ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እረዱዬ አታስቢ ❤❤❤❤
በል ቆጆ ሀበሻ ቀሚሥ አልብሰህ ላክልን❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሄኒየመልካምሰው🎉🎉🎉
ሄኖክ መልካም ሠው የወድሞቹ ግርማ ሞገሥ የልጆቹ አባት የሚሥቱ አባወራ ❤❤❤❤❤❤❤
ዉይይይ እንደኔ እነዚህ ጥዶች የሚወድ እዉነትኛ ፍቅር ያለው ከዚህ ቤት ነው የምትሉ በላይክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደምርኛ በቅንነት
በትክክል
መነው እዳኔ ያራዱን ስናስራት እርጋታወን ሚወድላት ብቻ ለይክ 😮🎉🎉🎉🎉🎉❤😊
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ረዱ ከልቧ ሴት ናት የምትሉ👍❤❤❤
ሳብስክራይብ ግበርለይ
እረዱ ምርጥ እናትና አባት ናቸው አያሰፈሩም በጣም ቀለለ የሚል ቤተሰብ አገኝተሻል
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ፕሮግራም ስኖር ከእዮቡ ጎን ትሆኛለሽ ሁሉም ከሚስቶቻቸው ጋራ ሲታዮ እዮብ በአድስ አመት አድስ እንግዳ በጣም ደስ ይላል እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ
ረዱ ቆንጆ ልክ ነሸ ያስፈራል ግን እዩ አጠገብሽ አለ አይዞሸ ዉድድድ እናረጋችኋለን❤
እንደ እዮባ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ ሴቶችየ
አሚን
Ayi yeni kmem amen
አሚን🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚየየየየ❤❤
ረድ ፈርሀ እግዝአብሔር የሁኑ ቤተሰብ ላይ ነው የጣለሽ ተመሰገን በይ እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
ረዱየ ምንም አታስቢ አማቶችሽ በጣም ጥሩ ሰወች ናቸው ❤❤❤ግን ስትገቢ ጉልበታቸውን ሳሚ ለክብራቸው ከዛ ውጭ አንችም ጨዋ ነሽ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ❤❤በርቱ መልካም ሂወት ይሁንላችሁ 💖💖🎉🎉
ቤት ስትገቢ እናት እና አባት ጉልበት ሳሚ እሺ በተረፈ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው አበባ ሳይውን ጋቢ አብሷቸው እሺ እረዱ እና እዮባ
አዎ በትክክል
በትክክል 🎉
በኛ ባህል ሴት ጉልበት አትስምም የወንድ ቤተሰብ ወይንም ወንዴ ነው የሴቷን እናትና አባት ጉልበት ስሞ ፍቃድ ጠይቆ የሚቀመጠው፣
ጋቢ አላልሺም ሆሆሆ
የሰዋሰ ቤተሰብ ባህላችን ተረሳ።
በጣም ደስ ብሎኛል በመካከላችሁ ያለው መተሳሳብ መደማመጥ ደስ የሚል ነው::ረድኤት ዘመንሽ ይባረክ ::የምታስቡት ይሳካላችሁ 🙏
ተይ የኔ ቆንጆ የሱ ቤተሰብ የአንቺ ቤተሰብ ነው አረ አትፍር ዛሬ የካሜር ጥረት የለም እዘሽ የምቴጂ ከካሜር ጀርባ ተወያዩ እናትሽን ጠይቅ ረዱ ❤❤
አበባ💐 እነሱ ናቸው ሚሰጥዋት እዮብ እና ረዱ ቆንጆ ኬክ አሰርታቹ ሂዱ❤❤❤ከዛ ረዱ አብዬ እና እቴቴን ጉልበት ትስሚያለሽ ❤❤❤❤❤መጨረሻቹን ያሳምርላቹ🎉🎉🎉ፍቅር እና ቡና በትኩሱ ነው ቶሎ ተጋቡ ❤❤❤
ሴት ልጂ የወንድ ቤተሰብ ቤት ሄዳ ጉልበት አትስድም በኛ ባህል ነውር ነው ወንድ ነው የሴት ቤት ሲመጣ የእናትና አባቷን ጉልበት ስሞ ሲፈቀድለት የሚቀመጠው፣
@@ethiolove131ቀኑተገለባበጠመሠለኝ
@@ethiolove131 እንደየ አከባቢው ይለያያል እንኳን ለባል ቤተሰብ መንገደኛ ትልቅ ሰው ጉልበት ስመን ነው ከዛ ምናቅፋቸው
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ አዎ መንገደኛ ትልቅ ሰው አዛውንት ቄሶች ስናገኝ ጉልበት እንስማለን ግን የባል ቤት ሄዶ የባልን እናትና አባት ጉልበት አይሳምም በክብር ዝቅ ብሎ የእጃቸውን መዳፍ መሳም ይቻላል ግን ሴት የወንድ ቤት ሄዳ ጉልበት አትስምም ወንድ ነው የሿን እናት አባት ዝቅ ብሎ ጉልበት የሚስመው የሽምግልና ቀን ደሞ የሱ አባት ከሽማግሌወች ጋር ሄዶ የሷን እናትና አባት ጉልበት ይስማል እሱንም ከተፈቀደላቸው እንዲ ነው ወጉ
