ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ፓስተር ቸሬ ለሰው,ለትውልዱ የሚሆን የሚገባ ትምህርት ነው ተባረክ!❤❤❤❤❤❤❤
ፖስተር ቸሬ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት ለየት ያለና ለእኔ አስፈላጊ መስሎ ስለሚታየኝ ሁሌ እከታተልሀለሁ thank you
እኔም
Yes
Keld silmtwejina,,,sidib silmimislsh kehone alakim,,gin ketemchesh orthodox ayasflgshim,,malet new kotro yasrkbesh yelm
enem
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ፓስተር ቸሬ ትምህርትክ ይመቸኛል በህይወት ላይ ያለክ አመለካከት የምትረዳበትና የምታስረዳበት መንገድ ቀላል ግልፅ ነው ስለምትሰጠው ትምህርት thanks
ፖስተር ቸሬ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ የምታሥተምረው ትምህርት ሁሉን ያማከለ ነው በፍቅር ነው የምሰማው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንተን ሰምቶ አለመለወጥ ከባድ ነው ❤️❤️❤️❤️
Tiru new bezawum gize wosidesh awukesh getan tekebeyi. Orthodox ayadinim adagn Geta bicha new. Orthodox hager bekel ye gileseboch asitesaseb new. Teklehaymanot semay yelem Geta gin semay lay ale yadinalim. Geta yirdash
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በማዳመጥ ብቻ በጣም ብዙ ችግሬን በግልፅ አግኘቼዋለሁ ለመቀየርም እየሰራሁም እፀለይኩ ነው ፓስተር ቸሬ ክበርልኝ
እንዴት የተባረከ ትዉልድ ነዉ:ይሄን የመሰለ ትምህርት መስማትና ሒወትን ማስተካከል::ተባረክ ቸርዬ ፀጋ ይብዛልህ
ፈጣሪ እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን ፓስቸር ቸርዬዬዬዬ
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምክርክ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
ልዩ ሰው እኔ ፕሮቴስታት አይደለሁም ግን የአራተ እዉነተኛ አስተምሮ የገባህ ሰዉ እውነተኛ በጣም ልዩ ነህ ችግር ያስተማረህ ሌላው ላይ እንዳይደርስ የምትጥር ተባረክ ። ያለ ፍክበትራ የማትናቅ ልዩ ልዩ ነህ። ጌታ ለብዛት ይጨምርልህ
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን። አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ ኑርልን እረዝም እድሜ ።❤👏
Thanks cherye❤❤❤
ቸርዬ ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ።
የፓስተር ቸሬን ትምህርት ማዳመጥ ሃይማኖቴን እንድቀይር አላስገደደኝም ይልቁንስ ተበድየ ይቅርታ በመጠየቅ ትዳሬን ከመበተን አዳንኩት እንጅ!! ሌላ ነገር መስማት ትቸ የቸሬን ትምህርት ብቻ።
ፓስተር እድሜ ይስጥልን ለምለምልህ
ተባርክ
ተባረክልኝ ቸሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ምን አለበት ወጣት እያለሁ እንደዚ አይነት ምክር ባገኘህ ነበር , ትዳሬ አይፈርስም ነበር ; ወጣቴች ሆይ ይሄንን ምክር አዳምጡት ከምር ::🙏🏼
ዘመንህ ይባርክ እኔ በነው የተቀየርኩት አንተን ሰ ሰማ ሰራዬን በሰርአት መሰራት ገዘቤን በደም ሴፍ ማርግ ፈጣርን መፍራትን መልካምነትን አሰተማርከኝ ተባርክ
ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏💞💞
ኧረ ጌታ ሆይ 😳😂😂😂😂😂 ፓስተር ቼሬ ያንተን ትምህርት ሰምቼ ያለመሳቅና ከሆነ ነገርውስጥ ያለመውጣት አልችልም በቃ ደስ ብሎኝ ነው የምማረው ጌታ ብርክክክክክክ ያድርግህ መላው ቤተሰብ ይባረክ የተባረካችሁ ናችሁ🙏❤🙏🔥❤🔥❤📖❤
አምናቴ ኦሮቶዶክስ ነዉ ግን በጣም ስለምዉድ እከታተለለሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@hanahana2649 እማ ጌታ ለሕይወትሽ ያስፈልግሻል ሐይማኖት ከገሀነብ እሳት አያድንም የሚያድነው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው
@@Jesus-us9rzbe Orthodox emenet west hono eko Getan mamlek meketel yehalal. Pentenet enaa Orthodox weym catholic , sew yefterew astesaseb new. Ega ye Geta nen
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏🙏❤️
ቼሬ አንተ ትለያለህ ጌታ በእጥፍ እድሜ ይባርክህ 🥰🥰
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏 🙏🙏
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለአንተ እግዚአብሔር ይክበር 🙏 ትዳር የማይለዋወጥ ተቋም ነው ሁለቱ ግን የሚለዋወጡበት ነው ግሩም ትምህርት ነው።
😂😂😂😂አረ በሳቅ ደፋህኝ ፖስተር ቸሬ እምንወድህ ወንድማችን! እንዳልከው ድምፆህን አጎርንነህ ክብራን እና ክብራት ብትል ኖሮ ይሄኔ አላውቅህም ነበር! እንኳን አወኩህ ቸርዬ!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏❤❤
ፖስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ይባርክክ በትምህርክ በጣም ተጠቅሜለው ተባረክ
😂😂😂ጌታ አስተፋዋለዉ ብሎኛል ሆ😂😂ጉድ እኮ ነው ዘንድሮቸሬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ከተለያየ ሰው ከመውለድ ይጠብቀን ከአንድ ያጽናን አሜን አሜን አሜን❤😊
ቸርዬ ጌታ ጨምሮ ይባርክ
Paster chare betam akbirhalwo silemtastemro timrtoch kalt yelegnm fetari tsegawn yabizalik ....ene Orthodox negn gin tekami yehone timrt silemtasatmir hulem eketatelihalo egizhabehr yibarkik❤❤❤❤
ፋስተር ዘመንክ ይባረክ መልካም ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Chere Zemenk yibarek.
Love your teachings. Love your humour.... ትምህርትህ : በጣም : ይጣፍታል ::
የምግረም ትምህርት ነው ፣ ተባረክ ፓስተር ቼረ፣ ታስፈልገኛለሄ ለዚህ ትዉልድ ፣ ሳይገባቡ አግብቶ ስግባቡ የምፋቱት ።
tabarekelegn Yegata Sawu
ዘመንህ ይባረክ
amen
እውነት ነው ጌታ ይባርክህ
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ትምርትክን በደብ እከታተላለሁ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንክን ይባርክልክ
Amen Amen🙏
ፓስቴር ቸረ መድኃንኣለም ይባርክህ! ድንቅ ሰው ነህ! ኣሁንም የበለጠ የቃል እውቀትና ጥበብ ይስጥህ!
Amen Amen Amen
መልካም ትምህርት ነው ዘመን ይባርክ 🙏💕
pastor God bless you
How I love your preaching ❤️ Keep shining!
Paster chare zaman yibarak South Africa bitimata ina yehin timirit bitasitamir malikam nabar tabarak
you are so blessed. MY Lord God bless you & your family more & more!!
Geta yegzeberi camero tsege yebezalki, zemeni, yeberk, unatanya, timiri, dasi yamil, ❤️❤️♥️♥️♥️❤️💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን
Halleluja Amen Elelelel
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እኛን ይውደነል በእውነት ሰነዊቅ ያያነውን ሁሉ እንደንሳብስብ ጌታ ጋለጋለን ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤ ሰላሙ ይብዛ
አምላክ ይባርክህ ቸርዬዬዬዬዬ🙄🙄👍👍👍👍👍
Betam Asefelagi Desse yemile Temeheret New Fetari Zemenehene Abezetoo Yebarekewe!!
