ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Two contrasting girls in terms of personality but both with lovely personality in their own way..two beautifull upcoming new stars
Salemiya Looks Elegant and Cool !!!!!
Both looks elegant and cool. complexam
but mahlet is cute
Salemia ደስ ስትል ❤cool staff😇👌
ማሂ ቆንጆዋ በርቺ በርቱ ገና ታዳጊዋች ናቹ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ 💓💗💓💗💝💝💝
ሳሌሚያ ሀበሻዊ ኩራትሽን እርጋታሽንና አዘፋፈንሽና በጣም ወድጄልሻለሁ
የረሳሁት ነገር ሌላ ያልተዘመረላት ድንቅ ድምፃዊ የማርያም ምርጥ ስራ ምርጥ ድምፅ
ወይኔ አመት ሙሉ ሳስባት ነበር ማሂን አማን አግዛታለሁ ስላለ የት ገባች እያልኩ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤መረጋጋታችሁ ይቀጥል
ሳሌማያ አቤት ደስ ስትዬ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ፈጣሪ አቦ እርጋታ ከውበትጋ ሳሌሚያ❤
የሳሌሚያ እርጋታ የማሂ ፍልቅልቅነት ዋውው 👌
እስከ አሁን ድረስ አልበም አዉጥቶ ሰይፉ ጋር ያልቀረበ የለም አቀርባታለሁ ብሎ ነበር እኛም በጉጉት አለቅን ይሀዉ ከ አዲስ አመት ጀምሮ በየ ሳምንቱ ትቀርባለች እያልን በጉጉት ስንጠብቅ ጥቅምት ገባ አልበምዋ ከወጣ ባልሳሳት ዛሬ 39 ቀን ሆነዉ 😢 እረ ቬሮኒካን❤ ትቅረብ የምትሉ🎉🎉🎉 የታላችሁ ....
ማሂን በጣም ነው ምወዳት ድምፀ መረዋ❤❤❤❤
ሳሊሚየ የኔ ዉብ ልእልት❤❤❤ የኔ ጎበዝ በርች ብዙ ቦታ ትደረሻለሽ❤❤
Selamye ye ewnat selam nesh fetari etbikish ewnat yench sew tedlo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# ኤፍራምተስፋዬ@@EframTesfaye-p2s
❤የተረጋጉ ቆጆወች ሲያምሩ❤ሰይፉ ፋንታሁን ጀግና ወድማችን❤❤
Wow Salimiya you are amazing amazing job you did!! በርቺ በርቺ ! You so cool!!
ሳሌሚያዬ❤ ስወድሽ ስነስርአትሽ ደሞ ደስ ሲል ዘፈንሽም ስወደው ❤❤❤❤❤
ሳሌሚያ እና ማሒ ስወዳቹ፣ እስኪ የነሱ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@@SADORATUBE እባክህ ሴፋሸ ሙዝቃ ወደ ስኦል ይወስዳል እናም አትደግፍ
ማሂዬ ድምጽሽ ከለምለም ሀ/ሚካኤል ጋር ይመሳሰላል 😊በርቱ ሁለታችሁም አሪፍ ድምጽ አላችሁ 👏😍
በጣም የተረጋጋች ነች ሳሊሚያ ለትዳር ትሆናለች ባይኖራት አጫት ነበር❤❤❤❤
Ene alew 😂
😂😂😂😂😂😂@@aidaberhe1237
እና የላትምኮ ብሮ😂😂
just work hard bro, when you have the chapa you will have the choice for such kinds...
ሳሌሚያ ደስ ስትል...Guragignaw wow nw!
