Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Ethiopian Music : Amsal Mitike | አምሳል ምትኬ "እንደ ሺህ የሚቆጠር" New Ethiopian Music 2019(Official Video)
    Amsale Mitike| ውድ የተከበራቹ ወገኖቼ "አንድ ሺህ የሚቆጠር" የሚለውን ነጠላ ዜማ ይዘንላቹሁ መተናል። እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ። በያላቹበት ሰላም ሁኑልኝ። ኢትዬጲያ ሀገራችንን እግዚያብሔር ይጠብቅልን።
    Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
    Ethiopian music.
    Google+ :- plus.google.co...
    Facebook :- / minew-shewatube-record...
    Subscribe :- www.youtube.com...
    #minewshewatube #amsalmitikemusic #ethiopianmusic
    Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
    • Gildo Kassa ft Shakura...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 4.8K

  • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
    @የድንግልልጅ-ኈ4በ 3 ปีที่แล้ว +77

    አምሳለዬ ወልቃይት ተለቀቀልሽ ነጻ ወጣ ደስ ሲል እግዚያብሄር ይመስገን ሰው በገዛ ሀገሩ በራሱ ሰው ሲበደል ያሳዝናል👏🏿🤲🏿👍👍

    • @Karam-u1g
      @Karam-u1g 2 หลายเดือนก่อน

      Karam Niagr 🎉🎉🎉🎉

  • @አለምፍናዋኘው
    @አለምፍናዋኘው 5 ปีที่แล้ว +117

    አሚዬ የኔ ድምፀ መረዋ የሴት ጀግና እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ደርቦ ደራርቦ

  • @esayashussen7446
    @esayashussen7446 5 ปีที่แล้ว +581

    የባህል አምባሳደር መሆን ያለባት ዕንቁ ኢትዮጵያዊ አርቲስት ያንሳታል 1like ይደገም ይደገም👍👍💚💛❤💎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي
      @سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 5 ปีที่แล้ว +8

      Iove Ethiopia 🇪🇹 from Syria 🇸🇾
      🇪🇹💖🇸🇾

    • @kidestkidest9377
      @kidestkidest9377 5 ปีที่แล้ว +5

      ኮከቡን አቃጥለው

    • @MIkItube
      @MIkItube 5 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል

    • @iloveyouethiopias3495
      @iloveyouethiopias3495 5 ปีที่แล้ว +2

      @@سوريشاميوقلبيإثيوبيحبشي 👍💞👏👏👏👏👏

    • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
      @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 5 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ነው ምወዳት ተድየ አማራ ስለሆንክ አይደላም በሙዚቀወ ነው የልኩት ዛር ከመቆጥር ተቆጠቡ

  • @ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ
    @ሰአዲወሎየዋ-ቸ3ጸ 5 หลายเดือนก่อน +5

    እሰኪእደኔ አማራበመሆኑ ደሰተኛየሆነ በአማረነቴኩራት ይሰማኛል ወላሂ💚💛❤

  • @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ
    @ወሎዬዋየአንባሰሏየውጫሌዋ 5 ปีที่แล้ว +221

    አምሳልን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ አማራዬ ክፉ አይንካሽ ቤተ አማራዋች ውድድድድድ

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 5 ปีที่แล้ว +32

    አምሳልየ የኔ ፍልቅልቅ፡ባህልሽን አክባሪ ስወድሽ እንኳን መጣሽልን ምርጥ ሙዚቃ ውድድድድድድድድ፡የኔ ድንቡሽቡሽ😍😍😍😍😍

  • @mahletbeyene3246
    @mahletbeyene3246 5 ปีที่แล้ว +140

    አቤት አበሻ ቀሚሱንማ አንች ልበሽው የኔ ውብ ድንቡሽቡሽ😍😘😘

  • @hoorstars4108
    @hoorstars4108 3 ปีที่แล้ว +44

    በኢትዮጵያውያዊነቴ የማልደራደር አማራ ወለየ ነኝ ግን ሁሉንም ቢሔር በህርስብ እወዳለው love you All Ethiopia 🇪🇹 ❤️

  • @aytenewheruy3556
    @aytenewheruy3556 5 ปีที่แล้ว +492

    አምሳልን ብሎም አማራን የሚወድ በላይክ

    • @mixlagend
      @mixlagend 5 ปีที่แล้ว +3

      @Aytenew Heruy እየው👉👍🏿 ምርጤ ሰብስክራይብ ጣል አርግልኝ እስቲ ትብብርክን አሳየኝ ብሮ

    • @aytenewheruy3556
      @aytenewheruy3556 5 ปีที่แล้ว +3

      ያያ ሚዲያ እና ኢንተርቴይመንት ውስጤ

    • @mube8885
      @mube8885 4 ปีที่แล้ว +1

      🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😚☺😚☺☺☺☺☺😙😙😙😙😚🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗💋💋💋💋💋💋💋❤❤❤❤❤

    • @HkmZ-jm2zd
      @HkmZ-jm2zd 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል

    • @hdhdhdbdbdbd6457
      @hdhdhdbdbdbd6457 4 ปีที่แล้ว

      💜

  • @ameera7136
    @ameera7136 5 ปีที่แล้ว +31

    አምሳልዬ ስወድሽ
    ኡፍፍ ፍፍ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    የኢትዮጵያ ለዛ አማራ ነው አማራ ሙስሊም ክርስቲኖ ፍቅር እኮ ነን እምዬ ኢትዮጵያ ኑሪልኝ ሀገሬ ጥላትሽ ይውድም