I admire you, bc you tell me my child hood, I enjoy your teaching
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንተ ባስተር ቸሬ ትምህርትህ በሁሉም እመነት ተቁዋም ላሉት ነው የምታስተምረው good job ከዚህ በላይም ትልቅ ነገር እጠብቃለው ካንተ ትክክለኛውን ና ነባራዊውን ነገር ስለሆነ የምታስተረው ደስ ብሎኝ ነው የምስማው ትምህቶችህን በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንታ ነው ና ፈተና ይበዛብሀል እውነቱን ወንጌል ና ሰው እየኖረ ያለውን life ስትሰብክ ግን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እሱን የያዘ ምንም አይሆንም በርታልኝ
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትለያለህ
የተባረከ አስተወይ አገልጋይ ነህ ። እግዚአብሔር ይባርክ!!!
ክራስቴን ነኛ ትምህርትህ ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥህ
Paster chera temrtken betam ejge tru nw ebakeke bezhu ketele thank you
Thank you pastor Chere
Tebarki pastor ye 🥰🥰🥰🥰🥰
God bless you more and more Man of God.
Wow tabarki paseteri amen
God blesss you paseter
God bless you ❤
የሚገርም ትምህርት ነው!!
Really, you're our blessing. ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
ፓስተር ቸሬ ምናለበት ድሮ አውቄህ ቢሆን ኖሮ በምን እድሌ ነበር እህህህህህሀ
Amennnnnn amennnnnn ❤
God Bless
Tabaraki Innamasaginalen Pastor Cheriye❤🙏❤️
I LOVE THIS MAN . HE IS GODLY.
wow .God bless u more 🙏
Tebreke
Wetatu tewelidi tadilual geta yerdachew. Pastor chere geta ke ante gar new.
Betam yegarmli geta yebarik
ፈጣረ ይባረክ ባንቴ ስብከት ተባረከናል🎉🎉🎉
እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታነው እረ ግሩም ሰው ነክ ፓስተርዬዬዬዬዬ ዘመንክ ይለምልም ውይይይይይይይይ ሙሉን ስሰማው እጂግ በጣም ነው የተነኩት በጣም የተማርኩበት ተባርካችዋል በብዙ ፀጋ
Enameseginalen geta eyesus yibarkih paster chare
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
yasetemarni ymekirni gata ysuse ebarki betemarnew mesert menor ehunilni amen tebaki qaseter gata ysuse ebarkihi tebarki
ወንድም ቸሬ ሰላም ላንተ ይሆን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ባታ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም ግን ጊዜዉን ያማከለ ትምህረት ሰለምታስተምር ደስ ብሎኝ አዳምጥሀለዉ ። ባል እና ሚስት በመነጋገር መግባባት ካልቻሉ ምን ማድረግ አለባቸው ???? መለያየት አማራጭ ሊሆንስ ይችላል ??
አይሆንም !!በመነጋገር ካልተፈታ ዝም በማለት ሞክሩት
ኧረ ንስሃ አባታችኹ አማክሩ።
ከእግዚአብሔርጋ በፀሎት መነጋገርና ቅድሚያ እራስ ላይ መስራትና ማዳመጥ ለመረዳት መምከር ከራሴ ተሞክሮ ነው
ጸልይ ከዛም ለሱ ባህር የሆነው ነገር ተውዩ አንቺም ትዕግስተኛ ሁኚ ነገሩ ቀለል አድርግው
በዝህ ዞሪያ ፓስተር ብዙ አስተምህሮ ነበር እና ትምህርቱን በደብ ተከታተዩ
wow, blessing!
ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝ ነዉ ።እግዚአብሔር መንገዳችሁን ይባርክ ❤ በቅርቡ ስለምጀምር video መልቀቅ ቤተሰብ ይሁኑ
amen tebarke
You always preach nice and so wonderful things that really help everyone to see forward.