ሳሌሚያ የተረጋጋች ነች ደስ ስትል
complexam tbanobihal
ማሂ የኔ ፍልቅልቅ ወሎየዋ ስታምር😍😍😍
Simply gorgeous both , natural beauty
Not for selamina....no natural beauty
የ ሰይፉ መደብ ፈታ ነው የምያርግ ❤❤❤
ዋው ማሕሌት ድምፅ 👌👌👌👌💞💞💞💞💞
ማሂ የወሎዋ ቆንጆ❤❤
ማሂየ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ወሎየ ሠቆጣ እኮ ያው ደሤ ነው የኔ ማር እንወድሻለን
Salemiya you're so cute rgatash ❤
ሰይፍሽ የምር በጣምነው ምወድህ❤❤❤❤❤❤
ማሒ ፍልቅልቅ ናት
ayedlcem
Mahi has an authentic smile and laughter
ኮመቱ በሙሉ ማሂ ነው ሳሎሚያ አላቃትም ካሁን ብሆላ አያታለሁ❤❤❤
ሚሂ የኔ ልዕልት & ሳሌም በርቱልን... የማሪቱን 👌👌👌👏👏👏👏👏 አንደኛ ነሽ በቃ
እዉነት እኔም ኢትዮጵያ የምትኖር አልመሰለኝም❤🎉ሁለቱም ምርጦች ናቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮😮😮🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thanks Ethiopia Thanks ስይፉ ፋንታሑን Because your page Spich right ቀጥል ስለሐገርሕ ኢትዮጵያ ብቻ ትውልድን ማነቃቃት ይጠበቅብሐል it's Not politics 😅ስይፉ ።
አንደኛ ናቸው
ማሒ ሞክሼ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
esti ke ወቸው Good ye meta 😅
ማሂዬ አንደኛ ቁንጅና ድምጽ ኡፍፍፍፍ
ማሒ❤❤❤ያገሬ ልዕልት
Mahiyaa konjo u both are Beautful❤
ማሂ የኔቆንጆ በጣምደስብሎኛል የምር ሁሌአስብሽነበር እሪፍእድልነውበርቱ ❤❤❤❤
ውበታቹ በራሱ እንዴት ደስ ይላል
mahayi smile she is nice
ማሂ ቁንጁ የሚያምር ድምፅ
ሁሌ ሳቂ ማሂዬ❤❤❤
ማሂ የኔ የዋህ ሳሌም ለጠጥ ያለች ናት የዘፈን ሰው እንደማሂ ነው ማሂ ፍልቅ ልቅ ቆንጆም ናት
ማሂዬ❤❤❤
ባንዱ ግን 1ኛ ነዉ ❤❤❤
ማህሌት የኔ ውብ ቆንጆ
I never seen Mahi she is cute ❤
ማሂ ግን የወሎ ልጅ ነሽ የዴሴ አይ የሰቆጣ ልጅ ነኝ አወ የወሎ ልጅ ነኝ ግን የዴሴ ሳይሆን የሰቆጣ ነው ማለት ምክናየቱ ሰቆጣ ወሎ ስለሆነ የነበረብሽ ግን ለምንድ ነው በተወለዳችሁ ሃገር የምታፍሩት እንዴ ሃናን አብዱ በተወለዳችሁበት ቦታ ኩሩ እሷ ወሎን ስትጠራትኳን ካፏ ሲያምር
I dont agree.... She is proud wolloye
Balgey nchey wllo malet meret zer new egnam anfelgeshem
ማሂ የኔ ሳቂታ❤❤❤❤❤
እኔማ ጉራጌ አልመሰልሽኝም ነበር ከሆንሽ ተቀብያለው የጉራጌ ሞልቃቃ አለምብሬን እንዴት እንደዘፈነችው ብዬ ተገርሜ ነበርርርርር ኮመንት በድምፅ ቢሆን😂😂😂😂
ባትቀበይ ኖሮ ጉድ ሆና ነበር😅
@@mengistulema493 ዘፈናችንን አሟዘዘችው ብዬ ነበር🤣🤣🤣
@@etanimhaile6475 ጥሩ ነው እንጂ ሁሉም በየአቅሙ ይጫወትበት። ያኛው ምት ሰርከስ ለኖሚችል ብቻ ነው።
ባትቀበይስ ምን ልታመጭ ገለቴ😂😂😂
@@HayuEmureyanamharawit አሳይክ ነበር ገለቱ🤨🤨🤨🤨
ሳሌሚያ ርግት ያለች፣ ማሂ ወለየ ነሽ ብለን አምነናል አንችም እመኚ በቃ😂
ማሂ ቆንጆ ነዉ ድምፅ ሺ። ታድጊያለሽ።
Mahlete❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
After 33 min,የምልክት ቋንቋ የሆነው እኔጋር ብቻ ነው😁?
