ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርትየፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለንለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አዲስ በሳቅ ገደለኝ ቃል ሰራሽለት ጠብቅ የመልስ ምት እሽ😂😂😂😂😂😂😂
ምነ ተይቸ በቀርሁ አላለም አይ አዲስ😂😂😂
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
ክፍለ ሀገር ማድረስ ትችላላችሁዴ
❤❤❤❤❤
አሜን ቃልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እንወዳችሁ አለን❤❤❤ ቃልዬ የምትወድ ላይክ ግጩኝ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍 ሺ ላይክ ቢቻል ምን አለበት እንኳን እንድ 👍👍👍
@@ሙሌአለም የኔ እህት አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንማራለን ከነሱ ደስታም ሀዘንም
@@AlAlmas-xf6vw በትክክል ❤❤❤👍👍
@@AlAlmas-xf6vw ምንም አይደለም ❤❤❤❤❤
ወይኔ አዲስ 😂አደነጋገጥህ ምስኪን ለእመነታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ ደስ ይላል❤❤
ማርያምን አባጋ ደውይላቸው ሲል እባ ተናነቀኝ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍ🥺ቃል ግፍሽ
Ye emnet tsnat betam des yilal
እኮ ግን ቃል እንደምሰራው ፕራንክ የሚሆን የለም
የስደት እህቶች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያለ ትዳር ይስጠኝ ለእናተም ይስጣችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
አሜን ❤
Amen sariye
Amen amen amen❤❤❤
ዋውውውውው ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ በሃይማኖትህ ያፅናህ ያበርታህ
የመሲ ድንገተኛ ሞት እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ የኛ የስደተኞች ጠበቃ መሲዬ😢😢😢😢😢😢😢😢
መሲ መልካም ደግ እህት እግዚአብሔር ነፍስሽን ከቅዱሳን ጋር ይደምረዉ መፅናናትን ለቤተሰቦቿ በስደት ላይ ለሚይስውቋት ሁሉ እግዚአብሔር ያድልልን።ነፍሰ ይማር
ከባድ ነዉ ሞት ሀቅ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ጥሩእንሰራሞትመቸእደሁአናቅምአላህይዘንልን
😢😢😢በጣም ግን ምን ሆናነው??@@maritatube-5352
😢😢😢😢😢እኔም
ምስኪን ላባቶች ልደዉል አለ በጣም እሚያስተምር ትምህርት 🙏🙏
takimi your voice
ከምር በጣም አስገራሞኛል እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ያብዛልህ አቦ!!!
የንስሀ አባታችን ጋር ደውይ😢😢ሚስኪንለሊት ስትሰሪ ጋኔል መታሽ እንዴ😂😂😂😂😂በጣም አስተማሪ ቪዲዬ👏👏👏👏👏
በጣም ትምህርት ያለዉ ፕራንክ ነዉ በስመኣ እናመሰግንሳለን እህታችን🥰🥰🥰🙏🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰 እግዚኣብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ኣዲስየ በጣም ሃይማኖተና ሰዉ ነክ ተኣድለክ በስመኣብ 🙏🙏🙏እግዚኣብሄር ይባርክክ 🥰🥰🥰🥰🥰
“ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።” - ሉቃስ 4፥4
❤❤❤❤ameeeeeeen
Kale.erguze.nate.mselene❤
የቃሉ ትርጉም ይግባሽ መጀመሪያ እሺ እነ እንትና ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሚለውንሰ አጠቅሺም
ትክክል 🤣🤣🤣@@hirutyilma3488
ወይ አዲስ ጋኔል መታሽ
የኔ አባት ንስሀ አባታችን ጋ ደዉይ ሴል አጀቴን በላዉ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
ሳርዬ አሜን አሜን አሜን የኔ ፍቅር
አሚን ሳሪየ❤
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤🤲🤲
amen sariye❤
በይማኖታችሁ ጠካራ ናችሁ የኔ ውዶች ለኛም እደናተ አይነት አይነት ትዳር ይስጠን😊❤