amen !! Bless you more 😍😍
ጌታ ይበርክ ወንድም ቻር
ህይወትን ቤተሰብን ሀገር መመስረትን መጽሐፍ ቅዱስን እያጣቀሰ እያዋዛ ከልምዱ የማንንም እምነት ሳይነካ ሁሌ በመንፈስ ቅዱስ ተመርቶ የሚመክር መምህር:: አንተን ማዳመጥ ያለንበትን እምነት አያስቀይረንም በኦርቶዶክስ አስተምሮ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያት ያዋርሰን ይባላል ሁሌ አዳምጥሃለሁኝ:: በዚህ ሰዓት ሳያገቡ የሚያዳምጡህ እድለኞች ናቸው ሊጠቀሙብህ ይገባል::
ጌታ ዘመንህን ይባርክልኝ ፖስተርዬ እህት ወንድሞቼ ስብስክራብ አድርጉኝ
Thank you pastor☺😍
ተባረክ
ጌታአብዝቶይባርክህ
Thanks paster chere i gain a lot things
Cheyenne.. charu.madihaneaalemi..ibarkehi
ፓስተር ቸሬ ለሰው,ለትውልዱ የሚሆን የሚገባ ትምህርት ነው ተባረክ!❤❤❤❤❤❤❤
ፖስተር ቸሬ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ያንተ ትምህርት ለየት ያለና ለእኔ አስፈላጊ መስሎ ስለሚታየኝ ሁሌ እከታተልሀለሁ thank you
እኔም
Yes
Keld silmtwejina,,,sidib silmimislsh kehone alakim,,gin ketemchesh orthodox ayasflgshim,,malet new kotro yasrkbesh yelm
enem
እኔም
እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው ፓስተር ቸሬ ትምህርትክ ይመቸኛል በህይወት ላይ ያለክ አመለካከት የምትረዳበትና የምታስረዳበት መንገድ ቀላል ግልፅ ነው ስለምትሰጠው ትምህርት thanks
ፖስተር ቸሬ እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ የምታሥተምረው ትምህርት ሁሉን ያማከለ ነው በፍቅር ነው የምሰማው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው አንተን ሰምቶ አለመለወጥ ከባድ ነው ❤️❤️❤️❤️
Tiru new bezawum gize wosidesh awukesh getan tekebeyi. Orthodox ayadinim adagn Geta bicha new. Orthodox hager bekel ye gileseboch asitesaseb new. Teklehaymanot semay yelem Geta gin semay lay ale yadinalim. Geta yirdash
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ትምህርት በማዳመጥ ብቻ በጣም ብዙ ችግሬን በግልፅ አግኘቼዋለሁ ለመቀየርም እየሰራሁም እፀለይኩ ነው ፓስተር ቸሬ ክበርልኝ
እንዴት የተባረከ ትዉልድ ነዉ:ይሄን የመሰለ ትምህርት መስማትና ሒወትን ማስተካከል::ተባረክ ቸርዬ ፀጋ ይብዛልህ
ፈጣሪ እረጅም ጤና እድሜ ይስጥልን ፓስቸር ቸርዬዬዬዬ
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ምክርክ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥክ
ልዩ ሰው እኔ ፕሮቴስታት አይደለሁም ግን የአራተ እዉነተኛ አስተምሮ የገባህ ሰዉ እውነተኛ በጣም ልዩ ነህ ችግር ያስተማረህ ሌላው ላይ እንዳይደርስ የምትጥር ተባረክ ። ያለ ፍክበትራ የማትናቅ ልዩ ልዩ ነህ። ጌታ ለብዛት ይጨምርልህ
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን። አንተን የሰጠን አምላክ ይባረክ
ጌታ ጸጋውን ያብዛልክ ፓስተርዬ ኑርልን እረዝም እድሜ ።❤👏
Thanks cherye❤❤❤
ቸርዬ ጌታ ይባርክህ ይጨምርልህ።
የፓስተር ቸሬን ትምህርት ማዳመጥ ሃይማኖቴን እንድቀይር አላስገደደኝም ይልቁንስ ተበድየ ይቅርታ በመጠየቅ ትዳሬን ከመበተን አዳንኩት እንጅ!! ሌላ ነገር መስማት ትቸ የቸሬን ትምህርት ብቻ።
ፓስተር እድሜ ይስጥልን ለምለምልህ
ተባርክ
ተባረክልኝ ቸሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Amennnnnn amennnnnn tabarki wedimeee fatar abazitoooooo yibarkiii ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ምን አለበት ወጣት እያለሁ እንደዚ አይነት ምክር ባገኘህ ነበር , ትዳሬ አይፈርስም ነበር ; ወጣቴች ሆይ ይሄንን ምክር አዳምጡት ከምር ::🙏🏼
