የሄቨን አባት! እኔም ደብቄ የያዝኩት እውነት አለኝ! ህሊናዬን ስለከበደኝ ለመናገር ተገድጃለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 17K

  • @dereje_dagne
    @dereje_dagne หลายเดือนก่อน +5098

    ባልና ሚስቶች ይታረቁልን 👏 ይህ ሚዲያ ማስታረቅ አለበት የምትሉ እስኪ

    • @SosinaHaddis
      @SosinaHaddis หลายเดือนก่อน +71

      ጥሩ ሀሳብ

    • @Meseret-g2g
      @Meseret-g2g หลายเดือนก่อน +94

      ታርቀው አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነበር

    • @dashetesfaye7054
      @dashetesfaye7054 หลายเดือนก่อน +49

      ትክክል!

    • @fantizeleke9899
      @fantizeleke9899 หลายเดือนก่อน +145

      ምኑን ታረቁት ሴትዮዋ ስሙን ቀይራለች እያለ ነው እኮ
      እኔማ አሰጠላችኝ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 หลายเดือนก่อน +8

      ቢሆን ጥሩ ነው😊😊😊

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 หลายเดือนก่อน +3746

    ምርጥ ልጅ ነው።ትግሬ ነኝ ትግሬ ኢትዮጵያዊ አይደለም ወይ? ዘር መርጬ አልተወለድኩም። ጀግና ልጅ።

    • @miliwoldekidan
      @miliwoldekidan หลายเดือนก่อน +47

      በጣም ያሳዝናል 😢

    • @renuwelloyewatube6055
      @renuwelloyewatube6055 หลายเดือนก่อน +23

      Endezihi hone gzaw abren adgen neber😢😢

    • @mekdeskifle9077
      @mekdeskifle9077 หลายเดือนก่อน +50

      ንገርልኝ ለዘረኞቹ 🇪🇹💪

    • @Sunshine-3uk
      @Sunshine-3uk หลายเดือนก่อน

      ትግሬ መሆኑን እማ አረጋገጠልን ከአፉ ሚወጣዉ ጭቃ አስቀያሚ😂ሲቀጥል ኢትዮጵያዊ አደለንም ብለዉ ሀገር ሊገነጥሉ የሞከሩ እነሱ 🤷‍♀️አታናግሩን ተዉን

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን หลายเดือนก่อน +38

      በጣም ያሳዝናል ጉድ ነው በአድ አማራ አድ ትግሬ ያለችው ይቅር ፈርታ የሚሆን ግን የገረመኝ ልጇን ለአባቷ ሰታ ከሱጋ አይደለሁ ማለቷ ስላሴ እርዳኝ ምን ጉድ ነው አበቃሁ ከሰው ለካ ለሠው ሞት አነሰው አለች ቀበሮ አትሻብኝ አይ አበቄሌሽ

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn หลายเดือนก่อน +3297

    ከአባትም በላይ አስተዋይ ንፁህ ልብ ያለው አባት ነህ። ከአንተ ትዕግስትን ተምሬአለው። ❤

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol หลายเดือนก่อน +24

      በጣም አባትነት ከባድ ነው

    • @Meronnigussie-ih3tz
      @Meronnigussie-ih3tz หลายเดือนก่อน +47

      ፍትህ ለ አብቅየለሽ ባሏም ከገዳዮች ጋር አብሮዋል። ፍርድ ለማዛባት ነው።ስለ ብር ነው የሚያወራው።

    • @NibretGudissa
      @NibretGudissa หลายเดือนก่อน +28

      ምኑ ነው አባትነ ቱ ባለጌ ነው ይሄ

    • @ፋፌነኝየደሴዊ
      @ፋፌነኝየደሴዊ หลายเดือนก่อน +3

      በትክክል

    • @weiniyacob
      @weiniyacob หลายเดือนก่อน

      ​@@Meronnigussie-ih3tz😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊q😊

  • @mimishiferaw4782
    @mimishiferaw4782 หลายเดือนก่อน +86

    ቃላቱ የማይጋጭበት ድንቅና አስተዋይ አባት! እግዚአብሔር አምላክ በነገሮችህ ሁሉ ይርዳህ ከአንተ ትዕግስትን ተምሬአለው

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 หลายเดือนก่อน +3482

    ማነው የሄቪን አባት በመቅረቡ ደስ ያለው. 👍 😮

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 หลายเดือนก่อน +43

      ግን ፈርቻለው በአለቀ ሰዐት መጥፎ ነገር እዳይፈጠር😢😢መቅረብ እየቻለ እስካሁን እዴት ቆየ

    • @hawinegash5110
      @hawinegash5110 หลายเดือนก่อน +4

      Me

    • @EtneshEtnesh
      @EtneshEtnesh หลายเดือนก่อน +3

      Me

    • @biriktykeflu927
      @biriktykeflu927 หลายเดือนก่อน

      @@ramlahassan9347እንዳት ቀርብ አለቺኝ እያለ ነዉ እኮ ሜስቱ መቅረብ አልፈለገችም

    • @Meronnigussie-ih3tz
      @Meronnigussie-ih3tz หลายเดือนก่อน +43

      ምን ዋጋ አለው ስለ ልጁ ምንም አልመሰለውም ስለ ንብረት ነው

  • @emnetabesha4032
    @emnetabesha4032 หลายเดือนก่อน +2537

    ዉስጤ የሚለኝ ይህ ሰዉ እዉነተኛ እንደሆነ ነዉ።

  • @genetteklebirhan6061
    @genetteklebirhan6061 หลายเดือนก่อน +1497

    ምን አይነት ስርአት! ጨዋነት ! የስነ ልቦና ጥንካሬ ! አድናቂው ነኝ 😭😭😭አስለቀስኝ ! አኰራኝም ❤❤❤

    • @KadirJuhar-p4n
      @KadirJuhar-p4n หลายเดือนก่อน +14

      በጠም ያሰዝነል

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w หลายเดือนก่อน +25

      በጣም ጥረ ስብዕና ያለው መልካም ሰው ኢትዮጵያዊ ነው።

    • @SaraGeleta
      @SaraGeleta หลายเดือนก่อน +4

      Yes 😇😇😇😇👈💪🏻👈

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ หลายเดือนก่อน

      😥😥😥😥😥😥😥😥

    • @biruktilahun2883
      @biruktilahun2883 หลายเดือนก่อน +6

      እርጋታ አውነት ስረአት

  • @salamaaa905
    @salamaaa905 หลายเดือนก่อน +80

    ኣጆካ ዓወተይ ኩሉ ሓላፊ እዮ ዝተሰበረ ልብካ መድሓኒኣለም ባዕሉ ይፀግነልካ ዝሓወይ❤😢

  • @Jeruslem
    @Jeruslem หลายเดือนก่อน +1003

    ከፊቱ ላይ የሚነበበው ውስጡ የተጎዳ ትግስተኛ አባት ነው ብቻ እግዚአብሔር አጽናኙን መላእክት ይላክልህ😢😢😢

    • @samera626
      @samera626 หลายเดือนก่อน +16

      👍👍👍👍እሧ ግን ባለጌ ነች

    • @zozzoz8541
      @zozzoz8541 หลายเดือนก่อน

      😢

    • @grmawit1190
      @grmawit1190 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen Amen 🙏

    • @yeneMB
      @yeneMB หลายเดือนก่อน

      Betam fitu tegodito

    • @rosarcalm2769
      @rosarcalm2769 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂

  • @NebiyuSeifu
    @NebiyuSeifu หลายเดือนก่อน +1243

    አንተ ለትግሬም ለአማራም ለኦሮሞም ለሁላችንም እውነተኛ ወንድማችን ነህ አይዞህ በርታ

    • @gashaw278
      @gashaw278 หลายเดือนก่อน +12

      ወንድሜ አንተ ኢትዮዽያውያን ቀደም ሲል በአንድነት እንኖር የነበርንበትን በዘር ምክንያት ያልተለያየንበትን የፍቅር ዘመን ያሳየህበት ቃለ መጠየቅ ነው። እናመሰግንሀለን። አበቅየለሽ በባለቤትሽ የሰራሽበት ድብቅ ድራማ አሳፋሪ ነው።

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu หลายเดือนก่อน +4

      Tigraway is good Ethiopian.

    • @MandRinaa
      @MandRinaa หลายเดือนก่อน +6

      Ehe wushatam nw habtun falego nw esek zare yet nebr

    • @MandRinaa
      @MandRinaa หลายเดือนก่อน +1

      Ehe yesefR ware nw yemiyawaraw qumnagar yelawm

    • @RomiSweet
      @RomiSweet หลายเดือนก่อน +4

      እኛ ተጋሩ ለእውነት እንኖራለን ብትደራ ብእምነታችን ብፍቅር ብልጆታችን ድርድር የለም እችን ሻርሙጣ ሴትዮ የልጅትዋ ህልፈት የራሳዋ እጅ አለበት ይሻረው ሙጣ የእጅዋ ዋገኛለች አይዞህ ወንድሜ😢😢😢

  • @YacobHailu
    @YacobHailu หลายเดือนก่อน +1018

    ትግረዋይ ኢትዮጵያዊ ነው!
    ሰው ወላጁን መርጦ አይወለድም።
    እጅግ በጣም የበሳል ሰው መልስ።

    • @TolashiGetachew
      @TolashiGetachew หลายเดือนก่อน +9

      Betm ❤❤❤❤

    • @WhshHsbs
      @WhshHsbs หลายเดือนก่อน +8

      በጣም ጀግና ነዉ ለሌሎችም ት:ት ነዉ😢

    • @astermengistu6946
      @astermengistu6946 หลายเดือนก่อน +10

      በጣም አስለቀስኝ አነጋገሩ ትግሬ ኢትዮጵያ ነው

    • @TedyTeklu
      @TedyTeklu หลายเดือนก่อน +7

      Exactly bro, Tigraway is good Ethiopian.

