"በብርሃን ፀዳል" | "Be Berhan Tsedal" | ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ค. 2019
  • Ethiopian Orthodox Song By Like Mezemeran Yilma Hailu "Be Berhan Tsedal"
    © Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Like Mezemeran Yilma Hailu

ความคิดเห็น • 568

  • @robelteweldebrhan9587
    @robelteweldebrhan9587 3 ปีที่แล้ว +536

    ኢሄን መዝሙር ስሰማ አይኔ እምባ ይሞላል እጅግ ደስ የምሚል መዝሙር ነው ቅድስት እመቤታችን ማርያም❤️✝️💒⛪️

  • @yeshiembetabebe987
    @yeshiembetabebe987 ปีที่แล้ว +266

    ጣዕሟን ለቀመስነው ለእኛ ትርጉም ያለው መዝሙር ተባረክ ።😇😇😇

    • @amanuelbabu5674
      @amanuelbabu5674 6 หลายเดือนก่อน

      😊aqqqqqqqqqq😊😊qqq😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊qq😊q😊😊😊😊😊😊q😊😊😊qq😊q😊😊q😊😊😊😊q😊😊q😊q😊😊😊q😊q😊qqqqqqqqqqqqqqqqqqqqq😊😊qqq¹à😊😊😊😊😊😊😊

    • @wizmartidz6346
      @wizmartidz6346 3 หลายเดือนก่อน +8

      Awo lkh naw❤❤❤❤❤❤

    • @serkalemdelelegn6125
      @serkalemdelelegn6125 2 หลายเดือนก่อน +3

      🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zelalemesayas9097
    @zelalemesayas9097 2 ปีที่แล้ว +226

    ሁሉ ነገር ያስጠላኝና ስምሽን አንድ ጊዜ ስጠራ ሰላም ያጥለቀልቀኛል
    እመቤቴ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግልን ማርያም

  • @firehewotnigussie5530
    @firehewotnigussie5530 3 ปีที่แล้ว +337

    ❤️ እናትዬ ወላዲተ አምላክ
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን ህሊናዬ ይርካ!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🏽

  • @tensaytamire4865
    @tensaytamire4865 3 ปีที่แล้ว +79

    ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን ህሊናዬ ይርካ

    • @michaelatkilt3900
      @michaelatkilt3900 2 ปีที่แล้ว +2

      Yenem new yh smet

    • @tsigiemulu417
      @tsigiemulu417 หลายเดือนก่อน

      የምስጋናሽ ብዕር ብራናሽ ልሁን
      ስምሽ ይጻፍብኝ በልዩ ህብር

  • @felegushdesalegn4635
    @felegushdesalegn4635 2 ปีที่แล้ว +99

    #በብርሃን_ፀዳል ✞
    በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ
    በደመና ዙፋን ተቀምጣ ከፊቴ
    የጽጌውን ዜማ ስንዘምር በደስታ
    በምስጋናሽ መጠጥ/ሲሰማኝ እርካታ/(2)
    እንባዬ ሲቀዳ ናፍቆትሽ መስጦኝ
    ከደስታ በላይ አንቺን ስላየሁኝ
    ምኞቴ ተሳክቶ ፊትሽን አይቼው
    የሌሊቱ ህልሜ /የቀን ምኞቴ ነው/(2)
    #አዝ
    ሩኅሩኅ ነሽና ይህ ህልሜ ተሳክቶ
    አመስግኜሽ ድንግል ህልናዬ ረክቶ
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን/ህሊናዬ ይትጋ/(2)
    #አዝ
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን ህሊናዬ ይርካ
    የምስጋናሽ ብዕር ብራናሽ ልሁን
    ስምሽ ይፃፍብኝ /በልዩ ህብር/(2)
    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

    • @hopolapos
      @hopolapos ปีที่แล้ว +2

      እመብርሀን ትባርክሽ

    • @kidanteame2234
      @kidanteame2234 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @user-dt1ju8sw7x
      @user-dt1ju8sw7x ปีที่แล้ว +1

