ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
🌼የአዲስ አመት ልዩ ቅናሽ በተመረጡ እቃዊች ላይ🌼ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ደብረ ማርቆስ ትልካላችሁ መልስ መልሱ
ኮረም ታደርሳለህ😮
በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር። በጣም ነው የምወዳቹ። መልካም አዲስ አመት ይሁንልን።
የኔናት ቃልየ አስለቀሽኝ የምር ከፋኝ እኔም ልጀን ይባል አይወፍር ሲሉት በጣም ነው የሚከፋኝ 😢😢😢😢😢
ወይ ቃልየ የ1ተኩል ልጂ 14 ኪሎ አልሽ እኔ 2 አመት ተኩሉ 12 ኪሎ አልሆነም ዋናው ጤነኛ እና ንቁ መሆናቸው ነው ከልጆች የልጂ ውፍረት ክብደቱ ነው ትርፉ አይዞሽ ማሚ❤አታልቅሽ
ቃልዬ ለእህትሽ ከፍ ያለ ክብር እንዳለሽ ነው ያሳየሽን አንድ ቃል እንኳ አልሳትሽባትም ጎበዝ ትእግስት ምደነቅ ነው
ቃልን የሚያክል የለም ከቤተሰባቹ በእውነት በጣም ነው የምወድሽ
እንኳን ለሩፋኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤🙏
Amen amen amen
ወይኔ ቃል ጎበዝ ነሽ ታላቅሽን ማክበርሽ ጌታን ምንም አልተናገረቻትም እኮ የኔ እናት
ሰላም እንዴት ናችሁ?በእውነት በልጅ ላይ እንደዚህ አይነት ቀልድ አይደረግም!!!!!ቃልየ በጣም ሩህሩህ እነትሽ እና ትዕግስትሽ በጠጣም ያስደስተኛል።የምታስተላልፉት መልዕክት አስተማሪና አዝናኝ ቢሆንም በልጅ መቀለድ ግን ብተውት ጥሩ ነው!!!!
ውይ ስረአትሽ ቃልዬ ትልቅሽን ስታከብሪያት ደስ ስትሉ አትጨማለቂ ስትልሽ ምን ልትይ ነው ብዬ ❤❤❤
እውነት በልጅ አይቀለድም ለገንዘብ ተብሎ ይህን ያህል እናቱን ማስጨነቅ በልጁ ማሙአረት ተገቢ አይደለም እኔ እንዳየሁት😊 ቃል ጭዋ ነች❤❤
ቃል እርጉዝ ናት
የኔ ምስግን ቃልዬ 😢 ልጆን ከማንም ሳወዳድር እንም አልመድም እኳን አደረሳችህ ለቅድስት ሩፋኤል ያምት ሰውይበለን ምርጦች🥰😍🌻🌻
በጣም የሚደብረኝ ነገር ከልጅ ልጅ ማወዳደር በኔም ደርሶብኛል 😂
ቃልዬ እውነት ጨዋ ነሽ ለህትሽ ያለሽ ኩብር በጣም ደስ ይላልበርቺ❤❤
ማነው እደኔ ቃል ስታለቅስ የምታሳዝነው😊
Azwoeshe,sofiya
እኔማ አብሬያት አለቀስኩ የምር ስታዛዝን የኔ የዋህ❤❤❤
ENA
እኔሶፊ
እኔ😢😢😢😢😢😢😊
አይ ቃልየ የኔ ውድ እንኳን ለመላዕኩ ሩፋኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤❤🎉🎉
ቃልዬ አንች ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩ አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ምነዉ ጠፋቹ በሰላም ነዉ አትጡፉ ተከታያቹ እየቀነሰ ኖዉክ የምቱሉቱ ላይክ😢
የኔ እናት ቃል አብሺሪ የልጅን ነገር እናት ብቻናት የምታወቀውን😢😢😢😢😢
ቃል ሲከፋት ማን ነው እንደ እኔ የሚከፋው😢😢😢😢😢😢😢 አድስ ሀይሚ ስጦታ ስጣት ቃልዬ የኔ ውድ እኔን ክፍት ይበለኝ
ምርጥ ፕራንክ ነው አስተማሪም ነው ግን ቃልዬ አሳዘንችኝ የኔ እናት አትጨማለቂ ስትላት ምንም አላለች 😢😢😢ደግሞ አትጥፊጅ ቶሎ ቶሎ ኑ
