ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሆነ ስጦታ ይዘይ ታረቃት ሁለተኛ እደዛ እዳትላት አራስ ናት 😢😢😢
ብርክምቢሆንእድህአይባልም።ደነዝነህእሺ
የሴት ልብ በትነሽ በትንሽ ነው ምትከፋው😢😢😢😢
@@hiwothiwot9915 ብችኚንት።ክባደንወ።እኔሀገርእያለሁ።ደርቀያልኩንበርኩ።አሁንቱለሁደይብሰኛል
አራሰንኚበይወ
🥰🥰❤❤❤
አራስ ቤት እንኳንስ እናት አባት ሳይኖር እኔ ሁሉንም ቤተሰብ ይዠ ዝም ብየ አልቅሽ አልቅሽ ይለኝ ነበር ያለውን ድብርት እሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭😭😭አዲስየ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ከቻልክ በዚህ ስአት ፕራክ ይቅርብህ
በጣም ዝብሎ ይከፋል
አው በጣም ነው የምከፋው ዝንብሎ ነው የሚከፋው
አወያወቀያቀዋል።እሷሊላይሰማታል
ትክክል
Eko😢😢😢😢
የእውነት የቃልን ስነስራቷን ያለማድነቅ አይቻልም ስወዳችሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤
መስዬ ደምሪኝ
METAM BEEUNT GETAN ❤😢
@@ቤተናቲዩብ ከ9 ወር በዋላ ነው ያየውት ኮመንቱን ደምሬሻለው እህት አለም
ቃልን የምትወዷት በላይክ❤😢😮😅😊
በርግጥ ምርጥ ትምህርት ነው ለሌሎቹ ወንዶች 😢ቃልን ፕራክ አታርጓት የምትሉ የኔ እህት😢😭😭
እኮ😢
አዲስየስራህንይስጥህቃልየስታለቅስአንዠቴበላችውእኔንአዲየአራስቤትሆናፕራክአታርጋት
እኮ
Yene liyu set
ስጦታ ገዝተህ ካሳት የምትሉ❤
👋👋👋👋👋👋
እውነት፣ነው
betam new yasazenecen setalekis
Kursi argi eshi ena welga bemagstu borch cherash yelegnem sew hula yegermew nbr thanks to God gn kursi betam arife new
ኧር ልብ ስብራት በስጦታ ይመለሳል ወይ🙄
ቃልየ የሚወድ እደኔ 🥰🥰
ቃልያ ዉድ በጣም ክፍኝ
ቃልዬ❤ቃልዬ❤የምር ቃላት የለኝም 😢እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር። በቃ ምንም ቃላት አይገልፅሽም እማምላክን እኔ ብሆን እራሴን ስስለው ለካ ክፍታፍ ነኝ ብዬ ታዘብኩኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ መልእክት አለው ግን ለአንዳንድ የአባትነት ክብርን ለማይገባቸው ይድረስልን ስንት አይነት እራስ ወዳዶች አሉ ካንቺ መቁስል ይልቅ የቅርፅሽ መመለስ የሚያሳስባቸው 🎉በተረፍ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ቤቢዬን በጥበብና በሞገስ በበረከት ያሳድግላችሁ ወዳችሕለሁ❤❤
ውሽን😅😅😅ይ😅😅ይ😅
ኑሮ ለማሸነፍ በ ስደት ያላችሁ የበትሰብ ናፍቆት ያንገበገባችሁ እህት ዎንድሜ ሞልቶ ሀሳባቹ በሰላም በሙሉ ጠናችሁ ለ ሀገር ለ ቤትሰብ ያብቃቹ💗 🙏🏻
አሚን
*_አሜን፫❤_*
Ameen ameen ameen 😢❤🙏🏿🙏🏿
እረ ቃልን አታስከፋት ልጅ የወጣበት ቦርጭ ትንሽ ቆይቶ እራሱ ይጠፋል
አሜን አሜን አሜን
መጀመሪያ የራስህን ቦርጭ አጥፋ ቃልየ እርጉዝ በነበረችበት ሰአት እንኳን ያንተ ነበር የሚበልጠው😅😅😅ቃልዬ የኔ ውብ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂haimi
ክክክክ ዋዮ
በማርያም አታስለቅሳት አራስ እኮ ናት😭😭😭🙏🙏🙏❤❤
Love 😘😘😘😘😘😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👌👈🥺👈♥️♥️👌👌👌👆💔💗🥰
አንተ 9 ወር አርግዘህ ባየክው!! ስውነትዋ እንዲጠነክር እርዳት!! ለመክሳት ትደርስበታለች!!
አራስ ድሮ ቀረ ምን 3ቀን በሃላ እርስ ዞሮ ዞሮ
💔💔💜💔💙💙💙💙😍😍😍😍😍🙏
7ቀን ሳይሞላት አስነሳት ለገንዘብ እሩጫ ሳስበዉ ለካሜራ እንጂ አይመችም ደሞ በቁርባን ተጋብቶ ወጣ ወጣ ይላል
ማርያምን ለመጀመርያ ጊዜ የናደድክኝ የሆነ ስጦታ ስጣት አራሲቱን 🎉🎉🎉
በቃል ቀልድ የለም አድስ😔😔 አራስ እኮ ናት ብትችል ተንከባከባት ለእራሷ ብዙ ቁስል አለባት😢😢😢
😢😢😢😢
እፍፍፍፍ ቃልዬን አታስለቅስብኝ በጣም ነው የምወዳት እግኝቻት ፍቅሬን በገለፅኩላት ብዬ እመኛለው ግማሹ ሂወቴ ከሱዋጋ ስለሚመሳሰል በጣም ነው እጀቴን የምትበላኝ ግን ህይወት ይቀየራል ተመስገን ቃልዬ ውድድድድ❤❤❤❤
የኔውድ አህት ወላሂ ታሳዝነኛለች አታስከፋት ቃልዮ የኔማር ሁሌም ተዴሠችልኝ😢❤❤❤❤
😢እኔም ቢላሂ በጣም ታሳዝላች የኔ ሚሰኪን ሰወዳት ሰወዳት❤
የሙየ አላህ ያገናኝሽ ደግሞ ታገኛታለሽ ዋናው ጤና ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
ማርያምን ቃል ስታለቅስ እኔንም ነው የተሰማኚ ሁለተኛ እንዳታስለቅስ እሺ😓😓🙏🙏❤
😢😢😢😢😢
እኔ እራሱ እንድ ያለ እናት እየታረስች ሁሌ ነው እማስባት እኔ እራሱ
Mar kanjo 🥰🥰🥰💕💕🥰😭😭😭🥰🥰💕💕
Me too exactly
Ene rasuuu prak munnueee eywekeee errrrrr new yalkuteee,,setalikese demuuu abedekuuuu
ቃልዬ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ከጥሩ ወላጆች የወጣሽ ልጅሽን ዮባርክልሽ❤
Ewenet newe
ወንዶች እባካቹ ከዚ በደንብ ተማሩ:: ቃል የኔ ማር😢😢😢
ብዙ ወንዶች እንደዚህ እያሉ ሚሰቶቻቸውን ሞራል ይነካሉ ።😢😢 ዝም በይ ቃልዬ ❤ አርፈሽ ልጅሽን አጥቢ ሰውነት በዳ ነው ። ከአንድ አመት በዋላ ነው ሰለ ሰውነት የሚታሰበው።
እኔን ይክፋኝ ቃል 😢😢😢 ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ያድርግሽ ጌታ ልጅሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለው 🥰🥰🥰
የምታቀ ር ቡት በጣም አስደናቂ እና አስደማሚነው እወዳችዋለሁ ታምራላችሁ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ
😭😭😭😭😭በእመቤቴ ቃልን አታስለቅስብኝ ኡፍፍፍፍ ዬኔ ማር አዲስ 😔😔ልክ አልሰራህም እሷ ለራሷ በዚህ ሰዓት ብዙ ነገር ነው ሚሰማት እና እባክህን ሚያስከፋት ነገር አታድርግ 💖💖💖💖እኔ አልወልድኩም ግን ፔሬድ ሲመጣ በጣም ስለሚያመኝ እናቴን ያስታውሰኛል💗💗💗 ሁሌ ሀገር ቤት እያለው ሲያመኝ ወገቤን፣ፀጉሬን እያሻሸችልኝ እንቅልፍ ሲወስደኝ ነው ምትሄደው እናም ለቃል እሄ ሳት ከባድ ነው ምንም ባይጎልም እናት ከሌሌች ጎዶሎነት ይሰማል በማርያም አታስከፋት 💗💗💗💗
ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤🎉
የኔ እናት ቃልየ እደት እዳስለቀሠችኝ ዝታዛዝን እዳደግመው አድስ😢😢 የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ
❤❤❤ወንድሜ ሰራተኛ አይባልም የምታግዘን ልጅ በል ትህትና ጥሩ ነው
የውነት 😂
ትክክል😏😏👍👍👍
የኔ ማዳም አልሰማችክ ኤሽ ሀዳ ገሊለት አደብ ትለክ ነበር ስራአት የሚባል የለክም ማለት ነዉ
@@rimyoutube9063 የኔዋ እራሱ ትላለች
የኡነት አይደለም እኮ አታካብድ
ጌታን አለቀስኩ በዚ ዘመን ደም እንባ እያስለቀሱ ወንዶች አንተ ግን የኔ እባ ይፍሰስ ስትል ትለይ አለክ❤
😢ዛሬ አዲስ በጣም ትልቅ ስህተች ሰርተሀል በጭሬሽ መባል የሌለበት ነገረ ነው ያልከው 😡ቃልዬ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ቤቢዬን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ💕😍
ብዙ ሴቶችኮ መውለድ እሚፈሩት ለዚህ ነው ወላሂ ምንም ፕራንክ ቢሆን ልብ ይሠብራል 😢😢😢
በጠም። አራ ይዳበራል
እውነት ዝብለው ነው አትፍሩ ውለዱ እኔ ምንም አልጨመርኩም ያው ነኝ
Ine irasu ahun lemargezi asibina ihen neger iyeferahu naw😢😢😢
እኔም ሁለት አወለዲኩ በሆላ ባሌ ተቀየረ
እኔ ስወልድም 39 ወልጀም 39 የሁለት አመት ልጅ አለችኝ አልሃምዱሊላህ
የእውነት ልቤ ነው የተሰበረው💔የኔ ውድ ቃልየ😢😢
ወይይይ ቃልዬ የኔ የዋህ 😢 አስለቀሺኝ ማርያምን አራስ ናት እኮ አታስለቅሳት በደንብ የሚክሳት ስጦታ ስጣት 😊
ቃል አስለቀሰች ማርያምን 😭😭 አታስከፋት አዲስ በፈጣሪ
ኔም
እፍፍፍፍ😭😭😭😭እ
@@fathiyafath3090 ደምሪኛዋ❤
@@b.t7056 ደምሪኛዋ❤
ፕራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ😂😂 ሲታሳዝን በነገራችን ላይ ፕራክ አስመስለው ፍልጎታቸው ነው ሚገልፁት ወዶች ተዝረጥረጪ አላለም😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂
😂
እረ ባክሽ
አይወዶችሲያናድ😢😢ያዝርጥርጥህቦርኮ😂
እኔራሱ ያልኩነበር ፕራክ አስመሰለው የወሰጣቸውን ሚናገሩት😂😂
ቃልየ የኔ ማር ኣሳዘነቺን ሁለተኛ እንዳትለቅሳት ዋ ለራስዋ ቡዙ እሚያሳስባት ነገር ኣለ ኣራስ ያለ እናት ከባድ ነው እናትዋ ብትኖር እሰከ 40 ቀን ካጠገባ ኣትለየም ነበር😢
Azosh qaleye marrr❤❤❤
❤❤😢
😢
😢😢❤❤
እዉነትሽነዉ ኡፍ😢😢
ይልቅ ከማስከፋት ደህና. አድርገህ እረሳት. የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
አዲስ ወድ ወንድማችን እኔየንም እአስለቀስከኝ በወላዲት አምላክ አዲስ እረፍት ታድርግ ተዋት ቃልየ የእኔየ እናት 😢😢😢
የዛሬው ምንም ደስ አይልም ልክ እደ እውነት ነው የተሰማኝ በፍፁም በዚ አይቀለድም በጣም ነው የተሰማኝ የረበሸኝ የኔ ቆንጆ ቃልዬ 🥰🥰🥰
ቃልዬ እህቴ ቦርጭሽ እንዲጠፋ ሸርብ ወይም መቀነት ሆድሽን እሰሪው በጣም ሳታጠብቂ ቢሆነ ጥሩ ነው ቀስ በቀስ ይጠፋልሻል በተረፈ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እማቲዬ የኔ አልቃሻ እኔንም አስለቀሽኝ 😢😢
ደምሪኛዋዋ
ይህ ፕራንክ ደስ አይልም ያስከፋል ጡሩ ቤተሠቦች ናችሁ።
የኔ ድንቡሽ እኔነ ክፍት ይበለኝ 🥺🎉 ከዚህ ልትማሩ ይገባል ወንድሞቻችን ሴት ልጅ ምን ያህል ስስ እንደሆነች 😢 ወልጄ ባላውቅም ግን በዚህ ስዓት ዲፕሬሽን ዉስጥ እንደምትገባ ሰማለዉ so ተከባከቡን ለማለት ያሀል ነው ☺️ደግሞ እናትነት ሲአምርብሽ ቃልዬ 🥰🎉🤰🤱😊
Ewenet New
ትክክል😊❤❤❤🎉
ደምሪኛዋ❤❤😂🎉
ቃልዬ የኔ ዉብ አንቺ እኮ ከላይሽ ብቻ ሳይሆን ከዉስጥም ዉብ ነሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤
አዲስ please አራስነቷ እስክትጨርስ እንዲህ አይነት prank ባታረጋት ይመረጣል, ከመውለድ ጋር ተያይዞ የሚመጡ depression and anxiety የሚባሉ ነገሮች ስላሉ እሷን መንከባከብ እና ማዝናናት ብቻ ነው ያለብህ, እግዚአብሔር ትዳራችሁ ን ይባርክ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤ቃልዬ የእኔ ትሁት ሴት💝
በጣም ነው ሚያስጠላው ማርያምን ይሰማታል እኮ እንደ ትልቅ ሰው አስብ
ክፍት ብሏት ሳይ ማርያምን ውስጤ በጣም ነው ያዘነው እስካሁን ካየኋቸው ሴቶች መልካምነቷ ተረጋጊነቷን የማደንቅላት ሴት ናት ❤❤❤
የኔ ውድ በጣም ከፍቶታል 😢😢😢😢😢😢ቃልዬ አታልቅሽ. አዲስም አታስለቅሳት ባራስ ቤቷ ማልቀስ የለባትም የኔ ውድ እኔንም አስለቀስሽኝ ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤቤንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እመብርሃን በሽልምሽ ታውጣሽ ❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ውብ የሆኑ ቃልንና ሀዲስን የምትወዱ❤👍
👍😊
እኔም በጣምነው የምወዳቸው 😊 በገባሁ ሰአት ሳላያቸው አልወጣም
እኔ ሠወዳቸው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይ ቃል ቆጆ አይዞሽ የኔ የዋህ ልጅ ልጅ ይሉንና ስንወልድላቸዉ ሠዉነትሽ ምናምን ይሉናል አይገርምም እኔ ባሌ ሳይሆን ሠዎቹ ነዉ ያስቸገሩኝ
ስነ ስአቷ ማሻ አሏህ ነው❤ ሁሉም ሴቶች ጋ ሊኖር የሚገባ አሉ ባል ገና አንድ ነገር ሲናገር ሁለት ሶስት የሚመልሱ እንደት እንደሚያናድዱኝ ጌታዬ ሆይ ለባሏ ዘውድ የምቶን እርግት ያለች ጨዋ ሴት አድርገኝ አድርገን ያረብ❤
ማነው እንደኔ አብሯት ያለቀሰ 💔😭
እነስ ብትዪ😢😢😢😢 እንደት እንዳለቀስኩ መቆቆሞ ኣቃተይ
እኔም በጣም ነው ያሳዘነቺኝኝ 💔💔💔
የደረሰብን😢
ወላሂ እኔ እራሱ እፕልቅሻለሁ
እኔም አልቅሻለው በሆዳነው ሁሉንም ምትችለው ትግስቷ
ኡፍፍ እንዲህ ፒራንክ ልብ የሚሰብር 😢😢😢😢😢 ቃል የኔ ቆንጆ ❤❤❤
በእውነት አሳዝነሀታል ከወለዱ በኃላ የሴቶች ቅርፅ በመጠኑ ይለወጣል እንዲህ ስትላት ደግሞ የተፈቃሪነት ስሜት የቀነስክባቸው ነው የሚመስላቸውና ለስሜታቸው መጠንቀቅ አለብህ ሰዓቱ አልነበረም በዚህ ሰዓት እንዲህ አይነት ፍራንክ አስፈላጊ አይደለም