ዘመንህ ይባርክ እኔ በነው የተቀየርኩት አንተን ሰ ሰማ ሰራዬን በሰርአት መሰራት ገዘቤን በደም ሴፍ ማርግ ፈጣርን መፍራትን መልካምነትን አሰተማርከኝ ተባርክ
ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏💞💞
ኧረ ጌታ ሆይ 😳😂😂😂😂😂 ፓስተር ቼሬ ያንተን ትምህርት ሰምቼ ያለመሳቅና ከሆነ ነገርውስጥ ያለመውጣት አልችልም በቃ ደስ ብሎኝ ነው የምማረው ጌታ ብርክክክክክክ ያድርግህ መላው ቤተሰብ ይባረክ የተባረካችሁ ናችሁ🙏❤🙏🔥❤🔥❤📖❤
አምናቴ ኦሮቶዶክስ ነዉ ግን በጣም ስለምዉድ እከታተለለሁ ።🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@@hanahana2649 እማ ጌታ ለሕይወትሽ ያስፈልግሻል ሐይማኖት ከገሀነብ እሳት አያድንም የሚያድነው በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ነው እርሱ የዘላለም ሕይወት ነው
@@Jesus-us9rzbe Orthodox emenet west hono eko Getan mamlek meketel yehalal. Pentenet enaa Orthodox weym catholic , sew yefterew astesaseb new. Ega ye Geta nen
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos galatomii umakooo ulifadhuu Bara baraniii 🙏🙏🙏❤️
ቼሬ አንተ ትለያለህ ጌታ በእጥፍ እድሜ ይባርክህ 🥰🥰
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙏🙏 🙏🙏
ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ስለአንተ እግዚአብሔር ይክበር 🙏
ትዳር የማይለዋወጥ ተቋም ነው ሁለቱ ግን የሚለዋወጡበት ነው ግሩም ትምህርት ነው።
😂😂😂😂አረ በሳቅ ደፋህኝ ፖስተር ቸሬ እምንወድህ ወንድማችን! እንዳልከው ድምፆህን አጎርንነህ ክብራን እና ክብራት ብትል ኖሮ ይሄኔ አላውቅህም ነበር! እንኳን አወኩህ ቸርዬ!!! በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏
እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ጌታ
ኢየሱስ ይባርክህ🙏🙏❤❤
ፖስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ይባርክክ በትምህርክ በጣም ተጠቅሜለው ተባረክ
😂😂😂ጌታ አስተፋዋለዉ ብሎኛል ሆ😂😂ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ
ቸሬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚአብሔር ከተለያየ ሰው ከመውለድ ይጠብቀን ከአንድ ያጽናን አሜን አሜን አሜን❤😊
ቸርዬ ጌታ ጨምሮ ይባርክ
Paster chare betam akbirhalwo silemtastemro timrtoch kalt yelegnm fetari tsegawn yabizalik ....ene Orthodox negn gin tekami yehone timrt silemtasatmir hulem eketatelihalo egizhabehr yibarkik❤❤❤❤
ፋስተር ዘመንክ ይባረክ መልካም ስው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Pastor Chere Zemenk yibarek.
Love your teachings. Love your humour.... ትምህርትህ : በጣም : ይጣፍታል ::
የምግረም ትምህርት ነው ፣ ተባረክ ፓስተር ቼረ፣ ታስፈልገኛለሄ ለዚህ ትዉልድ ፣ ሳይገባቡ አግብቶ ስግባቡ የምፋቱት ።
tabarekelegn Yegata Sawu
ዘመንህ ይባረክ
amen
እውነት ነው ጌታ ይባርክህ
እኔ የኦርቶዶክሰ እምነት ተከታይ ነኝ ትምርትክን በደብ እከታተላለሁ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንክን ይባርክልክ
Amen Amen🙏
ፓስቴር ቸረ መድኃንኣለም ይባርክህ! ድንቅ ሰው ነህ! ኣሁንም የበለጠ የቃል እውቀትና ጥበብ ይስጥህ!