ሁሉንም አስተያየት አትስጡ አይባልም ምክንያቱም እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ብዙ ጊዜ ወላጆች ያላስተዋሉትን ነገር አስተዳደግ ላይ እኛ ጋር በሌላ ህክምና ሲመጡ ነው የምናየው አስፈላጊ የሆነውን ነገር መቀበል መልካም ነው
እደዚህ አይነት ሊያውም በልጅ አይቀለድም ማርያምን❤❤❤❤
አረ አዲ ሐይም ቃልን እንድተስላቅሱ አንፈልግም ስትስቅ ነው ደስ የምለንልጃችሁን እግዚያብሔር በሞጎስ ያሰዲግለችሁ❤❤❤❤
ውይ ቃልዬ የኔ እናት ትግስትሽ ለእህትሽ ያለሽ ክብር ግን ሀሚ የቃል ታላቅ ናት አይደል ❤❤ቃልዬ የኔ እናት የሰው ነቀፌታ በጣም ያማል 😢😢😢
ቃል የኔ ምስኪን እንኳን ለአመቱ ሩፋኤል ክብረ በአለአደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን እወዳችሗለሁ
ቃልዬ የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ በጣም ያስጠላን ልጅ ከልጅ መዋዳደር
ሴትዩዋ ምንሆና ነው በሰላም ነው እንዴት እንደዚህ አይባል ግን ሁሌም ቀልድ ታበዛቹ ቃል በጣም ችሎታሽ እኔ ብሆን እገላቸው ነበር ሁለተኛ የመጀመሪ ያ ሲሆን ትን ሽ ያስቸግራል ለእናት ደግሞ ይ በ ልጥ.....,.
በነገራችን. ላይኖላዊ እናቱን ነው የሚመስለው፤ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ
ይሄ ሁሉ ልጁ ስለአላወራ ነው እንዴ ገና ህጻን እኮ ነው በአመት ክፉ መንፈው ወንድ ልጅ ቶሎ እያወራም እኮ ይህ ሁሌም የተለመደ ነው እግዚአብሔር ን አታማሩ ዋናው ጤነኛ መሆኑ ነው የተናገረ እለት ወይኔ እንዲህ የተጨነቅነው ለዚህ ነው ትላላችሁ🎉ልጃችሁን ባባንም ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ በፈሪሀ እግዚአብሔር በሞገስ ታሳድግላችሁ 🎉🎉🎉
ቃል ተይ እንጅ አዳምጭ፣ እህት መልካም ነገር ነው እኮ የምትመክርሽ፣ እስካሁን የምትነግርሽ በሙሉ ልክ ናት። እባክሽን ልጅሽ እኮ ልጇ ነው በደንብ ትኩረት ሰጥተሽ ተመልከች ብዙ ነገር እኮ አለ አንብቢ ብዙ የልጆች አስተዳደግ ትምህርት አለ፣ ማንም ልጁን ይወዳል ማነፃፀር ደግሞ በክፋት አይደለም።
የኔ እናት 😢😢😢የልጅ ነገር ከባድ ነው እኔ ራሱ ልጅ ሲያወዳድሩ በጣም ነው እሚያናድደኝ😢❤❤
የእማማ ኢትዮጽያ ነገር አሁንስ አሳሰበኝ ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ አድሱ አመት የተራበ የሚጠግብበት ያዘነ የሚደሰትበት ያርግልን አሜን❤
በጣምውሏሂ 😭😭ያሁኑትውልዶች ጨርስን ጨካኝነን ብቻይከብዳል እድሁ እድሁእያለች መተላለቃችንነው
በጣም😢
አሜን
አሜን አሜን😢😢😢
😢😢በጣም😢😢
ቃልየ ልጠይቅሽ እርጉዝ ነሽ ኣይደል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህትሽም በማክበር ኣንደኛ በስመኣብ ዝም ኣልሺ ኮ የኔ ትአግስቴኛ ስወዲሽ ኮ ቃልየ😘😘😘😘😘😘😘
