እንዴት በ7️⃣ቀን ቦርጭ በቀላሉ እንደሚጠፋ | EthioElsy | Ethiopian

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #habesha #ethiopiantiktok #ቦርጭ #ለመክሳት #ውበት #ገናጥበብ
    Song from TH-cam Audio Library:
    Poolside Radio - Dyalla
    Coast - Anno Domini Beats
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    Music from TH-cam audio library: 'Ice & Fire - King Canyon
    Music from #InAudio: inaudio.org/
    Milk-MokkaMusic
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Comedian Eshetu, elsy lifestyle, SHEGER INF

ความคิดเห็น • 602

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน +46

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን 🙏ክብር ይስጥልን🙏❤🙏
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    ☎🇮🇹 +393517815881
    ☎🇪🇹 +251913287952
    ☎🇬🇧 +447864660296
    በኢትዮጵያ ላላቹ 👉Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website 👉 genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram 👉 instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook 👉 facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram 👉 instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok 👉www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @_XxxcupcakexoxoX_
      @_XxxcupcakexoxoX_ 9 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalhu

    • @Princess_579
      @Princess_579 9 หลายเดือนก่อน +3

      ኤልሲ ፕሊስ እኔ ዝንጅብልና ሎሚ ጨጉዋራዬን ያስነሳብኛል ሌላ መንገድ ካለ ጠቁሚኝ

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@Princess_579የጨጓራ ጠር ነው

    • @HanaKidus-cy3nq
      @HanaKidus-cy3nq 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሆሆ በስንት መከራ የዳነ ጨጉዋራዬን ላፈንዳው እንዴ እኔማ ጭራሽ ይባስ ብሎ ዶክተር ሎሚ በርበሬ ብርትኳዋን ከክሎኛል ይሄን ከጠጣው አለቀልኝ ቦርጬ ሀብቴ ነው ይቀመጥልኝ 😮😮😮🙈😳🤭

    • @user-nl3mg6xz1p
      @user-nl3mg6xz1p 9 หลายเดือนก่อน

      Dubai ???😊

  • @user-xv5qk8ly9z
    @user-xv5qk8ly9z 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ ጠንካራ ጎበዝ የሴት ባለሙያ ሁሉን ነገር ያሟላሽ ስነምግባር ያማረ ምርጥ ሴት በጥሩ አስተዳደግ እንዳደግሽ ያስታውቃል እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርከው በርቺ ውድድ

  • @mesigebrehiwot1051
    @mesigebrehiwot1051 9 หลายเดือนก่อน +8

    እሺ ኤልሲ ነገር ግን አሁን ፆም ይገባል(የገና ፆም) ስግደት መስገድ ጥሩ ነው በአንድ ድጋይ ሁለት ወፍ እንደሚባል ። ለነፍሳችንም፣ለስጋችንም ይሆነናል ።

  • @agddag4626
    @agddag4626 9 หลายเดือนก่อน +5

    ከሁሉ አቺ ትሻይኛለሽ!!!
    You are great God bless you

  • @crown1428
    @crown1428 7 หลายเดือนก่อน +17

    ፆም ብቻ ነው የረዳኝ ሌላው ውሽት ነው።

  • @lifeisgood3457
    @lifeisgood3457 8 หลายเดือนก่อน +17

    በ 7 ቀን ውስጥ ያልመጣ ቦርጭ በ7 ቀን አይጠፋም

  • @Wantiya12
    @Wantiya12 8 หลายเดือนก่อน +14

    ለቪው ብለሽ አትዋሽ በሰባት ቀን የሚጠፋ ቦርጭ የለም ሁሉም ፕሮሰስ አለው

  • @tengertbefkadu-fx7xf
    @tengertbefkadu-fx7xf 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቀለል ያለ ነገር ይመስላል ኤልሲዬ እሞክረዋለው ስለምታኮፊይን መልካም ነገር አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 9 หลายเดือนก่อน +4

    ትክክል ነው በዚህ ዘመን ምንም ኦርጋኒክ ብሎ ነገር ያለ አይመስለኝም ገበሬ ካልኦንን በቀር::

  • @zebenaykasa6930
    @zebenaykasa6930 9 หลายเดือนก่อน +3

    ቀላል ይመሰላል ግን በጣም እግር ያማል ግን ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 9 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውብ ይመችሽ ❤❤❤❤አገር ውስጥም ውጭም ያላቹ አላህ ይጠብቃቹ ስላሙን ፍቅሩን ያምጣልን

  • @almazali4784
    @almazali4784 9 หลายเดือนก่อน +4

    እስፓርት ብቻ ጥቅም የለውም ዋናው ምግብ መቀነስ የሚበላውን ሶስት ነገርኦች መተው ስጋ ቅቤ ዳቦ መተው ነው እስፓርት ለጥንካሬ ጥሩ ነው ዋናው ምግብ እና ዲቶክስ ማድረግ ጥሩ ነው

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ የሆድ ድርቀት አለብኝ የምበላው ምግብ ሆዴ ላይ ተጠራቀመ መፍትሄ ካለሽ

    • @almazali4784
      @almazali4784 9 หลายเดือนก่อน +2

      አንድ ሌትር ውሀ ለብ ያለ ሙቀት ሲሆን አንድ ሎሚ ጨው ትንሽ አድርገሽ ጠዋት ባዶ ሆድ መጠጣት ከዛ ሆድን ማሳጅ ማድረግ ጥሩ ነው ያስቀምጥሻል ለማንኛውም ያብ ሳላት የሚል ዩቱብ አለ እሱን ተከታተያት እሷ በደንብ ትገልፅልሻለች 👍👍

    • @iloveethiopa9966
      @iloveethiopa9966 9 หลายเดือนก่อน

      @@almazali4784 እሽ ማሬ አመስግን አለሁ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +6

    ብዙ ልምድ ካለሺ ሣታርፊ 100 መዝለል ትችያለሺ ሥጀምር 10 ይከብደኝ ነበር ከዛ50 ገባሁ አሁን ሣላርፍ 1000_150 እዘላለሁ ከ20_30 ደቂቃ ድረስ የጀመርኩ ሰሞን ያልበኝ ነበር ያገር ውሀ😅😅😅 አሁን ግን ምንም ላብ የሚባል የለም ለ28 ቀን ሣላቋርጥ 40 ደቂቃ ገመድ መዝለል 50 ደቂቃ ከወገብ በታች 30 ደቂቃ ሙሉ ሠውነቴን የሚያቀሳቀስ እሥፖርቶች እሠራ ነበር 6 ኪሎ ቀነሥኩ ቦርጨ ድራሹ እንኳን ባያጠፍው አሥተካክሎኝ ነበር አሁን ከተውኩት 20 ቀኔ ኪሎየ አልጨመረም አልቀነሠም ሆደ ግን ተመለሠ የምመገበው ቁርሥ አንድ የተቀቀለ እቁላል አንድ አፕል ጋር ምሣ የተቀቀለ ድንች ከሠላታ ጋር በግራም 300 ድረስ እራት አጃ 50 ግራም ነን ፍት ወተት 100 ግራም ነበር በደብ ለውጥ ነበረኝ አሁን ሠለቸሁ ተውኩት የፈለኩበት ለመድረሥ 9 ኪሎ ይቀረኛል 11 ኪሎ ቀንሻለሁ ግን ደከመኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው ያልሺው አንድ ሤት ወልዳ2 አመት መፍጀቱን እኔ 2 አመት ከ6 ወር ፈጂቻለሁ በርግጥ ዳይቱን የጀመርኩት በ1 አመቴ ነበር ግን እየገበደኝ እየተውኩት 2 አመት6 ወር ፈጀብኝ አሁን ይችን9 ኪሎ አጥፍቸ ማርገዝ ነበር ሀሣቤ ግን በጣም ከበደኝ ምን ላርግ😅😅😅😢😢😢😢

    • @almazali4784
      @almazali4784 9 หลายเดือนก่อน

      ካስትሮል ኦይል ጥሩ ነው ሆድ ላይ መቀባት አሉ እሱን ተጠቀሚ ያብ ሳላት ቲክቶክ ዩቱብም አለ እሷንም ተከታተዪ ለውጥ ያመጡ ልጆች አሉ እኔ እንኳን አልተጠቀምኩም እስከ ከፈለግሽ ሞክሪ ተከታተያት👍

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน

      @@almazali4784 ግን በዛ አላምንም ውድ ሤት ነኝ መውለድ አለ በወር ጣጣ አለ ጉዳት ቢኖረውስ??? ተይ ይቅርብኝ 59 ኪሎ ነኝ አርፌ ልቀመጥ ሣረግዝ 70 እገባለሁ ከወለድኩ በሆላ በትግል እመለሣለሁ እጂ ሥለደዚህ አይነት ዶክተር ሠይፈ ሢያወራ ሠምቻለሁ ሥለጥቅምና ጉዳቱ ሥለምክርሺ አመሠግናለሁ ውደ 50 መሆን ፈልጌ ነው እጂ

    • @rukiasemaw2379
      @rukiasemaw2379 9 หลายเดือนก่อน

      ስታረግዢ እኮ ከየትኛዉ ኪሎ ብትተሽ 25ኪሎ ድረስ ሊጨምር ይችላል ስለዚህ አርግዘሽ ከወለድሽ ቡሃላ መልፉት ይሻልሻል እንጂ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@rukiasemaw2379 ከየት መቶ ነው25😂😂😂😂😂 ምን አሥበሺ ነው ልገሊኝ ነው እደ ተኝቸ አደለም የምበላው የኒ ውድ በጣም እለፋለሁ ከምነግርሺ በላይ ሥራ ውየ ነው ማታ የወለድኩት በፊትም የጨመርኩት ደሞ 11 ኪሎ ነው ትክክለኛው 12 ነው መጨመር ያለብን 25 ከሆነ ጣፍጭ ነገር የሚያበዛ ነው እኔ ከጣፍጭ በጣም ነው የምርቀው ሻይ እንኳን አልጠጣም ከ7 ወር በሆላ ከሥራ መልሥ ለአንድ ሠአት እቀሳቀስ ነበር እናም የተጋገገ አልወፈርኩም ውድ አላሀምድልላህ አሁን ቦርጨም ድራሹ ጠፍቷል ገመድ በመዝለል ኪሎየም አሠብኩበት ደርሷል የወር አበባየም አልመጣ ቆጥሪያለሁ መሠል በብዛት ጨው ያለው ነገር እያማረኝ ነው ህመምም ከጀመረኝ ሣምት ሊሆነኝ ነው የኔ ውድ እኔ ዛሬ ልብላና የነገን እሱ ያቃል የምል ሠው አደለሁም ያ ማለትከሁለት አመት በፊት ወሌጀ አሁን በዛ ውፍረት ላይ ማርገዝ ለኔ ጡሩ ሀሣብ አደለም ያን አጠፍለሁያኑኑ እተካለሁ ሠውነቴ ከለመደውውፍረት ውጭ አይጨምርም ማለት ነው ከ65 በላይ ካለፍኩ ኩላሊቴ ሠውነቴን መሸከም አይችልም ሥለዚህ አረግዠ መሠቃየት ሥለማልፈልግ ነው 48 የሆንኩት ሰውነታችን እዳሣየነው ነው ሥትከባከቢው ያምራል ሥተይው ይወርቃል

  • @helenhabshawit6089
    @helenhabshawit6089 9 หลายเดือนก่อน +16

    ከኔ የተማርኩት ምንም ብትጠጡ ምግብ ካልቀንሳቹህ መቸም አትቀንሱም እኔ ምግብ አንዴ ብቻ በመብላት ነው የቀንስኩት

    • @seada.tube.
      @seada.tube. 9 หลายเดือนก่อน +5

      በትክክል እኔ 80ኪሎ ነበርኩ ግን መጨረሻላይ ምግቤን አስተካከልኩ በተለይ እራት አልባላም አሁን 50 ኪሎ ሆኛለሁ እኔ አልሀምዱሊላህ እደት ቅልል እደሚል እመት ፈጅቶብኛል

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው እስማማለሁ እኔም ምግቤንመጠንቀቅ አለብኝ ወደነበርኩበት ለመመለስ 🙏❤️🙏

    • @blue273
      @blue273 9 หลายเดือนก่อน

      Min belash hode pls share what you eat

    • @helenhabshawit6089
      @helenhabshawit6089 9 หลายเดือนก่อน

      @@blue273 ላንድ ወር ሱከር እና ዳቦ እጀራ አቁሚ በቀን አዴ ብቻ ካሮት ምናምን እየሰራሁ እበላ ነበር

    • @halweyahalweya
      @halweyahalweya 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@seada.tube.እውነትሽን ነው እኔም 80 ነኝ ግን ቁመቴ እንጂ ብዙም ወፍረም አይደለሁም ግን ጠፈጭ ነገር በጠም እወደለው

  • @sosotete425
    @sosotete425 8 หลายเดือนก่อน +11

    የ70 አመት ቦርጭ በሰባት ቀን አረ አንዋሽ ምርጧ

    • @sada-nr5bi
      @sada-nr5bi 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂እኮ

    • @kamela951
      @kamela951 8 หลายเดือนก่อน

      ክክክክ😂

    • @UdukjKfdjk
      @UdukjKfdjk 8 หลายเดือนก่อน +1

      ክክክክክክክ እኮ

    • @Sekina-ee6zm
      @Sekina-ee6zm 8 หลายเดือนก่อน

      ይጠፋል እኮ አይደለም ለውጥ ታያላቹ ነው

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

  • @ttemelesttemeles1023
    @ttemelesttemeles1023 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልስየ በጣም ነው የምውድሽ ደስስስ ትይኛለሽ ምነው እህቴ በሆንሽ ተመኘሁሽ😢

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 9 หลายเดือนก่อน +11

    እህት አለም ምክርሽ ጥሩ ሆኖ ሳለ በ 7 ቀን ሊጠፋ የሚችል ቦርጭ ግን የለም ዝም ብለሽ ሰውን አታጃጅይ

    • @Lesewe-hm2fe1sv9A
      @Lesewe-hm2fe1sv9A 9 หลายเดือนก่อน +2

      አደለም 7 ቀን 7 ወርም ከጠፍ ጡሩ ነው😅😅😅😅😅 ግን ከሚጠጣው ይልቅ እስቦርቱ ጡሩ ነው በ22 ቀን 5 ኪሎ ቀንሻለሁ ቦርጨም በትንሾ ቀንሶ ነበር ስተወው ተመለሠ😅😅😅😅

    • @fozyaahmed6588
      @fozyaahmed6588 9 หลายเดือนก่อน

      😂

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲየ እስፓርቱ እንዳለ ያንች የሰውነት ቅርፅ የተሰጠሽ ነው እግዚአብሔር ይመስገን 😊

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ግን ቅርፅ ጠንቀቅ ካላልን ይበላሻል ማሬ 🙏❤️🙏

  • @user-px7vw5su6b
    @user-px7vw5su6b 9 หลายเดือนก่อน +8

    Brava Elsi.Egna setotch erassatchinin mewded sinitchil,le rassatchin good care sinoren we can give love to others,good time.Keep up helping our sisters

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน

      I can’t agree more 🙏we need to give time for ourselves it’s a must ውዶችዬ🙏❤️🙏

  • @user-ys9wp6qj3o
    @user-ys9wp6qj3o 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እናት ለዚህነው ምወድሽ ጀግኒት

  • @user-yi4mm7vs9y
    @user-yi4mm7vs9y 9 หลายเดือนก่อน +2

    አለባበስሽን በጣም ነው የምወደው ቀጥይበት የኔ ቆንጆ

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቆንጆዋ አለመብላት ብቻ ነው የሚያጠፋው አንወሻሽ 😂 ያግዝ ይሆናል... 7 ቀን ደስ ይላል

  • @rahelpetros3882
    @rahelpetros3882 9 หลายเดือนก่อน +1

    እህት ኤልሲ:
    ግሩም ነሽ ! ተባረኪ!

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 9 หลายเดือนก่อน +1

    እሺ ገና የ2 ወር አራስ ነኝ ልጠብቅ ጎበዝ ነሽ ትክክለኛ ምክር ነው

    • @almazgetachew9117
      @almazgetachew9117 9 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልክ እንዳንቺ ሁለት ወሬ ነው እንጠብቅ እንግዲህ ምን አማራጭ አለን

  • @user-ej7bo6xy5i
    @user-ej7bo6xy5i 8 หลายเดือนก่อน +12

    ወላሂቦርጭያስቸገራችሁ ሰወች ለብያለዉሀ ጠጡ ጧጧት በባዶሆዳችሁ እልምነዉ የሚለዉ

    • @kidist6383
      @kidist6383 8 หลายเดือนก่อน +2

      ere ene borche libisi melibesi alichalikum

    • @user-ej7bo6xy5i
      @user-ej7bo6xy5i 8 หลายเดือนก่อน

      @@kidist6383 የኔዉድ ለቦያለዉሀ ጠጭ ጧጧት በባዶሆድሽ

    • @tiktoktime9373
      @tiktoktime9373 8 หลายเดือนก่อน

      Gin yihem tiru new

  • @saraababa
    @saraababa 5 หลายเดือนก่อน

    ኢልስየ። ብዙ እላስፈላጊ ምግባችን መመገብ ለምሳሊ እንደተናገርሽው። ጉበት ሳይሆን ልብ ነው የሚጉዳው። እንጅ ጉበት እይደለም። ምክንያቱም የበላነውን ነገር በልብ አማካኝነት ነው የሚያስፈልገን ነገር እና የማያስፈልግ ነገር የሚእገደው እንጅ በጉበት እይደለም። ስታወሪ እርግጠኛ ካልሆንሽ ረለፊው። በተረፈ በርች።

    • @AyanawAssefa-mx8dx
      @AyanawAssefa-mx8dx 3 หลายเดือนก่อน +1

      Ere bakishi ........lik nechi gubet layi new metabolise yemihonew gubet katarachi buhala new wode lib macheresha new mihedew anchi rasishi satawuki atawuri yasafiral

  • @eyuelawel214
    @eyuelawel214 22 วันที่ผ่านมา

    ብዙ ለውጥ አይቼበታለው በጣም ነዉ ማመሰግነው❤❤❤❤

  • @fantayegutema3912
    @fantayegutema3912 3 หลายเดือนก่อน

    I had good results from this mixture, of course I add green tea

  • @lilibiwota2552
    @lilibiwota2552 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማርየ እንዴት እደምወድሽ ጎበዝ አስተማሪ ትክክል ነሽ ኦርጋኒክ የሆነ ማር የለም

  • @tigi886
    @tigi886 9 หลายเดือนก่อน +2

    የግዢዉን ማር አይደለም እኔ እዉነተኛ ማር ከእነጀራዉ ተቆርጦ የሚመጣልኝ እሱን እንኳን በፍፁም አልጠቀምም ምክንያቱም ክብደቴን ማር ያስጨምረኛል:: እኔ ችግሬ ቦርጭ ብቻ በመሆኑ ብዙ ነገር ሞክሬያለሁ አሁን ግን ለዉጥ እያየሀበት ካለዉ አንዱ ነገር የምግብ ፖርሽኔን መቀነሴ ነዉ:: በተረፈ ኤልሲዬ ተባረኪ🙏

    • @tigistsuma2514
      @tigistsuma2514 9 หลายเดือนก่อน

      Enem Borcih new cheger please negergn menmen endaregeshi

    • @tigi886
      @tigi886 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@tigistsuma2514 የምትበይዉን መጠንሽን ቀስ እያልሽ መቀነስ እና ምሳ ከበላሽ በኃላ የዝንጅብል ሻይ መጠጣት ማታ ላይ ደግሞ ቀለል ያለ ምግብ በልተሽ ቀጭን የቀረፋ ሻይ ባዶዉን መጠጣት ሌላዉ ደግሞ በተቻለ መጠን ነጭ ነገሮችን ዳቦ ሩዝ እና ፓስታ ስኳር ካቆምሽ ሙልጭ ብሎ ይጠፋል:: ለእኔ የሰራልኝ ይሄ ነዉ ጤነኛም ቀልጣፋም አድርጎኛል::

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 8 หลายเดือนก่อน +2

    አብዛኞቻችን ከወሊድ ጋር የተያያዘ ዉፍረት ነዉ ያለን ራስ ጊዜ መስጠት ይፈልጋል ሰዉነታችን ወደቀድሞ ቦታዉ ለመመለስ ጊዜ ይፈልጋል ፈረንጆች አደረጉ ተብሎ የወለደች ሴት ወደ እስፖርት እና ወደዳይት መግባት የለባትም

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 9 หลายเดือนก่อน +4

    ይሄንን ውህድ መጠጣት ከጀመርኩ 3አመት ሆነኝ ጠዋትና ማታ ሁሌም የማይቀር ነው ኤልስዬ ከሚገርምሽ ያተረፍኩት የጨጋራ በሽታ ነው ሌላው ደሞ የጠቀመኝ በወር አበባ ሰአት የሚሰሙ ህመሞችን ሞሉ በሙሉ ያስቀራል እሱ ጠሩው ነው መቀነስ ግን ወፍ የለም😅 አልኮል ስኳር ቅባት የስንዴ ዘር ከተውኩ3አመት በሰተት አልቀምስም ግን አልቀንስም 😢😢

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 9 หลายเดือนก่อน

      Sports???

    • @tsegeredakassa943
      @tsegeredakassa943 9 หลายเดือนก่อน +1

      ዋናው አመጋገብ ማስተካከል ነው አትክልት ማብዛት የእለት ምግብ ላይ አቦካዱ ጥሩ ነው ወክ ማድረግ እኔ በ6 ወር 25 ኪሎ ነው የቀነስኩት ስኳር መተው

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 9 หลายเดือนก่อน

      @@tsegeredakassa943 እ🥹 ወይኔ ታድለሽ እና አመጋገብ እንዴት ነው የሚስተከከለው ግንኮ ብዙ ተመጋቢ አይደለሁም ትንሽ ትንሽ 4ጊዜ ልመገብ እችላለሁ እራት ልተው እንዴ ሙቅ ውሀና ሎሚም በጣም እጠጣለሁ 90ኪሎ ነኝ ማርያምን😪

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน

      @yonatank👉አይዞሽ ለምን አልከሳም ብለሽ አትጨናነቂ ዋናው ጤና በመቀጠል እርግጠኛ ነሽ ሰውነትሽ ቶለሬት የማያረገው ምግብ የሆነ ነገር የምትመገቢው ይኖር ይሆናል በተለይ ወተት እና ከወተት የሚገኙ ምርቶች። ግን እርግጠኛ ለመሆን ዶክተር አማክሪ። እንዲሁም ይሄ የሚጠጣው ያሳየሁት በቀን አንዴ ማታ ማታ ብቻ ነው ሁሉም ሲበዛ ያልተፈለገ መዘዝ ያመጣል። 🙏❤️🙏

    • @tsegeredakassa943
      @tsegeredakassa943 9 หลายเดือนก่อน

      በመጀመርያ አጠቃላይ ምርመራ አደረኩ ምንም የጤና ችግር የለብኝ ከዛ ወሰንኩ አመጋገቤን ማስተካከል እንዳለብኝ ቁርስ ትኩስ ነገር እጠጣለው ለምሣሌ ሎሚ በዝንጅብል የተፈላ አረንጓዴ ሻይ የተፈጨ ተልባ በሞቀ ውሃ የተመቸሽን አንዱን መጠጣት ምግብ 5 ሠዐት ላይ አቮካዶ በሎሚ በገብስ ዳቦ እበላ ነበር ምሣ 9 ሠዐት ሣይበዛ አትክልት ያለው በመጠኑ መመገብ ማታ ፈሳሽ ነገር መጠጣት ስኳር መተው ወይም መቀነስ በቀን ለአንድ ሰዐት ፈጠን ያለ ወክ አደርግ ነበር

  • @edushge8228
    @edushge8228 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ኤልሲየ ልትመጣ ያሰበችው ቦርጭ ጉዶአ ፈላ ❤❤❤

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน +1

      አስደንግጠሽ አባሪያት 🤩❤️🙏

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hi Elsi. I just came across your video and the funny thing is that I just came back from a short walk ...thinking that I should take time to think seriously about my health.. I am a mother of three grown up children and am 57 years old. So far, God has blessed me with good Health and as a thank you to Him I should look after myself.. So I subscribed your channel and I want to challenge myself for the next 7 days and do what you shared on this video. I promise I will tell you the results.😊 Thank you for taking your time to make these useful videos .💚💛❤ from Ethiopia 🤗

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ አሁን የሰራሽው በደንብ ያከሳኛል ፊቴ ግን በጣም እጅግ በጣም ይከሳል ፊት እንዳይከሳ ካለ ብትሰሪልን

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 9 หลายเดือนก่อน +2

    አች ሁሉም ያምርምሻል የኔ ልእልት እኔ ቦርጭ አለኝ ባለፈው ኮሜት ላይም አምኛል እዳልኩሽ እህቴ ጨጓራ አለብኝ አይጎዳኝም ሎሚው ማሚ🥰

  • @bettygirma4655
    @bettygirma4655 9 หลายเดือนก่อน +1

    My sweet darling thank you so much God bless you and your family. God bless your work too. ❤❤😍😍

  • @user-tj9et3vg8v
    @user-tj9et3vg8v 9 หลายเดือนก่อน +9

    አረ ኤልሴ ይሄማ የበሬ ጨጒራ እንኳን አይችለውም

    • @tigistberhanu7623
      @tigistberhanu7623 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @kebebushtube9618
      @kebebushtube9618 9 หลายเดือนก่อน

      🤦‍♀️🤣🤣🤣

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน +1

      ውይ ማታ ብቻ እኮ ነው ግን የጨጓራ በሽታ ያለበት እና የተለያየ መዳኒት የሚወስድ ዶክተሩን ያማክር በመጀመሪያ አደራ 🙏❤️🙏

  • @user-lm8du7eb5l
    @user-lm8du7eb5l 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ግሩምና ወሣኝ ነገር ነው የለገሺን 1:45

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኤስየ እኔም እጠራጠር ነር ማሩ ስኳር እንዳለበት ትክክል ነፕ 👏👏👏🥰🥰🥰ስፖርቱ ግን ኤልሲ በቃ ልበር ነው ክንፍ አወዳች እያልኩ ነበር🤦‍♀️🤣🤣🤣

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 8 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ጨጓራዬን ከመላጥ ውጭ ያገኘሁት ጥቅም የለም ባይሆን ምግብ መቀነስ እሱ ትንሽ ይቀንሳል ይመስለኛል እንጂ ከባድ ነው

  • @user-zy5vo6wt9i
    @user-zy5vo6wt9i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልስዬ ይቅርታና በጣም የምወደው የሓገር ባህል ልብሴ ጥፍር ቀለም ተደፋብኝ የሚያስለቅቅ ነገር እምታውቂ ከሆነ ኣኝቺ መላ ኣታጭም ብዬ ነው 😢❤❤

  • @algasayed2956
    @algasayed2956 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ልጅ ማነዉ እንደ እኔ ሚወድሽ በርቺ❤ እህቴ

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay5080 9 หลายเดือนก่อน +2

    Welcome Elsy❤❤❤thanks so much ❤🇪🇷♥️

  • @adne7761
    @adne7761 9 หลายเดือนก่อน +3

    እዴት ነሽ እህቴ ትንሽ ቦርጭ አለኝ አሁን የሠራሽው ውህድ ጥሩ ነው ግን አፕል ሣይድር ግን ማግኝት አልችልም በሡ ፍንታ ሌላ የሚጨመርበት ካለ ታሣይን አመሠግናለሁ በርቺ

  • @user-md8yb8ge5j
    @user-md8yb8ge5j 8 หลายเดือนก่อน

    የኔማር በጣም አመሠግናለው በጣም ጥሩ እስፖርትና ትምርት ነው

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 9 หลายเดือนก่อน +3

    Peace to everyone ❤ peace
    Lord Jesus is coming soon 😃u must be born again salvation is Very important ♥️ this world is temporal sweet people
    You must receive Christ as Lord and saviour He loves u
    Thank u❤❤❤❤❤❤

  • @eritrea576
    @eritrea576 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks. God bless you and your family

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty 9 หลายเดือนก่อน

    ዋውውውውውው ኤልስየ በጣም መሪፍ ነው ያሳየሽን በርች እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf
    @lemlemfitwiweldemariam-wk9wf 9 หลายเดือนก่อน

    Good job ❤ it's really inspirational!❤ 🎉
    I would suggest blending lemon and ginger together, screening and put in to container so that you can use it not only before bed but also early morning or anytime throughout the day by adding warm water! It's much better effective than boiling it✍️

  • @user-im3pd5ot4v
    @user-im3pd5ot4v 2 หลายเดือนก่อน +2

    Borchi bcha new yemikens? Enea borchen bcha new matfat yemfelgew

  • @jameelajemila5472
    @jameelajemila5472 9 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል አጋጣሚ ሎሚ ዝንጅብል መጨረሻ ላይ ማር ጨምሬ እየጠጣሁ ነበር ቪድዮሽን ያየሁት ከእንግዲህ ማር አልጠቀምም ለካ ውህዱን እየጠጣሁኝ ለውጥ ማላየው ማሩ ነው ለካ አመሰግናለው ከእንግዲህ ባንቺ አሰራር ነው ምጠቀመው

  • @fefefefe333
    @fefefefe333 8 หลายเดือนก่อน +5

    ወይ አንቺ ፎግር የደላሽ ነሽ ሲጀመር ያንቺ ተፈጥሮ ነው ሁለተኛ ምቾት ስላለሽ ይሆናል ቦርጭ በ፯ቀን ህህህ

  • @dinenaldesta
    @dinenaldesta 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ!

  • @gechiwolde1700
    @gechiwolde1700 9 หลายเดือนก่อน +1

    Ewnet betam new des yemtyign ke weldku 3 wer honegn gin weferku beye betam eyetecheneku neber gin endregaga seladeregsgn be mkrsh thanks

  • @dhhdjjd4993
    @dhhdjjd4993 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ነው እኔ በጣም ቀጪን ነኝ ግን በጎን እና በጎን ትርፍ ስጋ አለኝ እንዴት ላጥፋዉ እፖርት አለወድም እና መላ ካለሺ❤❤❤❤❤ ውዴ

    • @ShGnd-vw9xx
      @ShGnd-vw9xx 8 หลายเดือนก่อน

      ጠበብ ያለ ግን ምቾት ያለዉ ፓንት ሁሌ ስትለብሽዉ ወደ ጎንሽ ከፍ ኣድርገሽ ልበሽዉ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน +5

    እረ አልሲ እኔ ቦርጭ ብቻ የሚቀንስ ነው የምፈልገው ለቦርጭ የምሰራው ቻሌንጅ ሙሉ ሰዉነቴን እያከሳኝ መክሳት ማለት በጣም ሙልጭ ብዬ ነው የምቀረው 😔

    • @mdmd7627
      @mdmd7627 9 หลายเดือนก่อน

      ለኔ ንገሪኝ ምንድነው ያከሳሽ😢

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 9 หลายเดือนก่อน

      @@mdmd7627 እሺ ልገርሽ ግን በጣም ትከሻለሽ እኔ ጠዋት ስነሳ እስከ አራት ሰዓት ሁለት ሌትር ዉሀ እጠጣለሁ ሎሚ አፍልቼ እጠጣላሁ ከዛ አንድ 20 ደቂቃ ዱብ ዱብ ብዬ ገመድ ዝላይ እሰራለሁ ከዛ አራት ሰዓት ላይ አንድ ኩባያ እርጎ እጠጣለሁ ከፈለግሽ አንድ እንቁላል መቀቀል ትችያለሽ እንዳዛው በመሀል ስጠጣ ዉዬ ምሳዬን አስር ሰዓት እበላለሁ በዛው አደራለሁ በጣም ኪሎ ቀነስኩ 😁😁😁ግን አሁን ደሞ ገና ጾም ስጾም ሰዉነቴ ወደ ነበረበት ሊመለስ ነው እኔ ዉፍረት አልጨምር ቦርጭ ብቻ ያስቸገረኝ ጣፋጭ ስለማልወድ ምንም አልወስድም ሻይ እራሱ ክረምት ሲሆን ከስንት አንድ ነው እንጅአልጠቀም

  • @tenayeteni2599
    @tenayeteni2599 9 หลายเดือนก่อน

    Good job Elsi & thank you I will try it

  • @muluabraha9506
    @muluabraha9506 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤thanks Else I will follow up with you

  • @SelamFekadu-ii6me
    @SelamFekadu-ii6me 3 หลายเดือนก่อน +4

    ከወሊድ በውሀላ ለመጣ ቦርጭ ያጠፋል እህቴ

  • @fatimaali1413
    @fatimaali1413 9 หลายเดือนก่อน +5

    ሀይለኛ ጨጓራ አለብኝ ቦርጭም እንደዛዉ ምን ላርግ

  • @KiyaElias-ec2bl
    @KiyaElias-ec2bl 3 หลายเดือนก่อน +4

    በአንድ ነገር እንሰማማ ባንቺ ሐሳብ ሳላዛንፍ እስካልሽው ቀን አደርጋለሁ ከቀነስኩ ለአስር ቤተሰቦቼ ሰብስክራይብ አስደርግሻለሁ ካልቀነሰኩ የብዙ ግዜ ተከታይሽ ነኝ አን ሰብስከራይብ አድርጌ አሰናበትሻለሁ ወጤቱን አሳውቅሻለሁ ዲል

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣

    • @asiamoh
      @asiamoh หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ውጤቱ እምደረሽ

    • @KiyaElias-ec2bl
      @KiyaElias-ec2bl หลายเดือนก่อน

      @@asiamoh ኦ ታዛቢ አለ ለካ ልሸውድ ነበር ስቀልድ ነው እንኳንም አስታወሽኝ{ግን} ትንሽ ጨጓራዬን ነካኝ እንጂ በሁለት ሳምንት ከከባድ እስፖርት ከዳይት ጋር 10ኪሎ ቀንሻለሁ {ግን} ከሎሚው ወይም ከአፕል ሳይደር ሼኒገር አንድን ምረጡ ካለበለዚያ ጨጓራችሁን ይነካል ተጠንቀቁ ወይም በተንሹ ሰባት ሰው ሰብስክራይብ አስደርጌአለሁ ሶስቱን እፈልጋለሁ አመሰግናለሁ እህቴ ሰመርን ደስተኛ ጤነኛ ቆንጆ ሆኛለሁ እግዚአብሔረ ይስጥልኝ

  • @yohannesmelesegebremichaie4381
    @yohannesmelesegebremichaie4381 8 หลายเดือนก่อน

    Value-adding lesson. Thank you

  • @desyegebeyehu7993
    @desyegebeyehu7993 8 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ዉድ በጣም አድናቂሽ ነኝ እና ከወለድኩ 3ወሬ ነዉ እምጠጣዉን ሳይሆን እስፖርቱን ብሰራ ችግር አለዉ

  • @Sisay1212-b4o
    @Sisay1212-b4o 7 วันที่ผ่านมา

    በጣም በጣም ደሥ ይላል በርቺልን

  • @Hadu_gal_emebrhan
    @Hadu_gal_emebrhan 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሳግናለን ኤልሱ እኔ ጨጓራ ያስቸግረኛል እና እስፖርቱን ብቻ ብሰራ ለውጥ አገኝበታሎሁ

  • @faayaawale4565
    @faayaawale4565 9 หลายเดือนก่อน

    Bewust bekul lanagirish ichilalehu?
    Betam feligeshi newu. Tebareki.

  • @leletayely6102
    @leletayely6102 9 หลายเดือนก่อน +1

    Gobz ljje brche ❤❤❤❤ Geta Eyesus ybarekeshii ❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @user-qb7ly6et3h
    @user-qb7ly6et3h 9 หลายเดือนก่อน +7

    አይ ኤልሲ ድከሚቢልሽ እንጂ 5አመት አብሮኝ የኖረን ቦርጭ እንዴት በ7ቀን ሊጠፋ ይችላል🤔😁

    • @rehmaumushehed2878
      @rehmaumushehed2878 9 หลายเดือนก่อน +1

      እሱማ ሲሚንቶ ነው እኔ እራሱ ከኢትዮጲያ ስመጣ 52 ኪሎ ነበርኩ አሁን ግን ሚስጥር ነው ሲሚንቶ ነው

    • @watermelonyuh3810
      @watermelonyuh3810 9 หลายเดือนก่อน +1

      Kkkk

    • @user-bg9gq2ef2l
      @user-bg9gq2ef2l 3 หลายเดือนก่อน

      የኔ 4አመቱ😂😂😂

  • @hanahabtamu4302
    @hanahabtamu4302 9 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ማር ነው ማለት ነው በየቀኑ ሎሚ በማር የጠጣሁ ለመቀነስ በወር በወር 1ኪሎ እየጨመርኩ መጣሁ😳

    • @sarahbahru8807
      @sarahbahru8807 9 หลายเดือนก่อน +2

      😂😂😂❤

    • @Ethioselam445
      @Ethioselam445 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @fatimaali1413
      @fatimaali1413 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Warknish-kz3gf
      @Warknish-kz3gf 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ST-sv2es
    @ST-sv2es 8 หลายเดือนก่อน +7

    😂😂😂😂በሰባት ቀን የሚባል የለም😂🤣😂

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 9 หลายเดือนก่อน +1

    ኤልሲዬ በየ ቀኑ ሎሚና ዝንጅብሉ መፈላት አለበት? ወይስ አንዴ የተፈላውን እንደገና አፍልተነው መጠጣት ይቻላል ?

  • @tigestwubanet3401
    @tigestwubanet3401 9 หลายเดือนก่อน +1

    Comment tefa alawekem gen anchin seketatel ke 2 amet belay hunonegal betam new meketateleshe betamem new yemewedeshe egezabehar yeberekeshe eheta ❤❤❤

  • @aliyamar870
    @aliyamar870 9 หลายเดือนก่อน +1

    Sewdsh eko wellahi betam hulgeze temrt selmetschin betam nw mamesgensh yene wed berchi 👌👌👌🙏🙏🙏🙏🥰🥰

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  9 หลายเดือนก่อน

      አሜን ማሬ ክብር ይስጥልኝ 🙏❤️🙏

  • @kaylazegowitz13
    @kaylazegowitz13 9 หลายเดือนก่อน

    Thank you.iam going to try it.

  • @sarahbahru8807
    @sarahbahru8807 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሚጠጣው ከእራት በሆላ ነው EX በማንኛውም ሠአት መሥራት ይቻላል 10ቦርጭ ከጠፋ 🏃ልሞክረው

  • @azebmelese8502
    @azebmelese8502 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thank You sis😊

  • @user-mw7eb7gd4p
    @user-mw7eb7gd4p 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ሲስቱ ❤❤❤

  • @tarikuakebede5013
    @tarikuakebede5013 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዝንጅብሉ ዶዙ አይበዛም ጨጓራችንስ እንዴት ይሆናል ሁሉም ከባድ ነገሮች ናቸው

  • @sandra2023rezene
    @sandra2023rezene 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ኤልሲ Apple cider vinegar ግን እኮ በትኩስ ነገር መጨምር እንደሌለብን ነው አሚነገረው።

  • @user-rr1xc4ro5l
    @user-rr1xc4ro5l 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን

  • @tirhasaraya1895
    @tirhasaraya1895 9 หลายเดือนก่อน +3

    እታችን ለጨጎራ ግን እንዴት ኣይዳንም ?

  • @user-sd1wt1pw9p
    @user-sd1wt1pw9p 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ከወለኩ በቀዶ ጥገና ነው የወለኩት አመት ከሶስት ወሬ ነው የሰራሽውን ውህድ ብጠቀመው ችግር ያመጣል እዴ አላጠባም አጥብቼውም አላቅም ጡቴ ደረቅ ሆኖ ወተት የለኝም የአላህ ስራ ሆኖ መልሽልኝ ብሊስ

  • @hayat2583
    @hayat2583 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማሻ አላህ በርቱ የኔ መልካም እህት🎉🎉🎉

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 9 หลายเดือนก่อน

    ኤልሲዋች በሙሉ ፀባየ ሰናይ ናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyaiii9369
    @hadiyaiii9369 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኤልሲ❤ በፈጣሪ ኦፕራሲዮን ለተሰራ ሰዉ የሚሆን ስፖርት አሳይን

  • @wanaw-tena
    @wanaw-tena 8 หลายเดือนก่อน

    Bravo, you did good content... But, people should manage the use of Ginger!

  • @laelnaam
    @laelnaam 9 หลายเดือนก่อน

    Good job 👏 👏👏👏 I will join you Thank you for sharing Elseye😍😍😍

    • @mealatdemessie5939
      @mealatdemessie5939 9 หลายเดือนก่อน

      Elsi. You are our hero.!!!! May God bless you and your abundantly.❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @Semanshe
    @Semanshe 9 หลายเดือนก่อน +6

    ቦርጭ ብቻ ከሆነ የሚያጠፋው በጠጣሁት ግን ሌላ ሰውነቴን ቢቀንስብኚስ ሴልሳ እስኪ መላ በይኚ ቦርጭን አጠፋለሁ ብዬ ቻባዬን ቢያጠፋብኚስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mekdes1562
    @mekdes1562 9 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጐበዝ በርቺ ጥሩ ነገር ነዉ ያሳየሽን

  • @tgg5994
    @tgg5994 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ እስፓርት እንድሰራ አስታወሽኝ

  • @bethlehemgetachew1346
    @bethlehemgetachew1346 3 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ አጠባለሁ ግን ልጄ 2ዓመቱ ነው ለሊት ብቻ ነው የሚጠባው ጠዋት ብጠጣ ችግር አለው ሙሉቀን አያገኘኝም ንገሪኝ እህቴ

  • @asnakechlaygefu4066
    @asnakechlaygefu4066 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኪ

  • @AmanHussein-l4c
    @AmanHussein-l4c 12 วันที่ผ่านมา

    Good and loveable advice ! But, is it for male also ? What about the age factor? Can those above 50yrs do it ? What about its compatibility with daily base walk about 5 km and above ?

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄ እስፖርት ከወገብ በታች የሚያስቀንስ ነው። ለቦርጭ ይሆናል? ገመድ መዝለሉ ይሻላል።

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 9 หลายเดือนก่อน +3

    🥰🥰🥰

  • @ermyasbogale1952
    @ermyasbogale1952 8 หลายเดือนก่อน +1

    Leborche matefiya mesom mesghad mesaly keza mengstun mweras

  • @MsaiSHURE
    @MsaiSHURE 4 หลายเดือนก่อน +3

    ለምን ወደ ገጠር አካባቢ ላለን ሰዎች አሰርልንም በናትሽ ሁለ ነው የማይሽ ግን በሁሉም video ሽ ላይ አብዛኛውን ግባት አላገኝም

  • @genetkebede7219
    @genetkebede7219 9 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በ2ወር ከ10 ቀን ከ68ኪሎ ወደ 47ኪሎ ወርጃለሁ
    ምግብ በቀን 1ጊዜ ብቻ ነዉ የምመገበዉ
    ፕላንክና ማዉንቴን ክራች ለ2ሰአት እሰራለሁ

    • @user-bg9gq2ef2l
      @user-bg9gq2ef2l 3 หลายเดือนก่อน

      እና 47ኪሎ ወደድሺውደ 😳😳😳😳😳

  • @user-mn6zy9hm8v
    @user-mn6zy9hm8v 6 หลายเดือนก่อน +4

    ቆይ ሎሚ እና ዝንጅብል ብቻ ቢሆንስ ማለቴ bio ሚለውን ባንጠቀምስ

    • @saraababa
      @saraababa 5 หลายเดือนก่อน

      ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም።