"ዘፍኜ ሳልጨርሰው ለልጄ ሁሉ የማወርሰው ዜማዎች አሉኝ" ተወዳጁ ሙዚቀኛ ሌንጮ ገመቹ //እሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 301

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 2 หลายเดือนก่อน +41

    እሚያምርብን እንደዚህ ነዉ አንድ የሌላዉን ሲያከብር ebs ዎች እናመሰግናለን

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 หลายเดือนก่อน +59

    እውነቱን ለመናገር ሌንጮ በጣም የሚገርም ድምፃዊ ነው❤❤❤❤

  • @sssssdsccf
    @sssssdsccf 2 หลายเดือนก่อน +52

    አቤት ድምፀ አቤት ቁመት አቤት መልክ 100 አማልቶ ያደለው ሸበላ ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน

      የአባገዳው ልጅ አይደል

  • @bzuwerkgadissa1483
    @bzuwerkgadissa1483 2 หลายเดือนก่อน +9

    ሌንጮዬ በርታ ፈጣሪ ይርዳክ ለአርቱ በጣም ታስፈልጋታለክ እንደ ምክር በቃለ መጠይቅክ ላይ ሳዳምጥክ እግዚአብሔርን ስታመሰግን አላየሁክም እዚህ የደረስክበት እኛ ብንተወውም የማይተወን አምላክ ረድቶክ ነውና በዚህ ላይ ደግሞ ፈጣሪህን ብታመሰግን ከዚህ የበለጠ ስኬታማ ትሆናለክ የኔ ጎበዝ (በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ) ስለሚል ይህንን ጥበብ የሰጠክ እሱ ስለሆነ እግዚአብሄር አልበምክን በስኬት እንድታወጣ ይርዳክ ገና ልጅ ነክና አንተን የወለዱ ቤተሰቦችክን ያኑርልክ

  • @ማኦ-77
    @ማኦ-77 2 หลายเดือนก่อน +4

    ያለ ዛሬም አላየሁትም ግን በጣም powerful የሆነ ድምፅ አለህ big man !

  • @GebremedihinAmbayeGebre
    @GebremedihinAmbayeGebre หลายเดือนก่อน +1

    ሌንጮ ሁሌንተናዊ ችሎታ ያለውና ሁሉን አሟልቶ የሰጠው ነው እንወድሃለን ሌንጮ።ተጋሩ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 2 หลายเดือนก่อน +18

    ወርቅ የሆነ ልጅ ነው አላህ ይጠብቅህ

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 หลายเดือนก่อน +35

    የኢሉባቡር ልጆች ጥበብ እንደኛ❤❤❤❤❤❤ሌንጮ እዉነትም አንበሳ

    • @Ethiopis19
      @Ethiopis19 2 หลายเดือนก่อน

      😊 25:49 Bm n mm. N .nvnvn b.nn . m. .. n mm. . b. N. .nb n. Mmmb. .m n. n mvm. bn nnb .bm bmnbv. n bmn n b n n m bbbbbbnnn bm. Bnm. Mm.nn. nm. VN. nmn mvv .m MV .ምምሽምንሽ.
      ን ብ ም. ን. ብ ምንም ሽ ብለን ሽም ን ምምብም
      ብሽ።ምብም።ብብምን. ም ብብብብንብብብንንንብብንንብንብ ምን
      ን። ንብ ምምምንብን ምንምም. አንብብ. ም. ትንንሽ. ብለን ሽ ብምብ ብ ን. ብ. ም ።ምንም ን. ምን ብለን ።ም ብዙም ንብንንንንንም ሽ ።ምብን ሽ ን ምብብብብብብንብብብብብን. ም. ም ምብሽምንሽምብ ብምምምንንብም ብብምብ. ምን. ንብምንብ. ብ ንን ብ ሽምም ብለን. ንንብ። ምምብሽ።ም
      ብለን ን ም ብለን ። ብ ።ምምብብምንም ምሽምብብምን ም ንንብብለን ብንንብብ ብብብብ ብ ብብምብ. ብ ም ምንም ምምንብሽ ን ንብም ም. ም ብ። ምምን ብ ። ሽ ን. ምብን ምንባብ ንን ብን. ብ ምንም ንብ. ብ ን ምን. ንምንምሽን ም. ንብ ም. ንምሽ ም ምምንምምምንብብምብብንንንሽ።ብብብብብብንብብንብብብ ብዙም. ምን ንን ን ን ምንም. ብምምም። ም ብ ሽ ሽ ን ብ ንብ
      ን. ሽምንንን ም ንን ብሽብዙም ብ. ም። ብ።ንንብምብን ብ. ብ. ምን. ንንብ. ን. ን. ብለን ሽም. ምምምብብምን ብምም ን ብብንብብብንን. ምንም ንብ. ብለን. ም።ምምን ምብ
      ን ን ሽፋን ንምም ም
      ምብን. ምግብ ብ ብለን. ምንም ንምሽ ምንም ን ን ብ ምን ም. ምን ምን ንን. ብ ።ብ ።
      ምግብ ንን ን. ም።ን. ብ ።ምንም ንሽ ምንብ ብ ብንብንብብንብምንም. ን ብ ብ ብንብምምምምምምብብምብ. ምን. ብ ንብ ም ን ሽምን ለምን. ምብምንን ምን ብ. ንብ. ብ ንን. ንን ምን ንምምብ. ብል ።ብምብ ንባብ ብ ።ም ን ንሽም ብ ም ብ. ንባብ ን
      ብ. ንብ ንን. ንብ ም ብንሽምብንንንንም ን።ን ምምብም. ም ንን ምን ። ምን ን ም. ምን ን. ብለን. ። ንምብ። ም ንብሽን ምን. ብን ብብ ን. ን. ን ብዙም ን ብ
      ምን ምንሽሽ። ሽም። ብብ ብ ን. ንንብምን ሽምም ምንም ም. ንብ ምን ። ም ።ብ ምንም
      ። ብም ም
      ንብ ምን. ምንም
      ንባብ ምን ን. ። ብ። ንብ. ምን ብ ምን. ንን. ብ ብ ምን. ።ም. ን። ም ን. ምን. ንሽንብ. ንብ. ንብ. ም ን. ምንም ብም። ብ. ።ምን ም ሽንብ
      ም ን ን ምብዙም.
      ሽን ምን ም ም። ብ።ምም ብ ን ምሽ ንብ።ብምምሽንም ምም።ን ብለን ምብምን. ሽ. ም. ምምሽንብምም. ብ ንብ ን ብለን. ብ ብሽንንም። ን ብ ምን ን
      ንምን
      ብ. ንም።። ሽ ብዙም ምንምን ን ንምን
      ። ንም. ንምብንምን ምን
      ሽንን። ንንብ። ።ም ብብ። ሽም. ምን. ንንንብ ብሽሽም ብንምም ብንሆን ብንብብብብንብንብብብ ።ን. ን ን ም ን ብ. ብንብም።
      ም ም።ንን. ሽን ን ምን
      ምን ብ ንን ብ ብምብ። ም. ም
      ። ምምብን
      ም. ም ብ ምምምን ብን።ን ። ብዙም ም ን ።ብንሽም።ብ።ሽምም. ምን ንብብብአንብብ. ብብሽምንብዙም ንን ሽብምሽንምንም. ን ምምምብብን. ሽ. ምን. ብ ምን ን ንንብንንብን. ብ ምን ንም ።ሽ ምን ምብንሽ ብንምም ም ብም. ። ም ብ ምምብሽ. ም. ምግብ. ን።ሽም ምምንብ ን. ብንብን. ።ንብ. ሽ። ። ። ምንም. ምን ም. ም ምንብሽ ምንም ብንንብን. ሽ። ን ንብ ብል. ምን. ምግብ ብለን ን. ንምምን ምንን ብለን. ንንንን ብ. ንብ ምን ንም ብ ብ ብል ን. ብ ን ን ብትንሽ ም ብ ።ምን ንን ን ምንንም ። ብ ብ ብለን ሽፋን. ም ም ን ምንን. ን. ሽ. ንንብብ ንን. ምሽንብ ምግብ. ም ።ሽንብ ብምን ብለን ምን ።ንን ።።ን. ።ም ም ብን ብንብም ። ምብሽ። ን. ብ. ን ምብብብብብብ ንብ ን። ብን።።ሽ ሽ ም ም ምንን ብ ን ምን. ብንሽ ንምንምን ንሽንን. ም ። ም. ብለን ንብ. ን ም ብዙም. ።ን ም. ።ን ምብምብንንምብ. ብ ምን. ምምንም ም ምን. ምን ም ም ብንንሽምብ ንብ ብብብለን. ንብ ብንብ ን ን።ሽንብ. ምንም ብለን. ብ ምን ም