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t หลายเดือนก่อน

      @@YacobHailu ያናደደው የሴት ልጅ ስለሆነ መቀሌ ሙሉ ትግሬ ነኝ እያለ ሲቀፍል በመጋለጡ ነው እንጂ ለልጁ ፍትህ ምንም አልጠየቀም ስለንብረትና ገንዘብ ብቻ ነው ወሬው ሁሉ

  • @mazaaregawi3335
    @mazaaregawi3335 หลายเดือนก่อน +25

    አስተዋይ አዋቂ ነህ በቀል መጥፎ ነው የእግዛአብሄር ፍርድ ይበልጣል ብርታቱን ይሰጥህ ወንድሜ

  • @abukiHD18
    @abukiHD18 หลายเดือนก่อน +913

    ትዳሩ እንዳይፈርስ በትግል እና በጀግንነት ታግሶ አየኖረ ያለ ቅንና፣ሀቀኛ የዘመኑ ወላጅ አባት ክብር ይገባሃል ወንድም።

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp หลายเดือนก่อน +12

      ከምንም በላይ ትእግስቱ እና ሀቀኝነቱ😢 በእውነት ቃል አጣሁ

    • @Mili-x9w
      @Mili-x9w หลายเดือนก่อน +5

      የልጆቹን የአባት ስም ስትቀይር የታገሰ በጣም የአመቱ ምርጥ አባት ነበር ምን ዋጋ አለው ከዃላው አሁንም አደማችው ትዕግስቱንና እምነቱን በላችው።

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ወላሂ አሳዘነኝ

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +3

      @@jemilaworku9737 አለምን ብትዞር እንደዚህ አይነት ወንድ አታገኘ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 หลายเดือนก่อน

      Mareyamn betam

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 หลายเดือนก่อน +2329

    ወንድ ልጅ ባደባባይ አብዛሀኛውን ጊዜ አያለቅስም እና አላዘነም ብላችሁ አትፍረዱ ወሏሂ ከባድ ነው የሱን ስሜት የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው

    • @Am-yr5zd
      @Am-yr5zd หลายเดือนก่อน +49

      ወሰጡ በጣም ተጎተዋል 😢ጤናው ፋቱ ያሰተውቃል

    • @adanechfikadu3012
      @adanechfikadu3012 หลายเดือนก่อน +32

      በእሱላይ እንደዜ የሜአስብ የለም ምን ያህል እንደተሰበረ የታወቀነው ሴት እራ ብላ ታለቅሳለች ወንዶች ማልቀስ አይችሉም እሳት በውስጣቸው እንደ ተቃጠለነው

    • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
      @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ หลายเดือนก่อน +13

      በጣም😢

    • @Meronnigussie-ih3tz
      @Meronnigussie-ih3tz หลายเดือนก่อน +13

      ፍትህ ለ አብቅየለሽ ባሏም ከገዳዮች ጋር አብሮዋል። ፍርድ ለማዛባት ነው።ስለ ብር ነው የሚያወራው።

    • @nike7267
      @nike7267 หลายเดือนก่อน +25

      ​@@Meronnigussie-ih3tzሀጠራው ውጪ ከዚ

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 หลายเดือนก่อน +1007

    እባካችሁ ሰርቶ አንድ የቀረችውን ልጁን እንድያሳድግ መኪና ይገዛለት የምትሉት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr หลายเดือนก่อน +33

      ግዥለት😂😂😂😂😂😂

    • @LulumTube
      @LulumTube หลายเดือนก่อน +25

      አው እኔም እደዛ ነው የሰብኩት ገዢለት ባይሆን በመምረጥ እረዳሻለሁ😂አየስቅም ግን አሳቅሽኝ😢

    • @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
      @T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ หลายเดือนก่อน +18

      የምርሽን ነው አንቺ እኮ ደግ ነሽ በይ ግዚለት🤣🤣🤣🤣

    • @MestawetTekilu
      @MestawetTekilu หลายเดือนก่อน

      Egzabr ysnak

    • @مسراتانجي
      @مسراتانجي หลายเดือนก่อน

      @@Membr-fc8kr ክክክክክክ

  • @MesaiDegefu
    @MesaiDegefu หลายเดือนก่อน +18

    እንደዚህ አይነት አሰተዋይ የተረጋጋ ሰው አይቼ አላቅመ እግዛብሄር ያበርታህ አይዞህ ወንድሜ

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 หลายเดือนก่อน +634

    ከአቤቄለሸ በላይ እንደውም በጣም በጣም የተጎዳው ይህ ትልቅ እና ሀቀኛ ሰው ነው የሰደበችው ሰድብ በራሱ ትልቅ ፈተና ነወ በእውነት በእውነት ጀግና ማለት በቀል አደለም አግዚአብሔር የጠብቅህ

    • @AhmedBashir-j5h
      @AhmedBashir-j5h หลายเดือนก่อน +2

      👌

    • @Yeabatelij
      @Yeabatelij หลายเดือนก่อน +3

      አው ይመስላል እሷ ቢያንስ ባገኘችው አጋጣሚ ታለቅሳለች😢 እንባም ቴራፒ ነው​@@AhmedBashir-j5h

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman หลายเดือนก่อน +5

      አታሽቃብጡ ካገኛቹ ሁሉ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 หลายเดือนก่อน

      Betam betam Nw ytgodaw fitun bmayet becha haznu yegabal mareyamn

    • @BetiWorki
      @BetiWorki หลายเดือนก่อน +5

      የያዕቆብ ልጆች እህታቸው ስትደፈር የከተማውን ወንዶች ቆርጠውላቸው እንዳይኖሩም ገድለዋቸው ነው ለእህታቸው የተበቀሉት።እንደው መንፈሳዊ ነህ ብንል በህግ ለመጠየቅ መምጣት ነበረብህ ።ሆቴል የተደበቅከው ራሱ አንተ ነህ ከንግግርህ እንደ ተረዳሁት ጀግና መሆን እየሞከርክ ያለኸው በአበቄ ላይ ነው እንጂ በጣም ፈሪ ነህ።ሌላውን እንተወውና እንዴት የልጅህ መቃብር እንኳን የት እንዳለ አታውቅም ?መቼ ፍትህ ጠይቀህ ታውቃለህ?ጥሩ ሰው ለመምሰል አትሞክር።

  • @kalkidanmesele9189
    @kalkidanmesele9189 หลายเดือนก่อน +1424

    ሲያሳዝን በዙ ፈተና አይቷል ከ ልጆቹ ተለይቶ በረሃ ለበረሃ ሲንከራተት ልጁን አጣ ብቻ ፍርዱን ፈጣሪ ይስጥ 😢😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน +11

      በጣም ወንድ በውስጡ ነው የሚይዘው 😢😢😢

    • @tirhasasefa640
      @tirhasasefa640 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 หลายเดือนก่อน +7

      😢😢😢,syasazen

    • @GenetWende
      @GenetWende หลายเดือนก่อน +4

      በጣም😢😢😢😢😢

    • @hanamaryam4599
      @hanamaryam4599 หลายเดือนก่อน +20

      እንዳውም እንደ ትግሬ ምርጥ ሰው የለም እኔ አማራ ነኝ ግን እንደ ትግሬ የምወደው የለምበዘር ባንከፍፈል መልካም ነው ዘር ለገበሬ ብቻ ብንል

  • @bettyethiopia5412
    @bettyethiopia5412 หลายเดือนก่อน +963

    እዉነቱን እንደሚናገር በእዉነት ተሰምቶኛል የብሔር,የፖለቲካ ጉዳይ አደለም ሰዉነትን አየሁበት በዚህ አባት ላይ👏

    • @MestisEthopianKitchen
      @MestisEthopianKitchen หลายเดือนก่อน +3

      Tekekel betam yasazenal

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 หลายเดือนก่อน +2

      Haha, yee lijun mekaber enkewan yalayee sew degmoo yehee abat new?? Ebat new yehee

    • @QeRy-r1h
      @QeRy-r1h หลายเดือนก่อน

      Tekekel

    • @frankheering7927
      @frankheering7927 หลายเดือนก่อน

      ​@@itsmer6605 ለቀብር ሊሄድ ያልቻለበትን ምክንያት ገልፁጿል:: በቀል ስለማልፈልግ ነዉ ስሜቴን ለመቆጣጠር የምንችልበት ደረጃ ላለመድረስ ነዉ ብሏል:: ሰዉን እበት የሚል ራሱ እበት የሆነ ነዉ

    • @kaltesfye7109
      @kaltesfye7109 หลายเดือนก่อน

      Ewunet sew

  • @KalilAhemade
    @KalilAhemade หลายเดือนก่อน +5

    ምግዜም ሀቅ አይወድቅም ኢተርቪውን አዳየሁት ልጁ በጣም ታጋሽእና ምርጦ ሰውነው

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +655

    አቤቄለሽ በጣም ተሳስተሻል ልጁ በጣም መልካም አስተሳሰብ ያለው አስተዋይ ሰው ነው እግሩ ስር ወድቀሽ ይቅርታ ጠይቀሽ የልጅሽን አባት እቀፊው ❤

    • @Fozya-wq6ow
      @Fozya-wq6ow หลายเดือนก่อน +52

      ሲጀመር አበቄ ስለሱ ምንም አላወራችም ብሄር አለያየን እሱ ቢኖር እንዲህ አይፈጠርም ነበር ነዉ ያለቺዉ

    • @MM.K333
      @MM.K333 หลายเดือนก่อน +10

      Chekagn new enji yelejub feteh teto sele mistu yaweral. Kebruan bota enkuan sayay bechawan fight yaregech jegnanat ehe sew aynetenaten

    • @ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ
      @ሀስቡንአላህወኒእመል-ፐ4ኸ หลายเดือนก่อน

      ያበቃላት አረመኔ ሰይጣን ናት አላህ የስራዋን ይስጣት ግን የሰዉዮ ቁስል ህመም በፊቱ ያስታዉቃል​@@Fozya-wq6ow

    • @gashawadane5505
      @gashawadane5505 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@MM.K333atisemimem ende esuwa yemtifeligew bahirdar hedo yegedayun ye 7 amet lij endigedlilat new yemtifelgew. esu demo yanin madreg alfelegem kehede yan endeyareg tasgedidewalech silezih hazenun yezo ermun sayaweta kere. betam kifu set nech yegedayu lij min aderegech?

