ተመስገን ቃል እርጉዝ ናት በድጋሚ በልጅ ተባረክን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.5K

  • @-haddiszema
    @-haddiszema  หลายเดือนก่อน +625

    ስለ መልካም ምኞታቹህ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለም ለእናንተም ፍቅርን ደስታን ጤና ልጅ ሀብት ይስጣችሁ

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob หลายเดือนก่อน +6

      ሰለሁሉነገር እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤

    • @Membr-fc8kr
      @Membr-fc8kr หลายเดือนก่อน +3

      አሜን❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @tayitutube891
      @tayitutube891 หลายเดือนก่อน +2

      Ammeen Ammeen Ammeen

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @BasbosaBasbosa-q1n
      @BasbosaBasbosa-q1n หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi หลายเดือนก่อน +804

    ይህን ላደረገ ለድንግል ማርያም ልጅ ተመስገን

  • @MuneyMuneu
    @MuneyMuneu หลายเดือนก่อน +461

    በማርያም ክርስቲያኖች ሙስሊሞችም በአላህ ለእኔም ልጅ ይስጠኝ በፀሎታችሁ በዱአችሁ አስቡኝ ልጄን ካጣው 8 አመት ይህው እስካውን አልወለድኩኝም😢😢😢

    • @meqdesmengste2329
      @meqdesmengste2329 หลายเดือนก่อน +11

      እግዚአብሔር ጤነኛ ልጅ ይስጥሽ🥰

    • @HanaMengistu-m4v
      @HanaMengistu-m4v หลายเดือนก่อน +1

      Fitary yesteshi demo yesteshal

    • @LiliLili-gu8mh
      @LiliLili-gu8mh หลายเดือนก่อน +2

      Egziabher tengna Lij setosh lemesam yabkash

    • @kiyayeasellawatube4721
      @kiyayeasellawatube4721 หลายเดือนก่อน

      Egziabher yisexeshe

    • @abcach7596
      @abcach7596 หลายเดือนก่อน +8

      የኔ እነት አላህ ጤነኛ ልጅ መታ መታውን ይስጥሽ እህቴ

  • @እንድሪስ7889
    @እንድሪስ7889 หลายเดือนก่อน +790

    4ወር እርጉዝ ነኝ አምሮኝ ነው ላይክ አርጉነኝ

    • @uaekalba3062
      @uaekalba3062 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @تبنبوبنبت
      @تبنبوبنبت หลายเดือนก่อน

      አላህ በሰላም ይገልግልሺ

    • @medhin8187
      @medhin8187 หลายเดือนก่อน +1

      ከሆድሽ ወደ እቅፍሽ ያድርግልሽ🌼🤲

    • @Tube-lv7sb
      @Tube-lv7sb หลายเดือนก่อน

      ገና ካሁኑ አምሮሽ ምን ሊበቃሽ ነው 😅❤

  • @Sariy191-w8f
    @Sariy191-w8f หลายเดือนก่อน +171

    Wow ውዶቼ🥰 እስኪ የእነዚህ ጥንዶች አድናቂዎች❤ ደምሩኝ።😊

    • @Freyoutube
      @Freyoutube หลายเดือนก่อน

      Sariya yena konjooooo❤❤❤

    • @Makldes
      @Makldes หลายเดือนก่อน

      ሳሪቲ እናታችን እመቤቴ አቺንም ለዚ ያብቃሽ እኖድሻለን❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +85

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤

  • @TgMamey
    @TgMamey หลายเดือนก่อน +112

    ❤❤❤እኔጋ በአድ ወር ልዩነት ነው የወለድን ቃልየ የኔ ቆንጆ አሁንም ሁለተኜ ልጃችንን እኩል አርግዘናል የኔ ንግስት በጣም ነው ምወድሽ እኳን ደስ ያለሽ በሰላም ይገላግለን❤

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by หลายเดือนก่อน +5

      ኣናተማ ተመካክራችሁ መሆን እለበት😂😂 እንኳን ደስ እለሽ

    • @MesiMesi-ib3bt
      @MesiMesi-ib3bt หลายเดือนก่อน +6

      Wow ደስ ይላል 🥰👌ለኛም በፀሎት አስቡን እስኪ 😭😭😭😭ለስደትኞች

    • @ሊሊ-ፐ6ነ
      @ሊሊ-ፐ6ነ หลายเดือนก่อน +5

      እየተመካከራችሁ ነው እንዴ የምታረጉት 😂

    • @almanal5018
      @almanal5018 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂​@@ሊሊ-ፐ6ነ