      ን. ። ን. ም
      ።።ም።ንን ም ን ብን።ም. ንምምሽም ን. ንምብንሽን. ምን ።ብ. ።ም ን ምን. ። ምሽብምሽም። ን ምንም. ምንም. ።ን. ብ ም ን ንን ን. ን. ን ብም። ብለን
      ። ብንሽች ምን ምንም ምምላሽ. ሽምብ ብ ብ ን ን ብ ንብ ም ን ም።ምም።። ሽብር ምንም ም. ንምምን
      ብምንብም. ። ምን ምን. ን ንሽንን. ንምም። ምንም
      ሽ. ብ ብ ንብ። ንን ። ። ች. ን. ብ.
      ም ንን ን. ምን. ን
      ብ. ብ ብ. ብ ምን. ምን ።።ም ብም። ም ምን ። ።ን. ምሽብንሽም። ንሽሽምን ምብንንም ሽንምን ንን።
      ብለን. ብብብብብብብንብብን።ሽምን ።ንን ምሽብም ።ን ብ ም ን. ምንም ንምንምንንምን ብ።ም። ን ንብም።ምም ሽብንብ. ም ም ን ም ንብሽብን ሽ ን ሽፋን. ም. ምን ሽ. ምምብምምምም ኝ ን ን
      ን ክምብ. ንን ብለን. ምን ።ን ን. ብ።ም ም ።ም ። ።ንክብል
      ም. ን። ንምምንንንብ. ምብንም። ።ምን ን
      ንን ን.
      ንንም ብ ።።አንብብ. ።ንን ምን ብ ብብምብ ን ም. ብዙም ም ም ።
      ። ን ም
      ብ ን
      ንብ ምን ም.
      ን ም
      ምንም ።።። ።ን ። ንንን. ሽፋን. ።።ሽ ብ ። ም ምን ምን።።ም. ንምብ ምንብብ።ብብን. ም. ።ንብ ም ብምም. ምግብ
      ።።ንብን ንንንብብብብብን ብ ን
      ም. ንብ ን
      ን ንብ።ምምምብ ን ።ንንምምብንብን። ምንም ን
      ም. ም. ምግብ
      ንሽን።ብምም
      ን. ምላሽ. ብ ።ን ምንም ን ምብሽ።ም ንብ።ም. ምን ን ም ም
      ምምብ ሽም ም ንብምም።
      ም ። ምን ንን. ን 😢 25:49 25:49 🎉😅😢 25:49 😅😮25:49 🎉😢 25:49 😢😮😢
      ም ብን። ን. ም. ም ንብንብ።😢🎉 25:49 😢😢😢 25:49 😢😅🎉😢 25:49 25:49 ን ምን ን. ብብ ን። ን ን. ም ም ።ምን
      ምም።ም ምብብም። ምንም ብ ብዙም ንን ምን ብ. ንብ ምሽት ምምምሽን ብዙም
      ን ን. በምንም ብ. ንብ ም ብዙም ምብሽም. ንባብ ብብ።ምብም ሽምም
      ሽ ም ም. ንን ም ን ምንም ንብ. ብምሽም. ንንንብ ንብምምንብም ን
      ብምብብን ብ. ብዙም ብምብ ን ም ም ምን ን ንብን. ብ ንሽብምን ን ንን ንብብምምምሽ ብ. ሽ ንምሽብ. ።ምንም ን።
      ምንብን ም. ምምሽ። ምንም. ብለን
      ብ ን።። ብ ሽንምብብን. ምን ን. ብ ንን ንን ።ምብብንምብ ብ. ንምምምም
      ንምብምም. ምምብንም።። ም ምንም ን
      ም ሽ😅🎉 25:49 🎉🎉።።ብ🎉 25:49 ም. ንብ ም 25:49 25:49 25:49 ምንም ን ን ።ንብ. ሽብር😢 25:49 😢 25:49 😊ምንም ም ብ ብንብ ብ ብ. ብ ምን ምላሽ
      ። ብ። ምምሽምምሽን. ሽምብ ን ሽብ. ምሽምብንምብ።ን። ምም ምምምብ ብ ም. ምንም. ንምብምንምሽ ንምሽ ብለን ንሽምምምም ንብምምብብም ንብ. ን ብንምን ብዙም ምንም ምብምምምሽምምምንብም
      ብም ን ብብምንንብንን ም ምንም ብለን. ምሽምምብ ም. ም።ሽምሽም ሽ ምን. ን ንብንምም ምንምብምሽ ን ምብ።ብብብን።ሽም. ምንም ብንሆን ።ብብንብብ።ንብምምምንምንምን።።ንም. ሽ. ን ንን።ሽምሽም ምም. 25:49 😢 25:49 🎉😅 25:49 🎉 25:49 25:49 😊🎉😢😢🎉😢😢 25:49 🎉😅 ምንም. ። ምምብ።ብ ም ብብ። ም ሽብር ም. ብዙም. ን ምን ብብ

