እውነተኛ ማንነትን መፈለግ እና በዓላማ ሕይወትን ማሰስ | በሃይሉ ሙሉጌታ ሀሳቦች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 191

  • @tatekkefyalew3149
    @tatekkefyalew3149 10 หลายเดือนก่อน +26

    የእናንተን ፖድካስት ማየት ከጀመርኩ በኋላ በሀገራችን ውስጥ በእናንተ አይነት ዕድሜ ያሉ ወጣቶች ላይ ያለኝ ተስፋ በጣም ጨምሯል።
    ሁለት ሰዓት በሚፈጁ ውይይታች ውስጥ የምታቀርቧቸው ወጣት ሰርቶ አደሮችን ማዳመጥ በጣም ተስፋ ሰጪ ነገር ነው።
    አቦ በርቱልን 🙏🙏🙏

  • @belihutekle1279
    @belihutekle1279 10 หลายเดือนก่อน +21

    Very interesting. The best is yet to come "በልባችሁ ጠብቁት!"👏👍🤲

  • @henoktekle596
    @henoktekle596 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ podcast

  • @teddymengesha5477
    @teddymengesha5477 10 หลายเดือนก่อน +29

    Behailu is a free spirit ❤ ቅባት የለበትም

  • @ሚኪያስ12
    @ሚኪያስ12 3 หลายเดือนก่อน +2

    Ye behailus yihun moyaw yene biruk deep questions ena understanding gn betam asgerami nw bertu

  • @GezahegnHailmariam
    @GezahegnHailmariam 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድሜ በሀይሉ በጣም እናመሰግናለን ! በተለይ ለኦርቶዶክስ ያለህ ክብር እግዚኣብሔር ይጨምርልህ

  • @KALEAB_S
    @KALEAB_S 9 หลายเดือนก่อน +4

    bezih podcast mknyat lifen experience yemadrgbet menged ybelt tertolgnal, yetwesennu tipochen agegnchebtalw, thank you u'all and ahunm
    "Belibachu tebikut"

  • @yehonatal
    @yehonatal 10 หลายเดือนก่อน +4

    The part where he explained what "meditation" is for him was like one of the best ways I have heard, Loved the episode maybe get him back again :) "በልባችሁ ጠብቁት!"

  • @selamsol8865
    @selamsol8865 10 หลายเดือนก่อน +6

    Belibachu Tebikut❤

  • @habeshamusici1592
    @habeshamusici1592 10 หลายเดือนก่อน +11

    This guy is crazy, i watch his own you tube channel as well. Except his use of forbidden words, the way he understands and explain ideas is just amazing. Well done guys for inviting such an intersting personality

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 9 หลายเดือนก่อน +4

    የወረቀት ሰው ያልተኖረ ህይወት

  • @AbdinFitala
    @AbdinFitala 10 หลายเดือนก่อน +5

    Oww! this(z idea) is deep and interesting at the same time. I love the fact that you guys ከበድ ያሉ ሀሳቦችን ወይም በየትኛውም ጥልቅ ሀሳብ መስማትም መከራከርም የማትፈሩትን ነገር። keep doing what you doing because you are good at it.

  • @abellbea7530
    @abellbea7530 5 หลายเดือนก่อน +2

    "በልባችሁ ጠብቁት" እናመሰግናለን ጥሩ ቆይታ ነበር "በኃይሉ ሙሉጌታ" Facebook ላይ ጽሑፉን አነባለሁ እና ይገርመኛል አንዳንድ ቃላትን ባይጠቀም ብዬም አስብ ነበር አሁን ግን የምር ተመችቶኛል ገራሚ ሰው ነው ከጽሑፉ ይልቅ ሲያወራ የተሻለ ነው ለእኔ ከኤልያስ ሽታኹን ጋር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ ወድጄው ነበር ለዛም ነው እሱ እንግዳ እንደሆነ ሳይ የከፈትኩት አትርፌበታለሁ እናንም እንግዳ አድርጋችሁ ስላቀረባችሁት ምስጋና ይገባችኋል 🙏

  • @bethelhemy
    @bethelhemy 9 หลายเดือนก่อน +6

    This guy is interesting to listen however, he contradict himself so much it’s dizzying . You guys ask good questions and he deflect most of them but just because someone articulate well and explain things eloquently doesn’t mean he’s right my problem with with him is I see a lot of books being referenced with out credit given to the author, i.e “pain body”chapter 4 from the power of now is used frequently. A lot of information collected from a lot of books, people and he’s trying to make it sound his own by saying it in Amharic. I enjoy the episode because It made me think deeper! Thank you I appreciate you guys.