    • @الحمدالله-ك5و6س
      @الحمدالله-ك5و6س หลายเดือนก่อน

      ደስ ይላላል በሰላም ወለጅ ቃልዬ

  • @BehailuHailemariam-t8z
    @BehailuHailemariam-t8z หลายเดือนก่อน +32

    ማርያም ከእነ ልጅዋ ምስጋና ይድረሳት ተመስገን። እልልልልል

  • @komaistekle4512
    @komaistekle4512 หลายเดือนก่อน +44

    እልልልልልልልልልል ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዝማሬህ ናፈቀን አዲስየ ዘምርልን ምትሉ😢

  • @VipVip-ep4ug
    @VipVip-ep4ug หลายเดือนก่อน +7

    ተመስገን ጌታሆይ ለናተንየሰማች እመብርሀን ለኔትስማኝ እስኪበፀሎታችሁ አስቡኝ እህቶወች

  • @Shemet-c9v
    @Shemet-c9v หลายเดือนก่อน +62

    አምላኬ ሆይ 3ቱን እርጉዝ ከአይን ጠብቃችው ቃልየ እና አዲስ እንኩዋን ደስ አላቸው ❤❤❤

  • @Fsfg-h5t
    @Fsfg-h5t หลายเดือนก่อน +22

    ማሻ አላህ እጅግ በጣም ደስ ይላል የትዳር መሰረቱ በልጂ መባረክ ነው ልጂም የአላህ ስጦታ ነው የገባ ሁሉ አገኝውም በአላህ ጥበብና ችሎታ ቢሆን እንጂ ጥረት የተገባው ነው ጥበበኛ ብቻው ፈጣሪያችን አሏሁ ሡ ወ ❤❤❤

  • @ggwgeg3137
    @ggwgeg3137 หลายเดือนก่อน +24

    አስለቀሳችሁኝ 😢😢😢
    በጣም ስለምወዳችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @ወለተማርያምየክርስቶስባሪ
    @ወለተማርያምየክርስቶስባሪ หลายเดือนก่อน +82

    እኔም ያየሁ ቀን እንደዚህ ነዉ ያለቀስኩት ተመስገን እኔም እግዚአብሔር ሁለተኛ ልጄን እርጉዝ ነኝ ❤

    • @AbebaneshiDiffe
      @AbebaneshiDiffe หลายเดือนก่อน +2

      እሰይ እንኩዋን ደስ አለሺ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤

    • @TgMamey
      @TgMamey หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ሁለተኛ ልጄን የ3ወር ነብሰጡር ነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ ባሌም እደዛው ግን ምጡን ሳስብ😮

    • @gudfif9519
      @gudfif9519 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ ​@@TgMamey

    • @GanatAlmayo
      @GanatAlmayo หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MareyamawitGebeyehu
    @MareyamawitGebeyehu หลายเดือนก่อน +19

    የኔእናት እንኳን ኪዳነምህረት ዳበሰችሽ ሌሎቹን ሳይ ላንች ተጨንቄነበር አብሬሽነው ያለቀስኩት እኔም ሁለተኛልጀን እርጉዝነኝ ክርስቲያን በነገሮችሁሉ አምላኩን ያመሰግናል

    • @BanChu-d4g
      @BanChu-d4g หลายเดือนก่อน

      እኔም አብሬነው ያለቀስኩት

  • @kalkdandemeke5717
    @kalkdandemeke5717 หลายเดือนก่อน +31

    አሜን ልጂ ለሌለን መዲሃኒለም ይስጠን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @EyerusTeferi-ry4yv
    @EyerusTeferi-ry4yv หลายเดือนก่อน +24

    ተመሥገን እኳን ለዚህ ክብር አበቃችሁ እኳን ድስ አላችሁ በእውነት እኔ እራሴ የሆነልኝ ነው የመሠለኝ የናተን ደስታ ሳይ ተመሥገን አምላኬ ፍቅራችሁንም ያብዛላቹሁ በርቱ ጎበዞች ❤❤❤

