Yalelet Adugna : Keyregnaw Wollo (ያለለት አዱኛ ) ኸይረኛዉ ወሎ New Ethiopian Music 2024 (official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @GetachewShimelash
    @GetachewShimelash 26 วันที่ผ่านมา +23

    አማራ ባልሆን አማራ በሆኑት እቀና ነበር ግን አማራ ነኝ

  • @zxy8006
    @zxy8006 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ! እንዳው፣ ምንልሁን፣ ስለ፣ወሎ ሲዘፍን ሰዉነቴ ፣ይረታል። እትብቴ የተቀበረበት ውብ፣ ሀገሬ።

  • @ayalewmarye5461
    @ayalewmarye5461 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምርጥ ሥራ። ለብዙ 100 ዓመታት ሕዝባችን ይደሰትበታል።

  • @melesemamula4363
    @melesemamula4363 27 วันที่ผ่านมา +3

    ወውውው እንኳንም ወሎ ተፈጠርኩ
    ለያለለትም እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ወድሜ

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 17 วันที่ผ่านมา +3

    መገን ወሎ መገን አማራ ዉበት ፀባይ ከጀግንነት ፈጣሪ አሟልቶ የሰጠን ኩሩህዝቦች

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 17 วันที่ผ่านมา +3

    Wooowየሆነ ወኔ የሚቀሰቅስ ሙዚቃ ልክ እንደ ፉከራ

  • @אדנהטארפה
    @אדנהטארפה 27 วันที่ผ่านมา +4

    .በጣም የሚያምር ዘፈን ነው ቀጥልበት አቦ

  • @AndualmeKfiu
    @AndualmeKfiu หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ምርጥ ስራ ቤተ አመሀራ ውብ❤❤❤❤

  • @miri8656
    @miri8656 2 วันที่ผ่านมา

    የሰው ዘር አማራ ወሎ የኢትዮ ዋልያ❤😢

  • @dawitenyew587
    @dawitenyew587 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ❤❤❤ ምርጥ ስራ ከምርጥ ድምፅ ጋር ።

  • @djmasreshamelese129
    @djmasreshamelese129 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ያምራል ብሬ በርታ ወንድሜ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j หลายเดือนก่อน +4

    ዋው ብሌንዬ ስታምሩ🌹

  • @magragirma8695
    @magragirma8695 หลายเดือนก่อน +6

    I love wolo very well !!!

  • @ምህረትተገኘአሰ
    @ምህረትተገኘአሰ หลายเดือนก่อน +2

    ያምርል ወድማችን እናመሠግን አለን

  • @argawhussien4866
    @argawhussien4866 25 วันที่ผ่านมา +2

    በርታ 💪💚💛❤

  • @mrethpn3481
    @mrethpn3481 หลายเดือนก่อน +8

    ባህላችን ኮ ሲምርር🎉❤

  • @TwaibaIam
    @TwaibaIam หลายเดือนก่อน +5

    ❤❤❤❤ወሎ ሰላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 หลายเดือนก่อน +4

    ብርሸበርታልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 25 วันที่ผ่านมา +2

    ቆንጆ ነው ባህሉን ሳይለቅ እንዲህ ነው ጥበብና ሙዚቃ ከተሰራ አይቀር ባህሉን ወጉን ሲጠብቅነው ሙዚቃ ሚያሰኘው

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው❤❤❤❤❤❤

  • @yalewwodaju2460
    @yalewwodaju2460 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳንም ወንድሜ ሆንክ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ያለለቴ

  • @FasilTesfaye-y2h
    @FasilTesfaye-y2h หลายเดือนก่อน +3

    Bre betam harif new

  • @AhmedAli-z7b6t
    @AhmedAli-z7b6t 25 วันที่ผ่านมา +3

    I am proud being Amhara❤❤❤

  • @KidestEsheti
    @KidestEsheti หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ነዉ የምየምረዉ ድምጽህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @AzezeAzez
    @AzezeAzez หลายเดือนก่อน +2

