🔴 ቬሮኒካ አዳነ ➠ የ 666 አባል ናት ተብሎ ስለተለቀቀባት ነገር ከ አባቷ ጋር በመሆን በ video ምላሽ ሰጡ || Veronica Adane

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ต.ค. 2024
  • 🔴 ቬሮኒካ አዳነ ➠ የ 666 አባል ናት ተብሎ ስለተለቀቀባት ነገር ከ አባቷ ጋር በመሆን በ video ምላሽ ሰጡ || Veronica Adane ‪@ሀበሻrec‬ ‪@Veronica_Adane‬
    the given name include: Adane Girma (born 1985), Ethiopian footballer. Notable people with the surname ...
    Veronica is the very first singer that started covering songs and mashup songs in Ethiopia and has numerous mashup songs on TH-cam.
    25 years ago this girl came in to this world. Recently, she has been taking noteworthy leadership in Ethiopian music industry. You may know her for her extraordinary voice but she can also be credited for her humble behavior. Her name is Veronica Adane, born and raised as a first child in Adiss ababa, special name kazanchis, she has attended High school at magic carpet school and has a bachelor degree in mekele university on journalism and communication with a highest GPA and worked as a communication professional for one year in dct entertainment before she took her all focus on her music career.
    Growing up, she had aspired to be just like her father Adane Teka, a well traditional Ethiopian singer, songwriter and a figure. she started singing spritual songs in her late thirteen and gained plenty wining certificates in high school for her beautiful songs. Veronica started to get recognition and first came to limelight by her 2 up to 5 minute short cover songs that
    #ኢቢኤስ​
    #EBS​
    #BESINTU_SITCOM​
    #abrelohd​
    #alexisalexii​
    #alextube​
    #ale​
    #ksi​
    #ብሩክታዊትሽመልስ​
    #bruktawitshimelis​
    #newyear​
    #donkeytube​
    #comedianeshetu​
    #dinklejoch​
    #dinklejoch​
    #dinqlejoch​
    #father​
    #google​
    #tiktokers​
    #Blogging​
    #Twitter​
    #Ethiopiancomedy​
    #ebstv​
    #bbcnews​
    #Ethiopian​
    #ethiopianmusic​
    #paralyzed​
    #motivationalspeech​
    #amharicmovies2022​
    #መድረክ​
    #lovestory​
    #lovestorymovie​
    #official​
    #comedian​

ความคิดเห็น • 67

  • @KalabeSolomone
    @KalabeSolomone 8 วันที่ผ่านมา +6

    የፀዳች የኦርቶዶክስ አማኝ ነች በራሳ ጥረት ስለምታድግ ነው ቀንተው ነው ፌሮኒካ ጨዋ ጨዋ ያሳደጋት ልጅ ነች❤❤❤❤

    • @appseth8007
      @appseth8007 8 วันที่ผ่านมา +3

      @@KalabeSolomone የጠራች የኦርቶዶክስ አማኝ ከሆነች መዘመር እንጂ መዝፈን የለባትም ዘፈን ከሰይጣን ነው ሀጢያት ነው ዘፋኝ መግስተሰማያት አይወርስም ቤተክርስቲያንን ሳታውቋት መደበቂያ አታድርጓት ቅድስት ቤተክርስቲያን ዘፈን ትቃወማለች አትፈቅድም አይ ብለው ከዘፈኑ ምንም ማድረግ አይቻልም በንሰሀ እዲመለሱ መጸለይ እንጂ 666ግን መሆን ከሀጢያትም ሀጢያት ነው የሰይጣን ፈረስ መሆን

  • @GiltsuaNegn
    @GiltsuaNegn 8 วันที่ผ่านมา +7

    ፈጣሪ ብቻ ነው የሰዉን ውስጥ የሚያውቀው ከማንም በላይ እኛ ሰዎች ከ ላይ ብቻ አይተን መፍረድ ብቻ ነን እና ይሄ እውነት ከ ሆነ ፈጣሪ ዪመልሳት🙏

