አግኝቼ እንደምወደው ነገርኩት በደስታ አበደ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024
  • እዬቤልን ቲዩብ subscribe በማድረግ ፈታ ዘና ይበሉ
    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ወይም በ 0941259716 ይደውሉልን
    imo
    WhatsApp
    Telegram ላይም አናግሩን እናመሰግናለን

ความคิดเห็น • 3.5K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  5 หลายเดือนก่อน +541

    አቤል ጥበብ ማንኛውንም የባህል ልብሶችን የሚያገኙበትን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ👉t.me/abmeaz 👈
    ቃል ፈርኒቸር (የበዓል ልዩ ቅናሽ) 0986888887 Telegram 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻

    • @HaiatLok
      @HaiatLok 5 หลายเดือนก่อน +11

      እዩባ ጥራትየለዉም ድምጣችሁ ቀተለይያተ ቀጣይአስተካክሉ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +12

      እዮባ አንድ አበሻ ቀሚስማ ሸለመኝ እዮብ እንዴት ሆነ እያልኩ ኪሎዬ ለቀነሰው 😊😍ለሆሳዕና አንድ ላይ እንያቹ

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +15

      ቀጣይ video❤ በዝናኛ ቦታ ሂዱ ይገባታል ተዝናኑ pis

    • @Amazonwill-yt6hd
      @Amazonwill-yt6hd 5 หลายเดือนก่อน +5

      ስጦታ መዝናኛ ቦታ እንጠብቃለን
      Srpraszz ❤

    • @haymanotkasaw8532
      @haymanotkasaw8532 5 หลายเดือนก่อน +6

      እዮባ እንኳን ደስ አለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @heniandtsi
    @heniandtsi 5 หลายเดือนก่อน +1157

    ደስ ብሎኛል እንደዚህ በፍቅር ስላየኃችሁ ወንድሜ እዬባ እና ረዱዬ ❤❤❤

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +33

      ያንበሳውን ድርሻ አንተ አንጋፋ ወንድምየው ትወስዳለህ እኛም እልል ብለን ለመዳር ያብቃን በኮሜንት

    • @حواء-ع9ث
      @حواء-ع9ث 5 หลายเดือนก่อน +4

      እንኳን ደሥ አለባችሁ

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 5 หลายเดือนก่อน +17

      100kአስገብት ልብ ያለው ሰው ከዚህ ቤት ፍቅር የሀይማኖት ጥንካሬ እንማር አለን መከባበር ብዙ አለ እኔ ሙሉ ቤተሰብ እወዳቸው አለሁ

    • @ሀኒደምሰው
      @ሀኒደምሰው 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NaemahHusein
      @NaemahHusein 5 หลายเดือนก่อน +7

      እልልብለን ለመዳር ያብቃን ሄኖክ አተን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ጥሩወድም ነህ ምናለ እዳተ መካሪ ወድም ቢኖረኝ

  • @Emuyarsamalij
    @Emuyarsamalij 5 หลายเดือนก่อน +1213

    ማነው እደኔ በጉጉት የጠበቀ በlike አሳዩኝ❤

    • @EmanAman-li3gj
      @EmanAman-li3gj 5 หลายเดือนก่อน

      En❤❤❤❤

    • @SamHsf-pk7yp
      @SamHsf-pk7yp 5 หลายเดือนก่อน

      ገረድ

    • @tamramohamed563
      @tamramohamed563 5 หลายเดือนก่อน

      ምን ብላ ነው የምትሰድቢያት/ ባት​@@SamHsf-pk7yp

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 5 หลายเดือนก่อน

      ​@SamHsf-pk7yp ምን ለማለት ነው

    • @ያረብአተእረዳኝ
      @ያረብአተእረዳኝ 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤❤

  • @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ
    @መሲይወሎየዋ-ደ9ቐ 5 หลายเดือนก่อน +556

    ዲምፃ ከቃልየ ጋር ተመሳሳይ ነው የምትሉ ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤😂😂

    • @ינגוסהאינגדה
      @ינגוסהאינגדה 5 หลายเดือนก่อน +1

      eko

    • @helenbizuneh1423
      @helenbizuneh1423 5 หลายเดือนก่อน +5

      መልኳም

    • @SelHadgu-ij8rz
      @SelHadgu-ij8rz 5 หลายเดือนก่อน

      Melkose bebezu negere ke kale ga yemesaselalu

    • @ዘይነብ-ይቱብ
      @ዘይነብ-ይቱብ 5 หลายเดือนก่อน

      ሳህ ይመሳሰላል ድብንአርጉ የቃልንድምጥቁርጥነዉ😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

    • @tarimarc-vi6ud
      @tarimarc-vi6ud 5 หลายเดือนก่อน

      Er betam

  • @TigistEthiopia-q1s
    @TigistEthiopia-q1s 5 หลายเดือนก่อน +1297

    ልብ አጠልጣይ ተከታታይ ድራማ ሆነ የምትሎ ላይክ❤😂

  • @Sariy177
    @Sariy177 5 หลายเดือนก่อน +1582

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ

  • @fitsumhaile5052
    @fitsumhaile5052 5 หลายเดือนก่อน +128

    ምርጥ ወንድም ነው ሄኖክ respect❤❤❤❤❤

  • @lidiyatube
    @lidiyatube 5 หลายเดือนก่อน +351

    እስኪ የዮብን ደስታ ያስደሰተው በላይክ አሳዮኝ

  • @Beza27Tube
    @Beza27Tube 5 หลายเดือนก่อน +59

    እዮባ ግን እንደስምህ ያለህ ትዕግስት ትህትና ዋዉዉዉ ደስ ሲል መጨረሻችሁን ያሳምረው ሁለት ምርጦች ❤❤❤❤

  • @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ
    @ሀጢያቴንሳስበውልቤይጨነቃ 5 หลายเดือนก่อน +150