Wow salemiya mnayent ergata new #1
ay seifu yesirahin yistih huletunm emwedachewn kkk
ማሂየ የኔ የሴት በላይ❤❤❤❤ስወድሽ
ሚሂ another level
,እረ የሳቅ ጉድ
የዘመኑ ዘፋኞች ዘፈናቸው ዘመን ተሻጋሪ አይደለም እንዳልከው ታሽተው አለማለፋቸው ጊዜያዊ ሆኖ ቀርቷል የድሮዎቹ ግን ዘመናት አልፈው እንኳን አሁንም እንደ አድስ ነው የሚሰማው
Kelipun yeserashew teiya eko nw❤❤❤❤
my guarage❤ ዮራይ ሰመለሌ 💃
Please ፍቅራዲስ ነቃጥበብን አቅርብልን she’s my #1 please 🙏
ማሂየ❤
Mahi andegn ❤❤❤ very honest ❤❤❤
ትችያለሸ ማሂ
ታዳ ወሎ ነውኮ ሰቆጣ ምን አስበሽ ነው😮😮
ያውነው አለችኮ
Salemia proud of guraghe's new era
ማሒ በቅርቡ አገባለሁ መምጣትሽ ስለማይቀር ዠሸ👀 ካርድ በቅድምያ ይይላክልሻል👀
ማሂ የህዝብ ልጅ ልጅነቷን ኗረዋለች እንደኛ
Life is all about Luck!
Mahi❤❤❤
Man u always ❤❤❤
በሰላም ነው ሳቁ በዛ አይይይይ
Mahi❤❤❤❤ salemia
Seqeta wlloy manenteshen ewqey wlloy ayedelewem teyaleshi balge Ades abeba betdegem wlloy neshi balegey
Seifu esti ke fashion alem yalu sewochn gabzeln bezu gobez designer eytefteru nw eg be8ty ensu gar addis ngr ale
ewenet lemenager coment sele salemiya eregata endemibeza lemayet new yegebahut segebam endasekut hone hulum eregatawa new yemilew anchignawa gen behone balehehonew megelfet akumi eshi
Salem❤
የተፈጥሩ ውበት❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Wow🔥🔥
2 gorgeous, coooooool Saaaalemiya
ሰቆጣ ወሎ ነው
እኮ
@ወቸጉድ ፓስካስት ላይ እነ ዮኒ በረከት ማህደርን አክቅርብልን ሰይፍሻ❤
ሳለሚያ በድምፃ ሳትዘፍንልን😢
ማሂ ቆንጆዋ yeni sakita swedesh
Seifu, it is wrong tire can expire.. There is a date and year. Do not buy tire more than 5 years
አቻቸውም አላውቅም እነማን ናቸው
❤❤❤❤❤❤❤
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ደመርኩህ
demerku
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦# አደበቱብ@@Adebetube-sr9wk
gurgna nshe salima
ፍትህ ለወቸው ጉድ😂😂😂
አይ አለማወቅ ሰቆጣ ወሎ ክፍለሀገር አይደል እንዴ? እንዴው ያሁን ልጆች መብለጭለጭ እንጂ ግንዛቤ ዜሮ
አይ ሰይፉ ለማን ልታቃጥራቸው ይሆን? መቼም ማጣበስ አይሰለችህም
በአብዛኛው ጥብሶች ይጣፍጣሉ።
Baredu kenyaa❤
እቲክታክ ቪድኦ ላይ መስቀል አላት እዚ አውልቃ መጣች ምን ጉድ ነው
እንከን መፈለግ ስንወድ🤔
Two contrasting girls in terms of personality but both with lovely personality in their own way..two beautifull upcoming new stars
Salemiya Looks Elegant and Cool !!!!!
