መጽሐፈ ሲራክ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 12 January 2024

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 656

  • @EnkuBahri
    @EnkuBahri 8 หลายเดือนก่อน +27

    ስለሁሉም አግዚአቢሄር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏መምህራች እድሜ ጤናዎት ይባረክ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እግዚአቢሄር አምላካችን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ሰላም ከእርሱ ነውና ሰላሙ ይስጠን ለኢትዮጵያ ህዝባችን ማስተዋሉ ይስጠን አንድ ያድርገን በምህረት በቸርነቱ ፍቅሩ ይስጠን🤲🤲🤲🇪🇹🤲🤲🤲

    • @Deres-qu2fg
      @Deres-qu2fg หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @natsahederu8950
    @natsahederu8950 8 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ሲል ቃለህይወት ያሰማልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾

  • @JamilaJamila-b2b
    @JamilaJamila-b2b 11 หลายเดือนก่อน +26

    መሞህር ቃለ ሂወት ያሰማልን በሰደት ኢወት ከብዶኛል ግራ ገባኝ ሰራ አልቻልኩም❤❤❤❤😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢

    • @Mary-un5ji
      @Mary-un5ji 11 หลายเดือนก่อน +5

      አይዞሽ.እግዚያብሔር.ሁሉንም.ያሳልፍል😢ትግስት.ይኑርሽ

    • @emebetbekele2826
      @emebetbekele2826 8 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያግዝሽ።

    • @JekejjMakkak
      @JekejjMakkak 7 หลายเดือนก่อน

      ?ሸሸ​@@Mary-un5ji

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 7 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞሽ. እግዚያብሔር የከበደውን ያቀላል የማያልፍ የሚመስለን ተራራ ፈተና. እግዚያብሔርን ተደግፈን እናልፈዋልን. ለበጎም ይሆንልናል

    • @tigisttufa6469
      @tigisttufa6469 6 หลายเดือนก่อน +1

      Agzosh hite egzaber kanche gar yehun🙏❤️

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 27 วันที่ผ่านมา +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር እውቀቱን ጥበቡን ትዕግስት ና ፍቅርን አብዝቶ ይስጥህ የፃድቃን የስማዕታት የነብያት የመላእክት በረከታችው ለህዝብ ክርስትያን ከሚወዶችው ከሚያምኖአችው ጋር ለዘላለም ይኑር ልብ ላጡት ልብኖችውን ያብራላችው አሜን አሜን አሜን ይቆየን ❤❤❤❤❤❤
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 9 หลายเดือนก่อน +14

    ልብ ላለው ምርጥ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @MarwaMolla
    @MarwaMolla 11 หลายเดือนก่อน +36

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ መልካም ፍሬ የምናፈራ ያድርገን❤❤❤❤❤

  • @golgota2123
    @golgota2123 9 หลายเดือนก่อน +8

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ለኛም እስተዋይ ልቦናን ያድለን

  • @ሰላምለኪድንግል-ሸ2በ
    @ሰላምለኪድንግል-ሸ2በ 11 หลายเดือนก่อน +75

    ስጠብቅ ነበረ መምህሬ በጣም እናመሰግናለን እየሰራን እንድሰማ ሰለረዳሀን🙌
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር 🙌

    • @betlreethiopis3274
      @betlreethiopis3274 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน

      እኔም🎉🎉🎉🎉

  • @ለምለምእራያ
    @ለምለምእራያ หลายเดือนก่อน +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ የአባታችን ቅዱስ ሲራክ በረከት ይደረብን የተዋሕዶ ልጆች አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏 "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው" ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @aetedeaetede3016
    @aetedeaetede3016 11 หลายเดือนก่อน +97

    ቃለህይወት ያሰማልን😭😭😭😭
    በእውነቱ በዚች ሰአት ተጨንቄ አለሁ በፀሎት አስቡኝ ወንድሜ ታሞብኝ ስለማርያም ወልደ/ ማርያም እያላችሁ አስቡኝ😭😭😭🤲🤲🤲

