… ከቡና ማፍላት እስከ በልጆቿ ስም ሽቶ ለገበያ ማቅረብ.....ተወዳጅዋ ተዋናይ ሜላት እና ሞዴል ቪክ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN หลายเดือนก่อน +720

    ሴቶችዬ እርስ በእርስ እንደናነቅ ሜላት ከጎንሽ ነን እኛ ሴቶች እንወድሻለን።
    በጣም ጠንካራ ሰራተኛ እና ሰርታ የምታሰራን ሴትን ማድነቅ ይልመድብን።

    • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
      @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +16

      በጣም ጥሩ፣ ደግሞ እኛ ኢትዮጵያዊያን እርስ በርስ መደጋገፍን ሐሳብ መለዋወጥን ይልመድብን፣ ከዚህ አለም ከሔድን እውቀቱን ይዘነው እንሔዳለን ስለዚን ያወቅነውን እናጋራ አብረን እንደግ ኩራት ነው እኛ ጥሩ ደረጃ ላይ ካለን፣

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN หลายเดือนก่อน +6

      @@ሐገሬሰላምሽይብዛ 👍👌

    • @mikiyfox8873
      @mikiyfox8873 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN หลายเดือนก่อน

      @@mikiyfox8873 🧐

    • @simoncarlos9437
      @simoncarlos9437 หลายเดือนก่อน +4

      ልጅቷጎበዝ ናት ወንድየው ግን ለማየትም የሚቀፍ ነው ብቻዋን መቅረብ ነበረባት ሀገሬኮ የራቧ የሆነና የሚያኮራ ድንቅ ባህል አላት ይህንን gay የመሰሉትን እባካችህ አታቅርቡብን

  • @amlakawitzewdu9868
    @amlakawitzewdu9868 หลายเดือนก่อน +181

    ስላም ሰይፉ በስራህ በጣም አከብርሃለው ጥሩ ጋዜጠኛነህ ለረጅም ዓመታት አውቅሀለው ብዙ ስራዋችን ሰርተሀል ከቅርብ ጊዜ በኋላግን እንግዶችህን የምትጠይቀው ጥያቄ ከመስመር የወጣና እንግዳውን ምቾት የሚነሳ ነው እባክህ ይህን ስህተት ላለመድገም ሞክር ።መልካም አዲስ ዓመት

    • @tirsithaielgebrial5409
      @tirsithaielgebrial5409 หลายเดือนก่อน

      አይረባም እረ፣ባለጌ ነገር ነህ

    • @LinaTeshome
      @LinaTeshome หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል ነው በጣም ንቀት አለበት አብሶ ከአምሐራ ህብረተሠብ የወጣውን ታዋቂ ሠዎችን እያቀረበ ሲያንጎጥጥ እና ፐርሰናል ህይወታቸውን ሲፈትን ይታያል ቢጠነቀቅ ይሻለዋል ከዚህ ድብቅ አጀንዳ ይውጣ

    • @mikemike2627
      @mikemike2627 หลายเดือนก่อน +7

      ይሄንን ኮሜንት ልፅፍ ነበር የመጣሁት ሜላት ሽቶ ለማስተዋወቅ ነው የመጣቺው ያለፈው ህይወትሽ ይቆጭሻል ወይ? ወድሁዋላ ሄደሽ ማስተካከል ብትችይ ለምን ግሪን ካርድ የለሽም ?ጄኒፈር ሎፔዝ ...በጣም በጣም ዝርክርክ ጥያቄዎች ናቸው ይሄንን ያህል ዘመን ሰርቶ ማይሰለጥን ታጥቦ ጭቃ ነው

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 หลายเดือนก่อน +4

      በጣም ትክክል ነክ ከድሮዉም ነዉ ግን አሁን በጣም ባሰበት ይህ ልክ አደለም

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      @@LinaTeshome
      ግላዊ = [ፐርሰናል]

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน +223

    ሜሊ ጠንካራ ነሽ ለሴቶች ተምሳሌት የምትሆኚ ጀግና ነሽ

    • @lymaluab
      @lymaluab หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂 ሽቶ ስራችና ጀግና ሆነች? ቀልደኛ ነገር ነህ፡ ወንዱ ደግሞ ሽርባ ትስርቶ ምነ ኣይነት ህይወት መምራት ይችላል? አሱን ይዞ መግረፍ ነብር

    • @kidankidankidankidan7031
      @kidankidankidankidan7031 หลายเดือนก่อน

      @@lymaluab ጠባብ አስተሳሰብ ነው ያለህ so ምንም ብትል አይፈረድብህም

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 หลายเดือนก่อน

      ደምሪኝ

    • @bawokebirhanu7283
      @bawokebirhanu7283 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 หลายเดือนก่อน +32

    ሜላትዬ የኔቆንጆ በጣም የተረጋጋሽ ደስ የምትይ ጥሩ ስብዕና ያለሽ ሴት ነሽ ሁልጊዜ interview ላይ በንግግርሽ ሁሉ እግዚአብሔር ን ስለምታስቀድሚ አከብርሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 หลายเดือนก่อน +50

