ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Frezer Kenaw (Babi) - Muhaba - ሙሃባ -(Welo Mejen _2) | Official Video- Ethiopian New Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ค. 2022
  • New Ethiopian Music 2022 : Traditional Amharic Eskista song MUHABA (ሙሃባ) Welo Mejen2 (ወሎ መጀን 2) by Frezer Kenaw (ፍሬዘር ቀናው).
    © 2022 Admas Entertainment. All Rights Reserved.
    Subscribe: smarturl.it/Adm...
    Instagram: / admasmusic
    Facebook: www. Adm...
    Website: admasmusic.com/
    Twitter: / admasmusic
    #AdmasMusic#AdmasAmharic #AdmasEthiopia #EthiopianMusic #Eskista #AmharicMusic #muhaba #Wello #Wollo #FrezerKenaw

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @user-um3hk6pz7u
    @user-um3hk6pz7u 2 ปีที่แล้ว +248

    ብሌን እና ወሎ ከዛም ዘፋኙ እምታምረውን ወሎ ቁልጭ አድርጋችሁ አሳያችሁን ይች ናት ወሎ ገራገሩ የቆጆዎች መፍለቂያ ናት አማራየ ሰላምሽ ተመልሶ የምናይበት ቀን ቅርብ ይሁን ያረብ

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +3

      በጣም ነው የሰራችው

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 3 หลายเดือนก่อน

      Amen.yarb 🤲💞

  • @hayatseid3291
    @hayatseid3291 2 ปีที่แล้ว +469

    ግጥም 100%✅
    ዜማ 100%✅
    ደምፅ 100%✅
    ሁሉም አደኛ ምርጥ ሥራ ነው 🎵🎶✅❤ውሎ የፍቅር ሀገር ወሎ ትንሾ ኢትዮጵያ ናት ለኔ ❤❤

    • @widasewida9967
      @widasewida9967 2 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-pp1ks6dg3g
      @user-pp1ks6dg3g 2 ปีที่แล้ว

      0.

    • @user-pp1ks6dg3g
      @user-pp1ks6dg3g 2 ปีที่แล้ว

      8i o .o

    • @user-pp1ks6dg3g
      @user-pp1ks6dg3g 2 ปีที่แล้ว

      77 o

    • @user-ou7uf1fw3u
      @user-ou7uf1fw3u 2 ปีที่แล้ว +1

      100:

  • @milkatekle228
    @milkatekle228 ปีที่แล้ว +97

    I'm From Eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ወሎ የፍቅር ሃገር ወልየዎች በጣም ነዉ ምወዳቹ ❤💕❤💕❤💕❤💕❤

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 ปีที่แล้ว +2

      እኛም በጣም ነው ምኖዳችሁ ኤርትራዎች ♥️♥️♥️

    • @seadina625
      @seadina625 ปีที่แล้ว +3

      We love back eritrea brothers N sisters😍❤

    • @user-wb4fu8oz2b
      @user-wb4fu8oz2b ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 3 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @user-vn1pq9sw3x
      @user-vn1pq9sw3x หลายเดือนก่อน +1

      Think you 🫶🫶🫶

  • @user-hz9sp1km4d
    @user-hz9sp1km4d 2 ปีที่แล้ว +120

    አደኛነህ ነፍጠኛው ወሎየ በርታ ሙዚቃወችህ በሰውስር ተወዳጅ ናቸው💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤ቆጆወች ናችሁ

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክየኬሚሴ ኦሮሞ አማራን አጋሎ እደሴት የሚበዳውሳ ወሎየኦሮሞነው

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 ปีที่แล้ว

      አሚናየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በይና ሰብሰክራይብ አድርግኘ

    • @user-ul7tb5fl7
      @user-ul7tb5fl7 2 ปีที่แล้ว

      @@oromiyamohamod1399 ዞቃጭ

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 2 ปีที่แล้ว

      @@oromiyamohamod1399 አዚህ ከብት ምን ይሰራል!! እንስሳ በበረት እነጅ አዚህ ምን ይሰራል!! ደነቆሮ ነህ መቸም የማትነቃ እንስሳ። በሰው ደም ጥምህን የምታረካ ኦነግ። አንተ የሚሉ ወሎዬ። በህልምህ እንኳን አታስበው። እንስሳትንም መግደል ስለማንወድ እንጅ አንተን እና መሰሎችህን ዝም ያልንህ እዛ ወለጋ የምታደርጉትን ስላማናቅ አይደለም። ደሞ መሀመድ መባልህ ያናድዳል። ስም አይገዛም። መጀመሪያ ወደ ሰውነት ተመለስና ከዛ ስምህ ይመጥንሀል። ወሎዬ ልሁን ካልክም አንከለከልህም። ፍቅር ነው አስተዳደጋችን። ግን እኛን ለመሆን መጀመሪያ ሰው መሆን እና ሰውን በሰውነቱ መቀበል አለብህ። አለበለዚያ ግን እዛው ጫካህ ስር ሁን።

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-ul7tb5fl7 አያስጠላም በናትህ?? በሙሃበችን ሊገባ ይሄ መርዝ ያሳደገው እንስሳ። ወለጋ ወንድሞቻችንን የሚያርዱት አልበቃ ብሎት። የህፃን ደም ያቅበዘበዘው ዘረኛ !!! አማራ ነን በለው ይሄን መርዘኛ!!! ባማራነቴ ከገደሉኝ አማራነቴን ተቀብየ እራሴን እጠብቃለሁ በለው። ሰው አትንካ ሊነኩህ ከመጡ ግን በመጡበት አመጣጥ በአንድነት አሳሰፍረው ይሄን እነስሳ!! አማራ በአንድነት ቢነሳ ማዕበል መሆኑ ገና አልገባውም። ግፉን ግን እስከዛ እንቆጥራለን!!! ግዴለም ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል።

  • @user-dy1cz9xo7l
    @user-dy1cz9xo7l 2 ปีที่แล้ว +69

    ወሎ ገራገሩ 😍ፍሬዘር የኛ ማኛ ቆንጆ ስራ ነው ብሌንየ ቆንጆ😘

    • @ademabebe9285
      @ademabebe9285 2 ปีที่แล้ว +1

      የሚያምር ስራ ነው በርታ በቁጥር 3 ወሎ መጀንን እንጠብቃለን

    • @temrbeyene6282
      @temrbeyene6282 2 ปีที่แล้ว

      Waw

  • @MedinaTube-vo5mv
    @MedinaTube-vo5mv 2 ปีที่แล้ว +418

    መገን ወሎ ቤት አማራ በጣም ድስ ይላል ከአለባብስ ጀምሮ ❤ ወሎ ገራግሩ የፍቅር ሀገር ወሎ ባለ ብዙ ታሪክ ወሎይ መሆን መታድል ነው💚💛❤️