    Thanks,,,bre,,,My mom wollo ,capital,,,Dessie

  • @wondosentesfaye6362
    @wondosentesfaye6362 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @KeabnatKeabnat-yg5wp
    @KeabnatKeabnat-yg5wp หลายเดือนก่อน +4

    My አማራ ❤

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት หลายเดือนก่อน +4

    አማራዬ😥❤

    • @y.eshetu5224
      @y.eshetu5224 หลายเดือนก่อน

      Amharayee indeed ❤

  • @AlimaAlima-q5g
    @AlimaAlima-q5g 4 วันที่ผ่านมา

    መገን ወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤ አማርነት ክቡር ማንነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢማንወሎየዋ-ከ5ደ
    @ኢማንወሎየዋ-ከ5ደ 20 วันที่ผ่านมา +1

    የትምተወለዱ ወሎላይ እደጉ 💚💛❤ደጉሀገረ ወሎ😍😍😍

  • @SenaytShe
    @SenaytShe 2 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ወች ሀይ በሉኝ

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 หลายเดือนก่อน

    አማራዬ አይዞን በፋኖ ልጆችህ ነፃ ወጥተህ ያሳየን አምላክ። ❤

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ወሎ😢😢

  • @temesgenkassa3180
    @temesgenkassa3180 หลายเดือนก่อน +1

    ያልየ ወንድማለም ደስ ብሎናል❤❤❤❤❤❤

  • @Sebleabay-fu9pg
    @Sebleabay-fu9pg 4 วันที่ผ่านมา

    ያበደነው❤

  • @tamerattigabu5063
    @tamerattigabu5063 หลายเดือนก่อน

    ድምፀ መረዋ ያለለት በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @meharidegefaw2617
    @meharidegefaw2617 หลายเดือนก่อน +1

    ብርሽ በርታልን❤❤❤

  • @sadaseid2260
    @sadaseid2260 6 วันที่ผ่านมา

    ብርታ ውንድሜ🥰🥰🥰🥰

  • @sarasesaye
    @sarasesaye 8 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ቤተ አማራ❤❤❤❤

  • @ShumetTeshale-lq3kf
    @ShumetTeshale-lq3kf 11 วันที่ผ่านมา +1

    ሀበሾች እኮ ሁሌም ማር ነን

  • @AwalMahmoud
    @AwalMahmoud หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤ወሎ ቤት አማራ❤❤❤❤❤

  • @AbdurahmanMohammed-r3t
    @AbdurahmanMohammed-r3t หลายเดือนก่อน +2

    wow my wollo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fbb-n3t
    @Fbb-n3t หลายเดือนก่อน +3

    የኔወሎ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @HabitamTadese
    @HabitamTadese หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤🎉🎉🎉ውቦች ወለየወች

  • @DagneDan-
    @DagneDan- หลายเดือนก่อน +2

    Berta brother

    • @BirhanuMolaTube
      @BirhanuMolaTube  หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu dejena ncordng yegaw

  • @AbebeTsega
    @AbebeTsega หลายเดือนก่อน +1

    አማራየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlayuTasew
    @AlayuTasew หลายเดือนก่อน

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ዘፈን

  • @mrethpn3481
    @mrethpn3481 หลายเดือนก่อน +2

    እርርርር❤❤❤❤❤

  • @MaeregWubneh-i2d
    @MaeregWubneh-i2d หลายเดือนก่อน +2

    ዋዉ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 หลายเดือนก่อน +1

    በቀኙ መክቶ በግራው ታልመታ በምን ያስታውቃል ቦረና ና ተንታ❤

  • @gatogatometka30
    @gatogatometka30 13 วันที่ผ่านมา +1

    ዋው🥰🥰🥰🥰

  • @EnatTesfaye-je8gr
    @EnatTesfaye-je8gr หลายเดือนก่อน

    ዋው ❤❤❤❤❤❤❤ባህላችን ❤

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 25 วันที่ผ่านมา +1

    የጎበዞች ሀገር ወሎ እንደምን አለህ??