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 2 หลายเดือนก่อน +5

    This guy naturally gifted! Go ahead and shine Leencoo!

  • @ifabtg
    @ifabtg 2 หลายเดือนก่อน +16

    Leencoo is not only name it's a brand name!

  • @GgFf-vd7dx
    @GgFf-vd7dx 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው❤❤❤በራስ መተማመን!!! ምርጥ ድምፅ ጤናህን ይስጥህ ክፉ አይንካህ❤❤

  • @sintiaabdeta8374
    @sintiaabdeta8374 2 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን EBS መልካም የ እሬቻ በዓል 😘😘

  • @MitaGoldloveYekirkoslij
    @MitaGoldloveYekirkoslij 2 หลายเดือนก่อน +9

    መቅድዬ ምርጥዬ ነሽ ስታምሩ

  • @mahimah-bu4ke
    @mahimah-bu4ke 2 หลายเดือนก่อน +2

    What a voice!!!???.....በጣም የሚያምር ድምፅ።

  • @Lol-ru1si
    @Lol-ru1si 2 หลายเดือนก่อน +48

    ድምፅ ብቻ ሳይሆን። ሸበላም ነው።

    • @myapp5843
      @myapp5843 2 หลายเดือนก่อน +6

      ቁመቱ እራሱ ደስ ሲል❤

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน

      @@myapp5843of course, he is the son of Oromo! ❤️

    • @seifu5603
      @seifu5603 2 หลายเดือนก่อน +1

      ዲሲፕሊኑ፣ የፍልስፍና ድሀ ያለመሆኑ ( የአይዲያ ድሀ ያለመሆኑ) ገና ዘመን መሻገር የሚችሉ የጥበብ ስራዎቹን እናጣጥማለን።

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน

      @@myapp5843 ኦሮሞ እኮ ነው ሸበላው የአባገዳ ልጅ❤️

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน

      @@myapp5843he is the son of Oromo the good looking ❤️

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 หลายเดือนก่อน +10

    መቅዲና፡ ዘወትር፤ ዘፈን፡ ብዙም፡ ባልሰማም፡ ሌንጮን፡ እሰማለሁ!