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r หลายเดือนก่อน +169

    ቃልዬ እና ሐዱ ሐዲን የምትዎዱ ዉጤቱን ለማየት የጉዋጉዋችሁ በlike አሳዩኝ 🥰🥰❤️❤️😘👌

  • @FhdeechgrYerrft
    @FhdeechgrYerrft หลายเดือนก่อน +7

    ዋዉ እንኳን ደሥ አላችሁ ቃል እና አዲሥ እኛንም በሰደት ያልነዉን ለዚህ ክብር ያብቃን ❤❤❤❤

  • @amytk6095
    @amytk6095 หลายเดือนก่อน +25

    እጅግ በጣም እኮ ነው ደስ የምትሉት ❤❤❤❤ እህቶች ወንድሞች እንደዚ አይነት ትዳር ለመመስረት ፈጣሪ ይርዳን እናም ከነሱ እንማር ። እንኳን ደስ አላችሁ

  • @haymanotTaye-hb7sw
    @haymanotTaye-hb7sw หลายเดือนก่อน +9

    ሥለምርቃትህ አሜን ይደረግልን ለናተም ጤነኛ ልጅ ይሥጣችሁ እኔንም በፀሎታችሁ አሥቡኝ ቅድሥተ ማርያም ብላችሁ

  • @edlawittsegayekibret3385
    @edlawittsegayekibret3385 หลายเดือนก่อน +6

    አምላኩን የጠበቀ አያፍርም ❤❤❤ ደስታቹ ለሁላችንም ተጋብቶብናል እንኳን ደስ አላቹ!!

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf หลายเดือนก่อน

    ድምፅህ እንዴት እንደምያምር እንኳን ደስ አላችሁ !! ደስታችሁን ስላካፈላችሁን እናመሰግናለን !!

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 หลายเดือนก่อน +28

    አልሰማ አላችሁኝ እኮ እኔ ቃልም እርጉዝ ናት ብያችሁ ነበር ኮመታተሮች የት ናችሁ እንካን ደስስ አላችሁ ቃል ና አዲስ

    • @medhin8187
      @medhin8187 หลายเดือนก่อน

      እኔ ኣልፃፍኩም ነበር ግን ሆዷ ያስታዉቃል ትንሽዬ ኣለ 2ት ወርም ሊሆን ይችላል የምር እምብሮቷ ሳያት ጠረጠርኩ ገና ሃዲስ ከመናገሯ በፊት

  • @adegdeguwondem8515
    @adegdeguwondem8515 หลายเดือนก่อน +2

    አዳዬ ቃልዬ እመብርሀን ትጠብቅሽ እኛንም ልጅ ይስጠን እኔ አብሪችሁ ነው ያለቀስኩት ለኔም ትርዳኝ

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo หลายเดือนก่อน +11

    አደኛ ናቹሁ እመብርሃን የልባቹሁ መቻት ስለተሳካ በጣም ደስ ይላል በጣም ምጥ ቤተሰብ የተባረከ ልጅ ይስጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @yeshworkdemeke
    @yeshworkdemeke หลายเดือนก่อน

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል በእግዚአብሔር መባረክ ነዉ በሰላም ከአንድ ሁለት ለመሆን ያብቃሽ ቃልዬ

  • @selamsol1280
    @selamsol1280 หลายเดือนก่อน +103

    ከቡታጂራ ድራማ የናተ ባይ ጡሩ ትምርት አገኛለሁ

    • @ruthkassu6304
      @ruthkassu6304 หลายเดือนก่อน +1

      ቀላል

    • @ሀረግፋንቱ
      @ሀረግፋንቱ หลายเดือนก่อน +7

      ቡታጅራ መረረን እኮ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG หลายเดือนก่อน +2

      Abeti ara bakishi mina agebashi doqoro

    • @kidistsheko3166
      @kidistsheko3166 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

    • @milenaashifaa5268
      @milenaashifaa5268 หลายเดือนก่อน

      ትክክል ❤

  • @talitalefa6169
    @talitalefa6169 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር በሰላም እንድገላግልሽ የዘወትር ፀሎታችን ነው::

  • @rhamtistore9583
    @rhamtistore9583 หลายเดือนก่อน +11

    እንኮን ደስ አላችሁ ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን መልካሙን ትዳር ያድለን የድንግል ማሪያም ልጅ❤❤❤❤

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx หลายเดือนก่อน

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏እንኳን ደስአላችሁ / አዲስ/ ቃልዬ እግዚአብሔር የተባረከልጂይስጣችሁ🙏🙏🙏