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 8 วันที่ผ่านมา +11

    ወድሜ እደዛ አትበል ምክንያቱም ብዙሰውነው ይዛነው የምጠፋው ምክንያቱም ከወጣት እስከ አፃናትናች የሚያይዋት የሚወዶት ስለዚህ ይኤ ጉዳት የለውም ብለክነው የምታስበው ስለዚህ ብዙ እዝብ ይዛነው የምጠፋው ይኤንን ንግግርክ አስተካክል አተም ወደፊት የምቶልደው ልጅክ ወይም ልጅ ካአለክ እሶ ጥፋት አጥፍታ ከሆነ የሶን ጥፋት እዲከተል ትፈልጋለክ??

    • @lidukiyalidukiya590
      @lidukiyalidukiya590 8 วันที่ผ่านมา

      Eko kefelawe nw Ehe yemayakewn yawerale

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 8 วันที่ผ่านมา +9

    በራሳ ጥረት ያደገች ልጅ ናት እናም ጀግና ናት v❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sinkenechbirhane4525
    @sinkenechbirhane4525 8 วันที่ผ่านมา +1

    ኧረ ፈጣሪይ ሆይ ልቦና ስጠን የሰዉ ሃፅያት ከመዘርዘር የራሳችንን እንድንመለከት እርዳን ቬሮኒካ የመልካምነትሽ አላማሽን ፈጣሪ አይቀይርብሽ ❤❤❤❤❤

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 3 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጀግና ስልሆች ነው

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ ሠዉ ሁሌም ሠዉ ሢያድግ አይወዱዱም ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቤሮ

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 วันที่ผ่านมา +1

    የሰው ልቡና ሀሳቡ ጥልቅ ነው አይደረስም አይመረመርምም። እኔ ንፁህ ነኝ እንጂ ሰይጣንን አመልካለው፣ የፈጠረኝን ክጃለሁ የሚል በፍፁም አይቼ አላቅም። ግን ወደ ጠንቋይ ስገቡ & ስካድሙ & ሳስመቱ & ሳስገድሉ & everting በቃ እራሳቸው ደብቀው ለገንዘብ ብለው ነፍሳቸው አሳልፈው የሚሰጡ& የተለያየ ነውር ስሰሩ ግን ከነ መስቀላቸው ከነ ዝማሬያቸው ወዘተ.😢...... ስለዚ እኛ የሚናየው አደባባይ ወተው መልካም ስያደርጉ ይሆን ይችላል ግን መልካምነቱ በመርዝ የተለወሰ ማር ይሆን ይችላል። ስለዚህ ባንፈርድ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @maki--tube2858
    @maki--tube2858 8 วันที่ผ่านมา +8

    እውነት ቀፋኝ ነበር ከነ አለባበስዋ ቀፋፊ ለገንዘብ ብላ ታደርጋለች

  • @Meteyik_Tube
    @Meteyik_Tube 8 วันที่ผ่านมา +5

    ኤላ ልክ ብትሆንም ልክ አይደለህም ስራ ሌላ እምነት ሌላ ነው አይባልም ከእምነት እና ከባህል የወጣ ከሆነ ሁሉ ምክንያት አለው አይደለሁም ያለ ሁሉ አይደለም አይባልም ያልገባህ ነገር አለ ሰይጣን ራሱ የብርሃንን ይመስል ዘንድ ይቻለዋልና ስለዚህ ጉዳይ ደግሞ የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ብታነበው መልሱን ታገኘዋለህ።

  • @Ekram-rz3ho
    @Ekram-rz3ho 8 วันที่ผ่านมา +4

    እኔራሱ ቪደወሰርቸባታለሁበደመናው ከሚለው አድስከተለቀቀው ቪደወ ከኮፍያውላይ ምልክትአለው በደብደጋግሜ አየሁት ምልክቱየነሱነው በደብእየው ካላመከኝ ኤላየ