እንኳን እንደዚህ ብለሀት አራስ ቤት ውስጥ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር መደበር አለመፈለግ......የመሳሰሉት ስሜቶች ስላሉ ተንከባከባት እንጂ እንዲህ ስትላት ሳይኮሎጂ ትጎዳለች ፕሊስ ፍቅር ስጣት እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ❤❤❤
ደምሪኛዋዋ❤❤
አልገባኝም ያልሽው
@@ٱمويسر ምኑ🙄
I agree 👍
የኔ እናት ቃልዬ 😢❤❤❤❤አድሷን ልጅ አሳዩን በቀጣይ Please 🙏
ቃልየ ካንቺ ጋር ኣለቀስኩ 😢😢😢😢ኣዲስ በናትህ እንዳትደግሞ Please
እኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ያደረገልክ ብዙ ነው ደሞም የበፉት አገልግሎትህ መልካም ነበር አሁን ግን የግል ህይወትህ ለሚዲያ ባታደርገው መልካም ነው ብዙ እደከዚህ በፉቱ እደምትሰራ ብዙ እርዳታ የሚፈልጉ ሰዋች ስላሉ እነሱን ለሕዝብ አስተዋውቀካቸው መስመር ቢይዙ ቢረዱና ያሰቡት ቢደርሱ ከሰው በላይ እግዚአብሔር ይደሰታል ላንተም የነፍስ ዋግ ይሆንልካል
ይቅርታ አድስዬ ሰራተኛ አትበል በስሟ ጥራት 😢 እኛ በስደት ያለን በስማችን ነዉ የሚጠሩን😢
ለማዘዝ ሲፈልጉነዋ የሚጠሩንጂ እንደዚ እንደነ አድሰ ሲያወሩ ሸቃላ እያሉነዉ የሚያወሩት ምን ማካበድ አሰፈለገ ሸቃላ ቢልሰ ምንም ችግር የለዉም ያዉ ሸቃላ ነን ሁላችንም
እረማማየ ጭራስ ሲያስጠላ ሰራተኛ ማለት ያምራል ሸቃላ ሸቃላዋ ሲሉ አደል የሚወሉ ሲጣሩ ብቻ ነው የሚጣሩት እጂ ጥራት እካ ሲሉ ሸቃላዋን ነው የሚሉት
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ሳህ
አታካብጂ ሰራተኛ ሰራተኛ ነው ሰማች ነው እኔ እኮራበታለው
እውነት ነው ❤
ቃልዬ የኔ ልእልት ትርፍፍ አለች እኮ የኔ እናት ማርያምን እኔም አለቀስኩኝ ከምር አይ አዲስ የተመታህ አታርፍም🥰😁😁😁
እህትና ወንድሞቼ በጣም እወዳችዋለሁ ታቁኛላችሁ የማታቁኝ ሚኪ ነይ ከ ትግራይ 💐
❤❤❤❤❤እኛም ዉድድድድድ❤❤
😂 ዘርኛ
❤❤❤❤😢
ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማች😍💚💛❤
እኛም ውድድ ❤️❤️❤️
የኔውዴ ቃልየ እንባዋ ቅርብነው የእኔ እናት አይ አድስ ቆይ እሷም ታስለቅስሃለይ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆችሁንም በመጉስ በጥበቡ ያሳድግላችህ
ስታሳዝን ለምድነው እምታስለቅሳት ሃራስ ማርያም እኮናት ወይ ኣድስ❤❤💗💗😍😍😍ስወዳቹሁ
የማርያም ሀራስ ወጉን መች አሳያት የማርያም ሀራስ ሽፍን ስትል ነው እኛ ምናውቀው ጭራሽ ያስለቅሳታል በጣም አናደውኛል በዛላይ መቀመጥ ታበዛለች አሁን አይደለም ስሜቱ ወደ ፊት ነው
@@hanagosaye2992Who are you to judge? You are a sinner for just judging her.
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@@hanagosaye2992 ደምሪኘዋ❤❤🎉
@@mimit-h2418 ደምሪኘዋ❤🎉
ቃልዬ የኔ ጨዋ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድርስ😢😢❤❤አድስ በጣም አናደህኛል ፕራንኩ ትምህርት ቢኖረውም ግን ቃልዬ አራስ ቤት ሁና በጣም ከባድ ነው ስጦታ ይዘህ ጠይቃት
ከከከከከከ😂😂😂 ወይ መዝረጥረጥ አላለም አይቻልም እንጅ ቢቻል ኑሮ እናተ ወንዶች መውለድ ነበረባችሁ ሁሉንም ነገር ታዩት ነበር😂😂😂😂😊
ሀሀሀሀሀሀ ያዝረጥርጠው እና
ክክ
ኤጭ የኛ ሃገር ስዎች ለስው ክብር ይኑራቹ ሰራተኛ በስሟ አትጠቀምም ለምሳሌ ስራህ ቦታ አስሬ ሰራተኛዬ ብሎህ ቢጠራህ ደስ ይልሃል
አዲስ በርቱ የቤት ሰራተዋ አብራቹ ሰገዱ ፀልዩ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በህብረት ስትፀልዩ ጥሩ ነው
አዲስ እባክህ እንደዚህ ያለ ቀልድ በጣም ነዉ የሚስጠላው
ሐዲስ ስነስርሃት በቃልዬ ቀልድ የለም ድንግልን ተዋት በጣም ነው የምወዳት የእኔ ጨዋ
❤❤❤
@@tsigeredashibabaw ደምሪኛዋ
@@dagmawityared7293 ደምሪኛዋ❤
የኔስ አብሮ ማልቀስ የኔ እናት ምንም ብትሆኚ ታምሪያለሽ ምግባርሽ ብቻ ይበቃል❤❤❤
የኔሚሰኪን ቃልየ😢😢😢አሰለቀሰቸኝ😢አይ
በጣም ምፈራው አንዱ ነገር ይኸ ነው ሴት ስትወልድ ወንዶች ይቀየራሉ እና በደካማ ጎኗ ገባህባት
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢ቅስሜነዉ የተሠበረዉ ማርያምን ልክ የሷን ስሜት ነዉ የተረዳሁት የኔ ማር ቃልዬ አይዞሽ ገና አራስኮነች ኡፍ 😢😢😢😢 እንዲሀለነገር ይቅርብህ አዲስ ነዉር ነዉ አይባልም ደግሞ ታፎ ክፍ አይወጣትምኮ ምርጥ ሚሥት ነሽ የኔ ንግስት 😢😢በደንብ ብዬ ቃል 😂😂😂
ሚስኪን አለቀሰች ግን ሴቶች ልጅ ስንወልድ ሙዳችን ይጠፋል ለምንድነው
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ እኔንጃ የዉነት መዉለድ መታደልነበር አሁን በቃ ወፈርሽ ጠቆርሽ ከሣሽ ኡፍ ምን ይሻለናል ጎበዝ
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ወንዶች ሢጀመር ምን ልእልት ብኮን ሥወልድ ይንቃሉ 🙄 እንደዚህ የሆነችዉኮ ለልጂ ብላነዉ ልቦናይስጣችሁ ሁሉም ወንዶች አደሉም ግን አንዳንድ ወንዶች ናቸዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልና አዲስ እናትነት ለታደሉት ደስታው ልዩነው❤❤❤❤❤❤
እንደውም የማርያም አራስ በደንብ መወፈር አለባት
@@fauziyafantu822 ደምሪኛዋ❤❤🎉
Kaleye yene konjo yene yewahe atalkshe adis degemo bedenbe yekerta teyekat negerikaleu
@@fatumawase እሽ
የእናትነት የሚያውቅ ያውቀዋል ደስታውን ቃልዬ አንቺ አይክፍሽ እናትነት ስጦታ ነው ምንም ሁኚ ለልጅሽ ደስታው ነሽ እኔም እናት ስለሆንኩ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ታሳድግልሽ አዲ ሁለተኛ እንዳትደግመው
ቃልዬ የኔ እናት ሁሌም ውብ ነሽ አዲስ ግን ደስ የማይል ቀልድ ቀለድክ ለማስተማር አስበክ ቢሆን እንኳን ግዜው አልነበረም ቸኮልክ አስተዋይ ሁን
ወላሂ ፕራክ መሆኑን እያወኩ በጣም አሣዘነችኝ ቃል የኔ ውድ ቃልዬ አረ አድስዬ ተከባከባት አሁላይማ እንደዚህ ያለ ፕራክ ውስጧን ይጎዳዋል ትልቅ ትምርት ነው ብዙ እንደዚህ የሚያረጉ ወንዶች አሉ