  • @ABAYINESHGETACHEW
    @ABAYINESHGETACHEW หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ኖላ እንኩዋን ደስ አለክ አባቴ 😍🌹❤️❤️❤️❤️የኔ ቆንጆ ኖላዬ🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉congregation ቃሉ እና አዲስ 🎉🎉🎉🎇🎇🎇😍😍

  • @himahima872
    @himahima872 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ፈሬሀ እግዚአብሔር ያለዉ ልጅ ይስጣችሁ መጨረሻው ያማረ ይሁን

  • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
    @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ หลายเดือนก่อน +3

    ተመስገን ነው ፫ ለእኔ ያደረገው አምላኬ ብዙ ነው ለእኔ ያደረገው አምላኬ ብዙ ነው ---❤

  • @ልቤጽኑነው
    @ልቤጽኑነው หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ብያለሁ አዴስ ❤❤❤እንኳን ደስስስስስ አላችሁ ለሁለተኛው ልጆችሁ ቃልየ የኔ መልከ መልካም ሴት❤❤❤❤❤

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ หลายเดือนก่อน +9

    ስትዘምር አለቀስቁ እውነት ውስጤ ነካኝ እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር በስደት ያለንም እግዚአብሔር ከስደት መልሶ እግዚአብሔር የባረከው ትዳር ይሰጠን ኣሜን

    • @Love-if4qj
      @Love-if4qj หลายเดือนก่อน

      አሜን ደምሪኝ🎉🎉🎉

  • @infodubai3233
    @infodubai3233 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ማር ቃልይ ኪዳነ ምህረት አንቺን የመሰለች ሴት ልጅ ታሳቅፍሽ እልልልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ከምር አስለቀሳቹኝ

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን አድስ አሜን አሜን😘😘❤❤❤🙏🙏

  • @asemamawayana1940
    @asemamawayana1940 หลายเดือนก่อน +1

    ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ ለሚዲያ ባታሳዩ ጥሩ ነው እንደዚአይነት ነገር ድብቅ ሲል ያምራል

  • @MesiMesi-ib3bt
    @MesiMesi-ib3bt หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ደስ ይላል ተመስገን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏ልክ ነህ አዲዬ እኛንም እግዚአብሔር ይጎብኘን 😥😥😥ስደተኞች በሙሉ አሞናል 😭😭💔💔💔

  • @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o
    @HanaTesfayeyeArsemawa-m1o หลายเดือนก่อน +8

    ማረያምን በጣም ይቅርታ ቃልዬ ስለምወዳቹ ነው ልጅ ያልኩት ግን ግምቴ ስለተሳካ ደስስስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉👊👊👊የኔ መምህሮቼ❤❤❤

  • @MarelaNEWAYMarela
    @MarelaNEWAYMarela หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉዉዉ❤❤❤🎉🎉2017 የፍሬ ዘመን ነዉ ለአዲስ እና ለወንድሞቹ ፈጣሪያችን ይመስገን ልጆች የእግዛብሔር በረከት ናቸዉ።

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o หลายเดือนก่อน +6

    እኳን ደስ አላችሁ ቃልና አዲስ እግዚአብሔር የትባረከዉን ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fkrte1730
    @fkrte1730 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል ደስ የምትሉ ጥንዶች እንደናንተ አይነት ፍቅር ለሁሉም ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 หลายเดือนก่อน +56

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ
      @እሙሀሊዲ-ከ4ጠ หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @munamuna1301
      @munamuna1301 หลายเดือนก่อน +1

      ሰለላሁ፥ዋአለይሂ፥ወሰለም❤

    • @TubaAwel-ue2mh
      @TubaAwel-ue2mh หลายเดือนก่อน

      Selelahu aleyhi weselam🥰🥰🥰🥰

    • @SaadRak-k4y
      @SaadRak-k4y หลายเดือนก่อน

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @saudalmotirir-vg7xi
      @saudalmotirir-vg7xi หลายเดือนก่อน

      😢ሰለላህወአለይሂወሰለም

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr หลายเดือนก่อน +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 እማምላክ ክብርና ምስጋና ይድረሳት🙏

  • @አቡዬTUBE
    @አቡዬTUBE หลายเดือนก่อน +14

    ክብር ለኢየሱስ ይሁን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ቃልዬ ቃል ነው ያጠረኝ ማርያምን እባዬ መጣ😢 እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላቹ❤❤ልጅ መውለድ እዴት እደምጓጓ ግንኮ ገና አላገባሁም😢😅 ለሁሉም ጊዜ አለው ሁሉንም በጊዜው የሚያረግ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት❤