  • @MeazaBirhanu
    @MeazaBirhanu 6 วันที่ผ่านมา +2

    ሰውነታችን ላይ ታቶ ካለ አለባበሳችን አክታችን ሴት እንደ ሴትነቷ ወንድ እንደ ወንድነቱ በተሰጠው ተፈጥሮ እና በተሰጠን ፀጋ በስነ ስርዓት ካልኖርን የዮሀንስ እራይን ማንበብ ነው የየትኘውም ሀይማኖት ተከታይ ቅዱስ አይደለም ክርስቲያን የሚባሉት ኦርቶዶክስ፣ካቶሊክ ወይም ፕሮቴስታንት ብንሆን መፅሀፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳንና አዲስ ኪዳን ነው ዝፈኑ የሚል ቃል የለም፡ሀይማኖትን ሽፋን አድርጎ መስዋዕት የሚሰጡ የሉም እንዴ ድርጊታችን ማንነታችንን ይገልፃል፡፡

  • @SameeraS-wu4hj
    @SameeraS-wu4hj 7 วันที่ผ่านมา +1

    Veronica adane enaze ayinat.set ayedalachem ware new stade set.nat❤❤❤❤

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 8 วันที่ผ่านมา +8

    እንዴት day 7 tub ቅናት ትላለህ ሀዋርያ ነው ቢገባህ እንዳንተ ባገሩ ላይ እየተዝናና አይደለም የሚሰራዉ እየተሰደደ ነው ትውልድ እያዳነ ያልዉ እኔ እንትንም ቬሮንካንም እወዳችኋለዉ ነገር ግን በነፍስ ቀልድ የለም ።

    • @yededyalikeleh3175
      @yededyalikeleh3175 8 วันที่ผ่านมา

      ልጅ ክፍመንፈስ ተጠልፋለች ( የበግለምድ ለብሳ እግዚአብሔር አምናለው ብት ማን ያምናታል ወጣቱ ልታስትእዬ አልበም ተሽጥ በሚል ሚዲወራሬ ሌለወጣትብር አገኛ ብሎ በሶ ነጮ ጥልቁ አባል ወጣቶ ልታጠፋነው ( ገንዘብ መውደ ሃያት ሁሉ ስር ነውና) ብር ከመጠቀም ሚያስፈልገው

  • @ዜድ-ኀ6ቈ
    @ዜድ-ኀ6ቈ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኤላ የተናገርከዉ እዉነት ነዉ 👍👍👍👍👍❤❤❤❤

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 8 วันที่ผ่านมา +3

    ከዛባለፈ የሶን እድገትና ዝና የሚጠላ የለም ዞሮዞሮ እሶ ከፍ ካለች በአለም አገራችንም ትጠራለች ግን የምሰራው ነገር መልካምና ጥሩ ትውልድን የሚገነባ መሆን አለበት እሺ ወድም አተ አገርላይ ስለሆንክ ነገር ሁሉ ቀላልነው ግን በውጪው አለም ወላጆች ልጆቻውን እዴት አደሚያሳድጉ ግራ የተጋባበት ጊዜነው ነገሩን ቀለል አርገን ባናየው ጥሩነው

  • @Rehima-x3r
    @Rehima-x3r 8 วันที่ผ่านมา +1

    እውነት ነው 🥰🥰 ብለሃል

  • @Yohannis30
    @Yohannis30 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምን እያልከን ነዉ? የምቀኝነት ሌላ ይሄ ሌላ አንድ ሰዉ የ666 አባል ሲሆን እራሱን ብቻ አይደለም የሚጎዳዉ ሕዝቡንም ይበክላል ማህበሩን የማስፋፋት ግዴታ ስላለበት... ያ ነዉ ችግሩ።

