ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእዉነቱ ከሆነ ከአማራ መወለዴ በጣም ያኮራኛል ፡፡ አማራ መሆን በጣም ያኮራል ፡፡ ይህን ድንቅ የአማራ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ለየት ያለ ነዉ ፡፡ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ኩሩ ፡፡ ዐንዳንድ ዘረኞች የሚጠሉንም ስለሚፈሩን እና ስለሚቀኑብን ነዉ ፡፡ የአማራ ማህፀን የማይነጥፍ ማህፀን ነዉ ፡፡ ያለ አማራ ባህል ስለኢትዮጵያ ማዉራት አይቻልም ፡፡ አማራነት ይለምልም ፡፡ ሃናን አብዱ በጣም እንኮራብሻለን ፡፡ የአማራ /የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ፡፡
አማራ ምንጊዜም ጀግና ነዉ
በጣም አማራ በመሆኔ እኮራለሁ 😍😍
ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራአማራነት መታደል ነው ሙዚቃውም ባህሉም ቪድዮውም በጣም አሪፍ ነው
ሼር አድርጉላት በፈጠራችሁ ዝምብሎ አንድ አማራ የለም
አወ አንድ ነን
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@@yeabtazreact እሽ ወንድማችን
Ewnet new ❤❤❤❤
ለእኔ 1ኛ ነሽ!!! በቂ ምክንያት አለኝ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! ዘርሽ ይባረክ!!!
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት❤❤
ሀኒቾየ የኛዋ ምርጥ ስራ ነው ማርዬ
💜🍀🍀💚🧡💛🧡❤❤
አለን ወለዬዎች ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ሁቦቼ
አህለን
አለን አለን አለን አለንንንንንንንንን
ይህ ሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል ወሎዬ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል። ወሎ ቤተ አማራ የቆንጆዎቹ ሀገር !😍❤
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
ታድያስ
@@hanan7573 ለ።።።ለ።ለ።ቸ።
እንዲያ ነው 😘❤
አቤት አማራ መሆን መታደል እኮ ነዉ እንኮንም ነፍጠኛ ሆንኩ
ሀንዬ እህታችን በርችልን ምርጥ ድምፅምርጥ ባህልምርጥ ክሊፕአድናቂሽ ነኝ እህቴ ክበሪልኝ
ኢትዩጵያ ኢትዮጵያ
ይሄ ወሎ ማለት አያልቅበት ቆንጆ ። ሀሪፍ ስራ ነው ወደነዋል ሀኒ ቆንጆ
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱth-cam.com/video/dyIN7517azk/w-d-xo.htmlth-cam.com/video/fKY7fJRsHNs/w-d-xo.html
በጣም ታምራላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ከባህልና ወጋችን ጋር ይቆየን
ይሄወሎማለትአያልቅበትቆንጆ
ዉበት ሲለካ አማራነዉ ለካ ድምጽ 100 ሙሉ በሙሉ 100 ሀኒየ በርች ከአንች ብዙ እንጠብቅ አለን 😘😘😘😘😘😘😘 ምን ም ቃላት ቢደረደር ምን ይገልጽሽ ይሆን ቀጥይበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው አሪፍ ስራ ውድድድድድድድ ሀናንየ💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋😘😘
እኔ
እረጉድ ነዉ ዳሞ ይነዝራል
እኔማ 1000 ጌዜ ይሆናል የሰማሁት
ይኸው እኔ ከወጣ ጀምሮ አለሁ
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት keep it up my darling sister hanecho.
ቁንጅና እንደምንጭ የሚፈልቅበት ወሎ የፍቅር ሀገር ትንሿ ኢትዮጵያ መገን ወሎ አጀብ ወሎዬነት መሆን በራሱ እድለኝት ነው ይሄ ሙዚቃ ደግሞ ውስዋስ አለው ማነው እሰቲ ደሴ ኮሞቦልቻ ሀይቅ መኮይ የናፈቀው😘
አርፍ ስራ ነው እህት በርች ጀግንቱ
@@ميريباجاديكاو-ق9سሕ፣፣😢
በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ሀንዬ እንከኳን ሰላም መጣሸ የሰፈሬ ልጅ ውብ እኮ ነሸ😍😍😍😍😍
የትሀገርናት ዉዴ
@@መሲፍቅርከወሎ ውጫሌ
ወሎ(አማራ) መሆኔ ለእኔ ብቻ ነው ብርቅ ሚሆንብኝ?!
የወሎ አማራ በመሆኔ እኔም እኮራለሁ
እኔም ቅብርርያልኩ አማራወሎዬ ነኝ
አለንንን ረረረረ
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
Melkachw tgria nachw zfnachw amargna
የአለም ህዝብ መሰልጠን ከፈለገ ወሎዬ መሆን ብቻ ነው period!!!💕💕💕
🥰🥰🥰🥰
ወሎን ከፈለጋችሁ እዚህ ሙዚቃ ላይ ታገኛላችሁ በርችልን ሀኒቾ
የጎንደር አማራ ነኝ የወሎ አማራወችን እወዳችኋለሁ 😍❤️
እናመሠግናለን
እኛም ውድድድድድ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ፩ ነን one love💘💘💘💋
😍😍😍❤
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ምርጦች
እኛም እንወዲሻለን
እጅግ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው :: 👏👏👏💕ወሎ የፍቅር ሀገር እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏 ይገባሻል ይኛ ውድ
የሚገርም ድምፅ ከሚገረም የአጨዋወት ለዛ ጋር እድሜ ይስጥሽ
ወሎ ሲጠራ እደኔ የነዘረው ላይክ !ወሎ የፍቅር ሃገር ♥♥♥♥
ወላሂ ያቀጠቅጣል ጃል
እኔስ ብትይ ወሎ ባልሆን በቅናት አብድ ነበር መገን ወሎ ቤተ አማራ
እኔም ቁጭ ብድግ ብያለሁ ደሴ ነህ ገራዶ ቢለን ስትል
ደሴዋ. አለን
th-cam.com/video/NjhSZEGDu3A/w-d-xo.html
እስኪ እንደ እኔ #የጎንደርን #የጎጃምን #የወሎን #የሸዋን አንድ አማራ የሚወድ እጁን ያሳዬኝ ።
እኔእኔእኔ
አማራ አማራ ነው ወደድሽም ጠላሽም በግድ እንድትወጅ እያደርገሽ ነው አማራ አማራ አማራ ነው ልዩነት የለውም
ወሎ በመሆኑ ድስ ያለው ላይክ መርሳ ወንልደያ ስትል ፎገግ ያለ❤❤❤❤❤😢
❤❤❤🥰🥰🥰
እኔም መርሣ ነኝ በቅንነት ደምሩኝ
ትክክል 💞❤ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍
@@fafi6898 እቢ😂😂
@@tube6778 አባዝቸሻለሁ❤🙈
እኛ ወሎየወች እኮ ፍቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ ኡፍፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ ❤❤
📖 ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቅር ብዙ ጥቅሶች ይዟል ። ከብዙ በጥቂቱ እነሆ ፥- 💞ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ይላል (ወደ ሮሜ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፲፫ ; ቁ. ፲ )። ነገር ግን ከቁርኣን ውስጥ ፍቅርን አስመልክቶ አንድ አንቀጽ ሊጠቅስ የሚችል ማን ነው ፧ 🤔
እውነት ነው. እምነታችን. ፍቅራችንን አያግደውም. አይለየንም. ደማችን አንድ ነው እህት አቦ ዘራችን ይርባ ቤተ አማራዎች.