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ አሳየኝ እዩ እኳን ደስ አለህ❤❤❤

  • @YahyAlmnsor
    @YahyAlmnsor 5 หลายเดือนก่อน +162

    ግን እደ መዳም ቅመሞች የሠው ደሥታ ሚያሥደሥተው አለ እደት ደሥ እዳለኝ እደት በጉጉት ሥጠብቅ እደነበረ ማሻአላህ አይለያችሁ

  • @akalneshzewde3076
    @akalneshzewde3076 5 หลายเดือนก่อน +96

    እዮባ ትልቁን ድርሻ የሚወስደው አንጋፋው ወንድምህ ሄኖክ ነው

  • @AzeAxum
    @AzeAxum 5 หลายเดือนก่อน +481

    ማነው እደእኔ በጎጉታ ስጠብቅ የነበረ ጉጭኝ 👍❤️😹😓💔❤️❤️እንኳን ደስ ኣለህ ኢዮበይ🎉👑

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 5 หลายเดือนก่อน +580

    ድምፅ ጥራት ዬላውም ያምትሉ ላይክ ሌሽ 😢😢😢😮

    • @zed1964
      @zed1964 5 หลายเดือนก่อน

      👍👍

    • @hasefah3808
      @hasefah3808 5 หลายเดือนก่อน +1

      አው ጥራት የለም

    • @ዛምዝምዝምዝም
      @ዛምዝምዝምዝም 5 หลายเดือนก่อน

      አዎ ትንሽ ጥራት የለውም

    • @Tititube-p3t
      @Tititube-p3t 5 หลายเดือนก่อน

      Awo trat yelewum

    • @ማራናታ
      @ማራናታ 5 หลายเดือนก่อน +2

      ተፋርተዋል

  • @TGBelay-v1k
    @TGBelay-v1k 5 หลายเดือนก่อน +23

    ረዱዬ ስሚኝማ... ይኸውልሽ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርሽ እንዲህ couple ሆነው የሚሰሩ ሩታ እና አብርሽ የሚባሉ አሉ ለእኔ እነሱ ምናቸውም የማይጥመኝ የሆነ ሁሉ ነገራቸው ከወጣት የማይጠበቅ ተጃጅለው ሰውን ሁሉ አጃጅለው የሚኖሩ ስለሆነ ስንት ሰው ሩታን እንደሚወዳት አይተሽ ይሆናል።
    አሁን ግን ንግስቷ መጥተሻል።ሁሉ ነገርሽ ምንም ማስመሰል የሌለው ውበትሽ ማንንም የሚያፈዝ ስነስርአትሽ ቤተሰብሽን የሚያስመሰግን በቃ የሴት ልክ ነሽ። So ከዚህ በኋላ አንችን ነው ከሩታ እጥፍ ህዝብ የሚወድሽና የሚከተልሽ።
    ተደስተሽ ኑሪልን ሁሉም ሰው የአንቺ ጠበቃ ነው አለን ከጎንሽ። ይሄን ጨዋነት አይቀይርብሽ
    በyoutube ዓለም ትልቁን ቦታ የምትቆጣጠሪ ተወዳጅ እና ለእዮባም ትልቅ እድሉ ነሽ።
    We Loveeeeee Uuuuu

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @fufuilu1212
      @fufuilu1212 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሩታ እና አብርሽ ምን አጠፉ ታድያ ሩታዬ የሴቶች ተምሳለሌት ናት አብርሽም እንደዛው ምን አጠፉ ወይ ቅናት😏😏🤔🤭

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w หลายเดือนก่อน

      ቱ ዝርክርክ​@@fufuilu1212

    • @susuEndris-g4m
      @susuEndris-g4m 16 วันที่ผ่านมา

      እሩታና አብርሽን ከሷጋ ምን አገናኛቸው ጉዲ ሰው የሚወራው ጠፋበት ሡቡሀናላህ

    • @ሪቾ-ሐ4ዀ
      @ሪቾ-ሐ4ዀ 8 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን😊ስለሩታና ስለአብርሽ ሳይሆን ስለራስሽ ኑሪ አይመለከትሽም በሰዉ ህይወት

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 หลายเดือนก่อน +195

    ሁለት ውቦች በሉ ፍቅር ብቻ ሣይሆን ትዳርን ትዳር ብቻ ሣይሆን ልጂን ልጂን ብቻ ሣይሆን ድራችሁ ኩላችሁ አያት ቅማት ለመሆን ያብቃችሁ ማለቴ ፍቅር እሥከመቃብር በሚለው ተመኘውላችሁ 🎉

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO 5 หลายเดือนก่อน +1

      ድራማ ካልሆነ😊

    • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
      @ዘይነብ-ቘ1ቸ 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Bt-Y2XLO ኢንሻ ኣላህ አይሆንም ውደ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน

      አማን: አሜን: አሜን::

  • @EtwaEndro
    @EtwaEndro 5 หลายเดือนก่อน +405

    ማነው እንዴኔ የቪዶ ድምፅ የረበሸው ጥራት የለውም ቀስ በሉ እኔ አለሁ😂😂😂

    • @SaSlam-dk9ev
      @SaSlam-dk9ev 5 หลายเดือนก่อน +3

      ጥርት ያለ አደለም በጉጉት ነበር ስጠብቅ የነበረው ❤️

    • @Muhammad-s4d8m
      @Muhammad-s4d8m 5 หลายเดือนก่อน +3

      ትክክል ጥራት የለዉም ይረብሻል

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ

    • @ZahidKhan-b9n
      @ZahidKhan-b9n 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔ ምንም ግራ አጋቡኝ ነግራዋለች ግን የድምፅ ነገር😂😂😂

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔየ ደግሞ ቴርፎኑ መስሎኝ ቴርፎን አወጣሁኝ

  • @MarthaArgaw-fp6ti
    @MarthaArgaw-fp6ti 5 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም እርግት ያለች ተወዳጅ ፀባይ ያላት ሴት ናት እድለኛ ነህ ፈጣሪ እስከ መጨረሻው ይጠብቃቹ።

  • @ትግስትየሀይቆ
    @ትግስትየሀይቆ 5 หลายเดือนก่อน +84

    ካሁን ቡሀላ ስለፍቅቅራችሁ በሶሻል ሚዲያ ባታወሩ ደስ ይላል የግሌ ሀሳብ ነው

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 5 หลายเดือนก่อน +217

    ዛሬ ግን ቪዲዮ ድምፁ ጥራት የለውም ምንም አልተሰማኝም ቅመሞችዬ ለናንተም እንደኔ አልተሰማችውም

    • @تياايتيتايا
      @تياايتيتايا 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ ❤❤❤

    • @rosarosa1646
      @rosarosa1646 5 หลายเดือนก่อน +1

      Awo

    • @rukiya7187
      @rukiya7187 5 หลายเดือนก่อน

      አወ

    • @HdHd-xw9gi
      @HdHd-xw9gi 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም ኡላቴ ነው ያሳማውት

    • @rahelfeleke6069
      @rahelfeleke6069 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ የለውም

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 5 หลายเดือนก่อน +66

    ልቤ ልትወጣ ነበር እናንተ ለተፋቀራችሁ የኔ መደስት ለዛውም ከልክ በላይ❤😅😅 ልባችን እርፍ አለ አሁን መልካም የፍቅር ዘመን ይሁንላችሁ የፍቅርን ሰሜት ስለማውቀው