የቃልየን ምላሽ ከቻላችሁት ጥሩነው ቃል ካለቀሰች ምላሿ ከባድ ነው❤❤❤❤❤
ቃልዬ እኔን አይዞሽልኝ እማ እጥፍ አድርገሽ ትከፍያቸዋለሽ ማን እንደ እናት እማ በብዙው ኑሪልኝ🥰🥰🥰🥰የእኔ ትግስተኛ የእውነት ለህትሽ ያለሽን ትልክ ክብር እዳለሽ ነው ያሣይሽን የእኔ አሥታዋይ😘😘😘😘😘😘
_ሓዲስ&ሓይሚ ቀናቸው ጠብቁ😌 ቃልዪ ኣይዞሽ❤️☺️_
ይሄን ያህል አትጨነቂ ቃልዬ የኔ ልጅ በአራት አመቱ ነው መናገር የጀመረው እና የሠው አስተያያት ግን በጣም ከባድ ነው ይሄን ያህል አትጨነቂ ዋናው ጤና ይስጠው እግዚአብሄር ያሳድግልሽ❤❤❤❤
ነውነት ፡ እኔ ፡ እኮ ፡ በ2አልናገር ፡ አለ ፡ ብዬ ፡ ተጨንቄ ፡ ልሞት ፡ ነው ፡ እስኪ ፡ ልምድሽን ፡ አካፍይኝ
አሜን።
የኔ ፍቅር አንቺ እኮ ጀግና እናት ምርጥ ሚስት ነሽ አታልቅሺ ጠላትሽ ያንባ
እረ በማርያም ቃልዬን አታስለቅሷት የምር እንደ እናት ያማል እናት የሆንን ስሜቱን እናውቀዋለን አይዞሽ ቃልዬ❤❤❤❤
ትልቅ ቁም ነገር አለው አይደለም ልጅን እህቶቼን ወንድሞቼን ሲያወዳድሩብኝ በጣም ነው የሚከፋኝ ቃልዬ የኔ ውድ
Weye asazenechenye betam aselekesechinye 😢😢Dese tilalachu hulem mateselechunye tendoch egziabher yetebekachu benante bezu temaren eko tebareku!egziabher abezeto chemero yebarekachu wuddd enadergachualen!❤❤❤
ውይ ቃልዬ እና አዲስ በዚህ ጉዳይ እኔ ስንቴ ልቤ እንደተሰበረ በዕውነት ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ብዙ ሰው ይማርበታል ተባረኩ
እውይ ቃልዬ የኔ ውድ ስታለቅሺ አስለቀስሺኝ ያነሳቹት ሀሳብ ግን ጥሩ ሀሳብ ነው
ሠላም ለሠው ዘር በሙር እንኳን አደረሣችሁ መልካም በአል መጭው ዘመን የደስታ ይሁን
አሜን❤❤❤ ደምሪኝ ዉዴ
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ የእረፍት እንጀሪ ይስጣችሁ 2017 የፍቅር የአንድነት የሰላም ያድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን
ቃልየ የኔ ቆንጆ ትዕግስትዋ ለእህትዋ ያለት ክብር❤❤❤❤❤
እንኳንም በዚ ዙሪያ ፕራንክ ሰራህ የሁላችንም እናቶች ጭንቀትን ነው ያሳያችሁልን እናመሰግናለን
ሀይሚ I love your idea. Wonderful lady. Kali please wake up. የማይቻል ነገር ብቻ ነው ለጌታ የሚባለው፣ ሌላውን መስማት ፣ ጥረት ማድረግ ወዘተ..., ያስፈልጋል ጠቃሚ ፕራንክ ነው የዛሬው።
አስተማሪ ነዉ በዉነት የእህቴንም ልብ እደዚህ ነዉ የሰበሩት😢 ግን ፈጣሪ ነገር ለዋጭ ነዉ ቃልዬ ግን ብድርሽን መልሽ እኔማ አዳ በሁለት ወሩ ነዉ ጥርስ ያወጣዉ ብላኝ😂 ቁጭ የኔ ዘና ብላ ነዉምታወጣዉ አልኳት አዳድ ሰዉ ያልበላዉን ቦታ ያካል
ቃልየ ለህቷ ያለት ክብር❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ቃልየ የኔቆጆ አስተዋይ ልባምሴትናትኮ ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል እና አድስ❤❤❤