      ተባረክ ውድ

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +129

    የእመቤታችን ፍቅርና ምልጃ አይለየን አደራ አሜን የቅድስ ሩፋኤል አምላክ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @mahaletassefa8002
    @mahaletassefa8002 3 ปีที่แล้ว +88

    እጅግ የሚመስጥ ጥዑም የሆነ መዝሙር❤

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +87

    የድንግል ሚምልጃ የአማኑኤል ቸርነት የእመቤታችን ፍቅር የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን አደራ አሜን💚💛❤አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

    • @elaniyabekal1048
      @elaniyabekal1048 2 ปีที่แล้ว +2

      Kale hiwet yasmalen yageglute hiwtun yarzemelen betam nw ymewdate emebeten

    • @TegeEnyew-xp9hl
      @TegeEnyew-xp9hl ปีที่แล้ว +1

      ​@@elaniyabekal1048 Emebete❤❤❤❤

    • @ethioaifact
      @ethioaifact 9 หลายเดือนก่อน

      @@TegeEnyew-xp9hl why are you do this channel yehe yemezmuru comment mescha new

    • @ethioaifact
      @ethioaifact 9 หลายเดือนก่อน

      @@TegeEnyew-xp9hl men eyeserah/eyeserash new

    • @HenokHshshs
      @HenokHshshs หลายเดือนก่อน

      እመቤቴ አንቺ የፈቀድሽው ይሁን

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +104

    የድንግል ማርያም ፊቅር ይብዛልን የድንግል ማርያም ምልጃ አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን።

  • @user-st6yx7cd7c
    @user-st6yx7cd7c 3 ปีที่แล้ว +45

    ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ እድሜ እና ጤና ስጥልን

  • @sarakenan6809
    @sarakenan6809 4 ปีที่แล้ว +31

    እመቤቴ ለኔ እኮ ልዩ ነሽ

  • @TewoderosAbraha
    @TewoderosAbraha 8 หลายเดือนก่อน +14

    ለመጀመሪያ ጊዜ ያስለቀሰኝ ጥዑሙ ዝማሬ ነው

  • @akliluethiopia8865
    @akliluethiopia8865 4 ปีที่แล้ว +83

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ይልማ ሀይሉ

  • @kal-kebede1jv1lg2k
    @kal-kebede1jv1lg2k 12 วันที่ผ่านมา +1

    እምዬ የጌታዬ እናት❤❤❤ተመስገን ኦርቶዶክስ ያደረከኝ አምላክ

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +22

    የድንግል ማርያም ፊቅር ይቢዛልን አሜን በምልጃዋ አይለየን እመቤታችን አሜንን
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን።

  • @Girumtiku1212
    @Girumtiku1212 3 ปีที่แล้ว +33

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን🔈🔉🔊

  • @user-nh9pi2ed9s
    @user-nh9pi2ed9s ปีที่แล้ว +11

    ልጅሽ ልሁን ድግል ከደጅሽ አልጥፊ እዉነት ይህን ዝማሬ እደኔ የሚወደዉ ሰዉ አለ ወድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

    • @nanaTenker-du6hl
      @nanaTenker-du6hl 5 หลายเดือนก่อน +1

      እመቤቴ እናቴ ሁሉም ዘፍጥረት ይበርከክልሽ

  • @Yabkal_k12
    @Yabkal_k12 3 ปีที่แล้ว +21

    የምስጋናሽ ብዕር ብራናሽ ልሁን ስምሽ ይፃፍብኝ በልዩ ህብር❤️

  • @user-ju3oo2ht6r
    @user-ju3oo2ht6r 3 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ ምልክትን ያሰማን

  • @buzeeali1075
    @buzeeali1075 2 ปีที่แล้ว +13

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን በጣም ስሜታዊ ያደረገኝ እና የወደድኩት መዝሙር ነዉ።

  • @ermiasestifanos2519
    @ermiasestifanos2519 5 หลายเดือนก่อน +3

    ልዑል እግዚአብሔር ጨምሮ በረከትና ጤና ይስጥህ።ለምን እንደሆን ባላውቅም መዝሙሮችህን ሳደምጥ ከፈጠረኝ ልዑል እግዚአብሔር ጋ የማወራ ይመስለኛል አገራችን ኢትዮጵያን ከክፉ ይጠብቅልን❤