    • @MM.K333
      @MM.K333 หลายเดือนก่อน +1

      @@gashawadane5505 weldo kalayut ehen malet kelal new endet kebad endehone lenat yewelede new yemiawkew demo ferdbet sebtenkeratet esu yetale ke gonua endee abat endih new ? Hanesha gen men honual endet new endih lejua yemotech lay yemteferdut menem betel bekiferd slalagegnech new amerowa erasu normal mehonu egzer eredtuat new asebu enji

  • @Sariy177
    @Sariy177 หลายเดือนก่อน +1774

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

    • @FatmaAli-qb7eg
      @FatmaAli-qb7eg หลายเดือนก่อน +10

      Amen amen amen

    • @richkibr9454
      @richkibr9454 หลายเดือนก่อน +7

      Amen sareya anchim selamshi yebiza🥰🥰

    • @fikadumola-n2b
      @fikadumola-n2b หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @samritadese124
      @samritadese124 หลายเดือนก่อน +1

      amen amen amen

    • @MekdesAlemu-r3c
      @MekdesAlemu-r3c หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

  • @hassttrrff7936
    @hassttrrff7936 หลายเดือนก่อน +645

    የእውነት የሔቬን አባት ጀግና ወንድ ነህ በቀል የእግዚአብሔር ነው

    • @alimet-ic2qp
      @alimet-ic2qp หลายเดือนก่อน +6

      ሞንሰርቶ ነዉ ጀግና የሆነዉ ሚስቱ ስወልድ ልጃቸዉ ስትሞት አጠገቦ ሁኖ ማፅናናት እኳን ያልቻለ በርግጥ የዋህ ልጅ ነዉ

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny หลายเดือนก่อน +11

      ​@@alimet-ic2qp ባለጌ ታሪኩን ሳታውቂ አትፍረጂ

    • @Beaa2144
      @Beaa2144 หลายเดือนก่อน

      ​@@alimet-ic2qpእውነት ብለካል

    • @edensimenehtesema956
      @edensimenehtesema956 หลายเดือนก่อน

      ቆሻሻ ዘረኛ ትግሬ ነሽ ምን አባቱ ሰርቶ ነው ጀግና የሆነው

    • @አሚሬ
      @አሚሬ หลายเดือนก่อน

      ኧረ

  • @seytnewlife2022feb
    @seytnewlife2022feb หลายเดือนก่อน +4

    እውነትን፣አስተዋይነትን እና ትዕግስተኝነትን የተቸርክ ምርጥ ሰው ነህ።ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥህ።

  • @sentayehudemmise1451
    @sentayehudemmise1451 หลายเดือนก่อน +441

    ቃላቱ የማይጋጭበት ድንቅና አስተዋይ አባት! እግዚአብሔር አምላክ በነገሮችህ ሁሉ ይርዳህ።

    • @Etech1616
      @Etech1616 หลายเดือนก่อน +5

      አገላለፅህ ደስሲል: እውነት ነው

    • @HumbleMG
      @HumbleMG หลายเดือนก่อน +3

      አይገርምም። ማንም ፖለቲካኛ ተብየዎችም እንዲህ አይናገሩም

    • @hadane458
      @hadane458 หลายเดือนก่อน

      Ewnat naw betame malkame abte naw egzhabher amlake yargagaw.

  • @MeronAsgedom-w5r
    @MeronAsgedom-w5r หลายเดือนก่อน +516

    I'm from 🇪🇷 he is humble and honest please support him!

    • @liethiopawit3584
      @liethiopawit3584 หลายเดือนก่อน +7

      በጣም ያሳዝናል ፖለቲካ ባለጊ ነው

    • @MeronAsgedom-w5r
      @MeronAsgedom-w5r หลายเดือนก่อน

      @@liethiopawit3584 that's true.. fetari lebona yisten lehulachin bekachu yibelen:

    • @ayahans
      @ayahans หลายเดือนก่อน

      ​@@liethiopawit3584አሁን አቢ ባሌጌ ኤርትራ ቃዛ እናረጋታለን አለ

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed หลายเดือนก่อน +14

      You tube ኖሮት ሁሌ ባየው ራሡ አሥተማሪ ሠው he's intelligent also

    • @Mulertub
      @Mulertub หลายเดือนก่อน +6

      ትክክል

  • @marthateklu9400
    @marthateklu9400 หลายเดือนก่อน +365

    ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገህ ሰው ነህ በጣም ያስታውቃል በብዙ ነገር እንደተጎዳህ ያስታውቃል ግልፅ ነው እግዚያብሔር ያፅናህ ወንድሜ

  • @HaregeWeyni
    @HaregeWeyni หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ትግሥት መታደል ነው በእውነት ፍጻሜውን ያሳምርልህ አምላከ ቅዱሳን ያጽናህ

  • @MullerKidanu
    @MullerKidanu หลายเดือนก่อน +602

    ትግራዋይ ኢትዮጵያዊ ነኝ የአማራ ወንድሞቼ የሰጣችሁት አስታይት ልቤ ነክተኛል እወዳቹሀለሁ❤ ደጉ የአማራ ህዝብ ክፉ አይንካው
    ወንድሜ ብዙ ተጋሩ ባንተ መንገድ አልፈናል ፈጣሪ ያበርታህ ፅናቱ ይስጥህ

    • @Yahuah-d3i
      @Yahuah-d3i หลายเดือนก่อน +4

      😢😢😢😢

    • @AliSied-to4ep
      @AliSied-to4ep หลายเดือนก่อน +3

      😢❤

    • @TigisitWodajo
      @TigisitWodajo หลายเดือนก่อน +18

      በትክክል በዘር ተሸጉጠው ጥቅም ለማግኘት የሚሰሩ ሰዎች ማስተዋል ያድላቸው የተረጋጋና አስተዋይ ሰው ነው ሁላችንም መርጠን አልተወለድንም ኢትዮጵያዊነት በቂ ነው❤

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o หลายเดือนก่อน +20

      ❤❤❤እኛምእወዳችሆለን እኔ አክሡም ፂወን ስለት አለኝ ሂጄለመሳለምታብቃኝ

    • @ሳቤላሳቢና
      @ሳቤላሳቢና หลายเดือนก่อน +39

      ከሚገርምክ ነገር እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ቤተ አማራ ባሌ የመቀሌ ልጅ ነው ግን ምን ያረጋል ብዙ ደስታና መከራ አሳልፈናል ልጅም ወልድን ሙታብናለች ያው ከጦርነቱ በፊት መቀሌ አጋጣሚ ሄደ በዛው ደበዛው ጠፍቶአል እኔም በናፍቆት አለሁ እና አማራም ሆነ ትግራይ ፒፕሉ ደግ ነው እነዚህ ፖለቲከኞች ለያዩንጅ ወንድም አማቾች ነን ሰላሙን ያምጣልን

  • @sasaudi
    @sasaudi หลายเดือนก่อน +1152

    የኔ ኣባቴ የኔ ኑፁ ልቤ😔❣️ ዉስጡ በጣም ተጎድቶዋል 💔
    እንሪደዉ ምትሉ ጉጩኝ👍የሄ ገራገሪ ኣባቴ😢

    • @fekadodesalen
      @fekadodesalen หลายเดือนก่อน +9

      kkkkkk leba kahad susegna sew new Ekahun tegnto Ahun meta kehadi leba feri zereto mekinaytu gedel kebach ale😂

    • @AA-kt5zj
      @AA-kt5zj หลายเดือนก่อน +11

      @@fekadodesalenmatefo chnklatacho seyastala knataga

    • @مسراتانجي
      @مسراتانجي หลายเดือนก่อน

      @@sasaudiለኪለት,አንች

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน +10

      @@sasaudi
      ምን አሳወቀሺ ልቡ ንፁህ መሆኑ እሱስ እየዋሸ እንደሆነ ምን አሳወቃችሁ በዛ ላይ እስከዛሬ የት ነበር አሁን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ሲደርስ መጥቶ የልጁን እናት የሚወቅሰው ምንድነው አሳቡ በወንድነቱ እልቅስ የልጁን ደም አይመልስም

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน +4

      @@AA-kt5zj
      መጥፎ ጭንቅላት ያላችሁ እናንተ ከመጣው ሰው ጋር የምታሺቃብጠጡት ናችሁ ህዝብ ስላገዛት ቀንቶ ወይም ከገዳዮቹ ጋር ተባብሮ እንደማይሆን ምን አሳሰቃችሁ ወንድ ከሆነ የልጁን ደም ይመልስ ይሄ ነው ወንድነት መጥቶ ሚስቱን ባደባባይ ከሚያማ

  • @nicodemus_777
    @nicodemus_777 หลายเดือนก่อน +497

    አቶ አወት! ትክክለኛ ወንድ! እውነተኛ አባት! ጀግና ኢትዮጵያዊ! ሃቀኛ ሰው ነው! የብዙ መልካም ኢትዮጵያውያን አባቶች ምሳሌ ነው። እግዚአብሔር አምላክ ልብህን ይጠብቅ፣! ኑርልን!🙌❤

    • @TarikwaTilahun
      @TarikwaTilahun หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ተጎድልቷ

    • @SofiaGetachew-q8i
      @SofiaGetachew-q8i หลายเดือนก่อน

      አሜን!ትክክል በጣም መልካም ሰው.

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      የልጅን እርም የበላ ድርየ ሰካራም ገና ጉድ ይወጣል

    • @sarakirstyantube4811
      @sarakirstyantube4811 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እግዚአብሔር ልቡን ይጠብቀው

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 หลายเดือนก่อน

      ​@@MercyMollaዲያብሎስ 🤑

  • @zinet-lf1op
    @zinet-lf1op หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት ሲያሳዝን አላህ ሶብሩን ይስጥህ እሷ ግን የስራዋን ሚስኪን አላህ ዘረኝነትን ያጥፋልን ያረብ😢😢

  • @مدين-ب5ن
    @مدين-ب5ن หลายเดือนก่อน +494

    እዉነተኛ ሰዉ ሲናገር በሰዉነት ንግግሩ ሰርፆ ይገባል ይሄልጅ በእዉነት በጣም ነዉ ልቤን የነካኝ

    • @bettygobbie9482
      @bettygobbie9482 หลายเดือนก่อน +7

      @@مدين-ب5ن ፍፁም ስተት በንግግር እውነተኛ ሀሰተኛ የሚባል ሰው የለም።።።።።።።።።አመት ሙሉ ብቸዋን ስትሰቃይ እሱ አብሯት አልነበረም

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 หลายเดือนก่อน +8

      በትክክ የመጨርሻ ጨዋ ነው ምንም አልዋሸም ልጅ ፈቱ ላይ ይነበባል እሷ ናት እስስት

    • @saraababa
      @saraababa หลายเดือนก่อน

      @@bettygobbie9482ሀሳብህን / ሸ እጋራዋለሁ።
      ግን ብዙ ጊዚ ጥሩ ሰው እና መጥፎ ሰው ያስታውቃል። ለምሳሊ ይህ ሰው እውነት እሱ ጋ የለ ሰው ነው የሚመስለው።

    • @sasaudi
      @sasaudi หลายเดือนก่อน +5

      ንጉጉሩ በቅ ነዉ የምሬ ኑፁ ነዉ😢❤

    • @dawittedo
      @dawittedo หลายเดือนก่อน +1

      ሰው ሁሉ አስመሳይ ነው።

  • @amanuelluku7065
    @amanuelluku7065 หลายเดือนก่อน +387

    ፍፁም ጀግና እኔ አማራ ነኝ ግን ስለእውነት ካወራን ይሄ ስብእና ከትግራይ የመጣ በመሆን አለማድነቅ ድንቁርና ነው ተባረክ ወንድሜ

    • @AwelM.dbrhan
      @AwelM.dbrhan หลายเดือนก่อน +6

      ማለት ?ሁሉ የትግራይ ሰዉ መጥፎነዉንዴ?