በትክክል ሀይማኖታችን ቢለያይም፡ማንነታችን ዘር ግንዳችን ግን አንድ ነው
@@tenalehulum የቁረአን አቀፅ በሙዚቃ ሚድያ ላይ አልፅፍም እህት ማወቅ ከፈለግሽ በቴሌ ግራም ንፅፅር ጉሩብ መግባት ትችያለሽ ወይም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በዉስጥ ልፃፍልሽ ግን እዚህ ላይ ቁረአን አይፃፍምምክንያቱም ይህ የሙዚቃ ሠፈር ነዉ 😍
ወሎቤተአማራ
በጣም ቆንጆ ነው ሃናንዬ እባካችሁ የምትችሉ ሰዎች አስተዋውቁላት።
ውዴ ይኸውልሽ እኔ ወድጃላቻታለሁ ማየትም አላቋረትኩ ስቀዳት ይችን የወሎ ልዕልት
የወለጋዋ ነኝ ያ አላህ ❤በርችልኝ ምርጥ ስራ ነው ወሎ ውስጤነው ቤተ አማራ ወዳችዋለው
ጊራናየን ጠራሽልኝ የኔ ልዪዪዪ የወሎዋ ልእልት
💕💕💕🙏🙏🙏
እኛም እኖወዳችኋል
ሙዚቃ እያዳመጥሽ አላህ ያበርታሽ አይባለም ደደብ
ውይ የውሎ ቆንጆወች ፈጣረ ይጠብቃችሁ እካንም ወሎሆንኩ ያውም መልደያ ላይ
ወሎየ እኮ ነኝ ያውም መርሳ አባገትየ አይ መባረክ መታደሌ!!!
ሀናንየ መኩሽ ጎበዝ ልጅ በርችልኝ ሁሌም እኛ ሽቃሎች ባህላችን እናበርታታለን ብርችልኝ💕💕💕💕💕
ከዉቢቷ ወሎ መርሳ አባገትየ ላይክ ገጨሁሽ ሀኒቾ
Hi
@@hanihancho4733 hi
ራህመትየ
እኔም መርሳ አባገትየነኝ አቦ
ወሎየዋ ሀናን አብዱ የ አምባሰል/ውጫሌዋ ቆንጆ " አንተ የወሎ ልጅ አብሽሩ በለኝ" በሚለው ትውስታሽ አረሳሽም። አሁን ደሞ አሆለሌ ደስ ይላል በርች!
ከሁለት ሸጋ እና ጀግና አማራዎች ከጎንደሬ እና ከወሎየ ቤተሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝ 💚💛❤ ሸጋ ድምፅ ከቁንጅናሽ ጋር አጀብብብብ ያሰኛል 😘😘
እኔም እንዳችው
@@show4835 😘😘😘❤❤
ውይ ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ከቆንጆ ልጅ ጋር👏👏👏ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
like❤
እኛ ወሎየወች እኮ ፋቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ አፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ😍😍
Unta ine adalahum gin bafqirnaw miwadchu❤❤❤ I love you so much Walo
አይ ወሎወች በጣም ታምራላችሁ ወሎ ባልሆንም ማግባ እመኛለሁ ይመቻችሁ
ሴት ከሆንሽ ላግባሽ
እኔ ነኝ እኔን አግባ
@@sscc3953 እሺ ውሎየ ነሽ
አይደል
@@سعيدالحبشي-خ7ح አወ የዉም የሀና የሰፈር ልጂ
ደስ ስትሉ!!!!! ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
O
beautiful and talented artist with a beautiful voice may god bless horn africa and its people my people love from your somali sister
ጉራጌ ነኝ ወልዬዎች ዉድድድድ በቃ ዳሩኝ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ቆጆ ምን ጠፍቶ ወሎ ነይልኝ
እሽ ፉቅር እኔ ላግባሽ
ጉራጌ ዉዴ የት ሀገር ነሽ ወሎ ፍቅርናቻዉ ይምር 😍
@@workib1227 😘😍😍😍😍
@@hanan7573 ወሎ ገራገሩ😘😘😘😘
እኳንም ወሎ ተወለድኩ አገሬ ጊራናንም ስላነሳሻት እናመሰግናል ያመቱ ምርጥ ባላችንን ውበታችንን የሚገልፅ ሙዚቃ
Good job Hanan for showing us the rich culture of Wollo , I hope you will do Gojam,Gondar, and Shewa next. One Amhara!