    • @sennaaofii2059
      @sennaaofii2059 11 หลายเดือนก่อน +3

      Egzhbher Yasebk Wandemachen

    • @ZenbeShewangzawe
      @ZenbeShewangzawe 10 หลายเดือนก่อน

      ፣ፑፐፐፑክችፕችች 7:27 ፣ዝዥ፣ዥxc 😅😅,y😅y😅😅,, 7:53 xccc xçxxxxxccxcfxxxx. Xdxxdxx xcxxxx 7:29 ​@@sennaaofii2059

    • @SenayitDamtew-b1e
      @SenayitDamtew-b1e 10 หลายเดือนก่อน +3

      Egzabher yimarlish ayzosh

    • @hayatabdullah9007
      @hayatabdullah9007 10 หลายเดือนก่อน +2

      እማምላክ ታስብሽ አይዞሽ❤❤❤❤❤

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 10 หลายเดือนก่อน

      @@hayatabdullah9007 አሜን የኔ ውድ

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ቨ9ቸ 11 หลายเดือนก่อน +18

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በንባ ነው የሰማሁት የለት ተለት ድርጊቴ ዉሉ እያንዳንዱ ስሜቴ ሁሉ እዚህ ሰማሁት መፅሐፍ ቅዱስ አምብቤ አላዉቅም ይሄ ባለማንቤበም ተጎድቻለሁ በስንፍናዬ ብዙ ስቻለሁ እያወኩም ያጠፋሁት ብዙ ነው ብቻ ታጥቦ ጭቃ ነኝ በፀሎትህ አስበኝ መምህር ወለተ ኪዳን ብለህ ስለመገብሀን እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @SadeeYwsx
      @SadeeYwsx 7 หลายเดือนก่อน +1

      እግዚአብሔር እንድታነቢ ይርዲሽ❤

  • @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ
    @ኢትዮጵያስላምሽይብዛ 11 หลายเดือนก่อน +24

    ረቡኒ እግዚአብሔር አምላክ የነፍስ ዋጋ እረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ያድልልን❤❤❤

  • @hannaabebelemma1395
    @hannaabebelemma1395 3 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ደሰ ቃል ህይወ ት ያሰ
    ማልን

  • @enigebreghergish8967
    @enigebreghergish8967 11 หลายเดือนก่อน +20

    ተመሰገነ ተመሰገነ ተመሰገነ አሜነ አሜነ አሜነ ❤❤❤❤❤❤❤ቃል ህወተ ያሰማልን

  • @atiklt-xe4mh
    @atiklt-xe4mh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NunshaMitku-dt5nu
    @NunshaMitku-dt5nu 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 11 หลายเดือนก่อน +28

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን🙏
    የጥበበኛው ቅዱስ ሲራክ በረከቱ ይደርበን 🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 หลายเดือนก่อน +7

    አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን🙏
    "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።" ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 መምህር
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 11 หลายเดือนก่อน +5

    Amen AMEN AMEN EGZIABHER ymesgen Kalehiwot yasemaln AMEN ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን🙏 ትልቅ
    የሕይወት ትምህርት ነው ቃሉን በልባቸን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏መምህር ቃለሕይወት የሰማልን መምህር አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @RahelFentaw
    @RahelFentaw 11 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም ከምወደው የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል አንዱ መፅሀፈ ሲራክ ነው ብዙ ጊዜ አንብቤዋለሁ እንደዚህ ስሰማው ደግሞ ባጣም ነው ደስ የሚለው
    መምህርየ ፀጋውን ያባዝልህ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 11 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @YasiMariyam-u2c
    @YasiMariyam-u2c 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የምንፅናናበት ነው በስደት ሀገር ሁሉ ይከብዳል ትምርቱን ስሰማ እፀናናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን ቸሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ከነቤተሰቦችህ።

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 11 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ከነ ብዙ ሀጢያቴ ቃልህ እንድሰማ የፈቀድክልኝ እምላኬ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን🙏እባክህ በቤትህ እሰረኝ😭የአባቶቻችን በረከት ቃልኪዳናቸው አይለየን