    • @محمدمحد-ف2م
      @محمدمحد-ف2م หลายเดือนก่อน

      ሁሉም አደለም ከሁሉም ቢሄር ቢሄረሰቦች ጡሩ አሉ መጥፎም አሉ እና ዉነቱን እሱያቀዋል ፈጣሪ ያስታርቃቸዉ ነዉ የምለዉእኔ በበኩሌ ሁሉም የራሱኡነት አለዉ እና እኛ አናቅም​@@AwelM.dbrhan

    • @رهوهالر
      @رهوهالر หลายเดือนก่อน +2

      ኣማራ ባትሆን ነበር እሄን ኾሜንት ኣለመፃፍ😂

    • @GeniGyohannes
      @GeniGyohannes หลายเดือนก่อน +21

      ፍትህ የሚያውቅ ማህበረሰብ ነው የሳደገኝ እኮ አለህ የትግራይ ህዝብ መዋሸት አያውቅም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 หลายเดือนก่อน

      ልክ ነው የህንን ከሃቀኛ ወያኔወች ለ27 አመት አይተናል😂እውነት ለመናገር ውሸትና ሌብነት ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማሩ የወያኔ ትግሬዎች ናቸው።።

  • @EsraelTesega
    @EsraelTesega หลายเดือนก่อน +376

    ይሔ ምን አይነት ትግስት፣ ምን አይነት ጨዋነት፣ ምን አይነት አስተዋይነት ነው ?
    ሁሉ እንደ አንተ ቢሆን ምን አለበት !!!
    አንተን ብርታቱን ይስጥህ !!! የቀረችው ልጅህን (ማኪባን) ሺ ያርግልህ !!!
    አማራ ነኝ። አሁን በአለው የፖለቲካ ጡዘት ከአንድ ትግሬ ይሔንን በመስማቴ በጣም ነው የኮራሁት !!!
    ይሔ ህሌናህ ለዘላለሙ ከአንተ ጋር ይኑር !!!
    ትዳሬ ባይጥመኝም ለሌጄ ስል አብሬ ልኑር !!!

    • @ejiguabebe-kb4sn
      @ejiguabebe-kb4sn หลายเดือนก่อน +5

      ዘር ጠይቃ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉🎉❤❤በትክክል

  • @HabtamKassa-i3v
    @HabtamKassa-i3v หลายเดือนก่อน +10

    እመብርሃን ታበርታሕ እግዚአብሔር የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትን አይዟህ ቃላት እና ቃላት የማይጋጭበት አስተዋይ ሰው

  • @selam.selam.selam.
    @selam.selam.selam. หลายเดือนก่อน +562

    አለም ሰገድ ግን አንዳንዴ የምትጠይቀው ጥያቄ እሱን ጥፋተኛ የምታደርግበትን ነገር የምትፈልግ ነው የምትመስለው
    1/ለምን ወደ ባህርዳር አልሄድክም
    2/ ከባህርዳር ስትመጣ ሃዘንህን እንዴት ገለፅካት
    3/ ለምን ወደኔ ሚዲያ አብረሃት አልመጣህም ሌሎችም
    እና የተናገርህበትንም ቶን ያሳብቃል ለሌላ በቀልም የሚገፋፋ ይመስላል
    ድምፅህ ጨምሮ የሱ ትዕግስት እና መልስ ሳላደንቀው አላልፍም ተባረክ

    • @rahelteklay6593
      @rahelteklay6593 หลายเดือนก่อน +19

      Ewnet new Ateyayeku fair aydelem tifat eyefelege new mimeslew

    • @neimabedru8199
      @neimabedru8199 หลายเดือนก่อน +54

      ትክክለኛ መረጃ ከመስጠት የመነጨ ይመስለኛል እሱ በስራው ብዙ አይነት ታሪኮች ይሰማል እናም እውነተኛነታቸውን ለማረጋገጥ ጠንከር ያለ ጥያቄ መጠየቅ ይኖርበታል ፍትህ ለሄቨን

    • @SebleAbera-m2g
      @SebleAbera-m2g หลายเดือนก่อน +28

      የሰዎችን ጥያቄ ነው ብሎ ያሰበውን ነው አስምሮ የጠየቀው እንደዛ መጠየቁ በጣም ጥሩ ነው ጥሩም ምላሽ ሰጥቶበታል

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 หลายเดือนก่อน +23

      እኔ በጭቅላቴ የማሰበውን ነው የጠየቀው አንች ምን አገባሸ ሰው የሚያሰበውን ነው የጠየቀው

    • @3369yt
      @3369yt หลายเดือนก่อน +16

      ትክክል ነሽ አንዳንዴ በጣም ሳይድ ይይዛል

  • @betelhemgirma1800
    @betelhemgirma1800 หลายเดือนก่อน +405

    የኔ ወንድም ኢትዮጵያው ነህ ከዘረኝነት የፀዳህ እንደዚህ እንኳን ተጓድተህ አሁንም ጠንካራ ነህ እውነትህን ነው በቀል የእግዚያብሔር ነው ❤

  • @maledet1936
    @maledet1936 หลายเดือนก่อน +401

    እባካችሁ የኢትዮጵያ ልጆች ለዚህ ምስኪን ወንድም መኪና የሚገዛለትን መንገድ እናመቻችለት እና በረሃ ላይ ከመንከራተት እንታደገው 🙏 ከተማ ዉስጥ ራይድ የሚሰራበትን እና እቤት ያለችውን ትንሽ ልጁን አጠገቧ ሆኖ ያሚያሳድግበትን ሁኔታ እናመቻች please 🙏🙏🙏 እኔ ከጎኑ ለመቆም ፈቀደኝነቴን እገልፃለሁ 🖐️

    • @amanuelayanaw4830
      @amanuelayanaw4830 หลายเดือนก่อน +12

      እውነት በጣም ደስ የሚል ሃሳብ ነው. ልጁ በጣም ጀግና ወንድ ነው. እስዋ ግን ቀሽም ባለጌ ናት.

    • @AmentsegaTesfaye
      @AmentsegaTesfaye หลายเดือนก่อน +2

      Betam arif hasab new awo benatachu

    • @zahramohamed-ok4oo
      @zahramohamed-ok4oo หลายเดือนก่อน +4

      😅

    • @ኡስማንሙፋ
      @ኡስማንሙፋ หลายเดือนก่อน +21

      ቀልደኛ ነሽ ለሱ መኪና ለራሴ በገዛሁ አጨብጫቢ ህዝብ

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂

  • @SamiGk-w1o
    @SamiGk-w1o หลายเดือนก่อน +1

    ይህ አባት የአመቱ ምርጥ,የዋህ,አርቆ አሳቢ እና ፍትህ ፈላጊ አባት ነው::
    "ዓወት ሓወይ ኣዮኻ ኹሉ ክሓልፍ እዩ.....ጎይታ ይባርኽኻ"
    ኢዮሃ ሚድያም ተባረኩ ቀጥሉበት

  • @tsehayfalula4494
    @tsehayfalula4494 หลายเดือนก่อน +341

    ይህም ወንድማችን የስነ ልቦና አግዛ ያስፈልገዋል::
    ወንድሜ አይዞህ መፅናናቱን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 หลายเดือนก่อน +1064

    ይህ ሰው ሀቅ አለው የምትሉ

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu หลายเดือนก่อน +2

      Yes

    • @ጎስዐልብየቃለሠናየ
      @ጎስዐልብየቃለሠናየ หลายเดือนก่อน +3

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 หลายเดือนก่อน +3

      አዎ የጥቅም ሐቅ አለው ይጸልጋል።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน +2

      የእውነት ሀቅ አለው አባትነቱን መሰርዛ ብልግና ነውሌላው ሌላ ነው መፋታቱም መብታ ነው ግን ያቺን ቀን መርሳት የለባትም አሰተምሪያታለው አለ መንገድ ላይ ነው የተገናኙት አድርሰኝ ብላው እንምቡ ማለት ይችላል የእህል ዉሃ ነገር ሆኖ አገናኛቸው አቤቄለሸ ልክ አልሰራችም ሲቀር ለሚቀርው አይ ሰው መሆን ንዋይ ይቀይራል

    • @jffhjhgfghjjj2188
      @jffhjhgfghjjj2188 หลายเดือนก่อน +1

      ሀቅለው ማለት አንዲአባትልጀህሟተችተብሎ. እንደትካለፉበኋላሰአልሄደም ተለቀቀሲባልእንደትወደፉትህአልወጣም ቤትዘግቸተቀመኩምንአይነትመልሰነው. የየሚሰቱናየሡ ችግርየፉቱት ህዝቡየሚጠብቀው ፉትህ ፉትህ ለሄበንነውፉትህህ

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 หลายเดือนก่อน +637

    ወንድሜ የአንተ ህመም ይጋባል እኔ እስከመጨረሻው በሀዘን ነው የጨረስኩት😭😭😭እኔ የአማራዋ እህትህ በፀሎት ከጎንክ ነኝ እግዚአብሔር ያፅናህ🙏🏻በሁሉ ነገር ከጎንክ ነኝ

    • @Eristutube-k4o
      @Eristutube-k4o หลายเดือนก่อน +9

      አስተዋይ

    • @וובטדטסה
      @וובטדטסה หลายเดือนก่อน +8

      ተባረኪ

    • @raheld2597
      @raheld2597 หลายเดือนก่อน +2

      Uffff you’re right

    • @tigray3o
      @tigray3o หลายเดือนก่อน +7

      ንፁህ ልብ ወህሊና ኣስተዋይ👌🎉

    • @lenagreetsonglama1833
      @lenagreetsonglama1833 หลายเดือนก่อน +3

      ልብሸን ፈጣሪ ይጠብቅልሸ ፈጣሪ ይባርክሸ

  • @misrakw.amanuel8167
    @misrakw.amanuel8167 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚያብሄር ማስተዋልን የሰጠህ አባት ለቀሬዋ ልጅህ ኑርላት

  • @WudeMenga
    @WudeMenga หลายเดือนก่อน +145

    የጎንደር አማራ ነኝ ግን አባትየዉ ንፁህ ልብ ያለዉ ሀቀኛ ሰዉ ነው
    እግዚአብሔር ይርዳችሁ እወነት ነው በቀል የእግዚአብሔር ነዉ

    • @adanechmekonnen2712
      @adanechmekonnen2712 หลายเดือนก่อน +7

      የጎንደር አማራ ነኝ ምን አስባለሽ ሁሉም ኢትዮጵያዊ
      ነው የሚባለው ስለአባትየው እየተናገርሽ ከሱ ሳትማሪ ምን
      አገባን እኛ ምንስ ብትሆኚ ስለ ጎንደር ከተማ አይደለም ውይይቱ ካልተማርሽ ፊደል ቁጠሪ ከዛ ሁሉ በፊት እግዛብሄርን ፍሪ

    • @belewwassie522
      @belewwassie522 หลายเดือนก่อน

      Looti

    • @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح
      @قَالَإِنَّمَاأَشْكُوبَثِّي-ض2ح หลายเดือนก่อน +1

      ​@@adanechmekonnen2712 ትክክል እኔማ ግርም ነው የሚሉኝ ኮሜት አንብበሽ ከሆን እኔ አማራ ነኝ እያሉ ነው እሚፅፉት አማራ ይሁኑ ትግራይ ይሁኑ ሌላም ይሁኑ ከተበዳይ ግን ከሀቀኛ ግን ነው መቆም ያለብን ክልልን ሀገርን መናገር ለምን አስፈለገ በተለይ አማራወች

  • @gudinakegna8581
    @gudinakegna8581 หลายเดือนก่อน +148

    እዮሃ: ይህ ሰዉ ጀግናዬ ነዉ!... በጣም ትክክለኛ ዉሳኔና በሳል የሆነ ግለሰብ ነዉ! በኔ በኩል ትምህርት አስተምሮኛል: ይህ ሰዉ በብዙ ነገር የሚመፃደቅ( በትምህርት) ሳይሆን በተፈጥሮ በሳል ነዉ: ጀግንነት ሰዉ መግደል ሳይሆን በብስለት የሰዉን የሰዉን ህይዋት ማዳን መቻል ነዉ!!!