    የአልባሳቶችሽ አድናቂሽ ነኝ። እስቲ በአንቺ የሙያ ዘርፍ የተሰማሩትን እና አድናቂዎችሽን እባክሽ አንድ ነገር በያቸው በዚህ ለዛ ባለው አንደበትሽ።ፈጣሪ አንቺንም፣ ልጆችሽንም እንዲሁም ስራሽን ይባርክልሽ !!!አሜን🙏🙏🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 หลายเดือนก่อน +106

    ሜሉ ቆንጆ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ🙏😍😍😍😍

  • @eyerustamerat9727
    @eyerustamerat9727 หลายเดือนก่อน +52

    ሁሌም በልጠሽ ተገኚ ጎበዝ

  • @eyerusalemabraha1567
    @eyerusalemabraha1567 หลายเดือนก่อน +59

    ሜላዬ ውብም ድንቅም ሴት ነሽ ለሴቶች ሁሉ ምሳሌ መሆን ትችያለሽ አሁንም ስራሽ ፍሬሽ ይባረክ ይለምልም ጀግና የሚለው ቃል አይገልፅሽም ❤❤❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 หลายเดือนก่อน +47

    ስይፍሻ እኮ ጥሩ ኮሜዲያን ነው❤ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነውና ሲከፋ እግዚአብሔር ውስጥ መደበቅ ውጤቱ ጥሩ ነው ጎበዝ ሴት❤

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 หลายเดือนก่อน +41

    ወይ ሰይፉ እረ ስለ ሜላት ሁሉም ነገር እናቃለን አንዳንዴ to much ተሆናለ እጭጭጭጭ የኔ ቆንጆ በርችልን ❤❤❤❤❤❤❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @ruthcobbs445
    @ruthcobbs445 หลายเดือนก่อน +32

    ሜላትእዬ በጣም ደስ ትያለሽ ለተጠየቅሽው ጥያቄ ጥሩ መልስ ነው የሰኀሽሁ ጉበዝ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ካቺ ጋር ነው

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      … የሰጠሽው ፤ ጎበዝ … ካንቺ … ። ✅

  • @LozaMariam-f4z
    @LozaMariam-f4z หลายเดือนก่อน +46

    ሜሉዬ ሁሉም ለበጎ ነው የኔ ቆንጆ ሴት በመሆናችን ብቻ ፈተና ይገጥመናል በርቺ አንደኛ ነሽ ❤❤❤❤❤

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 หลายเดือนก่อน

      ከሁለተኛ ባላ ተጣላች የሚባል እውነት ነው

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon หลายเดือนก่อน

      @@mekdelawitgirma3181 አዎ ተለያይተዋል

  • @hanademse6559
    @hanademse6559 หลายเดือนก่อน +170

    ሜሊ በጣም ጎበዝ ሴት ነች👌💃

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 หลายเดือนก่อน

      በጣም እወዳታለው ከሁለተኛ ባላ ተጣላች የሚባለው እውነት ነው

    • @MrbeanDog-jp3lz
      @MrbeanDog-jp3lz หลายเดือนก่อน

      Anchi endet nesh.....gobez nesh?

    • @hanademse6559
      @hanademse6559 หลายเดือนก่อน

      @@MrbeanDog-jp3lz
      አው በመጠኑ👍

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ​@@MrbeanDog-jp3lz

  • @Mesreta
    @Mesreta หลายเดือนก่อน +65

    ሜላ እግዛቤር ይጠብቅሽ ብርቱ.ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ✅

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 หลายเดือนก่อน +42

    እሷ አስደናቂ ሰው የዚህ ትውልድ ምሳሌ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน +138

    ሜላትዬ አልማዝ የሆንሽ ብርቅዬ በጣም ጨዋ እግዚአብሔርን ፍሪ የመቤታችን አማላጅንት የማታፍሪ ውብ እመቤት ነሽና በጣም አከብርሻለሁ :: እግዚአብሔር እድሜናውና ጤናውን ሰጥቶሽ ብዙ ኢትዮጵያን በብዙ ዘርፍ እንድታስተዋውቂ ያብቃሽ ፍቅር የሆንሽ ነሽ :: በጣም ❤❤❤

    • @martabegna7239
      @martabegna7239 หลายเดือนก่อน +1

      Hhh btamm chwa wend end shmze eykyayrechhh

    • @joevaniefile1939
      @joevaniefile1939 หลายเดือนก่อน +1

      አታሽቋልጥ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 หลายเดือนก่อน

      ​@@joevaniefile1939አይባልም ስትናገር ቦታ

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน

      @@joevaniefile1939
      የቀና ብዙ ይላል ፈሳም ይልቅ ከዳይፐሮ ይነሱና እነደሜለት ባለሃብት ይሁኑ ዝቃጭ አተላ።

    • @mogesgebreyes8766
      @mogesgebreyes8766 หลายเดือนก่อน

      @@martabegna7239
      አንቺን የሚፈልግሽ ስለሌለ ነው እነዲህ ያልሽው እማዝነው እነዲሁ ወንድ እነዳማረሽ መቅረትሽ ነው። መቼም ሰው አይነካሽም ውሻ ሞክሪ ምቀኛ ።

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน +10

    ሜሉ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ።ልጆችሽን ይባርክልሽ።ላንቺም እድሜና ጤና ይስጥሽ። ያን ሁሉ አልፈሽ እዚህ በመድረስሽ በጣም ደስ ብሎኛል።

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 หลายเดือนก่อน +7

    ሜሉ ፈጣሪ አንቺን ለብዙዎች ትምርት እንድትሆኚ የመረጠሽ ድንቅ ሴት ነሽ በነገርሽ ሁሉ ፈጣሪ ይከተልሽ🙏👏👏👏👏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ትምህርት ✅

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ หลายเดือนก่อน +25

    የሴት ጀግና የማለው ቃል አይገልፀሸም ልዩ ሴት ታታረ ጠንካራ በነገሮች የማትሸነፈ ብረቱ ሴት የዘመኔ ተመሳሌት አረትሰት ሜላት ነብዩ ነት ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌ደግሞ አብሮዋ ያለው ሲያምረ ዋው ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      … የሚለው … ። … ታታሪ … የማትሸነፍ ፣ ብርቱ … ተምሳሌት ከያኒ … ናት ። … አብሯት … ሲያምር ፤ … ✅
      ከያኒ = [አርቲስት]

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ หลายเดือนก่อน +33

    ሜላትዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ ከዝህ በላይ እንዳሰብሽው ሳይሆን እግዚአብሔር እንዳሰበልሽ ያኑርሽ የሴት ልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድ ልጅ ፀጉር ሲያድግ ደስ አይልም

  • @AlazarTilahun-k6d
    @AlazarTilahun-k6d หลายเดือนก่อน +4

    ሰይፉ በጣም ቁምነገረኛ ሰው ነህ፡፡ ለስንቶች ከሚዲያ ውጪ ድጋፍ እንደምታደርግ አውቃለሁ እሰማማለሁ፡፡ ተባረክልን ፡፡ረጅም ዕድሜ ይስጥህ፡፡ ከሀገራችን በትክክልም አንደኛ ሾው ባለቤት ይገባሃል፡፡

    • @lilibeza
      @lilibeza หลายเดือนก่อน

      @@AlazarTilahun-k6d That’s True

  • @themane9894
    @themane9894 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይጨመርበት ለሁሉም ነገር ሜሉ በርቺ ጎበዝ ነሽ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉዬ ደስታሽን ሳይ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ቆንጆ🙏🏾💕💕💕

  • @SetiyeAbebawTefera
    @SetiyeAbebawTefera หลายเดือนก่อน +28

    ኢንተርቪውን እያየሁት ነበር።ሜላት በጣም እንቁ ሴት ናት።ሰይፍ ፈንታው ግን አንዳንዴ የግል ጉዳይ የሆኑ ጉዳዬች ይህን ያህል ለመግለጽ እስኪቸግራት ድረስ ለምን ይጠየቃል።አግባብነት አይደለም።ሜሉ ጎበዝ ነሽ።እና ወንዶች በማህበር እንወድሻለን።

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 หลายเดือนก่อน

      እንደው አይገርምም ጥያቄው ፋራ እየመለሰችለት ይደጋግማል የግል ጉዳያን በግድ በቃ ይለፈኝ አልችህ እኮ

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቃለ መጠይቁን = [ኢንተርቪውን]

  • @messioachenef9681
    @messioachenef9681 หลายเดือนก่อน +184

    ሰይፉ ምናልባት አሁን ካሉት የመዝናኛ የቲቪ ፕሮግራሞች የሰይፉ ሾው ለእኔ ቀዳሚው ነው ግን እባክህ የእንግዶችህን ምቾት የሚነሳ ፣የማይጠየቅ ጥያቄ፣ በተደጋጋሚ ስትዳፈር አይሃለው እኔ እራሱ እሷን ስትጠይቅ ፊቷን ሳያው ሽምቅቅ ነው ያልኩት እና የተረሳ ነገር ፣የሰውን የዳነ ቁስል ባትነካ ፣ክብር ያለው በርካታ ጥያቄዎችን ተዘጋጅተህ ጠየቅ የሚጠየቅ ብዙ ጥያቄዎች፣ርእሶች አሉ🙏

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 หลายเดือนก่อน +7

      እግዚአብሔር ይስጥህ!! እኔ ራሱ በጣም ነው ሽምቅቅ ያልኩት!! ቆይ ግን ሰይፉ ምንም አስተያየት አያነብም እንዴ?? በጣም ብዙ ሰው በተደጋጋሚ እኮ ነው እንዲያቆም የሚነገረው😠😠😠!!

    • @bubuta1013
      @bubuta1013 หลายเดือนก่อน +4

      ትክክል

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h หลายเดือนก่อน +1

      ሰይፉ ሚመክርህ የለም?የምጠይቀው ጥያቄ እማማ ዝናሽን እየሆንክ ነው እኮ።አታሸማቅ እንግዶችን እድሜ እና በፍቅር ግንኙነት መጠየቅ የግዴታ አደለም። ስረቸው ላይ አተኩር።

    • @blessed2487
      @blessed2487 หลายเดือนก่อน

      yaaa very disappointing🙄🙄😒😒

    • @munahusen2061
      @munahusen2061 หลายเดือนก่อน +2

      What are you talking about he is a journalist and its his job zm.bilachu ataweru

  • @Semay2020
    @Semay2020 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር የሚለውልን ስም ደጋግመሽ ስጠሪው እንዴት ደስ እንደሚል ቀሪ ዘመንሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ

  • @sinte335
    @sinte335 หลายเดือนก่อน +922

    የብዙዎች አባት የማለዳ ኮከቦች ዳኛ ፍጹም አስፋ ይቅረብ የምትሉት 👍

    • @MahletYtbarek-or5ko
      @MahletYtbarek-or5ko หลายเดือนก่อน +20

      @@sinte335 ዉይይይይ በጣም ፍፄ በጣም አምወደው አማከብረው ምርጥየ አደው በቀረበ በፈጣሪ

    • @HagieMan-p2e
      @HagieMan-p2e หลายเดือนก่อน +8

      ፍፄ👍👍👍

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd หลายเดือนก่อน +4

      Ewunet new ❤❤❤❤

    • @BbBb-rg8ry
      @BbBb-rg8ry หลายเดือนก่อน +3

      አዉን

    • @HiwotMulat-y8h
      @HiwotMulat-y8h หลายเดือนก่อน +3

      @@sinte335 ይቅረብልን❤❤👌

  • @almazngatu9984
    @almazngatu9984 หลายเดือนก่อน +44

    ባለፈው ሱቅዋ ሔጄ ትንሸዪ ሱቅ በሽቶ የታቨነች ጥፉጥ ያለች ሰራተኞቹ ደስ ሲሉ

    • @abrhahadis940
      @abrhahadis940 หลายเดือนก่อน

      የት ነው ሱቋ?

  • @tirgotube7514
    @tirgotube7514 หลายเดือนก่อน +93

    ሜሉዬ ደርባባ ሴት አንቺና ሳያት ደምሴ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ እዩ እዩኝ የማትሉ አለባበሳችሁ የሴትነት ክብር ያለዉ ነዉ🙏😍

    • @tigitigi634
      @tigitigi634 หลายเดือนก่อน +4

      እረ ተውን አስር ወንድ መፍታት ማግባት ነው ክብር የምትሉት

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@tigitigi634Mekeregna mahteb eko new😂😂😂

    • @samrawittsegaye3081
      @samrawittsegaye3081 หลายเดือนก่อน

      ​@@tigitigi634alesaka alsemer selalat min tadreg. Balge nat malet new???

    • @habeshawethemi9345
      @habeshawethemi9345 หลายเดือนก่อน

      Anchi mekagna, bamen gudiye edefatch letak betemoker arff now

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # … ፺፫፻፵፭
      ​@@habeshawethemi9345

  • @antenehyassin5366
    @antenehyassin5366 หลายเดือนก่อน +5

    እውነት አስተዋይ ነሽ ለሰውልጅ ሁሉ የመጀመሪያው እና የመጨረሻው ውዱ ሀብቱ እግዚአብሄር ብቻ ነው

  • @hanicho2116
    @hanicho2116 หลายเดือนก่อน +3

    የሴት ተምሳሌት ነሽ የሽቶዎችሽ ስም ደግሞ በጣም ደስ ይላሉ አሪቲ❤❤❤❤
    እወድ ነበረ ግን ሳይነስ አስቸገረኝ ገና ሳስበው ያመኛል❤❤❤

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 หลายเดือนก่อน +2

    ሜሊ በጣም ጀግና ነሽ በእውነት ከሽቶው በላይ የሽቶው ከቨር ላይ ያስተላለፍሽው መልእክት ማሰብሽ እራሱ ይገርማል

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 หลายเดือนก่อน +91

    ሰይፉ ግን አንዳንዴ ሰው ስትጋብዝ ተመቸህም አልተመቸህም ለእንግዳህ respect full መሆን አሉብህ አንዳንዴ በአባባላቸው፣ ወይም በስራቸው አለዚያም ባልተመቸህ ነገር ላይ ነገር ጣል ታደርጋለህ እና በአክብሮት ይሁን። ይህን ልጅ ከሚላት ጋር ስታቀርበው የቀረበበትን ብቻ አልጠየከውም ስለ ህይወቱ ጠይቀህ በ process ላይ ነኝ ያለህን እንደመቀለድ አደረክ። ሰው የሚያከብር እራሱ የከበረ ነው እና ለመከበር አክብር።

    • @bethelhemsisay690
      @bethelhemsisay690 หลายเดือนก่อน +1

      Lik new not everything is fun

    • @Chulusmith
      @Chulusmith หลายเดือนก่อน +6

      ጥሩ አስተያየት ነው ልጁን ትንሽ ከንፊዩዝድና አንከንፈርተብል አደረከው
      እራስህም ምን እንደምትጠይቀው የተምታታብህ ይመስላል

