ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አነጋገሯ ለሚገባው ሰው ግን በጣም አስተዋይ ናት ቅመም
@@FrahywetFantahun በትክል
ሳ ትክክል
Ethiopia new yeteweledechiw Dredewa liji nat Abatua france enatua demo Ethio nat awika new ke 2 3 amet befit be amharik new yaregechiw
እሱ አማርኛ በደንብ አይችልም እንዴ? እሷ የተሻለች ይመስላል
በጣም አስተዋይ መሆኗን ያወኩት ብዙ አባቶች እናቶች ወጣቶች ህፃናቶች ስለሚያዮ መጥፎ ንግግር መናገር አልወድም አለች ክበሪልን
በጣም አስተዋይ እኮ ነች ለሀይማኖቶ ክብር ያላት ባህሎን ጠባቂ የኔ ልዬ ሴት ስወድሽ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
❤❤❤❤❤
የጣኦት ቤተሰብ 😂😂
@@Usually-x3t ወሬ ብቻ ነገር ነህ/ሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገን❤❤❤
አለባባስ ከእሷ ተማሩ የኛዎየፈቹ እራቁታችሁን የምትለብሱ ደዚ በጣም ቆንጆናት❤
በጣም ወላሂ
በጣም
awo yemr
👌👌👌👌👌👌👌👌👌ከእድሜዋ በላይ ብልጣብልጥ, በጣም እምትደነቅ - በፍቅር አበድን እያላቹ ወንድን እየትከተላቹ ጊዝያቹ ለምታባክኑ ከዚች ጀግና ተማሩ እንዴት ራስዋን እንደተቆጣጠረች
ከዚች ልጅ አወቅን ታወቅን ታዋቂ ነን ዝነኛ ነን ለምትሉ ሰዎች ከዚች ብርቅዬ ተማሩ ካለባበስዋ እስከ ሚዲያ አነጋገርዋ ለሰው ያላት ሪስፒት በጣም ጠንካራ ናት ዲዝ ውብ ነሽ በዚህ ቀጥይበት ባህልሽን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ልጅትዋ ያላት ሰርዓት በጣም ይገርማል ።
ደዚዬ የኔ ቅመም ፈታ እኮነው እምታደርጊኝ 😊ደዚን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ ኮፊደንሷ ብቻ ይበቃል ደሞ ሰታምረ ዴዚ ስወድሽ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
U why she have confidence? Because she is from USA 🇺🇸
በራስ መተማመን = [ኮንፊደንስ]
@@meazalopshire8271 ለUSA ብቻ ማነው ያረገው ኮንፊደንስ
ዴዚ ምርጥ እምነቷን ባህሏን እምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘😘😘😘
ኢትዮጰያዊ ናት እንዴ?
ደምሪኝ ዉድ🎉🎉🎉
Hiwet 😢😢😢😅😅😅
አዎ@@HayatHayat-cf5bj
በናቷ ናት @@HayatHayat-cf5bj
እዉይ አፏ ማር ናት ንግግሯ ሲጣፍጥ😂😂❤❤❤ባህሏንእና እምነቷ አክባሪ ጠንካራ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ዋውውይቺን ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለሀገሯ የሃይማኖቷ ያላት ክብር ሥነ ስርዓቷ ይለያል❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጋዜጠኛው ጨዋና በጣም ትሁትነው❤
ዴይዚ እናትሽን ላመሰግናት ወደድኩእንደዚህ ኢትዮጵያዊነትሽን እንድትወጂ በማድረጉዋ ከስርአት፡ጋ👏👏👏👌👍💞💞💞💞💞💞
❤❤❤❤❤❤
እውነትም ጀግና ነሽ እባክህ እንበለው ሲላት ደነገጠች የኔ ሴት እውነት ነው ወንድ ልጅ አይለመንም እግዚአብሔር የፈቀደልሽን ይሰጥሻል ❤❤❤❤
Ere mnshe 😢
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# መሳይአበበ፲፰፻፹@@mesayabebe1880
Liju gin alaweqem inji yiwedatal lijum indeswa mirt habesha new awiqewalew lijun
@@mesayabebe1880 siteyiqat yane afraw nebere besrat teyiqwat
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦# ፈርሃት-ፒ፯ደብሊው@@Ferhat-p7w
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው❤❤❤
የኔ ወርቅ❤ ስወድሽ ኢትዮጵያ ተወልደው እንዳች ሰወርአት የላችውም አጉልሰለጠነ እያሉ ሰየጠኑ😢
የእውነት ኩሩ ሴት ካለባበስሽ እስከ ማህተብሽ ለእምነትሽ ያለሽ ከብር ❤❤❤❤ስንት የኢትዮ ቲክቶከሮችን ግራ ያጋባሽ በንግግርሽ የእውነት አድናቂሽ ነኝ አስተዋይ
በውጪ ሀገር አድጋ አለባበሷያ ተመልከቱ ባህልና ወግ ኢትዮጵያ❤🎉
እራቁታቸውን ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ላኩላቸው የደዚ አለባበስ👍👍👍👍❤❤❤