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q หลายเดือนก่อน

      እኮ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 5 หลายเดือนก่อน +124

    ስታሳዝን ልጅቷ ትክክለኛ ሴት ነች በቃ ሴት በነገራችን ላይ ሴትን ልጅ ሴት ሊያስብላት የሚችለው ተፈጥሮ ብቻ አይደለም ስለዚህ በሁሉም የተሟ ሴትነት አለ ረዱ ጋ ታስታውቃለች ❤❤❤❤❤ ፍቅራቹ ይብዛ

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @FetyaAhmed-ll3kq
      @FetyaAhmed-ll3kq 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤

    • @rootp9490
      @rootp9490 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @HanaWeldesemyat
    @HanaWeldesemyat 5 หลายเดือนก่อน +67

    ዋው ረዱ ጎበዝ ሴት ልጅ እንደዚህ ሰከን ብላ ስታስብ መልካም ነው ስለናንተ በጣም ደስ ነው ያለኝ መልካም ጊዜ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍናችሁ በሁሉ ተባረኩ🙏

    • @سيلا-و6ط
      @سيلا-و6ط 11 วันที่ผ่านมา

      አሜን ትጠብቃቸው እናቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 5 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚያብሄር ይመስገን እኩዋን ደስ አላችሁ እኔ ግን እሷም እደምትወድህ ነግሬህ ነበር እዬብ ደስ ብሎኛል የአብረሀምና የሳራን ትዳር የባረከ የናተንም ትዳር ይባርክላችሁ ❤❤

  • @negeregnawa
    @negeregnawa 5 หลายเดือนก่อน +79

    መጀመሪያም እኮ እኛ የመዳም ቅመሞች ይጋቡ ይጋቡ ስንል ይኸዉ እዉን ሆነ እኛኮ አፈእርጥብ እግረ እርጥብ ነን ለምን አትልም አንድ ሰዉ ጥንድ ሁነዉ ሲመጡ😂እስቲ ይጣመሩ የሚል እንላለን😢❤ ፍቅረኛሞኝ ነን ሲሉ ደሞ እስቲ ይጋቡ የምትሉ እንላለን ብቻ ምን አለፋችሁ ያልነዉ ሁሉ እዉን ይሆናል ደሞ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @merymryana-oy3sz
      @merymryana-oy3sz 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔምጎ ከርሞኝ የተናገርነዉ መሬት ጠብ አይልም😂😂😂😂

    • @emuhalid970
      @emuhalid970 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኮ😂😂😂😂😂😂የኛ ነገር የሰዉ ሀገር ሥልችት ድክም ያላችሁ የረፍት እጀራ ይሥጣችሁ

    • @bezabeza183
      @bezabeza183 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂

    • @SamsungA-s9b
      @SamsungA-s9b 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ 😂😂👌🥰

    • @aselefgeletaw4829
      @aselefgeletaw4829 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል❤❤❤

  • @MahletDinku-h2f
    @MahletDinku-h2f 5 หลายเดือนก่อน +76

    እንኳን ደስ ያለክ እዮባ እኔ ግን የመጀመሪያው ቪዲዮ እራሱ እንደምትወድህና ኮሜንት ላይ ጽፊላችሁ ነበር ደስታችሁ ደስታችን ነው እስኪ እንኳን ደስ ያላችሁ!!! የምትሉ በላይክ ግለጹልኝ ውድ እዮብ ቤተሰቦች???

  • @newmobile227
    @newmobile227 5 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄን ቪድወ ለቀናል እንዳትሉ ኤዱ እንዴ ስራየን ትቸ ጆሮየ ላይ ደቅኘ ነው የጨረስኩት በዛ ላይ አነጋገርሽን እንደዚህ አልነበረም የጠበኩሽ ብቻ ይሁን እያደር ሞቅ ደመቅ ታደርጉታላችሁ በርቱ

  • @ሶልያና-ዀ4ጰ
    @ሶልያና-ዀ4ጰ 5 หลายเดือนก่อน +76

    የሚታፈቅረውን ሰው ማግኘት እድለኝነት ነው በተለይ ደሞ ተመሳሳይ ስሜትና ፍላጎት ስኖርህ❤

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 5 หลายเดือนก่อน +114

    ግን በሌላ ግዜ ቪዲዮ ጥርት ያለ ስሩ በጣም ይነፋነፋል መጀመርያም ድምፃቹ ጉፋን እደያዘው ይመስላል የድምፅ ማጉሪያው ሲጨመር ጥርት ያለ አይሰማም በጥቅሉ

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 5 หลายเดือนก่อน +16

    እዮባዬ እረዱዬ በጣም ደስ ብሎኛል እውነት ፍቅራችሁ ብዝት ይበልላችሁ

  • @EmamEmam-do7zp
    @EmamEmam-do7zp 5 หลายเดือนก่อน +58

    እኔ ብዙ ይቶብ አልጠቀምም ግን እነዝህን ልጆች ስወዳቸው በየቀኑ ቢለቁ ደስ ይለኛል አላህ ትዳራችሁ ያመር የሰመር ያድርግላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ አያለያያችሁ

  • @YeshiYeshi-h2c
    @YeshiYeshi-h2c 5 หลายเดือนก่อน +272

    የነ አደስና አቤል ሄኖክ እርያክሽን ይለቀቅልን እምትሉ🎉👍

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew 5 หลายเดือนก่อน

      ከከከከ

    • @elermekerem9516
      @elermekerem9516 5 หลายเดือนก่อน

      ደከመኝ ሥልኬን በማየት❤

    • @fgchffhfh9256
      @fgchffhfh9256 5 หลายเดือนก่อน +2

      ተለቀቀኮ

    • @AlfiyaKder
      @AlfiyaKder 5 หลายเดือนก่อน +4

      መጀመራ ተለቆዋል እኮ

    • @abelbeyene980
      @abelbeyene980 5 หลายเดือนก่อน

      Awo yelekekln

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 5 หลายเดือนก่อน +7

    ❤❤❤አቤት ረዱ ጭንቀትሽ ምን ያክል እንደምትወጂው ያስታውቃል. ❤❤❤❤እዬባ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ስብር ብለክ ደሞ ይቅርታ ስትጠይቃት ለቪዲዮ መለቀቁ እራሱ ድምፅክ ሲያሳዝን ብቻ በጣም ጥሩ ማስታወሻ ቪዲዮ ነው ለወደፊት ለምታፈሯቸው ልጆች

  • @Yaltefetawhlme
    @Yaltefetawhlme 5 หลายเดือนก่อน +157

    በስላሴ ስም እኔ ባል ያገኘው ይመስል የእነዚህ ልጆች የፍቅር ጥምረት ደስስስስስ ያሰኘኝ❤❤❤😅

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @zomababey656
      @zomababey656 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂የማሽቃበጥ ጥግ😂😂😂

    • @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
      @ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 5 หลายเดือนก่อน +3

      እኔስ የምር በስማም እንዴት ደስ አለኝ ያው የሰው ደስታ ስለሚስደስተኝ ነው❤❤❤

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂ጸልይ

    • @Mita460
      @Mita460 5 หลายเดือนก่อน +4

      የኔ እናት አንቺም አግዚአብሔር የከልቡ የሚወድሽን ይስጥሽ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 5 หลายเดือนก่อน +76

    ረዱ ሚስኪን ናት አነጋገር አትችልም የኔ ፍልቅልቅ እኔ ግን ሙትት እስክል እወድሻለሁ እዮባ እንኳን ደስ አለህ ዛሬ ግን በጣም ቀዝቅዘሀል በሰላም ነዉ?

    • @MdKgjfjg
      @MdKgjfjg 5 หลายเดือนก่อน +1

    • @alamreweyerus8077
      @alamreweyerus8077 5 หลายเดือนก่อน +3

      ፍቅር ያለበሰው ለማውራትይቸገራል

    • @adiamhaile9768
      @adiamhaile9768 5 หลายเดือนก่อน

      Ewnetegna fikir eko semetu kebad new lemeglex yekebdal afik yetesaseral script yetetena Drama sihon new kelal ene ewnetegna fikirin new yayewbet

  • @firehiwotmulu
    @firehiwotmulu 5 หลายเดือนก่อน +5

    ቀጣዩን ተሎ ግንበማርያም እንዳትጎዳት ቃል ስትጠይቅህ ለትዳር ነው ስትልህ መልስህ አልወደድኩትም ላንተም ስጦታህ ናት በዝህ ጊዜ ያውም ከተሜው መሀል መልካም!

    • @elermekerem9516
      @elermekerem9516 5 หลายเดือนก่อน

      እኔም በጣም ቅር አለኝ

  • @HanaTedsse
    @HanaTedsse 5 หลายเดือนก่อน +36

    ዋው❤❤❤ጀማርያቹ ሳይሆን ፍፃሜያቹ ያማረ የተዋበ መዳኔ አለም እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ ያርግላቹ❤❤❤በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 5 หลายเดือนก่อน +33

    congregations 😍😍እዮባ ለካስ እንድህ ያልክ ቱዕት ልጅ ነክ እንኳን ደስስስስ አላቹህ በጣም ደስ ብሎናል እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ግጩኝ👍

  • @JhonnyBoo30Media
    @JhonnyBoo30Media 5 หลายเดือนก่อน +8

    የምትገርሙ ❤❤❤❤❤አቤት ቤተሰብ አስተዳደግ ማነር ዋው❤❤❤እግዚአብሄር የሚከብርበት ሴጣን ጠላት የሚዋረድበት ትዳር ይስጣችሁ ❤❤❤❤ፀሎቴ ይህ ነው

  • @SeBintBaba
    @SeBintBaba 5 หลายเดือนก่อน +33

    ጓደኝነትን ወደ ፍቅር ማምጣት በጣም ይከብደኝ ነበር ቀላል ና አሪፊ እንደሆነ ከእናተ ተምራለሁ። ፍቅርችሁን እስከ መቃብር ያድርግላችሁ።

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 5 หลายเดือนก่อน +40

    እዩብ ፈርቶ ተሽኮርመመ 😅😅😅😅 አየከው. አንተም እንዴዚህ ነው ያሽኮርመምካት😅😅😅😅😅 ውደታችሁ እስከ ዘላለም ይሁን እምትሉ ላይክ አድርጉ❤❤

  • @ሪም
    @ሪም 5 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄነገር ፕራክነው. ምክነያቱም ሁሉም ተመካክረው ነው የሠሩት ድራማነው. የምትሉ. ጉብኙኝ

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 5 หลายเดือนก่อน +8

      እረ አይደለም ማርያምን አለ እኮ በሀይማኖታቸው ደግሞ በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ነው

  • @helin6219
    @helin6219 5 หลายเดือนก่อน +64

    በደንብ ተንከባከባት አካላህ ናት አጋርህ ናት ከእናተ ብዙ ነገር እንማራለን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +166

    እዮብን ሲገናኙ ለማየት የጓጋ ማነው እንደኔ😅😂❤❤❤❤❤❤አይ ፍቅር❤❤

    • @ማሪያምየአበርችኝ
      @ማሪያምየአበርችኝ 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ena❤❤❤❤❤ betam abirew esikayachew betam goaguche neber

    • @LuluYouTube-rk1qy
      @LuluYouTube-rk1qy 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤Ene rasuu eski eneme demirugn😢please

    • @Mahi-rr8mr
      @Mahi-rr8mr 5 หลายเดือนก่อน +1

      ድስብሎኛል ረዱየ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน +1

      Ene 😅😅❤❤❤🎉🎉

    • @meskime7292
      @meskime7292 5 หลายเดือนก่อน +1

      😅😅

  • @TijiTigist-yb1yk
    @TijiTigist-yb1yk 5 หลายเดือนก่อน +12

    አፈንጂው አይዞሽ አንቺና ቃልዬ በጣአም የሚያመሳስላቹ ነገር አለ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +209

    አንደኛ ነኝ ሲገርም እኔ ያፈቀርኩ ይመስል ተጠባብቄ የደስታው ተካፋይ መሆኔ 😂❤❤❤ እሰይ ለፋሲካ ፏ ብላቹ ኑልን ❤❤❤

    • @SolomonAlemu-o6z
      @SolomonAlemu-o6z 5 หลายเดือนก่อน +2

      እኔራሱ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +3

      @@SolomonAlemu-o6z ተመስገን ማርያም ደስ አለኝ ስለነሱ😍

    • @kingcell4953
      @kingcell4953 5 หลายเดือนก่อน +2

      Ysaw destmko ysedsetale esayi mchershachunm ysamrlchu❤

    • @fffff1230
      @fffff1230 5 หลายเดือนก่อน

      www.youtube.com/@fffff1230ቤተሰብአረጉኝእህት

    • @حسابخاص-ق8خ
      @حسابخاص-ق8خ 5 หลายเดือนก่อน +1

      እሩጫየ ወደዚህ

  • @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280
    @ppooiiuuuytppooiiuuyy9280 5 หลายเดือนก่อน +28

    ልጅቱ ሚስኪናት አነጋረርአትችልም ስቀጥልስለሚጨቃትና ስለምታፍርነዉ ማለትንእናሳቅየምታበዛ

  • @Yvkgyf-px5kf
    @Yvkgyf-px5kf 5 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ለክብር ያብቃችሁ እዮባ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ

  • @عبداللهنور-ز7د
    @عبداللهنور-ز7د 5 หลายเดือนก่อน +44

    ረዱ ግን ጀግነ ነሽ አስታሰሰብሽን ሰለደቅሽ አለልፊም

  • @tigistmisganaw1532
    @tigistmisganaw1532 5 หลายเดือนก่อน +47

    እዮብ ግን እኔም እወድሃለው የምትለውን ቃል መስማት ፈልጎ ነበር መውደድሽን በቃላት መግለጽ ነበረብሽ

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 5 หลายเดือนก่อน +4

    በሰው ደስታ ደስ የሚለን ሁላችን በጣም ደስ ብሎናል እንኳን ደስ አላችሁ ፍቅራችሁ እስከ ፍጻሜው ያጽናላችሁ

  • @umufaruqtube622
    @umufaruqtube622 5 หลายเดือนก่อน +80

    ማነው የሰው ደስታ የሚያስደስተው ላይክ ያሳየኝ እንደኔ ደስ ያለው የእውነት

  • @sinafikishethio-9691
    @sinafikishethio-9691 5 หลายเดือนก่อน +30

    የኔ ቆንጆዎች ተፋፈራችሁ እኮ የፍቅር አምላክ እስከመጨረሻው አንድ ያርጋችሁ በቃ እውነት እቺ ናት❤❤❤

  • @SilloSilo
    @SilloSilo 5 หลายเดือนก่อน +4

    ባል እናምስት ከአንድ ወዝ ይመነጫሉ አሉ 😂😂😂መልካቸው እኮ ኮፕናቸው ማሻአላህ❤🎉🎉🎉

  • @HaidarAlali-bm7bf
    @HaidarAlali-bm7bf 5 หลายเดือนก่อน +17

    እውነትን ለማናገር እኔ እራሱ ሲጠበቅ ነበር የእውነት ለእናንተ ደስ ብሎኛል እዩባዬ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw4563 5 หลายเดือนก่อน +21

    የኔ ምስኪን አነጋገር እኮ አችልም የኔ እናት congratulation eyoba❤❤❤ ደስ ብሎናል

  • @kidistshura6669
    @kidistshura6669 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው እዮባዬ በጣም ደስ ብሎኛል ረዱ ደርባባዋ ቆንጆ ድንግል ማርያም ለወግ ማረግ ታብቃችሁ ❤❤❤ወዳችኋለሁ!!!😍😍😍

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ 5 หลายเดือนก่อน +27

    እችን የመሰለች ቆጆ እዳታመልጥክ እረ ንቃ ብለነበር እኛ የመዳም ቅመሞች 😊እስከ መጨርሻው ያማር ያዲርግላችሁ ሚስት አመራርጥማ ትችላላችሁ😊

  • @AiushaMuhammed
    @AiushaMuhammed 5 หลายเดือนก่อน +112

    በልው አኔ አናንትነ ለማየት ብዬ ሳልድፋ ድርስኩ አስቲ አንኩአን ትርፍሽ በሉኝ 😂😂😂😂

    • @lailaesmen3557
      @lailaesmen3557 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክክ አይ እኛ ነገር

    • @PqoowOqai-kw1xk
      @PqoowOqai-kw1xk 5 หลายเดือนก่อน

      ከዛ ዉስጥ እኔም አንዷ ነኝ ከደረጃ ላይ ተደፍቼ ነበር ተረፍኩ🥺🥺🥺

    • @HaledAhmeb
      @HaledAhmeb 5 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅ቀስበሉ

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 5 หลายเดือนก่อน

      እነኳን ተረፍሽ እህቴ
      ነገ ሥራ ታሥፈችን ነበር አንችን አፈር በማልበስ
      😜🙈🙈🙈

    • @mdet6083
      @mdet6083 5 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ

  • @meseretamare-gw5tg
    @meseretamare-gw5tg 5 หลายเดือนก่อน +20

    እዮብ ረዱን እንዳትጎዳት አደራህን ምክንያቱም አንተም እንዳልከ እኛም ስንገምታት ረዱ የዘመኑ ልጅ አይደለችም በጣም ስነስርዓት ያላት ልጅ ናት። አንተ ከተለያዩ ሴቶች ጋር የሰራኸው ቪዲዮ ስመለከት ረዱ ጋር የምታሳየው ኦቨር አክት ከሌሎቹ ሴቶች ጋርም ታደርግ ነበር። ለኔ ባህር መስሎ ስለታየኝ ይችን መስኪን ልጅ እንዳትጎዳት አደራህን ።

    • @sabrinayrus3441
      @sabrinayrus3441 5 หลายเดือนก่อน

      ጥሩ በተሠብ ነው አያሥፈረም

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 5 หลายเดือนก่อน +21

    ማንም የለም እኮ ሁልታችሁ እርስ በራሳችሁ ትሽክርመምቹ እኮ ረዱ ለኔ ሁለም ጀግና ሴት ነሽ ስለ ምዎድሽ የ ልጄን ስም ርድ እልታለው እዮብ እንካን ተሳክልህ እንካን ደስ አለህ በጣም በጣም ነው ደስ ያለኝ መልካም የ ፍቅር ጊዜ ይሁልች

  • @yab282
    @yab282 5 หลายเดือนก่อน +199

    እሄን ኮሜት እምታነቦ ሁሉ ያልታስበ እንጀራ ይስጣችሁ❤

    • @almazabrha660
      @almazabrha660 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @rahelsolomon7893
      @rahelsolomon7893 5 หลายเดือนก่อน +1

      Amen amen amen ❤

    • @fatiyagerma-mf1gq
      @fatiyagerma-mf1gq 5 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @almi4575
      @almi4575 5 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @Tagas-vz9fb
      @Tagas-vz9fb 5 หลายเดือนก่อน

      አሜንአሜን

  • @elbitesfish966
    @elbitesfish966 5 หลายเดือนก่อน +6

    እሺ አሁን በሌሊት 7:00 ቁጭ ብዬ እንደ ቱርክ ፊልም ማየቴ ምን ይባላል 😂😂😂በጣም ደስ ብሎኛል እዮባ እና ረዱ❤❤❤

  • @Lijtofuk
    @Lijtofuk 5 หลายเดือนก่อน +28

    ደስ ብሎኛል ሁለት ቆጆዎች በፍቅር ኑሩልኝ እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያብቃችሁ❤❤❤❤