Both looks elegant and cool. complexam
but mahlet is cute
Salemia ደስ ስትል ❤cool staff😇👌
ማሂ ቆንጆዋ በርቺ በርቱ ገና ታዳጊዋች ናቹ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላችሁ 💓💗💓💗💝💝💝
ሳሌሚያ ሀበሻዊ ኩራትሽን እርጋታሽንና አዘፋፈንሽና በጣም ወድጄልሻለሁ
የረሳሁት ነገር ሌላ ያልተዘመረላት ድንቅ ድምፃዊ የማርያም ምርጥ ስራ ምርጥ ድምፅ
ወይኔ አመት ሙሉ ሳስባት ነበር ማሂን አማን አግዛታለሁ ስላለ የት ገባች እያልኩ በጣም ነው የምታምሩት ❤❤መረጋጋታችሁ ይቀጥል
ሳሌማያ አቤት ደስ ስትዬ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ፈጣሪ አቦ እርጋታ ከውበትጋ ሳሌሚያ❤
የሳሌሚያ እርጋታ የማሂ ፍልቅልቅነት ዋውው 👌
እስከ አሁን ድረስ አልበም አዉጥቶ ሰይፉ ጋር ያልቀረበ የለም አቀርባታለሁ ብሎ ነበር እኛም በጉጉት አለቅን ይሀዉ ከ አዲስ አመት ጀምሮ በየ ሳምንቱ ትቀርባለች እያልን በጉጉት ስንጠብቅ ጥቅምት ገባ አልበምዋ ከወጣ ባልሳሳት ዛሬ 39 ቀን ሆነዉ 😢 እረ ቬሮኒካን❤ ትቅረብ የምትሉ🎉🎉🎉 የታላችሁ ....
ማሂን በጣም ነው ምወዳት ድምፀ መረዋ❤❤❤❤
ሳሊሚየ የኔ ዉብ ልእልት❤❤❤ የኔ ጎበዝ በርች ብዙ ቦታ ትደረሻለሽ❤❤
Selamye ye ewnat selam nesh fetari etbikish ewnat yench sew tedlo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# ኤፍራምተስፋዬ
@@EframTesfaye-p2s
❤የተረጋጉ ቆጆወች ሲያምሩ❤ሰይፉ ፋንታሁን ጀግና ወድማችን❤❤
Wow Salimiya you are amazing amazing job you did!! በርቺ በርቺ ! You so cool!!
ሳሌሚያዬ❤ ስወድሽ ስነስርአትሽ ደሞ ደስ ሲል ዘፈንሽም ስወደው ❤❤❤❤❤
ሳሌሚያ እና ማሒ ስወዳቹ፣ እስኪ የነሱ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍
@@SADORATUBE እባክህ ሴፋሸ ሙዝቃ ወደ ስኦል ይወስዳል እናም አትደግፍ
ማሂዬ ድምጽሽ ከለምለም ሀ/ሚካኤል ጋር ይመሳሰላል 😊በርቱ ሁለታችሁም አሪፍ ድምጽ አላችሁ 👏😍
በጣም የተረጋጋች ነች ሳሊሚያ ለትዳር ትሆናለች ባይኖራት አጫት ነበር❤❤❤❤
Ene alew 😂
😂😂😂😂😂😂@@aidaberhe1237
እና የላትምኮ ብሮ😂😂
just work hard bro, when you have the chapa you will have the choice for such kinds...
ሳሌሚያ ደስ ስትል...Guragignaw wow nw!