ዴዝዬ ቆንጆ የሳይኮሎጂ ተማሪ ጎበዝ ልብሽን አንቻን እንዳፈቀረ ሳታውቃ እንዳትሰጪ ጎበዝ አባታ ይመስለኛል ኢ/ ያዊ ባልሳሳት ክልስ ናት በርቻ ታስቀኛለች ዘፈናን እዩላት አደራ❤❤❤❤❤❤
ዴዚዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ።ቸሩ መድሃኒያለም ባለሽበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት አስተዋይነቷ ከአለባበሷጋ እንደት እንደምታምሪ ጣፋጭ አንደበቷጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደዚ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም ሰነምግባር አላት አነጋገሯ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል
እንዴት ያለች አስተዋይ ልጅ ናት በማርያም ክብር ያላት ❤
እኔ እኮ አውቃ የቀለደች ይመስለኝ ነበር😀😀😀 የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ እስከ አለባበስሽ ልዩ💖💖💖
ምርጥ ሰው ናትኮ ትለያለች ስነስርአቷ እምነቷ ዋው!❤
ደምሪኝ
እናንተ እስከዛሬ ድረስ ዴዚህ አማርኛ ምታዉቅ ይመስለኝ ነበር ለካ የእዉነቷን ነዉእንደዚህ የምታወራዉ ቲክታክ ላይ አዉቃ እየቀለደች ይመስለኝ ነበር ይገርማል❤❤❤❤❤
እኔም የውሽት የምስልኝ ወላሂ
እኔም ወላሂ ሱብሀን አሏህ
Enam wollhi
እኔም በጣም እናደድባት ነበር የምር
ሀበሻናትዴ
ሰከላ ላይ ብትቀር የበለጠ ደስ ይለኝ ነበረ ቲጂ ሰከላ ጋር ትጋበዝ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አለባበሷ ደስ ሲል እንዳትቀይሪ አደራ ሁሌም የማደንቅላት አለባበሷን ነዉ የኔ ማር❤❤❤❤
የምር በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያላት ቆንጆ
ጐበዝ ውድና ክብሮሽን የማትጠብቂ ቈንጆ ልጅ ነሽ በርቺ ❤️😍
በጣም ደስ የምትል ልጅናት ኢትዮጵያን የምትወድ ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ጣፋጭ አገር ወዳድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
ለሀይማኖቶ ክብር ያላት ባህሎን ጠባቂ. Keep it up girl, the way she love her country is just amazing😍😍😍😍😍
የምታወራው አንድም አልገባኝም የምችለውንም አማረኛ አስጠፋችብኝ😂😂😂😂😂እኔማ ቲክቶክ ላይ ስታወዛግባቸው አውቃ መስሎኝ ነበር ብቻ ጏበዝ ነሽ ዴዚ ለምደሽ ከኛ በላይ እንደምትናገሪ አምናለው በርቺ
😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ሀይማኖቷን ሀገሯን አክባሪ አማርኛሽ ጥፍጥ ያለ
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ሀገር ወዳድ ቆንጅየ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር እየቀለደች ነበረ የሚመስለኝ አማሪኛ እስከዛሬ ስታሾፍብን መስሎኝ ነበረ ዴዚዬ ይቅርታ እንደዚክ ስላሰብኩሽ እንደኔ የመሰለው በላይክ ያሳየኝ
ኧረ አለን
😂
ወረቢ እኔም ይመስለኝ ነበር ❤
😂ኢኔም
እኔም😂😂
"እኔ ጀግና ነኝ እባክህ እባክህ ወንድ አልፈልግም "የኔ ቆንጆ🥰🥰
እባክህ እንለዋለን ሲላት እኔ ጀግናነኝ አላለችም የኔማር 😂😂❤❤
ደዚ በጣም ምርጥ ቆንጆ ሴት ነች ጨዋ ቆንጆ፣ ትሁት እወዳታለሁ💚💛❤🌻💚💛❤🌻👏👏👏👏👏👏
ጅቦ ድረስ ዴዝዬ ደስ ስትይ ጣፋጭ እስከ ዛሬ አውቃ ይመሰለኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
😃😃😃😃እኔም
አማርኛ በግሩ ሔደ እኔም አረቦኛውን እዳቺ ነው የማወላግደው😂 አሰብሽበት ያድርሽ የኔ ቆንጆ❤
😂😂😂😂
ደሞ ሰርስሮ ገብቶል ሀበሻ ነት፣ ጀግና ነኚ ወድ አለምንም አለች!
የኔ ማር በጣም ቁምነገርኛ ነሺ ቀልደኛ መሥለሺ 😢❤️❤️❤️አይዞሺ ያች ያለዉ አይቀርም
😅😅😅ሳይገባኝ እየጣፈጠኝ ንግግርሽ በሳቅ ፍርስ እያልኩ 😅ሰማሁሽ ዴዚዬ ግራ አጋባሽን ኮ❤😘😘ፍቅር ከባድ ነዉ ውዷ❤❤
ዴዚ ስወድሽ እኮ ጥሩ አስተዳደግ ነው ያሳደጉሽ ወላጆችሽ ምርጥ ልጅ ተባረክ 🥰
ምርጥ ልጅ ነት አማርኛ አውቀ የሚትኮለተፍ ይመስለኝ ነበር ይቅርታ ዴዚ
ዴዚ ጨዋ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ወጣት🎉🎉you are such a full package girl! Keep shining!