እንኳን አደረሳችሁ አዲስ እና ቃልዬ እንዴት እንደምወዳችሁ ብታውቁ የእውነት አምላከ ቅዱሳን ያውቃል ቃልዬ የእውነት በጣም ነው ያዝናናሽን።ሌላው ልጅ ይዞ የቤት ውስጥ ስራ በጣም ከባድ ነው እኔም ሶስት ልጆች ይዤ ያለአጋዝ ነው እና አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው የኔ የትንሳኤ በአል አጋጣሚ ደግሞ ዶሮ ሰርቼ እንዳይቀዘቅዝ ክሰልቀንሼ ምድጃ ላይ አቆይቼ ፅም ሊፈታ ሲቀርብ አጥንቱ ለብቻ ስጋው ለብቻ እንዲህ ጉድ ሆኛለሁ መልካም በአል።
አይ አዲስ እጅክን ከተህ አወጣከዉ 🤣🤣🤣🤣 ጀግና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ልዩዩዩ ጋኔን መታሽ እንዴ🤣🤣🤣
ክክክ
የኔማሮች ጠንካራናቸዉ ለሀይማኖታቸዉ 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዷየ
ጥንካሬ ማለት ያለስዓት አርደው ስለበሉ ነው 5 ስዓት ሰርታ ከጨረሸች ስንት ስዓት ታርዶ ነው 😮
@@KedirAlemu-fp8lw እሺ እማ
አጥንት ነዉ የቀረ ሁሉንም ነዉ የበላሀዉ አለች ቃልየ የምር ፍቅራች ደስ ይላል ምንም ሳይናገርሽ በሀይማኖታችሁ የፀናችሁ ደስ ስትሉ
አድስኮ የዋህ ነው ማርያምን ጸባየ ሰናይ
መከባበራችሁና ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እምነታችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
እምነትህ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰጠሽኝ በላሁ የአዳምና ሔዋን ታሪክ መጣ ቃልዬ😂😂😂😂ትፊው😂😂😂ውጨዋለሁ😂😂😂
❤❤❤😂😂😂ሳህ በጣም እጂ
ትምህርት ያለው ፕራክ ማሪያምን ተመቸሽኝ የኔናት ❤❤❤❤❤❤❤❤ተናተ ብዙነገር ተምሪያለሁ ማሪያም ልጃችሁን ታሳድግላችሁ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እኔም ደስ ይለኛል
እኔ አኩሱም ፅዮን ነውና ሰአቱ ደረሰ ብየ ለካ እህቴ ሰአቱ እንድዛባ አረገቹ እኔም ሰአቱ አልፎዋል ብየ በላሁት ስትበላ አላይችኝ ካየችን አንተ ሰአቱ ገናኮነው ስትለኝ ማማየ ደነገጥኩት የተናደድከው ነገር አልነግራቹም😮😮❤
አኔማ አልቅሻለሁ😢
እኔ ሌሊትመብላት አልወድም ሲነጋካልሆነ ዘንድሮ ውሀጥም የለ እረሀብ የለ 2ቀኗንም እግዚአብሔር ይመስገን አርብም ቅዳሜም የዛሬአመት ደግሞሠላም ያድርሰን
እኔም😂😂😂😂
ሌሊት ተበልቶ ጥዋት እሚበላዉ ለምንድነዉ?ጥዋት እንበላለን አለ ታዲያ በዚህ መሃል እንደት ረሃብ ይኖራል? ያወቁትን ማሣወቅ በጎነት ነዉ እንዳትሳደቡ😊
ወላሂ እንደዛሬ አስቃቹኝ አታቁም....😀😀😀😀😀.ቃሊ እንት አባት የሆነ ባል ሰጦሻል.....😍😍
እኔ የዘንድሮ አክፍሎት ግን እረሀብ የለም ዉሀ ጥም የለም በእውነት 🤔እስከዛ ድረስ አይረበኝም አይጠማኝም
ልክ እደኔ በጣም ደስስስ እሚል ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ እውነት እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበል ለዓመቱ ያድረሰን
እኔ እራሱ የምር
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ምንም አይርበኝ አይጠማኝ ግን ቅር አለኝ ማራብ መጣማት እኮ ነበር የሚፈለገው
Ewint new zdero.betam.
የኔ ባለ ማህተቦች ከምር ትለያላችሁ ደሞ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ❤❤❤ልጃችሁን አትቀሰቅሱትም ነበር የኔ ጌታ
😂😂😂
የኔ እናት ስለ መብራት ያለሽው አሳቀኝ የበአል ቀንኮ ሆን ብለው ነው የሚያጠፉት
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ወጋህን በመንግሰተ ሰማያት ይክፍልህ እኔ እህትህ ልጨነቀልህ ወንድም አለምዬ የኔ ትሁት ❤
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለእምነታቹህ ያላቹህ አቋም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያቹህን ያሳምረው እወዳቹሀለው!!!
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
ዝገርምዩ ናይ ብሓቂ ናይ ሓደ ሓደ ፍርሓት ና ጥንካሬ ይገርመኒ ዘወር እልኻ ክዓ ናይባዕልኻ ሂወት ክትርእዮ ከልኻ ካብ እንስሳ ዘይሕረይ 😢
❤""የሚገርም ፍራንክ ያበደ ነው ቃልዬ አንደኛ""❤
የኔ አባት ለእምነቱ ያለው ክብር❤❤❤❤
Uffff የተባረካቹ አዲስ በእምነቱ የፀና ነው
የእውነት ከምር የእግዚአብሔር ሰው ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ!!!