  • @habtamugulilat6541
    @habtamugulilat6541 หลายเดือนก่อน +290

    እኔ አማራ ነኝ ይህ ሰው ግን ንፁ ሰው ነው ። ይህ ሁሉ መከራ የደረሰበት በማንነቱ ነው ። አንዳንተ አይነት አስተዋይ አባቶችን ያብዛልን ። ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን በእውነት ። በጣም ከፍቶኛል

    • @Nafa-go
      @Nafa-go หลายเดือนก่อน +2

      እንዴ እንም አማራ ነኝ 😢😢

    • @Abiygedaynew
      @Abiygedaynew หลายเดือนก่อน +2

      እኔም አማራ ነኝ ግን ጉዳቱ በጣም ነዉ ያሳዘነኝ

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 หลายเดือนก่อน

      አሽቃባጭ

    • @mahiyimesgen8981
      @mahiyimesgen8981 หลายเดือนก่อน +8

      ማነው በማንነቱ ጉዳት ያደረሰበት?

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 หลายเดือนก่อน

      @@habtamugulilat6541 አታሽቃብጥ

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር አምላክ ለልጃችሁ ፍትህ አሰጥቶ እናንተም ታርቃችሁ ለማየት ያብቃን ትግራዊያ ወገኖቸ በጣም ነው እምወዳችሁ እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ትግራዊያን ጋ ተጋብተን ተዋልደናል። ደግሞ እኮ ፍቅር ናቸው እኔ በቅርበት ሰላማውቃቸው የአክስቴ ባል ትግራዊይ ነው በትዳር 30 አመት ሁኗቸዋል ልጆች አላቸው ከአክስታችን ይልቅ እሱ ነው በጣም ምንወደው አዛኝ እሩህ እሩህ የዋህ ቅን ከልቡ ስው ነው ። ማንም መርጦ አልተወለደም ሁላችንም የእግዚአብሔር ፍጥረቶች ነን የኢትዮጵያ ህዝብ አንድ እምንሆንበት ቀን ይናፍቀኛል 😢🙏

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x หลายเดือนก่อน +89

    እኔ መርጨ አልተወለድኩም አለ። በእውነት አንጀቴ ነው የተንሰፈሰፈው፣። አወት ጌታ ይባርክህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ።

  • @eyerusalem5879
    @eyerusalem5879 หลายเดือนก่อน +189

    ይሄን መልካም አባት አለማድነቅ ከባድ ነው። እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ልብህን ይጠብቅልክ። ለፌቨን የተጠየቀው ፍትህ ለዚህ አባትም ፍትህ ይገባዋል።

  • @Mise713
    @Mise713 หลายเดือนก่อน +281

    ፅንዓት ይሃብካ ዝሓወይ😢😢😢😢ኣጆካ

  • @GeteAmare-b6w
    @GeteAmare-b6w 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጌታ እውነት ነው ማንም መርጦ አልተወለደም
    ጀግና አስተዋየሰ አባት ነህ አሰሷ ግን ማስተዋል ይስጣት ብርታቱን ይስጥህ

  • @abrhamtadesse615
    @abrhamtadesse615 หลายเดือนก่อน +498

    ተንኮል የሌለበት ንጹህ ኢትዮጵያዊ

    • @kahassekahsay8531
      @kahassekahsay8531 หลายเดือนก่อน +3

      ትግራዋይ!

    • @ህሊና-ኰ2ኘ
      @ህሊና-ኰ2ኘ หลายเดือนก่อน +2

      ​@@kahassekahsay8531ኢትዮጲያዊ ነኝ አለኮ 🤣🤣

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed หลายเดือนก่อน

      ​@@kahassekahsay8531እጭ በዚህም ዘር ልትቆጥሩነዉ በቃችሁ አቦ

    • @HappyKettlebell-bj9gl
      @HappyKettlebell-bj9gl หลายเดือนก่อน +2

      እና ምን ያስቃል ታዲያ ፍረንጂ ነው እንዴ ፣?​@@ህሊና-ኰ2ኘ

    • @رهوهالر
      @رهوهالر หลายเดือนก่อน

      ​@@ህሊና-ኰ2ኘጦብያዊ ቢሆን ነው ከጎንደር ነቅለው መቀለ ያስገቡት😁

  • @Gombet25
    @Gombet25 หลายเดือนก่อน +171

    Wow 👌 በጣም ጥሩ አባባል ማንም ፈልጎ ዘሩን መርጦ አይወለድም ያልከው ትክክል አባባል ነው

    • @LomiNat-nn7tm
      @LomiNat-nn7tm หลายเดือนก่อน +1

      ዘር የሚባል ነገር ባይኖር

  • @Elias44475
    @Elias44475 หลายเดือนก่อน +596

    እንደ አንድ አማራ በእናትየዋ አርፍሪያለሁ, ይህ ሰው ግን እጅግ ጥሩ ልብ ያለው እውነተኛ ሰው ነው. እግዚአብሔር ይርዳህ 🙏

    • @Mahder-k6z
      @Mahder-k6z หลายเดือนก่อน +10

      እኔም😢😢

    • @HANALove-oq4fe
      @HANALove-oq4fe หลายเดือนก่อน

      ወሬ አንድ ሰው ምንምን አይወክልም አትዘባርቁ

    • @MeseretMesi-o5s
      @MeseretMesi-o5s หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@Mahder-k6z

    • @jake8498
      @jake8498 หลายเดือนก่อน +28

      @@Elias44475 እሷም እኮ በመከራዋ ሰአት ከጎኗ አለመሆኑ እምነት አታበታለች ለበቀል ብዬ አልሄድም ማለቱ አሳማኝ ምክንያት አደለም እንደሷ በህግ መታገል ይችል ነበር አደል እንዴ ተለያይተዉ ነበር እንዳንል በስልክ እያወራቾኝ ነበር አለ እና አንድ ጊዜ እንኳን አይሄድም እሷ የተሳሲተችዉ አአ ከመጡ መገናኘታቸዉን መዋሸቷ ነዉ ከዛ ዉጪ ያለዉ ከጎኗ እስካልነበረ የለም

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 หลายเดือนก่อน

      በደንብ ስማው ሰትዮይቱ አጭበርባሪ ናት ጊዜ ይገልጽልሃል ።​@@jake8498

  • @HuzeyifahJemal
    @HuzeyifahJemal หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርም ነው ቀኖቹን ወሮቹን አመተምህረቶቹን ቁጭቁጭ በጣም ጎበዝ አስተዋይ እንደሆንክ ታስታውቃለህ አይዞህ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ እኔ አማራነኝ አላህ በብሄር ሳይሆን በኢትዮጲያዊነታችን እምንዋደድበትና እምንከባበርበትን እምንተሳሰብበትን ጊዜ ፈጣሪ ቅርብ ያድርግልን

  • @HappyHappy-zu6eq
    @HappyHappy-zu6eq หลายเดือนก่อน +199

    እስከ ዛሬ ወደ ሚዲያ አለመምጣትህ ዝምታን መምረጥህ አስተዋይነትህን ያሳያል

    • @MeseretAsefa-cs6yb
      @MeseretAsefa-cs6yb หลายเดือนก่อน +3

      @@HappyHappy-zu6eq አሁን ለምን ወደ ሚዲያ መጣ ጠዋት ከሚስቱ ጋር ፍርድ ቤት ነበር. ፍርድ ቤቱ ሲከብድበት ወደ ሚዲያ መጣ ለምን እሱ ሀሳቡ ቡርና ብር ነው. እስካሁንም የቆየው. ውሸቱን እያጠናው ስለነበረ ነው. ውሸታም ሽንታም ወንድ ስለሆነ. ትልልቅ ሰዎች ሽምግልና ላይ ነው እኔም ሚፈፋገውን ይውሰድና ይተወኝ ብላለች.

  • @addaisacham3137
    @addaisacham3137 หลายเดือนก่อน +70

    በጣም አስተዋይና ሀቀኛ ሰው ዉስጤ ተረበሸ መደገፍ አለበት ትክክለኛ ባለ ማተብ እንደተናገረዉ ከሆነ

  • @HaymanotAsnakew-c1p
    @HaymanotAsnakew-c1p หลายเดือนก่อน +145

    አወት ትክክለኛ ወንድ እውነተኛ አባት ጀግና ኢትዮጵያዊ ሃቀኛ ሰው ከዘረኝነት የፀዳህ እንደዚህ እንኳን ተጓድተህ አሁንም ጠንካራ ነህ እዳንተ አይነት አባት ያብዛልን

  • @mamushtsegaye6099
    @mamushtsegaye6099 14 วันที่ผ่านมา

    እውነት እና አስተዋይነት ያለው ቅን ሰው፥ከሁሉም በላይ እርጋታው ይደንቃል። ከሀብት ንብረት በላይ ሰውነት እንደምቀድም በተግባር የኖረ አባት ፣ለሚስቱ አንድ መልዕክት አለኝ "ከባልሽ ትልቁን ትምህርት ውሰጅ ፣ያም ለቁሳቁስ ሀብት ንብረት ትልቅ ግምት ከምትሰጪ ፣እውነተኛ ፍቅር ፣ተስፋ እና እምነት ይዞ የቀረበልሽን ባልሽን ተቀበይው። ጀግና አባት፣ፈጣሪ በጣም ከፍ ያርግህ!!!