  • @የቅዱስሚካኤልነኝ
    @የቅዱስሚካኤልነኝ 5 ปีที่แล้ว +22

    አልቅሽ አልቅሽ አለኝ ተናነቀኝ ምነው እንደ ድሮአችን አንድ በሆንን። እናንተ ቅራቅምቦ የምትዘፍኑ ዘፋኖች ተብየው ኑ ከዚ ተማሩ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤

  • @sunnightmuhabaw568
    @sunnightmuhabaw568 3 ปีที่แล้ว +149

    ወልቃይት መጣልሽ የእኔ ውብ ደሞቻችን እየተመለሱልን ፍኖ 💚💛❤️🤝

    • @bizuneshmengiste130
      @bizuneshmengiste130 3 ปีที่แล้ว +4

      ወልቃይት ጠገዴ አሁንማ እጃችን ገብቷል ብዙዎች ወንድሞቻችን በከፈሉት መስዋእትነት

    • @ድንግልኣደፍቅሪ-ቈ1ኰ
      @ድንግልኣደፍቅሪ-ቈ1ኰ 2 ปีที่แล้ว

      @@bizuneshmengiste130 😁😁😁😁😁😁😁😁👎👎👎👎👎👎

    • @agareth1659
      @agareth1659 2 ปีที่แล้ว +2

      @@ድንግልኣደፍቅሪ-ቈ1ኰ ማሺላ እያረረች ትስቃለች አለ ያተን ወይም ያችን ቢጤ ነዉ😂

    • @hayatislam8513
      @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ድንግልኣደፍቅሪ-ቈ1ኰ ምን ያስገለፈጣል አው ተመልስ እየመርራችሁም ዋጡት አለቀ ታሪክ አንብቡ ኢትዮጵያ የኑርች በአማራ አናብስት ነው አማራ ክልልል ማንም አይኖርም
      ግን መልሳችሁ ጠላት አርጋችሁን ቆልቃላም

  • @yabseratojar1843
    @yabseratojar1843 5 ปีที่แล้ว +761

    ኤርትራዊ ነኝ ጎንደሮቹን በጣም ነው ምወዳቸው❤

  • @hhhmmm2959
    @hhhmmm2959 5 ปีที่แล้ว +72

    አማራነን ነባር ህዝቦች ባለታሪክ ባለገድል አማራነት ከኢትዮጵያዊነት በላይነት አምሳልኔ ድንቡሽ ስወድሽ ምርጥ ስራነው በርች እማ

    • @maikthomas1881
      @maikthomas1881 5 ปีที่แล้ว

      Amara 27amet bicha yetarik leba

    • @HabtamuFerede-k9m
      @HabtamuFerede-k9m 3 หลายเดือนก่อน

      ​@@maikthomas1881read histort
      y

  • @tesfamariam7086
    @tesfamariam7086 5 ปีที่แล้ว +87

    ይህች ሰንደቅአላማ💚💛❤ የሆነ የሚያብረከልክ ምትሃት አላት!
    ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ምንጊዜም በክብር ትኑር!
    💚💛♥❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛
    One Love Ethiopia💚💛♥
    አምሳል የኔ ትርንጎ ሰላምሽ ይብዛ

    • @mujamelsamera7535
      @mujamelsamera7535 5 ปีที่แล้ว +1

      ኣማራዎች ፊቅር ስወዳቻው

    • @LubabMaxamed
      @LubabMaxamed ปีที่แล้ว

      Wddddddddd❤❤❤❤❤❤

  • @dma2869
    @dma2869 3 ปีที่แล้ว +97

    I'm from Eritrea l love this song and the beautiful woman !!!

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 5 ปีที่แล้ว +46

    አምሳልየ የኛ ጀግና ስወድሽ የኔ ደርባባ
    በርችልን የኛ ጀግና እረጀም እድሜ ጤና ይስጥሽ የጎንደር እመቤት

  • @khouloydzittouni6800
    @khouloydzittouni6800 5 ปีที่แล้ว +415

    አማራ መሆን ምንኛ መታደል ነው 😍አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር::

    • @lovelukas3595
      @lovelukas3595 5 ปีที่แล้ว +8

      Amhara fikir selam andinet wib hizb

    • @selamasafa536
      @selamasafa536 5 ปีที่แล้ว +15

      ኢትዮፒዊ በመሆኔ ካራለዉ መታደልምነዉ

    • @mominaahmed5515
      @mominaahmed5515 5 ปีที่แล้ว +4

      የኔ ውድ ብሠማ አልጠግብሽም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ የኔ እንቁ ጀግና ወኔሸ ወኔየ ነው

    • @abdourasisse968
      @abdourasisse968 5 ปีที่แล้ว +4

      ገኒ ገኒ

    • @አለምየፍቅርጉዶማርያምንይ
      @አለምየፍቅርጉዶማርያምንይ 5 ปีที่แล้ว +2

      እኔም ይቆጨኚነበር በዚህ ሙዚቃብቻ

  • @alemitubelay7211
    @alemitubelay7211 5 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውብብብ አምሳልየ ልዩ ሁሌ አዲስ ነሽ አንች በጣም አከብርሻለሁ እውድሻለሁ እድሜሽ ይርዘምልኝ ምርጥ ስራ ነው የኔ ማር አንችን ማየት ህልሜ ነው

  • @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ
    @BIaynhTnekrየስደተትሂወተኢ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ባህላችን እንኳን እድህ የሚናፈቅውድሀገሬ ኢትዮጲያእራስአማራዬ ሀገሬእግዚአብሔርሰላምሺንያብዛልን 🙏🙏😢😢