    • @jemilakasayoutub4281
      @jemilakasayoutub4281 2 ปีที่แล้ว +4

      እዉነትነዉ እህቴ ወሎዬ መሆን መታደልም መመረጥምነዉ ሀገሬን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እንዴት አይነት ዉብ መሰለችሽ ኦፍ እንዴት እንደናፈቀችኝ ያረብ ፍቅር+ፍቅር እኮነች

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว

      ወሎ ገራገሩ ማር ወለላየ

    • @oromiyamohamod1399
      @oromiyamohamod1399 2 ปีที่แล้ว +5

      ክክክክ ሁሉምየኝ ወሎ የኦሮሞነው የወሎ ኦሮሞ አማራን አጋሎ ሥበዳ ኬሚሴላይ አላየሽም

    • @MedinaTube-vo5mv
      @MedinaTube-vo5mv 2 ปีที่แล้ว +14

      @@oromiyamohamod1399 🤮🤮🤮ማነው ያለው ሻንቅላ ባሪያ 🐈🐈🐄🐄

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว +10

      @@oromiyamohamod1399 አያጋላ ያማራችሁ ሁሉ ኬኛኬኛ ከብቶች ሲያምራችሁ ይቀራል እነተ ጭራቆች ነፍሰ በላ አውሬወች ሠውበላ 😤😤😤👿😈💀💀🐗🐗🐑🐑🐑

  • @SM-pv8vf
    @SM-pv8vf 2 ปีที่แล้ว +50

    የወሎ ህዝብን ደግነት ፣ ፍቅር ፣ ውበት እና ጀግንነት በሚገርም ኬሮግራፊ የተገለፀበት ምርጥ ሙዚቃ ነው። ወንድማችን ፍሬዘር እናመሰግናለን

  • @melkawdemissie1457
    @melkawdemissie1457 2 ปีที่แล้ว +26

    100% የወሎን ፍቅር ውበት ደግነት እና ጀግንነት በሚገርም ኬሮግራፊ የተገለፀበት ምርጥ ሙዚቃ ነው። እናመሰግናለን ፍሬዘር ወንድማችን...

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +53

    መገን ቤተ አማራዬ ወሎየ የወብ የሸጋ የደጋጎች የፍቅር ሀግር ውድድድድድድድድድድድድድድ አማራዬዬዬዬ💚💛❤❤❤

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 2 ปีที่แล้ว +39

    የዘፈን አድናቂ ባልሆንም የወሎ ነገር ሲነሳ ይነዝረኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @user-xo9sh2rn4i
    @user-xo9sh2rn4i 2 ปีที่แล้ว +10

    አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አማራየ አማራየ በጣምኮ ነው የምታምሩት 💛💚❤

  • @nepalr_k_nvlog4957
    @nepalr_k_nvlog4957 2 ปีที่แล้ว +318

    I am from Nepal 🇳🇵 l love this song

    • @anicientethiopianreview3862
      @anicientethiopianreview3862 ปีที่แล้ว +10

      I love nepal music

    • @yrotdinku7282
      @yrotdinku7282 ปีที่แล้ว +5

      Wow we am thanks for you 🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😘🥰🥰😘🥰💐😇💖💖💝🤩🤩

    • @shewayeale4553
      @shewayeale4553 ปีที่แล้ว +3

      Where ever you are Music is international communication.

    • @melkamutadesse2708
      @melkamutadesse2708 ปีที่แล้ว +1

      ​@@anicientethiopianreview3862 in UN up Jo hi no j
      v

    • @wintatensay5502
      @wintatensay5502 ปีที่แล้ว +1

      Thank you brother from Ethiopia welo

  • @Tube-qq6nt
    @Tube-qq6nt 2 ปีที่แล้ว +677

    ወሎየነቴ ውበቴ ❤
    አማራነቴ ድምቀቴ😍
    ኢትዮጵያ ዊነቴ🇪🇹 ኩራቴ😘

    • @jemilakasayoutub4281
      @jemilakasayoutub4281 2 ปีที่แล้ว +11

      100%👍👍👍👍👍 ትክክል የሀገሬ ልጅ ደምሪኝ ዉዴ

    • @martasernesa5481
      @martasernesa5481 2 ปีที่แล้ว +4

      zereginet tiru ayidelem zer legebere ko

    • @user-yv5sw4th5p
      @user-yv5sw4th5p 2 ปีที่แล้ว +14

      @@martasernesa5481 በማንነት መኩራት ዘረኝነት አያስብልም ይሄን አባባል አሁን ላይ ማንም አይሰማሽም ዘር የሌለው የለም

    • @KsaKsa-il8kq
      @KsaKsa-il8kq 2 ปีที่แล้ว +1

      ይመችሽ

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +2

      እማ ደምሪኝ

  • @aregasha8978
    @aregasha8978 2 ปีที่แล้ว +20

    ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    ምርጥ ስራ 💚💛❤😍😍😍

  • @meklittube76
    @meklittube76 2 ปีที่แล้ว +30

    ተገድሎ የሚባዛ አንገቱን እንዲደፋ ተደርጎ ግን ሁሌም የሚያብብ ህዝብ አማራ ነው ምክንያቱም እውነት ና የእውነተኛ አምላክ ስለማይለየው💘💘💘💘💘❤❤❤❤

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 2 ปีที่แล้ว +487

    የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ወለዬዎች ስወዳችሁ የፍቅርና የውብ ህዝቦች ሃገርን መውደድን እስከሞት ድረስ ያሣያችሁን ትልቅ ክብር አለኝ ለናንተ አቦ ሰላማችሁን ያብዛላችው

    • @rosemess2331
      @rosemess2331 2 ปีที่แล้ว +4

      Ya na wode enimasagenilne 🤲🤲🤲 amneeeeee ya na leu egime wodedeee 😘😘😘

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 ปีที่แล้ว +9

      ብሽቅ አዴስ አበባ ከዛፍ ላይ ነው የበቀለው ዘር አለን አማራ ነን ::

    • @user-mr7xy8kc8h
      @user-mr7xy8kc8h 2 ปีที่แล้ว +5

      ያራድየ ልጆች እኛም እኖዳችሁዋለን

    • @user-cw7nm2en1z
      @user-cw7nm2en1z 2 ปีที่แล้ว

      እናመስግንስለን

    • @muluwerkayalew8189
      @muluwerkayalew8189 2 ปีที่แล้ว +1

      amen

  • @user-yz5ch4uf3d
    @user-yz5ch4uf3d 2 ปีที่แล้ว +56

    ዋው በጣም ሀሪፍ ሰራነው ብሌንየ አቤት እኮ ወበት ከፀባይጋ ሲጋባ በቃ አችን ነው የሚመሰለው ሁለት ውቦች ወሎን አሳመራቹሀት የኛ ውብ ሀገር ወሎ ሰው ገራገር ሀገሪቶ ለምለም የአማራወች መሰረት አማራ ሳይት ወሎ ደሟች ክፎቹሁን አያሰማኝ