የኔ እናት ቃልዬ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም። የመልስ ምቱን እንጠብቃለን❤❤
ቃልየ አይዞሽ ❤❤❤እዳትለቂቸው
የኔ ቆንጆ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤
የሀዲስ ዜማ ቤተስቦች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ቃልዬ ላይ እናትነት ሲያምር
እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ እሩፋየል
እውነትሽን ነው ከአባትም በላይ እናት ሴት ከወለደች በኋላ ወደ ልጇ ነው ግን ሀበሻ ጥሎብን አፋችን አያርፍም
ምንም ፕራክ ቢሆንም ምርጥ አስትማሪ ቢዲዎነው ቃልይ ስታለቅስ ማለቀሴስ😢
ጂላንፎ መሆንሽ ነዋ እስዋ ኪስዋ ለምትማላዉማ ምንቤትነሽ😅
እውነት ቃልዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ደሞ አንደኛ ነሽ የኔ እህት ሆድ አይባስሽ በተረፈ ይሜ❤
ውይ ሐዲስ አገኘሀት ቃልዬ አጠፋውን እንጠብቃለን ሀይሚንም ስሪላት መልካም በአል
ዉዶች እንኳን ደና መጣቹ ተናፋቂዎችአዲሱ አመት የሰላም ፍቅር ያብዛላቹ
ቃል እርጉዝ ነች እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏😊😊😊😊😊😊
ቃልየ የኔ መልካም❤❤❤❤
አይ ቃልዬ “what goes around comes around “ ይላል እኔ ምኖርብት ሃገር ፈረንጅ ሀሀሀሀሀሀ ደህና እርገው ስሩልሽ.ሸእርግጥ እኔም የልጅ እናት ስለሆንኩ ስሜትሽ ገብቶኝ ስታለቅሺ እብሬሽ አለቀስኩ . ብዙ ሰች ቤታቸው ችግር እያለ ሌላው ቤት ያለው ትንሽ ነገር ማጉላት ይወዳሉ. ለማንኛውም አሁን ተነሽና ሁለቱንም በሚገባቸው ልክ በፕራንክ አናግሪያቸው.
ወይ ቃልዬ እህትሺን እደታላቅ በጣም እደምታከብሬያት በስሜት ሳታስቀይሚያት በጣም ይገርማል
Yene fiker ❤❤❤❤ba lej aychakenm tawu kali love uuu betam lik nw hulachenm gar ale
የእውነት ቃል በጠም አሳዝነችኝ በናታችሁ እንደዚህ አይነት ፐራክ አታድርጎት
ቃል ሥታለቅሥ ማየት አፍልግም ትክክክል ነው
Baxam balage nachihu ishi warreechihu yiddebiral
በጣም አስገራሚ ፕራንክ ትልቅ ትምዕርት ነው አይዞሽ ውይ እናትነት❤❤❤
የኔ ቆንጆ ቃል በጣም እውድሻለሁኝ ከድሮም ዛሬ በጣም ጨመረብኝ ❤ወላሂ በጣም ሰው አክበሪ ነሽ ለታላቅሽ አክበሪነሽ አዲስ ደሞ ሲያሽቃብጥ ሃይሚ ቆንጆ ምነው አሂን ያክል
አንኳን ደና መጣችሁ እዲስ ቃል ሀይሚ
ቃልዬ ስሪላቸዉ!!!!!!!!
የኔ ማር ቃልየ የኔ ውብብብብብ አታልቅሽ ማርርርርርር ዝም በያቸው❤❤❤
የኔፈድሻ ቃልየ እዳትሰጃቸው በከባድ ብራክ ተበቀያቸው ማርያምን አኔ ብራክ እደሆነ እያወኩ አብርሸ ነው ያለቀስኩ😍
የኔናት ቃል❤❤❤❤😢😢😢
Ewnet new betam,astemari new yene lij 1 amet 3 were new asteyetun alchalkum.