  • @tigabunegash5236
    @tigabunegash5236 2 ปีที่แล้ว +19

    ደስ ሲል እመቤታችንን ዘወትር ትመስገን-አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yewbdargetu4822
    @yewbdargetu4822 2 ปีที่แล้ว +5

    እንባዬ ሲቀዳ ናፍቆትሽ መስጦኝ ከደስታ በላይ አንቺን ላየሁኝ ምኞቴ ተሳክቶ ፊትሽን አይቼው የለሊቱ ህልሜ የቀን ምኞቴ ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @betelhemgelfeto4000
    @betelhemgelfeto4000 4 ปีที่แล้ว +49

    ድንግል እናቴ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +16

    በአታ ለማርያም ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ፍቅር የአማኑኤል ቸርነት የመስቀሉ ሠላም ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አይለየን አደራ አሜን💚💛❤አሜን አሜን አሜን።

  • @bisratbiru6731
    @bisratbiru6731 11 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም የወደድኩት መዝሙር ነው እመቤታችን ከጎናችን ትሁን 🙏♥️💕

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +13

    የድንግል ማርያም ምልጃ የቅዱስ እግዚአብሔር ቸርነት የቅዱስ መስቀል ሠላም የአባቶቻችን አምላክ አማኑኤል አይለየን አደራ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💚💛❤አሜን አሜን አሜን።

  • @user-st6yx7cd7c
    @user-st6yx7cd7c 3 ปีที่แล้ว +20

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @selamawitdagne7004
    @selamawitdagne7004 ปีที่แล้ว +23

    የድንግል ምልጃዋ አይለይሕ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ደስ የሚል መዝሙር ነው። ቀጥልበት 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏

  • @yetariksew7346
    @yetariksew7346 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከሥርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን ህልናዬ ይርካ
    የምርጋናሽ ብዕር ብራናሽ ልሁን
    ስምሽ ይፃፍብኝ በልዩ ህብር (×2)በልዩ ህብር
    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እመብርሃን ፍቅሯን በልባችን ፅላት ትፃፍልን
    🙏🙏🙏💚💛💓

  • @mullugetachew5405
    @mullugetachew5405 2 ปีที่แล้ว +2

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማህ ያሠማን ጥዑመ ስሟን ከልብ የሚረዘርዝ በመንፈስ ጽርሐ አርያም አድርሶ ከእግሯ በታች የመስገድን ያክል ስሜትን የሚያረካ ዝማሬ እግዚአብሔር ይጥልን ። እግዝዕትነ ቅድስት ድንግል ለአፀደ ገነት ታብቃህ ታብቃን ። ረድኤተ ፍቅሯ ጣዕመ በረከቷ ብዝ ብዝዝት ይበልልን የተዋህዶ ልጆች ።
    ሰላም ዕለኪ /፫/

  • @user-ps1cm2dl4i
    @user-ps1cm2dl4i 28 วันที่ผ่านมา

    ድግል ማርያም የጭቅ ደራሸ 😍🙏
    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ⛪️🙏

  • @user-gc7zu7gi8y
    @user-gc7zu7gi8y 2 ปีที่แล้ว +5

    ልጅ እያለሁ እንኳን መዝሙር ደስታን እንደሚሰጥ ያወኩት ባንተ ነው።

  • @Kidu853
    @Kidu853 8 วันที่ผ่านมา

    ኪዳነምረት እናቴ ሰላሜ ነሽ የተገፋን ደጋፊ መከራዬን በሰጠሽኝ ፆናት አሐፍኩት

  • @annahwanet767
    @annahwanet767 2 ปีที่แล้ว +19

    O! our beloved Holy Mother💓
    ንዒ ንዒ ንዒ
    ...with your son
    ...with honorable saints
    ...with holy martyrs
    ንዒ ንዒ ንዒ
    ...with mercy
    ...with intercession
    ...with joy
    በሠላም ንዒ😇

  • @yonasyilma-uc5dz
    @yonasyilma-uc5dz ปีที่แล้ว +2

    Sew bezunger yetadelal yehulik gen marine lemamsegn tadel.egzaber atenm adematunm egzaber Selam yestu.❤