  • @romadiabrha253
    @romadiabrha253 หลายเดือนก่อน +130

    💔 ዓወት ሓወይ 𝘗𝘳𝘦𝘢𝘤𝘩 🙌
    ንኩሉ ፅንዓትካ:: ፈጣሪ ምሳካ ይኩን

  • @የሰውጭካኔ
    @የሰውጭካኔ หลายเดือนก่อน +181

    የትግራዋይ ህይወት የማይረሳ ነበር ያለፈው በሹፍርና ለዛውም ሐገር ለሐገር ለዛውም 🙆 አምላክ ጠብቆህ ነው

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ หลายเดือนก่อน +1400

    ከአበቅ የለሽ በላይ የሄቨን አባት ተጎድቷል😢😢😢😢😢 አለማልቀሱን አትዩ ልቡ ተሰብሯል እውነት ከሱ ጋ ነው100%

    • @EdenAmare-t6k
      @EdenAmare-t6k หลายเดือนก่อน +4

      Awo Ewnet 😢

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል หลายเดือนก่อน +3

      አልገባኝም

    • @MekdesTesgaye
      @MekdesTesgaye หลายเดือนก่อน +7

      ይህስውበጣምተጐድቶል

    • @t.g4082
      @t.g4082 หลายเดือนก่อน +1

      True 😢😢😢

    • @MaryamMaryam-t1u
      @MaryamMaryam-t1u หลายเดือนก่อน +9

      ልክ ነሽ መሰሪ ነገር ናት አቢቂለሽ ስግብግብ ናት

  • @Abdulhaq5353
    @Abdulhaq5353 หลายเดือนก่อน +8

    ይሄ ሰው የተጎዳና የሚናገረው እውነት እንደሆነ ነው የምገምተው፣አላህ ብርታቱን ይስጥህ።

  • @etushmoga2557
    @etushmoga2557 หลายเดือนก่อน +469

    አለም ሰገድ ትልቅ ሰህተት ተሳሳትክ በእውነት ይሄ ትልቅ ትልቅ ሰው ነዉ የሄ ሰዉ ዝምታወና ትእግስቱ ትዳሩን ላለማጣት ነዉ እግዛአበሔር ከሱ ጋር ይሁን

    • @tigistmekonene5826
      @tigistmekonene5826 หลายเดือนก่อน +3

      Ehe eben zare enenem Anadognal esum you tube sle esua becha teru siyawera yemitaylet meslot tegebi yalhone tyake neber yemireykew

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን

    • @mulualemayehu6576
      @mulualemayehu6576 หลายเดือนก่อน

      ይች ሴት ዘረኛ ናት ትግራዋይ ጋር ተኝታ ትግራይ ተምራ ከሃዲ ናት ያሳዝናል ልጁ ማጣቱ

    • @AmalAmal-kg1qb
      @AmalAmal-kg1qb หลายเดือนก่อน +15

      @@etushmoga2557 አጠያየቁ ሁሉ ተሳስቶል ዛሬ ገና አለም ሰገድ አበቄ እሳት የላሰች እፉ ናት አቃጣይ ናት

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 หลายเดือนก่อน +1

      @etushmoga እንዴት አወክ/ሽ???????

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 หลายเดือนก่อน +282

    ማርያምን ከዛሬ በኋላ የአንድ ወገን ወሬ ብቻ ሰምቼ አልፈርድም። ወንድማለም ይቅርታ በጣም ሳላውቅ ስለፈረድኩብህ🙏

    • @FirehiwotSeifu
      @FirehiwotSeifu หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል

    • @numberone6038
      @numberone6038 หลายเดือนก่อน

      Me 2

    • @bezajonathan7719
      @bezajonathan7719 หลายเดือนก่อน +2

      😢 Eswa demo meta bezeh lay yeswan tarik sitnager yetindehonk egzer yewekew 😢
      Endeh new zemenu
      Tenagarewm sorobetal admachum besoberal.

    • @tsehayenegash8394
      @tsehayenegash8394 หลายเดือนก่อน +1

      bye neber tencherecherachihu enji kiloch

    • @Soliana-s1t
      @Soliana-s1t หลายเดือนก่อน +5

      እኔም ቶባ ብያለዉ ካሁን ብኃላ የኣንድ ወገን ስምቼ ላልፈርድ እናቴን በስመኣብ ሰዉ እንደዚህ እያለቀሰ እንዴት ይዋሻል እንደ ኣበቄለሽ በማርያም?😢 ፍትህ እየጠየቁ እያለቀሱ መዋሸት ምን የሚሉት ነገር ነዉ 😢 ኣማራ ስለሆነች ወይም ትግራዋይ ስለሆነ ሳይሆን እዉነት ካለዉ ስዉ ጎን ነዉ መቆም ። እንግዲህ ፈጣሪ ካሓቀኛ ጎን ይሁን ሌላ ምንም ኣልልም🙏

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 หลายเดือนก่อน +370

    ንፁህ ሰው ምንምውሸት የሌለው የተናገረው 100%እውነት የተናገረ ጥሩ ሰው ።ጥሩ ኢትዮጵያዊ ጀግና አባት ፣ባል ጥሩ ሰው ነው

    • @tsegat21
      @tsegat21 หลายเดือนก่อน +1

      100 %🙄🤔

  • @HamrawitሐምራTube
    @HamrawitሐምራTube หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሰው ነው። አበቄለሽ ከባልሽ ጋር ተስማሚ አብራችሁ ኑሩ። በጣም እንደሚወዳት ግልፅ ነው

  • @acabv-mk3cb
    @acabv-mk3cb หลายเดือนก่อน +495

    የእኔ ከረታታ በጣም አስለቀሠኝ ብዙ መከራ ብቻውን ያሣለፈ አባት ከእሷ በላይ የተጎዳ አባት እህህህ

    • @SamrawitKetema-ys3yf
      @SamrawitKetema-ys3yf หลายเดือนก่อน +1

      Betam enam betam new yetsmagi.😢😢😢😢

    • @gut7948
      @gut7948 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ነዉ በጣም

    • @ruthsamuel4860
      @ruthsamuel4860 หลายเดือนก่อน +3

      No one hurt than the mother, don't fool yourself.

    • @queeniman7177
      @queeniman7177 หลายเดือนก่อน

      Jil

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n หลายเดือนก่อน

      @@acabv-mk3cb
      አቤት እንዴት ነው ሚሊዮን ደረጃ ተከርብታችሁ ከመጣው ጋ የምታሺቃብጡ ምን ጉዶች ናችሁ እስከዛሬ የት ነበር ታዲያ አሁን የፍርድ ቤት ቀጠሮ ሲደርስ መጥቶ ሚስቱን የልጆቹን እናት የሚከሰው ባደባባይ

  • @mintesinotgetahun9387
    @mintesinotgetahun9387 หลายเดือนก่อน +196

    እሷ እኮ ጎጃም ጎንደር ስትል ነበር የኔ ወንድም ኢትዮጵያው ነህ ከዘረኝነት የፀዳህ እንደዚህ እንኳን ተጓድተህ አሁንም ጠንካራ ነህ እውነትህን ነው በቀል የእግዚያብሔር ነው

    • @eyerushony2031
      @eyerushony2031 หลายเดือนก่อน +2

      ልታባላል ነበር ጎጃም ጎደር እያለች

    • @hanihani6495
      @hanihani6495 หลายเดือนก่อน +2

      She is right...
      The gojam community took the side of the raper and the murder and his family .including gojam fano and activist ....
      The entire tik tok and youtube have evidence how u ppl threat her...

    • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ
      @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ หลายเดือนก่อน +1

      ባለጌ ናት ጎጃም ጎንደር ብቻ ሳይሆን አውድመውም ብላ ሌላ ልታቦካ ነበር ምኗም አልተመቸኝም ነበር

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 หลายเดือนก่อน

      ​@@hanihani6495esu kite wuste biwotefehese tiru ayedelem..gim afe afekene ziga eza gim enateh kite wuste endalewotefeh..👈

  • @fentahunbanteamlak4615
    @fentahunbanteamlak4615 หลายเดือนก่อน +282

    የ ምናፍቃት ኢትዮጵያ የዚህ አይነት አስተሳሰብ ያላቸው ሰወች ሲበዙ ማየት😍😍😍

    • @ነኝየአባቴናፋቂ
      @ነኝየአባቴናፋቂ หลายเดือนก่อน +3

      በጣም ኤሄስ የ ሰው ጥግ ነው 🥺🥺🥺

    • @jesusking3536
      @jesusking3536 หลายเดือนก่อน

      Lbna kulalitn yemimeremrew Egzabhar amlak new that yetefa sew zara betqm meto kenggeru lateleshat yemetaw

  • @sintayehuabate8988
    @sintayehuabate8988 หลายเดือนก่อน +7

    አንተ ለትግሬም ለአማራም ለኦሮሞም ለሁላችንም እውነተኛ ኢትዮጵያ ወንድማችን ነህ አይዞህ በርታ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ

  • @abadithagos8245
    @abadithagos8245 หลายเดือนก่อน +197

    ሓወይ መዓረይ ከብድካ ዝበልዕ ዘረባ💔😰
    እ/ር የፅንዕካ ዝሓወይ😢

  • @abyssiniabihonegn8707
    @abyssiniabihonegn8707 หลายเดือนก่อน +711

    እኔ በሄቨን በግፍ መገደል አዝኛለሁ በእናትየዋ ወሬ ግን ውስጤ የሆነ ድርሰት አለችባት።
    አንድ ነገር ግን ላስተላልፍ ይሄ ሰው ልጁን የማየትና የመጠየቅ መብት አለው እሷ የህዝብ ድጋፍ አለኝ ብላ ልጁን የመከልከል መብት የላትም።

    • @Fraser-d3r
      @Fraser-d3r หลายเดือนก่อน +27

      Setyewa wushet alebat qetafi nat

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ หลายเดือนก่อน +18

      በተለይ እኔ ጎንደሬ አደለሁ ባህርዳር ሃገሬ አደለም እንዴት ዝም አሉ ብላለች በዛ ሰዓት ሁለቱ ደግሞ በፋኖ አመራሮች አለመግባባት ነበር የበለጠ ልታጋግል ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልሆነ ጠበቃዉ ያለችዉ ደግሞ የዘመነ ካሴ እና የፋኖ አመራሮች ጠበቃ ነበር ነገሩ ዉስብስብ ነዉ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 หลายเดือนก่อน