  • @appseth8007
    @appseth8007 8 วันที่ผ่านมา +4

    እኔ ዘፈን ተከታታይ አይደለሁም ግን አሁን አንተ በለቀቅከው ቪድዬ ላይ ከተረዳሁት ልናገር አባትና ልጅ ምን አሉ እኔ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ አባት የማርያም ልጅናት አሉ ሲጀመር ቅድስት ኦርቶዶክስ መደበቂያ አታድርጓት ዘፈን ሀጢያት ነው አይፈቀድም አትደበቁ በሀይማኖት ሌላው አንተ ካወራከው ስህተት ስሙ ሚካኤል ሆኖ እንዴት ኢሉማቲ ይሆናል ላልከው ስሙ የወጣለት በህጻንነቱ ነው አሁን ያለበትን ስራ ከስሙ ጋር ምን ያገናኘዋል በጎ ትሰራለች ላልከው በጎ መስራት ከዚህ ጋር ምን ያገናኘዋል መሸፋፈኛ ነው አው እንቃወማለን አይመለከታቹም አትበል ትውልዱን እያጠፍ ነው ቤተክርስቲያን አሰራለው ምናምን አታሰሩ ከሀጢያት የመጣ ብር እየሰጣቹ መቅሰፍት አመጣቹብን ንግግርህን አርም እከታተልህ ነበር ጠላሁክ

  • @appseth8007
    @appseth8007 8 วันที่ผ่านมา +17

    ምን ስለሆነች ይሄን ሁሉ ዶላር የምሸጥ ከጀርባዋ ሌላ ሴራ አለ በፊትም ቀፋኛለች እደዚህ አይነት ሰወች ደግ ደግ ያጫውታቸዋል ሰው ለመሳብ ወደጥልቁ ለመጣል እራሳቸውን ችለው አይጠፍም ትውልዱን እያጠፍ ነው ከመሪት ተነስቶ የሚበለጽግ አው ከጀርባው ሴራ አለ

    • @Mebrat-z8i
      @Mebrat-z8i 8 วันที่ผ่านมา +2

      በትክክል 😭😭💯

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 7 วันที่ผ่านมา +1

      አንቺ ቡዳ ምቀኛ ለፍታ ማመጣችው ምቀኝነት ምድረቦርኮ

  • @tsionasnake09
    @tsionasnake09 6 วันที่ผ่านมา +2

    Asemesay Nech Leba Beyatalhu SetaN Besewore Nw Meserawo Enjey Begelach Ayedelam

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 8 วันที่ผ่านมา +1

    ልክ ነው ቤተ እምነት መሄድም ሆነ መስቀል ማሰር አይቻልም ይባላል

    • @appseth8007
      @appseth8007 8 วันที่ผ่านมา +1

      @@SnakAbandh ውሸት መሸፈኛ ይሆናቸው ዘንድ ይሄዳሉ ቤተእምነት በጎ የሚመስልም ስራ ይሰራሉ ሰው አይኑን ለመሸፈን ሳጥናኤል የብርሀን መላእክ መስሎ ብዙወችን እዳሳተ አንርሳ

  • @zemzemhusen639
    @zemzemhusen639 7 วันที่ผ่านมา +3

    ኤላ ተቃውሜክ አላቅም ግን መንቃትና ዘመኑን መዋጀት ነው እሚያዋጣው ኮፍያዋን ልብሳን የእጇን በደብ አስተውልና እሪያናን እይ አንድ አይነት አክት ነው እምነት መደበቂያቸው ነው

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  7 วันที่ผ่านมา

      ልጅቷ በፈጣሪ ነዉ የማምነዉ እያለች በግድ ኢሉሚናቲ ነሽ ማለት ምን የሚሉት ድርቅና ነዉ በቃ ሴጣኑን ክዳ ፈጣሪ ነዉ የኔ አምላክ ማለት በራሱ እኮ ትልቅ ምስክርነት ነዉ ዝም ብትል እሺ የምትሉትን እቀበል ነበር እሷ ግን ስለጉዳዩ አብራርታ ተናገረች አደል ታዲያ ምን ፈለጋቹ ከዚህ በላይ

    • @zemzemhusen639
      @zemzemhusen639 6 วันที่ผ่านมา

      @@ሀበሻrec እና የምን በነሱ እስታይል አለባበስ መጣች ሎጎአቸውስ ኮፍያዋ ላይ ምን ይሰራል መቼስ አታቅም አትለኝም እስታይሏም የሪያና እስታይል ነው ደሞም አድናቂዋም ነች እሪያና ደሞ በግልፅ የጨለማው ማህበረሰብ እደሆነች ተናግራለች

