ያለምንም ልፋት ነው በአጭር ግዜ በቀላሉ ክብደቴን የቀነስኩት// how I lose weight very easily 

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 417

  • @tirusatmulu3586
    @tirusatmulu3586 หลายเดือนก่อน +53

    ፆም ባዪኖር ኖሮ ሰዉ ሁሉ በሽተኛ ነበር የሚሆነዉ በተለዪ አረብ ሀገር የምንኖር ያለምንም ሀሳብ ተመስገን ክርስትያን ያደረከኝ አመሰግንሀለሁ

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i หลายเดือนก่อน +2

      ❤ትክክል ዉዴ እኳን ተዋህዶ ሆንሁ❤

    • @kedestzegeye992
      @kedestzegeye992 หลายเดือนก่อน +3

      Legagam ahun sele tewhedo men ametw

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw หลายเดือนก่อน

      ሀይማኖት ጋር ምን ያገናኘዋል ጠርገሽ እየበላሽ ያው የሙስሊሞቹን ስጋጋ😂😂😂😂😂😂😂😊😊​@@user-vo6uh3vf5i

    • @RasheedRasheed-il3xg
      @RasheedRasheed-il3xg หลายเดือนก่อน +2

      ዝም ብለው ለማሽቃባጥ ክክክክ ​@kedestzegeye992

    • @user-jq6rl5mw8p
      @user-jq6rl5mw8p 28 วันที่ผ่านมา

      ትክክል እህቴ ይገርምሻ እኔራሱ ፁም ሰጀምር እዴት እደቀነሰኩ እደት እለነፍሴም ለሰጋየም እጅግ ጠቀመኝ❤❤❤❤

  • @emano5974
    @emano5974 หลายเดือนก่อน +14

    የምወድሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤

  • @hanasahle6688
    @hanasahle6688 หลายเดือนก่อน +30

    እኔም ምግብ በመቀነስ ነው ክብደትየን የቀነስኩት ❤

  • @user-zb2zf6yp1l
    @user-zb2zf6yp1l หลายเดือนก่อน +35

    መስኪየ አንቺ ትለያለሺ ስል ማጋነኔ አልነበረም ይሄን ጠጡ ይሄን ዋጡ እያሉ ጨጓራየን ልጨ ነበር አንች ለሁሉ ነገር ፍቱን መደሀኒት ሆነሺ የተፈጠርሺ ነሺ ተባረኪልኝ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ በጣም በጣም በጣም አመሰግንሻለሁ ❤️🙏

  • @mekdiMekdi-dn9cy
    @mekdiMekdi-dn9cy 26 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረኪ መስኪዬ የኔ ጠንካራ ሴት እኔ ትንሽ እርሃብ ሲሰማኝ ነው የምበላው ለውጥ አይቻለሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Rahel-mo2tt
    @Rahel-mo2tt หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው አዎ መስኪ በምግብ በጣም ይቀነሳል

  • @user-jc4kx3sj8z
    @user-jc4kx3sj8z หลายเดือนก่อน +103

    የኔማ የተፈረመበት ይመስል ንቅንቅ የለም😢😢

    • @meskitube16
      @meskitube16  หลายเดือนก่อน +24

      እኔም ቦርጬን ስነካው ውጥር ብሎ በቃ ይሄማ በምን ይጠፋል ብዬ ነበር ስፖርትም ሞከርኩ ግን የምግቡ ሰራ💕

    • @አዲ
      @አዲ หลายเดือนก่อน +6

      የኔ ልልት ያለነው ወይ አልጠፋ ወይ አልተወለደ

    • @semegntefera3607
      @semegntefera3607 หลายเดือนก่อน +3

      😂😂😂😂😂❤

    • @user-pc3eo9yw6n
      @user-pc3eo9yw6n หลายเดือนก่อน +2

      😅😅😅😅😅

    • @user-pc3eo9yw6n
      @user-pc3eo9yw6n หลายเดือนก่อน +1

      ​@@አዲ😅😅😅😅😅😂😂😂

  • @user-mx6qv9ep1f
    @user-mx6qv9ep1f หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ምስኪን እህት ምን አለ ያንችን መልካምነት ለሁላችንም ቢያድለን ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @marthatilahun2086
    @marthatilahun2086 หลายเดือนก่อน +4