Nuradis in female version 💜✊🏾✊🏾ALM
♡♡♡♡
@@Black-lionessfr u have no idea how this makes me feel proud of my amhara ppl and the land and history
@@Black-lionessነበር አሁን 4:09 ነበር
በናታችሁ ወሎዬዎች ሼር አድርጉላት ምርጥ ስራ ነው ያቀረበችው ሀኒዬ በርች እዝችው ከዱባይ ነኝ 😊😘❤❤
ሁሉም አማራዎች አጠቃላይ ሀበሾች ከብዙ ጥቂቱን ነካክታለች መገን ወሎ
ዋው ባህሉንና ቱፊቱን ጠብቆ የተዘፈነ ምርጥ የአመቱ ሙዚቃ ይመቻቹ ቤተ አማራ ወሎዎች 💚💛❤️🙏🙏🙏😘😘😘😘
እኔ ከጎጃም ነኝ ፣ የወሎ ዘፈን ውደደው። ኢትዮጵያዊ ውበት ነሽ ✝✔💖💛💚🙏
አማርነት ዉበትነዉ የኔዉዲ🎉🎉
ወሎዬዎች የት ናቹ ኑ👍 ላይክ ግጩኝያዉም የደሴ ነኝ
እኔም እዛው ነኝ ♥
እኔም እዛው ውቢቱ ደሴ ነኝ
@@yeabtazreact 🥰
@@sosiqueen4098 ሶሲ ቤተሰብ ሁኚ
ጭሳ ኳስ ሜዳ እደት አምሮበታል ዋው👌ሀኒቾ የውጫሌዋ ሀሪፍ የባህል ዘፈን ነው ደግሞ የገሬ ልጅ ነሽ የት ናችሁ አባሰሎች 👍
አለን
አለን ማርዬ
Alen hubi
አለን አለን
እዚህ ነን አለን አለን
Proud to be Amhara!! I am from Gondar i need wollo girl to be my best!! Long live my people Amhara GOd bless Amhara !!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን ምርጥ ስራ ምርጥ ባህል ወለዬዋች 😍😘😘😘😘
💚💛❤😍😍😍
እኔ ወልደያ ልጅ ነኝ እውነት ወሎየ በመሆኔ ኮርቻለው በጣም ነው የምታምሩት ሀንየ በርችልን❤❤❤❤😍😍
አቤት ድምፅ ከውበት ጋ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርችልን የኛ እንቁ
ውሎ የሁናችሁ እስኪ ላይክ አሳዩኝ👍
የባቲ ልጅ አፍቅሬ ተሰቃየሁ
የኔ ውድ የሰፈራችን እንቁ ሀኑቾየ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ ♥♥♥
ሀኒ ጎበዝ እግዚአብሔር የድካምሽን አይቶ ብዙ ነገር ያደርግልሻ ሁላችሁም ሼር በማድርግ የልፋቷን ማግኝት አለባት ሀምሳሎሚ ለአንድ ሰው ሼክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ሁላችሁም አለንሽ በሏት ለአንባሰሏ ንግስት
My Wollo Amhara 🔥🔥🔥🔥
የራያ ልጅ ነኝ ባህሌን የምወድ እንደኔ ቆንጆ ከሚፈልቅበት በርች
ውብ ባህል ቤተ አማራ 💚💛❤️🥰 ስታምሪ ውቤ
በጣም የተዋጣለት የወሎ አማራን ባህል በደንብ የተላበሰ ያስመሰከረ ምርጥ የባህል ዘፈን ነው:: እጅግ ተደስቸበታለሁ:: በዚሁ አንቺም አጃቢዎችሽም ቀጥሉ:: ባህላችን እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያምራል:: 💚💛❤️🥰
ዋውውው አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው ለካ እኔ ክሽዋ ነኝ ግን እኝ አማራዎች አንድ ነን❤❤❤❤
ከሸዋ ሆነሽ ይሄን የጭራቅ ኮከብ ፕሮፋይል ታደርጊያለሽ እቴዋ
ገፍተው ገፍተውዘረኝ እዳረጉን አምናለሁ እስካሁን በመታገስ ላይነኝ እኔ አማራ ነሺ እየተባልኩ አደለም ያደኩት የምኚልክ ዘር ኢትዮጵያዊ ነሺ እየተባልኩነው ምንም ማረግ አይቻልም
@@tgzwoadi4833 ታዲያ ኮከቡኮ ይሄን ማንነትሽን ባዶ ሚያስቀር ነው ውዴ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተገፍተን አቀርም አማራ ዬ ደሞቼ አድ ቀን ይነጋል ❤❤አመሰግናለሁ ፕሮፍይሌን ቀይራለሁ ደሞቼን ሲከፋችው ደስ አይለኝም
Tamagnachin demachin nw minim byhon himemachin yamewale yne wudochi 🥰🙏
ማነው እደኔ እሮቢት ስትል ደስ ያለው ሀገሬ ክበሪልኝ ሀኒ መልካም እድል
🙌🙌🙌🙌👍
እኔም ደስ አለኝ እሮቢት ስትል
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ክበሩልኝ
ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ችግርን ታግለሽ ያሸነፍሽ ጀግናባለ ተሰጥኦ ልጅ በርቺ
ሀኑዬ አሀው መገናዬ እና አማሮ ለብቻው አንድ አንድ አሪፍ ዘፈን ይወጣዋል በርቺ
ሀኒቾ መልካም እድል ሰው የለፋበትን ሲያገኝ መልካም ነው ❤
ውዴበርችእወድሻለሁ
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት 👍👍🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ
''ደንጋይ ቢያስቀምጡት አይሆንም አሎሎ የቆንጆዎች ሀገር እንድምነሽ ውሎ'' የተባለላቸው የፍቅር እና የሙሃባ ሃገር.።
ወለየወች የት አላችሁ ሀይቅ ደር መሰለኝ ትዝታ አለብኝ
ወሎየነት 😍 ምርጥ ስራ ነው ሀኒቾ 👌እኳን አደረሳቹ ክርስቲያኖች 😊
እንኳን አብሮ አደርስን💕💕💕💕🙏🙏🙏
እንኳን አብር አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
አይባልም አሽ 👎
እንኳን አብሮ አደረሰን እንወድሻል የኔ ምርጥ ሀበሻ ውድድድድ
@@hawahawa7592 ሀዋየዋ አድነቱ አይሻለንም
እንኳንም ራያ አማራ ሆንኩ ያሰላም
ወሎዬ መሆን መታደል ነው 💋💋💋💋
ረዴ ደነነሽ
የኔማር እራያዋ አማራዋ
በጣም ደሰሰሰሰ የባሀል ዘፈነዉ ሃገራችን ፈጣራ ሰላም ያድርግልን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድምፅሽ በጣም ደስይላል ቆጆየባህልዘፍን በርች የኔቆጆ 🙏🙏💋💋ይመችሽ ሁሉም ባገርያምራል እኛንም ላገራችንያብቃን እምየን አገሬን ሰላም ያርግልን
አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው❤❤❤❤❤ወሎወች በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤ሀንዬ እህታችን በርችልን ❤❤❤❤❤ምርጥ ድምፅ❤❤❤❤❤ወሎ ቤተ አማራ ❤❤❤❤❤