    • @SABRA418
      @SABRA418 หลายเดือนก่อน

      😓😓🥱

    • @shimeleshunde8318
      @shimeleshunde8318 หลายเดือนก่อน +1

      አንዳንዴ ጊዜ ስጥቶት እንጂ እንጭጭና ልድፍ ነው ሁል ጊዜ ማሳቅን ነው የሚወደው።

    • @abebakinde8734
      @abebakinde8734 หลายเดือนก่อน +4

      ሰይፉ 'ቀልድ 'ኖው 'ጣል 'እምያረግ 'እንጂ 'እንደ 'ሰይፉ 'ጥንቁቅ 'ሰው 'የለም 'ስርአት 'ያለው'ኖው 'ሰይፍሻ 🥰

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሉ ጀግና ሴት ነሽ በርች
    ሰይፉ ግን እንግዶችህን ስለግል ሕይወት ባትጠይቅ ደስ ይላል እኛን የሚያስተምረን የሚጠቅመን ከምን ተነስተው ወደ ስኬት ደረጃ እንዴት እደደረሱ ያለው ነው እንጂ የግል ሕይወታቸው አይደለም ::

  • @yeneneshkassahun9942
    @yeneneshkassahun9942 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እንግዳህ ያደረካት ስለ ስራዎቿ ልትጠይቅ እንጂ እግዚአብሔር አቅም ሆኖ ስላሳለፋት ጊዜ እንድታስታውስ ነው ? ይቅርታ ለንግግርህ ለከት ይኑርህ ። እህቴ አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ሐዋሪያው ጳውሎስ "የኋላዬን ትቼ የፊቴን ለመያዝ እዘረጋለሁ" እንዳለው ባለፉሻቸው በጣም ከባድ ቀናቶች ከአጠገብሽ ያልተለየውን እግዚአብሔር እያመሰገንሽ ነገን ደግሞ አብሮሽ እንዲቀጥል ታምነሽለት ኑሪ ። እኛ ስዎች ሲከፋን ወደ እግዚአብሔር እየተጠጋን ስንደሰት ደግሞ የደስታችን ምንጭ እሱ መሆኑን ረስተን ስጦታውን ከሰጪው አስበልጠን ከሰጪው ፊት እንጠፋለን ።ጌታ ማስተዋሉን ለሁላችንም ይስጠን

  • @HananHanan-xm1jk
    @HananHanan-xm1jk หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጠንካራ ነች ከልቤ ነዉ የማደንቃት ለምትጠየቀዉና የምትመልሰዉ መልስ ዋዉ

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact หลายเดือนก่อน +3

    ዋውውውው ደስ ይላል ሜላት ጎበዝ ሴት በርቺ በጣም ደስ ይላል በጣም ኮራሁብሽ ምርጥ ሴት በተለይ ቪክ በንጉሳዊ ሽቶ ከቨር ውስጥ የተጻፈውን ውብ ኢትዮጵያዊ ታሪክ ሲነበብ በጣም ነው የተደሰትኩት እኔም ሰው ልኬ ቆንጆ ሽቶ ለእናቴ ስጦታ እልክላታለሁ ❤ ። ሌላው ከቪክ ጋር አሜሪካ ሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ አብረን ነው የተማርነው ትሁት ልጅ ነው ። መልካም እድል ለሜሉና ለቪክ ❤❤❤❤😊😊😊😊

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ሽፋን = [ከቨር]

  • @letaykalay1893
    @letaykalay1893 หลายเดือนก่อน +1

    ሜላትየ ጎወዝ በርትዒ ብጣዕሚ እየ ዝፈትወኪ ፈጣሪ ወሲኹ ሓሳብ ልብኺ የስምረልኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SamirSamira-ev1yk
    @SamirSamira-ev1yk หลายเดือนก่อน +12

    ጀግና ሴት ማሻአላህ❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ማሻየሹዋ ፦ ምክኒያቱም፥
      - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፥ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርን እና ለምፃምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ …. ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)።
      📖👈🏾😲

  • @sikosilo7977
    @sikosilo7977 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ቆንጆ ሚልዪ አንች ብርቱ ጠንካራ አንች የሴቶች ተምሳሌት ነሺ ጎበዝ በርች ጠንክሪ አይዞሺ ❤❤❤❤❤

  • @123be33078
    @123be33078 หลายเดือนก่อน +27

    ሴፉ አማርኛ መናገር እንጂ ማንበብ እጅግም ነህ ። የኔታ ጋ ብቅ በል።!!!

  • @betelihemfikadu6622
    @betelihemfikadu6622 21 วันที่ผ่านมา

    ሜሊ በጣም ጠንካራ ነሽ በጣም ነው ማደንቅሽ❤❤❤

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA หลายเดือนก่อน +13

    ሜሉ ❤❤የወንዶች እራስ ምታት ነሽ በርች ሰው ጠንክሮ ሲስራ ደስ ይለኛል በርችልኝ ❤🎉እህቱ

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 หลายเดือนก่อน

    ሜሉዬ ጎበዝ ብርቱ የማትሰበር ፣ በርቺ አይዞሽ ፣ ህይወት ይቀጥላል ❤❤❤

  • @Sidaamit
    @Sidaamit หลายเดือนก่อน +17

    ግን አምባሳደሩዋ መንሱር ብሆን ይበልጥ ያምር ነበረ እሱም የሽቶ ንጉስ ስለሆነ❤

    • @Leyou-Fact
      @Leyou-Fact หลายเดือนก่อน +4

      መንሱር ወሬኛ መንደርተኛ ነው ቪክ ምርጥና ትሁት ልጅ ነው አብሬው ተምሬአለሁ።

  • @ruthiitube7059
    @ruthiitube7059 หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና ሴት በርች👏🏾