  • @kelvin1411
    @kelvin1411 2 ปีที่แล้ว +233

    አይዞን አማራየ በስንት መከራ ውስጥ እያለፍን እደገና እደ አበባ የምንፈካ ድንቅ ህዝቦች ነን💚💛💖

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว +3

      ለበጎነው ፈጣሪአይጥለነም እሱአደሠውአይለም አማራየያብባል ገና

    • @user-tq3zj7kf8i
      @user-tq3zj7kf8i 2 ปีที่แล้ว

      ሀቅነው♥♥♥✔

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@user-tq3zj7kf8iውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 ปีที่แล้ว

      ህዝብ ነን ህዝቦች አይባልም ::

  • @yemaryam649
    @yemaryam649 2 ปีที่แล้ว +291

    Lucky to be ethiopian🥰
    ወሎ ማለት ትንሿ ኢትዮጵያ ናት እኮ 🥰🥰🥰

    • @kaleabdebele107
      @kaleabdebele107 2 ปีที่แล้ว +1

      Lek blshal

    • @uuggghhju657
      @uuggghhju657 2 ปีที่แล้ว +1

      አድኛው እጅህ የሚለው ጋላ ነው እያለይ ነበር አይ የሸዋ ልጆች በቅናት ሞቱ ወላሂ ግን በሀይማኖት እዴወሎ የትም ሀገር ተከባብሮ የሚኖር የለም የኔዋ ወሎ ሁሉም የሚቀናብሽ

    • @emayehiwoteema261
      @emayehiwoteema261 2 ปีที่แล้ว

      በትክክልልልልልልልልል

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 ปีที่แล้ว

      ውሽታም ለእዚህ ነዋ በማንነቱ የምትገድሉት ?እጭ

    • @muluemebetmebratu1202
      @muluemebetmebratu1202 ปีที่แล้ว

      tlku new bnls

  • @danielkahsay5038
    @danielkahsay5038 2 ปีที่แล้ว +475

    ከ🇪🇷🇪🇷 ነኝ ወሎ ኣማራ የ ፍቅር ሀገር በጣም እውዳቹ ኣለው!!!🇪🇷🇪🇷❤💚💛❤🙏🙏

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 ปีที่แล้ว +27

    ወሎ መሆን እኮ መታደል ነው ማይ ወሎ ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ምስል ብቻ ትለያለህ💚💛❤😍😍💪💪💪

  • @jerrysalem1115
    @jerrysalem1115 2 ปีที่แล้ว +281

    My beautiful Amhara people❣️❣️❣️በርታ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን :: እንዳትጠፋ❣️❣️❣️

    • @assjadd1866
      @assjadd1866 2 ปีที่แล้ว +3

      my💋ወሎ🍒

    • @zaniamohd93
      @zaniamohd93 2 ปีที่แล้ว

      My wollo hagera mafekota

    • @hsb712
      @hsb712 2 ปีที่แล้ว

      👌👌👌👌💚💚💚💛💛💛💓💓💓 በርታ ወዲማቺን

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 ปีที่แล้ว

      @@abdulkerimtube5951 እንደማመር በቅንነት

  • @one1564
    @one1564 ปีที่แล้ว +9

    Love you guys from netherland🇪🇷🇳🇱

  • @linamariyam4180
    @linamariyam4180 2 ปีที่แล้ว +74

    Wollo Amhara fikrochiye mirt zefenn Peace ✌️to 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 and 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @user-we3kb2jm5b
      @user-we3kb2jm5b ปีที่แล้ว

      ዉድድ

    • @genet7274
      @genet7274 ปีที่แล้ว

      🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️

    • @asterali8917
      @asterali8917 ปีที่แล้ว

      Rdv bb

    • @amarseid4722
      @amarseid4722 4 หลายเดือนก่อน

      I love Eriterian

    • @ZakiKibrom
      @ZakiKibrom 3 หลายเดือนก่อน

      eni eritrawi nage be enate demo welo nage ena welo becha sayehone amhara sineka yamegale kifu ayenekabege ❤❤❤❤

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 2 ปีที่แล้ว +139

    ወሎ ገራገሩ የቆንጆዎች ሀገር እጅግ ውብ ድንቅ ስራ ነው😍😍😍👌👌👌

    • @welotube463
      @welotube463 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እማ ሪቃጠልብኝ ነው

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 ปีที่แล้ว

      @@welotube463 እንደማመር በቅንነት

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 2 ปีที่แล้ว

      @@user-jq4qb9bv7c ወግጅልኝማ ልግባ!!!! አይ ነዶ ደብረ ብርሃንን እንዴት ልለፍ!! ፍቅርን በእሾህ አጥር አጠሩት አንችዋ!!! ፍቅር አይገደብ!! መገን ወሎ ራያ አዘቦ ቆቦን ዙሪያ ከቦ....
      እስኪ ተጠጋጋ አማራዬ!! ደምህ ኢትዮጵያ ደርቃ እንዳትበጣጠስ ያረሰርሳታል! አፈሩዋ ባንተ ደም ይዳብራል!! ወይ ነዶ!!! አስኪ ይሁን ብቻ ኢትዮጵያ ትቁም!! ቀን አለ ቀን !! ቀና የምንልበት!!!

  • @user-nz6hb2un7u
    @user-nz6hb2un7u 2 ปีที่แล้ว +60

    ማይ ወሎ ቤተ አማራ የኛዎቹ🧡🧡🤗🤗🤗

    • @dgftugg4166
      @dgftugg4166 2 ปีที่แล้ว +2

      ፦፦፦🥰🥰🥰🥰😍😘

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว

      💚💛❤😍😍😍

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 ปีที่แล้ว +9

    እናውጋ አለ ወለዬ 🇪🇷 ተወዳጅ የፍቅር አገር🇪🇹

  • @tesfitkubrom8730
    @tesfitkubrom8730 2 ปีที่แล้ว +204

    We love you so much our Amharic peoples from eritrea 🇪🇷 wish you the best life Jesus is with you always our perfect peoples

    • @rahimabeautiful7566
      @rahimabeautiful7566 2 ปีที่แล้ว +9

      🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @amharaethiopia4854
      @amharaethiopia4854 2 ปีที่แล้ว +6

      We love you too. Long life for two nations who love their country more than anything

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n 2 ปีที่แล้ว +6

      We LOVE Eri ppl toooo ❤❤

    • @rahimabeautiful7566
      @rahimabeautiful7566 2 ปีที่แล้ว +5

      @@user-zb7cf3go6n 🇪🇷🇪🇹❤❤

    • @tesfitkubrom8730
      @tesfitkubrom8730 2 ปีที่แล้ว +5

      @@user-zb7cf3go6n danke thanks we have the some Culture we have to Grow up together
      Our brothers sisters Ethiopian Amharic::