ሳሌሚያ የተረጋጋች ነች ደስ ስትል
complexam tbanobihal
ማሂ የኔ ፍልቅልቅ ወሎየዋ ስታምር😍😍😍
Simply gorgeous both , natural beauty
Not for selamina....no natural beauty
የ ሰይፉ መደብ ፈታ ነው የምያርግ ❤❤❤
ዋው ማሕሌት ድምፅ 👌👌👌👌💞💞💞💞💞
ማሂ የወሎዋ ቆንጆ❤❤
ማሂየ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ወሎየ ሠቆጣ እኮ ያው ደሤ ነው የኔ ማር እንወድሻለን
Salemiya you're so cute rgatash ❤
ሰይፍሽ የምር በጣምነው ምወድህ❤❤❤❤❤❤
ማሒ ፍልቅልቅ ናት
ayedlcem
Mahi has an authentic smile and laughter
ኮመቱ በሙሉ ማሂ ነው ሳሎሚያ አላቃትም ካሁን ብሆላ አያታለሁ❤❤❤
ሚሂ የኔ ልዕልት & ሳሌም በርቱልን... የማሪቱን 👌👌👌👏👏👏👏👏 አንደኛ ነሽ በቃ
እዉነት እኔም ኢትዮጵያ የምትኖር አልመሰለኝም❤🎉ሁለቱም ምርጦች ናቸዉ🎉🎉🎉🎉🎉
😮😮😮😮😮🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thanks Ethiopia Thanks ስይፉ ፋንታሑን Because your page Spich right ቀጥል ስለሐገርሕ ኢትዮጵያ ብቻ ትውልድን ማነቃቃት ይጠበቅብሐል it's Not politics 😅ስይፉ ።
አንደኛ ናቸው
ማሒ ሞክሼ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
esti ke ወቸው Good ye meta 😅
ማሂዬ አንደኛ ቁንጅና ድምጽ ኡፍፍፍፍ
ማሒ❤❤❤ያገሬ ልዕልት
Mahiyaa konjo u both are Beautful❤
ማሂ የኔቆንጆ በጣምደስብሎኛል የምር ሁሌአስብሽነበር እሪፍእድልነውበርቱ ❤❤❤❤
ውበታቹ በራሱ እንዴት ደስ ይላል
mahayi smile she is nice
ማሂ ቁንጁ የሚያምር ድምፅ
ሁሌ ሳቂ ማሂዬ❤❤❤
ማሂ የኔ የዋህ ሳሌም ለጠጥ ያለች ናት የዘፈን ሰው እንደማሂ ነው ማሂ ፍልቅ ልቅ ቆንጆም ናት
ማሂዬ❤❤❤
ባንዱ ግን 1ኛ ነዉ ❤❤❤
ማህሌት የኔ ውብ ቆንጆ
I never seen Mahi she is cute ❤
ማሂ ግን የወሎ ልጅ ነሽ የዴሴ አይ የሰቆጣ ልጅ ነኝ አወ የወሎ ልጅ ነኝ ግን የዴሴ ሳይሆን የሰቆጣ ነው ማለት ምክናየቱ ሰቆጣ ወሎ ስለሆነ የነበረብሽ ግን ለምንድ ነው በተወለዳችሁ ሃገር የምታፍሩት እንዴ ሃናን አብዱ በተወለዳችሁበት ቦታ ኩሩ እሷ ወሎን ስትጠራትኳን ካፏ ሲያምር
I dont agree.... She is proud wolloye
Balgey nchey wllo malet meret zer new egnam anfelgeshem
ማሂ የኔ ሳቂታ❤❤❤❤❤
እኔማ ጉራጌ አልመሰልሽኝም ነበር ከሆንሽ ተቀብያለው የጉራጌ ሞልቃቃ አለምብሬን እንዴት እንደዘፈነችው ብዬ ተገርሜ ነበርርርርር ኮመንት በድምፅ ቢሆን😂😂😂😂
ባትቀበይ ኖሮ ጉድ ሆና ነበር😅
@@mengistulema493 ዘፈናችንን አሟዘዘችው ብዬ ነበር🤣🤣🤣
@@etanimhaile6475 ጥሩ ነው እንጂ ሁሉም በየአቅሙ ይጫወትበት። ያኛው ምት ሰርከስ ለኖሚችል ብቻ ነው።
ባትቀበይስ ምን ልታመጭ ገለቴ😂😂😂
@@HayuEmureyanamharawit አሳይክ ነበር ገለቱ🤨🤨🤨🤨
ሳሌሚያ ርግት ያለች፣ ማሂ ወለየ ነሽ ብለን አምነናል አንችም እመኚ በቃ😂
ማሂ
ቆንጆ ነዉ ድምፅ ሺ። ታድጊያለሽ።
Mahlete❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
After 33 min,የምልክት ቋንቋ የሆነው እኔጋር ብቻ ነው😁?