ኧረ ጠፍችሁ ውዶቸ😢❤በጣምነው ናፍቃችሁኝ የነበረው❤❤❤
ወይኔ አድሰ😅😅😅😢😢 የምር ትክክልነዉ ያሰለቅሳል ቃል ግን የሰራሺን
ሌሊት ጋኒን መታሽ እንዴ አላለም😊 ዋውውውውውው የብዙዎቻችን ችግር ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃል❤
ጎበዝ አድስ ሰላምን ቀስቅሻት😢❤❤
ኣሜን ቃልየ እንኳዕ አብሮ አደረሰን ደሰ ሰትሉ ቤትሰብች ይመቻቹ❤
ቃል አንቺ ትክክልነሽ
ጋንየን መታሸ እንደየ ለአላለም የኔ ማር እንኳንም አደረሳች 🎉❤
አላህ ይህድነ ሁላችንንም
አሚን ያረብ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
አዲስየ ምስኪን ሲአሳዝን አቤት ትግስታቹ ታድላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ግፍሽ የበለውን አስመለሽውኮ
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አዲስ በጣም ለሀይማኖታችን እንደዚ ጠንካራ የተዋህዶ እንቁ ቃል ተይ እደዚህ አታድርጊ
ኣዲስየ እንዳንተ እንድንሆን በናትክ ጾሎት ኣርገሊን በኡነት የእግዚኣብሄር ሰዉ ኣንተ ነክ ምስክም ልጅህም ተኣድለዉዉ ማራምን 🥰🙏🥰🥰🥰🥰🥰 እኔ በጣም ነዉ ደስ ምትሉን ሁሉ ነገራቹ ትምህርቲ ነዉ በቃ ቃልየም በጣም ጥበብ ያላት ሴት ነሽ እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
wowለምነታችሁ ጠካራ ናችሁ🥺🥺አይ ቃል ያቺ ብራክ የተለየ ነዉ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን አድስ ቢያሳዝንም አስተማሪ ነዉ ገጠመኝ ይሆናንም ላመቱ ሰላም ያድርሰን
ቃል የምታመጣው የፕራንክ ሀሳብ እንደኔ ድንቅ የሚለው ማነው?? ቃልዬ ትለያለሽ በጣም ነው የምወድሽ ኑሩልን❤❤❤❤❤
ፕራክ ውሸት መሥራት ሀይማኖታችሁ ይፈቀዳል ማለት ነው??????? አጅብ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
ኢትዮጵያ ሁኜ የዶሮ ቆዳ በጣም እወድ ነበር አረብ አገር ቆዳዋን ገፍፌ እጥላለሁ በጣም ይዘጋል አረብ አገር ያለ የዶሮ ስጋ
እርኔ እኳን ቆዳዋን እራሷን ብጥላት ነፍሴ ኢትዮጵያ በይኝ❤
@@emuoesama-e2q የ ኢትዮጵያ ዶሮ😋😘
ክክክክ ሁለየም ስለሚሰራ ነውኮ ኢትዮጵያ ደሞ ለባእል እ ለሆነ ለነገር ነው ሚሰራው ሱስ ነው ሚሆነው ሲቀጥል አሰራሩ የኢትዮጵያ 👌
እኔም ኢትዮ ሳለሁ ቆዳዋን በጣም ነበር ምወዳ። ከዜህ ግን አስጠለኝ
እኔ ከነ ደሮዎ ጠላሄት
አዲስ ማርያምን ጀግና እውነት ክርስቲያን ማለት እንዲህ ነው
አሜን ቃልየ እንኳን አብሮ አደረሰን በጉጉት. ስንጠብቅ ወይኔ የምር ተመቸሽኝ አንች ቀልደኛ እንዴት ሀሳቡ እንደሚመጣልሽ
.ቃልዬ ምናም ይጣፍጣል ቃልዬ ማር እኮ ናት አድስ እድለኛ ነክ
እንኳን አደረሣችሁ አዲሥ እና ቃልዬ እንዲሁም ኖላዊ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ሥወዳችሁ❤❤❤
ጎበዝ በእምነቱ ጠካራ ሰው በጣም ከምንም በላይ ደሥ ይላል❤❤❤❤
ተይ ባክሺ አስቀደሰ? ሠቸ ታርዶ ነው ደሮው በዚ ሰአት የደረሰው
@@AmusedApron-xb7pw አማረኛ ይስተካከል እና ይፆፍ 😁
@@Missy-y2c ግልጽ ነው ተግሳጽ ሲሰጣችሁ አምናችሁ ተቀበሉ ስህተትን ስህተት እውነትን እወነት እንበል ገባሺ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እና አድዬ ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ ሥወድሽ እኮ መልካም ባልነው አዲሥ እ/ር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ❤😘😘😘
እር አይባልም
_እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ማሮች ትምህርት ያለው ፕራክ ቃልዬ ይመችሽ😘🥰_