    100% you are right that’s what i do too! thanks girl ❤

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 หลายเดือนก่อน +21

    እኔማ መብላት እየተቸገርጉ ነው ቲንሽ እደበላሁ ሆዴ የደረሰ እርጉዝ ነው ምመስለው በጣም ይነፋል

    • @አዲ
      @አዲ หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @AminaAmina-ot5oh
      @AminaAmina-ot5oh หลายเดือนก่อน +1

      ነጭ ሽኩርት በማር ተጠቀሚ

    • @darabd5235
      @darabd5235 หลายเดือนก่อน

      ለዉሰን ነዉ የምንወስደው ​@@AminaAmina-ot5oh

    • @user-cd1id8lu5x
      @user-cd1id8lu5x หลายเดือนก่อน +1

      ዩኔታሪክ😢😢😢

    • @liyademeke6073
      @liyademeke6073 หลายเดือนก่อน +1

      የኔ ቆንጆ ሞሪንጋ ጠጪ በጣም ለሆዴ ለፀጉሬ በጣም ጠቅሞኛል

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f หลายเดือนก่อน +3

    መስክዬ በጣምአመሰግናለሁ ዛሬ ግን ጥሩ አይደለሁም

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 หลายเดือนก่อน +5

    ልክ ነሽ እኔ የመጀመሪያ ልጀን ስወልድ 80 ኪሎ ገብቸ ነበር እና የግደታ ፆም 2ወር ነበረብኝ እሱን በተከታታይ ሳላቋርጥ ስፆም 64 ገባሁ አሁን እንደገና አራስ ነኝ 😊 ለወደፊቱ ይጠቅመኛል ብየ ነው የሰማሁሽ ለውፍረቴ ተጨንቄ አላውቅም

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r หลายเดือนก่อน

      ሁለቶር ጾም ነው ያልሽው

    • @UmmuMahi251
      @UmmuMahi251 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-pe3id6bb3r አወ በወሊድ እና በእርግዝና ምክንያት ያልፃምኩት ፆም

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r หลายเดือนก่อน

      @@UmmuMahi251 አይዋ በዛብኝኮ ውደ ይቅርታ ማለቴ ሙስሊም ያልሆኑት ናቸው ምንድነው ብየ ግራ ገባኝ በርች

    • @user-jq8oq4lv6w
      @user-jq8oq4lv6w หลายเดือนก่อน

      በረመዳን ቀን ተባል ጋር ተኝታይሆናል ​@@user-pe3id6bb3r

  • @tigsitkure6747
    @tigsitkure6747 หลายเดือนก่อน +7

    እኔም በጣም ነዉ የወፈርኩት ከወለድኩ በሗላ ተስፋ ሰጠሽኝ አመሠግናለሁ መስኪዬ የኔ ዉድ ተባረኪ

  • @burtieburt
    @burtieburt หลายเดือนก่อน +14

    በትክክል መስኪየ እኔ ምስክር ነኝ ከ68ኪሎ 55ገብቻለሁ

    • @hayatthayatt2988
      @hayatthayatt2988 หลายเดือนก่อน

      በምን አይነት ቀነሽ

    • @jannathjannath7836
      @jannathjannath7836 หลายเดือนก่อน +1

      እንዴት ቀነስሽ ጻፍልኝ እኔ ደግሞ ከ53_70 ሆንኩኝ በማርያም መልሽልኝ😊😊😊

    • @fafimk
      @fafimk หลายเดือนก่อน

      ነይ ንገሪኝ እኔም 68 እስከ 69ነኝ መቀነስ እፈልጋለሁ

    • @jannathjannath7836
      @jannathjannath7836 หลายเดือนก่อน +1

      @@fafimk እኔም ጓደኛሽ ነኝ 52ነበርኩ አሁን 69ነኝ አንዳንድ ቀን70እሆናለሁ ችግሩ አይናገሩም☹️☹️☹️

    • @fafimk
      @fafimk หลายเดือนก่อน

      @@jannathjannath7836 እኔማ በጣም መሮኛል 😒

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን በጣም

  • @emulayliatube
    @emulayliatube หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ከየቶበር መስኪን ነው የማምነው❤

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን የኔውድ ዘመንሺ ይባርክ

  • @ruthhaile7030
    @ruthhaile7030 หลายเดือนก่อน +7

    የፈለግሽውን ቪድዮ ፖስቺ ባይመለከተኝም አንቺን ሽለምወድሽ መጥቼ አያለው ❤ ካየው ብኋላ የሆነ ትምርት ይዤ እወጣለው፡ባለወፈው ቪድዮሺ ስለ 3 ጊዜ አሰጋግድሽን ተማርኩኝ፡መስኪየ ተባረኪ❤

  • @gaga320
    @gaga320 หลายเดือนก่อน +19

    ፀጉርሽ በጣም ያምራል።

  • @YenebilEnat
    @YenebilEnat หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ቅን ካየሁሽ ቆይቸ ነበር ዛሬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤❤

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሸ መሰክየ ሎሚ ጂጂብል እያሉ የማዳም ሰራ ጋር በሺተኛ ሊረጉን ነዉ እጂ ልክነሸ እናመሰግናለን የኔቅመም🎉🎉🎉

  • @hayhbb4197
    @hayhbb4197 หลายเดือนก่อน +8

    እንኳን. ደህና. መጣሺ. ምስል 😊❤❤❤❤

  • @FirehiwotKonjo
    @FirehiwotKonjo หลายเดือนก่อน +8

    ቦርጭ ብቻማጥፊያ ዘዴ እስቲ ንገርኝ መስኪዬ

  • @mimogeremew6970
    @mimogeremew6970 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ መስኪየ ሽሮ በጣም እወዳለሁ የሚያወፍረኝ እሱ ነው

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 25 วันที่ผ่านมา +2

    ልክ ነሺ ምግብ ነው የሚያወፍረውም የሚያስቀንሰውም እኔም አንድ ሰሞን ምግብ በደንብ ስበላ እወፍራለሁ ምግብ ስቀንስ ደሞ እቀንሳለሁ ትክክክ ነሺ ውደ

  • @fadluAmze
    @fadluAmze หลายเดือนก่อน +3

    ሙድሽ ራሱ በጣም ነው የምያምረዉ❤

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪ ቤተሰብ መስርተሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    ጥንቅቅ ያልሽ ንፁሕ ሲት ነሽ በርቺ 🙏🙏🙏

  • @hewanadamanazreth443
    @hewanadamanazreth443 11 วันที่ผ่านมา

    አዲስ ገቢ ነኝ ያልሽው በሙሉ በትክክል የኔ ቆንጆ!!

  • @azainab2799
    @azainab2799 23 วันที่ผ่านมา +1

    አልሀምዱሊላህ ምግብ ቀነስኩ ሳምንቴ 2 ኪሎ ቀነስኩ ይገርማል

  • @tsegeredatekleberhan3691
    @tsegeredatekleberhan3691 หลายเดือนก่อน +8

    መስኪየ ማታ ማታ የሞቀ ውሃ መጠጣት ለ ቦርጭ ጥሩ ነው

  • @freweynitesfay472
    @freweynitesfay472 หลายเดือนก่อน +1

    my dear you right I reduced 7kg by reducing the amount of food I use to eat because I really don't have to much time to do exercise so cut down the portion food I eat. thanks

  • @fasikabera
    @fasikabera 25 วันที่ผ่านมา

    እዉነት ነዉ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 หลายเดือนก่อน +13

    እኔም ቦርጨ አስቸግሮኛል😌

    • @selam7643
      @selam7643 29 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንደዛው ሼፔ በጣም ያምር ነበር ግን በቦርጮ ምክኒያት ሰፋፊ ልብስ ነው የምለብሠው

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ ተባረኪ ግን ጥያቄ አለኝ ከስንት ኪሎ ወደ ስንት ኪሎ ገባሽ ? እንደገና ደግሞ ይኼን ያህል ክብደት ለመቀነስ ምን ያህል ጊዜ ወሰደብሽ ? ይሄን ጥያቄ ብትመልሽልኝ ደስ ይለኛል በተረፈ በጣም የተወደድሽ ነሽ ❤❤❤❤

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 5 วันที่ผ่านมา

    የኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይመል ከነመላ ቤተሰብሽ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-ns1lm5wi7x
    @user-ns1lm5wi7x หลายเดือนก่อน +2

    መዳም ቤት ያለን ይርበናል ከስራ ጋር ግን አዴ ነው በቀን እምበለው ግን መቀነስ የለም

  • @Kidist-ef9fb
    @Kidist-ef9fb หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ጀግና እኮ ነሽ እህቴ ❤❤

  • @user-wx8oz5ty3x
    @user-wx8oz5ty3x หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እናት እናንተ ቀንሱ እኔ ይሄው ድፍን አስራ ሶስት አመት ሆነኝ ስደት ስመጣ 44ነበርኩኝ አሁንም 44ነኝ በርግጥ ምንም ለራሴ እንክብካቤ አላደርግም የቁርሱን ምሳ የምሳውን ራት አረገዋለሁ ግን ምንም ጭማሬ የለም አሁንማ የምግብ ፍላጎት ቀንሷል ወላሂ

  • @sebleabeye3419
    @sebleabeye3419 15 วันที่ผ่านมา

    Edene yemayikenesh betam aschegari sewunet yalew gin endalshiew migeb betam wesagni bihonem Betolo lemekens exercise mechemer alebet

  • @HafizaSani-xm3ic
    @HafizaSani-xm3ic หลายเดือนก่อน +1

    Meskiye endet nesh ljochsh degmo betam adgewal alah ytebklsh ❤❤

  • @fetiyamohamedawol458
    @fetiyamohamedawol458 หลายเดือนก่อน +2

    👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💪🏽💪🏽💪🏽😘😘😘 i like your honesty and reliability 😊

  • @ggtui-tv1un
    @ggtui-tv1un หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነው ሜስክየ ስኮር ጋዝ መጠጣት ፋስት ፉድ ካቆምኩት ነው ሰዉነቴ በጣም የተስተካከለ

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn หลายเดือนก่อน

    ቆንጆትምርት ነውእህቴየምሰጪው አብዛሀኛው እምንወደውንምግብሥንመገብ እንጨምራለን እኔአልፌአልፌ ሥፃም በጣምቀነሥኩ ያውእግድህ ልጅገናነኝ ለወደፊትኢንሻአላህ

  • @susubintseid1021
    @susubintseid1021 หลายเดือนก่อน +2

    ፍቅር የሆንሽ በጣም የምወድሽ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ እንደት እደምወድሽኮ
    እኔም ለመክሳት እየሞከረሰኩኝ ነበር ትንሽ ቀንሸ ደስ ብሎኛል ያዉ እኛ የፈለግነዉን ምግብ አናገኝም ግን ባለዉ እየታገልኩኝ ነዉ ገመድም እየዘለልኩኝ ነዉ ግን የቦርጨ ነገር ትንሽ ....😂😂😂😂

  • @Dinku-oh5sc
    @Dinku-oh5sc 5 วันที่ผ่านมา

    Ene kewolediku andi wori Honognal ebelalehu gin mewofer alchalkum min limegeb ebakachuh

  • @user-xl2xg1dn1z
    @user-xl2xg1dn1z หลายเดือนก่อน +1

    መሲኪየ የኔውዲ አላህ ልጆችሺንም አንችንም ይጥብቃችሁየኔውዲ ሲቀጥል እኔ ምግብ ብዙም አልበላ ወላሂ ነው የምልሺ ቁርስ አልበላም ምሳ ቲኒሺ ሩዝ ናት የምበላው ራት ዴግሞ እንዶሚ አንዳንዲቀን እበላለሁኝ ግን ኪሎየ ስባ ገብቻለሁኝ ምን ትይኛለሺ ወይኔ