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน +68

    ተገላገልን ከምጡ እኛም ኡፍፍፍፍ 😅❤❤😂😂❤❤❤❤እዮባ አየክ ምን ያክል አብረንክ እንደ ተጨነቅን😅❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤😂😂😂😂

    • @SusuYeedu
      @SusuYeedu 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂

    • @serkietiotube2789
      @serkietiotube2789 5 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂ነሽዬ ደምሪኝ እስኪ አብረን እንደግ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 5 หลายเดือนก่อน

      @@serkietiotube2789 እሺ

    • @zk3815
      @zk3815 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😮

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 5 หลายเดือนก่อน +5

    እረዱ ይች ፕራክ ማን ነው የቀመማት እረ ተውት ልጁን በማርያም እዮባ አይዞህ😢😢😢😢😢😢

  • @zenebmulugeta3722
    @zenebmulugeta3722 5 หลายเดือนก่อน +24

    እንደ ተከታታይ ድራማ ነዉ በጉጉት የሚጠብቃችሁ የነበረው እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ ለእናንተ ያድርግላችሁ አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ …….. ደስ ይበላችሁ ሄኖክ ደሞ ላንቺ አበሻ ቀሚስ ሲሰራ እኔን እነዳይረሳኝ ሰርግ ላይ ባልጠራም መታደሜ አይቀርም

    • @manam5963
      @manam5963 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂🙈🙈🙈❤❤❤

  • @ThigusQatar-bt6rs
    @ThigusQatar-bt6rs 5 หลายเดือนก่อน +37

    እሰይ ሀሳባችን ትሳክቶል እግዚአብሔር ይመሰገን አቤት እኛ የመዳም ቅመሞች ሰንቱን አጣመርን እኛ ቁምን ቅርን😂😂 ❤❤ የሰድት እህቶቼ በጣምነው የምውዳችሁ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @ryytrtty5114
      @ryytrtty5114 5 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂በጣም

    • @saramola8136
      @saramola8136 5 หลายเดือนก่อน +1

      እድሜያችን እራሱ😁😁

    • @NefesaWasse
      @NefesaWasse 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
      @ዛሬምተመስገንጌታዬ 5 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ እህታለዬ አንቺም በጣም ውድ ነሽ እራስሽ ዝቅ አታድርግ እህቴ❤በስደት ያላችሁ እህቶቼ ቸሩ መድሃኔዓለም አባቴ እመ ብርሃን እናቴ ህይወታችን በደስታ በፍቅር ትሙላዉ ከስደት ስንመለስ🤲ኣሜን🤲

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 5 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍፍ በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ደስ ብሎኛል እኔ ከተገናኛችሁ ጀምሮ ድሪያችኋለሁ ስለምታምሩ ፀባየ ሰናይ የሆነች ልጅ ቤትክ ድረስ አመጣልክ እግዜሀራም ተመሠገን መጨረሻችሁ ያሳምረው

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 5 หลายเดือนก่อน +17

    ማነው እደኔ እነዚህ ልጆች በጉጉት ሲጠብቅነበረ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያርግላችሁ እረዱ የኔ ቆንጆ ስርአትሽን በጣምነው የወደድኩት እዬባ ተከባከባት❤❤❤❤❤

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔእውነት

    • @kokobeqalam5493
      @kokobeqalam5493 5 หลายเดือนก่อน +1

      ተገላገልን❤❤❤እኔበጣምጨቁኝነበር❤❤❤❤❤❤❤❤እርዱ💝💝💝💝❤❤👈

  • @fahdmtere-uj6vu
    @fahdmtere-uj6vu 5 หลายเดือนก่อน +116

    ከድሮውም ፍቅረኛሞች ናችሁ አውቃችሁ ነው እኛን ስታጃጅሉ

    • @aleassefa
      @aleassefa 5 หลายเดือนก่อน +4

      በትክክል

    • @hanna4751
      @hanna4751 5 หลายเดือนก่อน +1

      አዎ ከምር

    • @Amharawit21
      @Amharawit21 5 หลายเดือนก่อน +1

      አወ😂😂😂

    • @dignishbiakout3876
      @dignishbiakout3876 5 หลายเดือนก่อน

      Ara adlmu

    • @Elhame-vd7ve
      @Elhame-vd7ve 5 หลายเดือนก่อน

      እያሠብኩት ነበር

  • @mahermahrmahermahr1810
    @mahermahrmahermahr1810 5 หลายเดือนก่อน +14

    በጆሮዬ ሳይኦን በአይኔ ነው አፍጥጬ የጨረስኩት የድምፅ ጥራት ማፊ ፍቅራቹ ይለምልም👍

  • @kokebkokeb397
    @kokebkokeb397 5 หลายเดือนก่อน +124

    አደኛ ነኝ በሉ ደስታዬን በላይክ አሳዩኝ ቶሎ የምዳም ቅመሞችዬ የትናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 5 หลายเดือนก่อน +9

    ወድሜ እኳን ደሥ አለክ እኔ በጣም ደሥ ብሎኛል ግን ግን ልጅናት በጣም አዳድ ጥፋት ታተፋለች በዛን ጊዜ ቅር እዳይል አሥተካክላት ምከራት እዲ ፍቅራቹ እዳያሻክር አደራ እላለዉ መልካም የፍቅር ጊዜ ይሁንላቹ ወድም ደሞ እግርክ እኳን እግዛብሄር አተረፈክ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk 5 หลายเดือนก่อน +15

    እስኪ የመዳም ቅመሞች ይህን እንደምናይ ሁሉ አዳዲስ ሚለቀቁ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን እንይ 😢😢😢😢😢😢😢 ምንም ነገር አይታይላቸውም እኮ ፈጣሪ ልብ ይስጠን

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw 5 หลายเดือนก่อน +3

      እሽ ተሰልበናል እኮ ቁምነገር ያለበት ቤት አንገኝም

    • @جميلةجميله-خ2ن
      @جميلةجميله-خ2ن 5 หลายเดือนก่อน +2

      አወ ማርያምን እምንውለው እማይረባ ነገር ላይ ነው የምናተኩረው😢

    • @هلا-ذ1ل2ذ
      @هلا-ذ1ل2ذ 2 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ሁሉም አላማዊ ነገር አታሎታል ልቦና ይሰጠን እና ሰብከት ያባቶችን ትምህርት እናዳምጥ😢