  • @user-jq5jz1ol6b
    @user-jq5jz1ol6b 4 ปีที่แล้ว +32

    አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን/፫/

  • @Adne_
    @Adne_ 2 ปีที่แล้ว +9

    💘💘😢😭😢💘💘ይሄን መዝሙር ስወደው በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልል አሜን መጽናኛዬ

  • @fafi5500
    @fafi5500 3 ปีที่แล้ว +10

    ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @mickeytube4327
    @mickeytube4327 ปีที่แล้ว +1

    እናትዬ ወላዲተ አምላክ
    ልጅሽ ልሁን ድንግል ከስርሽ አልጥፋ
    አንቺን በማመስገን ህሊናዬ ይርካ!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-zo1tb9tw3w
    @user-zo1tb9tw3w ปีที่แล้ว +3

    እውነት የእመቤታችን ስዕለ አድኖ ሳየው እራሱ አለቅሳለሁ ቅድስናዋ ንፅህናዋ እናትነቷ ትህትናዋ ሁሉ ነገሯ ስዕሏ ፊት ቆሜ ሳስበው አለቅሳለሁኝ በጣም ነው የምወዳት በቃ ቃላት የለኝም።

  • @yeshreda5109
    @yeshreda5109 ปีที่แล้ว +2

    ቴዲዬ ወንድሜ መዝሙሮችህ ሁሉ የኔን ህይወት ይነካሉ ይህ መዝሙር ደግሞ ይለያል❤❤😮

    • @hiwotwobete2455
      @hiwotwobete2455 7 หลายเดือนก่อน

      ይልማ ነው የዘመረው።

    • @user-ou2dt2ex3p
      @user-ou2dt2ex3p 4 หลายเดือนก่อน

      ቴ ዲ አይደለም ይልማ ነው

  • @EleniSisay-wj9xk
    @EleniSisay-wj9xk 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስን የሚያለመልም የገነት መአዛ አይነት ያለው ድንቅ ዝማሬ
    የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @gggds3377
    @gggds3377 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጂሸ ልሁን ድንግል ከሲርሸ አልጥፋ እናቴ ቂዲሲቲ ድንግል ንማርያም የሲደተ ኢዲሜነ ኣሳጢረሸ ለኒሳሃ ሞቲ ኣብቂኚ ኣሜን ኣሜን ኣሜን 💕🙏💕🙏💒💕ኣሪተደጎሰ ለዘላኣለም ትኑረ ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ethiopiantube6125
    @ethiopiantube6125 2 ปีที่แล้ว +7

    ሚያሰለቅሰኝ መዝሙር ዘማሪ ይልማ መላዕከ ዝማሬ ያሰማልኝ

  • @ethiopiat5237
    @ethiopiat5237 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን
    ሊቀ ዘማሪ ይልማ ሐይሉ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @SamrawitfentayeFenthunsamri
    @SamrawitfentayeFenthunsamri 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መዝሙር በእውነት በደስታ ያስለቅሰኛል 😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እርዢም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @ethio_music_lyrics
    @ethio_music_lyrics ปีที่แล้ว +3

    ይሄን መዝሙር ለመግለፅ ቃላት የለኝም

  • @binov664
    @binov664 2 ปีที่แล้ว +3

    እመቤታችንን የገለፀበት መንገድ በቃ ለመግለጽ ቃል አጣሁለት!!!

  • @jemberteshale2246
    @jemberteshale2246 2 ปีที่แล้ว +5

    ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ከሁሉም ፍጠር ታት ልዩ ነሽ
    በምልጃሽ ጥብቂን ኣሚን!!!!!!!

