ውፍረት በፈጣን መንገድ ለመቀነስ የሚረዱ 7 መንገዶች | ክብደት ለመቀነስ | WEIGHT LOSS | ጤናዬ - Tenaye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ต.ค. 2024
  • በአመት በአላስፈላጊ ውፍረት ወይንም ስብ ምክንያት ስንት ሰዎች እንደሚሞቱ ያውቃሉ?
    ውፍረት ጤናችን ላይ ሊያስከትለው ይሚችሉትን ጉዳቶች ያውቃሉ?
    በተሳሳተ የውፍረት ለመቀነስ ሙከራ ብዙ ሰዎች ለሌላ ተጓዳኝ በሽታ እንደሚጋለጡስ ያውቃሉ?
    _____________________
    እነዚህና የመሳሰሉት ጥያቄዎች በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚመለሱ ይሆናሉ!
    ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ!

ความคิดเห็น • 68

  • @habtamumengiste9811
    @habtamumengiste9811 3 ปีที่แล้ว +20

    ቦርጭ እንዴት መቀነስ እንደሚቻል ሀሳብ ብታጋሪን እና ሙያዊ ገለጳ ብታረጊልን የብዙ ሰው ጥያቄ ነው

    • @adqas-qt4fx
      @adqas-qt4fx 2 หลายเดือนก่อน

      ነጪ ሺኩርትና ማርተጠቀሚ ጣጣት ከቅልፍሽ እደተነሳሺ ምግብሳበይ በባዶሆድሽ ከዛ እስተሁለሰአት ቆይ

  • @kkkmmt7773
    @kkkmmt7773 3 ปีที่แล้ว +8

    ጤና ይስጥልኝ እኔ ልጠይቅ የፈለኩት ውፍረት ከቀነስን ቦሀላ ቆዳችን እንዳይጠለጠልና እንዳይላላ ምን ማድረግ አለብን ስለዚ ብትነግሪኝ

    • @aishaahmed7070
      @aishaahmed7070 2 ปีที่แล้ว +1

      እስፓርት የተስተካከለ ሰውነት እንድኖር ያደርጋል

    • @user-ic5qu2wt3p
      @user-ic5qu2wt3p 2 ปีที่แล้ว

      ቀንሰሽ ነው

  • @meryemtube3873
    @meryemtube3873 3 ปีที่แล้ว +19

    ሌላው ሊጠፋ ይችላል የሆድ ላይ ቦርጭግን ፈታኝ ነው

  • @yegnabet9602
    @yegnabet9602 3 ปีที่แล้ว +3

    Srachu arif new gn sound lay chegere ale esu bisetekakel

  • @jjjb4501
    @jjjb4501 ปีที่แล้ว +1

    Bravo 👏 Health Advice !

  • @KebebushDeribe
    @KebebushDeribe 5 วันที่ผ่านมา

    wefretn bekelalu indet mekenes yichalal

  • @ይኩነኒበከመትብለኒ
    @ይኩነኒበከመትብለኒ 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሰለ እንቁላል ግርግጠኛ ነዉት እኔ በጣም ነዉ የሚያስፈራኝ

  • @eldanaalebachew3293
    @eldanaalebachew3293 3 ปีที่แล้ว +2

    Enamsgenalen ena dmo mewofer nw yemflgew

  • @Konjo197
    @Konjo197 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ካላስቸገርኩሽ ስለ ኬሎይድ ጠባሳ አብዛኛዉን ጊዜ ደረት ላይ እና በ ሴቶች ጆሮ ስር የሚወጣውን ነገር ብትሰሪልን አመሰግናለሁ

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto 3 ปีที่แล้ว +4

    ውዷ እህቴ ና ዶክተር ለምትሰጭን ትምህርት ከልብ አመሰግናለው በርቺ። በመቀጠል ግን እባክሽን ዶክተር እኔ ከዎባ በሽታ የመጣ የጣፊያ እብጠት አለብኝ እና እያደገ መጥቶ ነፍሰ ጡር አስመስሎኛል ። ያለሁበት ሀገር ህክምና ውን አያውቁትም እና 13 አመት አድርጓል ከኔጋ የሚረዳኝም አላገኘውም ። እና ሀገሬ ገብቼ ህክምና ውን እስካገኝ ድረስ ምን ልጠቀም ? ? ወደ አንጀት ካንሰርስ ሊቀየር ይችላል ወይ ??? በተረፈ ከልብ አመሰግናለው ። በርቺ ። እንደምትተባበሪኝ ተስፋ አደርጋለው።

  • @gizachewbetrutegegn3948
    @gizachewbetrutegegn3948 3 ปีที่แล้ว +2

    Teru merja new d/c gen setasrji tensh teftgalsh geze setesh ena sefa aregesh bitakerbew yeteshale new ...le ketay merjawochesh malte new ! Anesegnalw

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 3 ปีที่แล้ว +2

    እህቴ እናመሰግናለን በርቺ ግን እንቁላል ለቦርጭ ያጋልጣል💖

  • @HanaSileshi-h1s
    @HanaSileshi-h1s 2 หลายเดือนก่อน

    DR enamesegnalen keweledku 2 amet honognal eyaxebaw new be cs new yeweledkut ena besport kenshalew gn borche gar yikerewal cs yeteserabet bota lay tinsh exfat alew techemari yemtmekrign kale ebaksh

  • @hawiyebetisalam3323
    @hawiyebetisalam3323 2 ปีที่แล้ว +1

    Inee wafart iyasachagarny nawa

  • @metishiferaw135
    @metishiferaw135 2 ปีที่แล้ว

    Doctrye enameseginalen!
    Ye gororo ena ye did medmat meftewn nigerin plz

  • @lubh4352
    @lubh4352 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የበላሁት ሁሉ ኪሎየ ይጨምራል

  • @አችቤተልሔም
    @አችቤተልሔም 4 หลายเดือนก่อน

    እንስካፌ። መጠጣያወፍራልእዴውዴ

  • @temesgenalebachew-vp7te
    @temesgenalebachew-vp7te ปีที่แล้ว

    Wfret lemekenes new weys lemechemer new yemtmekrin

  • @meseret2813
    @meseret2813 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመስግናለን ዶክተር ግን አንድ ሴት ትክክለኛ ኪሎዋ ስንት መሆን አለበት. ??