  • @Blen_2116
    @Blen_2116 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና ሴት ሁሌም ጀግና ነች ❤

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg หลายเดือนก่อน +2

    ሜሉዬ መልካም ጥበበኛ ሴት ነሽ በርች ማር😘😘😘😍

  • @AlemAyane
    @AlemAyane หลายเดือนก่อน +25

    እንኳን 3 ጊዜ አስር ጊዜ ታግባ ምን አገባችሁ አንዳድ ኮማች ቆንጆ ስለሆነች ነዉ እኮ ወንዶች የሚሞቱላት ምቀኛ ሁላ ገና ምን የመሰለ ታገባለች ሜሉ ባለማህተቧ የኛ ንግስት እወድሻለሁ

    • @mekdelawitgirma3181
      @mekdelawitgirma3181 หลายเดือนก่อน +1

      ተፋታች የሚባል እውነት ነው

    • @minamulu4932
      @minamulu4932 หลายเดือนก่อน +1

      Tedari yemayregalat, lewuch sew asemesay bebet merz nech malet new

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 หลายเดือนก่อน

      ​@@minamulu4932BETEKEKEL. ASMESAY

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      ​​⁠@ሚናሙሉ፵፱፻፴፪

  • @LiyuAco
    @LiyuAco หลายเดือนก่อน

    ሜል እችን ከእግዚአብሔር ጋ ሚትዪን ነገር በጣም ወድጄሃለሁ እሱ ፈትሽን ይቅደም እና በጣም ደስ ብሎኛል በሥረሽ በርች ጌታ ይርዳሽ

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 หลายเดือนก่อน +3

    ዘመንሽ ይባረክ ሜላት የድንግል ልጅ ።

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku หลายเดือนก่อน +5

    ሜሉ መዳኃኒያለምን ይዞ ድንግል ማርያምን አምኖ ያፈር የለም በርቺ❤❤❤

  • @AddisInsight21
    @AddisInsight21 หลายเดือนก่อน +96

    ለብዙ ሴቶች ምሳሌ መሆን የምትችል ጠንካራ ሴት ናት🙏

    • @lol-rg3gy
      @lol-rg3gy หลายเดือนก่อน +3

      Ayidelechim. She isn't even married anymore. She isnt wearing her ring anymore. How many times can she make a mistake in front of us. Lol.

    • @judy4244
      @judy4244 หลายเดือนก่อน +3

      እንደሷ አስመሳይ ኢትዬፒያ ውሰጥ የለም የ ኢትዬፒያ ህዝብ ጠንቅቃ ያወቀች ሴት ናት በጣም አሰመሳይ መሽቁቅ ናት

    • @lol-rg3gy
      @lol-rg3gy หลายเดือนก่อน

      @@judy4244 bexam.

    • @ketty-x7t
      @ketty-x7t หลายเดือนก่อน +1

      tdar zmblo bemeftat awo🙄

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc หลายเดือนก่อน

      💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚💚💚💚🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍🤝🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌💪🏿💪🏿🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 หลายเดือนก่อน +2

    ሜላት በእውነት የማትሸነፍ ጀግና ሴት ለሴቶች አሪያ የምትሆን ሴት ናት ብዙ ካንባኒዬ ኖራት ለብዙዎች የምትተረፍ ሴት ሁኝ የተደገፍሽም እግዛቤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ❤❤❤❤❤

  • @D16-16
    @D16-16 หลายเดือนก่อน +23

    ሽቶ ግን እንደኔ ሚወድ አለ ሜሊ አቅም የለኝም ልገዛው ግን በርቺቺቺ አድናቂሽ ነኝ❤

  • @muluworkyetbarek2318
    @muluworkyetbarek2318 หลายเดือนก่อน +2

    She is so strong l don’t have any word keep up

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 หลายเดือนก่อน +3

    በነገራችን ላይ ታዋቂ ሰዎች በልመና ምክንያት ብቻ አይደለም ወደ ሕዝብ ፊት የሚቀርቡት አንድ አጠገባችን ያለ ሰው ሲታመም አቅማችን በፈቀደ መጠን ፍራፍሬም ይዘን እንጠይቃለን እነዚህ የጥበብ ሰዎች ደግሞ ከሁላችን አጠገብ እንዳሉ ነው የሚታሰበው አንዳንዴ አሁን ያልከውን ኮሜንት በመጥላት የሰውን አሉታዊ ሀሳብ ማለት ነው በቀላሉ ሊረዱ ሲችሉ ህይዎታቸው እንደቀልድ ያለፉ ሰዎች አሉ እና አስተያዬት ስንሠጥ በማስተዋል ቢሆን

  • @Zed-w8d
    @Zed-w8d หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊዬ የኔ አስተዋይ የኔ ልባም ሴት ስወድሽ በርቺልኝ😘

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +13

    የጠራሀት ስለሽቶዋ ልትጠይቃ ነበር ግን አንተ ደጋግመህ ዳር ዳር እያልክ ስላለፈው ህይወትዋ ስታፋጥጣት ደስ አይልም እንደገናJENEFER LOPEZ( ጀኔፈር ሎፔዝ ምናምን ) ደስ አይልም፣Just እንደጋገፍ ፣