ሀይሚዬ እንኳን ደህና መጣሽልን አትጥፊብን ❤
ቃልና ረዱ ግን ተባብራቺሁ እነዚን ወንድማማቾች ልክ ማስገባቴ አለባቺሁ አልተቻሉም
Kalye haymi betam tru ehetish nat❤❤❤
አይዞሽ ቃልዬ ,በጣም ግን የፈለገ ነገር ቢሆን እናት ናት የልጇን ነገር የምታውቀው ፣ፕራንክም ቢሆን አስተማሪ ቪዲዬ ነው
በጣምተቀይሜሀለሁአዲቃልሥታለቅሥማየትበጣምያማል
ቃልየ እነዳትረሽ ምላሹን ❤❤
ወይኔ ቃል ሥታልቅስ ታሳዝናኛለች አታስለቁዋት
ቃልዬ ለታላቅሽ ያለሽ ክብር 👌 ስታለቅሺ ውይይይ🥰🥰
Kaliye le ehetish yalesh kibr yaskenal
ቃልየ. እርጉዝነሺ
የኔ እናት ቃልየ አይዞሽ ማሬ
የኔ ቆንጆ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤አይዞሸ
ልጃችህ ማሻ አላህ እደውም ፍጥኖታል አደገ ያዎራልም በግዜው አትጨናነቅ ልጆች አንድ አንዶች ይፍጥነሉ አንድ አንዶች ይዘገያሉ የሁሉ ይለያየል
ዛሬ ትልቅ ነገር ነዉ ያረጋችሁት ስንት አይነት ክፍት አፍ አለ መሰላአችሁ ቃሊ ልክ ነሽ
እናት በሊጆ ቀልድ አታቅም የምትሉ በላይክ አሳዩኝ😂❤
Kali Fikr Ayizoshe Andand Lijoch Kes Bilewu Yabekilalu Kes Bilewu Yinekilalu Mnm Chigr Yelewum Ayizoshe Ehita Abireshe Alikishalehu yeliji Enat Negi
የኔ ውድ አይዛሸ ❤❤❤❤
የኔ ውድ ቃልየ😢😢እኔን የኔ ማር እህት❤❤❤አታልቅሽ😘😘
መታደልነው እህት ያላችሁ
ቃልዬ አይዞሽ
ቃልዬ የኔ እንባ ፍስስ ይበል የእናት ደካሟ ጉኖ ልጇ ነው በልጅ ማንም አይምጣ እንዴ እንደሚከፋ ምንም ጠንካራ ብንሆንም በልጆቻችን ደካማ ነን አየሽው እናትነት ይህ ነው ከባዱ ጎን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አረ ቃልዬ ተቆጣች 😂😂በመረጋጋት ነገሮች ይስተካከላል እመቤቴ በምገስዋ ታሳድጎልሽ
🌼የአዲስ አመት ልዩ ቅናሽ በተመረጡ እቃዊች ላይ🌼
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
ደብረ ማርቆስ ትልካላችሁ መልስ መልሱ
ኮረም ታደርሳለህ😮
በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር። በጣም ነው የምወዳቹ። መልካም አዲስ አመት ይሁንልን።
የኔናት ቃልየ አስለቀሽኝ የምር ከፋኝ እኔም ልጀን ይባል አይወፍር ሲሉት በጣም ነው የሚከፋኝ 😢😢😢😢😢
ወይ ቃልየ የ1ተኩል ልጂ 14 ኪሎ አልሽ
እኔ 2 አመት ተኩሉ 12 ኪሎ አልሆነም ዋናው ጤነኛ እና ንቁ መሆናቸው ነው ከልጆች የልጂ ውፍረት ክብደቱ ነው ትርፉ አይዞሽ ማሚ❤አታልቅሽ
ቃልዬ ለእህትሽ ከፍ ያለ ክብር እንዳለሽ ነው ያሳየሽን አንድ ቃል እንኳ አልሳትሽባትም ጎበዝ ትእግስት ምደነቅ ነው
ቃልን የሚያክል የለም ከቤተሰባቹ በእውነት በጣም ነው የምወድሽ
እንኳን ለሩፋኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤🙏
Amen amen amen
ወይኔ ቃል ጎበዝ ነሽ ታላቅሽን ማክበርሽ ጌታን ምንም አልተናገረቻትም እኮ የኔ እናት
ሰላም እንዴት ናችሁ?በእውነት በልጅ ላይ እንደዚህ አይነት ቀልድ አይደረግም!!!!!ቃልየ በጣም ሩህሩህ እነትሽ እና ትዕግስትሽ በጠጣም ያስደስተኛል።የምታስተላልፉት መልዕክት አስተማሪና አዝናኝ ቢሆንም በልጅ መቀለድ ግን ብተውት ጥሩ ነው!!!!