  • @LOVe-b2d
    @LOVe-b2d 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋን ይብዛልህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ነው የምወደው መፀሀፈ ሲራክን እድ ድስይላን አቤቱ አምላኬ ንፁህ ልቦናን ይጠኝ🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏😢😢😢😢😢😢

  • @selamawitmengistu3128
    @selamawitmengistu3128 7 หลายเดือนก่อน +75

    እንዴት ደስ ይላል ።እግዚአብሔር ይስጥልን ።።ስሰማው ውስጤን የሚሰማኝ ደስታ ልነግራችው አልችልም ፀጥ ባለ ቦታ በፀሎቴ ቤቴ ነው የምሰማው ።ውስጤን መናገር አልችልም።።ቃለህይወትን ያሰማልን እመአምላክ ትጠብቅልን💚💛❤️🤲🤲🤲

    • @TewodrosTomas-g7z
      @TewodrosTomas-g7z 4 หลายเดือนก่อน +4

      😅f🎉

    • @TewodrosTomas-g7z
      @TewodrosTomas-g7z 4 หลายเดือนก่อน +5

      ❤ 1:15:08 đ

    • @TewodrosTomas-g7z
      @TewodrosTomas-g7z 4 หลายเดือนก่อน

      😅 1:28:45

    • @TigrayAdey-f7l
      @TigrayAdey-f7l 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@TewodrosTomas-g7z😊
      አሜን አሜን አሜንንን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 7 หลายเดือนก่อน +7

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚያብሔር ይክበር ይመስገን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን.

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 11 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን (3)መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድስ እግዚአብሔር ዘመን ሁሉ ይባርክ 💒🕯💚💛❤️🙏🏽

  • @BezaZegeye-e9w
    @BezaZegeye-e9w 7 หลายเดือนก่อน +24

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም ሰምተን ይለውጠን

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 5 หลายเดือนก่อน +4

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @57623
    @57623 6 หลายเดือนก่อน +6

    በእዉነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አቤቱ ጌታ ሆይ ማስተዋሉን አድለኝ ጥበበኛ ሴት አድርገኝ😢😢😢😢😢

  • @TaraKosha-ir9cp
    @TaraKosha-ir9cp หลายเดือนก่อน

    እውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ የቆይልን በቤቱ የፅናናክህ አግልግሎት ዘመን የስረዝምልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀህ❤❤❤

  • @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ
    @መቅደላዊትየድንግልል-ሐ5የ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤️❤️❤️❤️💐💐💐አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐❤️እመ አምላክ ትጠብቅልን 🤲እኛንም በፀሎት ያስቡን🤲🤲💐

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 5 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ንፁህ ልብን ይያድለን አስተዋይም ያድርገን በሰማነው ትምህርት 30 60 100 የአማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን በልባችን ሰሌዳ ይሰፍንል የሰማነውን እንድንተገብረው እመ ብርሐን ንፁህ ልቦናን ታድለን አሜን አሜን አሜን

  • @AlamatsAhayi
    @AlamatsAhayi 19 วันที่ผ่านมา

    ጌታየ አደራህን በሰዋገር ጠብቀኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MeseretKifetew-q9i
    @MeseretKifetew-q9i 11 หลายเดือนก่อน +2

    አማን: ቸሩ: እግዚአብሔር: ለዘላለም: የከበረ: የተመሰገነ: ይሁን።❤❤❤
    አሜን: ትልቅ: ትምህርት ፣ ትልቅ: የህይወት: ምክር: ነው። ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በጸጋው: ይባርክዎት: አሜን ❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 หลายเดือนก่อน

    ልዑል እግዚአበሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነውና ዘወትር አመሰግነዋለሁ❤❤❤🙏

  • @teklebrhanzerfael4197
    @teklebrhanzerfael4197 3 หลายเดือนก่อน +2

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል ኢግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @DghFgh-d7o
    @DghFgh-d7o 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር❤❤❤