  • @slmslam215
    @slmslam215 2 หลายเดือนก่อน +28

    መቅድና ሉላ ሰሞኑን የምትለብሱት ልብሰቱ ስያምርበቹ ሁል ቀምስ ልበሱ❤❤❤❤

    • @nagashmuden4088
      @nagashmuden4088 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሱሪ ለብሰው አያውቁም እኮ

  • @MelakuAragaw-i5c
    @MelakuAragaw-i5c 2 หลายเดือนก่อน +12

    በርግጥኝነት ኢቤስ ሶች እደዚህ ያዘፈናችሁት አርቲሲት የለም

  • @TameneEndeshaw-d6n
    @TameneEndeshaw-d6n หลายเดือนก่อน +2

    ebs በጣም ደስ ይላል።

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሌንጮ ሰወድህ❤❤❤❤ መቅዲ የebs ድምቀት

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 2 หลายเดือนก่อน +11

    ሌንጮኮ በርታልን ጀግና ነሕ ጀግና❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AbebechFanta
    @AbebechFanta 2 หลายเดือนก่อน +20

    ድምፅክ ይነዝራል ዋው

  • @Nimona_Tube
    @Nimona_Tube 2 หลายเดือนก่อน +4

    Ilma abbaatti bahe ati oromoodha!jabaadhu qaalii.

  • @SiidaaWaaktolaa
    @SiidaaWaaktolaa 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ አብስ ኮ ምርጦችን ያቃል ለebs 🙏🙏
    ለሌንጮ ❤

  • @Alam-cf7ku
    @Alam-cf7ku 2 หลายเดือนก่อน +8

    Wowowo gootaa oro qabu nuuf jiraadhu❤❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 2 หลายเดือนก่อน +2

    የልጁ ድምፅ ሲያምር ዋው🎉❤❤❤

  • @fasikazerihun5525
    @fasikazerihun5525 2 หลายเดือนก่อน +3

    የሚገርም ድምፅ እርጋታ ከቁንጅና ጋር

  • @BalewMekonnen-19
    @BalewMekonnen-19 2 หลายเดือนก่อน +1

    um from Debre Markos, I don't know he said but i love him I like his voice because I know ethiopianism!

  • @meronlove3555
    @meronlove3555 2 หลายเดือนก่อน +5

    የወቅቱ ምርጥ ወጣት ተስፋ አለህ

  • @MeseretAbebe-z3j
    @MeseretAbebe-z3j 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ድምፅ❤❤❤❤

  • @bebyalex4235
    @bebyalex4235 2 หลายเดือนก่อน +3

    ገራሚ ድምፅ አለህ❤❤❤

  • @emebuzewge3742
    @emebuzewge3742 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጎበዝ ነህ ስራዎችህን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤

  • @kibitadese696
    @kibitadese696 2 หลายเดือนก่อน +5

    ልጁ ሲያምር ሸባላ ነው ሞደል ❤️❤️

  • @እናቴማርያም-ገ3ለ
    @እናቴማርያም-ገ3ለ 2 หลายเดือนก่อน +16

    ሌንጮ ጎበዝ ነህ ስራዎችህን ስወዳቸው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HopeHope2022-r3e
    @HopeHope2022-r3e 2 หลายเดือนก่อน +4

    Wawu gotta oromoo nuf jiradhu bayy'ee sii jallana❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias 2 หลายเดือนก่อน +4

    ትችላለህ ጀግናው ❤❤❤

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 2 หลายเดือนก่อน +2

    አራዳ።ምርጥ ዘፋኝ ነህ❤

  • @tolinaOfficial
    @tolinaOfficial 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሁለቱም ምርጦች ናቸው

  • @lensa3719
    @lensa3719 2 หลายเดือนก่อน +2

    የህዝቦችን ባህል ባናምንበትም፣ ማክበር፣ትልቅነት፣ነው። በመሰረቱ የመጽሐፍ ፣ቅድስ፣ድጋፍ ፣ያለው፣የጌታችን እየሱስ ፣ክርስቶስ፣የሞቱ፣መታሰብያ፣ቀን ፣ነው ። ሉቃስ 22:19

  • @FerehiowtBelay
    @FerehiowtBelay 2 หลายเดือนก่อน +7

    በስማአም እኔ ወድጃዋለሁ የሆነ ድምፁ እሜያምር ወንድ

  • @mensurmuzemil24
    @mensurmuzemil24 หลายเดือนก่อน

    Mekdi Thank You!