ውይ ስረአትሽ ቃልዬ ትልቅሽን ስታከብሪያት ደስ ስትሉ አትጨማለቂ ስትልሽ ምን ልትይ ነው ብዬ ❤❤❤
እውነት በልጅ አይቀለድም ለገንዘብ ተብሎ ይህን ያህል እናቱን ማስጨነቅ በልጁ ማሙአረት ተገቢ አይደለም እኔ እንዳየሁት😊 ቃል ጭዋ ነች❤❤
ቃል እርጉዝ ናት
የኔ ምስግን ቃልዬ 😢 ልጆን ከማንም ሳወዳድር እንም አልመድም እኳን አደረሳችህ ለቅድስት ሩፋኤል ያምት ሰውይበለን ምርጦች🥰😍🌻🌻
በጣም የሚደብረኝ ነገር ከልጅ ልጅ ማወዳደር በኔም ደርሶብኛል 😂
ቃልዬ እውነት ጨዋ ነሽ ለህትሽ ያለሽ ኩብር በጣም ደስ ይላልበርቺ❤❤
ማነው እደኔ ቃል ስታለቅስ የምታሳዝነው😊
Azwoeshe,sofiya
እኔማ አብሬያት አለቀስኩ የምር ስታዛዝን የኔ የዋህ❤❤❤
ENA
እኔሶፊ
እኔ😢😢😢😢😢😢😊
አይ ቃልየ የኔ ውድ እንኳን ለመላዕኩ ሩፋኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ የአመት ሰው ይበለን❤❤🎉🎉
ቃልዬ አንች ስታለቅሽ እኔም አለቀስኩ አይዞሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ምነዉ ጠፋቹ በሰላም ነዉ አትጡፉ ተከታያቹ እየቀነሰ ኖዉክ የምቱሉቱ ላይክ😢
የኔ እናት ቃል አብሺሪ የልጅን ነገር እናት ብቻናት የምታወቀውን😢😢😢😢😢
ቃል ሲከፋት ማን ነው እንደ እኔ የሚከፋው😢😢😢😢😢😢😢 አድስ ሀይሚ ስጦታ ስጣት ቃልዬ የኔ ውድ እኔን ክፍት ይበለኝ
ምርጥ ፕራንክ ነው አስተማሪም ነው ግን ቃልዬ አሳዘንችኝ የኔ እናት አትጨማለቂ ስትላት ምንም አላለች 😢😢😢ደግሞ አትጥፊጅ ቶሎ ቶሎ ኑ
ሁሉንም አስተያየት አትስጡ አይባልም ምክንያቱም እኔ የጤና ባለሙያ ነኝ ብዙ ጊዜ ወላጆች ያላስተዋሉትን ነገር አስተዳደግ ላይ እኛ ጋር በሌላ ህክምና ሲመጡ ነው የምናየው አስፈላጊ የሆነውን ነገር መቀበል መልካም ነው
እደዚህ አይነት ሊያውም በልጅ አይቀለድም ማርያምን❤❤❤❤
አረ አዲ ሐይም ቃልን እንድተስላቅሱ አንፈልግም ስትስቅ ነው ደስ የምለን
ልጃችሁን እግዚያብሔር በሞጎስ ያሰዲግለችሁ❤❤❤❤
ውይ ቃልዬ የኔ እናት ትግስትሽ ለእህትሽ ያለሽ ክብር ግን ሀሚ የቃል ታላቅ ናት አይደል ❤❤ቃልዬ የኔ እናት የሰው ነቀፌታ በጣም ያማል 😢😢😢
ቃል የኔ ምስኪን እንኳን ለአመቱ ሩፋኤል ክብረ በአለአደረሳችሁ አደረሰን የአመቱ ሰው ይበለን እወዳችሗለሁ
ቃልዬ የኔ ዉድ እዉነትሽን ነዉ በጣም ያስጠላን ልጅ ከልጅ መዋዳደር
ሴትዩዋ ምንሆና ነው በሰላም ነው እንዴት እንደዚህ አይባል ግን ሁሌም ቀልድ ታበዛቹ ቃል በጣም ችሎታሽ እኔ ብሆን እገላቸው ነበር
ሁለተኛ የመጀመሪ ያ ሲሆን ትን ሽ
ያስቸግራል ለእናት ደግሞ ይ በ ልጥ.....,.