ሰላም ቃልየ የኔ ፍቅር ለምን ጠፋሽ አረ በጣም ጠፍተሻል እኮ በስመኣብ 🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤ተጨወሽበት😂😂😂😂እውነትም ጋኔን መተሽ እንዴ👀👀😁
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን ቃልዬ❤❤❤❤❤❤
ውይይይ ፈጣሪ ይጠብቃችው አዲስ በጣም አሳዘነኝ
ክክክክክ በጣም እኔንም ትዝ አስባልሽኝ ጉረቤት የሆነ ልጅ ነበረ እና ኩኩሩ ሲል ከዚያ ሀሉም ጎረቤት በላን ገጠር በሰአት ሳይሆን ደሮ ሲጮህ ነበረ የምንበላው😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂ትክክል😂😂😂😂
😂😂😂😂የሰውእናየዶሮ አለዩምእዴ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘🍞🍞🍞
አድስየ አባጋር ደውይ ሲል አሳዘነኝ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ሳስባችሁ🙏🙏
ቃል ሰራሽለት ወይ በማይቀለድ ነገር መጣሽበት
😂😂😂😂😂😂ቃልየ በጣም ጎበዝ❤
ሀዲስ አሳዘነኝ💔
እኔ ቃልዬ ሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ እና የመጨረሻዋ ለሊት ለነድያን ማስፈሰክያ እየሰራን እኛልጆች ስለነበርን ስጋ ክተፉ ተብለን አረፍንልሽ
በጣም ጠንካራ አድስዬ የምር😢😢😢😢
እኔ ተሳስቼ ስድስት ሰአት ነው እሚበለው ብለውኝ በልቻለሁ ግን ብቻ ገና መጀመሬን ሽምጥ ፆም
ምርት ትምህርት እናባጋ እደዉል ሢል❤❤❤❤
በሥማም ቃልየ ማርያምን አሥደነገጥሺኝማሪ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ገጥሞኛል እኔሜ የባሰ ነው7ስአት😢 አይይይ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ 😢❤
በጣም ትገርማላችሁ በዚህ ሰዓት ከእናተ የምንጠብቀው ቪዲዮ ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ አስቀድሳችሁ ከቻላችሁ ስጋውን ደሙ ተቀብላችሁ ከዚያ መልስ የምታከብሩትን የበአል ቪድዮ እንጂ እንዲህ ከክርስትና ህይወት ጋር የማይገናኝ ትምህርት የማይሰጥ ቪድዮ ከእናተ አጠበቅም
እምነት ነዉ ዋናው ቃልዬ ሁሌም ይሳካልሻል የኔ ውድ❤❤❤❤
ሁሌም ፈጠራሽ ይገርመኛል ቃልየ
ቃልየ እኮን አደረሳችሁ አይለያችሁ❤ 🙏🙏🙏💛💚❤💘💘💘
💒🙏አሜን 🙏🌹🙏አሜን🙏🌹🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏🌹 እንኳን አደረሳችሁ 🙏1❤እናቴ ሆይ ልደትሺ ልደታቺን ነው🙏🙏💒🌹🌹
እዮብ ግን ከሁሉምጋ ተመሳጥረህ ትችለዋለህ
ቃልየ ግን ነብስሽን ኣይማርም 😅😅😅ኡፍፍፍፍ ደስ ስትሉ በቤቱ ያፅናቹ
እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናችሁ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን እብሮ አደረሰን ደስ የምል ፕራክ ነዉ ቃልዬ🥰🥰🥰🙏
እኔ አላከፈልኩም እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ😢
ለሊት ስተስር ጋኔን መታሽ ውይ😂😂😂😂😂😂😂😂 ውይ ቃልዬ 😂😂😂😂 የኔ ውድ በጣም እኮ ነው ምወድሽ እውነት ❤❤❤❤ አዲስዬ ትዕግስት በጣም አንደኛ ነክህ ❤❤❤❤
😂❤ደሞ ዳቦ ትበያለሽ አላለም አይ አዲስ
😂😂😂 ቃል አቤት ተንኮል 😂😂😂😂የተወሰነውን አውጥቸዋለሁ አላለም ክክክክክ😂😂😂😂😂
አሜን አሜን አሜን እንካን አበሮ አደረሰን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ውዶቼ እንኳን ለብርሀነ ትንስኤ ኣአደረስችሁ።እኔ ግን አዲስ አንተን ቢያደርግ አብድ ነበር
ኣሜን
አቤት የቃል ተንኮል😂😂😂😂
ይገርማል ሰላችለት
ቃልየ ቀነሰ ሰውነትሽ.ፆም ስለከረምሽነው😊❤
ቃል ፈርኒቸር (ልዩ የበዓል ቅናሽ)
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት
የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ የ 15% ቅናሽ ያረግን ሲሆን የቅናሹ ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን
ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻
አዲስ በሳቅ ገደለኝ ቃል ሰራሽለት ጠብቅ የመልስ ምት እሽ😂😂😂😂😂😂😂
ምነ ተይቸ በቀርሁ አላለም አይ አዲስ😂😂😂
የኔ ውዶች የኔ የመዳን ቅመሞች scribe አድርጎ
ክፍለ ሀገር ማድረስ ትችላላችሁዴ
❤❤❤❤❤
አሜን ቃልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እንወዳችሁ አለን❤❤❤ ቃልዬ የምትወድ ላይክ ግጩኝ
እኔ❤❤❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍👍👍 ሺ ላይክ ቢቻል ምን አለበት እንኳን እንድ 👍👍👍
@@ሙሌአለም የኔ እህት አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንማራለን ከነሱ ደስታም ሀዘንም
@@AlAlmas-xf6vw በትክክል ❤❤❤👍👍
@@AlAlmas-xf6vw ምንም አይደለም ❤❤❤❤❤
ወይኔ አዲስ 😂አደነጋገጥህ ምስኪን ለእመነታችሁ ያላችሁ ጥንካሬ ደስ ይላል❤❤
ማርያምን አባጋ ደውይላቸው ሲል እባ ተናነቀኝ የኔ ወንድም ኡፍፍፍፍፍ🥺ቃል ግፍሽ
Ye emnet tsnat betam des yilal
እኮ ግን ቃል እንደምሰራው ፕራንክ የሚሆን የለም
የስደት እህቶች ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን አሜን
እግዚአብሔር እንደነዚህ ያለ ትዳር ይስጠኝ ለእናተም ይስጣችሁ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
አሜን አሜን አሜን
አሚንን
አሜን ❤
Amen sariye
Amen amen amen❤❤❤
ዋውውውውው ትእግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ እንዲህ በሃይማኖትህ ያፅናህ ያበርታህ
የመሲ ድንገተኛ ሞት እንደ እኔ ልቡ የተሰበረ የኛ የስደተኞች ጠበቃ መሲዬ😢😢😢😢😢😢😢😢
መሲ መልካም ደግ እህት እግዚአብሔር ነፍስሽን ከቅዱሳን ጋር ይደምረዉ መፅናናትን ለቤተሰቦቿ በስደት ላይ ለሚይስውቋት ሁሉ እግዚአብሔር ያድልልን።ነፍሰ ይማር
ከባድ ነዉ ሞት ሀቅ ነዉ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ጥሩእንሰራሞትመቸእደሁአናቅም
አላህይዘንልን
😢😢😢በጣም ግን ምን ሆናነው??@@maritatube-5352
😢😢😢😢😢እኔም
ምስኪን ላባቶች ልደዉል አለ በጣም እሚያስተምር ትምህርት 🙏🙏
takimi your voice
ከምር በጣም አስገራሞኛል እግዚአብሔር የበለጠውን ፀጋ ያብዛልህ አቦ!!!
የንስሀ አባታችን ጋር ደውይ😢😢ሚስኪን
ለሊት ስትሰሪ ጋኔል መታሽ እንዴ😂😂😂😂😂
በጣም አስተማሪ ቪዲዬ👏👏👏👏👏
በጣም ትምህርት ያለዉ ፕራንክ ነዉ በስመኣ እናመሰግንሳለን እህታችን🥰🥰🥰🙏🥰🥰🙏🥰🙏🙏🥰 እግዚኣብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ኣዲስየ በጣም ሃይማኖተና ሰዉ ነክ ተኣድለክ በስመኣብ 🙏🙏🙏እግዚኣብሄር ይባርክክ 🥰🥰🥰🥰🥰
“ኢየሱስም፦ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል ብሎ መለሰለት።”
- ሉቃስ 4፥4
❤❤❤❤ameeeeeeen
Kale.erguze.nate.mselene❤
የቃሉ ትርጉም ይግባሽ መጀመሪያ እሺ እነ እንትና ሆዳቸው አምላካቸው ክብራቸው በነውራቸው የሚለውንሰ አጠቅሺም
ትክክል 🤣🤣🤣@@hirutyilma3488
ወይ አዲስ ጋኔል መታሽ
የኔ አባት ንስሀ አባታችን ጋ ደዉይ ሴል አጀቴን በላዉ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤
ሳርዬ አሜን አሜን አሜን የኔ ፍቅር
አሚን ሳሪየ❤
Amen❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤🤲🤲
amen sariye❤
በይማኖታችሁ ጠካራ ናችሁ የኔ ውዶች ለኛም እደናተ አይነት አይነት ትዳር ይስጠን😊❤