አወ የኔ ማር ልክ ነሽ ለነሱ የለንን ክብር ማሳያ ነው @@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
እናትሽን ጠይቂ 🎉🎉🎉🎉እንደ እናት ምን አለና ግን የወንድ ቤተ ስብ አይደለም እንዴ መጀመርያ ሚሄደው ልጃቹ ለልጃችን ሚጠይቁት
ያ ሽማግሌ ሲላክ ነው
እረዱዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ❤እናትሽን በደብ አማክሪያት ምን ተይዞ እደሚኬድ ያለው ስርዓት ሁሉ ትነግርሻለች❤❤
በጣም ነው የምታምሩት መጭረሻችሁን የድንግል ልጅ የሳምርላቹህ እዋዳቹሃልሁ
ኢዮብ ቀላል አርጎ ነው የሚያወራ በጣም ከባድ እኮ ነው ከቤተሰብ ጋር መተዋወቅ ናት አባት ጋር በፈጣሪ ስም በጣም እድለኛ ነሽ ይሄንን ቤተሰብ በጣም የተባረከው ቤተሰብ ነው የተከበሩ በጣም በጣም❤️♥️
እረድየ እንካን ደስ አለሽ ለእዝህ ስለበቃሽ የአሁን ዘመን ወንዶች እንካን ከቤተሰብ ሊያስተዋውቁ አስተዋውቃት ተብለው ሲጠየቁ አይናቸው ደም ነው የሚለብሰው የውሸት መአት ነው የሚደረድሩት አንቺ በእውነት እግዚአብሔር ያደለሽ ልጅ ነሽ እዮባን የመሰለ ቁም ነገረኛ ፍቅር አዋቂ ቆንጆ ልጅ በማግኘትሽ ደስ ይበልሽ የስንት ወጣት እህቶቻችን ህይወት በውሸታም አጭበርባ ወንዶች ተበላሽቷል እግዚአብሔር ይመስገን በይ ሌላው ለእዮባ በደንብ ፍቅርሽን ግለፂለት ንገሪው ተንከባከቢው አቆላምጭው ይገባዋል ያኔ እሱም የበለጠ ይሆናል ይሄንን ከቃል ተማሪ ቃልየ አዲስን እንዴት እንደምትሆንለት ታይ የለ እሱም ለሷ እንደዛው ፍቅር እኩል ሲሆን ነው የሚዘልቀው አይዞሽ አትፍሪ የኔቆንጆ ልጅነት የለም ከአሁን ቦሀላ በጣም ስለምወድሽ ያንቺን ድስታ ስለምመኝ ነው የእናትነት ምክር የመክርሽ አይዞሽ አትፍሪ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ትክክል❤❤❤❤
@@susu-e4s4vደምሪኛ
እኔም በ6አመቴ ከባሌ ጋር የምንገናኝበት አመት ነው በ2017ሠላም ያድርሰን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላም ትሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታድለሽ በሰላም ያገናኛችሁ እኔም 6 አመቴ ግን 2 አመት ልጨምር ነው 😢
በከዲስ አመት ብዬ ስመኝላቹ ነበር ለእናንተ ደስ አለኝ በእውነት❤❤❤ወገን ቤተሰብ እየሆናቹኝ ላዲሳመት እኔንም😊❤
ዋው ደስ ይላል እረዱየ ደሞ ብዙ አትፍሪ አዲስ አመት ተሎ አይደርስልኝም በእውነት ነው የምላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ባንድ ላይ ልናየው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የረጋ እቁላል በግሩ ይሄዳል ይባላል እኳንም ለዚች ቀን አበቃችሁ ደሥ ብሎኛል እግዲህ እረዱዬ ምን ይዤ ልሂድ ላልሽው ካለባበሥሽ ልጀምር ፅድት ያለ ሀበሻ ቀሚሥ ልበሽ ፀጉርሽን በደብ ተሰሪ ከናትሽ ዳቦ አሥደፊ እዮብ እዳለው በግ ጎትታችሁ ግቡ ከመቀመጥሽ በፊት የቴቴንና ያብዬን ጉልበት ሳሚ በቃ እደኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ እናተ አሥተካክሉት በድሜና በጤና ጠብቆ እኳንም ለዚች ቀን አበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ሲምር ነውና መጨረሻችሁ ይመር በክብር ተጋብታችሁ ደግሞ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እናተም ለዛች ቀን በቅታችሁ ፈጣሪችሁን ለማመሥገን እኛም የነተን ደሥታ ለመካፈል በደሥታችሁ ለመደሰት ለዛች ቀን እኛንም እናተንም በእድሜና በጤና ጠብቆ ያቆየን አሜን፫ ቀሪው ዘመናችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር የሰላም የጤና የደሥታ የፍቅር ይሁንላችሁ ውድድድድድድ በሚለው የኔ ዳይመዶች👫👫👫👫👫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እንደ ባህላችን ዳቦ
@@loveethiopia9901 ባህል ሲረሳ ደስ አይልም የኔው
@@loveethiopia9901 ግድ ነው ባህል ሲረሳ ደሥ አይልም ብዬ ነው የኔውድ