በነገራችን. ላይኖላዊ እናቱን ነው የሚመስለው፤ቃልዬ እንኳን ደስ አለሽ
ይሄ ሁሉ ልጁ ስለአላወራ ነው እንዴ ገና ህጻን እኮ ነው በአመት ክፉ መንፈው ወንድ ልጅ ቶሎ እያወራም እኮ ይህ ሁሌም የተለመደ ነው እግዚአብሔር ን አታማሩ ዋናው ጤነኛ መሆኑ ነው የተናገረ እለት ወይኔ እንዲህ የተጨነቅነው ለዚህ ነው ትላላችሁ🎉ልጃችሁን ባባንም ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ በፈሪሀ እግዚአብሔር በሞገስ ታሳድግላችሁ 🎉🎉🎉
ቃል ተይ እንጅ አዳምጭ፣ እህት መልካም ነገር ነው እኮ የምትመክርሽ፣ እስካሁን የምትነግርሽ በሙሉ ልክ ናት። እባክሽን ልጅሽ እኮ ልጇ ነው በደንብ ትኩረት ሰጥተሽ ተመልከች ብዙ ነገር እኮ አለ አንብቢ ብዙ የልጆች አስተዳደግ ትምህርት አለ፣ ማንም ልጁን ይወዳል ማነፃፀር ደግሞ በክፋት አይደለም።
የኔ እናት 😢😢😢የልጅ ነገር ከባድ ነው እኔ ራሱ ልጅ ሲያወዳድሩ በጣም ነው እሚያናድደኝ😢❤❤
የእማማ ኢትዮጽያ ነገር አሁንስ አሳሰበኝ ሠላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝቦቿ አድሱ አመት የተራበ የሚጠግብበት ያዘነ የሚደሰትበት ያርግልን አሜን❤
በጣምውሏሂ 😭😭ያሁኑትውልዶች ጨርስን ጨካኝነን ብቻይከብዳል እድሁ እድሁእያለች መተላለቃችንነው
በጣም😢
አሜን
አሜን አሜን😢😢😢
😢😢በጣም😢😢
ቃልየ ልጠይቅሽ እርጉዝ ነሽ ኣይደል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እህትሽም በማክበር ኣንደኛ በስመኣብ ዝም ኣልሺ ኮ የኔ ትአግስቴኛ ስወዲሽ ኮ ቃልየ😘😘😘😘😘😘😘
የቃልየን ምላሽ ከቻላችሁት ጥሩነው ቃል ካለቀሰች ምላሿ ከባድ ነው❤❤❤❤❤
ቃልዬ እኔን አይዞሽልኝ እማ እጥፍ አድርገሽ ትከፍያቸዋለሽ ማን እንደ እናት እማ በብዙው ኑሪልኝ🥰🥰🥰🥰የእኔ ትግስተኛ የእውነት ለህትሽ ያለሽን ትልክ ክብር እዳለሽ ነው ያሣይሽን የእኔ አሥታዋይ😘😘😘😘😘😘
_ሓዲስ&ሓይሚ ቀናቸው ጠብቁ😌 ቃልዪ ኣይዞሽ❤️☺️_
ይሄን ያህል አትጨነቂ ቃልዬ የኔ ልጅ በአራት አመቱ ነው መናገር የጀመረው እና የሠው አስተያያት ግን በጣም ከባድ ነው ይሄን ያህል አትጨነቂ ዋናው ጤና ይስጠው እግዚአብሄር ያሳድግልሽ❤❤❤❤
ነውነት ፡ እኔ ፡ እኮ ፡ በ2አልናገር ፡ አለ ፡ ብዬ ፡ ተጨንቄ ፡ ልሞት ፡ ነው ፡ እስኪ ፡ ልምድሽን ፡ አካፍይኝ
አሜን።
የኔ ፍቅር አንቺ እኮ ጀግና እናት ምርጥ ሚስት ነሽ አታልቅሺ ጠላትሽ ያንባ
እረ በማርያም ቃልዬን አታስለቅሷት የምር እንደ እናት ያማል እናት የሆንን ስሜቱን እናውቀዋለን አይዞሽ ቃልዬ❤❤❤❤
ትልቅ ቁም ነገር አለው አይደለም ልጅን እህቶቼን ወንድሞቼን ሲያወዳድሩብኝ በጣም ነው የሚከፋኝ ቃልዬ የኔ ውድ
Weye asazenechenye betam aselekesechinye 😢😢Dese tilalachu hulem mateselechunye tendoch egziabher yetebekachu benante bezu temaren eko tebareku!egziabher abezeto chemero yebarekachu wuddd enadergachualen!❤❤❤