  • @vgrasma9292
    @vgrasma9292 2 ปีที่แล้ว +34

    ወላሂ ከሰደት ከ10አመት ሰመለሰ ደሴ ሰገባ ሀሙሰ አዱሱ የወሉ ሙዚቃ አርብ ሲለቀቅ አቤት እድል ወሎዬ መሆኔአማራዬ👏👏👏👏👌👌👌👌😘😘😘

    • @firehiwothagos5233
      @firehiwothagos5233 2 ปีที่แล้ว

      Aygrmhmh enam le hekmna ke gonder ahun new dersh yetmlskuh gn beka betam mert hager nat sew fkr bcha bzu zmhd afrch temlshalew ke 6 wer bewla selam yakoyhn le chek emtalew eskzaw imss welo

    • @firehiwothagos5233
      @firehiwothagos5233 2 ปีที่แล้ว

      Miss

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +329

    I like Ethiopia music as I like Eritrea music. God bless 🇪🇷 and 🇪🇹.

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 ปีที่แล้ว +9

      Thank you so much we love you ❤🙏

    • @user-fg5ej3dj2x
      @user-fg5ej3dj2x 2 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ቆንጀ ስራ ነው

    • @yosefyohans6410
      @yosefyohans6410 2 ปีที่แล้ว

      Esti tefogageru, Gezey yestachu!

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 2 ปีที่แล้ว +4

      @@yosefyohans6410 lejunta minkonoch aymeleketim.

    • @Dodi-n5v
      @Dodi-n5v 2 ปีที่แล้ว +6

      ማእረይ ኤርትራዊት ሽኮር እኔም ኤርትራዊ በጣም እወዳለሁ የጀግኖች አገር ለወደደው ሞች ለጠላው ዋጋውን የሚስጥ ቆፍጣና ጀግና ህዝብ እኔ የጀግናና የአገር ወዳድ አድናቂ ነኝ🙏🙏🙏🙏

  • @moladesalegn6225
    @moladesalegn6225 2 ปีที่แล้ว +9

    አይዞን አማራየ በስንት መከራ ውስጥ እያለፍን እደገና እን ደ አበባ የምንፈካ ድንቅ ህዝቦች ነን!!!

  • @kiduethio8862
    @kiduethio8862 2 ปีที่แล้ว +17

    እኔ ሚገርመኝ ቁግጅናቸው አማራ ኢትዮጵያ 💚💛💋

  • @madinamadina8624
    @madinamadina8624 2 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ምርጥ ስራ ነው ወሎ የፍቅር ሀገር ወሎየነቴን እኮ ስወደው ወሎ ቤተ አማራ ስወዳችሁ ደሞቸ💚💛❤🇪🇹

  • @AmiroTube
    @AmiroTube 2 ปีที่แล้ว +15

    ወደር የሌለው አንደኛ ሙዚቃ ነው ያገሬ ልጅ በርታ

  • @habenbayru4691
    @habenbayru4691 2 ปีที่แล้ว +10

    FREZER KENAW በጣም ኣሪፍ ስራ
    Much love from Eritrea
    በጣም ነው ምወዳችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ።

  • @esrommeharena8842
    @esrommeharena8842 2 ปีที่แล้ว +41

    Ethiopian my blood luv u from🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @linamariyam4180
      @linamariyam4180 2 ปีที่แล้ว +3

      Love you too Dearest Ertrian people

    • @liyaadam2226
      @liyaadam2226 ปีที่แล้ว

      🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷

  • @sadahassan1832
    @sadahassan1832 2 ปีที่แล้ว +14

    ወገን ወሎ መሆን መታደል ነውኮ ❤️❤️❤️የኔዋ ሀገር my ወሎ❤️❤️❤️ወንድማችን ምርጥ ስራ ነው አይዞህ በርታ የወሎ ሸበላ❤️❤️❤️❤️

  • @danielg.162
    @danielg.162 2 ปีที่แล้ว +133

    የወሎ የዘፈን ዘቤ በጣም ይመቸኛል ታምራላችሁ 🇪🇹🇪🇷

    • @tizeta4992
      @tizeta4992 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

    • @alemgodolo628
      @alemgodolo628 2 ปีที่แล้ว +3

      ደቂ ኤረይ ክንፈትዎኩም ኢና❤❤❤🙏

    • @user-dc1us5ct5s
      @user-dc1us5ct5s 2 ปีที่แล้ว +3

      የኤርትራዉያንም አደኛነዉ ስለእዉነት ስወደዉሙዚቃችሁ ዉሰጤነዉ ሞቸነዉምወዳችሁ💚❤⭐💙😘💪💚💛❤

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว +3

      @@tizeta4992 ኢርትራም ልዩናችሁ🇪🇷🇪🇹

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว +2

      ኤርትራምልዩናችሁ

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 2 ปีที่แล้ว +60

    አማራ ማለት ጠንካራ ህዝብ ያለበት በሀዘን ዉስጥ ሁኖ ፈገግታ የማይለየ💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤💋💘💘💘💘💘💘💘💘💘💙💙💙💙💙💙💙😥😥

  • @meazi_mizu
    @meazi_mizu 2 ปีที่แล้ว +99

    ወሎ መጀን❤️😚እንዴት እንደምወድህ ፍሬዘርዬ በርታልኝ። ላይክ ግጩኝ የትግራይ ልጅ ነኝ ወሎየዎች😊❤️

    • @user-sg1tq4dd5n
      @user-sg1tq4dd5n 2 ปีที่แล้ว +2

      አብሽርደሞ ለመግጨት ገጨሁክ ሰላሙን ፈጣሪይመልስልን

    • @user-wx1hk6fh2t
      @user-wx1hk6fh2t 2 ปีที่แล้ว +2

      የኔ ዉዲ ዉዲዲ ተጋሩ

    • @fatumaali1668
      @fatumaali1668 2 ปีที่แล้ว +3

      እከካምጁታ፣ውሻአታፈርምወሎሥትል፣የሊጥሌባልጅ

    • @user-jg4op1uw6o
      @user-jg4op1uw6o 2 ปีที่แล้ว +6

      @@fatumaali1668 ለመከፋፈል እየሞከሩ እንደሆን አይገባሽም እንዴ ውዴ አማራ ነን።

    • @danielkahsay5038
      @danielkahsay5038 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-jg4op1uw6o የስ ወሎ አማራ።

  • @teddykassa8022
    @teddykassa8022 2 ปีที่แล้ว +24

    በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ፍሬዘር ወደፊትም ገና ብዙ ያልተሰሩ የወሎን ፍቅር ውበት ደግነት እና ጀግንነት የሚያሳዩ ስራዎችን እንጠብቃለን በርታ