  • @kibromyemane6763
    @kibromyemane6763 หลายเดือนก่อน

    በርች እግዚአብሔር ይሪዳሸ ሚሉ❤

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ หลายเดือนก่อน +18

    እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ከሃላ ከፊትሽ ከሃላሽ ሁሎም ጥበቃቸው እንዳይቃረጡ ያድርግልሽ፣

  • @AklesiyaSalam
    @AklesiyaSalam หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አመለ መልካም ሜልየ ስወድሺኮ የጠላሺ ይጠላ የኔ ጅግና ሴት

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 หลายเดือนก่อน +9

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @gentlema2456
    @gentlema2456 12 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝበርቺ

  • @mikiyaszewdu9676
    @mikiyaszewdu9676 หลายเดือนก่อน +34

    እንደ ሰይፉ የተመታ ሰው ግን አለ 😂😂 በዉስጧ የኔ 😅

    • @alemayehuliben6645
      @alemayehuliben6645 หลายเดือนก่อน +3

      ድፍን ዶማ ስለሆነ አትፍረድበት

    • @AyuBel-j3h
      @AyuBel-j3h หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂weye seifu

  • @buruk9586
    @buruk9586 หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ መውደቅን መገፋትን የመሠለ ነገር የለም ሥለሚያጠነክር ማለት ነው ሜሉዬ አሁንም ጠንካራ ሥኬታም ነሽ ከዚ በላይ እንዲሆንልሽ እንመኛለን በርቺልን

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam หลายเดือนก่อน +3

    Melat shows maturity and stable. Keep it up.

    • @bibiabraham3507
      @bibiabraham3507 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂 stability???

  • @aynadisnega3132
    @aynadisnega3132 หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊየ በጣ ጎበዝ መንፈስ ቅዱስ ያረፈብሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እዉነት በጣም ነዉ የምወድሽ ❤❤❤

  • @jjyisak1575
    @jjyisak1575 หลายเดือนก่อน +7

    ቀሪ ዘመንሽ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅልሽ

  • @abiy3408
    @abiy3408 หลายเดือนก่อน

    I absolutely love it! I live in DC and had grown tired of typical Western colognes. Thank you, Melat -I'll be placing an order soon!.Melat remember you back in a days you used take taxi from Piassa to Medhanalem high school area.

  • @hannyhanny9280
    @hannyhanny9280 หลายเดือนก่อน +6

    ሜሉ ጠንካራ ሴት ናት ለብዙ ሴቶች አርያ የሆነች ናት በርቺ ውሾች ይጮሀሉ ግመሎች መንገዳቸውን ይቀጥላሉሉ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @FiFi-f9f
    @FiFi-f9f หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @AlamS-qs3yp
    @AlamS-qs3yp หลายเดือนก่อน +97

    የአገሬ ልጆች በቅርቡ አገሬ ልገባ አስቢያለው በአገሬ ላይ ደስተኛ ሂወት እንዲሰጠይ መልካም ምኞታቹን ግለፁልይ

    • @aai3499
      @aai3499 หลายเดือนก่อน +4

      ያድርግልህ ያሰብከውን ሁሉ መልካም

    • @jihgyh9645
      @jihgyh9645 หลายเดือนก่อน +6

      ፈጣሪ ያሳክልሽ የኔ እህት የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ❤❤

    • @AlamS-qs3yp
      @AlamS-qs3yp หลายเดือนก่อน +1

      @@aai3499 አሜን አሜን አሜን🙏

    • @AlamS-qs3yp
      @AlamS-qs3yp หลายเดือนก่อน +2

      @@jihgyh9645 አሜን አሜን አሜን❤🙏

    • @TagelechYohannes
      @TagelechYohannes หลายเดือนก่อน +5

      Egizyabiher yelibshin meshat yistish❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 หลายเดือนก่อน +2

    ራስታህን ♥️♥️ውድድድድድድ በዛለይ ቆንጅዬ ነህ ♥️ እኩዋን ደስ አለሽ ሜል 🙏ውይይይ ሰይፊሻ አሁን ስለሽቶ ብቻ ብታወራስ አሁን ስለ ቀድሞ ህወቷ ምን አስተየቀህ ድብቅ ነገር አደል ሀገር ያወቀው ታሪክ ነው 🤷‍♀️

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      … በእዛ ላይ … እንኳን … ። … ህይወቷ … አስጠየቀህ ፧ … ። ✅

  • @Redu78978
    @Redu78978 หลายเดือนก่อน +12

    ሜሊዬ ጀግኒት በርችልኝ❤❤🎉🎉🎉

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube หลายเดือนก่อน +1

    ሜሊ የኔ ጠንካራ ሴት የአለም ሁሉ ወንድ የአንቺ አድዳናቂ ነዉ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 หลายเดือนก่อน +3

    ሜላትዬ አንች ፈሪሀ እግዚአብሔር ያደረብሽ መልካም ሴት ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እመብርሀን. ትቅደም በርቺ

  • @hanagerema5149
    @hanagerema5149 หลายเดือนก่อน +3

    ጠንካራ ሴት በርቺ በእዉነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ferah-j1q
    @Ferah-j1q หลายเดือนก่อน