  • @yonasyilma-uc5dz
    @yonasyilma-uc5dz 9 หลายเดือนก่อน +2

    ድግል ሆይ እንወድሻለን
    እናከብርሻለን
    ዝማሬ መላክት ለአባታችን ዘማሪ ይልማ ያሰማልን❤❤❤

  • @iyouiyou7486
    @iyouiyou7486 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤😊

  • @imhabesha4928
    @imhabesha4928 2 ปีที่แล้ว +2

    Orthodox balhonim gin ihen mezmur sisema imbaye yimetal❤❤❤❤ Zemariw fetari yibarkih begeta bet idmeh yilek lela minim alilim❤❤❤

  • @nolawitzegeye8118
    @nolawitzegeye8118 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንግል ማርያም እናታችን ሆይ እንደሀጥያታችን ሳይሆን እንደቸርነትሽ ይሁንልን

  • @samueltesfaye9281
    @samueltesfaye9281 ปีที่แล้ว +1

    ለሁሉ ክብር ይግባት እመብርህን አሚን መዝሙሩ ያስለቅሳል

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አሜን 👏👏

  • @user-me2uu1oj8v
    @user-me2uu1oj8v 2 ปีที่แล้ว +7

    የማይጠገብ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏 ዝማሬ መልክት ያሰማልን አሜን

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የሰላም አመት ያርግልን

  • @alazarabebe1428
    @alazarabebe1428 ปีที่แล้ว +2

    ይሔ ዝማሬ ዕንባዬን ያመጣል ድንግል ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ጠብቂን

  • @BirukSonOfYayo
    @BirukSonOfYayo 2 ปีที่แล้ว +20

    🥰 Ihave no word to express my love for this mezmur 🙏🙏🙏🙏🙏🥰

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 2 ปีที่แล้ว +3

    ድንግል እመቤቴ እትዮጵያ አስራት ሀገሪሽን አደራ እንዳት ረሺ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫ እመቤቴ ማርያም አትለይክ ትጠብቅህ 🌾

  • @siemstube
    @siemstube ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኣባታችን ኣሜን!!!

  • @yeqidusemikayeleliji5545
    @yeqidusemikayeleliji5545 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +3

    ሊቀ መዘምራን ይልማ , በጣም ነው እምንወደህ ❤🤲❤1000ዓመት ኑርልን አባቴ 🙏🏿🙏🏿
    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን

    • @weynyegetachewdam5927
      @weynyegetachewdam5927 ปีที่แล้ว +1

      1000 አመት አላነሠም
      🙄🙄🙄🙄🙄
      እድሜያቸው እንደ ሀገራችን መንገድ ያርዝምላቸው
      አሜንንንንንንንንንንንን😍😍😍❤❤❤☺️☺️☺️👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💝💝💝💟💟💟💞💞💞💓💓💓🇬🇳🇬🇳🇬🇳

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

      @@weynyegetachewdam5927 እረ በቂ ነው, 1000 ዓመት የኖረ ማን አለና??
      🙄

    • @weynyegetachewdam5927
      @weynyegetachewdam5927 ปีที่แล้ว

      እኔ ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ ከሁሉም ሠው በላይ እድሜው ይረዝም ዘንድ ምኞት ስላለኝ ነው አለምም እድሜዋ ከአለቀም በኋላ መኖር ስላለ ብዬ ነው 🙄🙄🙄😀😀😀😃😃😃

    • @tsigefereja762
      @tsigefereja762 ปีที่แล้ว +1

      Nureleghe

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 ปีที่แล้ว +2

    በረከቷ ረድኤቷ ይደርብን እመብርሃን ፀጋሽ ይደርብን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ሊቀ መዘመራን

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v 5 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @nunuteferi3602
    @nunuteferi3602 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ድምፅ ተሰጥቶሀል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @roottekele4269
    @roottekele4269 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍ ሠላም ያለበት ቦታ ነጥቆ ወሠደኝ ጌታ አንተን ስለሰጠኝ አመሠገንኩት 🙏🙏🙏 ሠላም በውስጤ ፈሰሰ

  • @ORTHO2119
    @ORTHO2119 4 วันที่ผ่านมา

    ሁሌም ስሰማው ማይሰለቸኝ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 7 วันที่ผ่านมา

    "ቃለ ህሕይወትን ያሰማልን የድንግልማርያም በረከት እና እረዴት ይደርብን

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 2 หลายเดือนก่อน

    መዝሙሮ ማር ነዉ የተቀሰመ ከፅድቅ አበባ እጅግ ሴጣፍጥ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adageteye2521
    @adageteye2521 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ደሰ የሚለ መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን ❤❤❤