  • @abeassefa2536
    @abeassefa2536 2 ปีที่แล้ว +22

    Wow ,
    በሚያስገርም እና በሚያስደንቅ ዉብ ቃላቶች ነዉ ወሎን የገለፅከዉ
    ግጥሞችህ በጣም ምቹና የፀረ ሃይማኖትን ምላስ የሚቆልፍ ነዉ።

  • @zmzmahmed8306
    @zmzmahmed8306 2 ปีที่แล้ว +16

    እኔ ትግራዋይ ነኝ ግን የምር ወሎወች ውስጤ ናችሁ እህቴ ኮበልቻ ትኖራለች እናም በጣም ብዙ ግዜ ውሎን አይቸዋለሁ ህዝቡ ፍቅር ነው ወሎወች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልልኝ ሰላም ለሁሉም 💊🇪🇹🙏❤❤

    • @dawitfisha9829
      @dawitfisha9829 2 ปีที่แล้ว +3

      አወ ወሎስ ፍቅር የእናንተ ረብሻ አላስቀምጥ አለን እንጅ

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 ปีที่แล้ว

      ???????

    • @mdet8849
      @mdet8849 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @hannashumeya5384
    @hannashumeya5384 2 ปีที่แล้ว +15

    አማራ ባልሆነ ይቆጨይ ነበረ😍😍😍😍😍👈💪💪👈

  • @tsigetube2430
    @tsigetube2430 2 ปีที่แล้ว +47

    መገን ወሎ ግጥም ዜማ ድምፅ አለባበስ 100%✅✅አሪፍ ስራ ነው ወሎየ መሆን በራሱ መታደል ነው እራሳችን ባህል ድምቅ💚💛❤

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      ነይ እንዛመዱ

    • @zenbzenb5533
      @zenbzenb5533 2 ปีที่แล้ว

      ልጅቱ ሸዋ አማራ ናት

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      @@zenbzenb5533 የነዉደ ሥለመጣሺ ደሥብሎኛል

  • @emaneman6346
    @emaneman6346 2 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ወሎየ መሆን መታደል ነው ይመችህ ብሮ ወሎ በመፈጠሬ አልሀምዱሊላህ ሀይማኖት ዘር ቀለም አይለይም ሀገሬ ፍቅር ነው !!!!

  • @labanfustom7449
    @labanfustom7449 ปีที่แล้ว +5

    I love you from Eritrea... Ethiopian is my blood so i love you to people 💖💖💖💖💖

  • @fhhhxhbb-cu8wb
    @fhhhxhbb-cu8wb ปีที่แล้ว +11

    I love you walo &amahra people i am from ertiean 🇪🇷🇪🇷

    • @user-zb7cf3go6n
      @user-zb7cf3go6n ปีที่แล้ว

      we LOVE Eri people too .. ❤❤

    • @hd-jannah5695
      @hd-jannah5695 8 หลายเดือนก่อน +1

      Wollo and Amhara are the same haha

  • @fikirethiopia7654
    @fikirethiopia7654 2 ปีที่แล้ว +22

    ወሎየዎች የት ናችሁ ገባገባ ብሉ እንጅ ሸር አድርጉለት ወሎዬነኝ ስል በኩራት ነው ።‼‼‼‼ቤተ አማራዎች ጎንደር ጎጃም ሸዋ በኮሜንት እስኪ ፍቅራችሁን ግለጽልን እኛ ወሎየዎች እንወዳችሁ አለን አንድ አማራ ።🇨🇬💪👈

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว +1

      አማራየ ሙሽራየ

    • @user-xo9sh2rn4i
      @user-xo9sh2rn4i 2 ปีที่แล้ว

      አለን አለን አማራዬ 💚❤💛

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 หลายเดือนก่อน

      አለን የኔዋ

  • @user-cx1ms4kt2w
    @user-cx1ms4kt2w 2 ปีที่แล้ว +16

    አላህ ለወሎ ቀን ያውጣላት ልጆቿን ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቸው

  • @dawitkflay2839
    @dawitkflay2839 ปีที่แล้ว +16

    I like ethiopian music love you all ethiopians from eritrea🇪🇷🇪🇷🇪🇷 peace of for the horn africa specially for Eri&Ethio🤝🤝🤝

  • @yketmawoselay5765
    @yketmawoselay5765 2 ปีที่แล้ว +14

    አማራየ ምንም ቢያደርግ እኮ ያምርበታል ውበት ፍቅር ትህትና ስነስርአት ባህል አመጋገብ ሙህር ጭራሽ ጀግንነትማ አባቴ ጥግ ድረስ እሳት የእሳት ቁራጭ በዛ ላይ በኢትዮጵያውነቱ ድርድር የለም ሁሉንም አሟልቶ የሰጠው እንዲያው በጥቅሉ ባለፋይፍ ስታር ህዝብ ብየዋለው

  • @zufaneyasu9776
    @zufaneyasu9776 2 ปีที่แล้ว +126

    መታሰቢያነቱን በአማራነታቸው በወለጋ ለተጨፈጨፋት የወሎ ወገኖቻችን ብታደርገው ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️😭የኔ ስደተኞች በሀዘን ላይ ሆነው እንኳን እንዴት እንደሚያምሩ ወርቅ ናቸዉ።

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 2 ปีที่แล้ว

      💔💔💔 wegene

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว

      😭😢

    • @eutimjv
      @eutimjv 2 ปีที่แล้ว

      ጅል የወሎ ብቻ ናቸው እንደ የጎንደር የጎጃም አሉ ወለጋ

    • @zabeebaahmed8756
      @zabeebaahmed8756 2 ปีที่แล้ว

      AMZING SONG 👌👌👌👌👌

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว

      😭😭💔

  • @ljikal5976
    @ljikal5976 2 ปีที่แล้ว +27

    ግጥም 100%
    ድምፅ 100%
    ዜማ 100%
    ቀረፃ 100%
    አልባሳት 100%
    ሁሉም አንደኛ ምንም አይወጣለትም አንደኛ ብየዋለሁ100%💘💘🤩🤩🤩

  • @habumuremyimaurice3461
    @habumuremyimaurice3461 ปีที่แล้ว +4

    ከሩዋንዳ 🇷🇼 ይህችን ሀገር ኢትዮጵያን እና ባህላቸውን እወዳታለሁ።

  • @jemsshow
    @jemsshow 2 ปีที่แล้ว +17

    ወሎ የአብሮነት ፣የመቻቻል፣ የመከባበርና የአንድነት ሀገር❤🙏

  • @Edena5237
    @Edena5237 2 ปีที่แล้ว +13

    ሁሉም አማራ ሳይፈራ ሲጠየቅ አማራ ነኝ ይበል በኩራት።
    ምርጥ ዘፈን

  • @Amelmal___
    @Amelmal___ 2 ปีที่แล้ว +230

    Amhara people are pure geniuses, creators, givers, doers, lovers, and so so so much more….our royal roots, our history, music, culture is a gift to the world! God bless Ethiopia, God bless & protect the Amhara people!