ራያዎች አቤት ሲመቹ💚💛❤
አይ አማራ የሴቶቹ ወኔ ብቻኮ ይበቃል እደት ነው የሚነሽጠው 😘😘❤
ያምባሠሏ ጉብል ሃኒዬ መልካም እድል ያገሬ ልጅ የኔ ድምፀ መርዋ ያበደ ነው
ኧረ ሸህ ሱልጧን በለኝ በዚህም መጣሁ ያንቱ ነገር
እሰይ ራያ ቆቦዎች የት ናችሁ እንዲሁም ወሎወች ብሎም አማሮች 😍
አይንየ አለሁልሽ ከ ወልድያ ያገሬ ልጅ እህቴ
አለን ውዴ❤❤😘😘
Alen ke waja eht
@@adinamelese4408 ኑሩልኝ ደሞቸ 😍
አለን የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሃኔ አንቺ ቆንጆልጁ መልከመልካምዘፈኑም ቆንጆሀገራችን ውብ ባህላችን ዉብ🎵❤️💛💚🎵 ወሎዎች like 👍👍👍 አሪፍ ሙዚቃ ነው ወድጄዋለሁ በርቺልን ሃኒቾ
ደምሩኝ ውዶች
yes yes yes you can , Its real cultural music 👏🏽👏🏽👏🏽
ዋው ብቻ ነው የሚለው። በጣም ያበደ ዘፈን ነው፤ ዋው ዋው! እንደዚህም ዓይነት ድንቅ ዘፈን አለ እንዴ? በለው ወሎ ድንቅ ዘፈን ነው።
እዉነት ለመናገር ስስማዉ ነዘረኝ መገን ወሎ አቦ ይመቻችሁ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦቿ
ከምር የሚነዝር ነገር አለዉ ፈዝዠ ቀረሁ ሆሆሆሆ
Hanuna betam new yemnameseginew. Berchilin. Yewollon bahil betam yemiyasay new. Thanks NRI
ውበት እኮ ከአለበት አለ. አቦ ይመችሽ. የኔ ውብ. ወለየዎች አማራዎች. እስኪ ብቅ ብቅ በሉ
ወሎየዎች ገባ ገባ በሉ ሀናን ያላችሁ እሲ እነያችሁ
እእ
ስራዋም፣መልኳም፣ስሙዋም የምትጣፍጥ ልጅ፥፥ አርከባስ! የኔ ገራገር፣ለስላሳ፣ተጨዋች፣ልበ ንጽህ ወሎየ፥፥
#መገን ወሎ#ቁንጅና ሞልቶ ይፈሳል ወሎዬ ነኝ ያውም #ሀይቅ ዳር ውስጤ ናቹ ውጫሌዎች
ደምሪኝ ውዴ
@@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ እሽ እማ
እኔየ ከዘር ነፆ ነኝ ነፆ የሆናቹ ብቻ ላይክ ግጩኝ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ያገሬ ልጅ ደምሪኝ ውዴ
@@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
You must be mix
አማሀራነት ብሄሬ ማንነቴ እንጅ ዘረኝነት አይደለም ሌላው በብሄሩ ትግሬም ኦሮሞም ሱማሌም በብሄሩ ሲጠራ ችግር የለም አማራ አምሀራ ነኝ ሲል ዘረኝነት ነው እረ ሼም አወ አማራ ነኝ በማንነቴ የማላፍር እንኳንም ሆንኩ ደስታየ ልዮ ነው
@@እምየጎንደር-ጘ4ጐ I like you comment , am glad you are so proud who you are , I like to see more strong and proud Amhara's like you .
ዋውው ዘፈኑ በራሱ መዓዛ አለው! ሽሜ 1ኛ ነው
ወይይይ ሀገሬ አንባሠል❤❤ጭሳ አባሊማ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ፀባዬ ሰናይ መልካም እድል ውዴ❤🙏
ዎው በጣም ያምራል እኛ ወለየወች ውብ ባህል አለን ሀይማኖት ዘር አንልም አንለያይም አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሚሚን
አሚን ያርብ
An amazing music which includes a unique type of facial expression of the singer and artistic ability! Thank you, artist Hanan,!!
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወለየወች እኳ ወላሂ ፍቅር ነን😘❤
👍😍😍😍😍
ሳህ ኢሞ እኛ ወሎየወች ማር ነን😘😘😘😘
ወሎ ማር ናች
ሳህ ኢማን ወሎ በልሁን ይቆጨኝ ነበር👌😘❤
በቅንነት ደምሩኝ
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኞችን ልብ ስጥልን አምላካችን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
አባሰል በመወለደ ሁሌም ደስተኛ ያረገኘል የት ናችሁ አባሰሎች
አባሰል የት ሐገር ነው ? አምባሰል ማለትሽ ከሆነ አስተካክለሽ ፃፊ ፤ አማርኛችንን አታንሻፍፊ !!
@@ጎማጫማ 😂 ኧረ ተዋት
I can't stop watching this epic Wollo Music. Good Job Hanicho!!!!
ወሎየነቴ ኩራቴ💚💛❤ወሎን የሚገልፅ ሙዚቃነዉ በርቺ😍😍😍
አምባሰል በመወለዴ ሁሌም ደስተኛ ያደርገኛል ውጫሌ የምትናፈቅ ሀገር የፍቅር ሀገር ናት I miss ያምባሰል ልጆች የት ናችሁ ኑ ሀኒየን እደጊ በሏት ሮዛ ከ አንባሰል
ሠሚራ ነኝ የጪሤዋ ሮዚ አለን❤
አንባሰል ውጫሌ
አረ በጣም ያምራል ቤተ አማራወች ውድድድድ አማራ ሁሌም ስለፍቅር ይዘፍናል
አመስግናለሁ
The only country in this planet who has an amazing culture like this one.....)))))We are very blessed......)))))Thank you for showing it to the world...)))))Excellent work.....))))
Very nice
⁰p
ውቢት ሀናን ትክክለኛውን የአገርሽን ገፅታ ፈጣሪ በሰጠሽ ተሰምቶ በማይጠገበው ቅላፄ ደምፅሽ ሰለሰጠሽን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥሽ
የወሎ ውብ ባህላችን ሲያምር 👌😍😍💚💛❤
ወሎዬ መሆን ውበት ነው አማራ መሆን መታደል ነው እኛ ወሎየዎች ፍቅር ነን የት ናችሁ አንባሠሎች ደሴዎች ሀይቆች ራያዎች መርሳዎች ኧረ ወሎየዎች ኑ እርርርይይይ
Honestly she has a beautiful voice and talent.listened to her many times already and never bored of it. Keep on shining girl....