ጋዜጠኛዉ አንደኛ ነህ። በጣም understand ነበር ያረጋት። ዴዝዬን በደንብ ማዉሪት እራሱ ስራ ነዉ እኔ እፈራ ነበር መጠየቅ እንግባባም 😂😂😂😂
ጉድ እኮ ነው አዎ 😂 አየ ዳዚ የኔ ጣፋጭ እንዳትነገሪው ይኮራል 😊
አሳዘነችኝ😢😊
አይ ዲዚ አዝግ የሆንች ልጅ ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
she has the most amazing parents ❤❤❤❤
የኔ ማር ኖ ጅንጀና ኖ ባለጌ እውይ ስታምረ ደሞኮ እኔ ቲክታክ ላይ አውቃ መስሎኝ ነበር አማርኛ ስታወላግድ ❤❤
ስወዳት የኔ እናት ❤ከተንኮለኞች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ደዚየ በጣም ነው እምትመቸኝ የኔማር❤❤❤❤❤❤
በጣም ንፁህ ልብ። ይገርማል። ለአንገቷ ከማተብና መስቀሉ ውጭ ማጌጥ አላስፈለገውም። እኛ እየተፈተን ባለበት ሰዓት ይሄን ማየት ፈጣሪ አስተማሪ እየሰጠን ይሆናል።
but she’s is dancing 💃 while her cross on her nick
Mind your business @@nonenone3420
She is not a nun
ጎበዝ ጠንቃቃ ነች አገሮን በጣም ትወዳለች
ወይጉድ አወ ስታወቃት ይመስለኝ ነበር ስለማችል ነውደ ወይኔ ፍቅር ያዛትደ ደሞ ፈጣሪ ይወፍቅሽ ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም😂😢❤
አይ ዴዚየ የኔ አዝግ ስወዳት ኖ ጅንጀና ብላ አልቀረላትም የኔ ጣፋጭ ወሬዋ እኮ አይጠገብም ❤❤❤
በጣም ቁም ነገር ያላት ልጂ ነች ያወራችውን ለተረዳው የምር በጣም ጠካራ ልጂ ነች
ደሞ ስታምር ከአስተዋይነቷ የዘለለ
Betam enji
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@RuthRuth.19
እኩያዬ ብትሆኚ አንቺን ባገባሽ እድለኛ እሆን ነበር ፣ ጎበዝ ፣ ጥንቁቅ፣ ትሁት፣ ጨዋ ምን አለፋሽ ሙሉ ነሽ።❤❤❤❤
let me tell you something, ቤተሰቦችሽ ናቸዉ መደነቅ ያለባቸዉ የሚገርም ስነምግባር አገርሽን እንድትወጂ ማድረጋቸዉ especially እምነትሽን አጠንክረሽ መያዝሽ ከማን ጋር ምን ማዉራት እንዳለብሽ ጠንቅቀሽ የምታዉቂ ነሽ ተባረኪ
ለመጀመሪያ ጊዚ አማርኛ በአማርኛ ለማስተርጎም የተቸገርንበት ጊዜ 😅😅ዴዚን ስለምንወዳት ሁላችንም በራሳችን መንገድ ባይገባንም እየተረጎምን ለመስማት ሞክረናል በአምላክ እርዳታ 😅😅
🫣🤣🤣🤣
😂😂😂😂 minm aligebagnm mitaweraw yetedebelaleke new ❤
😂😂😂😂🤣😂😂
ara enam algbngm😂😂😂😂@@AydaSebere
ዲዚ ኢ ቢ ኤ ቀረበች ዋው
አሰባክህ እንበለው ሲላት ኖ እኔ ጀግናነኚ አለቺ😂😂😂 ጎበዝ የምን መለመንነው ደሞአቺገና ልጂነሺቆጂየ አይዞሺ
ስንት ነገር እያለ "ንቅንቁን ነቅንቀው...." ትጠይቃታለህ ይህችን መልካም ልብ ያላትን ሴት?
እኔ ረሱ ምትቀልድ ነዉ የምማስለኝ የነበረዉ የኔ ዉድ ማልከም ልጅነት ኡፍ ምኞትሽን የሰከልሽ የቆንጅት💞💞💐
እሴትዮየጋ ሆኜ እንዴት ልሳቅ 😂😂😂 አበድሽ ነው እምትለኝ በሰመአ እየሰማሁ ዴዚ ታስቂኛለሽ😂😂
😂😂😂😂😂😂
ስርአት አላት አለባበሷ ውጭ ሀገር እንደምትኖር ልጅ አይነት አንደለችም
ደምሩኝ🎉🎉
አዎ እኔም የምወድላት አለባበሷን ነዉ
😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔቆንጆ አመረኘዋ ለገበው ሰው በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂ ናት የኔ ቆንጆ
የኔ ወርቅ ስወዳት ዛሬ ዴሞ ውብ ሁነሻል ❤❤❤
ግን እኛም እኮ እንድህ ነዉ የምንተባተበዉ ከአረቦች ጋ ግን እነሱ አይስቁምብን አይታችሁ ከሆነ ዴዚ ደግሞ አዉቃ ይመስለኝ ነበር ጎበዝ ናት ከጊዜ በሗላ ትማራለች ኮፊደንሷ ጎበዝ ናት
በራስ መተማመኗ = [ኮንፊደንሷ]
አማርኛዋ ደሰ ይላል የዘድሮ የኢትዬጰያ ልጆች የተሻሻሉ መሰሎአቸዉ እግሊዘኛ ነዉ የሚያወሩት. የዉጭ አገሩአ እንዲህ በቋቋችን ሰትኰራ ያሳዝናል.😢
እስክ መነዉ የዴዚ አነገገር ፈታ የምየረገዉ በለይክ ክክክክክክክክ
Ine ke nugigruw minm alamenkut kebad nech... Schoology student
She's very strong❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# ሚደክሳተሾመ@@MideksaTeshome
ድምጽ ለማሰማት መጣንAim ultra የሚባል ድርጅት በጠራራ ፀሀይ ገንዘባችንን በልቶናል ድረሱልን! ጉርድ ሾላ አበባዬ ህንፃ ላይ ነው የድርጅቱ ቦታ።
😂😂😂😂😂😂😂
በዝህ እድሜዋ ሚገርም አስተሣሠብ ❤❤❤
ዴዝዬ የውነትም እንደ ስምሽ አበባ ነሽ ክብር ያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
የኔ ቆጆ ስወድሽ ማሬ ንግግር ለሀይማኖትሽ አለባበስ ክብር ያለሽ የኔ እቁ ሴት እውይ ቃላት የኔ ኩልትፍ ❤❤❤
አለባበስ ❤መስቀሏ ❤️ ሲያምር ቂጣችሁን ገልባቹ የምትቀርቡ ሀበሾች ከደዚ ተማሩ🙄
Batsmen wed❤❤😂
She is so cute 🥰.