    • @tilahuntesfaye3370
      @tilahuntesfaye3370 2 ปีที่แล้ว +2

      Royal root were burried under toilet, this day no such kind habibti

    • @SM-pv8vf
      @SM-pv8vf 2 ปีที่แล้ว +21

      @@tilahuntesfaye3370 inferiority complex symptoms😁

    • @Fano_heroism24
      @Fano_heroism24 2 ปีที่แล้ว +13

      @@tilahuntesfaye3370 Amhara people doesn't mean only those people whom you buried in Welega. May God wholy cure you from your illness.

    • @thematteroftime4486
      @thematteroftime4486 2 ปีที่แล้ว

      Please don’t include poison Gondra.

    • @mesfinajanaw8544
      @mesfinajanaw8544 2 ปีที่แล้ว

      @@Fano_heroism24 ❤❤❤

  • @betelhemgirma2924
    @betelhemgirma2924 2 ปีที่แล้ว +3

    Frezeryee 1 gna nek weloyenet metadel new migerm sra new berta jegnachin my welooo♥♥♥

  • @user-op7vq1nc1t
    @user-op7vq1nc1t 2 ปีที่แล้ว +63

    ኣምላኬ ሆይ ሰላማችን መልሰልን 💊🇪🇹🥺🙏

    • @user-hv2ro1wh7s
      @user-hv2ro1wh7s 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን 🎈🎈

    • @tgzwoadi4833
      @tgzwoadi4833 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 🙏🙏♥

    • @AaAa-bf3ud
      @AaAa-bf3ud 2 ปีที่แล้ว +1

      አሚን ሐፍተይ😍👏

    • @hawan3618
      @hawan3618 2 ปีที่แล้ว +1

      Ameen

    • @user-mh3ge8wo8y
      @user-mh3ge8wo8y 2 ปีที่แล้ว

      ክክክክክክክ ድቃላ

  • @ekrammohammed1882
    @ekrammohammed1882 2 ปีที่แล้ว +12

    መገና ቤተ አማራ ወሎየ❤❤❤❤ሀገሬ አማራየ የሁሉ መገኛ❤

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g 2 ปีที่แล้ว +11

    ቤተአምሀራ ደስትላችሁ ወዶቸ ብሌናቆጆ ውበትሲለካ አማራነውለካ እንወዳቸኋል ጎደር ጎጃም ሸዋ ውሎ ውድድድድድድድድነው አማረጋችሁ ኢትዮጵያ ኩራቴ አማራነትደሜነው💚💛❤️💚💛❤️

  • @juliana-rj2lw
    @juliana-rj2lw 2 ปีที่แล้ว +163

    My Amhara people 💚💛❤❤

    • @Ethiopian_music74
      @Ethiopian_music74 2 ปีที่แล้ว

      Selam

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      @@Ethiopian_music74ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +1

      💚💛❤😍😍😍😍

    • @fitsumhaile-_-4937
      @fitsumhaile-_-4937 ปีที่แล้ว

    • @essaessa-gg5nf
      @essaessa-gg5nf ปีที่แล้ว +1

      Yes amhara pipes is all good

  • @zebibaabate8212
    @zebibaabate8212 2 หลายเดือนก่อน +1

    እልፌ አገድ ግጥሞችህ ውስጥ ስለ አያሞሌ ስሰማ እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 ปีที่แล้ว +37

    ማይ አማራ ጎንደር ጎጃም ወሎ እራያ ሸዋ ጉራጊ አንድ ነዉ ዘራችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇷🥰🥰🥰

  • @user-dv8xx3xl1y
    @user-dv8xx3xl1y 2 ปีที่แล้ว +14

    ወሎ የቆንጆዎች ሃገር የውበት አዳራሽ❤
    አሪፍፍፍፍፍ ስራ ነው በርታ ብሮ
    ወሎዬዋ ነኝ የሃገርክ ልጅ
    𝙞 𝙡𝙤𝙫𝙚 𝙮𝙚 𝙬𝙚𝙡𝙡𝙤 𝙡𝙞𝙟𝙤𝙘𝙝❤

  • @user-cn4um1bv4b
    @user-cn4um1bv4b ปีที่แล้ว +4

    አቤት ዉበት ፈጣሪ ሁሉን አድሎታል ወሎ ቤተአማራ😍😍😍😍💚💛❤

  • @senaithaile2423
    @senaithaile2423 2 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ ገራገሩ የአገሬ ሰዉ ከዛ ሁሉ የመከራና ጨለማ ጊዜ በኋላ ስላየኋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤️

  • @maritukonjo9633
    @maritukonjo9633 2 ปีที่แล้ว +71

    ፍሬዘር ቀናዉ ባህሉን የጠበቀ ሙዚቃ ከሚያምር ቀረፃና ዜማ ጋር ጀባ ስላልከን እናመሰግናለን ።የትም ቦታ ሆኖ የሚናፍቅ ባህል ዉስጥ ተወልጀ የማደጊን ያክል በአሁኑ ስዓት ምንም ደስታ የለኝም ።አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹& ወሎ

  • @rossethiotube
    @rossethiotube 2 ปีที่แล้ว +22

    ወሎ መጀን አዬ ዉበት አሪፍ ሙዚቃ ነው ባህሉን በጠበቀ መልኩ ነው ሁሉም ወሎ ፍቅር መከባበር መዋደድ መረዳዳት አብሮ መብላት የሚተገበርባት ሰዉም ምድሪቷም ደስ የሚሉ ዉብ ናቼዉ በርታልን የኛ ወሎዬ እንወድሀለን ሰላም አንድነት ለኢትዮጵያችን ኢትዮጵያ ትቅደም ።

    • @Mesu653
      @Mesu653 2 ปีที่แล้ว

      ባህሉን አልጠበቀም
      ወሎ የተለያየ ጉራማይሌ ነው የጆብዬ & የሽቱ ብሪ ከረሚሊ ደማ ዘፈን ባለቤቶች ማተብ አየስሩም ምክንቱም ሙስሊሞች ናቸው
      ዘፈኑን ዚፈን ባለቤቶቹን መስሎ መሆን አለበት በተለይ ሴት ተወዛዋዦች ዘፈኑኑን የዘፈነው ና ወሎን ሆና ካራክተር የምታደርገዋ እንስት በአንገታቸው ማተብ አድርገው ነው የሚያቀነቅኑት
      አማ ላሉ ን እየዘፈኑ ላስታን ማሰየት ደስ አይለም