  • @mekdesakewak3566
    @mekdesakewak3566 หลายเดือนก่อน

    Ohh Mekdi😅😅 she couldn’t let him go with out singing as many song as he could sing live❤

  • @DanielErdolo-nc5cv
    @DanielErdolo-nc5cv 2 หลายเดือนก่อน +8

    Wow he’s amazing guy 👍

  • @hayatyousof2305
    @hayatyousof2305 2 หลายเดือนก่อน +2

    መቂድኮ ቅመምናት ❤❤❤

  • @Birke-pu9cv
    @Birke-pu9cv 2 หลายเดือนก่อน +2

    makdiyee yene konjoo hunduu sirra bareedaa❤

  • @yonassemma105
    @yonassemma105 2 หลายเดือนก่อน +2

    i like the way she fell in love ❤

  • @fraent5639
    @fraent5639 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mekdi we love you from oromia

  • @zainabhamadi5858
    @zainabhamadi5858 2 หลายเดือนก่อน +3

    Lencaa hayyuu sammuu qaroo jabaa nama ❤️❤️❤️🐅🐅🐅🐅💪💪💪👌

  • @mesfinkechogezahegn1029
    @mesfinkechogezahegn1029 2 หลายเดือนก่อน +2

    መቅዲ ከ2 ዓመት በፊት ነበር የምታደንቁ❤❤

  • @mimikingo83kongo98
    @mimikingo83kongo98 2 หลายเดือนก่อน +3

    ድምፅ መልክ አሟልቶ የሰጠው❤

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 หลายเดือนก่อน +4

    አረ ውይ ቢሰየደገም የደገምአኘንበሳ አነደስምህ ሌንጮ💚💚💚💙🌷💚🌷💜🌷💚🌷💜🌱💚💚💛💛❤❤

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 2 หลายเดือนก่อน +6

    የሚገርም ብቃት ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሌንጮ 🎉🎉🎉❤❤❤

  • @GrâceTrekpo
    @GrâceTrekpo 2 หลายเดือนก่อน +10

    ይመችግ ሞራልህ እራሱ ደስሲል ❤❤❤❤❤

  • @Liyou-ro8qk
    @Liyou-ro8qk 2 หลายเดือนก่อน +5

    ያምራል❤️

  • @TgBokona
    @TgBokona 2 หลายเดือนก่อน +4

    Dhugaa bareeddaa balee keessa gaasara maqaa dhofte hunduu garu bareedda balee koo❤

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew หลายเดือนก่อน

    ሰኚ ኮ ❤❤❤❤❤

  • @ABARSHIHEHR
    @ABARSHIHEHR 2 หลายเดือนก่อน +4

    Maakdii baareeduu❤❤❤❤❤

  • @miressabayeta5596
    @miressabayeta5596 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wow
    What an amazing talent

  • @JuriNk86
    @JuriNk86 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከ tik tok የመጣቹ❤ እኔ በሉ ለጥናት ተፈልጎ ነው

  • @hiwotgirma5557
    @hiwotgirma5557 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድምፅ በጣም ነው የሚያምረው

  • @senaitabreha1267
    @senaitabreha1267 2 หลายเดือนก่อน +5

    Waw ene sewdew zare demo asgermognal be amregnaw❤️❤️❤️

  • @NnNn-j8s
    @NnNn-j8s 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዳኒ የትሄደ❤❤

  • @addisalemragassa3907
    @addisalemragassa3907 2 หลายเดือนก่อน +1

    wow ድምፅ🎉

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 2 หลายเดือนก่อน

    Wow mekdii tichilalesh 😅🥰❤️

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ዘፋኝ ነው❤❤❤❤

  • @Stube7459
    @Stube7459 หลายเดือนก่อน

    የኦሮሞን ህዝብ የተለያዩ የሙዚቃ: የአለባበስ : ባህልና ተዝቆ የማያልቁ ዕሴትቶችን ከተደበቁበት በማውጣቱና ዓለም ዘንድ ማድረሱ ላይ ebs እያደረገ ላለው ጥረት ምስጋናችን የላቀ ነው ቀጥሉበት!!!