      ሴትዮዋ የሆነች አጭበርባረና ጥቅመኛ ናት

    • @mahiderMahi-n8e
      @mahiderMahi-n8e หลายเดือนก่อน +14

      ልብን እና ኩላሊትን የሚመረምር እግዚአብሄር ከፉም ሰራች ደግ እግዚአብሄር እንደስራዋ ይክፈላት

    • @hallubekkele9841
      @hallubekkele9841 หลายเดือนก่อน +4

      @@Fraser-d3r እኛም ቀድመን ብለን ነበረ

  • @sintayhuteferi9997
    @sintayhuteferi9997 หลายเดือนก่อน +677

    ይሄ ሰው በጣም የተረጋጋ አስተውሎ ሚናገር ሰው ነው: ነገር ግን እንደ ሚስቱ ጩሆ አልቅሶ ስላልተናገረ ነው እንጂ በጣም ውስጡ ያረረ የተጎዳ ሰው ነው: የልጁ የአባት ስም ተቀይሮ ልጁን በሞት አጥቶ ትዳሩን በበረሃ ተቃጥሎ ያፈራውን ንብረት ተጭበርብሮ እንደማይዋሽ ሁኔታው ሁሉ ግልጽ ነው።ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥህ ሚስቱም ይሄን የመሰለ መልካም ስነ ምግባር ያለውን ባልሽን ነገሮችን በንግግር ፍቱና ልጃችሁን አንድ ላይ ሆናችሁ አብራችሁ አሳድጉ: ፈጣሪ የሸፈተውን ልብሽን ይመልስልሽ

  • @TsgabGe
    @TsgabGe หลายเดือนก่อน

    ዓወት በጣም ጀግና የፅናት ምሳሌ ነህ በጣም ሳላደንቅህ ማለፍ የማልፈልገው ደሞ የያንዳንድዋን ቀን በስርዓት ከነማስረጃዋ ኣለመርሳትህ😊😊 🙏 እኔ ከትላንት ወድያ ምሳ የት ምግብ ቤት እንደበላሁ ኣላስታውስም

  • @Misneb
    @Misneb หลายเดือนก่อน +132

    ሀወት የሚገርም ከትግራይ ምድር የተገኘ እውነተኛ የሀገር ልጅ ኢትዮጵያዊ፣ የተናገርከው ሁሉ ለብዙዎች ማስተማሪያ ነው። ትልቅ ሰው ነህ....

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k หลายเดือนก่อน +272

    Alex ግን ይሄን እውነትኛ እና ልዩ አባት ልታደንቀው ልታበረታው ሲገባ ተገቢ የማይመስሉ ጥያቄዎችክ ዛሬ አስደብሮኛል ቀን እና ወር እንኩአን የማይሳሳት ሃቀኛ እና ከ ጥእቅመኝነት ነፃ የሆነ ጀግና እና ምስኪን አባት
    መረዳት የሚያስፈልገው ትክክለኛ ተጎጂ በበርሃ የሚቃጠለው ይሄ ሰው ነዉ
    አሳዘንከኝ ወንድሜ ልብህን ግን አበርታው

    • @sebletiruneh2183
      @sebletiruneh2183 หลายเดือนก่อน +8

      ይሄ ጋዜጠኛ ችግር አለበት ሚስትየዋ ሲጠይቅ አናዶኛል

    • @Tadele-bp1mv
      @Tadele-bp1mv หลายเดือนก่อน +8

      እውነት ብለሀል አሌክስ ጥያቄዎዌቹ ልክ አልነበሩም

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if หลายเดือนก่อน +7

      ምንድነው ልዩ የሚያደርገው ቤትስለተሰጣት ሊካፈል ውጭ ልትሄድ መሆኑን ሰምቶ ሊያደናቅፍ ስለመጣ

    • @EeEe-h5k
      @EeEe-h5k หลายเดือนก่อน +11

      እውነት እዲወጣ ግዴታ ነው ደሞ ዝም ብሎ ነው ሲያዳምጠው የነበረው በነፃነት እዲያወራ አድርጎታል ❤❤

    • @shegerlyrics
      @shegerlyrics หลายเดือนก่อน +2

      @@MeskeremMeta-oq2if bebereha tesekayto yaferawun habt yezabet letehed eko nw... esu ye adancechn bet alfelegem belual, beza lay wede wuchi setehed lejunm yeza nw yemetehedew yehe lek aydelem.... biyans 1 lejun masadeg alebet

  • @sebleseifu2947
    @sebleseifu2947 หลายเดือนก่อน +172

    እግዚኣብሔር የሚፈራ ስው መጨረሻው ያማረ ነው❤ እግዚኣብሔር ይርዳህ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass หลายเดือนก่อน

      አሚን በትክክል ለእግዛብሄር መሰጠት ነው እሱ ይፍርድለት እንጂ እንደሚያወራው በጣም ልብ ይሰብራል

  • @TigistEshetuYabe
    @TigistEshetuYabe หลายเดือนก่อน +1

    ውስጡ ሁኔታው በጣም ብዙ የታመቀ ብሶት አለው በእውነት ይህ ሰው እውነታ አለው እርጋታው አስተዋይነቱ ትዕግስቱ ብዙ ይናገራል መጎዳቱ።ሚስትየው ግን ድራማ እየሰራች ነው በልጅዋ ጉዳት ከመጀመሪያም ምንም ውስጤ አልገባችም

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 หลายเดือนก่อน +112

    እኔ ካነጋገርህ የተረዳሁት በጣም ጨዋ ቤተሰብ እንዳሳደገህ ነው ንግግርህ እራሱ ስርዓት ያለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 หลายเดือนก่อน +73

    በጣም አንጀት የሚበላ ምስኪን ሰው ነው:: አቤት ትግስቱ!!!! የተረጋጋ እና አስተዋይ ሰው ነው:: ድሮም ትንሽ ግርር ያለኝ ነገ ነበር እሱን clear አደረክልኝ:: ጎበዝ ጀግና ነህ::

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน +2

      የተከራየችውን ቤት ገንጥሎ ገብቶ ገንዘብ ስጪኝ የተሰበሰበልሽን የመንግስት ቤት አብሬሽ ልኑር እያለ ሲዝትባት ከነድምፁ አለ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 หลายเดือนก่อน

      ​@@MercyMollaበትክክል

    • @misraknegash499
      @misraknegash499 หลายเดือนก่อน

      @@MercyMolla እሱን እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው:: እስቲ በተቻለን መጠን ከፍርድ እንራቅ? እናስተውል ?

  • @JdMd-s1v
    @JdMd-s1v หลายเดือนก่อน +192

    አለም ሰገድ አጠያየቅህን አስተካክል አታየውም ልቡ ተሰብሮ ፡፡የኔወንድም ፈጣሪ ፅናቱንይስጥህ ምርጥ ኢትዮጽያዊ ተባረክ የኔአባት

    • @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
      @ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ หลายเดือนก่อน +1

      አለም ሰገድ ምንም አላጠፋም
      ልቡ የተሰበረ ሰው ቢያንስ የልጅን እርም ሔዶ መቃብሯ ጋር እርሙን ያወጣ ነበር

    • @senaitsetegn605
      @senaitsetegn605 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እኔም አናድኛል

  • @Dahab-s5d
    @Dahab-s5d หลายเดือนก่อน +3

    የተጎዳ ልብ እዚህ ነው ያለው መልካም አባት በጣም ነው ያዘንኩት እናትየው ለምን ፖለቲካ ውስጥ ገባች 😢 እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ

  • @dejenemegersa-xo9yg
    @dejenemegersa-xo9yg หลายเดือนก่อน +271

    እኔ በጣም ደስ የምሉኝ ትግሬዎች ውእሸት አያውቁም ምርጥ አባት ነህ❤❤❤

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 หลายเดือนก่อน +7

      ብሔር ካልጠቀሳችሁ ያወራችሁ የማይመስላችሁ በሰላም ነው??

    • @AbayAyicheh
      @AbayAyicheh หลายเดือนก่อน +2

      አያዉቁም አይባልም :::ልጁን ግን አለማድነቅ አይቻልም

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 หลายเดือนก่อน +7

      እውነት ወይም ውሸት ማውራት ከዘር ጋር ምን አገናኘው?...ሲጀመር ሰው ሰው ነው! ወንድሜ ልቤ ተነክቷል! በትክክለኛው መንገድ ለመፅናት፣ በቅልን ለእግዚአብሔር በመተውህ ትልቅ ልብ ያለህ ቅን ነህ❤ እግዚአብሔር ፍፅሞ ያፅናናህ! ይባርክህ?

    • @Tadele-bp1mv
      @Tadele-bp1mv หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤

    • @fikirtegebregiorgis4334
      @fikirtegebregiorgis4334 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ምንም አልገባኝም የደፈራት ለካ አባቷ ነው እንዴ

  • @Jff-g4b
    @Jff-g4b หลายเดือนก่อน +126

    ዋው ኮመንተሮች ይጠግናል አስተያየታችሁ ምርጥ ጀግና አባት አጁት ይበላል❤

  • @ummazinabinas6357
    @ummazinabinas6357 หลายเดือนก่อน +164

    ተጋሩ የሀቅ ተጋሩ አልነካም ባይ ተጋሩ የጀግንነት ተምሳሌት ናችሁ ስወዳችሁ በምክንያት ነው

  • @Lily-zo6jd
    @Lily-zo6jd หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ንፁህ ሕሊና ያለዉ አባት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰህ አቤት ልቦና 😢🥰

  • @nardosbiniyam8551
    @nardosbiniyam8551 หลายเดือนก่อน +596

    ትዳሩን እንዳይፈርስ ትግል ላይ ያለ ምስኪን አባት እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባበት አይዞክ ለቀረችው ልጅክ ታስፈልጋታለክ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน +8

      በጣም ይህ ሁሉ አመት ዋጋ ከፍሎ አሁንም ትዳሩን ይፈልጋል እሷ ቦታ እልሰጠችውም😢😢😢

    • @yalemteshome847
      @yalemteshome847 หลายเดือนก่อน +4

      Amen

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 หลายเดือนก่อน +2

      ውርስ ፈላጊ ነው የት ነበር

    • @eliyasmarufa2746
      @eliyasmarufa2746 หลายเดือนก่อน

      ​@@tig-dm8pbየት ነበር

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb หลายเดือนก่อน

      @@eliyasmarufa2746 የት እንደነበር ለማወቅ ሙሉ አዳምጭ

  • @nebaneba3746
    @nebaneba3746 หลายเดือนก่อน +356

    በጣም ጨዋ ያሳደገህ እርጋታው እራሱ ደስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ ያፅናህ በርታ በል ወንድሜ

    • @qader6010
      @qader6010 หลายเดือนก่อน

      ትግሬ እኮ ነው ትግሬዎች ጨዋ ናቸው በተይ በተለይ ሴት እናቶቹ ደርበብ ያሉ እደወድ ሱሪ እማይለብሱ እጀሙሉ ረዥም ቀሚስ ከላይ ነጠላ ወይም ሻርፕ ደርበው ሲታዩ ይምራሉ ልል የፈለኩት እነሱም ጨዋ አለባበሳቸውም የጨዋ አለባበስ ነው

    • @AbduselamTadesse
      @AbduselamTadesse หลายเดือนก่อน

      ወላሂ አወን ትግስቱ በአላህ

  • @sollyanateyobesta2971
    @sollyanateyobesta2971 หลายเดือนก่อน +631

    እኔ አማራ ነኝ ግን ይሄ ሰው ትክክለኛ ሀቀኛ እውነታ ያለው ሰው ነው ያውም ለማስረዳት እየቸገረው ነው የሚያወራው ግን ትክክለኛ ሀቀኛ ሰው ነው

    • @HaymanotAlemu-vv7ru
      @HaymanotAlemu-vv7ru หลายเดือนก่อน +35

      እሽ ትክክለኛ ይሁን እዚህ አማራን መጥራት ምን አስፈለገ ተው ልብ ይስጣችሁ የኛ ልጆች😊

    • @KabinatMicheal
      @KabinatMicheal หลายเดือนก่อน

      አይገርምም አማራ ሁሌ ለራሱ ሰው አይሆንም አሽቃባጭ

    • @jimajima-l4l
      @jimajima-l4l หลายเดือนก่อน +12

      አማራ መሆንሸ ምንድነው እዚ ጋ ጥቅሙ ገለባ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 หลายเดือนก่อน +3

      አማርኛ ቸግሮት የሚያወራ ሁሉ እንደ እውነተኛ የተቆጠረው ከመቼ ወዲህ ነው?