Wow salemiya mnayent ergata new #1
ay seifu yesirahin yistih
huletunm emwedachewn kkk
ማሂየ የኔ የሴት በላይ❤❤❤❤ስወድሽ
ሚሂ another level
,እረ የሳቅ ጉድ
የዘመኑ ዘፋኞች ዘፈናቸው ዘመን ተሻጋሪ አይደለም እንዳልከው ታሽተው አለማለፋቸው ጊዜያዊ ሆኖ ቀርቷል የድሮዎቹ ግን ዘመናት አልፈው እንኳን አሁንም እንደ አድስ ነው የሚሰማው
Kelipun yeserashew teiya eko nw❤❤❤❤
my guarage❤ ዮራይ ሰመለሌ 💃
Please ፍቅራዲስ ነቃጥበብን አቅርብልን she’s my #1 please 🙏
ማሂየ❤
Mahi andegn ❤❤❤ very honest ❤❤❤
ትችያለሸ ማሂ
ታዳ ወሎ ነውኮ ሰቆጣ ምን አስበሽ ነው😮😮
ያውነው አለችኮ
Salemia proud of guraghe's new era
ማሒ በቅርቡ አገባለሁ መምጣትሽ ስለማይቀር ዠሸ👀 ካርድ በቅድምያ ይይላክልሻል👀
ማሂ የህዝብ ልጅ ልጅነቷን ኗረዋለች እንደኛ
Life is all about Luck!
Mahi❤❤❤
Man u always ❤❤❤
በሰላም ነው ሳቁ በዛ አይይይይ
Mahi❤❤❤❤ salemia
Seqeta wlloy manenteshen ewqey wlloy ayedelewem teyaleshi balge Ades abeba betdegem wlloy neshi balegey
Seifu esti ke fashion alem yalu sewochn gabzeln bezu gobez designer eytefteru nw eg be8ty ensu gar addis ngr ale
ewenet lemenager coment sele salemiya eregata endemibeza lemayet new yegebahut segebam endasekut hone hulum eregatawa new yemilew anchignawa gen behone balehehonew megelfet akumi eshi
Salem❤
የተፈጥሩ ውበት❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Wow🔥🔥
2 gorgeous, coooooool Saaaalemiya
ሰቆጣ ወሎ ነው
እኮ
@ወቸጉድ ፓስካስት ላይ እነ ዮኒ በረከት ማህደርን አክቅርብልን ሰይፍሻ❤
ሳለሚያ በድምፃ ሳትዘፍንልን😢
ማሂ ቆንጆዋ yeni sakita swedesh
Seifu, it is wrong tire can expire.. There is a date and year. Do not buy tire more than 5 years
አቻቸውም አላውቅም እነማን ናቸው
❤❤❤❤❤❤❤
ልቡ ቅን የሆነች ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
ደመርኩህ
demerku
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
# አደበቱብ
@@Adebetube-sr9wk