በሰላም ለበአሉ ያድርሰንና Ebs ከሚያዝጋጀው የበአል ፕሮግራም በላይ ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ ረዱ ጨዋዋ ስወድሽ እኮ ኬክ የሆንሽ ልጅ ቆይ ልስደብሽ - ከረሜላ : ብርቱካን - እንጆሪ ነገር ነሽ sistu ረዱ ልእልት ነኝ
😊😊😊😊😊
ዉዶቼ ፀሎት አድረጉ በሰዉ አገር ታምም ሆፕራሲሆን አርጌ የተሳካ ሆነ አልሞቱኩም ተመሰገን ረድዬ ደሞ ዉድድ
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ረዱዬ የኔ ዉድ በአሁን ጊዜ አይናፋርነትሺን እወደዋለሁኝ እርግት ያልሺ ❤❤❤❤
ቆንጆዋ ረዱ ታምሪያለሽ ግን በክርስትና ሱሪ አይፈቀድም አስቢበት እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ሁሉ ብንተው እላለሁ ሁላችንንም እኔም ብዙ ሱሪ ነበርኝ ትምህርት በመማር ዛሬ ላይ ሁሉንም ትቸ ቀሚስ ለባሽ ሁኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን።ጨዋ ሴት ነሽ ጎበዝ❤❤❤❤❤
ቅዱሳኖች 😄 አጭር የተቀዳደ አይሁን እንጅ ዋናው ውስጧ ና ልቧ ነው ትልበስ
@@Meron-gw1wjብዙወቹእርቃትአደልየሚሄዱ ያካብዳሉ ሙሉሱሪከሆነ ምችግርአለው
ቀሚስ መልበስ ሳይሆን ጨዋነትን እና ስርዓትን እንደ ልብስ መልበስ ነው ዋናው
ሸገር ላይ ሁኖ ሁሌ ቀሚስ ይከብዳል በው ጎበዝ
እረ ተዋት
እረዱ ስትተዋወቂ ጉልበት በትህትና የአብዬን የቴቴን ሳሚ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ
ጉልብት መሳም አሁን አይጠበቅባትም ሰርግ አደለም
አረወደዛ ቤተሰቧን ጠይቆ በስረአት ቀለበት ሲያስርና እሱ መጀመርያ የሷን ቤተሰብ ጉልበት ስሞ ነውጂ የምን መራከስነው😢😢
@@HananHano-yb3pvበጣም መሀይም ነሽ ጎልበት መሳም እኮ ከበሬታነው ጨዋ እንዳሳደጋት ምልክት ነው አንቺ ልእዝህ አልታደልሽም
@@loveethiopia9901 መሃይሙ መሃይም ሲልኮ አያፍርም ደንቆሮ ነገሩ በስረአት አግብቶ ያየነው ስረአቱን የሚያቀው አንቺና መሰሎችሽ የምታቁት በየጥጉ ተጋድሞ መሄድን ነው አሁን እኔ ያልኩትን ሳይረዱ መቀደደድ የጉልበት መሳም የትና መቼ ማን መቅደም እዳለበትኳ ሳታቂ ትቀደጃለሽድ
@@HananHano-yb3pvበጣም ጥሬ ነሽ በወግ በመአረግ የተዳርኩ የልጅ እናት ነኝ ወጉን ጠንቄ የማቅ እንዳቺ የሰው ደስታ የሚያስቀናኝ ምንም ሳላውቅ የማወራ ገገማ አይደለሁም አንቺ ይህንን ወግ ለማየት የሚያሳይሽ አተሽ ነው😂😂😂 በሰው ፍቅር ግን ገብተሽ አትዘባርቃ ፋራ😂😂😂
ታምራላቹህ የኔ ፍልቅልቆች😍😍😍ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሰላም ያውርድልን💚💛❤🙏🙏🙏
እልልልልልልል በጣም ደስ ይላል ሁሌም ስመኜዉ ነበር ስገቢ ጉልበት ሳሚ የእናቱን እና የአባቱን ረዱዬ የኔ ጨዋ የሴቶች በላይ 🥰🥰🥰💋
መጀመሪያ የሰዋን ነው መሣም ያለበት።ቅድሚያ ለሴት ቤተሰብ❤
ደስ ይለል ረዱ አችም አስተዋውቂን ከቤተሰቦችሽ
ረዱዬ ጨዋ ሴት ተፋፈሣችሁ ❤❤❤አድስ አመትን በጉጉት እንጠብቃለን
ረዱ በአዲስ አመት ቤተስብ መተዋወቅ ደስታን ይጨምራል❤❤❤❤
ረድዬ እንኳን ደስ አለሽ እዮብ የመሰለ ስለሰጠሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ታደለሻ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረዱ እሺ በይ ጥሩ እኮ ነው በዚላይ እድለኛ ናሽ እዮብ ቤትስቤች ምርጥ ቤትስ ናቹ ማዘርም ፋዘርም ምርጥዬ ናች ወድሞቹ ብት ማሻላህ ናች እድለኛ ናሽ አች እረዱዬ ቆጂት
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ስወድሽ❤ማሬ❤
@@saadaahmad5973 እሺ
@@saadaahmad5973 አርጊሽ አለ
እንኳን ደስ አላችሁ ረዱና ኢዮብ እንኳን እግዚአብሔር ረዳቸው አሁንም የእርስዎ አብሮነት ሃይለያችሁ ወዳችኋለሁ ተባረኩልኝ ጨራችሁን ዘመን ደግሞ እግዚአብሔር ለትዳር ያብቃቸው ተባረኩ ከእናንተ ሳሙኤል እና ዲቦራ ይወለድ መልካም ፍቅርን ተመኘሁላችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
እመብርሃን ቤታቹ ትዳራቹ ሂወታቹ በበረከት ታዘረፍፍላቹ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ በክንፉ ይጠብቃቹ እኞም እንደ እናንተ አይነት ፍቅር ይስጠን ❤❤
ደምረኛ በቅንነት 🎉❤
ደምሪኛ በቅንነት 🎉
እረዱ ደስይላል አሁን ትልቅመስመር ላይ ደረሳቹ ለትልቅ ፍፃሜ ያድርሳቹ እናትና ልጁ ከናንተ ይሁኑ
ደምሪኛ🎉
እረዱ የዮባን ቤተሰብ ስትተዋወቂ ጉልበት ሳሚእናቱንም አባቱንም ክብር አለው❤❤❤ አደራ
ታውቃለች😂እናቷንሳጠይቅመቸምንቅንቅአትልም
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ😂😂😂😂ቀዷን አልሻት😂
@@እራሔልየድግልጅ 😂ነገረኛአታጣይን
😂😂😂አኮ ልታጣላችሁ. @@እናቴእወድሻለው-ነ4መ
ረዱዬ ጎበዝ ክብር የሚባል ነገር አለ ሽማግሌ ይቀድማልእዬቤ ስለሚቸኩል ዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ረዱዬ አለማችሁን ያሳየን
ረዱ አይናፋርናት ደስሲል ባሁንዘመን አይናፋርሴትውድናት. እዮባ ተከባከባት እድለኛነህ በዚ. ባበደዘመን. እደዝችአይኑት. ሴት አይገኝም. ኡነት. ተጋቡ ውለዱ. አላህ. ይጨምርላችሁ. ርዝቅን
አይዞሽ አርዱዬ በጣም. ደስ የምለው አግዝብህረን አምስገግን አርዱዬ አየባ ጥሩ ነጅ ነው. ደስ ይላለ ♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️♥️
እረዱየ በጣም ደስ ይላልኮ ቤተሰብ መተዋወቅ ደስ ሊልሺ ይገባል ባች እርግጠኛ ስለሆነ እኮነዉ እደዝህ ያለዉ❤❤❤
ዛሬ ገና ልኮምት ነዉ እና በጉጉት እጠብቃለን ያችን ቀን እረዱየ የኔ ደርባባ ጋቢ ይዛችሁ ሂዱ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር በሰላም በጤና እዛው ያድርሳችሁ ውዶች❤❤❤❤
ሰዉ ግን የሚያምርበትን አያዉቅም ልበል😂ረዱዬ በናትሽ ቀሚስ ልበሽ ቀሚስ ያምርባሻል. የኔ ደርባባ🎉❤
ምንም ብታደርግ ያምርባታል ቆንጆ ናት ጨዋ ስርአት ያላት ናት
❤@@bethlehemhaile8507
እንዴ ሱሪም ትልበስ ከፈለገች ባናሳቃት መልካም ነው
እስዋ የፈለገችውን ተልበስ ሚናው ሺቴ ሚረዳ አሎን አለቹ እስዋ የተፈለገውን ረሰዋ ነው ሚታወቅወ
enko seaw bsaw flgot lmny😊gbale
አረ ሸምነዉ እሱ ሊያስተዋውቅ ተዘጋጂቶ አታሳፍሪዉ❤😂🎉❤❤❤❤
ሳታይ ነው እዴ እምኮምቺው የወሬ ጥማት ቪዲዮ ጨርሺው እስቲ
@@TalefeZeyedeእኮ ክክክ መጀመርያ ብች አይት ለመፍርድ ለወሬ ይችኩል አሉ
ለሌላ አሪያ ደስ የምትሉ ጥዶች ናችሁ እና አከሄዳችሁ ደስ ይላል መጨረሻችሁ ከዚህ የበለጠ ያማረ ይሁንላችሁ ደሞ እረዱ ቆንጆ ተውበሽ ሜካፕ ተሰርተሽ ፀጉርሽን ሊስ ተሰሪው ያምርብሻል ከቆንጆ ቀሜስ ጋር ለእየብ ሰፕራዝ ሁኝበት ለአንዳድ ዝግጅት ማማር ደስ ይላል ❤❤❤🎉
ማነው ረዱን እና እዮባን እሚወዳቸው እንደኔ የኔ ውቦች❤❤❤🎉🎉
እረዱዬ የኔ አይናፋር እንኩዋን ደስ አለሽ ምርጥ ፍቅራቸው የሚያስቀና አርያ የሚኾኑ ቤተሰብ ናቸው ካንቺ መልካምነት ጋር እግዚያብሔር ፍቅራቹሁን ይባርክ በጣም ደስ ይላል እዮብዬ ብራቦ ❤❤❤
እረዱ የኒ ውድ የኒ የዋህ እርጋታሽን ሳላደንቅሽ አላልፍም አዲስ አመትን በጉጉት እጠብቃለን ❤❤❤❤ሠላም ያድርሰን አይዞሽ ተዋወቂቸው ደስ የሚሉ ፋሚሊ ናቸው መልካሞን እመኝላቺኋለሁ ❤❤❤❤
በጣም ደስትላችሁ ነገር ግን አንተ 5ክፍ እያለሁ ጓደኛ ነበረኝ ስትል ምን ማለትህ ነው ለዚያውም ለቤተሰብህ ነውር ቀረ እንዴ ይሄ በተሰብህን እንዳዋረድ ነው እኛ እኮ ኢትዬዺያውያን ን የም ፈረንጅ መሆን ነው እሚወራና እማይወራ እወቅ ነውር ነው አሁንስ ቅጥ ጠፋ እረ በግዚያብሄር ደስ አይልም
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የልባችሁ መሻት ይፈፅምላችሁ 👍❤❤
ኢዩ አታስጨንቃት በእናትህ የሷንም ሀሳብ ተረዳት ትንሽ ትቸኩላለህ የልጁነት ነገር አለ እና ሀሳቦን ተረዳት አስጨርሳት አትቸኩሉ ልጆች ናቸሁ የሷንም ቤተሰብ አክብር የኔ ቆንጆ እሷ ሲበዛ አይናፋርና ስርሀት ያላት በዚህ ዘመን እንደሷ አይነት ባህሪ ያለው ማግኘት መመረቅ ነው እና ኢዩ እባክህ ተንከባከባት አድምጣት አሳቦን ተረዳት አስጨርሳት አታቆርጣት እሺ እግዚአብሔር ይጠብቀቃችሁ ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ ተከባበሩ ትልቁ መከባበር ነው ለሰው ልጅ የሚያስፈልገው