አይዞሽ ቃልዬ ፍልቅልቅ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የምር😢😢 አዲስ ጥሩ አልሰራህም እንዴ !እንኳን እንደዚህ ብለሀት በዚህ ሰዓት ከጎኗ እናት የለላትን አታሳዝናት በእግዚአብሔር ስም ውይይ😭😭ስንወልድ ትንሽ ነገር ነው ስሜታዊ ሚደርገን! በል አዲስ በማሪያም ሰርፕራይዝ አድርገህ ካሳት❤
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለዐብይ ፆም ለአምስተኛ ሳምንት ለደብረ ዘይት አደረሳቹህ አደረሰን 💒❤🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
ስላስለቀስካት የሆነ ስጦታ ገዝተህ ሰፕራይዝ እጠብቃለሁ በዚህ የምትስማሙ ላይክ
ሁለተኛእደዝህ እዳታረግየምትሉላይክ😭😭😭😭😭😭እኔእባየእየመጣነዉያየሁት እሳብዙነገርሌከፋትይችላል እዘንላት😭😭
እኔም እዳች
ቃልየ የኔ እህት አይዞሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አድስ ደግሞ እደዚህ አይባልም 😢😢😢😢😢
አይዞሽ እሽ ቃልዬ የኛን ፈተና ስለማይገባቸው ነው አትፍረጅባቸው እነሱ ለውበት እኛ ደግሞ ለወለድናቸው ልጆች የተከፈለ መሥዋት ነው ቃልዬ አይዞሽ የኔ ልዩ ከፍቶሽ እንዳላይሽ የኔ ነፍስ ነገር ይሔ የወንዶች ባህሪ ነው
አንጀቴን በላችኝ
እግዚአብሔር ልጃችሁን በፀጋው ያሳድግላቹ
ወላሂ በጣም ልብ እሚሰብር ብራንክ እራስነት እራሱን የቻለ ድብርት አለው እንኮን ይህንን አይነት ቃል ተጨምሮበይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ😭😭😭😭💔
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ኦፍ ፕራንክ መሖኑን እያወኩ በአዲስ ተናደድኩ ቃልዬ ደግሞ አንጀቴን በላችኝ😥😥አዲስ ግን ከይቅርታ ጋር በስሟ ጥራት ሰራተኛ አትበል በርግጥ ክፋት የለውም ግን ደስ ላይላት ይችላል
ሀራስ ቤት የጭንቀት ህመም አለእንኳን አስጨንቀሃት።ሀዲስ አርግዘህ አምህ ወልደህ እየው አልልህ መቼምአይዞሽ ቃልዬ❤❤❤
አድስ ስነስረአት ያዝ አታስብም እንደ እናት ቢኖራት አንተጋ አወልድም እናቷጋር ነበር በስነስረአት እረሷት የሄን ብራክ አቁም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢ቃልየ አይዞሽ 😢
ይገርማል በዚህ ስአት እንክብካቤ እንጅ ፕራንክ ይደርጋል ምን አለበት አበባ አምጥቶ ስጦታ ቢሰጣት እውነት በጣም ያሳፍራል ባህላችን የት ገባ እርጥብ እመጫት እኮ ናት በዛ ላይ እናቷ ወይም አባቷ የሉም ከጎኗ ብዙ ትብሰለሰል ይሆናል የውስጧን ማን ያውቃል እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ😭😭😭😭
የኔባት የልብህን ተናግረህ ምን አጠፋሁ ትላለህ በል ይቅርታ በላትኝ ሆ❤❤❤❤❤
የኔ ማር እፍፍፍፍ ስታሳዝን ኧረ በማርያም እደዚህ አታስለቅስሳት ስታሳዝን😢😢
ማርያምን የኔ ማልቀስ😢😭ህለተኛ እደዝህ እደተረግ😢
ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን
እውነት ለመናግር በጣም ነው የተናደድኩብህ. እንደዚ አይባልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃልየ በዘመናችን መንቃራዉ በበዛበትጊዜ ከምር ስወዳት እድብ ሥክን ያለችልጅነች
ፐራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ አድስ ግን የሥራህን ይስጥህ ቃልዬ ብድርሽን መልሽ እመብርሀን በሽልም ታወጣሽ ❤😘😘😘😘😘
አዲሥ ብሊሥ❤ በእግዚአብሔር አታሥለቅሣት ቃልየን💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በብዙነገር ይከፋታል እደገና አራሥነች የኔማር ቃልየ እኔን ይክፋኝ😭😭
በጣም ነው ያናደድከኝ እውነት እያወኩ እራሱ ያዝረጥርጥህ ያአባቴ አምላክ አንተንም ከ ነ ቦርጭህ ችለሀለች አለቀስኩኝ እኔም ልቤን ነው የሰበርከው እውነት ስታሳዝን ቃልዬ አይዞሽ ውዴ ደሞ አጋዥ በል የምን ሰራተኛችን ነው ይሄን ቃል ካንተ መስማቴ አናዶኛል አስተካክል
❤❤❤ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ቃልየ የኔ ብጤ ናት እኔ ወዳያው ነው ሆድ ሚብሰኝ 😂😂😂
እኔም😢
ደምሪኛዋዋ❤❤🎉
@@aminanuredine4278 ደምሪኛዋ
@@mekdi-w-f2b ደምሪኛ
አድስ አታስለቅሳት ባራስነቷ እራሱዋን ያማታል😢😢😢
ልቧ ከተሰበረ በሁላ ፕራንክ ኧረ ወዴት እየሄድን ነወ የኔ እናት ገና አራሲቱን 😢
በጣም።ከባደንወ።እናቴበልች።ዛሬምንም።አልቀመሰችም።ትልንበር
በጣም ተሳስተሐል ይህ ትምርት ሊሆን አይችልምልብይሰብራል ገናባራስቤቷ ቦርጭ ምናምን እሷን ማሳቀቅ ጥሩአደለም😭የሚስተካከልም ከክርስትና በሗላ ቀስብሎነውሱሪባንገት የሆነነገር😭😭
ያስለቀሳካትን በስጦታ አስደስታት በጣምነዉ ያስለቀሰችኝ😢😢😢😢
አራስቤት ሆና ማልቀስ የለባትም😢😢
Dedeb newa endet Aras hona endih ayenet prank yaderegal
@@Aze331 sigemer dedeb ayebalem siketele zey knw each other menem bidereraregu le mastemare endehone yetewawekalu.
@@Aze331 yee sedebi xemati🤐
ትክክል!!!! ስህተት ነው በዚህ ወቅት እንክብካቤ ተደርጎላት ደስ ብሏት ከአራስ ቤቷ እንድትወጣ ማድረግ ነው እንጂ እንዲህ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም ጉዳዩ ፕራንክ ቢሆንም ለሰከንድ ልታጣ የምትችለውን ነገር አልተገነዘብክም
ቃልዬ የኔ እናት 😢 አዲስ ሰራተኛ ከምትል አጋዣችን ብትል ይመረጣል
እኔ ድሮ ድሮ ሸቃላ ሲሉኝ ኣለቅሳለው ኣሁን ግን ደስተኛ ነኝ ኣዎ ሽቃላ ነኝ እግዚኣብሔር ሙሉ ኣካል ጤና ስለሰጠኝ እየስራሁነው እግዚኣብሔር ይመስገን ❤
ስራ እምስራ ሰው ምን ይባላል ሁሉም ሰው ሳራታኛ ነው
ሁሉም እኮ ሰራተኛ ነው😊
ስራ የሚ ሳራው ሰው ሁሉም ሰራታኛ ነው
ማንኛውም ስው የቢሮም ስራተኛ ቢሆን ስራተኛ ነው የሚባለው
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ አዲስ ትንሽ እንኳ አትጠብቅም እንዴ ቃልዬ አንቺ ሁሌም ልዮ ነሽ
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢 ቃል ና አድስ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤
ኤጭ ለአራሥ ክብረ ይኑረህ😏😏
የኔ እናት አስለቀሰችኝ ማርያምን 😢😢አዲስ ምርጥ ባል ነህ ለሰዎች ክብር የምትጨነቅ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹህ❤❤
አታስለቅሰት በጠም ነው ምወደት ❤❤❤❤
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው : ግን አንዳንዶቹ ወንዶች እራሥ ነዉ የሚያሰሩት : ልጅ ካልወለድን ብሎ እቧ ዘራፍ ይላል: ሥትወልደ ወፈርሽ: ጠቆርሽ: አሥጠላሽ :የልጅ እናት ሆንሽ እንግድህ: ብትታጠቢ: ባትጣጠቢ: ምን ያደርግልሻል አረ ሥንቱ እያሉ የሠውን ሞራል የሚጎዱ ብዙዎች ናቸው ።
የሆነ ስጦታ ይዘይ ታረቃት ሁለተኛ እደዛ እዳትላት አራስ ናት 😢😢😢
ብርክምቢሆንእድህአይባልም።ደነዝነህእሺ
የሴት ልብ በትነሽ በትንሽ ነው ምትከፋው😢😢😢😢
@@hiwothiwot9915 ብችኚንት።ክባደንወ።እኔሀገርእያለሁ።ደርቀያልኩንበርኩ።አሁንቱለሁደይብሰኛል
አራሰንኚበይወ
🥰🥰❤❤❤
አራስ ቤት እንኳንስ እናት አባት ሳይኖር እኔ ሁሉንም ቤተሰብ ይዠ ዝም ብየ አልቅሽ አልቅሽ ይለኝ ነበር ያለውን ድብርት እሚያውቅ ያውቀዋል 😭😭😭😭😭አዲስየ ዛሬ በጣም ነው ያናደድከኝ ከቻልክ በዚህ ስአት ፕራክ ይቅርብህ
በጣም ዝብሎ ይከፋል
አው በጣም ነው የምከፋው ዝንብሎ ነው የሚከፋው
አወያወቀያቀዋል።እሷሊላይሰማታል
ትክክል
Eko😢😢😢😢
የእውነት የቃልን ስነስራቷን ያለማድነቅ አይቻልም ስወዳችሁ ፈጣሪ እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤
መስዬ ደምሪኝ
METAM BEEUNT GETAN ❤😢
@@ቤተናቲዩብ ከ9 ወር በዋላ ነው ያየውት ኮመንቱን ደምሬሻለው እህት አለም
ቃልን የምትወዷት በላይክ❤😢😮😅😊
በርግጥ ምርጥ ትምህርት ነው ለሌሎቹ ወንዶች 😢
ቃልን ፕራክ አታርጓት የምትሉ የኔ እህት😢😭😭
እኮ😢
አዲስየስራህንይስጥህቃልየስታለቅስአንዠቴበላችውእኔንአዲየአራስቤትሆናፕራክአታርጋት
እኮ
Yene liyu set
ስጦታ ገዝተህ ካሳት የምትሉ❤
👋👋👋👋👋👋
እውነት፣ነው
betam new yasazenecen setalekis
Kursi argi eshi ena welga bemagstu borch cherash yelegnem sew hula yegermew nbr thanks to God gn kursi betam arife new
ኧር ልብ ስብራት በስጦታ ይመለሳል ወይ🙄
ቃልየ የሚወድ እደኔ 🥰🥰
ቃልያ ዉድ በጣም ክፍኝ
ቃልዬ❤ቃልዬ❤የምር ቃላት የለኝም 😢እርጋታሽ አስተዋይነትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብር። በቃ ምንም ቃላት አይገልፅሽም እማምላክን እኔ ብሆን እራሴን ስስለው ለካ ክፍታፍ ነኝ ብዬ ታዘብኩኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ መልእክት አለው ግን ለአንዳንድ የአባትነት ክብርን ለማይገባቸው ይድረስልን ስንት አይነት እራስ ወዳዶች አሉ ካንቺ መቁስል ይልቅ የቅርፅሽ መመለስ የሚያሳስባቸው 🎉በተረፍ ደስ ትላላችሁ እግዚአብሄር ቤቢዬን በጥበብና በሞገስ በበረከት ያሳድግላችሁ ወዳችሕለሁ❤❤
ውሽን😅😅😅ይ😅😅ይ😅
ኑሮ ለማሸነፍ በ ስደት ያላችሁ የበትሰብ ናፍቆት ያንገበገባችሁ እህት ዎንድሜ ሞልቶ ሀሳባቹ በሰላም በሙሉ ጠናችሁ ለ ሀገር ለ ቤትሰብ ያብቃቹ💗 🙏🏻
አሚን
*_አሜን፫❤_*
Ameen ameen ameen 😢❤🙏🏿🙏🏿
እረ ቃልን አታስከፋት ልጅ የወጣበት ቦርጭ ትንሽ ቆይቶ እራሱ ይጠፋል
አሜን አሜን አሜን
መጀመሪያ የራስህን ቦርጭ አጥፋ ቃልየ እርጉዝ በነበረችበት ሰአት እንኳን ያንተ ነበር የሚበልጠው😅😅😅ቃልዬ የኔ ውብ ❤❤❤
😂😂😂😂😂😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂haimi
ክክክክ ዋዮ
በማርያም አታስለቅሳት አራስ እኮ ናት😭😭😭🙏🙏🙏❤❤
Love 😘😘😘😘😘😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤👌👈🥺👈♥️♥️👌👌👌👆💔💗🥰
አንተ 9 ወር አርግዘህ ባየክው!! ስውነትዋ እንዲጠነክር እርዳት!! ለመክሳት ትደርስበታለች!!
አራስ ድሮ ቀረ ምን 3ቀን በሃላ እርስ ዞሮ ዞሮ
💔💔💜💔💙💙💙💙😍😍😍😍😍🙏
7ቀን ሳይሞላት አስነሳት ለገንዘብ እሩጫ ሳስበዉ ለካሜራ እንጂ አይመችም ደሞ በቁርባን ተጋብቶ ወጣ ወጣ ይላል
ማርያምን ለመጀመርያ ጊዜ የናደድክኝ የሆነ ስጦታ ስጣት አራሲቱን 🎉🎉🎉
በቃል ቀልድ የለም አድስ😔😔 አራስ እኮ ናት ብትችል ተንከባከባት ለእራሷ ብዙ ቁስል አለባት😢😢😢
😢😢😢😢
እፍፍፍፍ ቃልዬን አታስለቅስብኝ በጣም ነው የምወዳት እግኝቻት ፍቅሬን በገለፅኩላት ብዬ እመኛለው ግማሹ ሂወቴ ከሱዋጋ ስለሚመሳሰል በጣም ነው እጀቴን የምትበላኝ ግን ህይወት ይቀየራል ተመስገን ቃልዬ ውድድድድ❤❤❤❤
የኔውድ አህት ወላሂ ታሳዝነኛለች አታስከፋት ቃልዮ የኔማር ሁሌም ተዴሠችልኝ😢❤❤❤❤
😢እኔም ቢላሂ በጣም ታሳዝላች የኔ ሚሰኪን ሰወዳት ሰወዳት❤
የሙየ አላህ ያገናኝሽ ደግሞ ታገኛታለሽ ዋናው ጤና ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል
ማርያምን ቃል ስታለቅስ እኔንም ነው የተሰማኚ ሁለተኛ እንዳታስለቅስ እሺ😓😓🙏🙏❤
😢😢😢😢😢
እኔ እራሱ እንድ ያለ እናት እየታረስች ሁሌ ነው እማስባት እኔ እራሱ
Mar kanjo 🥰🥰🥰💕💕🥰😭😭😭🥰🥰💕💕
Me too exactly
Ene rasuuu prak munnueee eywekeee errrrrr new yalkuteee,,setalikese demuuu abedekuuuu
ቃልዬ ምን አይነት ቤተሰብ ነው ያሳደገሽ ከጥሩ ወላጆች የወጣሽ ልጅሽን ዮባርክልሽ❤
Ewenet newe
ወንዶች እባካቹ ከዚ በደንብ ተማሩ:: ቃል የኔ ማር😢😢😢
ብዙ ወንዶች እንደዚህ እያሉ ሚሰቶቻቸውን ሞራል ይነካሉ ።😢😢 ዝም በይ ቃልዬ ❤ አርፈሽ ልጅሽን አጥቢ ሰውነት በዳ ነው ። ከአንድ አመት በዋላ ነው ሰለ ሰውነት የሚታሰበው።
እኔን ይክፋኝ ቃል 😢😢😢 ዘመንሽን ሙሉ ደስተኛ ያድርግሽ ጌታ ልጅሽን ቤተሰብሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ በጌታ ፍቅር እወዳችኋለው 🥰🥰🥰
የምታቀ ር ቡት በጣም አስደናቂ እና አስደማሚነው እወዳችዋለሁ ታምራላችሁ። እግዚያብሄር ይባርካችሁ
😭😭😭😭😭በእመቤቴ ቃልን አታስለቅስብኝ ኡፍፍፍፍ ዬኔ ማር አዲስ 😔😔ልክ አልሰራህም እሷ ለራሷ በዚህ ሰዓት ብዙ ነገር ነው ሚሰማት እና እባክህን ሚያስከፋት ነገር አታድርግ 💖💖💖💖እኔ አልወልድኩም ግን ፔሬድ ሲመጣ በጣም ስለሚያመኝ እናቴን ያስታውሰኛል💗💗💗 ሁሌ ሀገር ቤት እያለው ሲያመኝ ወገቤን፣ፀጉሬን እያሻሸችልኝ እንቅልፍ ሲወስደኝ ነው ምትሄደው እናም ለቃል እሄ ሳት ከባድ ነው ምንም ባይጎልም እናት ከሌሌች ጎዶሎነት ይሰማል በማርያም አታስከፋት 💗💗💗💗
ደምሪኛዋበቅንነትዋ❤🎉
የኔ እናት ቃልየ እደት እዳስለቀሠችኝ ዝታዛዝን እዳደግመው አድስ😢😢 የኔ እህት አላህ ይጠብቅሽ
❤❤❤ወንድሜ ሰራተኛ አይባልም የምታግዘን ልጅ በል ትህትና ጥሩ ነው
የውነት 😂
ትክክል😏😏👍👍👍
የኔ ማዳም አልሰማችክ ኤሽ ሀዳ ገሊለት አደብ ትለክ ነበር ስራአት የሚባል የለክም ማለት ነዉ
@@rimyoutube9063 የኔዋ እራሱ ትላለች
የኡነት አይደለም እኮ አታካብድ
ጌታን አለቀስኩ በዚ ዘመን ደም እንባ እያስለቀሱ ወንዶች አንተ ግን የኔ እባ ይፍሰስ ስትል ትለይ አለክ❤
😢ዛሬ አዲስ በጣም ትልቅ ስህተች ሰርተሀል በጭሬሽ መባል የሌለበት ነገረ ነው ያልከው 😡ቃልዬ ማሪያም በሽልም ታውጣሽ ቤቢዬን እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግላችሁ💕😍
ብዙ ሴቶችኮ መውለድ እሚፈሩት ለዚህ ነው ወላሂ ምንም ፕራንክ ቢሆን ልብ ይሠብራል 😢😢😢
በጠም። አራ ይዳበራል
እውነት ዝብለው ነው አትፍሩ ውለዱ እኔ ምንም አልጨመርኩም ያው ነኝ
Ine irasu ahun lemargezi asibina ihen neger iyeferahu naw😢😢😢
እኔም ሁለት አወለዲኩ በሆላ ባሌ ተቀየረ
እኔ ስወልድም 39 ወልጀም 39 የሁለት አመት ልጅ አለችኝ አልሃምዱሊላህ
የእውነት ልቤ ነው የተሰበረው💔የኔ ውድ ቃልየ😢😢
ወይይይ ቃልዬ የኔ የዋህ 😢 አስለቀሺኝ ማርያምን አራስ ናት እኮ አታስለቅሳት በደንብ የሚክሳት ስጦታ ስጣት 😊
ቃል አስለቀሰች ማርያምን 😭😭 አታስከፋት አዲስ በፈጣሪ
😢😢😢😢
ኔም
እፍፍፍፍ😭😭😭😭እ
@@fathiyafath3090 ደምሪኛዋ❤
@@b.t7056 ደምሪኛዋ❤
ፕራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ😂😂 ሲታሳዝን በነገራችን ላይ ፕራክ አስመስለው ፍልጎታቸው ነው ሚገልፁት ወዶች ተዝረጥረጪ አላለም😂😂😂❤❤❤
😂😂😂😂
😂
እረ ባክሽ
አይወዶችሲያናድ😢😢ያዝርጥርጥህቦርኮ😂
እኔራሱ ያልኩነበር ፕራክ አስመሰለው የወሰጣቸውን ሚናገሩት😂😂
ቃልየ የኔ ማር ኣሳዘነቺን ሁለተኛ እንዳትለቅሳት ዋ ለራስዋ ቡዙ እሚያሳስባት ነገር ኣለ ኣራስ ያለ እናት ከባድ ነው እናትዋ ብትኖር እሰከ 40 ቀን ካጠገባ ኣትለየም ነበር😢
Azosh qaleye marrr❤❤❤
❤❤😢
😢
😢😢❤❤
እዉነትሽነዉ ኡፍ😢😢
ይልቅ ከማስከፋት ደህና. አድርገህ እረሳት. የኔ ሚስኪን አሳዘነችኝ
አዲስ ወድ ወንድማችን እኔየንም እአስለቀስከኝ በወላዲት አምላክ አዲስ እረፍት ታድርግ ተዋት ቃልየ የእኔየ እናት 😢😢😢
የዛሬው ምንም ደስ አይልም ልክ እደ እውነት ነው የተሰማኝ በፍፁም በዚ አይቀለድም በጣም ነው የተሰማኝ የረበሸኝ የኔ ቆንጆ ቃልዬ 🥰🥰🥰
ቃልዬ እህቴ ቦርጭሽ እንዲጠፋ ሸርብ ወይም መቀነት ሆድሽን እሰሪው በጣም ሳታጠብቂ ቢሆነ ጥሩ ነው ቀስ በቀስ ይጠፋልሻል በተረፈ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታውጣሽ እማቲዬ የኔ አልቃሻ እኔንም አስለቀሽኝ 😢😢
ደምሪኛዋዋ
ይህ ፕራንክ ደስ አይልም ያስከፋል ጡሩ ቤተሠቦች ናችሁ።
የኔ ድንቡሽ እኔነ ክፍት ይበለኝ 🥺🎉 ከዚህ ልትማሩ ይገባል ወንድሞቻችን ሴት ልጅ ምን ያህል ስስ እንደሆነች 😢 ወልጄ ባላውቅም ግን በዚህ ስዓት ዲፕሬሽን ዉስጥ እንደምትገባ ሰማለዉ so ተከባከቡን ለማለት ያሀል ነው ☺️ደግሞ እናትነት ሲአምርብሽ ቃልዬ 🥰🎉🤰🤱😊
Ewenet New
ትክክል😊❤❤❤🎉
ደምሪኛዋ❤❤😂🎉
ቃልዬ የኔ ዉብ አንቺ እኮ ከላይሽ ብቻ ሳይሆን ከዉስጥም ዉብ ነሽ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ❤❤❤
አዲስ please አራስነቷ እስክትጨርስ እንዲህ አይነት prank ባታረጋት ይመረጣል, ከመውለድ ጋር ተያይዞ የሚመጡ depression and anxiety የሚባሉ ነገሮች ስላሉ እሷን መንከባከብ እና ማዝናናት ብቻ ነው ያለብህ, እግዚአብሔር ትዳራችሁ ን ይባርክ በጣም እወዳችኋለሁ❤❤❤ቃልዬ የእኔ ትሁት ሴት💝
በጣም ነው ሚያስጠላው ማርያምን ይሰማታል እኮ እንደ ትልቅ ሰው አስብ
ክፍት ብሏት ሳይ ማርያምን ውስጤ በጣም ነው ያዘነው እስካሁን ካየኋቸው ሴቶች መልካምነቷ ተረጋጊነቷን የማደንቅላት ሴት ናት ❤❤❤
የኔ ውድ በጣም ከፍቶታል 😢😢😢😢😢😢
ቃልዬ አታልቅሽ. አዲስም አታስለቅሳት ባራስ ቤቷ ማልቀስ የለባትም የኔ ውድ እኔንም አስለቀስሽኝ ደግሞ በጣም ነው የምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቤቤንም እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ እመብርሃን በሽልምሽ ታውጣሽ ❤❤❤❤❤❤
ማነው እደኔ ውብ የሆኑ ቃልንና ሀዲስን የምትወዱ❤👍
👍😊
እኔም በጣምነው የምወዳቸው 😊 በገባሁ ሰአት ሳላያቸው አልወጣም
እኔ ሠወዳቸው
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይ ቃል ቆጆ አይዞሽ የኔ የዋህ ልጅ ልጅ ይሉንና ስንወልድላቸዉ ሠዉነትሽ ምናምን ይሉናል አይገርምም እኔ ባሌ ሳይሆን ሠዎቹ ነዉ ያስቸገሩኝ
ስነ ስአቷ ማሻ አሏህ ነው❤ ሁሉም ሴቶች ጋ ሊኖር የሚገባ
አሉ ባል ገና አንድ ነገር ሲናገር ሁለት ሶስት የሚመልሱ እንደት እንደሚያናድዱኝ ጌታዬ ሆይ ለባሏ ዘውድ የምቶን እርግት ያለች ጨዋ ሴት አድርገኝ አድርገን ያረብ❤
ማነው እንደኔ አብሯት ያለቀሰ 💔😭
እነስ ብትዪ😢😢😢😢 እንደት እንዳለቀስኩ መቆቆሞ ኣቃተይ
እኔም በጣም ነው ያሳዘነቺኝኝ 💔💔💔
የደረሰብን😢
ወላሂ እኔ እራሱ እፕልቅሻለሁ
እኔም አልቅሻለው በሆዳነው ሁሉንም ምትችለው ትግስቷ
ኡፍፍ እንዲህ ፒራንክ ልብ የሚሰብር 😢😢😢😢😢 ቃል የኔ ቆንጆ ❤❤❤
በእውነት አሳዝነሀታል ከወለዱ በኃላ የሴቶች ቅርፅ በመጠኑ ይለወጣል እንዲህ ስትላት ደግሞ የተፈቃሪነት ስሜት የቀነስክባቸው ነው የሚመስላቸውና ለስሜታቸው መጠንቀቅ አለብህ ሰዓቱ አልነበረም በዚህ ሰዓት እንዲህ አይነት ፍራንክ አስፈላጊ አይደለም