,
#ወሎ_ቤተ_አማራ_ልዩ_ነውኮ የፍቅር ሀገር ለ 5ተኛ ጊዜ ሠማሁት ምርጥ ስራ ነው ሀኒ የአገሬ ልጅ #በል_ነይት በል ነይት መርቅልኝ ፍቅር የወሎ ስጦታ እንዳማረኝ አይቅር ወሎየነትኮ ፍቅር ነው
በእዉነቱ ከሆነ ከአማራ መወለዴ በጣም ያኮራኛል ፡፡ አማራ መሆን በጣም ያኮራል ፡፡ ይህን ድንቅ የአማራ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ለየት ያለ ነዉ ፡፡ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ኩሩ ፡፡ ዐንዳንድ ዘረኞች የሚጠሉንም ስለሚፈሩን እና ስለሚቀኑብን ነዉ ፡፡ የአማራ ማህፀን የማይነጥፍ ማህፀን ነዉ ፡፡ ያለ አማራ ባህል ስለኢትዮጵያ ማዉራት አይቻልም ፡፡ አማራነት ይለምልም ፡፡ ሃናን አብዱ በጣም እንኮራብሻለን ፡፡ የአማራ /የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ፡፡
አማራ ምንጊዜም ጀግና ነዉ
በጣም አማራ በመሆኔ እኮራለሁ 😍😍
ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ
አማራነት መታደል ነው
ሙዚቃውም ባህሉም ቪድዮውም በጣም አሪፍ ነው
ሼር አድርጉላት በፈጠራችሁ ዝምብሎ አንድ አማራ የለም
አወ አንድ ነን
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@@yeabtazreact እሽ ወንድማችን
Ewnet new ❤❤❤❤
ለእኔ 1ኛ ነሽ!!! በቂ ምክንያት አለኝ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! ዘርሽ ይባረክ!!!
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት❤❤
ሀኒቾየ የኛዋ ምርጥ ስራ ነው ማርዬ
💜🍀🍀💚🧡💛🧡❤❤
አለን ወለዬዎች ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ሁቦቼ
አህለን
አለን አለን አለን አለንንንንንንንንን
ይህ ሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል
ወሎዬ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል።
ወሎ ቤተ አማራ የቆንጆዎቹ ሀገር !😍❤
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
ታድያስ
@@hanan7573 ለ።።።ለ።ለ።ቸ።
እንዲያ ነው 😘❤
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
አቤት አማራ መሆን መታደል እኮ ነዉ እንኮንም ነፍጠኛ ሆንኩ
ሀንዬ እህታችን በርችልን
ምርጥ ድምፅ
ምርጥ ባህል
ምርጥ ክሊፕ
አድናቂሽ ነኝ እህቴ ክበሪልኝ
ኢትዩጵያ ኢትዮጵያ
ይሄ ወሎ ማለት አያልቅበት ቆንጆ ።
ሀሪፍ ስራ ነው ወደነዋል ሀኒ ቆንጆ
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ
th-cam.com/video/dyIN7517azk/w-d-xo.html
th-cam.com/video/fKY7fJRsHNs/w-d-xo.html
በጣም ታምራላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ከባህልና ወጋችን ጋር ይቆየን
ይሄወሎማለትአያልቅበትቆንጆ
ዉበት ሲለካ አማራነዉ ለካ ድምጽ 100 ሙሉ በሙሉ 100 ሀኒየ በርች ከአንች ብዙ እንጠብቅ አለን 😘😘😘😘😘😘😘 ምን ም ቃላት ቢደረደር ምን ይገልጽሽ ይሆን ቀጥይበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው አሪፍ ስራ ውድድድድድድድ ሀናንየ💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋😘😘
እኔ
እኔ
እረጉድ ነዉ ዳሞ ይነዝራል
እኔማ 1000 ጌዜ ይሆናል የሰማሁት
ይኸው እኔ ከወጣ ጀምሮ አለሁ
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት keep it up my darling sister hanecho.
ቁንጅና እንደምንጭ የሚፈልቅበት ወሎ የፍቅር ሀገር ትንሿ ኢትዮጵያ መገን ወሎ አጀብ ወሎዬነት መሆን በራሱ እድለኝት ነው ይሄ ሙዚቃ ደግሞ ውስዋስ አለው ማነው እሰቲ ደሴ ኮሞቦልቻ ሀይቅ መኮይ የናፈቀው😘
አርፍ ስራ ነው እህት በርች ጀግንቱ
@@ميريباجاديكاو-ق9سሕ፣፣😢
በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ሀንዬ እንከኳን ሰላም መጣሸ የሰፈሬ ልጅ ውብ እኮ ነሸ😍😍😍😍😍
የትሀገርናት ዉዴ
@@መሲፍቅርከወሎ ውጫሌ
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
ወሎ(አማራ) መሆኔ ለእኔ ብቻ ነው ብርቅ ሚሆንብኝ?!
የወሎ አማራ በመሆኔ እኔም እኮራለሁ
እኔም ቅብርርያልኩ አማራወሎዬ ነኝ
አለንንን ረረረረ
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
Melkachw tgria nachw zfnachw amargna
የአለም ህዝብ መሰልጠን ከፈለገ ወሎዬ መሆን ብቻ ነው period!!!💕💕💕
🥰🥰🥰🥰
ወሎን ከፈለጋችሁ እዚህ ሙዚቃ ላይ ታገኛላችሁ
በርችልን ሀኒቾ
የጎንደር አማራ ነኝ የወሎ አማራወችን እወዳችኋለሁ 😍❤️
እናመሠግናለን
እኛም ውድድድድድ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ፩ ነን one love💘💘💘💋
😍😍😍❤
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ምርጦች
እኛም እንወዲሻለን
እጅግ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው :: 👏👏👏💕ወሎ የፍቅር ሀገር እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏 ይገባሻል ይኛ ውድ
የሚገርም ድምፅ ከሚገረም የአጨዋወት ለዛ ጋር እድሜ ይስጥሽ
ወሎ ሲጠራ እደኔ የነዘረው ላይክ !
ወሎ የፍቅር ሃገር ♥♥♥♥
ወላሂ ያቀጠቅጣል ጃል
እኔስ ብትይ ወሎ ባልሆን በቅናት አብድ ነበር መገን ወሎ ቤተ አማራ
እኔም ቁጭ ብድግ ብያለሁ ደሴ ነህ ገራዶ ቢለን ስትል
ደሴዋ. አለን
th-cam.com/video/NjhSZEGDu3A/w-d-xo.html
እስኪ እንደ እኔ #የጎንደርን #የጎጃምን #የወሎን #የሸዋን አንድ አማራ የሚወድ እጁን ያሳዬኝ ።
እኔእኔእኔ
አማራ አማራ ነው ወደድሽም ጠላሽም በግድ እንድትወጅ እያደርገሽ ነው አማራ አማራ አማራ ነው ልዩነት የለውም
ወሎ በመሆኑ ድስ ያለው ላይክ መርሳ ወንልደያ ስትል ፎገግ ያለ❤❤❤❤❤😢
❤❤❤🥰🥰🥰
እኔም መርሣ ነኝ በቅንነት ደምሩኝ
ትክክል 💞❤ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍
@@fafi6898 እቢ😂😂
@@tube6778 አባዝቸሻለሁ❤🙈
እኛ ወሎየወች እኮ ፍቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ ኡፍፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ ❤❤
📖 ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቅር ብዙ ጥቅሶች ይዟል ። ከብዙ በጥቂቱ እነሆ ፥
- 💞ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ይላል (ወደ ሮሜ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፲፫ ; ቁ. ፲ )።
ነገር ግን ከቁርኣን ውስጥ ፍቅርን አስመልክቶ አንድ አንቀጽ ሊጠቅስ የሚችል ማን ነው ፧ 🤔
እውነት ነው. እምነታችን. ፍቅራችንን አያግደውም. አይለየንም. ደማችን አንድ ነው እህት አቦ ዘራችን ይርባ ቤተ አማራዎች.