    • @netsanetteshome1005
      @netsanetteshome1005 หลายเดือนก่อน +1

      @@sollyanateyobesta2971 አማራ ነኝ አትበል ሾርት ሚሞሪያም ነኝ በል አሽቄው 👎🏾

  • @DawaZbidru
    @DawaZbidru หลายเดือนก่อน +6

    ይሄ በኢትዮጵያዊ ስነምግባር ያደገ ድንቅ ኢትዮጵያዊ አባት ብዙ ነገር ይገባዋል

  • @mabrhitberhe7846
    @mabrhitberhe7846 หลายเดือนก่อน +297

    ዋይ ሓወይ መዓረይ😢😢 ዝፈልጠሉ ዘይብሉ ልቡ ቆሲሉ ስልኪ ቁፅሪ ኣበይ ክንሪኽቦ እምበር ናደወልና መፅናዕናዕናዮ ደቂ ዓደይ ሓውና ብጣዕሚ ተጎዲኡ

    • @habesha132ab
      @habesha132ab หลายเดือนก่อน +29

      አቃፂላቶ እያ ብቐደሙ እዚኣ ኣርየስ ንዒ ኢልዋ ዝኣበየት እውን ውሽማ ሒዛ እያ ሰበይቲ ዘይቃነዐት ገዛ ኣይቓንዕን ነዛ ቆልዓ ኣብሊዓታ ሚስኪናይ ውፃእ እቶ እናበለት ከም ቆልዓ ኮንፊደንሱ ኣጥፊኣትሉ 😢😢

    • @HabenAh
      @HabenAh หลายเดือนก่อน +4

      እው ማርያመን የሕዘነካ😢😢😢

    • @Kanal0809
      @Kanal0809 หลายเดือนก่อน +4

      Bhaki godiato 💔💔💔💔

    • @mabrhitberhe7846
      @mabrhitberhe7846 หลายเดือนก่อน +15

      @@habesha132ab እወ ሚስኪናይ ዝኹሉ በዲላቶ ክዓ በታ ዓባይ ጃጅዩ ታንእሽተይ እውን ከይሰእና ፈሪሑ ደኒኑ ይነብር ኣሎ😭

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 หลายเดือนก่อน +2

      ናይ ዓለም ህዝቢ ገንዘብ አዋፅእኡላ እዩ ገዛ ሂቦማ እዮም ንምንታይ ዘይገድፋ ሐቢሮም ዝነበረሉ እዋን ውሑድ እዩ ዘይፈትሐ 🤔ብዛዕባ ጋሉ ክዛረብ ዘይመፀ ናብ ሚድያ ብዛዕባ ውልቁ ምስኮነ ግን ናብ ሚድያ መፅዩ ወይ ዘመን ውላድ አጥፊኢካ ሰበይትን ገንዘብን ንምሐዝ ጉያ 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @DestaTeare
    @DestaTeare หลายเดือนก่อน +110

    ዓዊተይ እጆኳ ብጣዕሚ ለባም መስተውዐሊ ሰብ ኢካ

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam หลายเดือนก่อน +396

    አይዞህ ወንድሜ ከትግሬ ጋር ከ20 አመት በላይ ኖሬ አይቻአለው ለቤቱና ለልጆቹ ጀግና አባት ነው አንተም ትግሬ ብትሆን ኢትዮጵያዊ ነህ 10 የማይሞሉ ናቸው በዘር የለዩን እንጁ ህዝብ አይመለከተውም። 😢😢😢😢

  • @belewalew3202
    @belewalew3202 หลายเดือนก่อน +3

    የትግሪይ ተወላጆች በሙሉ የናንተ መገለጫ ይህ ሠው እንጂ የጊዜው ሁኔታ ያመጣው ሁኔታ አይደለም
    የሠው ልጅ ማንነት መገለጫ ይህ ሠው ነው።
    ታጋሽ ትሁት በድጋሜ ተባረክ

  • @KdusRufail
    @KdusRufail หลายเดือนก่อน +370

    ሴትዋ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ አደገኛ የሆነ ፓለቲካ ውስጥ ገብታ በልጇ ደምና በባሏ እየነገደች ነው !! ሰውየው እጅግ የተረጋጋና መልካም አስተሳሰብ ያለው ስነ ስርአት ያለው ሰው ነው. የውስጡን ስብራት ሳስበው እኔም አሞኛል አባቴን በጣም እወዳለሁ የሰውየው ስሜት በጣም ልቤን ሰብሮታል አዎትየ አንተ ጀግና አባት ነክ በሰከነ መልኩ ነገሮችን መመርመር የቻልክ እንደዚህ ነውር እፈጸመችብክ እንኳን ቂም ያልያዝክባት ለልጅክ ገዳዮች ልብክ ለበቀል ያልተዘጋጀ መልካም ሰው ነክ አይዞክ እግዚአብሔር ይክስሀል የተረጋጋ ህይወትም እንደሚሰጥክ አምናለሁ ። በዘር ለማባላት የሄደችበት ደረጃና ሌሎችም ነውሮቻ ከአእምሮ በላይ ነው የትግራይ ማህበረሰብ ፍጹም ኢትዮጵያዊ ማህበረሰብ ነው ትግራይነት አያሳፍርም አማራና ትግራይን እስከወዲያኛው ለማለያየት በተለያዩ ምክንያቶች የሚሰሩ ፖለሂካዎች እጅግ ያሳዝናሉ አይዞህ ወንድሜ

    • @izone-xm8ry
      @izone-xm8ry หลายเดือนก่อน +11

      ጽነቱን፡ይስጥህ፡ውስጥህ፡እንደተቃጠለ፡ግንባሩ፡ይነበባል፡ጽነቱን፡ይስጥህ፡

    • @vhbh3532
      @vhbh3532 หลายเดือนก่อน +5

      በጣም😢

    • @Snako-cb1zn
      @Snako-cb1zn หลายเดือนก่อน +8

      የኔምሀሳብ ነው ፍትህ ለዚህ ሀቀኛ አባት 🥹

    • @elsaantonioyosef3674
      @elsaantonioyosef3674 หลายเดือนก่อน

      ነገሩ ያው ፖለቲካ ነው ነገሩ ሰዎች አትዘባርቁ አብረሀት መኖር ነበረብህ አባት እንደዚህ ነው ወሬኞች ።

    • @elsaantonioyosef3674
      @elsaantonioyosef3674 หลายเดือนก่อน +3

      እማይታመን ነው ትዳር እንዲህ ነው የትም እየዞክ ባል ነኝ ትላለህ።

  • @TegestTegest-e3f
    @TegestTegest-e3f หลายเดือนก่อน +137

    ጋዜጠኛው አስተውል የምትናገረው ነገር ጥሩአይደለም ስሜቱን ጠብቅለትጥሩ አይደለም አስተዋይ ሰው ነው እመብርሃን በሄድህበት ትጠብቅህአይዞህ እመብርሃን ትጠብቅህ

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir หลายเดือนก่อน +2

      እና ጋዜጠኛው ምን አጠፋ

    • @titifashion233
      @titifashion233 หลายเดือนก่อน +2

      ለምን ያፋጥጠዋል

    • @MaryEthyoupia
      @MaryEthyoupia หลายเดือนก่อน

      Yessss😢☝️😔

    • @letinaabreha3205
      @letinaabreha3205 หลายเดือนก่อน

      Betekekl gazetegnaw betam chiger alebet yesew simet hom belo yemigodaw negegeru lerasu lik end bomb 💣 new yemilekew disrespect eyargew new benegegeru🤬

    • @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር
      @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር หลายเดือนก่อน +1

      እኮ ትክክል ለራሱ ቅስሙ ተሠብሮ በልጁ ና በሚስቱ ይሄም ደሞ ጨመረበት ገንዘብ ለመጋራት ነው አለው ቅስሙን ስብር ነው ያረገው አስለቀሰኝ ማርያምን 😢😢እግዚአብሄር ይርዳው በጣም ያሣዝናል ኡፍፍፍ

  • @HelenZelalm
    @HelenZelalm หลายเดือนก่อน +190

    አለም ሰገድ አጠያየቅህን አስተካክል የሄቨን አባት ግን ጠንካራ ነህ የኔ ጀግና የኢትዮጵያ ህዝብ ከጐንህ ነን

    • @ccu3907
      @ccu3907 หลายเดือนก่อน +7

      @@HelenZelalm አለም ሰገንድ ትንሽ የማድላት ሁኔታ ታይቶብሐል

    • @Stoplying-k1w
      @Stoplying-k1w หลายเดือนก่อน +5

      እንዲያውም እልጠየቀውም

    • @woinshet5669
      @woinshet5669 หลายเดือนก่อน +3

      ወንድሜ ጋዜጠኛ አንዳንዴ ግብዝ ነህ አንተ ወይም ሌላ ሰዉ የሚፈልገዉን መናገር አይጠበቅበትም የራሱንና የራሱን ነዉ ይህ ወንድሜ የተናገረዉ አንዳንዴ ለመጫን ትፈልጋለህ ነዉር ነዉ ተረጋጋ

    • @samiraahmed2769
      @samiraahmed2769 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ዛሬ የማዳላት ነገር ታይቶበታል

    • @MercyMolla
      @MercyMolla หลายเดือนก่อน

      የአጋሜ ኮሜንት ልጅ እልም ያለ ድርየ ነው ሲዝትባት መረጃ የድምፅ አለ ​@@woinshet5669

  • @zemzemaseen5236
    @zemzemaseen5236 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እደራሴ የተረዳሁት እውነት አለው በጣም ትግስተኛ የስራ ስው ብዙ ያሳለፈ ጀግና ነው