እንኳን እንደዚህ ብለሀት አራስ ቤት ውስጥ የሆርሞን ለውጥ ስለሚኖር መደበር አለመፈለግ......የመሳሰሉት ስሜቶች ስላሉ ተንከባከባት እንጂ እንዲህ ስትላት ሳይኮሎጂ ትጎዳለች ፕሊስ ፍቅር ስጣት እንኳን ደስ አላችሁ በድጋሚ❤❤❤
ደምሪኛዋዋ❤❤
አልገባኝም ያልሽው
@@ٱمويسر ምኑ🙄
I agree 👍
የኔ እናት ቃልዬ 😢❤❤❤❤
አድሷን ልጅ አሳዩን በቀጣይ Please 🙏
ቃልየ ካንቺ ጋር ኣለቀስኩ 😢😢😢😢ኣዲስ በናትህ እንዳትደግሞ Please
እኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ያደረገልክ ብዙ ነው ደሞም የበፉት አገልግሎትህ መልካም ነበር አሁን ግን የግል ህይወትህ ለሚዲያ ባታደርገው መልካም ነው ብዙ እደከዚህ በፉቱ እደምትሰራ ብዙ እርዳታ የሚፈልጉ ሰዋች ስላሉ እነሱን ለሕዝብ አስተዋውቀካቸው መስመር ቢይዙ ቢረዱና ያሰቡት ቢደርሱ ከሰው በላይ እግዚአብሔር ይደሰታል ላንተም የነፍስ ዋግ ይሆንልካል
ይቅርታ አድስዬ ሰራተኛ አትበል በስሟ ጥራት 😢 እኛ በስደት ያለን በስማችን ነዉ የሚጠሩን😢
ለማዘዝ ሲፈልጉነዋ የሚጠሩንጂ እንደዚ እንደነ አድሰ ሲያወሩ ሸቃላ እያሉነዉ የሚያወሩት ምን ማካበድ አሰፈለገ ሸቃላ ቢልሰ ምንም ችግር የለዉም ያዉ ሸቃላ ነን ሁላችንም
እረማማየ ጭራስ ሲያስጠላ ሰራተኛ ማለት ያምራል ሸቃላ ሸቃላዋ ሲሉ አደል የሚወሉ ሲጣሩ ብቻ ነው የሚጣሩት እጂ ጥራት እካ ሲሉ ሸቃላዋን ነው የሚሉት
@@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ ሳህ
አታካብጂ ሰራተኛ ሰራተኛ ነው ሰማች ነው እኔ እኮራበታለው
እውነት ነው ❤
ቃልዬ የኔ ልእልት ትርፍፍ አለች እኮ የኔ እናት ማርያምን እኔም አለቀስኩኝ ከምር አይ አዲስ የተመታህ አታርፍም🥰😁😁😁
እህትና ወንድሞቼ በጣም እወዳችዋለሁ ታቁኛላችሁ የማታቁኝ ሚኪ ነይ ከ ትግራይ 💐
❤❤❤❤❤እኛም ዉድድድድድ❤❤
😂 ዘርኛ
❤❤❤❤😢
ሰላምህ ይብዛልን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማች😍💚💛❤
እኛም ውድድ ❤️❤️❤️
የኔውዴ ቃልየ እንባዋ ቅርብነው የእኔ እናት አይ አድስ ቆይ እሷም ታስለቅስሃለይ ❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልጆችሁንም በመጉስ በጥበቡ ያሳድግላችህ
ስታሳዝን ለምድነው እምታስለቅሳት ሃራስ ማርያም እኮናት ወይ ኣድስ❤❤💗💗😍😍😍ስወዳቹሁ
የማርያም ሀራስ ወጉን መች አሳያት የማርያም ሀራስ ሽፍን ስትል ነው እኛ ምናውቀው ጭራሽ ያስለቅሳታል በጣም አናደውኛል በዛላይ መቀመጥ ታበዛለች አሁን አይደለም ስሜቱ ወደ ፊት ነው
@@hanagosaye2992Who are you to judge? You are a sinner for just judging her.
ደምሪኛዋ❤❤🎉
@@hanagosaye2992 ደምሪኘዋ❤❤🎉
@@mimit-h2418 ደምሪኘዋ❤🎉
ቃልዬ የኔ ጨዋ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት መዳሜ ምን ሆነሽ ነው እስከምትለኝ ድርስ😢😢❤❤አድስ በጣም አናደህኛል ፕራንኩ ትምህርት ቢኖረውም ግን ቃልዬ አራስ ቤት ሁና በጣም ከባድ ነው ስጦታ ይዘህ ጠይቃት
ከከከከከከ😂😂😂 ወይ መዝረጥረጥ አላለም አይቻልም እንጅ ቢቻል ኑሮ እናተ ወንዶች መውለድ ነበረባችሁ ሁሉንም ነገር ታዩት ነበር😂😂😂😂😊
ሀሀሀሀሀሀ ያዝረጥርጠው እና
ክክ
ኤጭ የኛ ሃገር ስዎች ለስው ክብር ይኑራቹ ሰራተኛ በስሟ አትጠቀምም ለምሳሌ ስራህ ቦታ አስሬ ሰራተኛዬ ብሎህ ቢጠራህ ደስ ይልሃል
አዲስ በርቱ የቤት ሰራተዋ አብራቹ ሰገዱ ፀልዩ ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በህብረት ስትፀልዩ ጥሩ ነው
አዲስ እባክህ እንደዚህ ያለ ቀልድ በጣም ነዉ የሚስጠላው
ሐዲስ ስነስርሃት በቃልዬ ቀልድ የለም ድንግልን ተዋት በጣም ነው የምወዳት የእኔ ጨዋ
❤❤❤
❤❤❤
@@tsigeredashibabaw ደምሪኛዋ
@@dagmawityared7293 ደምሪኛዋ❤
ደምሪኛዋ❤❤🎉
የኔስ አብሮ ማልቀስ የኔ እናት ምንም ብትሆኚ ታምሪያለሽ ምግባርሽ ብቻ ይበቃል❤❤❤
የኔሚሰኪን ቃልየ😢😢😢አሰለቀሰቸኝ😢አይ
በጣም ምፈራው አንዱ ነገር ይኸ ነው ሴት ስትወልድ ወንዶች ይቀየራሉ እና በደካማ ጎኗ ገባህባት
ኡፍፍፍፍፍፍ 😢ቅስሜነዉ የተሠበረዉ ማርያምን ልክ የሷን ስሜት ነዉ የተረዳሁት የኔ ማር ቃልዬ አይዞሽ ገና አራስኮነች ኡፍ 😢😢😢😢 እንዲሀለነገር ይቅርብህ አዲስ ነዉር ነዉ አይባልም ደግሞ ታፎ ክፍ አይወጣትምኮ ምርጥ ሚሥት ነሽ የኔ ንግስት 😢😢በደንብ ብዬ ቃል 😂😂😂
ሚስኪን አለቀሰች ግን ሴቶች ልጅ ስንወልድ ሙዳችን ይጠፋል ለምንድነው
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ እኔንጃ የዉነት መዉለድ መታደልነበር አሁን በቃ ወፈርሽ ጠቆርሽ ከሣሽ ኡፍ ምን ይሻለናል ጎበዝ
@@መዲወሎየዋ-ጸ4ገ ወንዶች ሢጀመር ምን ልእልት ብኮን ሥወልድ ይንቃሉ 🙄 እንደዚህ የሆነችዉኮ ለልጂ ብላነዉ ልቦናይስጣችሁ ሁሉም ወንዶች አደሉም ግን አንዳንድ ወንዶች ናቸዉ
እንኳን ደህና መጣችሁ ቃልና አዲስ እናትነት ለታደሉት ደስታው ልዩነው❤❤❤❤❤❤
እንደውም የማርያም አራስ በደንብ መወፈር አለባት
@@fauziyafantu822 ደምሪኛዋ❤❤🎉
Kaleye yene konjo yene yewahe atalkshe adis degemo bedenbe yekerta teyekat negerikaleu
@@fatumawase እሽ
የእናትነት የሚያውቅ ያውቀዋል ደስታውን ቃልዬ አንቺ አይክፍሽ እናትነት ስጦታ ነው ምንም ሁኚ ለልጅሽ ደስታው ነሽ እኔም እናት ስለሆንኩ❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ታሳድግልሽ አዲ ሁለተኛ እንዳትደግመው
ቃልዬ የኔ እናት ሁሌም ውብ ነሽ አዲስ ግን ደስ የማይል ቀልድ ቀለድክ ለማስተማር አስበክ ቢሆን እንኳን ግዜው አልነበረም ቸኮልክ አስተዋይ ሁን
ወላሂ ፕራክ መሆኑን እያወኩ በጣም አሣዘነችኝ ቃል የኔ ውድ ቃልዬ አረ አድስዬ ተከባከባት አሁላይማ እንደዚህ ያለ ፕራክ ውስጧን ይጎዳዋል ትልቅ ትምርት ነው ብዙ እንደዚህ የሚያረጉ ወንዶች አሉ
አይዞሽ ቃልዬ ፍልቅልቅ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት የምር😢😢 አዲስ ጥሩ አልሰራህም እንዴ !
እንኳን እንደዚህ ብለሀት በዚህ ሰዓት ከጎኗ እናት የለላትን አታሳዝናት በእግዚአብሔር ስም ውይይ😭😭ስንወልድ ትንሽ ነገር ነው ስሜታዊ ሚደርገን!