  • @elenkifel
    @elenkifel 8 วันที่ผ่านมา +5

    እዬ አለባበስ .የ666 አለባበስ ነው .በትክክል ናአት ደሞ ምን ስለሰራአች ነው እዬ ውሉ ዶራል ሚከፈላት .ሰምተን አናውቅም

    • @PpPp-iv8hq
      @PpPp-iv8hq 7 วันที่ผ่านมา

      ምን አቃጠልሽ አንቺ ግም ለፍታ ነው ያመጣችው

  • @S-G.19
    @S-G.19 8 วันที่ผ่านมา +1

    Day 7 tuben kena letel balhone? Tew tew tew

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 วันที่ผ่านมา +1

    ኤላዬ

  • @zemzemhusen639
    @zemzemhusen639 7 วันที่ผ่านมา +2

    ያለ መረጃ አላለም አለባበሳ እራሱ ማስረጃ ነው

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 5 วันที่ผ่านมา

      እኮ እኔ የሚሰማኝ አጣው ትውልድ ገዳይ ናት ስንል በምክንያት ነው ደሞ በሀይማኖት የሚሸፈኑትስ ነገር

    • @zemzemhusen639
      @zemzemhusen639 4 วันที่ผ่านมา

      @@mesiyemekditube7240 ቀላል ትውልድ ገዳይ ካልሆነች ሎጎአቸው ጭቅላቷ ላይ ምን ይሰራል

  • @NeimaMuhammed-y6v
    @NeimaMuhammed-y6v 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @HewotMuch
    @HewotMuch 4 วันที่ผ่านมา +1

    Hede wedeza dedeb ate ena esuwa yeleyayal esuwa bezu sew teketaye alat ok lemesale esuwan lemehon yemefelegu lijoche alhu ok dedeb

  • @lidukiyalidukiya590
    @lidukiyalidukiya590 8 วันที่ผ่านมา +4

    Nate eko 666😢😢😢😢

  • @maatraosiris3409
    @maatraosiris3409 3 วันที่ผ่านมา +1

    Yegel kehone leme tadia,mastewekiya yasfelegal?sewen gera atagaba.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ ጉድ

  • @tiktokvideo-yq8ty
    @tiktokvideo-yq8ty 8 วันที่ผ่านมา +1

    እሷ በላቧ አልተጠቀመችበትም ያወም ለአማራወ በጦር ለተጎዶት እረዳችበት ኢሊሙናት እራሱን ምንድን ነወ ብትለወ አያወቀወም ሲሉ ሰምቶ ነወ

  • @ethiopia-first1
    @ethiopia-first1 6 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የተሳሳተ እይታ ነው , እንደሚታወቀው ብዙ ተከታዮች ስላሏት ሌሎችን ልታሳስት ትች ላለች ! አምተም መስቀል አንገትህ ለይ አስረህ ለዲያቢሎስ ጥብቅና መቆምህ በጣም ይገርማል ! ስንቶችናቸው ቤተክርስቲያንን ልማፍረስ ኦርቶዶክስ ምስለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰባኪ ዘማሪ የነበሩት , እሷን በዚህ መልክ እንዳልመለመሏት እርግጠኛ ሆነህ የምከራከረው

  • @TesfuTechZoneExtra
    @TesfuTechZoneExtra 7 วันที่ผ่านมา +1

    elda ewodalo gi zare leke aydlhm lelahun tawu zefen erasuko be bibel yewogzhal

  • @tafesseephrem427
    @tafesseephrem427 8 วันที่ผ่านมา +2

    እሷን ደግፈህ ነው የመጣህው

    • @ሀበሻrec
      @ሀበሻrec  7 วันที่ผ่านมา

      ታዲያ እኔ በፈጣሪ ነዉ የማምነዉ እያለች እየመሰከረች አባቷም እየመሰከረ በግድ ኢሉሚናቲ ነሽ ማለት ምን የሚሉት ግግምና ድርቅና ነዉ እሺ ምላሽ ባትሰጥ እምነቷን ክዳ ነዉ እንላለን እኔ በሴጣን አላምንም የግዛብሄር ልጅ ነኝ እያለች ያልደገፍኳን ምን ስትል እድደግፉት ፈለክ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 วันที่ผ่านมา +1