  • @BdxxbbxbznsDnjdd
    @BdxxbbxbznsDnjdd 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏💒💒💒 በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉👏👏👏👏

  • @Ahgig
    @Ahgig 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችንን ቃለህይወት ያሠማል መግስተ ሰማያትን ያውርስልንአሜን (3) 🙏🙏🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 11 หลายเดือนก่อน +4

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የጠቢቡ ኢያሱ ሲራክ በረከት ይደርብን👏😢

  • @Gualasa-f2x
    @Gualasa-f2x 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ቃለ እግዚአብሔር
    ግሩም ነው በቸርነቱ ያስበን አሜን 👏🏻👏🏻👏🏻

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ምን ይባርከው ❤

  • @mebagodana
    @mebagodana หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትን ይስጥልን በውነቱ በጣም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እኛም በተማርነወ፴ ስላሳ፷ስልሳ፻ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን እግዚአብሔር ።

  • @bogglaboggla1277
    @bogglaboggla1277 10 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂወትያሰማልን

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋ ይስጥልን የመከረን ያስተማረን የመጳሐፉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ክብር ይገባዋል አሜን!

  • @BineamFikade
    @BineamFikade หลายเดือนก่อน

    በፀሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ተክለሃይማኖት እሰከ በተሰቦቼ

  • @AmeneSisaye
    @AmeneSisaye หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን 💕💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏አግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zemenuaddis-b2e
    @Zemenuaddis-b2e 6 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜውን የይስጥልን

  • @BineamFikade
    @BineamFikade หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስጌን
    እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን መንግሰተ ሰማያት ያውርስልን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😭😭 ነብሴ ሆይ የት ይሆን መግቢያሽ 😭😭😭 ወዬሁ እኔ አንድ ምግባር የለኝ ለስጋዬ እንጅ ለነብሴ አላልኩም 😭😭😭 ተይ ስጋዬ ተመከሪ አርብ ረዕብ ፅሞሽ ሰንበትን አክብሪ 😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ በመንግስትህ አስበን

  • @biruktayetali8189
    @biruktayetali8189 หลายเดือนก่อน

    ደጋግመን በመሰማት እንጠቀማለን ይህ ምክር የምክሮች ሁሉ ቁንጮ ነዉ አምላኬ በምክርህ ለመኖር እና ለመጠቀም አብቃኝ 🙏 ወንድሜ ቃለህይወት ያሰማህ

  • @adanechdemissie8243
    @adanechdemissie8243 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @WrttyErtt
    @WrttyErtt 8 หลายเดือนก่อน

    ጸጋ በረከቱን ያብዛልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤

  • @GuxudhHdf
    @GuxudhHdf หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንንአሜንሜአሜንአሜአሜንን አሜንአሜንአሜንንአሜንሜአሜንአሜአሜንን ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉❤❤❤😢😢😢🎉

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ❤❤❤ ህይወት ❤❤❤የሰማልን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን

  • @weynshetweynua3926
    @weynshetweynua3926 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @ሀናታደግ
    @ሀናታደግ 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይውት ያሠማልን መመህር
    ደስ ስል
    👍👍👍👍ላክ ሺር አረጉ

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Salamuae999
    @Salamuae999 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን😢😢😢😢

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾

  • @MekdelawitbBayissa
    @MekdelawitbBayissa 4 หลายเดือนก่อน

    ይርዳን መዳኒያለም አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chenekukonjo80
    @chenekukonjo80 7 หลายเดือนก่อน +3

    ቃል ህወት ያሳማልን ምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BineamFikade
    @BineamFikade หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ሆይ እንድሰደድ የፈቀድክልኝ አመሠግናለሁ መምህራችን እንድሰማ የፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ ሰምቼ 30 60 100 እንዳፈራ ልቦናዬን ክፈትልኝ አሜን