    • @weseneshyimer9731
      @weseneshyimer9731 6 หลายเดือนก่อน

      75 Eske 85 normal

    • @AlemAbebe-vm3ey
      @AlemAbebe-vm3ey 4 หลายเดือนก่อน

      ከ50-55 ነው ውዴ

    • @eimanlove
      @eimanlove 3 หลายเดือนก่อน

      50.55.60😥

  • @Samrawit-sw4cz
    @Samrawit-sw4cz 2 หลายเดือนก่อน

    ውፍረት ለመቀነስ ጨው እና ዘይት ያስፈልጋል

    • @SadssGadd
      @SadssGadd 20 วันที่ผ่านมา

      😅😅

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw 11 หลายเดือนก่อน +1

    እቁላል ስበላ እኔ በጣም እጨምራለሁ

  • @zeyineb981
    @zeyineb981 หลายเดือนก่อน

    መርዝ ነዉ የቀረኝ ለመቅጠን ስል ወይ ጉደ ዘዲሮ

    • @zamzamm-dk3ev
      @zamzamm-dk3ev 27 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅😅😅እኔ ለራሱ ግን ወይ ፍንክች የለም

  • @seadi4577
    @seadi4577 3 ปีที่แล้ว +1

    በርች

  • @seli_ye_maryam
    @seli_ye_maryam ปีที่แล้ว

    Betammm metyek emfelgew tyake ale kecalse slksen or tg user askemcilign bemtwejiew sew bemtamgniyew amlak llmnse ebakse eshi😢😢😢

  • @የፀሀይልጆች
    @የፀሀይልጆች ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ደናነሽ የኔእህት ፊቴወረብኝ ምንማድረግአለብኝ እባክሽ ንገሬኝ ሠውነቴ አልወፈረም ግንፊቴ ብቻነው የወፈረ እባክሽ ንገሪኝ የኔ እህት

    • @haybaendris5328
      @haybaendris5328 10 หลายเดือนก่อน

      የኔም ጥያቄነው

  • @melatshewa6944
    @melatshewa6944 3 ปีที่แล้ว

    Wetete yaweferal enda ehete

  • @ራዉዲ
    @ራዉዲ 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ እኔስ አልሆነልኝም ስፍጠርምድቡሸ ነበርኩ አሁን ደግሞ የባልቴት መጉዚት ሁኔ ቁጪ ብየእውላለሁ። ምን ይሻለኛል ?

    • @ሐድራዩቱብ
      @ሐድራዩቱብ ปีที่แล้ว

      አብሺሪ ማር ደምሪኝ ውደ አድስ ነኝ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      ራውዲ የኔን ሥም ቀምተሽ ታመጫለሽ😂

  • @tinyhomedesign
    @tinyhomedesign 3 ปีที่แล้ว +6

    ለመጨመርም ስሩልን

  • @Ermi_Ermi
    @Ermi_Ermi ปีที่แล้ว

    ስምሸ ገራሚ ነዉ

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samraaoowzyadamoammed7884
    @samraaoowzyadamoammed7884 3 ปีที่แล้ว +2

    Okay 🌮🍕🍳👌

  • @MySisite
    @MySisite 7 หลายเดือนก่อน

    😍😍😍

  • @birukyohannes9922
    @birukyohannes9922 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም አሹ ሰላም ናት እማ ዬ እንዴ ት ና ቸ ው ዶክተር

  • @mohmmadjawa4719
    @mohmmadjawa4719 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰው ውፍረት ለመቀነስ የቻለውን ሁሉ ያደርጋል በናታቹ የሚያወፍር ነገር ንገሩኝ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      ሥት ኪሎ ነሽ እደንለዋወጥ

    • @heyatsyme6420
      @heyatsyme6420 11 หลายเดือนก่อน

      ውደ ውፍረትአይጠቅምሽም ስቶፍሪ ነው እሚታቂው ግን ለመወፈር ጣፋኝ እሩዝ የስደ ዳቦ ያወፍራል በተለይ ጣፋጭ ኬክ ቸኮሌት

  • @martatamene4113
    @martatamene4113 ปีที่แล้ว

    EREE INKULAL YAWEFIRAL

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 3 ปีที่แล้ว +1

    እረ እቁላል ያወፍራል

    • @ሠሚርየወሎዋ
      @ሠሚርየወሎዋ 3 ปีที่แล้ว

      አያወፍርም ፕሮቲን ነው

    • @ወሎአምባሰልማርእሸት
      @ወሎአምባሰልማርእሸት 3 ปีที่แล้ว +2

      ተቀቅሎ አያወፍርም

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      እረ ያወፍራል ዋ እዳትሸወዱ ጎታ እዳታህሉ😂

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 11 หลายเดือนก่อน

      አያወፍርም ተመራጩ ግን የተቀቀለዉ ነዉ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@deeddeed2583እኔ የሚያወፍር ይመስለኝ ነበር ግን ቅቅሉ አያወፍርም