    • @edenz7956
      @edenz7956 หลายเดือนก่อน +2

      እምትበይው ምግብ ጥሩ አይደለም እምያወፍር ነው ሩዝም ኢንዶሚም ያወፍራል ሁለቱም ጻም ካልሆነ የድሮ ስጋ ይከብት ወይም አሳ በአትክልት መብላት ማታ ቀለል ያለ ነገር ሰላጣ መብላት ፍሩት ዳቦ ፓስታ ማኮሮኒ ሩዝ ዳቦ ስክዋር ማቆም ከዛ ትቀንሻለሽ በቀላሉ ጾመኛ ከሆንሽ ትንሽዬ እንጀራ በተቻለ መጠን ስክዋርና ዳቦ እነፓስታን ማቆም ውሃ መጠጣት

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 25 วันที่ผ่านมา

    እንደው እኔስ ሆዴ ብቻ ክብደት ሚጨምረው ነገር ሲያናድደኝ ምን አለ ሌላ ቦታ ቢጨምር😢እስቲ እሞክረዋለሁ ጣፋጭማ እኔም አልወድም መስኪዬ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @LeilaShanko
    @LeilaShanko หลายเดือนก่อน +1

    Thank u meski

  • @Ethio-ms4ix
    @Ethio-ms4ix หลายเดือนก่อน

    ሰላም መሲዬ እስቲ የሚያወፍሩ ምግቦችን ጠቁሚኝ መወፈር በጣም እፈልጋለሁ ግን ምግብ በጣም እበላለሁ ምንም አልወፍርም በተረፈ ቅን ኢትዮጵያዊ ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት

  • @user-jp9mv8gw6p
    @user-jp9mv8gw6p หลายเดือนก่อน +1

    Thank you meskye ❤❤❤

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ችግር ፊቴም አብሮ ይከሳል ።። ፊትን ለማወፈር ስሪልኝ ሆዴ ልክ እንዳንቺ ነው መቀነስ ቸኘረኝ ፊቴን እያልኩ

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ነሽ መስኪ ለልጅ ፀጉር ካስተር ኦይል ከታጠበች በሗላ ተቀብተዋ ለሳምንት ለማቆየት ይሆናል ወይስ ግዴታ ተቀብታው ከሰአት በሗላ መታጠብ አለባት?

    • @meskitube16
      @meskitube16  หลายเดือนก่อน

      መታጠብ አያስፈልግም

  • @user-ie8xw3qx5c
    @user-ie8xw3qx5c หลายเดือนก่อน

    ልክ ነሽ❤

  • @senibelayeneh3452
    @senibelayeneh3452 หลายเดือนก่อน +2

    Yene mar hulum selemeksat bezu yaweral anchin gn esemashalhu bc ameneshalhu ......❤

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነሽ መስኪ እኔ 82ነበርኩ ምግብ ቀነስኩኝ ጣፍጭ የሚጠጡ መጠጦች አቆምኩኝ አሁን 68ነኝ 60መሆን እፈልጋለሁ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r หลายเดือนก่อน

      እስኪ ንገሪኝ እንደት እንደቀነሽ ማሬ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s หลายเดือนก่อน

      @@user-pe3id6bb3r ምግብ በመቀነስ ነዉ

    • @user-pe3id6bb3r
      @user-pe3id6bb3r หลายเดือนก่อน

      @@user-zc5cv2jg5s ቢያንስ በቀን ስንተየ ውደ እኔ በጣም ነው የሚርበኝ ማለት ምግብ የሚያስቀንስ ጥጋብ ጥጋብ የሚያሰማ ነገር ምን ታቂያለሽ እግሬ በሽተኛ ሆነ የነርብ ችግር አለብሽ አሉኝ እናም ተስፋ አልቆርጥም ሰውነቴ ቢቀንስ እሽራለሁ ይቅርታ አዳረኩሽ

    • @user-zc5cv2jg5s
      @user-zc5cv2jg5s หลายเดือนก่อน

      @@user-pe3id6bb3rየጥቁር ስንዴ ቂጣ በወተት ብይ ሽብራ ባቄላ የተለያዩ ጥራጥሬወች ያጠግባሉ ምስር ቀቅለሽ ከሰላጣ ጋር ብይ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr หลายเดือนก่อน

    ሳህ ወላ በትክክል እኔ ምሥክርነኝ የኔ ጥቅሽየ ትለያለሽ❤

  • @selamyehawasawkonjo729
    @selamyehawasawkonjo729 หลายเดือนก่อน

    መስክ እኔ አንች ስታስተዋወቅ አይቸ የቦርጭ አስሬ ቦርጫም ሆኛለሁ የለለኝንን ቦርጭ ሻንቃጣ ሆናለች ብየ ጭራሽ ዘረገፈብኝ ባለትዳርም አይደለሁም ልጅም አልወለድኩም 8 ቁጥር ሆናለች ብየ 18 ስምንት ሆነብኝ ❤❤❤❤

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic หลายเดือนก่อน

    ትክክል እኔም ምስክር ነኝ መስኪ❤❤❤

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አለን በቸርነቱ
    እግዚአብሔር ይስጥልን እኅታችን❤

  • @lololala4993
    @lololala4993 26 วันที่ผ่านมา

    የድሮዋ መስኪ መጣች ዋውውውውው❤❤❤

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 หลายเดือนก่อน +1

    መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ ዛሬስ የታየኝ የጊቢሽ ሠላም ይብዛልሽ የኔ ውድ እኔስ ውፍራም ነኝ ግን አሳስቦኝም ተጭንቄም አላውቅም

  • @KidstKidu-n3z
    @KidstKidu-n3z หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ትክክል እኔም በምግብ ነው ለውጥ ያየውት 👌

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 หลายเดือนก่อน

      ስንት ጊዜ ወሰደብሽ

  • @user-dh9wg7kj4g
    @user-dh9wg7kj4g หลายเดือนก่อน

    You look great keep it up!

  • @user-oz7vf4tm4u
    @user-oz7vf4tm4u หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ቀጭን ነኝ ግን ትንሽም ምግብ ስበላ ሆዴ ይነፋኛል

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f หลายเดือนก่อน +1

    ልክነሽ መሲየ በርች ውደ

  • @azalechmeshesha8302
    @azalechmeshesha8302 หลายเดือนก่อน +1

    Selameshe yebeza yene kimame enamsagenalen

  • @user-ol3jy8pn8y
    @user-ol3jy8pn8y 29 วันที่ผ่านมา

    መሲየ ልክነሺ ምግብን መቀነስ ግብደትትን ይቀንሳል እኔ ቁመቴ 175ነው ከእርግዝና እስከመውለዲ ዲረስ 80ከወለዲኩኚ በኋላ ሳላስበው 100 ኪሎ የለሁም እዴት እዴዴነገጥኩ በ10ቀን 6ቀነስኩ ምሳ እበላለሁ ቤት ያፈራውን መቅሰስ ቲንሺ እበላለሁ እራት ሰላጣ ግን ደማነስ ተጫወተብኚ አመመኚ እራሴን አዙረኚ

  • @user-ju2ho5tc4r
    @user-ju2ho5tc4r หลายเดือนก่อน

    የኔ ውድ መስክዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤

  • @merkojo4570
    @merkojo4570 หลายเดือนก่อน

    መስክዬ በማሪያም አንቺን እያያው ፀጉሬ በጣም ተለውጦ ነበር ከሆነ ግዜ በሃላ ግን እንክብካቤ አቆምኩ ያለውበት ቦታ ስላልተመቸኝ አሁን ግን እንደ ፎሮፎር ነገር አስቸገረኝ ታጥቦ በሁለት ቀን ሊወጣ ይችላል መሲኪዬ ምን ላድሪግ በማሪያም ንገሪኝ😍😍😍😍❤

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 หลายเดือนก่อน

    መስኪዬ መልካም ሴት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hissak7126
    @hissak7126 หลายเดือนก่อน

    Meskiye ጸባየ ሰናይ ❤❤❤

  • @user-jw2iw6bl9r
    @user-jw2iw6bl9r หลายเดือนก่อน +10

    አው ትክክልነሽ እኔ ሰውነቴ በምግብ ይደለላል አንዳንድ ሰሞን ስጋ ምናምን በደንብ ስበላ ወዲያው እወፍራለሁ ምግብ ስቀንስ ደግሞ ወዲያው ሰውነቴ ይቀንሳል ግን አንዳድ ሰው ከተፈጥሮው ዱባ ከሆነ መቀነስ አይችሉም😂😂😂

    • @fafiYilma-ye3sv
      @fafiYilma-ye3sv หลายเดือนก่อน

      እኔ የተቸገርኩት ስኳር በጣምምም ወዳለሁ😢

    • @rawudakasim1617
      @rawudakasim1617 หลายเดือนก่อน +2

      ቢበላም ባልበላም አልቀንስም ውላሂ እቀንሳሎ ብዬ የባሰ ሆኩኝ 😢😂

  • @semirabediru6862
    @semirabediru6862 หลายเดือนก่อน +1

    እኔስ ንፋስ ሊውስደኝ ነው ሚያውፍር ነገር ንገሪኝ

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው ምጊብ መቀነስ ብቻናብቻነው እኒም አሁነው የገባኝ ተጠቀሙበት የምጊብ ማጊበስበስ ጥሩ አደለም

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 หลายเดือนก่อน

      ምን ያህል ጊዜ ወሰደብሽ ለመቀነስ?

    • @hirutgtekleyesus
      @hirutgtekleyesus หลายเดือนก่อน

      True, within 2 weeks, I lost 10lb
      Walk and reduce food, if u decide, it is possible. ❤

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 หลายเดือนก่อน

      @@hadiyaiii9369 ምንም ጊዜ አይወስድም እደኒ ከሆነ እብጥብጥ ብየ80ኪሎ ነበረኩ ከተነሳሽበት አድወረ ጊን ዋጋ ያሥከፊላል ሆድ እዳሣዩት ነው ጨክኝና ተገላገይ በሽታነው

  • @user-fe9jt1vw8g
    @user-fe9jt1vw8g หลายเดือนก่อน

    እንኳንደህናመጣሽ.አረልጆችሽ.ንፍቅብለውኛል.

  • @abrilobuna6359
    @abrilobuna6359 หลายเดือนก่อน

    መኪይ ቅባት ስትሰሪ ሽታው እንዲጠፋ የምትጠቀሚው ሽታ ያለው የፀጉር ሽቶ ስሙ ምን ነበር

  • @AghFergision
    @AghFergision หลายเดือนก่อน

    Yes yes you are me sister

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube หลายเดือนก่อน

    መስዬ የኛ ቅን እንኳን ደህና መጣሽ ናታንዬ ተሻለወይ ?
    በቃ ይህንን ከወለድን በኋላ እንሞክራለን መስዬ

  • @metshetalemu8702
    @metshetalemu8702 28 วันที่ผ่านมา

    Keep it up!!!❤

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 18 วันที่ผ่านมา

    መስክዬ ማርያምን እዴት እደባነንኩ ማሬ እሽ ሞክሬ እነግርሻለሁ በኳመንት

  • @SelamawitNega-xz6xs
    @SelamawitNega-xz6xs 13 วันที่ผ่านมา

    እንቅልፍ ምንያክል ነው የምተኝው

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia หลายเดือนก่อน

    መስኪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤

  • @user-hy1ib2jw8o
    @user-hy1ib2jw8o หลายเดือนก่อน +2

    እኔስ መስኪየ በየሰአቱ ነው ሚርበይ በጣም ይርበያል

    • @meskitube16
      @meskitube16  หลายเดือนก่อน

      ቢርብሽ ብይ ግን እኔ እንዳረኩት በትንሿ ብይና ውሀሽን ጠጪ ስናክም አዘጋጂና

    • @user-hy1ib2jw8o
      @user-hy1ib2jw8o หลายเดือนก่อน

      @@meskitube16 እሽ ውዴ ስናክም ምን ማለት ነው

    • @hirutgtekleyesus
      @hirutgtekleyesus หลายเดือนก่อน

      Eat healthy snacks , not too much ❤😂

  • @dubaidjbai1386
    @dubaidjbai1386 29 วันที่ผ่านมา +2

    እኔ ቸኮሌት የሚያስጠላ ነገር ካለ ኮመታተሮች ሹክ በሉኝ በናታችሁ 😢

    • @zerfekidanemariam3840
      @zerfekidanemariam3840 29 วันที่ผ่านมา

      እቤትሽ ውስጥ ገዝተሽ አታምጪ 😊

  • @hggggy9053
    @hggggy9053 หลายเดือนก่อน

    መሸለሀ። የኔ። ቆጅ❤❤❤

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 หลายเดือนก่อน

    Zare betam ameribeshale

  • @hiwetdesta9048
    @hiwetdesta9048 หลายเดือนก่อน

    መሲየ አድ ነገር ልጠይቅሽ ማረ ፀጉር አንቺን ከተከተልኩ በሀላ ጥሩ ሆነ ነግረ ግን በአንዱ ገፅ ስረዘም በአንዱ አጭር የሆናል ከዛ ዘውር ይል ደሞ በአንዱ አጭር የሆናል ብጣም ሰበጥረው ደሞ ልክ እንደ አንቺ ነው መበጥረው ስልሽ በመሀል ክፍል አርጌ አስሸገረኝ መሲየ ሰአት በገኘሹ ምከርኝ መአረይ ❤

  • @user-dy8dj3gy8i
    @user-dy8dj3gy8i หลายเดือนก่อน

    Tebareki

  • @azebdegefu5111
    @azebdegefu5111 หลายเดือนก่อน

    መስኪ እኔ አሁን አጠባለሁ። ምግቤን ካሁኑ መመጠን አለብኝ? የ oats አጥሚትስ, መጥፎ ነው ? ያወፍራል?

    • @meskitube16
      @meskitube16  หลายเดือนก่อน

      እኔም እያጠባሁ ነው ባባ 2 አመት እስኪሞላው ሁለቱንም መጠቀም ትችያለሽ ግን ሁሉን ነገር በመጠኑ ውሰጂ ሳታበዢ

    • @azebdegefu5111
      @azebdegefu5111 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ መስኪ

  • @fevufkl
    @fevufkl 15 วันที่ผ่านมา

    ለመጨመርስ መስኪ

  • @sebleabeye3419
    @sebleabeye3419 15 วันที่ผ่านมา

    Beteley kewleden behuwala bekelalu ayikenesem ene2 Lejen seweld 70~68~ keza megeben &exercise saderg betam befetenet Lewut mayet jemerekugn 50gk❤️‍🔥

  • @user-gr5if9fh4s
    @user-gr5if9fh4s 26 วันที่ผ่านมา

    ልክ ብለሸል በረሴ አይቼወለዉ

  • @BlineYemariyamLiji
    @BlineYemariyamLiji หลายเดือนก่อน

    መስኪ የኔቆንጆ ❤❤❤❤

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 21 วันที่ผ่านมา

    ያለጣፍጭማ በጭራሽ ግን እኔ ጣፍጭ በጣም እበላለው ቦርጭ የለኝም ምን ብበላ ነው ቦርጭ ማወጣው

  • @user-rs3qj2my3n
    @user-rs3qj2my3n หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም መሰየ ኣደኛ ነኝ ላይክ ሰጥኝ❤❤❤😂😂😂

    • @salamerke5811
      @salamerke5811 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኝ❤

  • @user-rw5fb3hs3e
    @user-rw5fb3hs3e หลายเดือนก่อน

    መስኪ እኔ ሌላውን ቀንሼ ግን ቦርጭ እንቢ አለ ምን ይሻላል?

  • @azebzemuy2024
    @azebzemuy2024 หลายเดือนก่อน

    Mesi shekor MyGod bless you ❤❤❤❤

  • @Emebetwebetu
    @Emebetwebetu 19 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው መሲ አመጋገብነው ክብደት ሚጨምረው

  • @senaitasmare
    @senaitasmare หลายเดือนก่อน

    🙏እናመሰግናለን

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 21 วันที่ผ่านมา

    ካልጠገብኩ ቀኑኑ ሙሉ ቅር ይለኞል