  • @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ
    @ፅሐይየመዳሐኒያለምልጂጎደ 5 ปีที่แล้ว +36

    ነገም ዛሬም ሁሌም ጎደር ጎደር እፍፍፍፍፍፍ ወይ ሐገሬ ጎደሬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

    • @roserose4638
      @roserose4638 5 ปีที่แล้ว

      እኮ በጣም ሚ ቱ💓💓

    • @weredeyigzaw1670
      @weredeyigzaw1670 4 ปีที่แล้ว

      በታሪክ ኣድዋ መሳፍንት ኢትዮጵያውያን እና ኤትራውያን መስዋእት የከፈልና በደም ኣንድ ነው

  • @እራህማከወሎ
    @እራህማከወሎ 5 ปีที่แล้ว +11

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ የወሎ አማራነኝ ያውም ከወልዲያ

  • @abigiyaworku1671
    @abigiyaworku1671 5 ปีที่แล้ว +7

    የሚሊዮኖች ግምትኮነሽ ኤሚ💖💖💖ወደር የለውም ይለያል የዘንድሮስ ኤሯሯሯሯሯሯሯ ጥሎብኝ ስወድሽ ደሞ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ሀገሬን አደራ ፈጣሪዬ ሆይ መጠጊያ ዬ

  • @lauramutisya5476
    @lauramutisya5476 ปีที่แล้ว +23

    Much love from 🇰🇪 . Ethiopian music is amazing..

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 5 ปีที่แล้ว +186

    *በዘር ተከፋፍለን ሁሉንም አዬነው*
    *ፍቱን መዳኒቱ ኢትዮጲያዊነት ነው!!!!!*
    *እውነት ነው ኢትዮጲያዊ በመሆኔ ኮራሁ*

  • @mobilemobile7665
    @mobilemobile7665 5 ปีที่แล้ว +321

    ጎንደር የሆናችሁ የቴዲየ ልጆች እጃችሁን አሳዩኝ 👏👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yemenzewerkwendemagign6019
      @yemenzewerkwendemagign6019 5 ปีที่แล้ว +1

      የመንዝወራቅወደምገኝ

    • @kalkidantegnewkalkidantegn9970
      @kalkidantegnewkalkidantegn9970 5 ปีที่แล้ว +1

      🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @salwabarada8251
      @salwabarada8251 5 ปีที่แล้ว

      🤲🤲👍

    • @hdhdhrhr3685
      @hdhdhrhr3685 5 ปีที่แล้ว +1

      ስወዳትእኮ የኔጀግና የበላይነኝእኔ

    • @አባይነሽየኔውድእውንትሽነ
      @አባይነሽየኔውድእውንትሽነ 5 ปีที่แล้ว

      በጎደርሀሬአምሳልስወድሽበርችየኔማኢትጵያዘላለምትኑርአሜን🌺🌺🌹🌹♥️♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elssaissaissa.gondriwa.7204
    @elssaissaissa.gondriwa.7204 5 ปีที่แล้ว +33

    አምስየ እረጅም እድሜናጤና ይሥጥሽ ደሜ ። ጎንደሬባልሆን ይቆ፡ጨኝ ነበር

  • @harrieelias5756
    @harrieelias5756 3 หลายเดือนก่อน +2

    It is a great honor to be Eritrean-Ethiopian, great nations.
    Wonderful work, Amsalu.
    One of the best videos I have watched!!!!!

  • @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
    @ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 ปีที่แล้ว +374

    አምሳል የኔ ቆንጆ ሁሌም ባህልሽን ጠብቀሽ ነው ስራዎችሽን የምሰሪው በርቺ እናት ኢትዮጵያ ስምሽ ከፍ ይበል 💚💛💖

    • @todayzewelkayt9123
      @todayzewelkayt9123 5 ปีที่แล้ว +7

      Waw very nice good sweet

    • @melatanedarega8676
      @melatanedarega8676 5 ปีที่แล้ว +3

      😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @seaidsa8410
      @seaidsa8410 5 ปีที่แล้ว +5

      አምሳልምትኬ

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 ปีที่แล้ว +3

      አማኑኤል ግዛው ብልሽ አዲሱ ሙዚቃይን እይልኛ አመስግናልሁ

    • @mdj2core664
      @mdj2core664 4 ปีที่แล้ว +1

      Hf

  • @ሉሲከኮልፌ
    @ሉሲከኮልፌ 5 ปีที่แล้ว +53

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሴት አንበሳ ፍቅር የሆንሽ ሰው ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው።።

  • @awokeabu8848
    @awokeabu8848 5 ปีที่แล้ว +66

    የፆታ ልዩነት ምንም ትርጉም እንደይያማጣ ባንቺ አያሁት በርቺ የኔ ጅግና እቴ

  • @soomaalidageeska186
    @soomaalidageeska186 4 ปีที่แล้ว +25

    Always I lessen Ethiopian music
    From 🇸🇴🇸🇴

  • @yotor5516
    @yotor5516 5 ปีที่แล้ว +35

    ❤️ተዘፈነ❤️ስወድሽ እኮ ኩሩ አማራዊት
    💚💛💝

  • @Infinite481
    @Infinite481 5 ปีที่แล้ว +74

    One Ethiopan 🇪🇹✍🏻!!!!!!
    (ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

    • @hikma8885
      @hikma8885 5 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @karimseifeddine1502
      @karimseifeddine1502 5 ปีที่แล้ว