እረዱ አታስብ ባይሆን ስትሄጁ ጋቢ አልብሺ ለሁለትም ጉልበት ሳሚ ስትገቢ እና ምርጥ ቤተሰብ ነቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
ወንድ ነዉ የሚየለብሰዉ በመጀመሪ
ሴትኮ ናት ሞኝ
@@Erahma-ox1jy ሞኞ እንኳን አደለሁም ገነ ሺመጌሌ የልተለከለት ልጅ የዋንድ ቤት ገቢ እዛ መሄድ ዬለበትም ነዉ የልኩት ሁሉም ነገሪ በጊዜዉ የምረል
እረዱ ፕራንክ ሊኖረው ይችላል እዛ ስትሄጂ አስቢበት ግን ምርጥ ቤተሰብ ነቸው ተቀላቀይ በተረፈ አተፍሪ
ረዱ አላህ ይርዳሽ በጣም ያስፈራል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እረዱዬ ስነ ስርአትሽ በጣም ነው ምወድልሽ ስነ ስርአት ከውቤት ጋር አድሎሻል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ😍
የኔ ውበታም ረዱየ እወዳችሃለሁ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤
ይገርማል ከቃል ጋር ድምፃቸውም መልካቸውም ይመሳሰላል።🎉🎉🎉🎉
እረዱ ተገኝቶ ነው ቤተሰብ እሚስተዋውቅ ወድ
ላክተብለውየማይልኩአሉአደል😂😂
እሩ ዬኔ ውድ በመጀመሪያ ጓንበስ ብለሽ ዬናትና የአባቱን ጉልበት ሳሚ ለእዬብ እናትና አባትም ላንቺም በጣም ክብር ነው ደግሞም ደንብ ነው ጉልበት መሳም ዬኔ ውድ❤❤❤❤
እኔ ደግሞ እዮብየ ከነዚህ የተባረኩ ቤተስብህ ፊት ቀለበት ስጣት እረዱየ ስነ ስርአትዋ ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሳቹ ይሳምርላቹ 🙏❤️❤️
እረዱ አንቺ መሄድሽ ትልቅ ስጦታ ነው የኔ ምስኪን
ረዱ የኔ ቆንጆ ሕጂ ተዋወቂ ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉
ዋዉ ሥታምሩ ፍቅራቸዉ ከዚ በላይ ይጨምርላችዉ❤❤❤❤
ዋው ደስ ይላን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዮባዬ በጣም እየወፈርክ ነው እስፖርት ስራ❤ እረዱዬ የኔ ሙሉ ሴት
ተዋወቂ እረዱ ቆጆ ሰዎቹ ምርጦቺ ናቸዉ❤❤❤❤❤❤❤
አትፊር ረዱዬ ሁሉም ቤተሰብሺ ነው በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹ ለአድስ አመት በጉጉት ነው የምንጠብቀው
ልኡልና ልእልት እንኳን ደህና መጣችሁ በሳምንት አንድዬ ሆነኮ ቪድዮ የምትለቁት እንዴ ምንድነው ለመናፈቅ ነው አንች ትበቂያለሽ ኬክም አበባም ነሽ ኣዲስ አመት የሱን ቤተሰብ ከተዋወቅሽ ያንችን ቤተሰብ ደሞ ለመስቀል በአል አስተዋውቂ ቆንጆዎች ታምራላችሁ ቪድዎውን እርሱም አርጉት አምስት ደቂቃ እንኳን አይሆንም
ወይኔ ሲመጡ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😂❤ ሃይለያችሁ አብራችሁ ጃጆ ❤❤❤❤
ዛሬ አደኛ ነኝ የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣቹ😊❤❤❤
ይቀጥላል እረድዬ የኔ ውድ አትፍሪ ቤተሰቦቹ ደስ የሚሉ ናቸው ዘና በይ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስታምሩ በመቤቴ❤❤❤❤❤❤
ረዱ ቆንጆ ሄደሽ ተዋወቂ ቤተሰብ መተዋወቅ ጥሩ ነው ❤❤
አወ ሁሌም በዚህ ሰአት ልቀቁ እኛ የማዳም ቅመሞች ነን የኢትዮጵያ ዮትዮበሮች ከ100% 80%ን የምናይላችሁ ስለዚህ የሚመቸን 12:00 ሰዐት በኋላ ነው እሽ እዮባ እወዳችኋለው❤❤❤
Wow family setaskenu mariyamin wow fikirachum yaskenal abattt ❤❤❤❤❤
ኸረተው በመሳም ቢታለቅ ጭርስ አርግሀትነበር🎉🎉🎉🎉
እረዱ ምርጥ እናት ና አባት ናቸዉ አያሰፈሩም የኔ ወድ በጣም ቀጠለ ቤተሰብ💜💜💜💜💜💜💜💜❤❤❤❤❤❤
🎉ረዱዬ የኔ ፈንድሻ🎉🎉🎉🎉ውድድድድ
መጀመሪያ ሽማግሌዎች ላክ ለሁሉም ነገር ጥሩ ይመሰለኛል ግን ብትተዋወቄም ምንም አይደለም❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር መጨርሻችሁን። ያሰምርላችሁ። ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብርሀም የሳራ ያድርግላችሁ ❤❤❤❤ስውዳችሁ የምር ደስስስስነዉ የምትሉኝ
ግጥም አድርገሽ ሳሚኝ አላለም ከካሜራ ጀርባ ግጥም አርገህ ሳማት ሳሚው😂😂😂
ዕዮባ በአድስ ዓመት አዲስ ህይወት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ 🙏ረዱዬ የኔ ቆንጆ ❤
ምን ይዘን እንሒድ ስትል መሆን ያለበት በግ ወይም ምኩት ነዉ መሄድ ያለበት ደስ ይላን❤❤
😂😂😂😂 temari eko nech hooo men asbachehu new telosh new ende metwesdew
እሶ ቤተሰብ ነው እደዛ ይዞ መሂድ ያለበት እሶ እኮ ሴት ናት ትንሽ ነገር የበቃታል የሚካድ አደለም
እግዚአብሔር ፍቅር እንደሸማ ያላብሳችሁ ❤❤❤ስታምሩ በሰላም የዛሰው ይበለን❤❤❤❤😍😍😍
ማነዉ እዮብ የቱብ ተከታታየቻችን ሲል የሚሰቅዉ እድኔ😂😂😂😂😂😂😂
እኔ 😂😂😂
❤❤❤❤❤🎉
ረዱዬ አትጨናነቂ አክብሮትሽ ደስ ይላል እማምላክ ይሄን በሀሪሽን አቀይርብሽ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናቸው ሰላማቹሁን ያብዛላቹ ደስ ይላል አበባና ኬክ ይዛቹ ሂዱ አበባዮሽ አጥንታቹ ሂዱ🎉🎉🎉🎉
በስመ አም በአንድ ደቂቃ 30 ኮሜንት😮😮
ሳትጋቡ እነዳታቀምሽው እረድየ ብልጥ ሁኚ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አትልም ኢሄን የመሰለ ቤተሰብማ ዋ ረዱ ወዳንቺ እንዳንዞር😅😊❤❤❤
እረ ማንም አይዞርባትም
እረዱ አይዞሽ ትንሽ ያሰፍራል ምንም አይደል እኔ 310 ኪሎ ሜትር ተጉዠ ሂጀ በጣም ፈርቸ ነበር ግን እንደፈራሁት አይደለም ቀላል ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
ተዎወቂ ❤❤
ቤተሰብሽን አማክሪ ከዛ በቃ ጉልበት ሳሚ የእናቱንናአባቱን🎉🎉🎉🎉
ረዱ በፍርሃት ምግብ ላትበይ ስለምትችይ ከቤትሽ በደንብ በልተሽ ውጭ!!! አበባና ኪክ ይዘሽ ሂጂ፣ ጉልበት ሳሚ፣ ሱሪ እንዳት ለብሼ በእውነት እረዱዬ የህት ምክር ነው!!! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፀልዬ እንጂ አትጨነቂ!!!
😂😢
❤❤❤😊
🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤
ምግብ በልተሽ ሂጂ ደስ ይላል😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ቤት ስትገቢ የናትና ያባቱን ጉልበት ሳሚ ስራቱው እደዚህ ነው ❤❤❤
ከእናትሸ ዶቦም አሰጋግሪ የባለሞያ ልጅ መሆንሸን ለማሳየት😊
የኔ ዎቦች እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛላቹሁ
እረዱዬ አታስቢ ❤❤❤❤
በል ቆጆ ሀበሻ ቀሚሥ አልብሰህ ላክልን❤❤❤
❤❤❤❤❤
ሄኒየመልካምሰው🎉🎉🎉
ሄኖክ መልካም ሠው የወድሞቹ ግርማ ሞገሥ የልጆቹ አባት የሚሥቱ አባወራ ❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ዉይይይ እንደኔ እነዚህ ጥዶች የሚወድ
እዉነትኛ ፍቅር ያለው
ከዚህ ቤት ነው የምትሉ በላይክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ደምርኛ በቅንነት
በትክክል
መነው እዳኔ ያራዱን ስናስራት እርጋታወን ሚወድላት ብቻ ለይክ 😮🎉🎉🎉🎉🎉❤😊
የኔማር❤ሰብስክራይብ ላይክ አርጊኝ❤❤ስወድሽ❤ማሬ❤
ረዱ ከልቧ ሴት ናት የምትሉ👍❤❤❤
ሳብስክራይብ ግበርለይ
እረዱ ምርጥ እናትና አባት ናቸው አያሰፈሩም በጣም ቀለለ የሚል ቤተሰብ አገኝተሻል
ደምርኛ በቅንነት 🎉
ፕሮግራም ስኖር ከእዮቡ ጎን ትሆኛለሽ ሁሉም ከሚስቶቻቸው ጋራ ሲታዮ እዮብ በአድስ አመት አድስ እንግዳ በጣም ደስ ይላል እግዝያብሔር ይጠብቃችሁ
ረዱ ቆንጆ ልክ ነሸ ያስፈራል ግን እዩ አጠገብሽ አለ አይዞሸ ዉድድድ እናረጋችኋለን❤
እንደ እዮባ አይነት አፍቃሪ ይስጣችሁ ሴቶችየ
አሚን
Ayi yeni kmem amen
አሚን🎉🎉🎉
Amen Amen Amen ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀይሚየየየየ❤❤
ረድ ፈርሀ እግዝአብሔር የሁኑ ቤተሰብ ላይ ነው የጣለሽ ተመሰገን በይ እድለኛ ነሽ❤❤❤❤❤
ረዱየ ምንም አታስቢ አማቶችሽ በጣም ጥሩ ሰወች ናቸው ❤❤❤ግን ስትገቢ ጉልበታቸውን ሳሚ ለክብራቸው ከዛ ውጭ አንችም ጨዋ ነሽ ጨዋ ወልዶ ያሳደገሽ ❤❤በርቱ መልካም ሂወት ይሁንላችሁ 💖💖🎉🎉
ቤት ስትገቢ እናት እና አባት ጉልበት ሳሚ እሺ በተረፈ በጣም ጥሩ ቤተሰብ ናቸው አበባ ሳይውን ጋቢ አብሷቸው እሺ እረዱ እና እዮባ
አዎ በትክክል
በትክክል 🎉
በኛ ባህል ሴት ጉልበት አትስምም የወንድ ቤተሰብ ወይንም ወንዴ ነው የሴቷን እናትና አባት ጉልበት ስሞ ፍቃድ ጠይቆ የሚቀመጠው፣
ጋቢ አላልሺም ሆሆሆ
የሰዋሰ ቤተሰብ ባህላችን ተረሳ።
በጣም ደስ ብሎኛል በመካከላችሁ ያለው መተሳሳብ መደማመጥ ደስ የሚል ነው::ረድኤት ዘመንሽ ይባረክ ::የምታስቡት ይሳካላችሁ 🙏
ተይ የኔ ቆንጆ የሱ ቤተሰብ የአንቺ ቤተሰብ ነው አረ አትፍር ዛሬ የካሜር ጥረት የለም እዘሽ የምቴጂ ከካሜር ጀርባ ተወያዩ እናትሽን ጠይቅ ረዱ ❤❤
አበባ💐 እነሱ ናቸው ሚሰጥዋት እዮብ እና ረዱ ቆንጆ ኬክ አሰርታቹ ሂዱ❤❤❤ከዛ ረዱ አብዬ እና እቴቴን ጉልበት ትስሚያለሽ ❤❤❤❤❤መጨረሻቹን ያሳምርላቹ🎉🎉🎉ፍቅር እና ቡና በትኩሱ ነው ቶሎ ተጋቡ ❤❤❤
ሴት ልጂ የወንድ ቤተሰብ ቤት ሄዳ ጉልበት አትስድም በኛ ባህል ነውር ነው ወንድ ነው የሴት ቤት ሲመጣ የእናትና አባቷን ጉልበት ስሞ ሲፈቀድለት የሚቀመጠው፣
@@ethiolove131ቀኑተገለባበጠመሠለኝ
@@ethiolove131 እንደየ አከባቢው ይለያያል እንኳን ለባል ቤተሰብ መንገደኛ ትልቅ ሰው ጉልበት ስመን ነው ከዛ ምናቅፋቸው
@@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ አዎ መንገደኛ ትልቅ ሰው አዛውንት ቄሶች ስናገኝ ጉልበት እንስማለን ግን የባል ቤት ሄዶ የባልን እናትና አባት ጉልበት አይሳምም በክብር ዝቅ ብሎ የእጃቸውን መዳፍ መሳም ይቻላል ግን ሴት የወንድ ቤት ሄዳ ጉልበት አትስምም ወንድ ነው የሿን እናት አባት ዝቅ ብሎ ጉልበት የሚስመው የሽምግልና ቀን ደሞ የሱ አባት ከሽማግሌወች ጋር ሄዶ የሷን እናትና አባት ጉልበት ይስማል እሱንም ከተፈቀደላቸው እንዲ ነው ወጉ
አወ የኔ ማር ልክ ነሽ ለነሱ የለንን ክብር ማሳያ ነው @@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
እናትሽን ጠይቂ 🎉🎉🎉🎉
እንደ እናት ምን አለና ግን የወንድ ቤተ ስብ አይደለም እንዴ መጀመርያ ሚሄደው ልጃቹ ለልጃችን ሚጠይቁት
ያ ሽማግሌ ሲላክ ነው
እረዱዬ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ ❤እናትሽን በደብ አማክሪያት ምን ተይዞ እደሚኬድ ያለው ስርዓት ሁሉ ትነግርሻለች❤❤
በጣም ነው የምታምሩት መጭረሻችሁን
የድንግል ልጅ የሳምርላቹህ እዋዳቹሃልሁ
ኢዮብ ቀላል አርጎ ነው የሚያወራ በጣም ከባድ እኮ ነው ከቤተሰብ ጋር መተዋወቅ ናት አባት ጋር በፈጣሪ ስም በጣም እድለኛ ነሽ ይሄንን ቤተሰብ በጣም የተባረከው ቤተሰብ ነው የተከበሩ በጣም በጣም❤️♥️
እረድየ እንካን ደስ አለሽ ለእዝህ ስለበቃሽ የአሁን ዘመን ወንዶች እንካን ከቤተሰብ ሊያስተዋውቁ አስተዋውቃት ተብለው ሲጠየቁ አይናቸው ደም ነው የሚለብሰው የውሸት መአት ነው የሚደረድሩት አንቺ በእውነት እግዚአብሔር ያደለሽ ልጅ ነሽ እዮባን የመሰለ ቁም ነገረኛ ፍቅር አዋቂ ቆንጆ ልጅ በማግኘትሽ ደስ ይበልሽ የስንት ወጣት እህቶቻችን ህይወት በውሸታም አጭበርባ ወንዶች ተበላሽቷል እግዚአብሔር ይመስገን በይ ሌላው ለእዮባ በደንብ ፍቅርሽን ግለፂለት ንገሪው ተንከባከቢው አቆላምጭው ይገባዋል ያኔ እሱም የበለጠ ይሆናል ይሄንን ከቃል ተማሪ ቃልየ አዲስን እንዴት እንደምትሆንለት ታይ የለ እሱም ለሷ እንደዛው ፍቅር እኩል ሲሆን ነው የሚዘልቀው አይዞሽ አትፍሪ የኔቆንጆ ልጅነት የለም ከአሁን ቦሀላ በጣም ስለምወድሽ ያንቺን ድስታ ስለምመኝ ነው የእናትነት ምክር የመክርሽ አይዞሽ አትፍሪ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹🌹🌹
ትክክል❤❤❤❤
@@susu-e4s4vደምሪኛ