  • @FatumaArapa
    @FatumaArapa 11 วันที่ผ่านมา

    አንደኛ❤❤❤

  • @hananahmed-rt4kr
    @hananahmed-rt4kr 26 วันที่ผ่านมา

    ❤❤በርታ🎉🌺🌺🌺🌺

  • @hiwotayalew1252
    @hiwotayalew1252 7 วันที่ผ่านมา

    konjo sra new

  • @KubraMuhammad-e7b
    @KubraMuhammad-e7b 11 วันที่ผ่านมา

    ወለየወች እኮራባችሗለሁ❤❤

  • @selamkalekedanselamkaleked916
    @selamkalekedanselamkaleked916 หลายเดือนก่อน

    betam konejo new wedemey bereta👌👍😍😍😍

  • @TaluJames-je5vm
    @TaluJames-je5vm หลายเดือนก่อน

    በወሎወች ፍቅር ተነደኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh 22 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ድምጽ

  • @AsefuTegabu-q5p
    @AsefuTegabu-q5p หลายเดือนก่อน +3

    WOW❤❤❤❤❤❤❤

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 17 วันที่ผ่านมา

    ዋዉ ልክ እንደሽለላ (ፍከራ)የሆነ ሰዉነት ዉርር የሚያደርግ ሙዚቃ

  • @enanukebede9330
    @enanukebede9330 หลายเดือนก่อน

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @YerigaMulat
    @YerigaMulat 15 วันที่ผ่านมา

    Woow amazing

  • @Adna-h4k
    @Adna-h4k หลายเดือนก่อน +3

    Waw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @magentertainment1861
    @magentertainment1861 หลายเดือนก่อน +2

    oowww❤❤❤❤❤

  • @OmrAdsr
    @OmrAdsr หลายเดือนก่อน

    ይመችህ ❤❤❤❤❤ወድማችን

  • @merihagos-g1t
    @merihagos-g1t หลายเดือนก่อน

    አይዞህወድሜዋበርታልን

  • @MuhamedMe-s5z
    @MuhamedMe-s5z 24 วันที่ผ่านมา +2

    አየና ሜታ በለው ሳታናው

  • @محمدسعد-م4خ1ق
    @محمدسعد-م4خ1ق 25 วันที่ผ่านมา +3

    ይመችህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሀዩ-ዀ8በ
    @ሀዩ-ዀ8በ 10 วันที่ผ่านมา

    ያዝእግዲህውሎ

  • @MekiyaEndris-w5g
    @MekiyaEndris-w5g 23 วันที่ผ่านมา

    ሀገሬ ውሎ❤❤❤❤

  • @seadahamza7742
    @seadahamza7742 8 วันที่ผ่านมา

    we are WOLLO

  • @yeshiZerinun
    @yeshiZerinun 12 วันที่ผ่านมา

    ያለለት አዱኛ

  • @KidestEsheti
    @KidestEsheti หลายเดือนก่อน

    ብሰማዉ ብሰማዉ

  • @MuhammedSeid-r5n
    @MuhammedSeid-r5n 27 วันที่ผ่านมา

    ወሎ ተወልጀበትም የሚናፍቀኝ ነገር

  • @AhmedUmer-k3y
    @AhmedUmer-k3y 23 วันที่ผ่านมา

    ተንታዎች❤❤❤

  • @ZerihunTesfaye-p8d
    @ZerihunTesfaye-p8d หลายเดือนก่อน +2

    Betam adnkik negni yanten mesenko yesemahu newu yadkut gegna neh

    • @BirhanuMolaTube
      @BirhanuMolaTube  หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu zershiye wodme