😂😂😂😂ወየዉ
በትክክል
ሳይኮሎጂ ከገባሽማ በወንድ ትሸወጃለሽ ብዬ አልገምትም በርግጥ ፍቅር ሀያል ነው ግን ያልተረዳሽን egnore ለማረግ ሞክሪ ፈጣሪን የሚፈራ የሚያከብር ጓደኛ ይስጥሽ።
👏👏
የእኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያን ወዳጅ ኑሪልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
የኔ ቆንጆ የኔ አስታዋይ ሴት ልጅ እንደዝ ስት ህን ነው ምያምርበት
ማር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
አይ ከዚህ በላይ ይደምቅነበር አስፍሽ ኑሮ ቢሆን ሁሉም በሱነበር የሚደምቀው😢😢😢😢 ሞት ክፉ
የኔ ቆንጆ አለባበሶ ስታምር ከበሪልኝ ሴቶቸ ኑ ተማሩ አስባቸሁታለ አሜሪካ የተወለደቸ አተመስልም የኔ ማር❤❤
ስታምር ጨዋነቷ በተለይ ሁሉ ነገሯ 100%
በጣም ጎበዝ ነሽ አስተሳሰብሽላየኛዎቹ አሉ እንጅ ተወካሮች ደነዞች👈
የኔ እናት ኅበዝ የእውነት እንደ ፈረስ ይዘላል ይመጣል ይሄዳል አለይ አይ ጂቦየን ነው ያፈቀረይው ጠርጥሬ ነበር ልብሽን ቅልጥ እያረገ 😢 ከባድ ነው
እኮ! ለካ ይህ መሄደ መምጣትበሁሉም ሄወትላይ አቸጋሪ ሆኒታነዉ
አሁን ገና አማርኛ ከበደኝ but you so amazing woman 👩
ዴዝ ብዎች አስጨልለሽ ነበር በአማሪኛሽ ፈታ ነው ምታረጊኝ😂😂😂😂በጣም የገረመኝ ይኮራብኛል አልኩ ስትል እኔም ብዬ ነበር 😂😂😂😂ጎበዝ በርቺ
Yene kemem she is so adorable , smart her parents should be so proud 🙏❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏿✍🏾@ወለተብርሃን
የኔ ጣፋጭ ሰወድሸ🌹🌹🌹🌹🌹 ይህ ፕሮግራም እዴዛሬ ተመልካች ኑሮት አያዉቅም
የምትይዉ ባይገባኝም የምሰማሽ ነገር ይገርመኛል😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔስ😂😂😂 ጋዜጠኛውም እየሰማት ነው😂😂😂
Enme 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አኔስ አፍ አፍዋን ማየቴ ነው የገረመኝ የምር😂😂😂
ሂዲ ኢትዮጵያ ሂድ አሜሪካ❤❤😂😂😂😂
ሰታምር ኤረ በራሷ ቋንቋ ተርጉሙላት።
የኔ እናት ሰወዳት አኮ❤❤❤🎉🎉🎉ስረዐቷ ባህሏን አክባሪ ዴዚዬ ቅን ልብ ያላት
የኔ ቆጆ ስታምሪ መገን የአድየስራ እናቷ መመስገን አለባት❤
ው! ተባረኪ 🙏Blessed your heart 😍
በሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳሳ😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቅመሟ ፈታ አደርግሽን ደዝዬ ቆንጆ😂😂😂😂ማነው እንደነ በሳቅ የደከመ😊😊😅😂
ቁጭ ብዬ ምንም ሰይገባኝ እስከመጨረሻ መደመጤ ነው የገረመኝ 😂😂😂ዴዚ❤
Ere nem😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅
እኔም😂
😅😅😅😅
እች ጣፋጭ አዝግ እንደ እኔ ሙሉውን የተረዳት ማን ነው እድሜ ለቲክታክ😂😂
አረእኔአልዋሽም አንዱም አልገባኝ ልጅ ሲያብራራላትጅ ክክክክ
አነጋገሯ ለሚገባው ሰው ግን በጣም አስተዋይ ናት ቅመም
@@FrahywetFantahun በትክል
ሳ ትክክል
Ethiopia new yeteweledechiw Dredewa liji nat Abatua france enatua demo Ethio nat awika new ke 2 3 amet befit be amharik new yaregechiw
እሱ አማርኛ በደንብ አይችልም እንዴ? እሷ የተሻለች ይመስላል
በጣም አስተዋይ መሆኗን ያወኩት ብዙ አባቶች እናቶች ወጣቶች ህፃናቶች ስለሚያዮ መጥፎ ንግግር መናገር አልወድም አለች ክበሪልን
በጣም አስተዋይ እኮ ነች ለሀይማኖቶ ክብር ያላት ባህሎን ጠባቂ የኔ ልዬ ሴት ስወድሽ😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
❤❤❤❤❤
የጣኦት ቤተሰብ 😂😂