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 8 หลายเดือนก่อน

    አሜንአሜንአሜንንንንንንን መምህር ቃለ ህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት እድሜዎትን ያርዚምልን ለሁላችንም የድግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እሱን የሚፈራ ልብ ይስጠን 🙏🙏🙏🙏 አቤቱ አምላኬ ሆይ በእነት እንድኖር እርዳኝ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቃልዬ
    @ቃልዬ 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን🙏 የመጽሐፈ ሲራክ መልካም የሕይወት ምክር ያዘለ በምሳሌ ያስተምረናል በረከቱ ይደርብን ❤🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
    በጎ ምግባር እንዲኖረን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏 አሜን🙏 ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን❤🙏

  • @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም
    @አምላኬሆይመጨረሻየንአሳም 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eyerusargaw
    @eyerusargaw 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @abcddcba875
    @abcddcba875 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ❤❤❤👏👏👏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 11 หลายเดือนก่อน +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤

  • @panshi-zz1mn
    @panshi-zz1mn 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሚ የስጥልን ፀገዉን አብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @konjit-h7v
    @konjit-h7v 3 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን❤ቃል❤ህወት❤ያሰማልን❤

  • @sennaaofii2059
    @sennaaofii2059 11 หลายเดือนก่อน +1

    Qale Heyewat yasamalen Mamherachen Tasgawen Yabezalke ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 6 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቃል በልባችን ያሳድርብን አይምሮአችንን ልብ መልካም ስራ የተጋን የነቃን ቃሉን አክባሪ ፈጻሚ ታዛዥ እንሆን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን በቸርነኑ ይባርከን

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አሜን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya3938 7 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hiwot yasmalen wendemchen edme na tena yestelen Ethiopian ena Eritrean selme yarglen orthodox tewahdo lezlalme tenrelen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @webeshetteshome5270
    @webeshetteshome5270 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን ክብር ምስጋናን ይስጥልን

  • @saraneggaayalneh3138
    @saraneggaayalneh3138 5 หลายเดือนก่อน +1

    Selam abtachin be tselotach asebun welete Selassie

  • @saratekle9837
    @saratekle9837 7 หลายเดือนก่อน +1

    Kale Hewet yasemulune

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን፣አሜን፣ወአሜን።ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን።

  • @mesaybelay5965
    @mesaybelay5965 6 หลายเดือนก่อน

    Bewante kale hiwot yasemalen memhir stagwu yibazlot🙏🙏🙏

  • @adanudejene
    @adanudejene 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen saagalee jireenya sin haa dhageesisuu /qali hoyte yesameln ⛪🥰🙏

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @artflow216
    @artflow216 5 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሳማልን ወንድሜየ🥰🥰🥰

  • @lieltmulu4056
    @lieltmulu4056 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen qale hiwot yasemaln🙏🙏🙏

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 7 หลายเดือนก่อน +3

    እነመስግነለን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @wdewde
    @wdewde 11 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሂዎትያሰማልንየአገልግሎትይባርክልን

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ፫በእውነት ቃሉን በልብ ሠሌዳችን ላይ ያኑርልን ለመምህራችን ቀቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🎉🎉🎉

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ameen Ameen Ameen bewunet Kal hiwot yasemalen abatachen 🙏😔😔❤️❤️

  • @GjghghHhghhhgg
    @GjghghHhghhhgg 6 หลายเดือนก่อน +16

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤ ወድሞቸ እሕቶቸ ወንድሜ በሰው ሐገር በበርሐ ነው በሰላም እድገባ በፆለታችሑ አስቡት😢😢😢😢

  • @yashiyashi1504
    @yashiyashi1504 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሠማልን መንግስትን ያውርስልን❤❤❤❤❤❤

  • @amelewerke974
    @amelewerke974 7 หลายเดือนก่อน +2

    ቃል ህይወት ያሰማንል አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semenawit8438
    @semenawit8438 11 หลายเดือนก่อน +2

    Amen 🙏 kale Hiowt Yasemaln Bewnet