እኔም በ6አመቴ ከባሌ ጋር የምንገናኝበት አመት ነው በ2017ሠላም ያድርሰን ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላም ትሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታድለሽ በሰላም ያገናኛችሁ እኔም 6 አመቴ ግን 2 አመት ልጨምር ነው 😢
በከዲስ አመት ብዬ ስመኝላቹ ነበር ለእናንተ ደስ አለኝ በእውነት❤❤❤ወገን ቤተሰብ እየሆናቹኝ ላዲሳመት እኔንም😊❤
ዋው ደስ ይላል እረዱየ ደሞ ብዙ አትፍሪ አዲስ አመት ተሎ አይደርስልኝም በእውነት ነው የምላችሁ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ባንድ ላይ ልናየው ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤
የረጋ እቁላል በግሩ ይሄዳል ይባላል እኳንም ለዚች ቀን አበቃችሁ ደሥ ብሎኛል እግዲህ እረዱዬ ምን ይዤ ልሂድ ላልሽው ካለባበሥሽ ልጀምር ፅድት ያለ ሀበሻ ቀሚሥ ልበሽ ፀጉርሽን በደብ ተሰሪ ከናትሽ ዳቦ አሥደፊ እዮብ እዳለው በግ ጎትታችሁ ግቡ ከመቀመጥሽ በፊት የቴቴንና ያብዬን ጉልበት ሳሚ በቃ እደኔ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉በተረፈ እናተ አሥተካክሉት በድሜና በጤና ጠብቆ እኳንም ለዚች ቀን አበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ሲምር ነውና መጨረሻችሁ ይመር በክብር ተጋብታችሁ ደግሞ ወልዳችሁ ከብዳችሁ እናተም ለዛች ቀን በቅታችሁ ፈጣሪችሁን ለማመሥገን እኛም የነተን ደሥታ ለመካፈል በደሥታችሁ ለመደሰት ለዛች ቀን እኛንም እናተንም በእድሜና በጤና ጠብቆ ያቆየን አሜን፫ ቀሪው ዘመናችሁ ከመላው ቤተሰባችሁ ጋር የሰላም የጤና የደሥታ የፍቅር ይሁንላችሁ ውድድድድድድ በሚለው የኔ ዳይመዶች👫👫👫👫👫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ምክር ነው እንደ ባህላችን ዳቦ
@@loveethiopia9901 ባህል ሲረሳ ደስ አይልም የኔው
@@loveethiopia9901 ግድ ነው ባህል ሲረሳ ደሥ አይልም ብዬ ነው የኔውድ
በሰላም ለበአሉ ያድርሰንና Ebs ከሚያዝጋጀው የበአል ፕሮግራም በላይ ነው በጉጉት የምጠብቃችሁ ረዱ ጨዋዋ ስወድሽ እኮ ኬክ የሆንሽ ልጅ ቆይ ልስደብሽ - ከረሜላ : ብርቱካን - እንጆሪ ነገር ነሽ sistu ረዱ ልእልት ነኝ
😊😊😊😊😊
ዉዶቼ ፀሎት አድረጉ በሰዉ አገር ታምም ሆፕራሲሆን አርጌ የተሳካ ሆነ አልሞቱኩም ተመሰገን ረድዬ ደሞ ዉድድ
እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ረዱዬ የኔ ዉድ በአሁን ጊዜ አይናፋርነትሺን እወደዋለሁኝ እርግት ያልሺ ❤❤❤❤
ቆንጆዋ ረዱ ታምሪያለሽ ግን በክርስትና ሱሪ አይፈቀድም አስቢበት እግዚአብሔር የማይፈቅደውን ሁሉ ብንተው እላለሁ ሁላችንንም እኔም ብዙ ሱሪ ነበርኝ ትምህርት በመማር ዛሬ ላይ ሁሉንም ትቸ ቀሚስ ለባሽ ሁኛለሁ እግዚአብሄር ይመስገን።
ጨዋ ሴት ነሽ ጎበዝ❤❤❤❤❤
ቅዱሳኖች 😄 አጭር የተቀዳደ አይሁን እንጅ ዋናው ውስጧ ና ልቧ ነው ትልበስ
@@Meron-gw1wjብዙወቹእርቃትአደልየሚሄዱ ያካብዳሉ ሙሉሱሪከሆነ ምችግርአለው
ቀሚስ መልበስ ሳይሆን ጨዋነትን እና ስርዓትን እንደ ልብስ መልበስ ነው ዋናው
ሸገር ላይ ሁኖ ሁሌ ቀሚስ ይከብዳል በው ጎበዝ
እረ ተዋት
እረዱ ስትተዋወቂ ጉልበት በትህትና የአብዬን የቴቴን ሳሚ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው እመ አምላክ ትጠብቃችሁ
ጉልብት መሳም አሁን አይጠበቅባትም ሰርግ አደለም
አረወደዛ ቤተሰቧን ጠይቆ በስረአት ቀለበት ሲያስርና እሱ መጀመርያ የሷን ቤተሰብ ጉልበት ስሞ ነውጂ የምን መራከስነው😢😢
@@HananHano-yb3pvበጣም መሀይም ነሽ ጎልበት መሳም እኮ ከበሬታነው ጨዋ እንዳሳደጋት ምልክት ነው አንቺ ልእዝህ አልታደልሽም
@@loveethiopia9901 መሃይሙ መሃይም ሲልኮ አያፍርም ደንቆሮ ነገሩ በስረአት አግብቶ ያየነው ስረአቱን የሚያቀው አንቺና መሰሎችሽ የምታቁት በየጥጉ ተጋድሞ መሄድን ነው
አሁን እኔ ያልኩትን ሳይረዱ መቀደደድ የጉልበት መሳም የትና መቼ ማን መቅደም እዳለበትኳ ሳታቂ ትቀደጃለሽድ