      De wa de shee ko dame ta'e wan sa me ch wali tahe bade maa ch en

    • @Infinite481
      @Infinite481 5 ปีที่แล้ว

      karim seifeddine I didn’t Understand bro

  • @thehabesha2929
    @thehabesha2929 5 ปีที่แล้ว +34

    አቤት ዉበት ኢትዮጲያዊነታችንኮ ሲፀዳ💚💛💖

  • @ማኪባለሀገሯ
    @ማኪባለሀገሯ 4 ปีที่แล้ว +293

    አማሮች ስንባል ንግግራችን ማር ሂወታችን ሰላም የምናምነው በፍቅር በቃ በጥቅሉ አማራነት ኩራት ነው

    • @mowlidshine5043
      @mowlidshine5043 3 ปีที่แล้ว +1

      Hi

    • @kalmg8524
      @kalmg8524 3 ปีที่แล้ว +5

      አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል

    • @yeshworkmengesha484
      @yeshworkmengesha484 3 ปีที่แล้ว +5

      እውነት ነው

    • @zzeeyib3009
      @zzeeyib3009 2 ปีที่แล้ว +1

      Where did this Amara garage Oromo came when we grow up it was not big deal we lived peacefully together but people live abroad AKRARIWOCH Amara Oromo eyalachu zer teleyayalachu u are making woyanes happy that's was their dream they got it.

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህን ሙዚቃ ወድደዋለሁ

  • @morgenyoutube7425
    @morgenyoutube7425 5 ปีที่แล้ว +7

    ምርጥ ሥራ ነው የሚገርመው ነገር ምርዋ ድምፅሽ ያስተጋባል ዛሪም እረጅም እድሜ እመኝልሽአሁ

  • @ermiasalemayehu4108
    @ermiasalemayehu4108 5 ปีที่แล้ว +22

    ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንቺ አንድነትን የሚያወሱ ቃላቶችን ቢሰብከን ። ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ; በጣም አሪፍ ስራ ነው ምንም ቃላት የለኝም በቃ 100% best work just heal okey

    • @hanagoodr3359
      @hanagoodr3359 5 ปีที่แล้ว

      Owww am amhamaraaaaaaaaaaaaa

  • @የብርዛፍጎንደሬዋ
    @የብርዛፍጎንደሬዋ 5 ปีที่แล้ว +26

    አምሳልየየየ 😍😍😍😍 የኔ አንደኛ ሰወድሽ ምርጥ ስራ ነው የኔ ኩሩ ሀበሻ 💞💞💞💚💛💕💞

  • @SayedAhmaha-r5j
    @SayedAhmaha-r5j 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ ውበት❤❤❤ብዙ ብሔር ብሔረሰቦች አሉ ግን አማራ የሚባለው ማህረሰብ ለሀገራቼው ፍቅር❤❤❤👌👌👌👌

  • @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ
    @ሰናይት.አንትንህ.ተግኝ 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ባህላችን ውበታችን እዴት ደስ ይላል የኔ ውብ የኔ ጀግና

  • @akliluelias301
    @akliluelias301 2 ปีที่แล้ว +47

    I am kembata I love you Amharas people with regards as well as Amharic music is my favorite music🥰🥰

  • @danielgetu5611
    @danielgetu5611 4 ปีที่แล้ว +16

    ወልቃይትን ለመውጋት የመጣን ጦር ሁሉ ታሪክ አርገን እናስቀራቸዋለን ለነዚህ ውድ ወንድሞቻችን በጠሩን ግዜ ዝግጁ መሆን አለብን ብቻቸውን ብዙ ፈተናን አልፈዋል ዛሬ ግን ጥጋበኞችን ድንበራቸውን ልናሳያቸው ግድ ነው ውድ ከሆነው ወልቃይት ወንድሞቻችን ጋር የምንቆምበት ግዜው አሁን ነው

  • @ContentAutomationHub
    @ContentAutomationHub 2 ปีที่แล้ว +48

    Just don't know what to say; I love the song? Love Ethiopia? Love Amsal? My people, this is just superb! Lots of love from the smiling coast of Africa, The Gambia!

  • @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ
    @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +600

    ጉራጌ ነኝ ልክ ነሽ ማን እደ ቴዲ ለአገሩ ሚመት የኔ ጀግና ጎንደር ፍቅር ናት የአርባራቱ ታቦት መገኛ ጎንደርን ሚጠለ ጥንብ ዘረኛ ብቻ ነው. ጎንደር ፍቅርርርርርርርርርርርር ናት

    • @tegesttegest460
      @tegesttegest460 5 ปีที่แล้ว +4

      ❤❤❤❤❤🇨🇬

    • @esatulayned
      @esatulayned 5 ปีที่แล้ว +10

      ቢታንያ የድንግል ልጅ ጎንደርን ስለ ወደድሽልኝ ውድድድ 🌹

    • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
      @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 ปีที่แล้ว +4

      👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍

    • @bayushdemelash8453
      @bayushdemelash8453 5 ปีที่แล้ว +5

      እናመሰግናለን ቀሽት ጥምቀት በ ጎንደር ተጋበዢልኝ አ

    • @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ
      @ቢታንያየድንግልማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว +9

      ውዶችዬ እኔም ውድድድድ ነው ማደርጎቹ የሀገሬ ልጆች ሰላምቹ ይብዛ አንድ ቀን እደማየው ተስፍ አለኝ

  • @serkegedafaw3194
    @serkegedafaw3194 5 ปีที่แล้ว +15

    የኔ ገምሻራ ይመችሽ ይመችሽ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛♥🌷💋👈

    • @asdfghqwerty9103
      @asdfghqwerty9103 5 ปีที่แล้ว

      አምሳል የኔቆጆ ሽአመትኑሪ

  • @susuyoutube4498
    @susuyoutube4498 3 ปีที่แล้ว +267

    ዘራፍ በል አንተ እትትት💪💪💪 ወሎ 😍ጎንደር😍ሸዋ😍ጎጃም ቤተ አማራ የት ናቹ 💓💓💓💓💓ይመችሽ አምሳልዬ

  • @chol8212
    @chol8212 10 หลายเดือนก่อน +6

    Although, I don’t understand the meaning of the song but, body language tells me everything. The very strong voice, the music, and the dance are beyond description. Love from South Sudan