  • @yemariam628
    @yemariam628 หลายเดือนก่อน +3

    እዴት ደሰ እዳለኝ 🎉 እኳን ደሰ አላቹ ቃልዬ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልል ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል🥰

  • @NatsiNatsi-j1r
    @NatsiNatsi-j1r หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ደስ ሰትሉ እመብርሀን ትጠብቃችሁ

  • @lideyahayile5617
    @lideyahayile5617 หลายเดือนก่อน +4

    አንበላችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንወዳችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ

  • @bizuayehugutulo1545
    @bizuayehugutulo1545 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ጤነኛ ልጅ ይስጣቹ እንኳን ደስ አላቹ

  • @Kal-kw4tg
    @Kal-kw4tg หลายเดือนก่อน +10

    አሁን የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል የድንግል ማርያም ልጂ ጤነኛ ልጂ ይስጣችሁ❤❤❤

    • @edomedom4342
      @edomedom4342 หลายเดือนก่อน

      አሽቁ 😂

  • @Birtuk-me8je
    @Birtuk-me8je หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ የኖላዊ ምርጥ እናትና አባት አሜን ሐዲስዬ እግዚአብሔር ቀን አለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsegayejame-jn5ck
    @tsegayejame-jn5ck หลายเดือนก่อน +4

    እውነትም ባለውለታዬ አዲስዬ መዝሙሩን ትንሽ ብትቀጥለው በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
    @ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ หลายเดือนก่อน

    አሜን በእዉነት አድሰ የኔ ትልቅ ምርቃትህ ደሰ ሰል ለባመይ እግዚአብሔር ይሰራል አለ ሁሌ ከኛ ጋ ተመሰገን እናም ።ሰ ብሎናል የተባረከ ልጅ ይሰጣችሁ🤲 🌹😍😍

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤😢እንኳን ደስስስ አላችሁ ቃል እና አድስ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን እመብርሐን ትቅረብሽ ፍፃሜውን እንድናይ ይርዳን ቃልዬ😢😢❤❤❤❤❤

  • @HabtamuTarekegn-e5h
    @HabtamuTarekegn-e5h หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @sarabya4574
    @sarabya4574 หลายเดือนก่อน +6

    አዲዬ ቃል እንኳን ደስ ያላቺሁ እውነት ለመናገረ እናንተ ለኔ በጣም ምሳሊዎቺናቺሁ መጨረሻቺሁን ያሳምረላቺሁ አዲዬ ገና ቃል ወደኢቱብ ሳትመጣ ጀመሪ ተከታታይነኝ ከናንተ ብዙ ተምሪያለሁ ታውቃላቺሁ ዛሪ ኢቱብ ለመሸቀል የማይደረግ ነገረ የለም እናንተግን የተሸከማቺሁትን የቅረስቶስ ቅዱስ ስጋና ደም አክብራቺሁ አይዲያ ስታጡ ዝም ስትሉ በቃ ልክናቸው እላለሁ አያቺሁ መግስቱንና ፅድቁን ፈልጊ ሊላው ሁሉ ይጨመረላቺሁል ይላል መፀለፍ ይህው ያከበራቺሁት አከበራቺሁ መጨረሻቺሁን ያሳምረልኝ መደለኒያለም አባቴ እኔም የ4አመት የማፈቅርው እጮኝ አለኝ የረቀት ፍቅር ከባድነው ቸገናኝተን ለዚህ ክብር እንድነበቃ በፆሎት አስቡን❤❤

  • @DemituBeshada-cz8zt
    @DemituBeshada-cz8zt หลายเดือนก่อน

    የምትለዮ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር የማያልቀው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ አበረታቱኝ ሁሌ ነው የምከታተላችሁ አድስ ቃልዬ ስወዳችሁ በጣም ቁነገርየተማርኩባችሁ❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 หลายเดือนก่อน +17

    ለኖላዊ እህት ብትሆን ደስ ይላል ወንድምም ከሆነ እሰየው ገና ስለሚደጋገም😊❤❤❤

  • @betslot9715
    @betslot9715 หลายเดือนก่อน +1

    ቃልዬ አዲስ እንኳን ደስ አላቹ የተባረከች ሴት ልጅ ይስጥሽ በእዉነት ስታለቅሺ አስለቀሽኝ ደስታቺ ይጋባል❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 หลายเดือนก่อน +3