እንኳን አደረሳችሁ አዲስ እና ቃልዬ እንዴት እንደምወዳችሁ ብታውቁ የእውነት አምላከ ቅዱሳን ያውቃል ቃልዬ የእውነት በጣም ነው ያዝናናሽን።ሌላው ልጅ ይዞ የቤት ውስጥ ስራ በጣም ከባድ ነው እኔም ሶስት ልጆች ይዤ ያለአጋዝ ነው እና አውቀዋለሁ በጣም ከባድ ነው የኔ የትንሳኤ በአል አጋጣሚ ደግሞ ዶሮ ሰርቼ እንዳይቀዘቅዝ ክሰልቀንሼ ምድጃ ላይ አቆይቼ ፅም ሊፈታ ሲቀርብ አጥንቱ ለብቻ ስጋው ለብቻ እንዲህ ጉድ ሆኛለሁ መልካም በአል።
አይ አዲስ እጅክን ከተህ አወጣከዉ 🤣🤣🤣🤣 ጀግና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ልዩዩዩ ጋኔን መታሽ እንዴ🤣🤣🤣
ክክክ
የኔማሮች ጠንካራናቸዉ ለሀይማኖታቸዉ 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዷየ
ጥንካሬ ማለት ያለስዓት አርደው ስለበሉ ነው 5 ስዓት ሰርታ ከጨረሸች ስንት ስዓት ታርዶ ነው 😮
@@KedirAlemu-fp8lw እሺ እማ
አጥንት ነዉ የቀረ ሁሉንም ነዉ የበላሀዉ አለች ቃልየ የምር ፍቅራች ደስ ይላል ምንም ሳይናገርሽ በሀይማኖታችሁ የፀናችሁ ደስ ስትሉ
አድስኮ የዋህ ነው ማርያምን ጸባየ ሰናይ
መከባበራችሁና ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል እምነታችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
እምነትህ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ሰጠሽኝ በላሁ የአዳምና ሔዋን ታሪክ መጣ ቃልዬ😂😂😂😂ትፊው😂😂😂ውጨዋለሁ😂😂😂
❤❤❤😂😂😂ሳህ በጣም እጂ
ትምህርት ያለው ፕራክ ማሪያምን ተመቸሽኝ የኔናት ❤❤❤❤❤❤❤❤ተናተ ብዙነገር ተምሪያለሁ ማሪያም ልጃችሁን ታሳድግላችሁ ሁላችሁንም እወዳችሃለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም እኔም ደስ ይለኛል
እኔ አኩሱም ፅዮን ነውና ሰአቱ ደረሰ ብየ ለካ እህቴ ሰአቱ እንድዛባ አረገቹ እኔም ሰአቱ አልፎዋል ብየ በላሁት ስትበላ አላይችኝ ካየችን አንተ ሰአቱ ገናኮነው ስትለኝ ማማየ ደነገጥኩት የተናደድከው ነገር አልነግራቹም😮😮❤
አኔማ አልቅሻለሁ😢
እኔ ሌሊትመብላት አልወድም ሲነጋካልሆነ ዘንድሮ ውሀጥም የለ እረሀብ የለ 2ቀኗንም እግዚአብሔር ይመስገን አርብም ቅዳሜም የዛሬአመት ደግሞሠላም ያድርሰን
እኔም😂😂😂😂
ሌሊት ተበልቶ ጥዋት እሚበላዉ ለምንድነዉ?ጥዋት እንበላለን አለ ታዲያ በዚህ መሃል እንደት ረሃብ ይኖራል?
ያወቁትን ማሣወቅ በጎነት ነዉ እንዳትሳደቡ😊
ወላሂ እንደዛሬ አስቃቹኝ አታቁም....😀😀😀😀😀.ቃሊ እንት አባት የሆነ ባል ሰጦሻል.....😍😍
እኔ የዘንድሮ አክፍሎት ግን እረሀብ የለም ዉሀ ጥም የለም በእውነት 🤔እስከዛ ድረስ አይረበኝም አይጠማኝም
ልክ እደኔ በጣም ደስስስ እሚል ነበረ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@@ድንግልማርያምእናቴ-ጨ2ዀ እውነት እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበል ለዓመቱ ያድረሰን
እኔ እራሱ የምር
እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር ምንም አይርበኝ አይጠማኝ ግን ቅር አለኝ ማራብ መጣማት እኮ ነበር የሚፈለገው
Ewint new zdero.betam.
የኔ ባለ ማህተቦች ከምር ትለያላችሁ ደሞ ንፍቅ ብላችሁኝ ነበር ❤❤❤ልጃችሁን አትቀሰቅሱትም ነበር የኔ ጌታ
😂😂😂
የኔ እናት ስለ መብራት ያለሽው አሳቀኝ የበአል ቀንኮ ሆን ብለው ነው የሚያጠፉት
የኔ ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ወጋህን በመንግሰተ ሰማያት ይክፍልህ እኔ እህትህ ልጨነቀልህ ወንድም አለምዬ የኔ ትሁት ❤
የኔ ውዶች እግዚአብሔር ይባርካቹህ ለእምነታቹህ ያላቹህ አቋም የሚገርም ነው እግዚአብሔር አምላክ ፍጻሜያቹህን ያሳምረው እወዳቹሀለው!!!