  • @hayatdubai5031
    @hayatdubai5031 5 ปีที่แล้ว +87

    አይ ጎንደሬ ውሰጤናቸሁ ሰወዳቹ የኔ ጀግኖች ኤኔ የወሎ ደሴልጅነኝ ግን የጎንደርህዝብና ጅገንነት ሁሌዬ ኩራትነው የነአፄው የጀግኖች ሀገር ጎንደሬዎች ዘራቹ ይብዛ በጥቅሎ አማራዎች ፍቅርነን ኢትዮጵያዊነታችን እሚያኮራን ኩሩ የአማራ ልጆች ቤተ አመራ 🇪🇹👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤💋💋❤❤❤❤🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👉ጎንደሬን የምትወዷት ላይክ

  • @ኢትዮጵያፍቅር
    @ኢትዮጵያፍቅር 5 ปีที่แล้ว +31

    አብት በጣም ደስ ይላል
    በናታቹ በፍቅር እንኑር

  • @hiruthirut5378
    @hiruthirut5378 5 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አምሣልዬ ወደር አጣሁለሽ ከግርማ ሞገስሽ ድምፅሽ አረ ምንቅጡ አሁንማ እንደገና ጎረመሽ ውድድድድድድ

  • @emperorrashka1490
    @emperorrashka1490 2 ปีที่แล้ว +12

    Gonder is where my wife was born my second countary wishing you peace 🇪🇹♥️🇸🇴

  • @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ
    @ሳዶርአላዶር-በ1ዀ 4 ปีที่แล้ว +13

    ilove you አማራ❤❤❤
    ኢ/ያ ለዘላለም ትሳቅ😂😂😂😂

  • @meleseteshome812
    @meleseteshome812 2 ปีที่แล้ว +10

    Shocking music ቴዎድሮስ Vs ገብርዬ Vs በላይ ዘለቀ! I am Gurage. But No words can express how I love these people.Their undenied history is always shining. No one can hide it. We love you Amhara people.

  • @getubekoye3815
    @getubekoye3815 4 ปีที่แล้ว +7

    ጉም ጉም በዛ ወልቃይት መጣ እያገሳ ❤❤❤አማራ ፍቅር ነዉ ጥርት ያልኩ ጎንደሬ ያዉም የሎዛ ማርያም ልጅ✊✊✊✊✊✊

  • @EdwineWafula-cn3hz
    @EdwineWafula-cn3hz 11 หลายเดือนก่อน +2

    Ethiopians ara our neighbor 🇪🇹🇰🇪 love you guys.

  • @abebadegu2368
    @abebadegu2368 5 ปีที่แล้ว +26

    እምቢ አለኝ ልቤ ሸፈተ ሰላሜ ካልተመለሰ
    አቦ ይመችሽ በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @simonhailu8881
    @simonhailu8881 4 ปีที่แล้ว +85

    Amharans must proud of for they are beautiful and have sweat words.we eritreans are happy for you are ours.sons of yeha civilization , son's of axum Kings and son's of goyon.

  • @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
    @ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 ปีที่แล้ว +661

    አምሳል ምትኬን የምታደንቁ እዚህ ጋ ላይክ አጋጩኝ👍👍👍👍

    • @መቀለሽኮር
      @መቀለሽኮር 5 ปีที่แล้ว +6

      ምች ያጋጭህ ምነው አክስቴ ትሁን አልክ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 ปีที่แล้ว +11

      እምሳል መልካም እሴት እደኔ እምትወዶት ላይክ 👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘💚💛♥👍👍👍👍👍👍👍👍✌✌✌✌✌✌💘💘💘💘💘💘💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ
      @ሁሉበርሱሆነ-ቐ8ኸ 5 ปีที่แล้ว +5

      ጠቅላላ እውቀት ደህና አርጌ ነው ያጋጨሁክ

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 ปีที่แล้ว +2

      👌👌👍👍💚💛❤

    • @misganawdessie3524
      @misganawdessie3524 5 ปีที่แล้ว +2

      Amsalye mirt sew betam enwedshialen egna Gonderoch gin minale bather Gondar bitmechilin

  • @etaguayelu9286
    @etaguayelu9286 2 ปีที่แล้ว

    ስት መስዋትነትን ከፍለው ነብሳቸውን ሰተው ያቆያትን ሀገር የማንም ልቅምቅም ኢትዮጵያ ትፍረስ ይላሉ አናታቸ ይፍረስና

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 5 ปีที่แล้ว +6

    ውይ አምሳልየ ምን ላድርግሽ የኔ ማር እንኳንም የኛ ሆንሽ ካሚራው ጥራት ቅንብብሩ ዋው ነው

  • @ANYE.MiCHELE
    @ANYE.MiCHELE 5 ปีที่แล้ว +1051

    🌟ኣምሰል 🌟የምትወዱ ብቻ 1k ላይኽ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @TK-cs8ss
    @TK-cs8ss 3 ปีที่แล้ว +52

    ዳግማዊት ጣይቱ ብየሻለው። በጣም ደስ ይላል።
    አንድ ኢትዮጵያ!!