  • @shikorina6165
    @shikorina6165 2 ปีที่แล้ว +7

    I love this song. Praying for peaceful Ethiopia 🇪🇹 🙏

  • @adanedegu6018
    @adanedegu6018 ปีที่แล้ว +4

    I am from Bangladesh i love this music

  • @user-ji2dx9sh6h
    @user-ji2dx9sh6h 2 ปีที่แล้ว +15

    ሁለት ምርጦች ኪሊፑ ዘፈኑ ሁሉም ያምራል ወሎ ገራገሩ 💚💛❤🥰

  • @selamayalew2449
    @selamayalew2449 2 ปีที่แล้ว +55

    "በተአምር ዳግመኛ ብትወልጅኝ እናቴ
    ከወሎ ምድር ላይ ይቀበር እትብቴ"
    ሸጋ ስራ👏

  • @banchayehugebito2241
    @banchayehugebito2241 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ደስ የምል መዝቃ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
    ዘፋኙ ወንድ ማክን ይመስላል

  • @afranwaliso2807
    @afranwaliso2807 ปีที่แล้ว +7

    Shago bire, kara miilli damma
    Yaade qalbi shage shito Damma
    Kootu...
    Welllo ye ewnetegna Ethiopiawian Hager.
    Wallo beautiful and the land of true Ethiopian. Thank you young man for indicating the whole beauty of Wallo, and for your beautiful music 100% perfect

  • @bonny2852
    @bonny2852 2 ปีที่แล้ว +266

    From eritrea 🇪🇷 ilove wello people 😍😍😍

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 2 ปีที่แล้ว +6

      👍👍👍❤🇩🇪🇨🇬

    • @emusemer5573
      @emusemer5573 2 ปีที่แล้ว +25

      Thank You Amhara People Love Ertirean People😍😍😍

    • @eden2986
      @eden2986 2 ปีที่แล้ว +5

      🥰🥰🥰❤️❤️❤️

    • @sjdhrshshje4961
      @sjdhrshshje4961 2 ปีที่แล้ว +3

      Weshatm

    • @kassahunmeaza963
      @kassahunmeaza963 2 ปีที่แล้ว +8

      @@sjdhrshshje4961ስድብ እየተማራችሁነው የአደጋችሁት

  • @yegnatube7556
    @yegnatube7556 2 ปีที่แล้ว +56

    መገን. ወሎ. ቤተ አማራዬ 💚💛❤. ውበት ሲለካ. አማራ ነው ለካ እውነት ነው😍😍😍. አሪፍ ስራ ነው. 👍👑👑👑 ኢትዮጵያ. ለዘላለም ትኑር🇪🇹 💚💛❤

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว

      አለህ 😥

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 2 ปีที่แล้ว +2

      አዎ....ውበት ሲለካ አማራ ነው ለካ❤️አማራዬ🥰

    • @haimanottube
      @haimanottube 2 ปีที่แล้ว

      የእኔዋ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ እህቴ ናፍቆቴ ሸጋ ያሲን ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እማዬ እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን

  • @feveng6758
    @feveng6758 2 ปีที่แล้ว +52

    In love with this song 🇪🇷

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 2 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤✌️🙏

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 2 ปีที่แล้ว +1

      Our sister from Eri!! Come and enjoy here. It's another day now. You're our half part.

  • @mywollokombolchafrist
    @mywollokombolchafrist 2 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ቤት አማራ💚💛❤🇪🇹💯
    ባህል ጥበብ ሲለካ በወሎ ብቻ ይብቃ ስታምሩ ደሞቸ💯
    ሁሉም በወሎ ያምራል ወሎየዋች ውድድድድድድድድድድ አላህ ጥላታችንን ያጥፋልንስላም ለሀገሬ💚💛❤😘👍

    • @eryefoo3187
      @eryefoo3187 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴዋ ሃያትሽን ረጅጅጅጅጅጅምምምምም ፥ ዱኒያሽ የሚሰደቅበት የተትረፈረፈ፥ አፊያሽ ያለተዛነፈ ይሁንልሽ፥ የናተሽ ዱኣ አይለፍሽ። አማራዬ። አወ ወሎ አማራ ነው። አወ ሙስሊሙም፣ ክርስቲያኑም አማራ ነው። ሲገድሉን አማራ ብለው አይደል?? ስንኖርም የአላህ ባሪያ አማራ ነን። የሰው ደም በጃችን የሌለብን!!

  • @gojomedia8460
    @gojomedia8460 2 ปีที่แล้ว +32

    ወሎ ትንሿ ኢትዮጵያ እኛ ስልጤዎች እንወዳችኋለን 😍

    • @halewyaabdurohman9077
      @halewyaabdurohman9077 2 ปีที่แล้ว

      እኛም ውድድድ❤😘

    • @mamaajmanmamaajman4999
      @mamaajmanmamaajman4999 2 ปีที่แล้ว

      እናመስግናል

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว +7

      አንፈልግም አትውደዱን ‼ ማንነታችንን አማራነታችን በነሰንተልክ የሚሰድብ የለም

    • @semirahussen4162
      @semirahussen4162 2 ปีที่แล้ว

      @@halewyaabdurohman9077 አሸባሪነችሁ

    • @user-di2jq4of5p
      @user-di2jq4of5p 2 ปีที่แล้ว +3

      አማራ ፍቅር ነው

  • @sameraahemade9454
    @sameraahemade9454 2 ปีที่แล้ว +12

    መገን ቤተ አማራ ወሎ በጣም ደስ ይላል💚💛💓

  • @kamalnur3140
    @kamalnur3140 2 ปีที่แล้ว +13

    Abyet setamru , proud to be from this part of the planet' may Allah bless you all and bless this grate nation and bring us peace and harmony for years and thousands years to come.

  • @galltdf4622
    @galltdf4622 2 ปีที่แล้ว +4

    ፍሬዘር ስወድህ ይመችህ🙏

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎየ በሆኔ ሁሌም ደስተኛ ነኝ አማራየ 💚💛❤️🌷🌷 ውድድድድ

  • @user-dj2zo9xj9w
    @user-dj2zo9xj9w 2 ปีที่แล้ว +57

    My wello 💚💛♥💃🏃🕌💞💒🇪🇹ወሎ ላይ ነው ሞቴም ሰርጌም 💚💛♥ከሸህ ሁሴን
    ከአማራወች ምድር
    💚💛♥ወሎ ቤተ አማራዬ የፍቅር ሀገር የት ናቹ አማሮች ወሎ ጎንደር ሸዋ ጎጃም💚💛♥💃🏃
    በጣም ሰወዳቸው እሚምር ሰራ ነው ♥

    • @tarikudesta6021
      @tarikudesta6021 2 ปีที่แล้ว

      Ere bakish betamara minamin bilo neger yelm
      Be gid ke nigus Michael gar tetemikesh selawesedachihu maninet newu emetewerewut.
      Welo bilo Amhara yelm