    ማርያምን እኔ እራሱ እንባዬ መጣ እግዚአብሔርኮ ቸር ነው የለመነውን የጠየቅነውን የማይነሳ አምላክ ይመስገን😢❤❤

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ግን ሁሉን በግዜው ያደርጋል እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ ❤❤❤

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 หลายเดือนก่อน +5

    ያሰባችሁትን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ መዝሙሩን ግን አሳጠርካት

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ 2017 እንዲሁ በደስታ ያስፍፅማቹ የሁላችንም መጨረሻችን ያሳምርልን 🙏🙏🙏

  • @alemmihretualem2193
    @alemmihretualem2193 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውዶች❤❤

  • @FguiUfgggh
    @FguiUfgggh หลายเดือนก่อน

    አሜን ሰደትበቃብሎን እንደናተ ለመዉለድ ያብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hanamekasha-x5v
    @Hanamekasha-x5v หลายเดือนก่อน +4

    ቃልና አዲስ እንኳን ደስ ያላችሁ እግዚአብሄር የተቀደሰ የተባረከ ደስ ብሎናል በእናንተ ደስታ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samrimiki4328
    @samrimiki4328 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ እንኳን ደስ አላችሁ ቃል እና አዲስ በጣም ደስ ይላል ሉናዊ እንኳን ደስ አለህ ውደደደደ

  • @weynshetalemu9928
    @weynshetalemu9928 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ እመብርሃን አትለይሽ በጣም ደስ ብሎኞል ።❤❤❤

  • @እዉነት
    @እዉነት หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ። ፍጻሜዉ ያማረ ያርግላችሁ።

  • @etaferahuhaile2049
    @etaferahuhaile2049 หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ እንኳን ደስ አላችሁ ስወድሽ የኔ ቆንጆ

  • @RebuniRebuni-fs3zo
    @RebuniRebuni-fs3zo หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላቹ ስጦታው ያበረከተላቹ የሰማይ ንጉስ ክርሰቶስ ይክበር በጣም ደስ ብሎናል መሰላም ይወለድ❤❤❤❤❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np หลายเดือนก่อน +14

    ሰለሁሉም አግዚአብሔር የምስገን

  • @sarazeru2771
    @sarazeru2771 หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አለች እ/ግ አምላክ መልካም አባት ነው የልብን መሻት ያውቃል🙏🙏🙏

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደስ አላቹ አላማ ደስ ብሎኛል ለእህቴም ልጅ እንድሰጣት እበፀሎት እና በዱአ አስባት❤❤❤🎉🎉

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 หลายเดือนก่อน

      Emebrhan Tirdalsh Ehete 🙏🙏🙏

  • @YoDaha
    @YoDaha หลายเดือนก่อน +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን. እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካቹ ቆንጆዎችች❤

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 หลายเดือนก่อน +4

    እንኳን ደስ ያላችሁ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ หลายเดือนก่อน +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @BereketTesfaye-b9o
    @BereketTesfaye-b9o หลายเดือนก่อน +4

    ቃልዬ እንኳን ደስ አለችው

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄን ያደረገው ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እመ አምላክ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ጤነኛልጅ ይስጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤

  • @bezatube2740
    @bezatube2740 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሄር የተባረከ ልጅ ይስጣቹ❤ አንኳን ደስ አላችሁ

  • @adee4662
    @adee4662 หลายเดือนก่อน +2

    የቀራጭ አገልጋይ ቢሆንም ስራዬ እንድሆርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ ማረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ ቤቴም ተባረከ በእየሱስ ክርስቶስ እንኳን ደስ አላቹ እናተን በድጋሚ የጎበኘ አምላክ እኛንም ይጎብኘን

  • @TamiAbaba-zu8rx
    @TamiAbaba-zu8rx หลายเดือนก่อน +82

    የፍቅር ተምሳሌቶችማ እናንተ አላችሁለን አደል ከስርአት ጋር ስወዳችሁ የሚወዳቸዉ በላይክ ግጩኝ ደግሞ መዳም ስታቃጥለኝ ነዉ የዋለች😢😢😢😢😢

    • @emu-n4l
      @emu-n4l หลายเดือนก่อน +1

      ያቃጥላትና አይዞሽልኝ

    • @Dana-fy2bu
      @Dana-fy2bu หลายเดือนก่อน +1

      አንጀቷ ይቃጠል

    • @mahletwubie3875
      @mahletwubie3875 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dana-fy2bu😂😂😂😂😂አረእርግማን

    • @FatooshMm
      @FatooshMm หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢

    • @FatooshMm
      @FatooshMm หลายเดือนก่อน

      Edeni.offfffffffff.