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 5 หลายเดือนก่อน +16

    ፍቅር ካላስጨነቀ ደስ አይልም ጥሩ ነዉ ትንሽ አስጨነቅሽ እስከምትነገረዉ እኔም ጨነቀኝ እያወኩ❤❤❤

  • @biredegu9306
    @biredegu9306 5 หลายเดือนก่อน +11

    ድምታችሁ በደብ አይሰማም በተለይ
    የእዮብን አዳንድ በሰማሁት ነገር ደስ
    ብሉኛል።
    ሰው ያስባል እግዛብሔር ይፈፅማል።

  • @SamiraSamira-u8t
    @SamiraSamira-u8t 5 หลายเดือนก่อน +3

    ረዳት የኔ ቆንጀ የሴት ወገን ሥገሰርት ነው ጀግናኘሸ ጌታ ይባረኪሸመልካም ሁሉ አምኖልሸልሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤የሣር የአሃብርም ሠረግ ምኖት ነው ለድምፅ ጥረት ይነሰውል🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 5 หลายเดือนก่อน +12

    እዮባ ምን ሆነክነዉ እግርህን ፈጣሪ ይማርህ እረዱዬ እሺስላልሽ ደስብሎኛል እንኳን ደስአለህ እዮባ❤❤❤❤❤❤❤አይለያችሁ ❤❤❤❤❤❤ፍፃሜያችሁ ይመር❤❤❤❤

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 5 หลายเดือนก่อน +32

    በጣምነው ደስያለኝ እዮባዬ እንካን ደስአለህ ወንድሜ ደስታችሁ ደስታዬነው ደስ ብሎኛል

  • @edelawitlucky
    @edelawitlucky 5 หลายเดือนก่อน +3

    ረዱዬ የኔ አይናፋር ሳቂታ ለናንተ ደስ ብሎናል በጣም ነው የምወዳቹ😘😘.. የመጨረሻው ሰላምታቹ ደሞ ደስ ትላለች😂😂.. እዮብ ያላገባ ሌላ ወንድም የላችሁም የናንተ ቤተሰብ መሆን ደስ ይላል

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 5 หลายเดือนก่อน +275

    ዲራማችሁ አያልቅም ይሄን የዋህ ህዝብ ተጫወቱበት😂😂😂😂

    • @hemayod219
      @hemayod219 5 หลายเดือนก่อน +3

      ቀላል ድራማ ባነናል

    • @SleepyBilliards-ng1mp
      @SleepyBilliards-ng1mp 5 หลายเดือนก่อน +19

      የቅናት መንፈስ የተወጋ ይሁን 😅😅😅

    • @ethiolal2148
      @ethiolal2148 5 หลายเดือนก่อน +15

      ይሁን ለጎጆ መውጫ እያዋጣን ነው መጋባታቼው አይቀርም::

    • @mulu5
      @mulu5 5 หลายเดือนก่อน +12

      ይገርመኛን አጋብተን አዋደን የምንኖረዉ ነገር ይገርመኛል 😂😂😂

    • @زوزوبتسعيد
      @زوزوبتسعيد 5 หลายเดือนก่อน +7

      አወቀዉ. እኮ ነዉ

  • @MohKh-t7h
    @MohKh-t7h 5 หลายเดือนก่อน +55

    እኔ ምመክርሽ ነገር ቢኖር የኔቆንጆ የኔፍልቅልቅ ብዙ ሳቅ አታብዥ ውደ ሳቂ ሳቅ ደስ ይላለል ግን ሳቅሽን በመጠኑ አድርጊው

    • @Kal8454kal
      @Kal8454kal 5 หลายเดือนก่อน +6

      ተፈጥሮ የሰጣትን ተይ አይባልም😊

    • @emabetemabet29
      @emabetemabet29 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤​@@Kal8454kal

    • @sarahsarahsarah3389
      @sarahsarahsarah3389 5 หลายเดือนก่อน +3

      አወ ሲበዛም ይደብሬል ❤❤❤❤❤በጣም እንወዲሻለን ግን ሳቅም ሲበዛ ያስጠላል

    • @sammygirma75
      @sammygirma75 5 หลายเดือนก่อน +6

      ተዋደዱ ተፋቀሩ አንድ ሁኑ ስትሉ እንዳልነበረ አሁን ሲጣመሩ የጭቃ ጅራፋችሁን ጀመራችሁ
      መጥኔ ለእናንተ

    • @eghhvbnh1671
      @eghhvbnh1671 5 หลายเดือนก่อน +2

      አረ ከፈጣሪ የተሰጣትን ሳቅ አትንፈጓት😌😞

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 5 หลายเดือนก่อน +28

    ረዱ በጣም ትክክል ነች የትም ቦታ ቪዲዮ ያለ ፍቃድ አይቀረፅም ግን አንተ ብቻ ሳትሆን ታላቅ ወንድምህም ለማማከር መጥታ በድብቅ ቀርጿታል ይህ አግባብ አይደለም ። ሰው የግል ህይወት የሚባል ነገር አለ ሚዲያ እኮ አደባባይ በለው ፕራይቬሲ ደግሞ አደባባይ አይወጣም ለወደፊትም ህይወታችሁ ቢሆን ጥንቃቄ አድርጉ ።

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 5 หลายเดือนก่อน +5

      መቅረፅኮ ምንም ችግር የለውም የተቀረፀ ሁሉ አይለቀቅም:: ታላቅ ወንድሙ ቢቀርፃትም የተለቀቀው በሷ ፍቃድ ነው ተናግራለች:: የእዮብም ቢሆን እንደው ለኛ ደብቀውን ነው እንጂ በርግጠኝነት እሺ ካለችው በሗላ ነው የተለቀቀው:: ከካሜራ ጀርባ የተነጋገሩትን በካሜራ ደግመውልን ነው እንጂ እሱ ላርግ ቢል እንኳን ወንድሞቹ ያስቆሙት ነበር

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน +2

      ይህ: እኮ: ለቅርብ: ለሆነ: የእኔ: ነው: ለሚሉት: ሰው: ምንም: ማለት: አይደለም:: ረዱም: እኮ: ፕራንክ: ለታደርገው: እንጂ: አምራ:አይደለም: የተናገረችው:: በመቀረፁ: ደስ: ብሏታል: እንጂ: አልተከፋችም::