@@Usually-x3t ወሬ ብቻ ነገር ነህ/ሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ላደረገን❤❤❤
አለባባስ ከእሷ ተማሩ የኛዎየፈቹ እራቁታችሁን የምትለብሱ ደዚ በጣም ቆንጆናት❤
በጣም ወላሂ
በጣም
awo yemr
👌👌👌👌👌👌👌👌👌
ከእድሜዋ በላይ ብልጣብልጥ, በጣም እምትደነቅ - በፍቅር አበድን እያላቹ ወንድን እየትከተላቹ ጊዝያቹ ለምታባክኑ ከዚች ጀግና ተማሩ እንዴት ራስዋን እንደተቆጣጠረች
ከዚች ልጅ አወቅን ታወቅን ታዋቂ ነን ዝነኛ ነን ለምትሉ ሰዎች ከዚች ብርቅዬ ተማሩ ካለባበስዋ እስከ ሚዲያ አነጋገርዋ ለሰው ያላት ሪስፒት በጣም ጠንካራ ናት ዲዝ ውብ ነሽ በዚህ ቀጥይበት ባህልሽን ❤❤❤❤❤❤
በጣም ልጅትዋ ያላት ሰርዓት በጣም ይገርማል ።
ደዚዬ የኔ ቅመም ፈታ እኮነው እምታደርጊኝ 😊ደዚን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ👍
ጋዜጠኛውን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ውድ ኮፊደንሷ ብቻ ይበቃል ደሞ ሰታምረ ዴዚ ስወድሽ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
U why she have confidence? Because she is from USA 🇺🇸
በራስ መተማመን = [ኮንፊደንስ]
@@meazalopshire8271 ለUSA ብቻ ማነው ያረገው ኮንፊደንስ
ዴዚ ምርጥ እምነቷን ባህሏን እምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😘😘😘😘
ኢትዮጰያዊ ናት እንዴ?
ደምሪኝ ዉድ🎉🎉🎉
Hiwet 😢😢😢😅😅😅
አዎ@@HayatHayat-cf5bj
በናቷ ናት @@HayatHayat-cf5bj
እዉይ አፏ ማር ናት ንግግሯ ሲጣፍጥ😂😂❤❤❤ባህሏንእና እምነቷ አክባሪ ጠንካራ ጀግና ሴት❤❤❤❤
ዋውውይቺን ልጅ አለማድነቅ ንፉግነት ነው ለሀገሯ የሃይማኖቷ ያላት ክብር ሥነ ስርዓቷ ይለያል❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጋዜጠኛው ጨዋና በጣም ትሁትነው❤
እሱ አማርኛ በደንብ አይችልም እንዴ? እሷ የተሻለች ይመስላል
ዴይዚ እናትሽን ላመሰግናት ወደድኩእንደዚህ ኢትዮጵያዊነትሽን እንድትወጂ በማድረጉዋ ከስርአት፡ጋ👏👏👏👌👍💞💞💞💞💞💞
❤❤❤❤❤❤
እውነትም ጀግና ነሽ እባክህ እንበለው ሲላት ደነገጠች የኔ ሴት እውነት ነው ወንድ ልጅ አይለመንም እግዚአብሔር የፈቀደልሽን ይሰጥሻል ❤❤❤❤
Ere mnshe 😢
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# መሳይአበበ፲፰፻፹
@@mesayabebe1880
Liju gin alaweqem inji yiwedatal lijum indeswa mirt habesha new awiqewalew lijun
@@mesayabebe1880 siteyiqat yane afraw nebere besrat teyiqwat
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
# ፈርሃት-ፒ፯ደብሊው
@@Ferhat-p7w
ጋዜጠኛው ጎበዝ ነው❤❤❤
የኔ ወርቅ❤ ስወድሽ ኢትዮጵያ ተወልደው እንዳች ሰወርአት የላችውም አጉልሰለጠነ እያሉ ሰየጠኑ😢
የእውነት ኩሩ ሴት ካለባበስሽ እስከ ማህተብሽ ለእምነትሽ ያለሽ ከብር ❤❤❤❤ስንት የኢትዮ ቲክቶከሮችን ግራ ያጋባሽ በንግግርሽ የእውነት አድናቂሽ ነኝ አስተዋይ
በውጪ ሀገር አድጋ አለባበሷያ ተመልከቱ ባህልና ወግ ኢትዮጵያ❤🎉
እራቁታቸውን ለሚሄዱ ኢትዮጵያውያን ላኩላቸው የደዚ አለባበስ👍👍👍👍❤❤❤
ዴዝዬ ቆንጆ የሳይኮሎጂ ተማሪ ጎበዝ ልብሽን አንቻን እንዳፈቀረ ሳታውቃ እንዳትሰጪ ጎበዝ አባታ ይመስለኛል ኢ/ ያዊ ባልሳሳት ክልስ ናት በርቻ ታስቀኛለች ዘፈናን እዩላት አደራ❤❤❤❤❤❤
ዴዚዬ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እኮ ።ቸሩ መድሃኒያለም ባለሽበት ቦታ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