Amen Amen Amen
መልካም ትምህርት ነው ዘመን ይባርክ 🙏💕
pastor God bless you
How I love your preaching ❤️ Keep shining!
Paster chare zaman yibarak South Africa bitimata ina yehin timirit bitasitamir malikam nabar tabarak
you are so blessed. MY Lord God bless you & your family more & more!!
Geta yegzeberi camero tsege yebezalki, zemeni, yeberk, unatanya, timiri, dasi yamil, ❤️❤️♥️♥️♥️❤️💓🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን
Halleluja Amen Elelelel
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እኛን ይውደነል በእውነት ሰነዊቅ ያያነውን ሁሉ እንደንሳብስብ ጌታ ጋለጋለን
ፓስተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤❤❤❤❤❤ ሰላሙ ይብዛ
አምላክ ይባርክህ ቸርዬዬዬዬዬ🙄🙄👍👍👍👍👍
Betam Asefelagi Desse yemile Temeheret New Fetari Zemenehene Abezetoo Yebarekewe!!
I admire you, bc you tell me my child hood, I enjoy your teaching
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን አንተ ባስተር ቸሬ ትምህርትህ በሁሉም እመነት ተቁዋም ላሉት ነው የምታስተምረው good job ከዚህ በላይም ትልቅ ነገር እጠብቃለው ካንተ ትክክለኛውን ና ነባራዊውን ነገር ስለሆነ የምታስተረው ደስ ብሎኝ ነው የምስማው ትምህቶችህን በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ካንታ ነው ና ፈተና ይበዛብሀል እውነቱን ወንጌል ና ሰው እየኖረ ያለውን life ስትሰብክ ግን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው እሱን የያዘ ምንም አይሆንም በርታልኝ
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፀጋ ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ትለያለህ
የተባረከ አስተወይ አገልጋይ ነህ ። እግዚአብሔር ይባርክ!!!
ክራስቴን ነኛ ትምህርትህ ደስ ይላል እድሜ ጤና ይስጥህ
Paster chera temrtken betam ejge tru nw ebakeke bezhu ketele thank you
Thank you pastor Chere
Tebarki pastor ye 🥰🥰🥰🥰🥰
God bless you more and more Man of God.
Wow tabarki paseteri amen
God blesss you paseter
God bless you ❤
የሚገርም ትምህርት ነው!!
Really, you're our blessing. ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!
ፓስተር ቸሬ ምናለበት ድሮ አውቄህ ቢሆን ኖሮ በምን እድሌ ነበር እህህህህህሀ
Amennnnnn amennnnnn ❤
God Bless
Tabaraki Innamasaginalen Pastor Cheriye❤🙏❤️
I LOVE THIS MAN . HE IS GODLY.
wow .God bless u more 🙏
Tebreke
Wetatu tewelidi tadilual geta yerdachew. Pastor chere geta ke ante gar new.
Betam yegarmli geta yebarik
ፈጣረ ይባረክ ባንቴ ስብከት ተባረከናል
🎉🎉🎉
እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታነው እረ ግሩም ሰው ነክ ፓስተርዬዬዬዬዬ ዘመንክ ይለምልም ውይይይይይይይይ ሙሉን ስሰማው እጂግ በጣም ነው የተነኩት በጣም የተማርኩበት ተባርካችዋል በብዙ ፀጋ
Enameseginalen geta eyesus yibarkih paster chare
Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
yasetemarni ymekirni gata ysuse ebarki
betemarnew mesert menor ehunilni amen tebaki qaseter gata ysuse ebarkihi tebarki
ወንድም ቸሬ ሰላም ላንተ ይሆን ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ባታ እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ብሆንም ግን ጊዜዉን ያማከለ ትምህረት ሰለምታስተምር ደስ ብሎኝ አዳምጥሀለዉ ። ባል እና ሚስት በመነጋገር መግባባት ካልቻሉ ምን ማድረግ አለባቸው ???? መለያየት አማራጭ ሊሆንስ ይችላል ??
አይሆንም !!
በመነጋገር ካልተፈታ ዝም በማለት ሞክሩት