  • @etyopiawit
    @etyopiawit ปีที่แล้ว +2

    Betam girum zimare endetelemedew ke Zemari Yilma. Zemari melakiten yasemalen

  • @betelhemassfa5891
    @betelhemassfa5891 9 หลายเดือนก่อน +2

    💚💛❤️ደንግል ማርያም የኔ እናት በጣም ነው የምወድሽ😘

  • @user-wu7uc2tf7g
    @user-wu7uc2tf7g ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x ปีที่แล้ว +2

    የእመቤቴ በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @Nati_kidus
    @Nati_kidus 3 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @getenetgulilat8912
    @getenetgulilat8912 29 วันที่ผ่านมา

    እመ ብርሀን። እድሜህን ታርዝመው። ውስጤን መቆጣጠር ያቅተኛል

  • @EirmyasGirma-lg7hs
    @EirmyasGirma-lg7hs 8 หลายเดือนก่อน +3

    Yilma you're the Best ❤❤❤❤❤I love you❤

  • @antenehtesfaye3095
    @antenehtesfaye3095 2 ปีที่แล้ว +4

    wow እመቤቴ በረከቱን ታብዛልህ

  • @tsigeseifu7450
    @tsigeseifu7450 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-pm1vc2hc7y
    @user-pm1vc2hc7y 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄንን መዝሙር ስሰማው እንባ ይተናነቀኛል እመብርሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላምን ላኪልን 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiogamingdxd343
    @ethiogamingdxd343 2 ปีที่แล้ว +6

    🥰🥰🥰🥰🥰😍እመቤታችን ፍቅሬ ላንቺ ከናትም በላይ ነው😭

  • @user-is5bi2dy3i
    @user-is5bi2dy3i 5 หลายเดือนก่อน +2

    በውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @feventekleab4645
    @feventekleab4645 2 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን

  • @mahderasgedom3918
    @mahderasgedom3918 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰምክ ምሳልዐሉኩ ሰላም ይሰመዐኒ ኣማላጅነትክ ኣይፈለየን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🥰🥰♥️♥️

  • @mherethassen7940
    @mherethassen7940 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝ እንባ ብቻ እማ ❤

  • @user-gv5if4py1z
    @user-gv5if4py1z 4 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወት ያሠማል ወንድማችን

  • @akimanmulugeta5281
    @akimanmulugeta5281 3 ปีที่แล้ว +3

    በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ
    ኡፍፍፍፍፍፍ ነብሴ ታርፋለች

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @xdggg9171
    @xdggg9171 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ቃለሂዎቶ ያሰማልን🙏💒🙏💒🙏💒

  • @marsmekonen-jm9ce
    @marsmekonen-jm9ce 2 หลายเดือนก่อน

    ልጂሽ ልሁን ድግል ከስርሽ አልጥፋ አንችን በማመስገን ህሊናየ ይትጋ🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Abdu2219
    @Abdu2219 หลายเดือนก่อน

    እመቤቴ እነናቴ ለእኔ እኮ ልዮነሽድንግል ማርያምምምም ብል አይደክም አደበቴ ይውስጤ ታቃለች በጠራሁት ሳት ፍጥና ትመጣልኛለች ውላዲት እናቴ እውድሻለሁ❤❤❤

  • @Ethiopiamezmur477
    @Ethiopiamezmur477 ปีที่แล้ว +2

    በብርሃን ፀዳል ተከባ እመቤቴ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +1

    እመቤቴ ልጅሽን ለምኝልን ሀገራችንን እናታችን😢 ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን እፍፍፍፍ እመብርሀን❤❤❤

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣም ውስጤን እየኮረኮረ ደስስስስ
    ብሎኝ በእምባ ጀምሬ ምጨርሰው የናቴ የምስጋናዋ መዝሙር😥😥😥

  • @ruhamasisay1634
    @ruhamasisay1634 ปีที่แล้ว +1

    Betam kelbe yemwedew mezmur nw zmare melaektn yasemaln

  • @gebiya4849
    @gebiya4849 15 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን የኔ ማርያም🥰🥰🥰🥰🥰