ውይ ቃልዬ እና አዲስ በዚህ ጉዳይ እኔ ስንቴ ልቤ እንደተሰበረ በዕውነት ምርጥ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት ብዙ ሰው ይማርበታል ተባረኩ
እውይ ቃልዬ የኔ ውድ ስታለቅሺ አስለቀስሺኝ ያነሳቹት ሀሳብ ግን ጥሩ ሀሳብ ነው
ሠላም ለሠው ዘር በሙር እንኳን አደረሣችሁ መልካም በአል መጭው ዘመን የደስታ ይሁን
አሜን❤❤❤ ደምሪኝ ዉዴ
ይሄንን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ የእረፍት እንጀሪ ይስጣችሁ 2017 የፍቅር የአንድነት የሰላም ያድርግልን❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን አሜን
ቃልየ የኔ ቆንጆ ትዕግስትዋ ለእህትዋ ያለት ክብር❤❤❤❤❤
እንኳንም በዚ ዙሪያ ፕራንክ ሰራህ የሁላችንም እናቶች ጭንቀትን ነው ያሳያችሁልን እናመሰግናለን
ሀይሚ I love your idea. Wonderful lady. Kali please wake up. የማይቻል ነገር ብቻ ነው ለጌታ የሚባለው፣ ሌላውን መስማት ፣ ጥረት ማድረግ ወዘተ..., ያስፈልጋል ጠቃሚ ፕራንክ ነው የዛሬው።
አስተማሪ ነዉ በዉነት የእህቴንም ልብ እደዚህ ነዉ የሰበሩት😢 ግን ፈጣሪ ነገር ለዋጭ ነዉ ቃልዬ ግን ብድርሽን መልሽ እኔማ አዳ በሁለት ወሩ ነዉ ጥርስ ያወጣዉ ብላኝ😂 ቁጭ የኔ ዘና ብላ ነዉምታወጣዉ አልኳት አዳድ ሰዉ ያልበላዉን ቦታ ያካል
ቃልየ ለህቷ ያለት ክብር❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢
ቃልየ የኔቆጆ አስተዋይ ልባምሴትናትኮ ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃል እና አድስ❤❤❤
የኔ እናት ቃልዬ ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም። የመልስ ምቱን እንጠብቃለን❤❤
ቃልየ አይዞሽ ❤❤❤እዳትለቂቸው
የኔ ቆንጆ ቃልዬ❤❤❤❤❤❤❤
የሀዲስ ዜማ ቤተስቦች እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
ቃልዬ ላይ እናትነት ሲያምር
እኳን አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች ለቅዱስ እሩፋየል
እውነትሽን ነው ከአባትም በላይ እናት ሴት ከወለደች በኋላ ወደ ልጇ ነው ግን ሀበሻ ጥሎብን አፋችን አያርፍም
ምንም ፕራክ ቢሆንም ምርጥ አስትማሪ ቢዲዎነው ቃልይ ስታለቅስ ማለቀሴስ😢
ጂላንፎ መሆንሽ ነዋ እስዋ ኪስዋ ለምትማላዉማ ምንቤትነሽ😅
እውነት ቃልዬ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ደሞ አንደኛ ነሽ የኔ እህት ሆድ አይባስሽ በተረፈ ይሜ❤
ውይ ሐዲስ አገኘሀት ቃልዬ አጠፋውን እንጠብቃለን ሀይሚንም ስሪላት መልካም በአል
ዉዶች እንኳን ደና መጣቹ ተናፋቂዎች
አዲሱ አመት የሰላም ፍቅር ያብዛላቹ