በትክክል ሀይማኖታችን ቢለያይም፡ማንነታችን ዘር ግንዳችን ግን አንድ ነው
@@tenalehulum የቁረአን አቀፅ በሙዚቃ ሚድያ ላይ አልፅፍም እህት ማወቅ ከፈለግሽ በቴሌ ግራም ንፅፅር ጉሩብ መግባት ትችያለሽ ወይም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በዉስጥ ልፃፍልሽ ግን እዚህ ላይ ቁረአን አይፃፍምምክንያቱም ይህ የሙዚቃ ሠፈር ነዉ 😍
ወሎቤተአማራ
በጣም ቆንጆ ነው ሃናንዬ እባካችሁ የምትችሉ ሰዎች አስተዋውቁላት።
ውዴ ይኸውልሽ እኔ ወድጃላቻታለሁ ማየትም አላቋረትኩ ስቀዳት ይችን የወሎ ልዕልት
የወለጋዋ ነኝ ያ አላህ ❤በርችልኝ ምርጥ ስራ ነው ወሎ ውስጤነው ቤተ አማራ ወዳችዋለው
ጊራናየን ጠራሽልኝ የኔ ልዪዪዪ የወሎዋ ልእልት
እኛም እንወዲሻለን
💕💕💕🙏🙏🙏
እኛም እኖወዳችኋል
ሙዚቃ እያዳመጥሽ አላህ ያበርታሽ አይባለም ደደብ
ውይ የውሎ ቆንጆወች ፈጣረ ይጠብቃችሁ እካንም ወሎሆንኩ ያውም መልደያ ላይ
ወሎየ እኮ ነኝ ያውም መርሳ አባገትየ አይ መባረክ መታደሌ!!!
ሀናንየ መኩሽ ጎበዝ ልጅ በርችልኝ ሁሌም እኛ ሽቃሎች ባህላችን እናበርታታለን ብርችልኝ💕💕💕💕💕
ከዉቢቷ ወሎ መርሳ አባገትየ ላይክ ገጨሁሽ ሀኒቾ
Hi
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@@hanihancho4733 hi
ራህመትየ
እኔም መርሳ አባገትየነኝ አቦ
ወሎየዋ ሀናን አብዱ የ አምባሰል/ውጫሌዋ ቆንጆ " አንተ የወሎ ልጅ አብሽሩ በለኝ" በሚለው ትውስታሽ አረሳሽም። አሁን ደሞ አሆለሌ ደስ ይላል በርች!
ከሁለት ሸጋ እና ጀግና አማራዎች ከጎንደሬ እና ከወሎየ ቤተሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝ 💚💛❤ ሸጋ ድምፅ ከቁንጅናሽ ጋር አጀብብብብ ያሰኛል 😘😘
እኔም እንዳችው
@@show4835 😘😘😘❤❤
ውይ ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ከቆንጆ ልጅ ጋር👏👏👏ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
like❤
እኛ ወሎየወች እኮ ፋቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ አፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ😍😍
Unta ine adalahum gin bafqirnaw miwadchu❤❤❤ I love you so much Walo
አይ ወሎወች በጣም ታምራላችሁ ወሎ ባልሆንም ማግባ እመኛለሁ ይመቻችሁ
ሴት ከሆንሽ ላግባሽ
እኔ ነኝ እኔን አግባ
@@sscc3953 እሺ ውሎየ ነሽ
አይደል
@@سعيدالحبشي-خ7ح አወ የዉም የሀና የሰፈር ልጂ
ደስ ስትሉ!!!!! ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
O
beautiful and talented artist with a beautiful voice may god bless horn africa and its people my people love from your somali sister
ጉራጌ ነኝ ወልዬዎች ዉድድድድ በቃ ዳሩኝ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ቆጆ ምን ጠፍቶ ወሎ ነይልኝ
እሽ ፉቅር እኔ ላግባሽ
ጉራጌ ዉዴ የት ሀገር ነሽ ወሎ ፍቅርናቻዉ ይምር 😍
@@workib1227 😘😍😍😍😍
@@hanan7573 ወሎ ገራገሩ😘😘😘😘
እኳንም ወሎ ተወለድኩ አገሬ ጊራናንም ስላነሳሻት እናመሰግናል ያመቱ ምርጥ ባላችንን ውበታችንን የሚገልፅ ሙዚቃ
Good job Hanan for showing us the rich culture of Wollo , I hope you will do Gojam,Gondar, and Shewa next. One Amhara!