እንኳን አብሮ አደረሠን አደረሳችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤
ዝገርምዩ ናይ ብሓቂ ናይ ሓደ ሓደ ፍርሓት ና ጥንካሬ ይገርመኒ ዘወር እልኻ ክዓ ናይባዕልኻ ሂወት ክትርእዮ ከልኻ ካብ እንስሳ ዘይሕረይ 😢
❤""የሚገርም ፍራንክ ያበደ ነው ቃልዬ አንደኛ""❤
የኔ አባት ለእምነቱ ያለው ክብር❤❤❤❤
Uffff የተባረካቹ አዲስ በእምነቱ የፀና ነው
የእውነት ከምር የእግዚአብሔር ሰው ዕድሜ ጤና ይስጣችሁ!!!
ኧረ ጠፍችሁ ውዶቸ😢❤በጣምነው ናፍቃችሁኝ የነበረው❤❤❤
ደምሪኝ ውዷየ
ወይኔ አድሰ😅😅😅😢😢 የምር ትክክልነዉ ያሰለቅሳል ቃል ግን የሰራሺን
ሌሊት ጋኒን መታሽ እንዴ አላለም😊 ዋውውውውውው የብዙዎቻችን ችግር ነው በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቃል❤
ጎበዝ አድስ ሰላምን ቀስቅሻት😢❤❤
ኣሜን ቃልየ እንኳዕ አብሮ አደረሰን ደሰ ሰትሉ ቤትሰብች ይመቻቹ❤
ቃል አንቺ ትክክልነሽ
ጋንየን መታሸ እንደየ ለአላለም የኔ ማር እንኳንም አደረሳች 🎉❤
አላህ ይህድነ ሁላችንንም
አሚን ያረብ አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
አዲስየ ምስኪን ሲአሳዝን አቤት ትግስታቹ ታድላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃልየ ግፍሽ የበለውን አስመለሽውኮ
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ አዲስ በጣም ለሀይማኖታችን እንደዚ ጠንካራ የተዋህዶ እንቁ ቃል ተይ እደዚህ አታድርጊ
ኣዲስየ እንዳንተ እንድንሆን በናትክ ጾሎት ኣርገሊን በኡነት የእግዚኣብሄር ሰዉ ኣንተ ነክ ምስክም ልጅህም ተኣድለዉዉ ማራምን 🥰🙏🥰🥰🥰🥰🥰 እኔ በጣም ነዉ ደስ ምትሉን ሁሉ ነገራቹ ትምህርቲ ነዉ በቃ ቃልየም በጣም ጥበብ ያላት ሴት ነሽ እመ ብርሃን ካንቺ ጋር ትሁን
wowለምነታችሁ ጠካራ ናችሁ🥺🥺አይ ቃል ያቺ ብራክ የተለየ ነዉ😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን አድስ ቢያሳዝንም አስተማሪ ነዉ ገጠመኝ ይሆናንም ላመቱ ሰላም ያድርሰን
ቃል የምታመጣው የፕራንክ ሀሳብ እንደኔ ድንቅ የሚለው ማነው?? ቃልዬ ትለያለሽ በጣም ነው የምወድሽ ኑሩልን❤❤❤❤❤
ፕራክ ውሸት መሥራት ሀይማኖታችሁ ይፈቀዳል ማለት ነው??????? አጅብ
አልሀምዱልላ ነኢመተል ኢሥላም
ኢትዮጵያ ሁኜ የዶሮ ቆዳ በጣም እወድ ነበር አረብ አገር ቆዳዋን ገፍፌ እጥላለሁ በጣም ይዘጋል አረብ አገር ያለ የዶሮ ስጋ
እርኔ እኳን ቆዳዋን እራሷን ብጥላት ነፍሴ ኢትዮጵያ በይኝ❤
@@emuoesama-e2q የ ኢትዮጵያ ዶሮ😋😘
ክክክክ ሁለየም ስለሚሰራ ነውኮ ኢትዮጵያ ደሞ ለባእል እ ለሆነ ለነገር ነው ሚሰራው ሱስ ነው ሚሆነው ሲቀጥል አሰራሩ የኢትዮጵያ 👌
እኔም ኢትዮ ሳለሁ ቆዳዋን በጣም ነበር ምወዳ። ከዜህ ግን አስጠለኝ
እኔ ከነ ደሮዎ ጠላሄት
አዲስ ማርያምን ጀግና እውነት ክርስቲያን ማለት እንዲህ ነው
አሜን ቃልየ እንኳን አብሮ አደረሰን በጉጉት. ስንጠብቅ ወይኔ የምር ተመቸሽኝ አንች ቀልደኛ እንዴት ሀሳቡ እንደሚመጣልሽ
.ቃልዬ ምናም ይጣፍጣል ቃልዬ ማር እኮ ናት አድስ እድለኛ ነክ
እንኳን አደረሣችሁ አዲሥ እና ቃልዬ እንዲሁም ኖላዊ መልካም በዓል ይሁንላችሁ ሥወዳችሁ❤❤❤