  • @Maziwamakuu
    @Maziwamakuu 4 ปีที่แล้ว +198

    I’m a Tutsi, I play this song every day. I love my Ethiopian cousins.

    • @ellegmye
      @ellegmye 3 ปีที่แล้ว +8

      We love you too 💖🇷🇼🤝🇪🇹💖

    • @ProudlyETHIOPIAN
      @ProudlyETHIOPIAN 3 ปีที่แล้ว +3

      zemedhun Lemma Take it easy dude.

    • @nmmuna797
      @nmmuna797 3 ปีที่แล้ว +2

      l lave ur saund best muzic I love u Ethiopia muzich.azohh weddd abelkukii

    • @እረያ
      @እረያ 3 ปีที่แล้ว

      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🔞

    • @bilalediris9034
      @bilalediris9034 3 ปีที่แล้ว +2

      ስታምሪ እድሜናጤና ይስጥሽአምሳልየ

  • @samsungnote8271
    @samsungnote8271 5 ปีที่แล้ว +10

    አር አምሳልየ ተኩሽው እዴት ወኔየን እዳመጣሽው ኡፍፍፍፍፍ ያርማጭሆ ቀበጥ። ያውም የጎንደር ነኝ

  • @birkdesalegn4891
    @birkdesalegn4891 5 ปีที่แล้ว +65

    እናንተዬ በጣም ውስጤ ተነክቷል የድንግል ማሪያም ልጅ የአማራውን እንባ ያብስ ይህንን ዘመን ያሻግረን

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 5 ปีที่แล้ว +52

    ጎንደር ማለት ይህ ነው ጀግና የሚወልድ ወልቃይት ያማራ ነው ትግሬን ወዲያ በለው

    • @SaraSara-hp2if
      @SaraSara-hp2if 5 ปีที่แล้ว +1

      @@ናታንፍቅር-ፐ2ገ kkkkkk syamrh ykeral enante ahyoch

    • @coraleycoraley3822
      @coraleycoraley3822 5 ปีที่แล้ว

      Enante niftamoch jlanfo meheja sitata chenekeh aydel

    • @betyinabuay9919
      @betyinabuay9919 4 ปีที่แล้ว

      😍😘😘

    • @betyinabuay9919
      @betyinabuay9919 4 ปีที่แล้ว

      @@SaraSara-hp2if esun enayalen Dengaye eras

    • @hanagirma8568
      @hanagirma8568 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 วันที่ผ่านมา

    እናታለም ጎንደር የኔ ሰሰሰሰሰት ሰላምሸን ይመልሰዉ የፈጠረሸ አምላክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @devaab1961
    @devaab1961 4 ปีที่แล้ว +324

    እኔ የደቡብ ለጅ ነኝና አሞራና በጣም ነው መውደቸሁ። አንድ አገር አንድ እትዮጵያ ነው የህሌን one love♥ oll

    • @yimam504
      @yimam504 3 ปีที่แล้ว +1

      💘💞

    • @nomore3102
      @nomore3102 3 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍

    • @abebatube7207
      @abebatube7207 3 ปีที่แล้ว +2

      እኛም ውድድድድድድድድድድድ

    • @getachewalemayehu2592
      @getachewalemayehu2592 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ዉድድድድድድድድድድድድ

    • @עטרהילאו
      @עטרהילאו 3 ปีที่แล้ว

      @@nomore3102 גב.

  • @እናቴእመቤቴአንችዉጠብቂን
    @እናቴእመቤቴአንችዉጠብቂን 5 ปีที่แล้ว +67

    አቦ ሰላምሺ ይብዛልኝ እወድሻለሁ አማራነት ኩራት እኮ ነዉ ጎንደር ጎጃም ወሎ ምን ይወጣልናል ፍቅሩን ያብዛልን የታላቹህ አማራወች💚💛💗

  • @iview7096
    @iview7096 5 ปีที่แล้ว +26

    ዋው! ካሜራ ጥራት አለባበስ ይበል ያሰኛል፤አለባበስሽ ማማየን መሰልሽኝ፤ባህሉ በደንብ ተንፀባርቋል ሰላምሽ ይብዛ አምሳልየ!!!

  • @Hassan-qk8kl
    @Hassan-qk8kl 4 ปีที่แล้ว +96

    I,m from soomalia.....🇸🇴🤔
    Anyone who are here searching for this muusic 2020.?🇪🇹😍

    • @we_are_oneexo-l4019
      @we_are_oneexo-l4019 4 ปีที่แล้ว +1

      I was born in Ethiopia 😌🇪🇹
      But now I am in Israel.
      You was born in Ethiopia??