Nuradis in female version 💜✊🏾✊🏾ALM
♡♡♡♡
@@Black-lionessfr u have no idea how this makes me feel proud of my amhara ppl and the land and history
@@Black-lionessነበር አሁን 4:09 ነበር
በናታችሁ ወሎዬዎች ሼር አድርጉላት ምርጥ ስራ ነው ያቀረበችው ሀኒዬ በርች እዝችው ከዱባይ ነኝ 😊😘❤❤
ሁሉም አማራዎች አጠቃላይ ሀበሾች ከብዙ ጥቂቱን ነካክታለች መገን ወሎ
ዋው ባህሉንና ቱፊቱን ጠብቆ የተዘፈነ ምርጥ የአመቱ ሙዚቃ ይመቻቹ ቤተ አማራ ወሎዎች 💚💛❤️🙏🙏🙏😘😘😘😘
እኔ ከጎጃም ነኝ ፣ የወሎ ዘፈን ውደደው። ኢትዮጵያዊ ውበት ነሽ ✝✔💖💛💚🙏
አማርነት ዉበትነዉ የኔዉዲ🎉🎉
ወሎዬዎች የት ናቹ ኑ👍 ላይክ ግጩኝ
ያዉም የደሴ ነኝ
እኔም እዛው ነኝ ♥
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
እኔም እዛው ውቢቱ ደሴ ነኝ
@@yeabtazreact
🥰
@@sosiqueen4098 ሶሲ ቤተሰብ ሁኚ
ጭሳ ኳስ ሜዳ እደት አምሮበታል ዋው👌
ሀኒቾ የውጫሌዋ ሀሪፍ የባህል ዘፈን ነው
ደግሞ የገሬ ልጅ ነሽ የት ናችሁ አባሰሎች 👍
አለን
አለን ማርዬ
Alen hubi
አለን አለን
እዚህ ነን አለን አለን
Proud to be Amhara!! I am from Gondar i need wollo girl to be my best!! Long live my people Amhara GOd bless Amhara !!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን ምርጥ ስራ ምርጥ ባህል ወለዬዋች 😍😘😘😘😘
💚💛❤😍😍😍
እኔ ወልደያ ልጅ ነኝ እውነት ወሎየ በመሆኔ ኮርቻለው በጣም ነው የምታምሩት ሀንየ በርችልን❤❤❤❤😍😍
አቤት ድምፅ ከውበት ጋ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርችልን የኛ እንቁ
ውሎ የሁናችሁ እስኪ ላይክ አሳዩኝ👍
የባቲ ልጅ አፍቅሬ ተሰቃየሁ
የኔ ውድ የሰፈራችን እንቁ ሀኑቾየ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ ♥♥♥
ሀኒ ጎበዝ እግዚአብሔር የድካምሽን አይቶ ብዙ ነገር ያደርግልሻ ሁላችሁም ሼር በማድርግ የልፋቷን ማግኝት አለባት ሀምሳሎሚ ለአንድ ሰው ሼክሙ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ነው ሁላችሁም አለንሽ በሏት ለአንባሰሏ ንግስት
My Wollo Amhara 🔥🔥🔥🔥
የራያ ልጅ ነኝ ባህሌን የምወድ እንደኔ ቆንጆ ከሚፈልቅበት በርች
ውብ ባህል ቤተ አማራ 💚💛❤️🥰 ስታምሪ ውቤ
በጣም የተዋጣለት የወሎ አማራን ባህል በደንብ የተላበሰ ያስመሰከረ ምርጥ የባህል ዘፈን ነው:: እጅግ ተደስቸበታለሁ:: በዚሁ አንቺም አጃቢዎችሽም ቀጥሉ:: ባህላችን እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያምራል:: 💚💛❤️🥰
ዋውውው አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው ለካ እኔ ክሽዋ ነኝ ግን እኝ አማራዎች አንድ ነን❤❤❤❤
ከሸዋ ሆነሽ ይሄን የጭራቅ ኮከብ ፕሮፋይል ታደርጊያለሽ እቴዋ
ገፍተው ገፍተውዘረኝ እዳረጉን አምናለሁ እስካሁን በመታገስ ላይነኝ እኔ አማራ ነሺ እየተባልኩ አደለም ያደኩት የምኚልክ ዘር ኢትዮጵያዊ ነሺ እየተባልኩነው ምንም ማረግ አይቻልም
@@tgzwoadi4833 ታዲያ ኮከቡኮ ይሄን ማንነትሽን ባዶ ሚያስቀር ነው ውዴ
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተገፍተን አቀርም አማራ ዬ ደሞቼ አድ ቀን ይነጋል ❤❤አመሰግናለሁ ፕሮፍይሌን ቀይራለሁ ደሞቼን ሲከፋችው ደስ አይለኝም
Tamagnachin demachin nw minim byhon himemachin yamewale yne wudochi 🥰🙏
ማነው እደኔ እሮቢት ስትል ደስ ያለው ሀገሬ ክበሪልኝ ሀኒ መልካም እድል
🙌🙌🙌🙌👍
እኔም ደስ አለኝ እሮቢት ስትል
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ክበሩልኝ
እኔ
ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ችግርን ታግለሽ ያሸነፍሽ ጀግናባለ ተሰጥኦ ልጅ በርቺ
ሀኑዬ አሀው መገናዬ እና አማሮ ለብቻው አንድ አንድ አሪፍ ዘፈን ይወጣዋል በርቺ
ሀኒቾ መልካም እድል ሰው የለፋበትን ሲያገኝ መልካም ነው ❤
ውዴበርችእወድሻለሁ
ዋው በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት 👍👍🇪🇹🇪🇹ሰላም ለሀገራችን ይሁን አሚን በሉ
''ደንጋይ ቢያስቀምጡት አይሆንም አሎሎ የቆንጆዎች ሀገር እንድምነሽ ውሎ'' የተባለላቸው የፍቅር እና የሙሃባ ሃገር.።
ወለየወች የት አላችሁ ሀይቅ ደር መሰለኝ ትዝታ አለብኝ
ወሎየነት 😍 ምርጥ ስራ ነው ሀኒቾ 👌እኳን አደረሳቹ ክርስቲያኖች 😊
እንኳን አብሮ አደርስን💕💕💕💕🙏🙏🙏
እንኳን አብር አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
አይባልም አሽ 👎
እንኳን አብሮ አደረሰን እንወድሻል የኔ ምርጥ ሀበሻ ውድድድድ
@@hawahawa7592 ሀዋየዋ አድነቱ አይሻለንም
እንኳንም ራያ አማራ ሆንኩ ያሰላም
ወሎዬ መሆን መታደል ነው 💋💋💋💋
ረዴ ደነነሽ
የኔማር እራያዋ አማራዋ
በጣም ደሰሰሰሰ የባሀል ዘፈነዉ ሃገራችን ፈጣራ ሰላም ያድርግልን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድምፅሽ በጣም ደስይላል ቆጆየባህልዘፍን በርች የኔቆጆ 🙏🙏💋💋ይመችሽ ሁሉም ባገርያምራል እኛንም ላገራችንያብቃን እምየን አገሬን ሰላም ያርግልን
አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው❤❤❤❤❤
ወሎወች በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤
ሀንዬ እህታችን በርችልን
❤❤❤❤❤
ምርጥ ድምፅ❤❤❤❤❤
ወሎ ቤተ አማራ ❤❤❤❤❤
ራያዎች አቤት ሲመቹ💚💛❤
አይ አማራ የሴቶቹ ወኔ ብቻኮ ይበቃል እደት ነው የሚነሽጠው 😘😘❤
ያምባሠሏ ጉብል ሃኒዬ መልካም እድል ያገሬ ልጅ የኔ ድምፀ መርዋ ያበደ ነው
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ
th-cam.com/video/dyIN7517azk/w-d-xo.html
th-cam.com/video/fKY7fJRsHNs/w-d-xo.html
ኧረ ሸህ ሱልጧን በለኝ በዚህም መጣሁ ያንቱ ነገር