ጎበዝ በእምነቱ ጠካራ ሰው በጣም ከምንም በላይ ደሥ ይላል❤❤❤❤
ተይ ባክሺ አስቀደሰ? ሠቸ ታርዶ ነው ደሮው በዚ ሰአት የደረሰው
@@AmusedApron-xb7pw አማረኛ ይስተካከል እና ይፆፍ 😁
@@Missy-y2c ግልጽ ነው ተግሳጽ ሲሰጣችሁ አምናችሁ ተቀበሉ ስህተትን ስህተት እውነትን እወነት እንበል ገባሺ
አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ቃልዬ እና አድዬ ❤❤❤❤❤❤
ቃልዬ ሥወድሽ እኮ መልካም ባልነው አዲሥ እ/ር ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ❤😘😘😘
እር አይባልም
_እንኳን አብሮ አደረስን የኔ ማሮች ትምህርት ያለው ፕራክ ቃልዬ ይመችሽ😘🥰_
ሰላም ቃልየ የኔ ፍቅር ለምን ጠፋሽ አረ በጣም ጠፍተሻል እኮ በስመኣብ 🤔🤔🤔🤔
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤ተጨወሽበት😂😂😂😂እውነትም ጋኔን መተሽ እንዴ👀👀😁
አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን ቃልዬ❤❤❤❤❤❤
ውይይይ ፈጣሪ ይጠብቃችው አዲስ በጣም አሳዘነኝ
ክክክክክ በጣም እኔንም ትዝ አስባልሽኝ ጉረቤት የሆነ ልጅ ነበረ እና ኩኩሩ ሲል ከዚያ ሀሉም ጎረቤት በላን ገጠር በሰአት ሳይሆን ደሮ ሲጮህ ነበረ የምንበላው😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂ትክክል😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂የሰውእናየዶሮ አለዩምእዴ
😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘😘🍞🍞🍞
አድስየ አባጋር ደውይ ሲል አሳዘነኝ❤❤❤❤
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ቃልየ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች ሳስባችሁ🙏🙏
ቃል ሰራሽለት ወይ በማይቀለድ ነገር መጣሽበት
😂😂😂😂😂😂ቃልየ በጣም ጎበዝ❤
ሀዲስ አሳዘነኝ💔
እኔ ቃልዬ ሰንበት ተማሪ ነበርኩኝ እና የመጨረሻዋ ለሊት ለነድያን ማስፈሰክያ እየሰራን እኛልጆች ስለነበርን ስጋ ክተፉ ተብለን
አረፍንልሽ
በጣም ጠንካራ አድስዬ የምር😢😢😢😢
እኔ ተሳስቼ ስድስት ሰአት ነው እሚበለው ብለውኝ በልቻለሁ ግን ብቻ ገና መጀመሬን ሽምጥ ፆም
ምርት ትምህርት እናባጋ እደዉል ሢል❤❤❤❤
በሥማም ቃልየ ማርያምን አሥደነገጥሺኝማሪ ❤❤❤❤❤❤❤
እኔም ገጥሞኛል እኔሜ የባሰ ነው7ስአት😢 አይይይ ይቅር ይበለኝ ፈጣሪ 😢❤
በጣም ትገርማላችሁ በዚህ ሰዓት ከእናተ የምንጠብቀው ቪዲዮ ቤተክርስቲያን ሄዳችሁ አስቀድሳችሁ ከቻላችሁ ስጋውን ደሙ ተቀብላችሁ ከዚያ መልስ የምታከብሩትን የበአል ቪድዮ እንጂ እንዲህ ከክርስትና ህይወት ጋር የማይገናኝ ትምህርት የማይሰጥ ቪድዮ ከእናተ አጠበቅም
እምነት ነዉ ዋናው ቃልዬ ሁሌም ይሳካልሻል የኔ ውድ❤❤❤❤
ሁሌም ፈጠራሽ ይገርመኛል ቃልየ
ቃልየ እኮን አደረሳችሁ አይለያችሁ❤ 🙏🙏🙏💛💚❤💘💘💘
💒🙏አሜን 🙏
🌹🙏አሜን🙏
🌹🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን🙏🌹 እንኳን አደረሳችሁ
🙏1❤እናቴ ሆይ ልደትሺ ልደታቺን ነው🙏🙏💒🌹🌹