    ሜሉ በጣም ነው እምወድሸ እርጋታሽ ትህትናሽ በጣምም መልካም ሴት ነሽ ፈጣሪ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @kebronkebi3857
    @kebronkebi3857 หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስሽ ደስ ይላል

  • @lidya-lee
    @lidya-lee หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቆንጆ ስወዳት❤❤❤❤

  • @tigistkebie1918
    @tigistkebie1918 หลายเดือนก่อน

    Waw Melat, i proud of you! you are the role model of Ethiopian ladies

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 หลายเดือนก่อน +6

    ሜላትዪ የድንግል ልጅ ሁሌም ከጎንሽ ይቁም🙏♥️

  • @YonasFeben-vv8oq
    @YonasFeben-vv8oq หลายเดือนก่อน +1

    Seifu gin mn ayinet tiyaqe new mitteyiqat esua betam betam tenkara set nat melu igzihaber eske mecheresha yatsnash

  • @lightsdiamondslifestyle4741
    @lightsdiamondslifestyle4741 หลายเดือนก่อน +3

    I would bay Nigusawin just for the packaging! good job.

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน +1

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ሊጂትህስዲያሞንድስ…

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 หลายเดือนก่อน

    Meli yena wede tenkara seate neshe berchi eheta Egzabehare gena yakebreshale❤️❤️

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም หลายเดือนก่อน +3

    ፀጉሩ በጣም ያምራል!!❤❤❤❤

    • @kidusefrem896
      @kidusefrem896 หลายเดือนก่อน

      ግዢዉ ይሸጣል ሂማን ሄር ነው

  • @abebanegash2332
    @abebanegash2332 หลายเดือนก่อน

    Am proud of you . God blessed you

  • @wintatesfa1813
    @wintatesfa1813 หลายเดือนก่อน +3

    Melat, very good answers, nobody needs to know your personal life, I definitely don't need to know. Your life is your own business. You need a PR who can handle your questions prior to interviews. Congratulations on your success. Keep up. I like fragrances, I would like to buy your perfumes to support your journey/ business, but I don't know how and where to purchase your products in Toronto.

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 หลายเดือนก่อน

    you're Amazing women and super ,Wonder women, God bless you ❤❤❤❤❤❤

  • @SelamShimels-c8o
    @SelamShimels-c8o หลายเดือนก่อน +8

    ሜሊ የእኔ ጀግና በርቺ

  • @habeshawethemi9345
    @habeshawethemi9345 หลายเดือนก่อน +1

    Seifu melaten yeteykat ateyayek lek ayedelem 😢damo melu jegena set nat ♥️ meli you are strong, you are a role model for women 🎉❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾
      @… ፺፫፻፵፭

  • @niserekana
    @niserekana หลายเดือนก่อน +10

    ሜላት "ቀዮ" የሚለውን የመጀመሪያ ፊልሟን ካየሁበት ቀን ጀምሮ በጣም ደስ የምትለኝና የማደንቃት ሴት ናት። በአዲስ የንግድ ሥራ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል።

  • @samsonalemu6089
    @samsonalemu6089 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጎበዝ ነሽ ስራሽንም ይባርክልሽ Melat I want say something being smart Being happy doesn't mean you've only had bright days and sunny skies your whole life. It means even after all the storms you've been through you're still choosing to shine. You are wonderful girl for the whole Ethiopian girl community I can sure tell you that ‼️

  • @KiyaKtya
    @KiyaKtya หลายเดือนก่อน +4

    አስተዋይ ጨዋ ሴት❤❤❤❤

  • @MunaMustefa-rv9dp
    @MunaMustefa-rv9dp หลายเดือนก่อน +2

    ሚላን ታውቂያለሽ ከሁሉም ሴት አርቲስት በቁጅናም ሆነ በlife ትሻያለሽ ጥሩ ስነ ምግባር ያለሽ ድቅ ሴት እና ኩሩ ነሽ በርቺ አቅሜ ቢችል ያንቺን ሽቶ ነበር ምጠቀመው በርቺልኝ እኖድሻለን 👑❤❤❤❤👸👸👸👸👸

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      እንወድሻለን ✅

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 หลายเดือนก่อน +4

    ሜሉ የሴቶች ተምሳሌት ነች ጀግና ጠንካራ ነች

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 หลายเดือนก่อน

    የኔ ምርጥ❤ ሜሉዬ❤ ማርያምን አንቺ ጀግናችን ነሽ ማሬ ገና ከዚም በላይ ታኮሪናለሽ የኔ ውደ❤❤❤👍👍👍💪💪💪💪💪

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt หลายเดือนก่อน +3

    Melu yezemenachn dnk set ejg betam jegna nesh yene marr berchlen meluye kezih belay entebkalen love you 🥰 ❤❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz หลายเดือนก่อน

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      ✍🏾✍🏾✍🏾
      @አስቴር አስቴር…

    • @AsterAster-ph3jt
      @AsterAster-ph3jt หลายเดือนก่อน +1

      @@TruthEz 🙏🙏🙏

  • @KebebushWansiso
    @KebebushWansiso หลายเดือนก่อน

    Melu yene konjo berchi ❤️❤️❤️🙏🙏 demo shitoshi magignet feligalehu