እሰይ ራያ ቆቦዎች የት ናችሁ እንዲሁም ወሎወች ብሎም አማሮች 😍
አይንየ አለሁልሽ ከ ወልድያ ያገሬ ልጅ እህቴ
አለን ውዴ❤❤😘😘
Alen ke waja eht
@@adinamelese4408 ኑሩልኝ ደሞቸ 😍
አለን የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሃኔ አንቺ ቆንጆ
ልጁ መልከመልካም
ዘፈኑም ቆንጆ
ሀገራችን ውብ ባህላችን ዉብ🎵❤️💛💚🎵 ወሎዎች like 👍👍👍 አሪፍ ሙዚቃ ነው ወድጄዋለሁ በርቺልን ሃኒቾ
ደምሩኝ ውዶች
yes yes yes you can ,
Its real cultural music 👏🏽👏🏽👏🏽
ዋው ብቻ ነው የሚለው። በጣም ያበደ ዘፈን ነው፤ ዋው ዋው! እንደዚህም ዓይነት ድንቅ ዘፈን አለ እንዴ? በለው ወሎ ድንቅ ዘፈን ነው።
እዉነት ለመናገር ስስማዉ ነዘረኝ መገን ወሎ አቦ ይመቻችሁ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦቿ
ከምር የሚነዝር ነገር አለዉ ፈዝዠ ቀረሁ ሆሆሆሆ
Hanuna betam new yemnameseginew. Berchilin. Yewollon bahil betam yemiyasay new. Thanks NRI
ውበት እኮ ከአለበት አለ. አቦ ይመችሽ. የኔ ውብ. ወለየዎች አማራዎች. እስኪ ብቅ ብቅ በሉ
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ
th-cam.com/video/dyIN7517azk/w-d-xo.html
th-cam.com/video/fKY7fJRsHNs/w-d-xo.html
ወሎየዎች ገባ ገባ በሉ ሀናን ያላችሁ እሲ እነያችሁ
እእ
ስራዋም፣መልኳም፣ስሙዋም የምትጣፍጥ ልጅ፥፥ አርከባስ! የኔ ገራገር፣ለስላሳ፣ተጨዋች፣ልበ ንጽህ ወሎየ፥፥
#መገን ወሎ
#ቁንጅና ሞልቶ ይፈሳል
ወሎዬ ነኝ ያውም #ሀይቅ ዳር ውስጤ ናቹ ውጫሌዎች
ደምሪኝ ውዴ
@@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ እሽ እማ
እኔየ ከዘር ነፆ ነኝ ነፆ የሆናቹ ብቻ ላይክ ግጩኝ ሰላም ለሃገራችን ፍቅር ለወገናችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
ያገሬ ልጅ ደምሪኝ ውዴ
@@የራያቆቦልጅ-ቸ1ፈ ነይ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
You must be mix
አማሀራነት ብሄሬ ማንነቴ እንጅ ዘረኝነት አይደለም ሌላው በብሄሩ ትግሬም ኦሮሞም ሱማሌም በብሄሩ ሲጠራ ችግር የለም አማራ አምሀራ ነኝ ሲል ዘረኝነት ነው እረ ሼም አወ አማራ ነኝ በማንነቴ የማላፍር እንኳንም ሆንኩ ደስታየ ልዮ ነው
@@እምየጎንደር-ጘ4ጐ I like you comment , am glad you are so proud who you are , I like to see more strong and proud Amhara's like you .
ዋውው ዘፈኑ በራሱ መዓዛ አለው! ሽሜ 1ኛ ነው
ወይይይ ሀገሬ አንባሠል❤❤ጭሳ አባሊማ ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ ፀባዬ ሰናይ መልካም እድል ውዴ❤🙏
ዎው በጣም ያምራል እኛ ወለየወች ውብ ባህል አለን ሀይማኖት ዘር አንልም አንለያይም
አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ
th-cam.com/video/dyIN7517azk/w-d-xo.html
th-cam.com/video/fKY7fJRsHNs/w-d-xo.html
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️
👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን
በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
አሚሚን
አሚን ያርብ
An amazing music which includes a unique type of facial expression of the singer and artistic ability! Thank you, artist Hanan,!!
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወለየወች እኳ ወላሂ ፍቅር ነን😘❤
👍😍😍😍😍
ሳህ ኢሞ እኛ ወሎየወች ማር ነን😘😘😘😘
ወሎ ማር ናች
ሳህ ኢማን ወሎ በልሁን ይቆጨኝ ነበር👌😘❤
በቅንነት ደምሩኝ
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር
ዘረኞችን ልብ ስጥልን አምላካችን👏👏👏
አሜን አሜን አሜን
አባሰል በመወለደ ሁሌም ደስተኛ ያረገኘል የት ናችሁ አባሰሎች
አባሰል የት ሐገር ነው ? አምባሰል ማለትሽ ከሆነ አስተካክለሽ ፃፊ ፤ አማርኛችንን አታንሻፍፊ !!
@@ጎማጫማ 😂 ኧረ ተዋት
I can't stop watching this epic Wollo Music. Good Job Hanicho!!!!
ወሎየነቴ ኩራቴ💚💛❤ወሎን የሚገልፅ ሙዚቃነዉ በርቺ😍😍😍
አምባሰል በመወለዴ ሁሌም ደስተኛ ያደርገኛል ውጫሌ የምትናፈቅ ሀገር የፍቅር ሀገር ናት I miss ያምባሰል ልጆች የት ናችሁ ኑ ሀኒየን እደጊ በሏት ሮዛ ከ አንባሰል
ሠሚራ ነኝ የጪሤዋ ሮዚ አለን❤
አንባሰል ውጫሌ
አረ በጣም ያምራል ቤተ አማራወች ውድድድድ አማራ ሁሌም ስለፍቅር ይዘፍናል
አመስግናለሁ
The only country in this planet who has an amazing culture like this one.....)))))
We are very blessed......)))))
Thank you for showing it to the world...)))))
Excellent work.....))))
Very nice
⁰p
ውቢት ሀናን ትክክለኛውን የአገርሽን ገፅታ ፈጣሪ በሰጠሽ ተሰምቶ በማይጠገበው ቅላፄ ደምፅሽ ሰለሰጠሽን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥሽ
የወሎ ውብ ባህላችን ሲያምር 👌😍😍💚💛❤
ወሎዬ መሆን ውበት ነው አማራ መሆን መታደል ነው እኛ ወሎየዎች ፍቅር ነን የት ናችሁ አንባሠሎች ደሴዎች ሀይቆች ራያዎች መርሳዎች ኧረ ወሎየዎች ኑ እርርርይይይ
Honestly she has a beautiful voice and talent.listened to her many times already and never bored of it. Keep on shining girl....
,
#ወሎ_ቤተ_አማራ_ልዩ_ነውኮ የፍቅር ሀገር ለ 5ተኛ ጊዜ ሠማሁት ምርጥ ስራ ነው ሀኒ የአገሬ ልጅ
#በል_ነይት በል ነይት መርቅልኝ ፍቅር የወሎ ስጦታ እንዳማረኝ አይቅር ወሎየነትኮ ፍቅር ነው