እውነት በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት አስተዋይነቷ ከአለባበሷጋ እንደት እንደምታምሪ ጣፋጭ አንደበቷጋ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደዚ በጣም ነዉ የምወዳት በጣም ሰነምግባር አላት አነጋገሯ አለባበሷ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል
እንዴት ያለች አስተዋይ ልጅ ናት በማርያም ክብር ያላት ❤
እኔ እኮ አውቃ የቀለደች ይመስለኝ ነበር😀😀😀 የኔ ቆንጆ ስታምሪ ደሞ እስከ አለባበስሽ ልዩ💖💖💖
ምርጥ ሰው ናትኮ ትለያለች ስነስርአቷ እምነቷ ዋው!❤
ደምሪኝ
እናንተ እስከዛሬ ድረስ ዴዚህ አማርኛ ምታዉቅ ይመስለኝ ነበር ለካ የእዉነቷን ነዉእንደዚህ የምታወራዉ ቲክታክ ላይ አዉቃ እየቀለደች ይመስለኝ ነበር ይገርማል❤❤❤❤❤
እኔም የውሽት የምስልኝ ወላሂ
እኔም ወላሂ ሱብሀን አሏህ
Enam wollhi
እኔም በጣም እናደድባት ነበር የምር
ሀበሻናትዴ
ሰከላ ላይ ብትቀር የበለጠ ደስ ይለኝ ነበረ ቲጂ ሰከላ ጋር ትጋበዝ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
አለባበሷ ደስ ሲል እንዳትቀይሪ አደራ ሁሌም የማደንቅላት አለባበሷን ነዉ የኔ ማር❤❤❤❤
የምር በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብ ነው ያላት ቆንጆ
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ጐበዝ ውድና ክብሮሽን የማትጠብቂ ቈንጆ ልጅ ነሽ በርቺ ❤️😍
በጣም ደስ የምትል ልጅናት ኢትዮጵያን የምትወድ ❤❤❤❤❤❤❤
ውይ የኔ ጣፋጭ አገር ወዳድ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
ለሀይማኖቶ ክብር ያላት ባህሎን ጠባቂ. Keep it up girl, the way she love her country is just amazing😍😍😍😍😍
የምታወራው አንድም አልገባኝም የምችለውንም አማረኛ አስጠፋችብኝ😂😂😂😂😂እኔማ ቲክቶክ ላይ ስታወዛግባቸው አውቃ መስሎኝ ነበር ብቻ ጏበዝ ነሽ ዴዚ ለምደሽ ከኛ በላይ እንደምትናገሪ አምናለው በርቺ
😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድ ሀይማኖቷን ሀገሯን አክባሪ አማርኛሽ ጥፍጥ ያለ
በጣም የምትገርሚ ልጅ ነሽ ሀገር ወዳድ ቆንጅየ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምር እየቀለደች ነበረ የሚመስለኝ አማሪኛ እስከዛሬ ስታሾፍብን መስሎኝ ነበረ ዴዚዬ ይቅርታ እንደዚክ ስላሰብኩሽ እንደኔ የመሰለው በላይክ ያሳየኝ
ኧረ አለን
😂
ወረቢ እኔም ይመስለኝ ነበር ❤
😂ኢኔም
እኔም😂😂
"እኔ ጀግና ነኝ እባክህ እባክህ ወንድ አልፈልግም "የኔ ቆንጆ🥰🥰
እባክህ እንለዋለን ሲላት እኔ ጀግናነኝ አላለችም የኔማር 😂😂❤❤
ደዚ በጣም ምርጥ ቆንጆ ሴት ነች ጨዋ ቆንጆ፣ ትሁት እወዳታለሁ💚💛❤🌻💚💛❤🌻👏👏👏👏👏👏
ጅቦ ድረስ ዴዝዬ ደስ ስትይ ጣፋጭ እስከ ዛሬ አውቃ ይመሰለኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤
😃😃😃😃እኔም
አማርኛ በግሩ ሔደ እኔም አረቦኛውን እዳቺ ነው የማወላግደው😂 አሰብሽበት ያድርሽ የኔ ቆንጆ❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ደሞ ሰርስሮ ገብቶል ሀበሻ ነት፣ ጀግና ነኚ ወድ አለምንም አለች!
የኔ ማር በጣም ቁምነገርኛ ነሺ ቀልደኛ መሥለሺ 😢❤️❤️❤️አይዞሺ ያች ያለዉ አይቀርም
😅😅😅ሳይገባኝ እየጣፈጠኝ ንግግርሽ በሳቅ ፍርስ እያልኩ 😅ሰማሁሽ ዴዚዬ ግራ አጋባሽን ኮ❤😘😘ፍቅር ከባድ ነዉ ውዷ❤❤
ዴዚ ስወድሽ እኮ ጥሩ አስተዳደግ ነው ያሳደጉሽ ወላጆችሽ ምርጥ ልጅ ተባረክ 🥰
ምርጥ ልጅ ነት አማርኛ አውቀ የሚትኮለተፍ ይመስለኝ ነበር ይቅርታ ዴዚ
ዴዚ ጨዋ ጎበዝ ኢትዮጵያዊት ወጣት🎉🎉
you are such a full package girl! Keep shining!
ጋዜጠኛዉ አንደኛ ነህ። በጣም understand ነበር ያረጋት። ዴዝዬን በደንብ ማዉሪት እራሱ ስራ ነዉ እኔ እፈራ ነበር መጠየቅ እንግባባም 😂😂😂😂
ጉድ እኮ ነው አዎ 😂 አየ ዳዚ የኔ ጣፋጭ እንዳትነገሪው ይኮራል 😊
አሳዘነችኝ😢😊
አይ ዲዚ አዝግ የሆንች ልጅ ሰወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
she has the most amazing parents ❤❤❤❤
የኔ ማር ኖ ጅንጀና ኖ ባለጌ እውይ ስታምረ ደሞኮ እኔ ቲክታክ ላይ አውቃ መስሎኝ ነበር አማርኛ ስታወላግድ ❤❤
ስወዳት የኔ እናት ❤ከተንኮለኞች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
ደዚየ በጣም ነው እምትመቸኝ የኔማር❤❤❤❤❤❤
በጣም ንፁህ ልብ። ይገርማል። ለአንገቷ ከማተብና መስቀሉ ውጭ ማጌጥ አላስፈለገውም። እኛ እየተፈተን ባለበት ሰዓት ይሄን ማየት ፈጣሪ አስተማሪ እየሰጠን ይሆናል።
but she’s is dancing 💃 while her cross on her nick
Mind your business @@nonenone3420
She is not a nun
ጎበዝ ጠንቃቃ ነች አገሮን በጣም ትወዳለች
ወይጉድ አወ ስታወቃት ይመስለኝ ነበር ስለማችል ነውደ ወይኔ ፍቅር ያዛትደ ደሞ ፈጣሪ ይወፍቅሽ ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም😂😢❤
አይ ዴዚየ የኔ አዝግ ስወዳት ኖ ጅንጀና ብላ አልቀረላትም የኔ ጣፋጭ ወሬዋ እኮ አይጠገብም ❤❤❤
በጣም ቁም ነገር ያላት ልጂ ነች ያወራችውን ለተረዳው የምር በጣም ጠካራ ልጂ ነች
ደሞ ስታምር ከአስተዋይነቷ የዘለለ
Betam enji
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@RuthRuth.19
እኩያዬ ብትሆኚ አንቺን ባገባሽ እድለኛ እሆን ነበር ፣ ጎበዝ ፣ ጥንቁቅ፣ ትሁት፣ ጨዋ ምን አለፋሽ ሙሉ ነሽ።❤❤❤❤
let me tell you something, ቤተሰቦችሽ ናቸዉ መደነቅ ያለባቸዉ የሚገርም ስነምግባር አገርሽን እንድትወጂ ማድረጋቸዉ especially እምነትሽን አጠንክረሽ መያዝሽ ከማን ጋር ምን ማዉራት እንዳለብሽ ጠንቅቀሽ የምታዉቂ ነሽ ተባረኪ
ለመጀመሪያ ጊዚ አማርኛ በአማርኛ ለማስተርጎም የተቸገርንበት ጊዜ 😅😅ዴዚን ስለምንወዳት ሁላችንም በራሳችን መንገድ ባይገባንም እየተረጎምን ለመስማት ሞክረናል በአምላክ እርዳታ 😅😅
🫣🤣🤣🤣
😂😂😂
😂😂😂😂 minm aligebagnm mitaweraw yetedebelaleke new ❤
😂😂😂😂🤣😂😂
ara enam algbngm😂😂😂😂@@AydaSebere
ዲዚ ኢ ቢ ኤ ቀረበች ዋው
አሰባክህ እንበለው ሲላት ኖ እኔ ጀግናነኚ አለቺ😂😂😂 ጎበዝ የምን መለመንነው ደሞአቺገና ልጂነሺቆጂየ አይዞሺ
ስንት ነገር እያለ "ንቅንቁን ነቅንቀው...." ትጠይቃታለህ ይህችን መልካም ልብ ያላትን ሴት?