በል አዲስ በማሪያም ሰርፕራይዝ አድርገህ ካሳት❤
ኦርቶዶክሳዊያን እንኳን ለዐብይ ፆም ለአምስተኛ ሳምንት ለደብረ ዘይት አደረሳቹህ አደረሰን 💒❤🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን
እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
ስላስለቀስካት የሆነ ስጦታ ገዝተህ ሰፕራይዝ እጠብቃለሁ በዚህ የምትስማሙ ላይክ
ሁለተኛእደዝህ እዳታረግየምትሉላይክ😭😭😭😭😭😭እኔእባየእየመጣነዉያየሁት እሳብዙነገርሌከፋትይችላል እዘንላት😭😭
እኔም እዳች
ቃልየ የኔ እህት አይዞሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ አድስ ደግሞ እደዚህ አይባልም 😢😢😢😢😢
አይዞሽ እሽ ቃልዬ የኛን ፈተና ስለማይገባቸው ነው አትፍረጅባቸው እነሱ ለውበት እኛ ደግሞ ለወለድናቸው ልጆች የተከፈለ መሥዋት ነው ቃልዬ አይዞሽ የኔ ልዩ ከፍቶሽ እንዳላይሽ የኔ ነፍስ ነገር ይሔ የወንዶች ባህሪ ነው
አንጀቴን በላችኝ
እግዚአብሔር ልጃችሁን በፀጋው ያሳድግላቹ
ወላሂ በጣም ልብ እሚሰብር ብራንክ እራስነት እራሱን የቻለ ድብርት አለው እንኮን ይህንን አይነት ቃል ተጨምሮበይ እንዴት እንዳሳዘነችኝ😭😭😭😭💔
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ኦፍ ፕራንክ መሖኑን እያወኩ በአዲስ ተናደድኩ ቃልዬ ደግሞ አንጀቴን በላችኝ😥😥አዲስ ግን ከይቅርታ ጋር በስሟ ጥራት ሰራተኛ አትበል በርግጥ ክፋት የለውም ግን ደስ ላይላት ይችላል
ሀራስ ቤት የጭንቀት ህመም አለ
እንኳን አስጨንቀሃት።ሀዲስ አርግዘህ አምህ ወልደህ እየው አልልህ መቼም
አይዞሽ ቃልዬ❤❤❤
አድስ ስነስረአት ያዝ አታስብም እንደ እናት ቢኖራት አንተጋ አወልድም እናቷጋር ነበር በስነስረአት እረሷት የሄን ብራክ አቁም 😭😭😭😭😭😭😭😢😢ቃልየ አይዞሽ 😢
ይገርማል በዚህ ስአት እንክብካቤ እንጅ ፕራንክ ይደርጋል ምን አለበት አበባ አምጥቶ ስጦታ ቢሰጣት እውነት በጣም ያሳፍራል ባህላችን የት ገባ እርጥብ እመጫት እኮ ናት በዛ ላይ እናቷ ወይም አባቷ የሉም ከጎኗ ብዙ ትብሰለሰል ይሆናል የውስጧን ማን ያውቃል እውነት በጣም ነው ያሳዘነችኝ😭😭😭😭
የኔባት የልብህን ተናግረህ ምን አጠፋሁ ትላለህ በል ይቅርታ በላትኝ ሆ❤❤❤❤❤
የኔ ማር እፍፍፍፍ ስታሳዝን ኧረ በማርያም እደዚህ አታስለቅስሳት ስታሳዝን😢😢
ማርያምን የኔ ማልቀስ😢😭ህለተኛ እደዝህ እደተረግ😢
ይሄ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው እናመሰግናለን
እውነት ለመናግር በጣም ነው የተናደድኩብህ. እንደዚ አይባልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ቃልየ በዘመናችን መንቃራዉ በበዛበትጊዜ ከምር ስወዳት እድብ ሥክን ያለችልጅነች
ፐራክ መሆኑን እያወኩ የኔ ማልቀስ አድስ ግን የሥራህን ይስጥህ ቃልዬ ብድርሽን መልሽ እመብርሀን በሽልም ታወጣሽ ❤😘😘😘😘😘
አዲሥ ብሊሥ❤ በእግዚአብሔር አታሥለቅሣት ቃልየን💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በብዙነገር ይከፋታል እደገና አራሥነች የኔማር ቃልየ እኔን ይክፋኝ😭😭
በጣም ነው ያናደድከኝ እውነት እያወኩ እራሱ ያዝረጥርጥህ ያአባቴ አምላክ አንተንም ከ ነ ቦርጭህ ችለሀለች አለቀስኩኝ እኔም ልቤን ነው የሰበርከው እውነት ስታሳዝን ቃልዬ አይዞሽ ውዴ ደሞ አጋዥ በል የምን ሰራተኛችን ነው ይሄን ቃል ካንተ መስማቴ አናዶኛል አስተካክል
❤❤❤ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ቃልየ የኔ ብጤ ናት እኔ ወዳያው ነው ሆድ ሚብሰኝ 😂😂😂
እኔም😢
እኔም😢
ደምሪኛዋዋ❤❤🎉
@@aminanuredine4278 ደምሪኛዋ
@@mekdi-w-f2b ደምሪኛ
አድስ አታስለቅሳት ባራስነቷ እራሱዋን ያማታል😢😢😢
ልቧ ከተሰበረ በሁላ ፕራንክ ኧረ ወዴት እየሄድን ነወ የኔ እናት ገና አራሲቱን 😢
በጣም።ከባደንወ።እናቴበልች።ዛሬምንም።አልቀመሰችም።ትልንበር
በጣም ተሳስተሐል ይህ ትምርት ሊሆን አይችልም
ልብይሰብራል ገናባራስቤቷ ቦርጭ ምናምን እሷን ማሳቀቅ ጥሩአደለም😭
የሚስተካከልም ከክርስትና በሗላ ቀስብሎነው
ሱሪባንገት የሆነነገር😭😭
ያስለቀሳካትን በስጦታ አስደስታት በጣምነዉ ያስለቀሰችኝ😢😢😢😢
አራስቤት ሆና ማልቀስ የለባትም😢😢
Dedeb newa endet Aras hona endih ayenet prank yaderegal
@@Aze331 sigemer dedeb ayebalem siketele zey knw each other menem bidereraregu le mastemare endehone yetewawekalu.
@@Aze331 yee sedebi xemati🤐
ትክክል!!!! ስህተት ነው በዚህ ወቅት እንክብካቤ ተደርጎላት ደስ ብሏት ከአራስ ቤቷ እንድትወጣ ማድረግ ነው እንጂ እንዲህ ማድረግ ተገቢ አይመስለኝም ጉዳዩ ፕራንክ ቢሆንም ለሰከንድ ልታጣ የምትችለውን ነገር አልተገነዘብክም
እኮ
ቃልዬ የኔ እናት 😢 አዲስ ሰራተኛ ከምትል አጋዣችን ብትል ይመረጣል
እኔ ድሮ ድሮ ሸቃላ ሲሉኝ ኣለቅሳለው ኣሁን ግን ደስተኛ ነኝ ኣዎ ሽቃላ ነኝ እግዚኣብሔር ሙሉ ኣካል ጤና ስለሰጠኝ እየስራሁነው እግዚኣብሔር ይመስገን ❤
ስራ እምስራ ሰው ምን ይባላል ሁሉም ሰው ሳራታኛ ነው
ሁሉም እኮ ሰራተኛ ነው😊
ስራ የሚ ሳራው ሰው ሁሉም ሰራታኛ ነው
ማንኛውም ስው የቢሮም ስራተኛ ቢሆን ስራተኛ ነው የሚባለው
በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ አዲስ ትንሽ እንኳ አትጠብቅም እንዴ ቃልዬ አንቺ ሁሌም ልዮ ነሽ
የኔ አብሮ ማልቀስ ምን ይሉታል 😢 ቃል ና አድስ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤
ኤጭ ለአራሥ ክብረ ይኑረህ😏😏
የኔ እናት አስለቀሰችኝ ማርያምን 😢😢
አዲስ ምርጥ ባል ነህ ለሰዎች ክብር የምትጨነቅ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላቹህ❤❤
አታስለቅሰት በጠም ነው ምወደት ❤❤❤❤
በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው : ግን አንዳንዶቹ ወንዶች እራሥ ነዉ የሚያሰሩት :
ልጅ ካልወለድን ብሎ እቧ ዘራፍ ይላል: ሥትወልደ ወፈርሽ: ጠቆርሽ: አሥጠላሽ :የልጅ እናት ሆንሽ እንግድህ: ብትታጠቢ: ባትጣጠቢ: ምን ያደርግልሻል አረ ሥንቱ እያሉ የሠውን ሞራል የሚጎዱ ብዙዎች ናቸው ።