    • @Sport24h1221
      @Sport24h1221 3 ปีที่แล้ว +2

      Here I am amhara

    • @yehulashethailu3608
      @yehulashethailu3608 3 ปีที่แล้ว

      @@Sport24h1221 j

    • @Enayalen
      @Enayalen 3 ปีที่แล้ว +2

      Wa aniyeega nebaad wolaal. Welcome. ይመችሽ።

    • @antonio169
      @antonio169 3 ปีที่แล้ว

      Hhhh warayaa Amhari baad tahy beeta dhaaf

  • @destadesta8867
    @destadesta8867 5 ปีที่แล้ว +369

    ስሞትላችሁ እርጉዝ ነኝ ላይክጨ ግጩኝ

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว +1

      ደስታዬ ሰብስክራይብ አድርገናል ከቻልሽ አንቺም አድርጊን

    • @georgebejjani1769
      @georgebejjani1769 5 ปีที่แล้ว

      Byalehu wd

    • @destadesta8867
      @destadesta8867 5 ปีที่แล้ว

      @@AGESarsema 🙌👍

    • @AGESarsema
      @AGESarsema 5 ปีที่แล้ว

      @@destadesta8867 አመሰግናለሁ ደስታችን

    • @hanaethopia6970
      @hanaethopia6970 5 ปีที่แล้ว

      ስዉድሽ።።❤❤❤❤

  • @zuzusha39
    @zuzusha39 5 ปีที่แล้ว +116

    ምኒልክ የዋጋላትን ሀገር የገነባት ቴዲ ነው ። ኢትዮጵያዊ ኦሮሞ ነኝ ። ጐንደሬዎች ስወዳችሁ

    • @yaareedisraelahmara6950
      @yaareedisraelahmara6950 5 ปีที่แล้ว +2

      nuani Ephraim wammi አረ አማራ አለብሺ አ ኦሮሞ አይጠቅምሺም አማራ ኢትዮጵያዊ ነኝ ነዉ።የሚል

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 5 ปีที่แล้ว +4

      nuani Ephraim wammi
      ለእውነት የቆማችሁ የኦረሞ ልጆች ብቅ ብቅ እያላችሁ ነው በርቱ አቦ ይመቻችሁ

    • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ
      @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ 4 ปีที่แล้ว +2

      @@yaareedisraelahmara6950 አማራነትም ጥቅም የለውም ኦሮሞ ጥቅም የለውም የምትይ የቁም ሬሳ ኢትያዊነት ብቻ ነው የሚጠቅመው ከሀገር የወጣሽው በአማራነትሽ ሳይሆን በኢትዮጽያዊነት ብቻ ነው ዘረኛ ሁላ አማራ ኦሮሞ እያላችሁ የምቀዝኑ

    • @zedwelega
      @zedwelega 4 ปีที่แล้ว +2

      @@እየሱስፈራጅነውማርያምአማ lik nesh marr ❤ medra zaregna ine oromo ine amara iyalsh atzebarkbn 👉 hulum ethiopiawi

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን
    @አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 ปีที่แล้ว +437

    *አምሳል ምትኬ የምትውዶት እጃችሁን አሳዪኝ የኔ እናት እርጅም ጤና ይስጥሽ በጣም ውድድድድድ!*

  • @omarkamel9608
    @omarkamel9608 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ አምሳልዬ ጎንደሮች ማተባቸዉ አይላላም ቃል ከሚጠፋ ሂወት ይጥፋ ባዯች ነን

  • @حمدبراهيم-ز8ق
    @حمدبراهيم-ز8ق 5 ปีที่แล้ว +305

    አኔ ለ አማራ ህዝብ ያለኝ ፍቂር ተነግሮ አያልቅም አንሻላህ አማገባው ከ አማራ ነው

  • @ክሰግሮየ
    @ክሰግሮየ 5 ปีที่แล้ว +122

    I am from Eritrea I don't know what to do she always reminds me my Lovely mother I want meet her one day and looking at her the whole day love u beautiful woman I would stop loving u bcz ur the best keep it up 🥰🥰🥰🥰💯💯💯❤❤❤❤❤

    • @BbBB-yv8vy
      @BbBB-yv8vy 5 ปีที่แล้ว

      ferwini mebrey
      Where do you believe your mother might be living currently?

    • @weredeyigzaw1670
      @weredeyigzaw1670 4 ปีที่แล้ว +2

      ኣማራ ዘፈን ይወዳለች በተለይ ያች ኣማራ ብላ ጠ ጣ ተጫወት ነህ ተንኮል የለም ከኤርትራ ጋር ባህል ኣንድ ናቸው ፈታዊ እንግዳህ ነው ከሌላ ብሄሮች የተለየ ነህ ፍቅር ላይኛው ነው በጋራ መስራት
      መብላት መበዳት

    • @demamumesfin2931
      @demamumesfin2931 4 ปีที่แล้ว +3

      Ferwini, just come down to Gondar and spend sometime with her and Gondar. Enjoy the occasion, share the happiness, and keep the memory eternal. That way you can keep yourself happy. We will do the same to you beautiful Eritreans, which we still love you so much. Best wishes.

    • @sarkinyakinjabo7607
      @sarkinyakinjabo7607 4 ปีที่แล้ว +3

      Though i can't understand what she is saying but it sound cool.
      - Nigeria

    • @meklitgetacheww
      @meklitgetacheww 4 ปีที่แล้ว +2

      One day you will we miss our beautiful Eritrean family

  • @Tube-cp4mr
    @Tube-cp4mr 4 ปีที่แล้ว +48

    አማራወች ኑሪልኝኝ

  • @afamilygroup3360
    @afamilygroup3360 2 ปีที่แล้ว +1

    Am Hausa from Nigeria I like Ethiopian music so much

  • @frieyetewahidolij724
    @frieyetewahidolij724 5 ปีที่แล้ว +201

    በዘር ተከፋፍለን ሁሉንም አየነው
    ፍቱን መድሀኒቱ ኢትዮጵያዊነት ነው 🇪🇹🇪🇹🌸🌺🌸 እውነት ነው ❤

  • @samidan6464
    @samidan6464 5 ปีที่แล้ว +280

    አምስልዬን ያላቺሁ በናታቺሁ ላይክ ግጩኝ

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 5 ปีที่แล้ว +1

      ደስ በል አደርገውክ

    • @deratube2805
      @deratube2805 5 ปีที่แล้ว +1

      sami dan

    • @melatabiat1166
      @melatabiat1166 4 ปีที่แล้ว +1

      የኔድቡሽ ብሽ

    • @zgjukasew3332
      @zgjukasew3332 3 ปีที่แล้ว +1

      አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ጎጃሜዋ ነኝ

  • @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት
    @ኤፍታበለኝጌታአቤቱምህረት 5 ปีที่แล้ว +53