  • @DJ_YoBas
    @DJ_YoBas 9 หลายเดือนก่อน +2

    Belebachu tebekut yagere lij new DIRE DAWA ❤✌️✌️

  • @alifba-ajo
    @alifba-ajo 5 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ ...ይህቺ ጽዋ ከኔ ትለፍ ያለው ማንን ነው....
    ያንን አምላክ አምልክ

  • @kenat8314
    @kenat8314 10 หลายเดือนก่อน +5

    Brother hulum Yerasu Ebedet Alew bakih..

  • @AEphremGetachew
    @AEphremGetachew 5 หลายเดือนก่อน

    በልባችሁ ጠብቁት ።
    በጣም ጥሩ እንግዳ ጋበዛችሀ። ይሜ 💛

  • @manderashailu6998
    @manderashailu6998 8 หลายเดือนก่อน +1

    BELIBACHU TEBUKUT!

  • @besu1219
    @besu1219 7 หลายเดือนก่อน

    2:43 ደቂቃ ሳይደብረኝ ካየዋቹ ገራሚ ትምህርት ነው በርቱ ደግሜ ላይ ወስኛለው
    እንግዳቹ ደሞ በሁለት አፍ የተሣለ ሰይፍ ማለት ነው፡ አለማዊም መንፈሣዊም እውቀት ሲገናኝ በጣም ጥሩ ነው በርታልን ብሮ

  • @alifba-ajo
    @alifba-ajo 6 หลายเดือนก่อน +2

    ሁሉም በእምነቱ ይድናል እምነትህን ለራስህ ብቻ አድርግ ፤አታምታታ፤መጀመሪያ አረቄ ክመጨለጥ ተላቀቅ

    • @AlemayehuHailu-u7m
      @AlemayehuHailu-u7m 4 หลายเดือนก่อน +1

      የመዳን መንገድ አንድ ብቻ ነው ያም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much🙏

  • @YabsiraHailu-vx8jm
    @YabsiraHailu-vx8jm 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቆንጆ ፖድ ካስት እናመሰግናለን💖

  • @abbusharbeclassroom-db3fg
    @abbusharbeclassroom-db3fg 10 หลายเดือนก่อน +2

    thanks guys very interesting talk

  • @myportfolios_2023
    @myportfolios_2023 9 หลายเดือนก่อน +1

    "Belibachu Tebikut"

  • @bisratab4165
    @bisratab4165 10 หลายเดือนก่อน +8

    "በልባቹ ጠብቁት" the whole conversation is wow 🔥🔥

  • @tayekafisseha2254
    @tayekafisseha2254 10 หลายเดือนก่อน +4

    i love him with out belegena kale

  • @emumiracle
    @emumiracle 3 หลายเดือนก่อน

    thank u so much .

  • @SurafelMesfin-o2k
    @SurafelMesfin-o2k 8 หลายเดือนก่อน +3

    Please Brother አንድ ቀን አብረን እንቃም

  • @Met143
    @Met143 9 หลายเดือนก่อน +1

    በልባችሁ ጠብቁት❤

  • @ChampIon-rg8xy
    @ChampIon-rg8xy 3 หลายเดือนก่อน

    telyalahw i got behailu ideas in ur podcast keep it up

  • @zelalemasres
    @zelalemasres 7 หลายเดือนก่อน

    Lord! Give us weak eyes for things of no accout, and eyes of full clarity in all your truth. AC

  • @yigremachewkefelegnwegdere2613
    @yigremachewkefelegnwegdere2613 6 หลายเดือนก่อน

    What a man
    See behailu after 5 years....will be more smart....amazing journey

  • @dawitdiriba3075
    @dawitdiriba3075 10 หลายเดือนก่อน

    Nice one "በልባችሁ ጠብቁት!"

  • @EthioSinsterhaunt
    @EthioSinsterhaunt 10 หลายเดือนก่อน +3

    What an interesting human being he is!

  • @ElsaMohamed
    @ElsaMohamed 20 วันที่ผ่านมา

    መሽአላህ❤❤❤❤

  • @achuye
    @achuye 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ምርጥ ሰው respect!!! The heros journey explained as best as possible!!!

  • @asternega5642
    @asternega5642 4 หลายเดือนก่อน

    Besmeab Thank you

  • @GezahegnHailmariam
    @GezahegnHailmariam 6 หลายเดือนก่อน

    በልባችሁ ጠብቁት ❤❤❤

  • @Sewmehonzzz
    @Sewmehonzzz 10 หลายเดือนก่อน +9

    Brook x behayelu i love that 😭😭😭🔥🔥

  • @BadiluEyob
    @BadiluEyob 5 หลายเดือนก่อน +2

    Omg. OMG. i learn something . I learn some amazing things 1:55_ 61

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 10 หลายเดือนก่อน +1

    በልባቹ ጠብቁት❤

  • @IsraelMesfin-ez1bm
    @IsraelMesfin-ez1bm 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx

  • @YabsraYosef41
    @YabsraYosef41 8 หลายเดือนก่อน

    am waiting

  • @canu4274
    @canu4274 10 หลายเดือนก่อน +1

    Gugut betam enamesegnalen yemr! Dre lay ale yemnlew dnk asabi new !!!

  • @_50501
    @_50501 9 หลายเดือนก่อน +7

    ቃላት መርጦ መጠቀም ማንን ጎዳ ይሄ አይነት ነገር ባይለመድ ጥሩ ነው::

  • @comedykids3820
    @comedykids3820 10 หลายเดือนก่อน +5

    በልባችሁ ጠብቁት!! 🔥🔥🔥

  • @MihiretWondafrash
    @MihiretWondafrash 3 หลายเดือนก่อน +1

    የስ ገና ስጀምረው ደስ አለኝ ገና 9 ደቂቃ በጣም በልጅነቴ ነበር በዚ የተገረምኩት ድሬ ላይ ሳያውቅህ በደንብ ያወራሀል አ.አ ላይ ከባድ ነው ማያቃቹ ሰው ሊያወራችሁ ፈቃደኛ አይደለም ይሄንን ያስተዋላችሁ ካላችሁ pls

  • @habeshanmovies
    @habeshanmovies 10 หลายเดือนก่อน +2

    We want to see like debate staff 👌👌

  • @haymetad3098
    @haymetad3098 10 หลายเดือนก่อน +2

    Belebachen enetebekalen ❤❤❤ bahiyeee

  • @timasilmira4291
    @timasilmira4291 2 หลายเดือนก่อน

    "belibachu tebikut"

  • @mulualem2158
    @mulualem2158 10 หลายเดือนก่อน +1

    ma boss bhe❤❤

  • @dplgelkvv7894
    @dplgelkvv7894 8 หลายเดือนก่อน +1

    3:24 ግሩም ነው ይገርምሃል ይሄ ያሳክከኛል ያልከው ችግር ዛሬ ድረስ እኔም ላይ አለ አሁን ራሱ አንተ ስትለው እያከክሁ ነበር የሰማውክ እና ምን መሰለክ ይሄ የሰው አይን መንፈስ ወይም አይነናስ ይባላል በጣም አደገኛ የዲያብሎስ ውጊያ ነው በእምነት በቅድስት አርሴማ እምነት ነው ልድን የቻልኩት በስንት መከራ ስንት አባቶችን አልፍቸ አሁንም ራሱን ደብቆብክ ነው የሆነ ጊዜ ተነስቶ አካልክ ላይ ልትቆጣጠረው በማትችለው መልኩ መንፈሱ ራሱ ሃይል አድርጎ እብደት ላይ ያደርስካል እነ ኢትዮጵያ ከሆነ ምትኖረው እባክህ ልለምንክ ወደ እግዚአብሔር ቤት ሄደክ ዳን ያል ለአንዳች ታምር አይለቅህም እመነኝ በተረፈ ጌታ ይርዳክ

  • @TazebewwTadell
    @TazebewwTadell 6 หลายเดือนก่อน

    በልባችሁ ጠብቁት it was interesting time

  • @hosanamam
    @hosanamam 9 หลายเดือนก่อน +1

    i want see selam buna in this show with you're intersting question

  • @Astarakiw
    @Astarakiw 4 หลายเดือนก่อน

    belibachu tebikut

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 3 หลายเดือนก่อน

    በልባቹ ጠብቁ አመሰግናለው😍❤

  • @TerakaBet
    @TerakaBet 8 หลายเดือนก่อน +1

    Belibachehu Tebkut

  • @simbaart7229
    @simbaart7229 9 หลายเดือนก่อน

    እውነቱን ለመናገር ባንተ ወስጥ ምመለከተው ፍሬድሪክ ኒቼን ነው:: ሁሉን ነገር ጥለህ የራስህን መንገድ ፈጥረሀል ኣንድ ነገር ግን ይቀርሀል (እግዚያብሄርን መግደል) እሱን ግደለውና ሙሉ በሙሉ ነፃ ትወጣለህ::

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 5 หลายเดือนก่อน

    🎉🎉🎉 betammmm arıf new

  • @mathiastesfaalebel718
    @mathiastesfaalebel718 10 หลายเดือนก่อน +2

    Belbachu tebkut ❤

  • @tadetade5777
    @tadetade5777 10 หลายเดือนก่อน +6

    We have to protect this guy much behailu❤

  • @manenet2867
    @manenet2867 5 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ጉድ።።። ይህ ፖድ አላጋጠመኝም ነበር።።። እነሆ ዛሬ ብቅ አለ ስልኬ ላይ።። ወደድኩት።። ወዲያው የ subscribe ነገሩን ጫር አድርጌ ተዛመድኩኝ👌🏾
    ሌላ ዓለም ፣ ሌላ ምልከታ ፣ የቃላት correctness የሌለበት ነፃነታዊ መድረክ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @Muhemmedseid1234
    @Muhemmedseid1234 9 หลายเดือนก่อน

    He must come back ❤baha❤

  • @eskiasabebech3316
    @eskiasabebech3316 10 หลายเดือนก่อน +4

    I’m first one and big fan of boys 🙏🙏 keep the work I know you reach the highest level ✊✊

  • @martam3325
    @martam3325 9 หลายเดือนก่อน +1

    Betame migraine interview eskameceresha new yasemahute

  • @wondwossendejene9037
    @wondwossendejene9037 10 หลายเดือนก่อน +2

    One of my favorite episodes

  • @senaitmitiku1788
    @senaitmitiku1788 7 หลายเดือนก่อน

    Denk entebekalen

  • @voltage-i3r
    @voltage-i3r 7 หลายเดือนก่อน

    ከመይ አለኹም።ያልሽው ይሜ

  • @amancuba2290
    @amancuba2290 8 หลายเดือนก่อน

    Belibachhu Tebkut

  • @HermonGedlu
    @HermonGedlu 10 หลายเดือนก่อน +1

    belba etbkewalew!

  • @alifba-ajo
    @alifba-ajo 5 หลายเดือนก่อน

    ንግግሩን ሁሉ ስብከት አደረገውኮ አይደብረውምንዴ ፤ አቶ ዲያቆን

    • @kasachs
      @kasachs หลายเดือนก่อน

      አሳበደህ😂

  • @henokalemu1374
    @henokalemu1374 4 หลายเดือนก่อน

    im never been scared like this before

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 10 หลายเดือนก่อน

    በሃ ሚገርም እያደር እያደር የሚልቅ ሆኗል ቀለል አድርጎ ሚያወራቸው ሚጥላቸው እውቀቶች ብእእዙ ቦታዎች ዞረን አናገኛቸውም በደንብ አንብብ በደንብ የገባህን ግለጥልን እንሰማለን እኛም!! በምውደው ጉጉት ፖድካስት በመከሰትህም ደስ ብሎኛል በርታ. *በልባችሁ ጠብቁት😊😅

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 10 หลายเดือนก่อน

    1:18:16 ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-rf8nx
    @SaraSara-rf8nx 5 หลายเดือนก่อน

    Belbachu tebkut ❤

  • @ZOSITUBE
    @ZOSITUBE 10 หลายเดือนก่อน

    በልባችሁ ጠብቁት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Beautifyyourlife-f3v
    @Beautifyyourlife-f3v 6 หลายเดือนก่อน

    Belbachu tebkuat

  • @MeronGetachew-oc6vg
    @MeronGetachew-oc6vg 10 หลายเดือนก่อน

    እጠብቃለሁ

  • @40kentube93
    @40kentube93 10 หลายเดือนก่อน +1

    be lebachu tebkut🙏

  • @liyatube754
    @liyatube754 10 หลายเดือนก่อน

    በልባችሁ ጠብቁት🥰🥰🥰

  • @berkifekede2823
    @berkifekede2823 10 หลายเดือนก่อน +2

    1:19:26 1:19:33 1:19:36

  • @ahmedseid6826
    @ahmedseid6826 10 หลายเดือนก่อน

    What you resist could possibly persist

  • @AbeMulu-gj9ho
    @AbeMulu-gj9ho 3 หลายเดือนก่อน

    Err yezen sewye TH-cam semwen ngerwgn bemaryam

  • @teddytube4155
    @teddytube4155 10 หลายเดือนก่อน +1

    belibachu tebkut

  • @selamwondimu5568
    @selamwondimu5568 9 หลายเดือนก่อน

    The title the third eye is from the illuminates. Watch carefully. New Ager’s are pulling the youth in different ways.

    • @dawitjenbere9329
      @dawitjenbere9329 5 หลายเดือนก่อน

      እልሙናት አንቺ ነሽ ትንሽ ሰው ህዎቱ ሲቀየር 666 አያላቱ ድህነትን ታስፋፋለሽ አዲሱ ትውልድ ያንቺ ያረጀ ሃሳብ አይቀበልም

  • @onemichael1326
    @onemichael1326 9 หลายเดือนก่อน

    Real boy

  • @stansmultifandoms5686
    @stansmultifandoms5686 9 หลายเดือนก่อน

    Sila sawu mini agabaw??.sira yelachawum??

  • @MehammedTeshome
    @MehammedTeshome 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሪፍ ዲስከሺን ... በልባችሁ ጠብቁት!

  • @AlciraBrazzle
    @AlciraBrazzle 8 หลายเดือนก่อน +1

    belbachu tebkut

  • @fraolemiru6669
    @fraolemiru6669 10 หลายเดือนก่อน

    Demoz Goshime yikreb pleas???!!

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 10 หลายเดือนก่อน

    እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር...ባኢ

  • @ethiomusic5349
    @ethiomusic5349 10 หลายเดือนก่อน +1

  • @alene.bezabih_2112
    @alene.bezabih_2112 10 หลายเดือนก่อน

    "በልባችሁ ጠብቁት..!" 🧐🙏

  • @kidistdemisse4218
    @kidistdemisse4218 10 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ማንነትን ማውጣት
    th-cam.com/video/jtrIx9XCWBI/w-d-xo.htmlsi=mD5Iw6OPAo6wYWaq

  • @engdateklu2910
    @engdateklu2910 6 หลายเดือนก่อน

    በልባቹ ጠብቁት !

  • @mamok3479
    @mamok3479 2 หลายเดือนก่อน

    What is his educational background? He mixes up a lot of things.

  • @mohaliyet
    @mohaliyet 10 หลายเดือนก่อน +2

    ብቻህን ብትቆም መልካም ነበረ!
    የተለመደው ፔርሙዳ ትሪያንግል ውስጥ ወደቅህ! አሳዛኝ!
    ትምክህት፣ ሁሉንም አውቃለው፣ ከፍ ሲል ስለሌሎች እኔ አውቃለው ማለት ስትጀምር፣ ለመደበቅና መንጋ ለመሰብሰብ የሄድከው ርቀት ያስታውቃል።
    ተስፋዬ ገ/አብን እና ዐብዱልጀሊልን ለመተቸት የሄድክበት ርቀት 😂!
    ለማንኛውም፣ ጭምብልህ እየወለቀ ስለመጣ መልካም!

  • @samuelmesfin4882
    @samuelmesfin4882 10 หลายเดือนก่อน +1

    Belebachu tebekut baba boos

  • @wenefitness
    @wenefitness 10 หลายเดือนก่อน +1

    👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