  • @FatoumaMohammed-v9h
    @FatoumaMohammed-v9h วันที่ผ่านมา

    Wollo❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ወሎ አማራየ💬

  • @mareyemar
    @mareyemar หลายเดือนก่อน

    ማይ ወሎ❤

  • @ልጅሰያሀበሻ
    @ልጅሰያሀበሻ 17 วันที่ผ่านมา

    Wooow💪💪👏👏

  • @Mame-l1d
    @Mame-l1d 28 วันที่ผ่านมา

    መገን ወሎ የጥቅሽ ወለላ

  • @Bamlak_Getnet
    @Bamlak_Getnet หลายเดือนก่อน +1

    abet jegnnet❤

    • @BirhanuMolaTube
      @BirhanuMolaTube  หลายเดือนก่อน

      Amesegnalehu bamlak getnet

  • @Rohaentertainment521
    @Rohaentertainment521 หลายเดือนก่อน

    ያለለት አዱኛ ጀግና

  • @HussenMuhiye
    @HussenMuhiye 26 วันที่ผ่านมา

    አገሪየ

  • @LamesginLamela
    @LamesginLamela หลายเดือนก่อน

    አማራ❤❤❤

  • @selamkalekedanselamkaleked916
    @selamkalekedanselamkaleked916 หลายเดือนก่อน

    Wowww❤❤❤👌👌👌

  • @AnwarAdem-e7m
    @AnwarAdem-e7m หลายเดือนก่อน

    Wodijew lemot nw yihen zefen❤

  • @AsefuTegabu-q5p
    @AsefuTegabu-q5p หลายเดือนก่อน

    Ale konjo new bertaln ezeh selderskem des belognal

  • @Tadelakasatadeladesie
    @Tadelakasatadeladesie หลายเดือนก่อน +2

    Wollo bete amhara❤❤❤😢😢

  • @DerejeAbate-g3k
    @DerejeAbate-g3k หลายเดือนก่อน

    ወሎ የሸጋዎች ሀገር ዘሩ ይብዛ

  • @BiniTilahun-p3x
    @BiniTilahun-p3x 20 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ድምፅ

  • @Gerageru-Media
    @Gerageru-Media หลายเดือนก่อน +1

    Wollo❤️

  • @SaidaMoha-mc3ot
    @SaidaMoha-mc3ot 21 วันที่ผ่านมา

    ማነው ከቲክቶክ የመጣ እደኔ😊

  • @umerito8450
    @umerito8450 หลายเดือนก่อน

    Wow my wollo ❤

    • @BirhanuMolaTube
      @BirhanuMolaTube  หลายเดือนก่อน

      Selaberetatachihug amesegnalehu

  • @FresewEstifanos-m1h
    @FresewEstifanos-m1h หลายเดือนก่อน +1

    wuawu

  • @FatumaMohamed-sm8zu
    @FatumaMohamed-sm8zu หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zxy8006
    @zxy8006 หลายเดือนก่อน +21

    በትክክል፣ ወንድሜ፣ ራያ እስከ መቼም ወሎ ነው። ተገፍተናል እስክ ጥግ ፣ ሁሉም ለበጎ ነው። በርቱ። ንቁ። የአንባሰልዋ ውብ ወለየዋ ነኝ።

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂😂ምናሉ እትየ ወሎ ወሎ አማራ ነው ገለቴ ምድረ ሰፋሪ ሁላ

    • @alexmedia1817
      @alexmedia1817 หลายเดือนก่อน +3

      @@adisfikir3502አማራ አይደለም ለማለት ፈልጋ አይመስለኝም ልክ እንደኛ ወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ትግሬ አይደለንም አማራ እንጂ ለማለት ነው ማለትም ራያ ወሎ ነው ወሎ ደግሞ አማራ ነው። ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አማራዎች የሚኖሩበት ቦታ እንጂ ማንነት አይደለም ማንነታችን አማራና አማራነት ነው። ❤

    • @adisfikir3502
      @adisfikir3502 หลายเดือนก่อน

      @@alexmedia1817 💓ኦኬ ከመሠግናለሁ በተገላቢጦሺ ተረድቸነው

    • @zxy8006
      @zxy8006 24 วันที่ผ่านมา

      @@adisfikir3502 መጀመሪያ መልእክቱን ደጋግመሽ እንብቢው።

    • @TaluJames-je5vm
      @TaluJames-je5vm 17 วันที่ผ่านมา

      ይመቻችሁ

  • @אדנהטארפה
    @אדנהטארפה 27 วันที่ผ่านมา

    .አድራሻህ የት ነው ውዝዋዜ መልመድ እፈልግ አለሁ ስልክ ላኩልኝ