  • @AsdQwe-qr8zs
    @AsdQwe-qr8zs หลายเดือนก่อน

    አድሰ መሰፉን ትትነው ደሰ የሚል ልጅ እድሜና ጤና ሀብት ደሰታ ላተ ያረገው ትሁት ወንድ አተ ብቻ ነህ ሄኖከም ትሁት ነው ኑሩበት በደሰታ🥰🥰

  • @hometube8205
    @hometube8205 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ❤

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው ዋው ቃልየ አድስ እንኳን ደስያላችሁ የእነት በጣምደስብሎኛል አላህ መጨርሻውንያሳምርላችሁ ያርቢ እኔም ጥቅምት ማለቂያውላይ ሀገሬ እገላለሁ ኢንሻአላህ ምኞቴን ያሳካልሺበሉኝ

  • @MELE_MEDIA
    @MELE_MEDIA หลายเดือนก่อน +101

    ይህንን ኮሜንት ያያችሁ ሁላችሁ እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ

    • @atti13
      @atti13 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @tarikeWoleda
      @tarikeWoleda หลายเดือนก่อน

      አሜንንን

    • @MelatHabtuNegash
      @MelatHabtuNegash หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @GUt-hq4hg
      @GUt-hq4hg หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @mergeelegesse8685
      @mergeelegesse8685 หลายเดือนก่อน

      አሜን❤

  • @BehiwotNegussie
    @BehiwotNegussie หลายเดือนก่อน

    የአዲድ የልጅ ፍላጎት እዴት እደሚያሳዝነኝ እግዚያብሄር አብዝቶ በልጆች ይባርካችሁ

  • @ቃልነኝየናሆሜእህት
    @ቃልነኝየናሆሜእህት หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ❤❤❤

  • @Firee-gr4tr
    @Firee-gr4tr หลายเดือนก่อน +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ አያልቅበትም በረከቱ ብዙ ነው ኖላሙ ደስ አለው ❤ በጣም ደስ ብሎኛል አላችሁ የእውነት የኔ ኮሜንት መጽሐፍ አልወድም 🎉

  • @tigist-_21
    @tigist-_21 หลายเดือนก่อน +3

    ይሔን ላደረገ እግዝአብሔር አምላክ ስሞ የተመሰገነ ይሁን

  • @betty2042
    @betty2042 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶች ደግሞ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አርጋሽ በሰላም ጤነኛና ልጅ ለመገላገል ያብቃሽ ❤❤

  • @sof-bq8tk
    @sof-bq8tk หลายเดือนก่อน +7

    እደ ግደታ በማየት ብቻነዉደ አቺ አታቂምደ መቸ እደመጣነ እዳቆመ ፋሸን የመጣ ነዉ የሄ እኛ ያወቅነዉ ባቆመበት ቆጥርነዉ አይይ ጊዜ አሁላይ ለሁሉም ጊዜ ያሳምርዋል❤❤❤❤

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 หลายเดือนก่อน

      ፔሬድ አልመጣም ማለት እርግዝና አለ ማለት አይደለም

  • @እህተሰንበት
    @እህተሰንበት หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም መጨረሻውን ያስምርላቹ❤❤❤
    ገምቼም ነበር 😊

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk หลายเดือนก่อน +4

    Egzabhere ymsgen Amen enkan dise alchu bewnte ❤❤❤

  • @Fikirte-nh2lr
    @Fikirte-nh2lr หลายเดือนก่อน

    አሜን እንኳን ደስ አላቹ ትክክል ነህ እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም

  • @haregyoutube1988
    @haregyoutube1988 หลายเดือนก่อน +4

    እስይ እልልልል ስለናተ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @yididyateferi4654
    @yididyateferi4654 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አመቤቴ ድንግል ማርያም በዘርፋፋው ቀሚሷ ክልል ሽፍን አድርጋ በጥበቃዋ ታኑራችሁ❤❤