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 5 หลายเดือนก่อน +48

    መጀመሪያ ነው የተጣበሳችሁት ስትፎግሩን ነው

  • @nas7117
    @nas7117 5 หลายเดือนก่อน +170

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው 👍👈

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 5 หลายเดือนก่อน

      የምን ጉጉት ነው አብርው እየኖሩ ነው ብር ለመሸቀል ብለው ነው እህቴ የሚጫወቱብን

  • @marthateshager8284
    @marthateshager8284 5 หลายเดือนก่อน +3

    ረዱ መልካም ቤተሠብ ውስጥ ነው የተቀላቀልሽው እዮባን ጥያቄውን በመቀበልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለታችሁም ቆንጆዎች እኔ በራሴ ለወንድሞቹ በግልፅነት ስትነግሪያቸው በጣም ነው ደሰ ያለኝ እነሱ ያን ያህል ሲደሠቱ ማየት በራሱ ደሰ ይላል አቤላ ከእዚህ በሗላ ረዱን አጥብቀህ ያዛት በተረፈ ይመቻችሁ እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน

      አቤል: ሳይሆን: እዬብ: ነው::

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 หลายเดือนก่อน +10

    ድምፅ ጥራት ይጎለዋል በጉጉት ስጠብቅ በድጽ ጥራት ታበላሻላችሁ ለማንኛውም ጭጭ ቢልም ደስታ እንደሆነ ስለአወቅን ደስ ብሎናል❤❤❤

  • @ensratube
    @ensratube 5 หลายเดือนก่อน +20

    እኳን ደስ አላቹ ግን ዘለህ ታቅፋታለህ ብዬ አስቤ ነበር ደስ ብሎናል በዚህ አጋጣሚ ሴትና ወንድ በፍፁም ቤስት ፍሬድ መሆን አይችል እንዲህ ይቀየራል😂😂😂😂

    • @hanna4751
      @hanna4751 5 หลายเดือนก่อน

      በፊትም ፍቅረኛው ነች እባክሽ

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኮን ደስ አለህ እዮባዬ ምርጥ ልጂ ናት መጨረሻችሁን ያሳምረው ግን የዛሬው ቪድወ ጥራት የለውም የምትሉትን በደብ አይሰማም ደግሞ ክላሲካሉ ይረብሻል በጥቅሉ ጥራት የለውም

  • @TadelechT
    @TadelechT 5 หลายเดือนก่อน +19

    ዉዉ 😅በጣም ደሰ ይላል እሰክ ለስደት እህቶቼ ጰሎት እና ዱኣ አርጉልኝ ያማሬ የሰመረ ትዳር ከስደት መልስ ኡፎይ ምሉበት የእረፊት እንጀራ እነዲ ሰጣቸዉ ❤🎉❤

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 5 หลายเดือนก่อน +12

    እዮባ እንኳን ደስ ያለክ እሺ እንደምትልክ ግልጽና ግልብ የሆነ ጉዳይ ነበር አንተን የመሰለ ፍቅረኛና ያንተን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መቀላቀል የማትመኝ ሴት አትኖርም እሺ ባትልህ ነበር የሚገርመዉ ለማንኛዉም ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ እሷም ብልህ ሴት ናት ትልቅ ወንድምህን ማናገሯ ጠንቃቃነቷን ያሳያል ፕራንክ ላለመሆኑ ማረጋገጧ በተረፈ ቪዲዮዉ ትንሽ ጥራት የለዉም ዋናዉ ግን መስማት የምንፈልገዉን ሰምተናል ደስ ብሎናል በድጋሚ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ለወግ ማረጉ ያብቃቹ ማሮቼ 4።ደግሞ መልሳቹ እኛን ፕራንክ ነዉ እንደማትሉን ነዉ ማሪያምን ስሜቴ የእዉነት ነዉ ስትል ሰምተናል አምነናል ፍቅር አሸንፏል ♥🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @BietisolomonBieti-oi1lk
    @BietisolomonBieti-oi1lk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ የረዱ ድምጽ ከቃል አንድ ዓይነት ይገረማል እዬባ እንኳን ደሳለህ በጣም ደሰ ይላል መልካ ሚሰት ከእግዚአብሔር ናት በጣም እግዚአብሔር ይወዳችሗል ለተክሊል ያብቃችሁ ዉለዱ ክበዱ ፍቅራችሁ ለልጅ ልጅ ይድረስ ከወረት ፍቅር ፈጣሪ ይሰዉራችሁ

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 5 หลายเดือนก่อน +96

    ቸኩየ ፈቀቅ አድሪጌ ነው ያየሁት😂😂😂😂 ግን ሚስት መምረጥ ሲችሉ😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
    @እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 5 หลายเดือนก่อน +9

    የእዮብ ንግስት ከእዚሕ ዉበትሽ ሱራ ባትለብሽ አቤት እንደት ታምሪ ነበርሽ የሴት ወይዘሮ ትሆኝ ነበር❤

  • @Elsi-mp9qj
    @Elsi-mp9qj 5 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እኔ ልንተባተብልሽ አንዴ እኮ አትያዚ ከተያሽ ለመግለጥ ነው እሚያቅትሽ ግን እንደጠበኩት አይደለም ከሌላ ጊዜው ቀዝቀዝ ብሏል ኖርማን ነው የሆነው አንቺም ፕራንክ ማድረግ አትችይበትም ለማንኛውም እንኳን ደስ አላችው ደስ ብሎኛል ለእናንተ እዮብቲ ግን ደስታሽ በቂ ከይደለም ከዚህ በላይ ነበር የጠበኩት መልካም የእጮኝነት ዘመን ይሁንላችው🎉🎉❤❤❤❤

    • @kidistkassa7093
      @kidistkassa7093 5 หลายเดือนก่อน +1

      እዬብ: በጣም: ቅስሙ: ተሰብሮ: ነበር: ሁኔታው: ያስታውቃል: ግን: እመብርሀን: ነገሩን: አስተካክላችዋለች:መጨረሻውንም: ታሳምርላቸው::

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 5 หลายเดือนก่อน +56

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለክ እዮባ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ❤❤❤😂

  • @kinze-qu9te
    @kinze-qu9te 5 หลายเดือนก่อน +96

    ድምፁ ምንም ጥራት የለውም 🤔

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 5 หลายเดือนก่อน +3

    እዉነተኛ ፍቅር ደስ ይላል አሏህ ፍቅራችሁን ለእድሜልክ ያቆይላችሁ ፍቅር ከልብ ሲሆን እርጋታዉ ና የሆነ የመተፋፈር ስሜቱ ለተፋቃሪወቹም ለተመልካቾችም ደስ እሚል ስሜት አለዉ ወልዳችሁ ሳሙ ።

  • @zየበረ
    @zየበረ 5 หลายเดือนก่อน +11

    ወይይይ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ግን ድምፁ ጥራት የለዉም እና አስተካክሉ እና ለማንኛዉም አየ ፍቅር ተፈራሩ እኮ ያ መቅለብለብ የት ሂደ