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว +1

      የነዉዱ ሠብሥክር አዱሪጊኝ
      አማር ከወሎ
      ያዉም ከደሤ

    • @hanatilahun798
      @hanatilahun798 2 ปีที่แล้ว +1

      @@tarikudesta6021kkk ena wollo mdenew amara ayidel gala

    • @user-dj2zo9xj9w
      @user-dj2zo9xj9w ปีที่แล้ว

      @@lztoutube8165 እሽ ደሜ

    • @user-dj2zo9xj9w
      @user-dj2zo9xj9w ปีที่แล้ว +1

      @@tarikudesta6021 ጋላ 😂😂😂ዳውን ዳውን

  • @AhmedMohammedo
    @AhmedMohammedo ปีที่แล้ว +4

    "ወሎ ያዝ ነው መርሃባ፤
    ያለስስት በሙሃባ።"

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 ปีที่แล้ว +8

    ትንሽዋ ኢትዮጵያ ወሎናት. በቃ ፍቅር እና ሰውም ክብር በተለይ እንግዳ በጣም እንወዳለን እመቤታችን እንግዳ ለማሳደር እንሽቀዳደምነበር. አማራ ትግሬ ኦሮሞ አርጎባ. በሰላም እሚኖርባት ወሎናት

  • @user-cy6hp9ik4w
    @user-cy6hp9ik4w 2 ปีที่แล้ว +6

    ውበት ይሉሀል ወሎ ላይ ነው በጣም ሀሪፍ ስራ ነውፍሬዘር እምዬ ደሴ ሀገራችን በደንብ አሳየኸኝ ❤❤❤❤

  • @alialdelfi5598
    @alialdelfi5598 2 ปีที่แล้ว +14

    ዋው በአግራሞት ፍዝዝዝ ብዬ አየሁት ግሩም ቀረፃ ግሩም ድምፅ ረይ ወሎ እንኳንም ተፈጠርኩብሽ ባልኖርብሽም ውድድድ አደርግሻለሁ ህዝቡ ገራገር እኮ ነው በሸህ ሁሴን ሞት ወላሂ ወደድኩት ትዝ አለኝ አራዳ😥🙏

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎመጀን ቤተአማራ i like it amhara song💚💛♥

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 2 ปีที่แล้ว +4

    ቤተ አማራ የቆንጆዎች አገር😘❤️🥰 ስወዳችሁ አማራዬዬዬዬ🥰

  • @DANIELA0909d
    @DANIELA0909d 2 ปีที่แล้ว +102

    Wollo +Amhara =Ethiopia…🍀🌼🌺🇪🇹

    • @zyinbmuhammad1947
      @zyinbmuhammad1947 2 ปีที่แล้ว

      Zerga

    • @siifaantukee3001
      @siifaantukee3001 2 ปีที่แล้ว +3

      Walloo +oromo= oromia

    • @liltewodros2306
      @liltewodros2306 2 ปีที่แล้ว +9

      @@siifaantukee3001 galla barya keep dreaming. Wello bete amhara

    • @user-sc7lf2vm1s
      @user-sc7lf2vm1s 2 ปีที่แล้ว +7

      @@siifaantukee3001 አች መጋኛ ማነው ወሎን ኦሮሞ ያረገው ተደፊ ባናትሽ

    • @tsinegne3166
      @tsinegne3166 2 ปีที่แล้ว

      ወሎ ኦሮሞ ናቸው በግድ አማራ ተደርገው ነው አያት ቅድመ አያቶችሽን ጠይቂ

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 ปีที่แล้ว +159

    ቀረጻው ዋው ነው 100%
    አለባበስ ዋው 100%
    ድምፅ ዋው 100%
    ሁሉ ምርጥ ነው10000 ወሎ የፍቅር የቆንጆዎቹ ሀገር 👌💓 ግን ግጥም ምናምን የመጀመሪያውን ወሎ መጀንን አያክል ለማንኛውም በርታ ወንድማችን

    • @user-zi5hw8oi9t
      @user-zi5hw8oi9t 2 ปีที่แล้ว +2

      ለምን አተ አገጥምለትም ነበር

    • @sunyakabadesunyakabade8008
      @sunyakabadesunyakabade8008 2 ปีที่แล้ว +2

      @@user-zi5hw8oi9t አስተያየት ነው ምን ችግር አለው

    • @hikmakelalawa6429
      @hikmakelalawa6429 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zi5hw8oi9t የፈለኩትን አስተያየት መጻፍ መግለጽ መብቴ ነው ጂል

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว

      ውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @abdulkerimtube5951
      @abdulkerimtube5951 2 ปีที่แล้ว +1

      @@user-zi5hw8oi9tውዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬ ፍቅር ነው

  • @amharaethiopia4854
    @amharaethiopia4854 2 ปีที่แล้ว +8

    We amharas have many cultures and resources. May God bless us with great leaders !!! Love you so much my beautiful Amhara people.

    • @safiyasahle8478
      @safiyasahle8478 2 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkkkkkkk

    • @amharaethiopia4854
      @amharaethiopia4854 2 ปีที่แล้ว

      @@safiyasahle8478 too jealous?

    • @mbb8551
      @mbb8551 2 ปีที่แล้ว +1

      Amhara feker nen yerasachen hager benoren yet bederesen ke jeboch gare eyenoren wedehuala keren enesu eskebeslu engna areren

  • @alemtube9768
    @alemtube9768 2 ปีที่แล้ว +51

    Amhara is the great in Ethiopia❤💘

    • @user-xl2gf6rw4z
      @user-xl2gf6rw4z 2 ปีที่แล้ว +3

      All nations are great 👍 in Ethiopia 🇪🇹 don’t be a nationalist pls

    • @marinafrew6721
      @marinafrew6721 ปีที่แล้ว

      Jezba nationalist

  • @user-xr9js4ku6y
    @user-xr9js4ku6y 2 ปีที่แล้ว +9

    ያበደ ነው የኔ ነፍጠኞች 💝💝💝

  • @asli4933
    @asli4933 ปีที่แล้ว +3

    I used to wish Ethiopia to be like the multilingual and multi-rhythm Wollo. It was the symbol of humanity.

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว +6

    ወሎ ገራገሩ ወሎ የሸጋወች አገር ወሎ አማራዬ ሁሉነገር ውብ 💘💘🌹

    • @user-jq4qb9bv7c
      @user-jq4qb9bv7c 2 ปีที่แล้ว

      አሚናየ በቅንነት ወደቤቴ ጎራ በሉና ሰብሰክራይብ አድርግኘ ማማየ

    • @tube-bj9bh
      @tube-bj9bh 2 ปีที่แล้ว

      እሽ ማማየ