  • @lenchob1202
    @lenchob1202 2 หลายเดือนก่อน

    two of them are vibing

  • @WabiWande
    @WabiWande 2 หลายเดือนก่อน +3

    amazing vice bro 😊

  • @allahuakberw8769
    @allahuakberw8769 4 วันที่ผ่านมา

    Wow 👌

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 2 หลายเดือนก่อน

    Lenchom zefenum arif nw❤❤❤❤

  • @nebakent7775
    @nebakent7775 2 หลายเดือนก่อน +2

    Leencoo,,, ከሁሉም አርቲስት በላይ በግድንግዱ ነው ማከብርህ✌️
    you know why,,,?🤔
    Sagli 'ን በመሰለ ያበደ,, ደረጃ 1,,, ዘፈን ኢሉአባቦራችንን Boom Boom ስላረካት ይመችህ,,, Sitti Haatolu Jabaa kenyaa እልሻለው Brzr😉 ይሜ😎

  • @kass3882
    @kass3882 2 หลายเดือนก่อน

    Wow! እንደ ስሙ ለንጮ!

  • @Freepress12
    @Freepress12 2 หลายเดือนก่อน

    ሁልግዜ ስለማስበው ልጻፈው፤ እንደምታየው ተስፋ አለኝ፡ ጥቁር አዝሙድ አቅራቢነህ በሁሉም ተሰጦ አለህ ቋንቋህም ደስ ይላል ኮንፊደንስህም አንደኛ ነው። ነገር ግን ጭፈራ ላይ አጠገብህ ከሚያቀርቡ የተለየ ጭፈራ አትጨፍር አትውጣ፡ መጥነው፤ በጣም ስትውረገረግ ያንተ ችሎታ ሳይሆን የቲሙን ውበት ነው የምታጠፋው፡ ከቡድኖችህ ኦቨር አክት አታድርግ ፤ ብቻህን መድረኩን ስትሞላው ደስ አይልም፤ ብቻህን ቢሆን እሽ፤ 4 ሁነው በቆሙበት ሲደንሱ አንተ የአራቱን ቦታ የሚበልጥ ወይም ከተወዛዋዥ የሚበልጥ እስፔስ ትሄዳለህ ፡አ ስብበት፤ ተምብሌኑን እንኳን እየው እስኪ፤ በተረፈ አንደኛ ነህ

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉም ያምርበታል የተከበሩ ዳኛ ለዛ እርሶ ይታረሙ ውድድር አይደለም መድረኩ ስራ ነው ስለዚህ ዘወትር ❤ አንደኛ ሁሉም ያምርበታል ።

    • @Freepress12
      @Freepress12 2 หลายเดือนก่อน +2

      @@ሲትራራህሚ አይምርበትም አላሉም ግን እንደ ቲቪ ሆስት ከሁሉም የበለጠ ኦቨር አክት አያድርግ ነው ያልኩት: የትያትርን አክቲንግ ፊልም ላይ ይዞ መምጣት እንደማይቻለው እሱም ከቲሙ ተለይቶ አይወዛወዝ ይመጥነው: ይሄ ለሱ ጥሩ አስተያየት ነው። የጎደለውን የሚሞላው ሲነገረው ነው:

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Freepress12 እሺ 😊ተመልሻለው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 26 วันที่ผ่านมา

      ​@@Freepress12ሲሸንጠውስ ችሎታ ካለው አያስችለውም እራሱን መቆጣጠር ይከብዳል ለዘፈን 😊😊😊

  • @kingredo3486
    @kingredo3486 หลายเดือนก่อน

    መቅዲ ቆንጆ

  • @RahmetBabegir
    @RahmetBabegir 2 หลายเดือนก่อน

    Uufffff akkam bareeda❤❤❤❤

  • @yaredasmare4589
    @yaredasmare4589 2 หลายเดือนก่อน

    Amazing voice !!!!