    ዋው በጣም አሪፍ ስራ ነው እረጋ ያልሽ 💗💗💗💗

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊ እኮ ስሙ ብቻ እራሱ ፍቅርና ማሪ ነው ኑርልኝ ሃገሬ

  • @EthiopiaEmama
    @EthiopiaEmama 5 ปีที่แล้ว +14

    ስወዳት አምሳል የኔ ጀግና ዘላለም ኑሪልኝ ❤❤

  • @yenealove71
    @yenealove71 5 ปีที่แล้ว +11

    አምሳልየን እወዳታለሁ ዘፈኑን ደሞ ሲበዛ ወደድኩት

  • @ማርሲላስ-ጘ1መ
    @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว +70

    እንኳን ደና መጣሽ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ በቃ ዛሬ ስብርብር ልበል እንግዲህ ደሞ አንደኛ ነኝ

    • @haimanotasaye925
      @haimanotasaye925 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀ ለምን ትሰባበሬ አለሽ ጠላትሽ ስብር

    • @ማርሲላስ-ጘ1መ
      @ማርሲላስ-ጘ1መ 5 ปีที่แล้ว

      እሺ የኔ እሳቢ

  • @lidiyakifle-p7j
    @lidiyakifle-p7j 7 หลายเดือนก่อน

    ጉራጌ ነኝ እደ ጎደር እሞደው የለም ጎደኞቼም ጎደሬ ስለሆናቹ ደስታ ይሠማኛል ሁሌም ንገሱ ጎደር💚💛💖

  • @nehmiasolomon5148
    @nehmiasolomon5148 5 ปีที่แล้ว +1222

    አቤት አማራ ዘፈናቸው ሲጣፍጥ አነጋገራቸው ሲጣፍ ጥ አማራወች ፍቅር ናቸው በጣም ነው እምወዳቸው ፍቅር ከ ኤርትራ

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት 5 ปีที่แล้ว +37

    አምሳልዬ የኔ ደርባባ የኔ ድንቡሽቡሽ በጉጉት ስጠብቅሽ ነበር የባህል አባሳደር እኮ ነሽ ስወድሽ😘😘😘

  • @christinehaddad7
    @christinehaddad7 5 ปีที่แล้ว +14

    En oromo negn gen I love gondar and they music wooooooooooo

  • @AbiAshenaf
    @AbiAshenaf 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን አንድ ነን❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube 5 ปีที่แล้ว +5

    Wow!! Gondar the stunningly beautiful, heroic God’s green place. I love Amsal ! የ44 ቱ ታቦት ሀገር የቴዎድሮስ ሀገር ዳይመንድ ሕዝብና ሀገር ኢቲዮጲያዊ ምድር
    🍀🌼🌺☘️🌻🌹🍀🌼🌺

  • @temesgenmelese6740
    @temesgenmelese6740 5 ปีที่แล้ว +209

    ሰሜን። ጃናሞራ አምሳል የኛ እንቁ ዘርሽ ይባረክ ሙሽራ ነሽ ጎንደር

    • @WaWa-py4fz
      @WaWa-py4fz 5 ปีที่แล้ว +2

      ስወድሽ።ውድ።የሀገረ።ልጅ

  • @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ
    @ንግሥትደጀንጎንደሬዋንግሥ 5 ปีที่แล้ว +124

    ዋዉ አማራየ የእነበላይ የአጼዎች የገብርየ የጀግኖች አገር ሁሌም ይመርብሽ እማ አገሬ

  • @tommeb1419
    @tommeb1419 3 ปีที่แล้ว +21

    I born&grow in addis am eritrean i love this song

  • @sintayehudejen9547
    @sintayehudejen9547 5 ปีที่แล้ว +24

    ዋዉ ከዛሬ ጊዜ ወንድ የአንቺ ወኔ ቀበቶ ያስፈታል የኔ ጀግና 😍 mrt ye agerachin enku wddd ye D/T negn

  • @mesitube1276
    @mesitube1276 5 ปีที่แล้ว +32

    አምሳል ምትኬ የኔ ቆንጆ የሴት ጀግና እኮ ነሽ ቃላቶች ያጥሩኛል አንችን የምገልፅበት !!

  • @ZakiYoozVlogs
    @ZakiYoozVlogs 5 ปีที่แล้ว +13

    Amsal Mitike Go Forward Ma Sis❤️❤️❤️🌸🇪🇹🇪🇹🇪🇹Everytime I Listening For Your Music❤️❤️❤️

    • @abdunasir405
      @abdunasir405 5 ปีที่แล้ว +1

      Bro This is Ethiopia flag 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @ZakiYoozVlogs
      @ZakiYoozVlogs 5 ปีที่แล้ว

      Ohhh Bro!!
      I know But The Keybroad Incorrect So I’m Ethiopian Especially Dire-dawa❤️

    • @abdunasir405
      @abdunasir405 5 ปีที่แล้ว

      @@ZakiYoozVlogs Okay bro I am from Jimma - Asandabo living United Arab Emirates💖👍

  • @tadiwosdadi7273
    @tadiwosdadi7273 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ባሕላዊ ሙዚቃ አወዳለው ረጅም እድሜ ይስጥሽ አምሳለ ምትኬ