እኔ ረሱ ምትቀልድ ነዉ የምማስለኝ የነበረዉ የኔ ዉድ ማልከም ልጅነት ኡፍ ምኞትሽን የሰከልሽ የቆንጅት💞💞💐
እሴትዮየጋ ሆኜ እንዴት ልሳቅ 😂😂😂 አበድሽ ነው እምትለኝ በሰመአ እየሰማሁ ዴዚ ታስቂኛለሽ😂😂
😂😂😂😂😂😂
ስርአት አላት አለባበሷ ውጭ ሀገር እንደምትኖር ልጅ አይነት አንደለችም
ደምሩኝ🎉🎉
አዎ እኔም የምወድላት አለባበሷን ነዉ
😂❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የኔቆንጆ አመረኘዋ ለገበው ሰው በጣም ጎበዝ የልጅ አዋቂ ናት የኔ ቆንጆ
የኔ ወርቅ ስወዳት ዛሬ ዴሞ ውብ ሁነሻል ❤❤❤
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉🎉
ግን እኛም እኮ እንድህ ነዉ የምንተባተበዉ ከአረቦች ጋ ግን እነሱ አይስቁምብን አይታችሁ ከሆነ ዴዚ ደግሞ አዉቃ ይመስለኝ ነበር ጎበዝ ናት ከጊዜ በሗላ ትማራለች ኮፊደንሷ ጎበዝ ናት
በራስ መተማመኗ = [ኮንፊደንሷ]
አማርኛዋ ደሰ ይላል የዘድሮ የኢትዬጰያ ልጆች የተሻሻሉ መሰሎአቸዉ እግሊዘኛ ነዉ የሚያወሩት. የዉጭ አገሩአ እንዲህ በቋቋችን ሰትኰራ ያሳዝናል.😢
እስክ መነዉ የዴዚ አነገገር ፈታ የምየረገዉ በለይክ ክክክክክክክክ
Ine ke nugigruw minm alamenkut kebad nech... Schoology student
She's very strong❤❤❤
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ሚደክሳተሾመ
@@MideksaTeshome
ድምጽ ለማሰማት መጣን
Aim ultra የሚባል ድርጅት በጠራራ ፀሀይ ገንዘባችንን በልቶናል ድረሱልን! ጉርድ ሾላ አበባዬ ህንፃ ላይ ነው የድርጅቱ ቦታ።
😂😂😂😂😂😂😂
በዝህ እድሜዋ ሚገርም አስተሣሠብ ❤❤❤
ዴዝዬ የውነትም እንደ ስምሽ አበባ ነሽ ክብር ያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌
የኔ ቆጆ ስወድሽ ማሬ ንግግር ለሀይማኖትሽ አለባበስ ክብር ያለሽ የኔ እቁ ሴት እውይ ቃላት የኔ ኩልትፍ ❤❤❤
አለባበስ ❤መስቀሏ ❤️ ሲያምር
ቂጣችሁን ገልባቹ የምትቀርቡ ሀበሾች
ከደዚ ተማሩ🙄
😂😂😂😂😂😂😂
Batsmen wed❤❤😂
She is so cute 🥰.
😂😂😂😂ወየዉ
በትክክል
ሳይኮሎጂ ከገባሽማ በወንድ ትሸወጃለሽ ብዬ አልገምትም በርግጥ ፍቅር ሀያል ነው ግን ያልተረዳሽን egnore ለማረግ ሞክሪ ፈጣሪን የሚፈራ የሚያከብር ጓደኛ ይስጥሽ።
👏👏
የእኔ ቆንጆ የኢትዮጵያ ልጅ ኢትዮጵያን ወዳጅ ኑሪልን ፈጣሪ ይጠብቅሽ
የኔ ቆንጆ የኔ አስታዋይ ሴት ልጅ እንደዝ ስት ህን ነው ምያምርበት
ማር የሆንሽ ልጅ ❤❤❤❤❤❤
አይ ከዚህ በላይ ይደምቅነበር አስፍሽ ኑሮ ቢሆን ሁሉም በሱነበር የሚደምቀው😢😢😢😢 ሞት ክፉ
የኔ ቆንጆ አለባበሶ ስታምር ከበሪልኝ ሴቶቸ ኑ ተማሩ አስባቸሁታለ አሜሪካ የተወለደቸ አተመስልም የኔ ማር❤❤
ስታምር ጨዋነቷ በተለይ ሁሉ ነገሯ 100%
በጣም ጎበዝ ነሽ አስተሳሰብሽላየኛዎቹ አሉ እንጅ ተወካሮች ደነዞች👈
የኔ እናት ኅበዝ የእውነት እንደ ፈረስ ይዘላል ይመጣል ይሄዳል አለይ አይ ጂቦየን ነው ያፈቀረይው ጠርጥሬ ነበር ልብሽን ቅልጥ እያረገ 😢 ከባድ ነው
እኮ! ለካ ይህ መሄደ መምጣት
በሁሉም ሄወትላይ አቸጋሪ ሆኒታነዉ
አሁን ገና አማርኛ ከበደኝ but you so amazing woman 👩
ዴዝ ብዎች አስጨልለሽ ነበር በአማሪኛሽ ፈታ ነው ምታረጊኝ😂😂😂😂በጣም የገረመኝ ይኮራብኛል አልኩ ስትል እኔም ብዬ ነበር 😂😂😂😂ጎበዝ በርቺ
Yene kemem she is so adorable , smart her parents should be so proud 🙏❤️
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏿✍🏾
@ወለተብርሃን
የኔ ጣፋጭ ሰወድሸ🌹🌹🌹🌹🌹 ይህ ፕሮግራም እዴዛሬ ተመልካች ኑሮት አያዉቅም
የምትይዉ ባይገባኝም የምሰማሽ ነገር ይገርመኛል😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔስ😂😂😂 ጋዜጠኛውም እየሰማት ነው😂😂😂
😂😂😂😂
Enme 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አኔስ አፍ አፍዋን ማየቴ ነው የገረመኝ የምር😂😂😂
ሂዲ ኢትዮጵያ ሂድ አሜሪካ❤❤😂😂😂😂
ሰታምር ኤረ በራሷ ቋንቋ ተርጉሙላት።
የኔ እናት ሰወዳት አኮ❤❤❤🎉🎉🎉ስረዐቷ ባህሏን አክባሪ ዴዚዬ ቅን ልብ ያላት
ደምሪኝ ዉዴ🎉🎉
የኔ ቆጆ ስታምሪ መገን የአድየስራ እናቷ መመስገን አለባት❤
ው! ተባረኪ 🙏
Blessed your heart 😍