  • @letahordofa2023
    @letahordofa2023 2 หลายเดือนก่อน +2

    Wow Mekdi Andegna!!

  • @he5896
    @he5896 2 หลายเดือนก่อน +2

    Best experience for vocalists

  • @FootballArmyMedia
    @FootballArmyMedia 2 หลายเดือนก่อน

    Jabaadhu jabaa keenya🥰😍😍

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem 2 หลายเดือนก่อน +1

    Galatoomaa! Leencoo Leenca

  • @MitaGoldloveYekirkoslij
    @MitaGoldloveYekirkoslij 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሌንጮ ዎው በርታ

  • @FtomAhmad-j6q
    @FtomAhmad-j6q 2 หลายเดือนก่อน

    Very good mekidi🎉🎉🎉

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 2 หลายเดือนก่อน +1

    Nice one 👏👏👏👏👏

  • @BaqqaluuGaddisaa
    @BaqqaluuGaddisaa 2 หลายเดือนก่อน

    Wooooow amazing lencoo kenyaa ❤❤❤

  • @haniapage2163
    @haniapage2163 2 หลายเดือนก่อน +1

    Woow end akeberkuachu

  • @jmohammed64
    @jmohammed64 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሌጫችን በርታ

  • @rob21112
    @rob21112 2 หลายเดือนก่อน

    Mekdi is great interviwer

  • @Imoromoferst
    @Imoromoferst 2 หลายเดือนก่อน +1

    Umurii dheeraa nuffi jiradhuu lencoo kenna

  • @Deso-h8y
    @Deso-h8y 2 หลายเดือนก่อน

    Woowwwww bayee baredaa dhugaa sagaleen kee bayeenii sii jaladhaa jabadhuu ilove you ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤ maqadiyee sisi bayeen sijaladhaa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊

  • @texstexs8679
    @texstexs8679 2 หลายเดือนก่อน +4

    Nuuf jiraadhuu sanyii koo 🎉❤❤❤

  • @YAASINYAASIN-zb6oj
    @YAASINYAASIN-zb6oj 2 หลายเดือนก่อน

    አምበሳ ❤️

  • @user-ef8gb7vf4r
    @user-ef8gb7vf4r 2 หลายเดือนก่อน

    ሌንጮ አበሳችን ❤❤❤❤❤

  • @SisayHailu-q6k
    @SisayHailu-q6k 2 หลายเดือนก่อน

    ባሊዮ ❤️

  • @SafitiBilu
    @SafitiBilu 2 หลายเดือนก่อน

    Leencoo king ❤❤❤

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 2 หลายเดือนก่อน

    Mekdi altechalechem❤❤

  • @ChalaKorbo
    @ChalaKorbo 2 หลายเดือนก่อน +1

    እዛ ሰፋር የለውም የሚሳደቡ ዛሬ ❤😂

    • @nunu7353
      @nunu7353 2 หลายเดือนก่อน +1

      Ijaa issanii mucaa kenyaara godhanii ken malgodhani 😂
      Waqayoon issan hafuu ijann issanira 🙏🏼

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 26 วันที่ผ่านมา

      ካልተሳደባቹሁ የሚነካቹሁ የለም ተሳዳቢ እያላቹሁ የምትጎሽጡት ነው መልካም ኮሜንቶችን የፃፉት ከተከባበርን ማንም ማንንም አይነካም 😊😊

  • @bonaamin-qx5ct
    @bonaamin-qx5ct 2 หลายเดือนก่อน +2

    Lenchoo Lenchoo king❤❤❤❤❤❤

  • @Aman-Kem
    @Aman-Kem 2 หลายเดือนก่อน

    hopeful Artist

  • @JafarAbdi-d4m
    @JafarAbdi-d4m 2 หลายเดือนก่อน

    Lencho best songs

  • @zelalemdesalegn1661
    @zelalemdesalegn1661 2 หลายเดือนก่อน +2

    Bezi zemen kalut ye oromiffa muzikegnoch lencoo&anis gabi midersebachew yelem jabadhu akumma maqan ke atti lencaa dhaa