    እቺ ልጅ ገና ወጣት ናት ቅስሞንህ ለመስበር ነው ስም አጥፍውህ በህግ አይጠየቅም እንዴ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 8 วันที่ผ่านมา +1

    ቅናት ነው ተዋዳጅህ ስለሆነች ስም አጥፍ ባሌጌ ነው

  • @GojamMediya2
    @GojamMediya2 8 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @lidukiyalidukiya590
    @lidukiyalidukiya590 8 วันที่ผ่านมา +2

    Ante Mesehafe kiduse Anibe Eshe tebeka Atihune Mikineyatum Ande sew 666 ng kale sew Ayeketelewem Anete gine sinte bire kefilake nw?

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 8 วันที่ผ่านมา +2

    ጉድወጣጣ ተንጨርጨሪሪሪ እሪያንን ልሁን እያል እየጠፋሽ ነው ኡያስቅ ነገ እንዳታለቅሺ ኢትዮጵያ ወጣት ልታስቺ ነው የመጣ ክፍ መንፈ ምልክት ያለበኮድፍያ አድርገሽ ወጢጣቱ እንዳታሽስቺ አባት ነኝ ዝምምም አትዘባርቅ ልጅ ክፍ መንፈስ ተጠልፋ እመንነገ ድምጥማ ሲጠፋ ታለቅሳለህ( የበግለምድ ለብስሽ እግዚአብሔር አውቃለው እያልሽ ትውልድ አታስቺቺቺ በቃሽሽሽሽሽ😅😅😅

  • @Israeltefera-o8c
    @Israeltefera-o8c 8 วันที่ผ่านมา +1

    Wushet tenkuay bet tigebalech mulu kasreja alegn

  • @TeegyAdmeen
    @TeegyAdmeen 8 วันที่ผ่านมา +1

    Hulunem.edat.basaxan.asben.echelaln.fater.lebon.ysexan

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 7 วันที่ผ่านมา +1

    ማንንም አላምንም እኔ😂😂😂

  • @TamruArga
    @TamruArga 5 วันที่ผ่านมา +1

    Beyoncem betekrstiyan thedalech enesetan getu

  • @EtneshEtnesh
    @EtneshEtnesh 8 วันที่ผ่านมา +1

    Doctor Abeyi Ahemden Ersu degemew degagamwe eyalut degentu esu mesemyew tete new yesera sew new

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 8 วันที่ผ่านมา +2

    ዝምምበል አንተቨረናካ ድሮ ልጅ ሆ እንደምታውቃአሁ መልካም ማለት አትችልም( ስው ሲያድግ ያለወጣ ያቺ ( ቬሮኒካ ጥልቁ መንፈ ተጠልፌፋለች በቃ እርም አውጣ ድሮ ስጣን አምላኪ ዘፋኝ ሪያና ሚከተል ዘፈፉኝ ኢትዮጵያ ህዝብ ምታስት ናት ( የቄስ ልጅ ነኝ ምና የሚሉት ዘፈን / ፕሮቴስታንት የሚሆኑትኮ ደብተራ ጠንቆይ ቤት ሚያመልክ ቤተስብ ያላቸው ናቸው::( ቬሮኒኮ ኮ ሪያናን ስጣን ምትከተል መጥፎቶ ነው ፀበል ውስዶት ልጅ ክፍመንፈ ተወስዳለች ብር ዶላር እያሳዬእያሳሳቁ ገደል ሚከቱሽ

  • @ቃልዬ-ደ5ቨ
    @ቃልዬ-ደ5ቨ 8 วันที่ผ่านมา +1

    አወ ናት 666👈👹

  • @FoadFudd
    @FoadFudd 8 วันที่ผ่านมา +1

    የኛ አገር ሰዉ ማያወራዉ የለም እረ ይመቻት እዛ ለመድረስ እስኪ 666 ተከትላቹ እንያቹ

  • @SirajEth
    @SirajEth 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