ጰራቅሊጦስ ነገረ መንፈስቅዱስ ክፍል 2 | Zehohitebirhan media official |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ส.ค. 2024
  • #ዘኆኅተ_ብርሃን #ቦሌ_ማርያም #Zehohitebirhan #Bole_Mariam #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #ቤተ_ክርስቲያን #Orthodox #Tewahedo #Church #eotc #podcast #newvideo #ዲያቆን_ሕሊና_በለጠ #eotc
    Instagram - / zehohitebirhan_official
    Facebook - / zehohitebirhan
    TikTok - www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 29

  • @user-gy4bc8cc4w
    @user-gy4bc8cc4w 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ቃለሒዎትን ያስማልን መምህራኖቻቸን

  • @user-sx5gu5fn7g
    @user-sx5gu5fn7g 21 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን❤❤❤ ጸጋን በረከትን ያድልልን በርቱ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 หลายเดือนก่อน +13

    Be ewnet 1 nger lemesker sele menfes kidus. Hesanat sitemku be ewnt menfes kedus endmiwerd yaregagetkut Ye kersta enat hoijne lije tetemka weta kesu kebea meron eykbu ene tatewan asyezew kale mehala sefetsm ayen aynen eyayech yawerachew angetwan eynkenekch .emiyasgrm nw kesu . Ye lijtewa enat yenbrewn huneta mechem alresawm . Endzih aymeslijnm nbr . Ye kerestna lejje ahun 4 amtewa nw egziabher yemsgn

  • @dagnachewwendimagegn8447
    @dagnachewwendimagegn8447 2 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን። በእውነት ግሩም ነው። በርቱልን።

  • @user-fi5px3jq4h
    @user-fi5px3jq4h หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያድልልን በቤቱ ያቆይልኝ
    የልዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኔንም ይክፈትልኝ

  • @Esuendalew.Belachew
    @Esuendalew.Belachew 2 หลายเดือนก่อน +3

    በቀጣይ ስለ ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት ስሩልን🤲

  • @haymitube640
    @haymitube640 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን እንቁወቻችን

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 หลายเดือนก่อน

    እህህ ያስተነፍሳል ።እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን በኪነጥበብህ በየቦታው የተመዘዘውን ሰይፍ ወደ ቦታው መልስልን።ይኼን መሰል የተረጋጋ ትምህርት በሙሉ ልብ እናዳምጥ!!!

  • @akliluaberra7949
    @akliluaberra7949 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣እግዚአብሔር ይጠብቅልን!

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 2 หลายเดือนก่อน +2

    Egziabher amlak ewketen chmro chmero yestachehu wendmoch

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹሁልን ተወዳጅ መምህሮቻችን❤❤❤

  • @benibekele9021
    @benibekele9021 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @Abii891
    @Abii891 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @munawolde
    @munawolde หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-cb1ox4vj9g
    @user-cb1ox4vj9g 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን 💖❤️💖አሜን ❤️❤️💖አሜን ❤️💓❤️💗❤🌹❤🌹🌹❣️❣️🕌🕌🕌🕌🕌🕌🕌🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🍓🙏💗🙏💗🙏

    • @Black-lioness
      @Black-lioness หลายเดือนก่อน

      We aren’t Muslim this is our symbol☦️💒😂

  • @lidetushanko736
    @lidetushanko736 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @worknehmulat
    @worknehmulat 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!

  • @DawitAbera-uk4ri
    @DawitAbera-uk4ri 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቼ

  • @Samuel-3838
    @Samuel-3838 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ሂወት የስማዓልና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር

  • @fresenbettad
    @fresenbettad 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ከፍርሃት ማእበል በጥብዐት መጽንዒ
    ከሀጢአት ባርነት በአማን መንጽሒ
    ከአብ ከወልድ ጋር የተካከለ ነዉ
    ጰራቅሊጦስ መንፈስ ቅዱስ የባህሪ አምላክ ነው❤❤❤❤❤

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ተባረኩልን ያገልግሎት ዘመናቹሁን እግዚያአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Setna1312
    @Setna1312 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን መምህራኖቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያድልልን።

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @user-rg3sw8ki1c
    @user-rg3sw8ki1c 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @BisratTesfaye-qu1kz
    @BisratTesfaye-qu1kz 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-sl2cm9py3m
    @user-sl2cm9py3m 2 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalen

  • @haimanotwaletedidymusthebl7722
    @haimanotwaletedidymusthebl7722 2 หลายเดือนก่อน +2

    ለሁላችሁም ቃለሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን!