የተሻለ ነገር | ዘማሪት መስከረም ወልዴ | New Ortodox mezemur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 5K

  • @amen_tube1621
    @amen_tube1621  2 ปีที่แล้ว +335

    ሁላችውንም አመስግናለው ክብሩልኝ
    ለሁሉም የተዋህዶ ልጆች እዲደርስልኝ ሼር ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ እድታበረታቱኝ በእግዚአብሔር ፍቅር እጠይቃለው

    • @kiyatube3312
      @kiyatube3312 2 ปีที่แล้ว +1

      ቤተሰብ እንሁን እህቴ

    • @አሮንብርሀን
      @አሮንብርሀን 2 ปีที่แล้ว +1

      እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያኖርሽ ሰምቼ አልጠግበው ብያለሁ መስከርምየ

    • @genzedyimer9894
      @genzedyimer9894 2 ปีที่แล้ว +1

      እይዛሽ፡በርች

    • @yetaytube4308
      @yetaytube4308 2 ปีที่แล้ว +1

      ተሽርተዋል

    • @tsyonadey6274
      @tsyonadey6274 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰብስክራይብ እንደራረግ እህት ወንድሞቸይ

  • @TMan-c6p
    @TMan-c6p 6 หลายเดือนก่อน +220

    ልጅ እየወረደብኝ በጣም ተቸግሬ ነበር። ይህን መዝሙር በተደጋጋሚ እየሰማዉ አለቅስና እፅናና ነበር ለካ ነዓለሙ ጌታ አትቸኩይ ያለኝ መንታ ሊሰጠኝ መሆኑ መች ገባኝ። አምላኬ የተሻለ ነገር አስቦልኝ እኔ ስቸኩል ነበር። አዉን ልጆቼ(መንታ ወንድ እና ሴት) 10ወር ሞላቸዉ። እግዚአብሔር ይመስገን። እኔን የሰማ አምላክ እናንተንም ይስማቹ።

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 6 หลายเดือนก่อน +3

      Egzhabir yerdash!!!!!

    • @TheSkyman55
      @TheSkyman55 6 หลายเดือนก่อน +1

      igzihbeher yirdash ❤❤😢🙏

    • @TegestTade-gv8op
      @TegestTade-gv8op 5 หลายเดือนก่อน

      Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @HgereBirhanu-l2h
      @HgereBirhanu-l2h 5 หลายเดือนก่อน

      @@TheSkyman55 the front door

    • @elsabetteshome2870
      @elsabetteshome2870 5 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን!!!❤❤❤

  • @AlazarDebebe-d3i
    @AlazarDebebe-d3i ปีที่แล้ว +2963

    አሁን ያለሁት በህክምና ስራ ለይ ነው ነገር ግን ባደረብኝ ከባድ የሆነ የአምሮ ህመም ገጥሞኝ ፀበል ቦታ ነኝ ፈጣሪ ይማርህ በሉኝ

  • @lemlemmamo4770
    @lemlemmamo4770 3 หลายเดือนก่อน +26

    አምላኬ እስካሁን ያሳለፍኩት የብሦት ዘመን ይብቃኝ 20 17 የተሻለ ነገር ሥጠኝ ታሪኬን ቀይርልኝ😢😢😢😢😢

  • @kalamuaferede1712
    @kalamuaferede1712 2 ปีที่แล้ว +501

    በእባ ጀምሬ በእባ ጨረስኩት
    እህታችን ዝማሬ መላእክትን
    ያሰማልን እመብርሃን ከክፉ ሁሉ
    ትጠብቅሽ ።

    • @የማዋይሽአባተ
      @የማዋይሽአባተ 2 ปีที่แล้ว +1

      መስክዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @ሃፊዓቅላምስደተኛ
      @ሃፊዓቅላምስደተኛ 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክ ያሠማልን እህታችን 🙏🙏🙏

    • @legsentekle5083
      @legsentekle5083 2 ปีที่แล้ว

      እንደ እኔ ይገርማል

    • @kifleabebew9568
      @kifleabebew9568 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እህቴ እግዜያብሄር ካንች ጋር ነው

    • @lanaabuhijleh2589
      @lanaabuhijleh2589 2 ปีที่แล้ว

      Aman

  • @muneerabanu9800
    @muneerabanu9800 2 ปีที่แล้ว +691

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው ተስፍ ቆርጪ ነበር ፣በፈተናዎች ብዛት ልቤ በእግዚአብሔር ጸና በአንቺ መዝሙር የተሻለ ነገር አለው እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ

    • @amen_tube1621
      @amen_tube1621  2 ปีที่แล้ว +13

      አሜን👏

    • @MimiMimi-jw2hx
      @MimiMimi-jw2hx 2 ปีที่แล้ว +4

      Ayezoshe enam endaci ngen hiwate aseteltgen alce egeziabher ande ken bekacwe yelanale

    • @kidisti8089
      @kidisti8089 2 ปีที่แล้ว +1

      Amenn Amenn Amenn

    • @gravitymobile6369
      @gravitymobile6369 2 ปีที่แล้ว +2

      @@amen_tube1621 አሜን 🙏🙏🙏

    • @Tube-gl8er
      @Tube-gl8er 2 ปีที่แล้ว

      በርቺ እህቴ

  • @abebatemesgen3800
    @abebatemesgen3800 2 ปีที่แล้ว +384

    ከዚህ ኮሜት የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም ሰው እንደኔ በየቤቱ በጭንቀት እና በሀሳብ ብዙ ነገር እንደሚያሳለፍ ነው እግዚአብሄር የልባችን መሻት ይፈፅምልን 🙏እያለቀስኩ ነው የሰማሁት

  • @foreversunshine2585
    @foreversunshine2585 4 หลายเดือนก่อน +15

    ኦርቶዶክስ እኮ ሃገር ብቻ ሳትሆን ዓለም እኮ ናት በእውነት መዝምራችን ቅዳሴችን እርግት ብሎ ልብ የሚነካ ወይ መታደል🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @hanahailu13
    @hanahailu13 2 ปีที่แล้ว +226

    የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ
    ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
    ሠዉነኝ መቼም እቸኩላለዉ የሀሳቤን ቶሎ እሻለው
    አንዳንዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል
    አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ
    አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን
    አዝ,,,,,,,
    , የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ
    ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
    አንዱን ችግር ሳልሻገረዉ ይደረባል ደሞ ሌላኛዉ
    የሕይወትን ዉጣ ዉረድ አይቻለዉ ስንቱን መንገድ
    ጨለማዉም ቢረዝም ለሊቱ አይኔ አይቀረም ብርሐን ማየቱ
    እሩቅ የመሠለዉ ይቀርባል ሠላም ወደ ቤቴ ይገባል
    አዝ
    የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ
    ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
    ፈተናዬ ቢበዛብኝም የሐዘኔ ማብቂያዉ ቢረዝም
    አምላክ በኣንተ ታሪክ ይሆናል የደስታ ቀን ለኔም ይመጣል
    አንተ አትሳሳትም በስራሕ ፍፁምና መልካም አባት ነሕ
    እስከሚሆን ድረስ ተራዬ እጠብቅሐለዉ ጌታዬ
    አዝ,
    የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ
    ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ
    አለፈ እኮ ዘመን እያልኩኝ በማጉረምረም ይሐዉ አለሁኝ
    ፅናት ጎሎኝ ልቤ ቢያማርር ያሰብክልኝ ያልከዉ አይቀርም
    አንተግን ስጦታሕ ብዙ ነዉ ታደርግልኛለክ በግዜ
    አንተ እኮ አትፈልግም ዉድቀቴን ሁልግዜ በጭንቀት ማንባቴን
    የተሻለ ነገር አስበክልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ
    ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚሕም አምናላዉ

    • @kidhgs717
      @kidhgs717 2 ปีที่แล้ว

      Enamesginalen

    • @tsgefisha9401
      @tsgefisha9401 2 ปีที่แล้ว

      Enamesgenalew

    • @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ
      @የተዋህዶልጅ-ኘ1ዘ 2 ปีที่แล้ว +1

      አጥንት የምያለምልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ውድዋ እህታችን በጣም የምያጽናና መዝሙር ነው እንዴት ደስ ይላል

  • @ferazeleke5902
    @ferazeleke5902 2 ปีที่แล้ว +230

    ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

    • @thebesistersever
      @thebesistersever 2 ปีที่แล้ว +3

      እረ ለኔ ነው ሁለት ከአመቴን ይዣለሁ በጭነቀት ውስጥ በተደገፍኩት ተክጄ

    • @onelove6229
      @onelove6229 ปีที่แล้ว +1

      @@thebesistersever አይዞህን እህቴ ለሌላ ጊዜ ፈጣሪ ሊያስተምርሽ ፈልጎ🙏

    • @derbewhailu7085
      @derbewhailu7085 ปีที่แล้ว

      በዉነት ይሄ የኔ ታሪክ ነዉ የመሰለኝ እህቴ እናም አትጨነቂ ፈጣሪ በጎ ነገርን አስቀምጦልሻል እኔም መጀመሪያ አልሳካ እያለኝ አማርሬዉ ነበር ፈጣሪ ግን እኔን ከ ክፉ ነገር ለመሠወርና በጎ ነገርን በማስቀመጥ እየተጠባበቀ ነወ።

    • @ruthgetachewdesta8326
      @ruthgetachewdesta8326 ปีที่แล้ว +1

      @@thebesistersever
      Egzabher ken alew lehulum neger

    • @thebesistersever
      @thebesistersever ปีที่แล้ว

      @@onelove6229 እግዚአብሔር ያውቃል

  • @nanihaile
    @nanihaile 11 หลายเดือนก่อน +62

    በጣም የምጽናናበት መዝሙር ነው። ለረጅም አመት በህመም እና ልጅ በማጣት እየተፈተንኩ ነው በጸሎታችሁ አግዙኝ

    • @senacious7723
      @senacious7723 11 หลายเดือนก่อน +3

      Fetari tseloteshin yisemaw/ yisemahi

    • @belaynema4723
      @belaynema4723 11 หลายเดือนก่อน +1

      ፀሎትሽን ይስማሽ አይዞሽ እህቴ

    • @SolomonWollie
      @SolomonWollie 9 หลายเดือนก่อน +1

      ይኽን ስሰ ማ ጥሩ ነዉ

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 8 หลายเดือนก่อน +3

      ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ አዲስ አበባ ከሆንሽ ጎጆ አርሴማ ሂጅ

    • @sucresale3889
      @sucresale3889 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@nanihaile Egeziyabeher yagezesh

  • @RomanTiki-t4d
    @RomanTiki-t4d 3 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄ መዝሙር ሙሉው የኔ ታሪክ ነበር😢 እጅግ ብዙ ፈተናን አልፌ ዛሬ ይህን መዝሙር ሳዳምጠው ምን ያህል እንደምረካ ክብር ሁሉን ማድረግ ለሚቻለው ለልሁል እግዚአብሔር

  • @ethiogondarmedia8706
    @ethiogondarmedia8706 ปีที่แล้ว +118

    እኔ ታማሚ ልጅ ነበረኝ ሞቶብኝ ተሰባብሬ ነበር እሱ አያልቅበትም በአመት ፍጹም ጤነኛ ልጅ ሰጠኝ።እግዚአብሄር እንባችንን ያብሳል።ክብር ይግባው

    • @rahelchera371
      @rahelchera371 ปีที่แล้ว +1

      እሰይ እንኮን እረዳሽ እህቴ

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @etsehiwotgetachew9609
      @etsehiwotgetachew9609 ปีที่แล้ว +2

      Amen

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว +2

      አሜን!!!
      ምስጋና ለፈጣሪያችን መድሐኒያለም !!!እንኳንም ተፅናናሕ!!!እንኳንም ካሳ ተካሳችሁ !!!

    • @selfoselfo1747
      @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @TinaSeli-il3se
    @TinaSeli-il3se ปีที่แล้ว +58

    አኔ ደግሞ በስደት በጣም ተሰቃይቼ ነበር ይሄን መዝሙር የጋበዘኝ ዊ ግን ሁሉ ችግሬን ለ ባዕታ ለማርያም ነግራት ነበር የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሌም ይመስገን አሁን ያሰብኩበት ደርሻለው ማርያምን ነው ምላቹ

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว +2

      እሰይ እልልል!!!

    • @yanetniguse994
      @yanetniguse994 7 หลายเดือนก่อน +1

      Esey kbr le medhanialem. Bebetu yaxnash mengstum yawrssh. Abune gebremenfes kidue kanchiga yhun

  • @di6651
    @di6651 2 ปีที่แล้ว +327

    መንፈስን የሚያድስ መዝሙር 👏🙏🏼
    ሰውነኝ መቼም ቸኩላለው የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ ጌታዬ 🤲

  • @hawigeta8223
    @hawigeta8223 2 หลายเดือนก่อน +20

    ጴንጤ ነኝ ከለሊቱ 10:00 በነገሮች ተጨንቄ ብዙ ነገር እያሰብኩ እያለ ይሄ መዝሙር በውስጤ መጣ ከፍቼ ሰማሁት ልቤም ተፅናና እህታችን እግዚያብሔር ይባርክሽ የመፅናናት አምላክ ስሙ ይባረክ
    የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 2 หลายเดือนก่อน +2

      እውነተኛ መንገድ ይምራህ /ሽ/ እግዚአብሔር ❤

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 ปีที่แล้ว +64

    ያለ አባት አሳደገኝ ቆይቶ ደግሞ እናቴ ሞተች፣ ብቻየን እህት የለኝ ወንድም ዘመድ ምንም ሳይኖር ብቻየን ስንቱን ረሀብ ስንቱን ችግር አየሁት፣ እግዚአብሔር ግን ታሪኬን ቀየረ እግዚአብሔር የሁሉንም ሰው እጅ በአፋቸው አስጫነ፣ ታሪክ ተቀየረ ቃል የለኝም በትዳር በልጆች ባረከኝ ከእድሜየ በላይ በክብር በሞገስ እያኖረኝ ነው። እልልልልልልል
    የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው።

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว

      አሜን ላቸ የደረሰ አምላከ ለኔም ይደረሰልኝ ሀዘላይ ነኝ የምወደውን በሞተ አጥቼ

    • @lovelet0124
      @lovelet0124 ปีที่แล้ว

      Egziabher yatsenash

    • @mentesnotjhon7202
      @mentesnotjhon7202 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ በዚህ ምድር ላይ እናቴ ብቻ ነው ያለችን ኑሮዬ ስለ እርሷ ነው ዐማኑኤል ይጠብቅልኝ

    • @AbayneshAddisuAbera
      @AbayneshAddisuAbera 6 หลายเดือนก่อน

      amenkbru yisfa

    • @عبده-ض6د
      @عبده-ض6د 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @ብሌንየተዋሕዶልጂ
    @ብሌንየተዋሕዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +66

    አሁን እኔ ኮሜት ስሰጥ ሁለተኛ ግዜየ ነው የተዋሕዶ ልጆች ይኸ ዝማሬ በትንሽ ግዜ 1.4ሚሊዮን ተመልካች ስላገኘ በጣም ደስ ብሎኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ዘማሪወቻችን እናበረታታቸዉ መምህሮቻችንም ሰባኪወቻችንም የሰይጣንን ቤት ከማድመቅ የእግዚአብሔርን ቤት እናድምቅ ቤቱን በእልልልታ እንሙላዉ ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልን የሀገራችን ኢትዮጵያን እምነታችን ተዋህዶን የሀይማኖት አባቶቻችንን ሞላው ክርስቲያኖችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን አገራችን ሰማይን እናታችን ማርያምን ናፋቂ ያድርገን🙏✝️☦️

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 ปีที่แล้ว +338

    ዉድ እህቴ እሄንንን መዝሙር የዘመርሽዉ ለኔ ምን ልበልሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንፈስ ቅዱስ ይሙላብሽ በቤቱ ያፅናሸ አሁንም በበለጠ ይቀባሽ 💚💛❤💚💛❤👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐

    • @alamalam9424
      @alamalam9424 2 ปีที่แล้ว +2

      Ameen Ameen Ameen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @yohank8478
      @yohank8478 2 ปีที่แล้ว +4

      ለኔ ብቻ ነው

    • @samsungj6plus400
      @samsungj6plus400 2 ปีที่แล้ว +1

      Ewent nw zamari malekit yasemalegn

    • @konjo7249
      @konjo7249 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን 😭😭😭😭😭😭

    • @aberhamabersh9716
      @aberhamabersh9716 2 ปีที่แล้ว

      ቲሚማ

  • @godolyas-rr2jw
    @godolyas-rr2jw 3 หลายเดือนก่อน +16

    አባቴ መደኃዓንአለም በ2016 በራራ የእባ ዘመን ነበር 😢😢😢😢
    ጌታየ ሆይ 2017 ሀዘንን ጭቀትን ትጋዜን ከእኔ አርቀህ የለቅሶው ዘመን አልፎ ህይወቴን በደስታ ቀይርልኝ አንተን አምኖ የወደቀ የለምና አታሳፍረኝ አባቴ
    በአድሱ አመት አድስ አድርገህ ስራኝ ሰው አድረገኝና ሰው ይግረመው ስለቴ ሰምሮ እልልልል ልበል ለምስክር አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

    • @AlmazMmam
      @AlmazMmam 3 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን (3)ሁላችንንም ሀሳባችንን ወደ ደስታ ይቀይርልን🙏🙏🙏

  • @53067
    @53067 ปีที่แล้ว +30

    ግራ ሲገባኝ ስበሳጭ ነገሮች አልሆንልሽ ሲሉኝ ህይወት ውስብስብ ስትልብኝ እግዚአብሔር ን እጅግ አድርጌ አማረዋለውሁ ያደረገልኝን ሁሉ እረሳና አንተማ አትወደኝም ለምንስ ፈጠርከኝ ብዬ ምርር ነው የማደርገው አይ አለማስተዋል እኔ እንዲሆንልኝ ከፈልኩት ይልቅ እሱ ያደረገልኝ እጅ እልፍ አእላፍ ነው እናም ይህንን መዝሙር ሁልጊዜ ጠዋት ጠዋት እሰማለው ሁሌም እዚሁ ቻናል ላይ ነው እየገባሁ የምሰማው ግን ዛሬ ነው አስተያየት የሰጠሁት ለምን ብትሉኝ ስለተለወጥኩበት ስበሳጭ ሲከፋኝ ብቸኝነት ሲሰማኝ ልቤ ሲሰበር ብቻ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም ግን ይህንን መዝሙር እሰማለለ በቃ የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እንኳን በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም እኔ በሶቴም ብከፍታም በዝቅታም ሲሞላም ሳይሞላም እሱን ማመስገን አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ንዴት ሲመጣ በዚህ መዝሙር ቅንድቡን ብዬ አባርረዋለው ተስፋ መቁረጥ ሲመጣም የተሻለ ነገር አለ ባይኖርም እግዚአብሔር ይመስገን እላለው ናም ክፋት እየሸሸ ይሄዳል የታባቱ እግዚአብሔርን ማማረር አልፈልግም በምንም ነገር ይሁን ለእስከዛሬው ምህረቱን ያብዛልን አስቸጋሪ ልጁነኝ የኔ አባት ያላደረገልኝ እኮ የለም እኔ ግን ለማይረባ ነገር ስንቴ ወቀስኩት አንተው ይቅር በለኝ ግን ሁሌም እግዚአብሔር ይመስገን።

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว +1

      እኔም እዳች ነኝ ፍቅረኛይን ካጣሁ 2 ወረ አለሆነውም ግን በጣም ጨቀተ ሲሲማኝ ይህንን ነው የምሰማው እሱ የተሻለውን ይሰጠኝ አምላኬ ተመሠገን ለበጎ ነው ይህም የሆነው ምናልባተ ነገ አመሠግን ይሆናለ ህይወቴ ተሰተካክሎ😔😔😔😔😔😔🖤🖤😓😓🥺🥺🥺

  • @Haakiya-rm3ez
    @Haakiya-rm3ez ปีที่แล้ว +84

    ጨንቆኛል ችግር ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ እህቶቼ ስደት ላይ ነኝ መቼም ቢሆን በ እግዚአብሔር ተስፋ አልቆርጥም😢😢

    • @nitsuhtesema6968
      @nitsuhtesema6968 ปีที่แล้ว +4

      አይዞሽ እህታችን ሁሌም ካንች ጋር ይሁን ቸሩ መዳኒያለም ሊነጋ ሲል ይጨልማል

    • @FasilAshagrie-f7q
      @FasilAshagrie-f7q ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ የእኔ እህት ፈጣሪ ከአንችጋ ይሁን

    • @Haakiya-rm3ez
      @Haakiya-rm3ez ปีที่แล้ว +2

      አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @MomoMomo-k7u
      @MomoMomo-k7u ปีที่แล้ว +2

      ayizoshi ehete egezaberi yiredashi

    • @hirutsemago4349
      @hirutsemago4349 ปีที่แล้ว +2

      Emebrhan tedegefsh ayzosh nege addis ken newe selye. Tarik hono yalfal.

  • @ብሌንየተዋሕዶልጂ
    @ብሌንየተዋሕዶልጂ 2 ปีที่แล้ว +214

    የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ አድነት ከኔም ከናተም ከህዝበ ክርስቲያን ጋር ለዘላለም ይኑር አሜን (3🕊☦️⛪️⛪️☦️🕊🕊 ዘማሪ መስከረም የዘመኔ እቁ ዘማሪ ነሽ ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልሽ⛪️☦️☦️🕊))

    • @fasikaLifetube1118
      @fasikaLifetube1118 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜንንንንንንንን ❤❤🙏🙏🙏

    • @amen_tube1621
      @amen_tube1621  2 ปีที่แล้ว

      አሜን👏

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 2 ปีที่แล้ว

      AmenAmenAmen elllllllllllelllllllllllellllllllllll zamar melayit yasemaleng ame neger melkamun keni

    • @samsungphone9771
      @samsungphone9771 2 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @enatmedia1245
      @enatmedia1245 2 ปีที่แล้ว

      Amen

  • @AbitiBu
    @AbitiBu 3 หลายเดือนก่อน +16

    ፈጣሪ 2017 የፈለኮትን ሳይሆን የሜያስፈልገኝ ስጠኝ

  • @YohanaGoitom-h3v
    @YohanaGoitom-h3v 9 หลายเดือนก่อน +12

    ዓሚ አንዳበከኩ ዝስምዓ ዝነብርኩ ኩሉ ኣይስዕክን ምስ በለኒ ተመስገን ሎሚ ዓመት ኩሉ ንጽቡቀይ አዝጋቢሄር ኣምላክ ንሕና ንድሎ ዘይኮንስ አሱ ባዕሉ ዘድለና ዩ ዝህብና ።

    • @RutaMichael-x3r
      @RutaMichael-x3r 9 หลายเดือนก่อน +1

      Neaki yemsleni haftey

  • @wondifrawworkneh5261
    @wondifrawworkneh5261 5 หลายเดือนก่อน +20

    4:42 ይህን መዝሙር ብዙ አላውቀውም ነበር። ሰሞኑን በምኖርበት በገነተ ኢየሱስ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክረስቲያን ከፕሮግራም በፊት ዘወትር ሲከፈት ሰምቼ ከቤቴ ደጋግሜ ሰማሁት ከኔ ህይወት ጋር በጣም ይያያዛል። ላለፉት በርካታ አመታት በብቸኝነት ቤተሰብ እያለኝ እንደሌለው እግዚአብሔርን በመፍራት ትዳሬን ከማፈርስ በሚል በጤናዬም በኑሮዬም ተጎዲቼ እየኖርኩ እገኛለሁ።አሁን ይህን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማ እንድህ እግዚአብሄር ትግስት የሰጠኝ ነገ የተሻለ ነገር ሊሰጠኝ ይሆን አልኩኝ። ይሆን እውነት? የተሻለ ነገር አስቦልኝ ይሆን በፀሎታችሁ አስቡኝ 1:32

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 6 หลายเดือนก่อน +70

    ሙስሊም ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ውስጤን ነው የነካው የኔ ሂወት ነው 😢😢😢😢😢

    • @kingdawit3367
      @kingdawit3367 6 หลายเดือนก่อน +2

      ነይ ወደ ቤቱ እህቴ የተሻለ ነገር የሚያስብ አሐ እህቴ

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 4 หลายเดือนก่อน +4

      @@kingdawit3367 no 🙄🙄አልሃምዱሊላህ ያለሁበት ተመችቶኛል መጀመሪያ ክርስቲያን ነበርኩኝ መዝሙሩን ነው ያልኩት ባለሁበት ደስተኛ ነኝ 🙏🙏🙏

    • @عبده-ض6د
      @عبده-ض6د 4 หลายเดือนก่อน

      ታዲ ምን ታሽጓብጫለሽ

    • @stgjjhsdcbbnjjj
      @stgjjhsdcbbnjjj 4 หลายเดือนก่อน

      @@عبده-ض6د ምናገባሽ አስመሳይ ቆሻሻ

    • @mafiw
      @mafiw 2 หลายเดือนก่อน

      @@stgjjhsdcbbnjjj ጌታ ሃሳብሽን ሁሉ ከኃጢአት በስተቀር ይሙላልሽ። አይዞሽ በአምላክ ሁሉም ይታለፋል።😍

  • @meskeremgeleta909
    @meskeremgeleta909 3 หลายเดือนก่อน +15

    እኔ በአሁን ስዓት ሁሉ ነገር እጅግ በጣም ከብዶኛል ብቸኝነትን እየተሰማኝ ነው ፈጣሪ ብርታቱን እንዲሰጠኝ እለምነዋለሁ እንዳልወድቅ እንዳልሰበር

    • @sineworksine781
      @sineworksine781 3 หลายเดือนก่อน +1

      @@meskeremgeleta909 አይዞሽ ከጨለማው ጀርባ ታላቅ ብርሃን አለ ትንሽ ታገሺ

    • @sineworksine781
      @sineworksine781 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ከጨለማ ጀርባ ታላቅ ብርሃን አለና ጥቂት መታገስ ዋጋ አለው

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ክርስቶስ ሁሌም አብሮሽ ነው። በፀሎትሽ በርቺ።

  • @AlemtsehayTegena
    @AlemtsehayTegena 3 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሄር የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ዘገየ ብላችሁ አትጨነቁ በጊዜዉ ሁሉንም ያደርግላችኋል

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 ปีที่แล้ว +30

    እደማንኛዉም የገጠር ቤተሰብ የተወለድሁ በብዙ ዉጣ ዉረድ በበሽታ በችግር አንዱን ፈተና ሲያልፍ ሌላዉ እየተቀያየረ ተስፋ በቆረጥኩበት ጊዜ ፈጣሪዬ በቃሽብሎ በበጎ ቀይሮልኝ ድቢ ደርሶኝ አሜሪካገብቸ የተንጣለለ ቤት ገዝቸ ባማረ መኪና እየተንፈላስሁ ሁለት ልጆች ካላባት አሳድጌ ትልቋ ልጀ የአራተኛ አመት የኮለጅ ተማሪ ነች አንደእግዚአብሔር ፍቃድ በ2024 {በዚህ }አመትየ ትምህት ዘመን ትመረቃለች ክብሩን ሁሉ እሱባለቤቱ❤ ይዉሰድ!!!

    • @genitesfa4821
      @genitesfa4821 ปีที่แล้ว +2

      Yene eht commentsh kemtasbiw belay new encourage yaregegn thanks

    • @Samery-vw6tn
      @Samery-vw6tn ปีที่แล้ว +2

      አሜን ላቸ የደረሰ አመለከተ ለኔም የደረሰ የምወደውን ሰው በሞተ አጣሁተ የተሻለውን ይሰጠኝ።

    • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
      @ገብረኤልዋሰጠበቃይ ปีที่แล้ว

      ​@@Samery-vw6tnየኔ ናተ አይዞሸ እኔም ነኝ2 ወረ አለሆነውም😢😢🥺🥺🥺🥺🖤 ገና እሱ የተሻለውን ይሰጠን😢😢😢😢😢

    • @almazreta9110
      @almazreta9110 ปีที่แล้ว +1

      እህቶቸ በደረሰባችሁ አዘንበ ጣም አዝኛለሁ ግን ደግሞ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር በወደደ ነዉ የሚሆነዉ በርቱ ፈጣሪን አምኖ ጠይቆ የወደቀ የለም ይዘገይ እነደሆን እንጂ!!

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว +2

      ፈጣሪ ምን ያልቅበታል!?
      እሰይ እልል እንኳን ሆነልሽ ተሳካልሽ!!!
      ያንቺን ሕይወት የቀየረ ፥መረዳት ለሚገባቸው እንድታግዢ ነውና የብዙዎችን ሕይወት እንደምትቀይሪ.፥እየቀየርሽም እንደሆነ ተስፋ አለኝ!!!ለሑላችንም ታሪካችንን ይቀይርልን፥ሐገራችንንና ሕዝባችንን ሰላሙን ያብዛልን፥በፍቅር ያኑረን፥ከየትኛውም ችግር ያውጣልን፥ከሑሉም በላይ ከፈጣሪ ስር አያውጣን!!ከበረከቱ ከጥበቃው አይለየን !!! ከአምልኮቱ እንዳንወጣ ለዘለዓለም ይጠብቀን ይጠብቅልን!!!የዘላለም መንግስቱን ለመውረስ ያብቃን!!!

  • @markedegaga4933
    @markedegaga4933 3 หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ መዝሙር ያለፈውን ህይወቴን ያስታውሰኛል እ/ር ይመስገን ዛሬ መልካም ነገር ላይ ነኝ ።❤🙏

    • @BettybogeRubi-et3cq
      @BettybogeRubi-et3cq 3 หลายเดือนก่อน

      @@markedegaga4933 የእግዚአብሔር ስም በምፅሃረ ቃል አይፃፍም እማ

  • @helinayemareyamleji6985
    @helinayemareyamleji6985 2 ปีที่แล้ว +135

    አቤት ይህ መዝሙር የሁሉንም ልብ ይሰብራል በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አያቋርጥም😭ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናሽ በርች እህታችን👏👏👏

    • @ethiopiaethio9607
      @ethiopiaethio9607 2 ปีที่แล้ว +2

      Zemene aleke Befetena😭😭😭😭😭teraye meche yihon yihon abate😭😭😭😭

  • @bizu92Grace
    @bizu92Grace 9 วันที่ผ่านมา +7

    የዛሬ ሁለት አመት ጮኛዬ ሞቶ የተፅናናሁበት መዝሙር😢 ሁሉም አለፈ ኦግዚአብሔር ይመስገን

  • @martadesalgn-bj5mv
    @martadesalgn-bj5mv 6 หลายเดือนก่อน +13

    ኢሄ መዝሙር ለኔ የተዘመረልኝ ነው የሚመስለኝ ሁሌ እያለቀስኩ ነው የምሰማው በጣም ብዙ ፈተና ውስጥ ነኝ እንዲያወጣኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ኢሄን መዝሙር ስሰማው ነው የምረጋጋው ፈጣሪ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ

  • @መሲነኝየቡታጀራዋ
    @መሲነኝየቡታጀራዋ 4 หลายเดือนก่อน +27

    ሙስሊም ነኝ እሄ መዝሙር ግን እንዴት እንደምወደው❤❤❤

    • @bemnetredate
      @bemnetredate 4 หลายเดือนก่อน +2

      ❤❤❤

    • @SelamNayel
      @SelamNayel 4 หลายเดือนก่อน

      ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስሽ የልብሽን መሻት ይስጥሸ

  • @tsegaadem
    @tsegaadem ปีที่แล้ว +14

    የእኔን ህይወት የሚገልፅ ነው ይህ መዝሙር ለነገሮች በመቸኮሌ ዛሬየቆምኩት በኪዳነምህረት ምልጃ ነው ነገዬን የምትመራኘም ኪዳነምህረት ናት

  • @user-pz5dg8hw9d
    @user-pz5dg8hw9d ปีที่แล้ว +12

    እሄ መዝሙር ያፅናናኝል ሁሌም የመዳም ቅመመች ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ነገ መልከሙን ቀን እግዚያብሔር ለሠሡ ምን ያሠነዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ይህ መዝሚር የሚወደው ብቻ ላይከ ያረገ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 3 หลายเดือนก่อน +10

    ❤ዝማሬ መላእክትን ያስማልን። በስደት ላይ ነኝ ያለሁበት ሁኔታ ከባድ ነው በፆሎት አስቡኝ

  • @meseret5
    @meseret5 2 ปีที่แล้ว +134

    ሠላም ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊ ሠላማችሁ ይብዛ ባላችሁበት የክርስቶስ ሠላምና ፍቅር ቸርነት አንድነትን ያደለን አይለያችሁ የነበርን ቆይታ በጣም አሪፍ ነበር በርቱ አገራችን እግዚሕብሔር አምላክ ኢትዮጵያ አገራችን ሰላም ያደርግልነ ስለነበርን ቆይታ እናመሠግናለን በርቱ እልልልልልልልልልልል👏👏💐💐👏💐💐👏👏👏💐💐💐👏👏💐👏👏👏👏👏💐💐እልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃሊወት ያሰማል እህቴ በርች በቢቱ ያፀናሸ እማ

    • @amen_tube1621
      @amen_tube1621  2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን👏

    • @fanohunde6859
      @fanohunde6859 2 ปีที่แล้ว

      aaqàaa you aaaaq

    • @raniuseif2603
      @raniuseif2603 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤እልልልልልልልል🤲🤲👏👏👏

    • @sendalsolomon3437
      @sendalsolomon3437 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 ‏

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 9 หลายเดือนก่อน +12

    የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ፣ ነገ መልካሙን ቀን አያለዉ በዚህም አምናለዉ❤❤❤እግዚአብሔር ሆይ መቼም አትተወኝም ፣አሜን አሜን❤❤❤

  • @girmaytekeste8590
    @girmaytekeste8590 ปีที่แล้ว +40

    ፈጣሪየ ከቅብዝብዝ ህይወት አውጥቶ በእሱ እርዳታ ኑረየ እተሻሻለ ነው:: ምስጋና ለድንቁ ፈጣሪያችን::

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว

      አሜን !!!እሰይ!!!

  • @WasihunTaye-rq6cn
    @WasihunTaye-rq6cn 2 หลายเดือนก่อน +8

    የእናቴም
    የታላቅ እህቴም
    ብሎም የእኔ የመደወያው ጥሪ ይህ
    ትክክለኛ መዝመት ነው
    ሰው ቢቸኩልም ግን ፈጣሪ አይቸኩልም.
    ለእኛ ያዘጋጀው 1ድብቅ እውነታ ፈጣሪ ዘንድ ብቻ ነው ያለው.
    ከእኛ የሚጠበቀው ለሰው ልጅ መልካም ነገር ማድሰግ እና ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው.

  • @selamselina1321
    @selamselina1321 ปีที่แล้ว +10

    ከዛሬ 14አመት ጀምሮ በጣም ከባባድ ችግሮችንና ሀዘኖችን አሳልፌአለሁ የእውነት የሚያሳዝኑ ተስፋ መቁረጥ አመታቶች ሀዘኖች ለቅሶዎች ጭንቀቶች በየገዳሙ እየሄድኩ አለቅስ ነበረ አሳልፌ ከሁለት አመት ጊዜ ጀምሮ እየተስተካከለልኝ ነው ነጀ ደሞ የበለጠ የተሻለ ጊዜና ቀን እንደሚመጣ እጠብቃለሁ ከፈጣሪ ጋር እሱን የያዘ መቼ ያፍራል

  • @SelamNigussie-yv8uy
    @SelamNigussie-yv8uy ปีที่แล้ว +21

    በጣም ከባድ ጊዜያት በህይወቴ አሳልፌ ነበር ፈጣሪ ግን ከኔ ጋ ስለነበር ታሪኬን ቀይሮ የሞቴን ደብዳቤ በህይወት ቀየረልኝ ክብር ምስጋና ለአምላካችን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የኔን ሂወት እንደጎበኘች የሁላቹንም ትጎብኝላችሁ

  • @tinbitauto560
    @tinbitauto560 ปีที่แล้ว +17

    😢በብዙ ተፈትኛለሁ አሁንም በፈተና ውስጥ ያለሁት ይህን መዝሙር ስሰማ የውስጤን የተናገረችልኝን ያህል ይሰማኛል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame 29 วันที่ผ่านมา +11

    ጌታሆይ እናተ ደካሞች ሸክም የከበዳችሁ ወደኔ ኑ አሳርፋችሁዋለሁ ብለሃል ሸክሜ ከብዶኛል😢ካለሁበት ጭንቅት አውጣኝ😢😢😢😢

  • @Abushaabusha-p2h
    @Abushaabusha-p2h ปีที่แล้ว +19

    የ Protestant ዕምነት ተከታይ ነኝ የ ኦርቶዶክስ መዝሙር ደስ ይለኛል❤❤❤

    • @عبده-ض6د
      @عبده-ض6د 4 หลายเดือนก่อน

      😮😮😮😮

  • @ethiopiaethiopia9377
    @ethiopiaethiopia9377 ปีที่แล้ว +15

    ምን ግዜም በፈጣሪ ብቻ ተስፋ ካደረግን የተሻለ ነገር አለ🤲🥰🥰🥰🥰

  • @tiza2572
    @tiza2572 ปีที่แล้ว +35

    ፀልዩልኝ ወገኖቼ ፈተናው በዛብኝ
    ስደተኛው ነኝ

    • @EMEDIA-mp2cm
      @EMEDIA-mp2cm ปีที่แล้ว +4

      አይዞን በስራ ቦታም ሆነ ባለንበት መፀለይ ያስፈልጋል

    • @TigrayMusic-k3c
      @TigrayMusic-k3c ปีที่แล้ว +1

      ኣሁን ይፈታል እመኚኝ\ን\ ያልኩ ጠብ ኣይልም ጭንቀትሽ ያበቃል እሺ 😊😊

    • @bilisumamitiku7701
      @bilisumamitiku7701 ปีที่แล้ว

      Sedeten fetari beqachu yibelen enem eredashalew yesew hager yesew new fetari beske ena betena wede hagerachenyimelsen man ende hager selehulum fetari yimesgen

    • @tigistnigussie1288
      @tigistnigussie1288 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር ሰላም እና ደስታ አብሮህ ይሁን! ከባድን ግዜ የሚታለፈው አይናችንን ፈጣሪያችን ላይ ስናደርግ ነው! ወጀቡ የሚታዘዙለት ያንተንም ድልድይ ሰርቶ ያሻግርሃል! አይዞህ! ተስፋህን ብቻ እሱ ላይ አድርግ!

    • @roseawk6631
      @roseawk6631 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ሑለን ችግርሕን ይፍታልሕ!!!
      አይዞሕ ወንድም ዓለም!!!

  • @Hababoniguse
    @Hababoniguse 5 หลายเดือนก่อน +14

    ፕሮቴስታንት ነኝ ግን መዝሙሩን በጣም ነው የወደድኩት 🥰አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @MekdesMekuye-t5w
    @MekdesMekuye-t5w 11 หลายเดือนก่อน +17

    ጌታሆይ እባክህ የተሻለዉን ነገር አምጣልኝ ሁሉም ነገር ጨለማ ሆኖብኛል ግራ ተጋብቻለ😢😢😢

  • @mekdesyemaryamlij2804
    @mekdesyemaryamlij2804 2 ปีที่แล้ว +99

    ልብን የሚያርስ መዝሙር እማየየ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን 😭😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 2 ปีที่แล้ว +61

    ይገርማል ከፀሎት ስመለስ ይህን ሰማሁ ተመስገን ❤

  • @gualtibxue9336
    @gualtibxue9336 3 หลายเดือนก่อน +17

    እኔም የተሻለ ነገር እየጠበቅኩ ነው።ብስደት መከራ በዛኝ።እባካቹ በጸሎታቹ ኣስቡን😢😓😭

    • @temsgnamlaky6373
      @temsgnamlaky6373 3 หลายเดือนก่อน

      ኣይዞሽ ፈጣሪ ኣለ ይሰጥሻል♥️

    • @gualtibxue9336
      @gualtibxue9336 3 หลายเดือนก่อน

      @@temsgnamlaky6373 ኣሜን🙏🙏🙏

    • @gualtibxue9336
      @gualtibxue9336 3 หลายเดือนก่อน

      @@temsgnamlaky6373 ኣሜን 😓🙏🙏🙏

  • @surafelmarkachew4363
    @surafelmarkachew4363 ปีที่แล้ว +10

    እኔ በኑሮየ ዉስጥ ሁሌም ምፈልገው ነገር ለምን አሎነልኝም ብየ በጣም ማማረር ሰዉ ነበርኩ
    ግን ፈጣሪ እኔ ካሰብኩት ይበልጥ እሱ የሰጥኝ እጂግ በጣም ልዩ ነዉ
    ስለማይነገር ስጦታዉ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @ChxGux
    @ChxGux 10 หลายเดือนก่อน +161

    አባቴና እህቴ ታመዉብኝ እፀበል ቦታ ናቸዉ አመት ሊሞላቸዉ ነዉ ከሄዱ እህቴ አሥራመት ሙሉ እሠዋገር ነበረች ከዛ ነዉ ታማየመጠችዉ አባቴ ደሞ ማዉራት መራመድ አይችልም እጁም አይቀሣቀሥ አመቱ ይሄዉ እፀበልቦታ ፈጣሪ ይማርልሽ በሉኝ😢😢😢

    • @HelenMelen-k3m
      @HelenMelen-k3m 10 หลายเดือนก่อน +19

      እግዛብሔር ይማርልሽ እመቤቴ ትዳብስልሽ ሁሉም መልካም ይሆናል

    • @fafabatu4415
      @fafabatu4415 10 หลายเดือนก่อน +10

      ፈጣሪ ምህረቱን ያቅርብላቸው

    • @meazi2116
      @meazi2116 10 หลายเดือนก่อน +5

      እግዚአብሔር ይማርልሽ

    • @SenayHagos-r3l
      @SenayHagos-r3l 10 หลายเดือนก่อน +2

      ይማርልህ

    • @hanateshome3562
      @hanateshome3562 9 หลายเดือนก่อน +3

      Fetari be mihiret ejochu yidabisilish

  • @mrtm13
    @mrtm13 10 หลายเดือนก่อน +11

    ዛሬ ጥር 25 ነው በሒወቴ በጣም ከባድና አስቸጋሪ በሆነ ሁኔታ እያለፍኩ ነው ነገር ግን የተሻለ ነገር ስላሰበልኝ ነገ መልካሙን ቀን አያለሁ 😊

  • @SimonAraya-eo3bm
    @SimonAraya-eo3bm 3 หลายเดือนก่อน +10

    በእውነት እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ያዘጋጃል እኔ አይቻለሁ ለቅሶዬ ለመልካም ሆነልኝ እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉም በግዜው የደርገዋል ❤❤❤❤

  • @abebetessema3950
    @abebetessema3950 ปีที่แล้ว +13

    የሚያጽናና :የሚመክር ተስፋ የሚሰጥ ትክክለኛና ደስ የሚል የእኛ መዝሙር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @ayeledegu4975
    @ayeledegu4975 9 หลายเดือนก่อน +11

    ይበልጥ በፈጣሪዬ ልዑል እግዝአብሔር ተስፋ እንዳልቆርጥ በጥዑመ ዜማሽ አበረታሽኝ። እግዝአብሔር ይባርክሽ መስኪ

  • @Esube56tube
    @Esube56tube 2 ปีที่แล้ว +11

    የልቤን ለማውራት ፈልጌ ቃላት አጠረኝ። ያንን ሁሉ ጊዜ አምላኬን ያማረርኩት ዛሬ የተሻለ ነገር ሊሰጠኝ እንደነበረ ባውቅ እና በአመሰገንኩት ብዬ ተፀፀትኩ ግን አሁንም ትንሽ ቢፈትነኝ እኮ ማማርር ሰው ነኝ። የሰው ሃሳብ እና የእግዚአብሔር ሃሳብ ፍፁም ነው። ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።

  • @MrkhanSaheb-n4w
    @MrkhanSaheb-n4w 3 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ጨቆኛል እባካቹሁ ፀልይልኝ እህቶቸ ወድሞቸ 😢😢😢😢

  • @TAOLOGOSTUBMELE
    @TAOLOGOSTUBMELE 2 ปีที่แล้ว +33

    የተሻለውን ነገር ለእኛ የሚስብ አባት ስላለን የሆነው ሁሉ ለበጎ ነው ብሎ የሚቀበል ልብ አለን
    መስኪ እህቴ በእንባ የሰማሁት ዝማሬሽ ነው ፀጋውን ያብዛልሸ

    • @kidisti8089
      @kidisti8089 2 ปีที่แล้ว

      Amenn Amenn Amenn ❤❤❤❤🙏

  • @nahileje8393
    @nahileje8393 ปีที่แล้ว +12

    የኔም በዛ እልና ያደረግልኝን ሳስብ ይቅር በለኝ ይህን ያጣ ስንት አለ እላለሁ❤ ሁላችሁም ለበጎነው በሉ እሱ አይሳሳትም የተሻለ ነገር ሚሰጥ አምላክ ነው

  • @mulufeleke2231
    @mulufeleke2231 ปีที่แล้ว +14

    በመጀመርያ ለመዝሙሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በመቀጠል እኔ ገና ከልጅነቴ ጀምሮ ነበር ፈተናው የጀሠረኝ ግን እረጅምና በጣም ተስፋ እየቆረጥኩም ቢሆንም ግን ዛሬ የተሻለ ነገር ላይ ደርሻለሁ እና ለፈጣሪ ምስጋና ይግባው ተመስገን እለዋለሁ። አወ ነገም የተሻለ ቀን ነው።

  • @TsigeTsige-w2r
    @TsigeTsige-w2r หลายเดือนก่อน +9

    ይሄ መዝሙር እኔን ይገልጽኛል እባካቹ ጽሉይሉኝ
    ፈተናው ከአቅሜ በላይ ነው

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 ปีที่แล้ว +44

    ከአምላክ የሠጠሽ ድምፀ ብዙዎቻችን የሚያፅናና ነው። ዝማሬ ሕይዎት ያሰማሽ።

    • @-bietaboy5405
      @-bietaboy5405 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/kxboroyraps/w-d-xo.html ደግፉኝ

  • @meseretyenesew1336
    @meseretyenesew1336 ปีที่แล้ว +10

    አንተ አትስሳትም በስራህ ፍፁም እና መልካም አባት ነህ እሰከሚደርስ ድረስ ተራዬ እጠብቅሃለሁ ጌታዬ አባ ፈተናዬን አቅልልኝ

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን እህታችን ፤ መዝሙርሽ ውስጤ ነው የገባው፤ ስለ አገራችን ስለቤተክርስቲያን የዘመርሽ እስኪመስለኝ እንደ ኦርቶዶክሳዊ የብዛብንን ፈተና ገለጥሽበት ተባረኪ፤ እውነት ነው ጌታ የተሻለ ያስብልናል

  • @TIGIST-i2z
    @TIGIST-i2z 21 วันที่ผ่านมา +14

    ይህመዝሙር ለኒ ነው የተዘመረው እስከምል ድረስ እፅናናበታለሁ እወደዋለሁ መስኪ በቤቱ ያጥናሽ እድሜና ፀጋ ይስዕሽ

  • @ፀጋየመቀሌልጅ
    @ፀጋየመቀሌልጅ 2 ปีที่แล้ว +44

    ማርያምን በሀገራችን ያለው ሁኔታ ይህ መዝሙር ሲሰማ በእምባ ነው መጨረሻው💔😭😭✝️👏

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 ปีที่แล้ว +11

    በሀገራችን ላይያለውን ፈተና
    ምስቅልቅል አምላካችን በምህረት
    እንደሚለውጥልን አምናለሁ
    ይኸመዝሙርለሀገራችን የተዘመረነውየሚመስለኝ ምህረቱንአምላክያቅርብልን

  • @mimmymimmy2539
    @mimmymimmy2539 2 ปีที่แล้ว +30

    የተሻለ ነገር አስበህልኝ ነው ፈተናው የበዛው😥ጥኡም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን✝️✝️✝️

  • @EliasArage-i4p
    @EliasArage-i4p 3 หลายเดือนก่อน +6

    ሰው ነኝ መቼም ቸኩላለው የሀሳቤን ቶሎ እሻለው ፤ አንዳንዴማ እረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል በጣም መንፈስን የሚረኩ የመዝሙሩ ስንኞች አ/ር ያሳባችንን ያሳካልን!ዝማሬ መላእክ ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @misganawdegu3783
    @misganawdegu3783 ปีที่แล้ว +15

    ተስፋ ለቆረጠ ሰዉ ምርጥ ዝማሬ ነዉ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 2 ปีที่แล้ว +53

    እውነት የኔን ህይወት አይታ የዘመርችልኝ ነው የመስለኝ ለ 100 ግዜ ስስማው የኔ ውድ እህት ፀጋውን ያብዛልሺ የተዋህዶ እቁ በርችልን💔🌻 እግዚአብሔር የተሻለ ነገር አስቦልን ነው እምንፍተነውና እምንስቃየው ፍተናውን ያቅልልን 😢

  • @gytigyti1450
    @gytigyti1450 ปีที่แล้ว +9

    ይሄን መዝሙር ስሰማ ተስፋ ልትቆርጥ የደረሰችሁን ነብሴን ባሃሴት ይሞላል ❤❤
    በተላይ የተሻለነገር አስበህልኝ ነዉ ፈተናዉ የበዛዉ ስትል ወደዋላ የቀረችዉን ልቤን ወደፊት እድትመለከት ይረዳኛል❤❤❤ እህታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን❤❤❤

  • @HabeshaFx-d4h
    @HabeshaFx-d4h 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይሄ መዝሙር እናቴ ታማብኝ ሆሰፒታል ሁለታችን ሆነን እንማው ነበር ኣሁን እግዚኣብሔር ይመሰገን ተሸሎታል ።

  • @alemzmengesa3327
    @alemzmengesa3327 2 ปีที่แล้ว +42

    ደስ ይበላችሁ ፈቴና ስበዛ እግዚአብሔር የምወዴዉን ነው የምፈትነዉ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን ፀጋዉን ያብዛልሽ እህታን ድንቅ የሆነ መዝሙር ነዉ በቤቱ ያፅናሽ አሜን

  • @hanaabebeyemaryamelje6535
    @hanaabebeyemaryamelje6535 2 ปีที่แล้ว +46

    😭😭😭😭🤲🤲🤲መስክዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእኔ ውድ መዝሙሮችሸን በእንባ ነው የማዳምጠው

    • @amen_tube1621
      @amen_tube1621  2 ปีที่แล้ว

      አሜን👏

    • @aynalemeshete5491
      @aynalemeshete5491 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላአክት ያሰማልን እህታችን ፀጋ ውን ያብዛልሽ 👏👏👏👏👏👏

    • @frieyoutube
      @frieyoutube 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ማርያምን የድምፅ ቀለም አንደኛ😍😍😍😍

    • @wadimasoltan7326
      @wadimasoltan7326 2 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን👏👏👏👏👏👏

  • @NetsantMamo-sd4hx
    @NetsantMamo-sd4hx ปีที่แล้ว +10

    እውነት ነው ፈተና የሚበዛው ለተሻለ ነገር መሆኑን አምናለውከታመምኩ ከ10አመት
    በኋላ የተኛሁበትን አልጋ ጥዬ በእግሬ ለመቆም በቅቼ
    የድንግል ማርያም ልጅ እረድቶኝ ዛሬላይ የተሻለ ነገር ላይ ነኝ
    ክብር ለድግል ማርያም ይሁን።

    • @nanihaile
      @nanihaile 11 หลายเดือนก่อน

      ለአንቺ የደረሰ አምላክ እኔንም ያስበኝ። ስለተደረገልሽ ምህረት እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @tade1683
    @tade1683 3 หลายเดือนก่อน +7

    አንድ ነገር አምናለሁ ''እግዚአብሔር አይሳሳትም ሁሉም በጊዜው ይሆናል ''

  • @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ
    @እኔክርስቲያንነኝ-ፈ5ከ 2 ปีที่แล้ว +46

    የተሰበረን የሚጠግን መንፈስን የሚያድስ አጥንት የሚያለመልም ጥኡም ዝማሬ እህታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናሽ ከነጣቂ ተኩላዎች ይጠብቅሽ!!!

  • @dawitamenshewa3412
    @dawitamenshewa3412 ปีที่แล้ว +6

    ይህንን መዝሙር ለምን ያህል ጊዜ ሰማሁት?ስንት ጊዜስ ተጽናናሁበት?ውድ እህቴ መስከረም ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ፤መድሃኔአለም የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርከው።

  • @ኤፍታህህሪተስላሴ
    @ኤፍታህህሪተስላሴ ปีที่แล้ว +11

    ዕልልልልልል ጥዑም ዝማሬ ኣምላኬ ሆይ ያለሁበት ኣልፌ ለማውራት ታሪከኝ ቀይርልኝ ደሞ ኣምናለው የኔ መድሃኒዓለም የተሻለ ቀን እደምታመጣልኝ እጠብቃለው በተስፋ

  • @Newmenged
    @Newmenged 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔርን ላመነ ሰው... ሁሌም የተሻለ ነገር ይኖረዋል! በእምነት እንፅና : እንፁም : እንፀልይ : እግዚአብሔርን በመፍራት ከሀጥያት ሥራ እንራቅ! ሱስ :ቁማር : ጭፈራ : ዘረኝነት : ትዕቢት : በአድአምልኮ : ጥንቆላ : ክፋት : በውሸት ለመክበር መሞከር.... ወዘተ አቁአራጭ መንገዶችን ትተን እግዚአብሔርን ተስፋ ካደረግን... ነገ እግዚአብሔር መልካም ነገር አለው ለኛ!

  • @tigisttito5189
    @tigisttito5189 2 ปีที่แล้ว +14

    አንተ አትሳሳትም በስራህ
    ፍፁም እና መልካም አምላክ ነህ
    እስከሚሆን ድረስ ተራዬ
    እጠብቅሀለሁ ጌታዬ

  • @lemlemtamiru1246
    @lemlemtamiru1246 ปีที่แล้ว +6

    አሁን ላይ ይህን ዝማሬ በእንቧ ተሞልቼ እያዳመጥኩ ነው😢😢😢እግዚአብሔር ታሪኬን ቀይሮ የተሻለ ነገር እንደሚሰጠኝ አምናለው ኡኡኡፍፍ የልብ ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ❤ እውነት ነው ምንም ፈተና ቢበዛ ሁሉም አልፎ ሙልካም ቀን ይመጣል ታሪክ ይቀየራል 😢 ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ሁሉ በእጅ ሁሉ በደጅ ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አባቴ እወድሃለው ነገ የኔንም ታሪክ ቀይረህ እንደምታሳየን አምናለው አሜን አሜን አሜን❤😢

  • @MeseretYenealem
    @MeseretYenealem ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሄር ሆይ ለኔም የተሻለ ነገርን ስጠኝ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ እህታችን ዝማሬመ ላእክትን የሰማልን

  • @TesfaAlem-m9r
    @TesfaAlem-m9r 2 หลายเดือนก่อน +9

    ይህን መዝሙር ስሰማው እያለቀስኩ ነው የማዳምጠው ተስፍ እንዳልቆርጥ ያደርገኛል በጣም ፈተና በዝቶብኛል እኔ ደገሞ ደካማ ነኝ ምንም ፈተናውን መወጣት አልቻልኩም ጸልዮልኝ

    • @alganesh-xe4yb
      @alganesh-xe4yb หลายเดือนก่อน

      @tesfalem Ajoka mearey.kab fetena yawtah egziabher🙏

  • @tubeb7035
    @tubeb7035 2 ปีที่แล้ว +41

    ሺ ግዜ ብሰማው የማልጠግበው ዝማሬ እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @mitmitmi
    @mitmitmi 2 ปีที่แล้ว +29

    ሰው ነኝ መቸም እቸኩላለሁ የሀሳቤን ቶሎ እሻለሁ
    አዳዴማ በቃ ረስቶኛል እላለሁኝ እኔን ትቶኛል
    አንተ ግን ስጦታህ ብዙ ነው ታደረግልኛለህ በግዜው😭❤.✝️ በዕውነት በጣም ደስ የሚል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ👏❤

    • @ateneshzekareya3636
      @ateneshzekareya3636 ปีที่แล้ว

      Amen amenamen welco 🤲🤲🤲🤲🤲😪😪😪😪😓🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️☝️☝️☝️🙏🙏🙏🙏👐💚💛❤❣

  • @tegsttaktaka2819
    @tegsttaktaka2819 2 ปีที่แล้ว +59

    በእዉነት ዝማሬ ምላክት ያስማልኝ 😍😍 ወስጣችን ያለዉን የሚገልፀ ዝማሬ እማ እግዚያብሔር ይባርክሽ❤❤🙏🙏⛪⛪❤❤

  • @MesiBezunh
    @MesiBezunh 6 หลายเดือนก่อน +9

    እህቴ ይህ መዝሙር ለኔ የዘመርሽልኝ ሁሉነው ሚመስለኝ እግዚአብሔር ዝማሪመላክ ያሰማን

  • @ethioyeabtsega4005
    @ethioyeabtsega4005 ปีที่แล้ว +10

    የተሻለውን ቀን አታርቀው አቤቱ ታረቀኝ ጌታሆይ ይህን ጊዜ ታሪክ አድርገህ ፈተናዬን አርቅልኝ ! ተሪኬን ቀይረው 🙏

  • @meinliebe3454
    @meinliebe3454 2 ปีที่แล้ว +145

    እህቴ ለኔ ነዉ የዘመርሽዉ ከሰው ሀገር ሞልቶ ለማይሞላ ኑሮ በጭንቀት ልሞት ነዉ እንባዬ ሁሌም ይፈሳል 🙏🙏🙏

    • @mekoyateshome9255
      @mekoyateshome9255 2 ปีที่แล้ว +1

      Ehete betselote berchi chenketeshen egziabher ymeleketal ayzosh

    • @mekdesmebratu5952
      @mekdesmebratu5952 2 ปีที่แล้ว

      ayzosh

    • @buzezeleke3997
      @buzezeleke3997 2 ปีที่แล้ว

      Ayizsh

    • @taliileeayano2289
      @taliileeayano2289 2 ปีที่แล้ว

      Ayizon yane ehit hulum malefu ayikerim,le bago nw, degmo kechalsh weda hagerish temalesh,be tsalot berchi!emabete be worki cherkua tishafnsh!

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 2 ปีที่แล้ว

      @@mekoyateshome9255 አይዞን

  • @shhgshfg8631
    @shhgshfg8631 2 ปีที่แล้ว +12

    በእዉነት እንደኔ 10ግዜ ያዳመጠዉ 😭😭😭😭😭እንደኔ ተስፋ ቆራጭ አለግን እግዚአብሔር አመሰግንህ ዘንድ በም ክንያት ነዉና አመሰግናለሁ ክበሩልኝ በልቅሶ ጀምሬ በልቅሶ ጨረስኩት ክበሩልን እንደዝህ እያረጋችሁ በስደት ያለነዉ እህት ወንድሜቻችሁ አፅናኑን 😭😭😭 ያን ሁሉ ግዜ አልፎ እዝህ ደርሻለሁ አቤቱ ጌታ ሆይ ተመስገን 👏👏

  • @HayatEut
    @HayatEut 8 หลายเดือนก่อน +9

    በብዙ መከራ አልፌያለው ዛሬም እዛው ነኝ።ነገ ግን አዲስ ቀን እንደሚሆን እና እንደማልፈው በእግዚአብሔር አምናለው

    • @alemabebe2674
      @alemabebe2674 7 หลายเดือนก่อน +1

      ያልፋል፡ሁሉም ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው😢😢

    • @Rahelagediyon
      @Rahelagediyon 6 หลายเดือนก่อน

      Me too
      God I trust you