ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወላሂ በሄወቴ የምፈራው በሽታ ቢኖር ቫይረስ እና ካሰር እና ኩላሊት ስኳር በሽታ በጣም ነው የምፈራው አሏህ ይጠብቀን ያረብ
ሓቢብቲ አሏህ ይጠብቀን ሁሌ አያቱል ኩርሲ እና ዚክሪ ሏህ ደሞ ላ ሓውለ ወላ ቁውተ ኢላ ቢላሂ አልዓሊዩል ዓዚም ማለት አብዢ ሰበብ ይሆንሻልብዙ አዝካሮች አሉ ከነሱ መካከል አንድ የላኩልሽ ነው
አሏሁመ አሚን
እኔምአላህይጠብቀኝ😢😢
አሚንንንንንንንንን
አሚን
አጎቴም በደሙ ቫይረስ እንዳለዉ ሳያዉቅ ምንም አይነት ምልክት ሳይታይበት ወደ 3 ደረጃ ሲደርስ ነዉ ያወቀዉ ፈጣሪ ይመስገን ባለቤቱ ግን አልተያዘችም 3ሊጆችም ወልደዋል እናመሰግናለን ዶ/ር
እንደት አልተያዘችም ደማቸው አንዳይነት ስላልሆነ ነው
3 ደረጃ ምን ለማለት ነው😢
ዶክተርዬ ከጤናጋር ተያይዞ ስለምሰጠን ምክርን ና አስታዬት እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግንሀለን አመሰግንሀለው❤❤
😭ይህን በሸታ በጣም ነው የምፈራው ያያዘው ሰው ለራሱ መቅረብ እፈራለሁ
ለምን ተፍሪያላሸ ነብሰሸ እኾ በፍጣሪ እጅ ነች😮
ለምን ትፈሪአለሽ አየሽ ማግለል የሚባለው ይህ ነው ደሞ የበሽታ ደህና የለውም አሁን ህዝባችን እያለቀ ያለው በኩላሊት በሽታ እና ኤፕ ታይሰስ የሚባል በንኪኪ የሚተላለፍ አለ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
ጂል😢😢
ዶክተርዬ በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ሰለ መረጃዎ👍
የረብ አቴ ጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እናመሠግናለን ዶ/ር❤❤
ዶክተር ተባረክ አሁን አሁንማ ወሬውም ስለሌለ የጠፋ እየመሰለ እየበዛ ያለ በሽታ ነው።
ዶክተሮዬ#ቃል የለኝም ለምትሰጠን መረጃ ት.ህ ትምርትህ#ጥራቱን የጠበቀ እጁግ ድቅ አስፈላጊ ነዉ። እናመሰግናለን ከልብ ወድምዬ😍
አመሠግናለሁ መሲ🙏
ደኩትር መልስልኝ አብረዉ እየኖሩ ሰዉየዉ ሞተ አለበት ግን ሴትየዋ መርመራ ስታደርግ የለብሽም ተባለች እዉነትነዉ መልስልኝ
እግዚአብሔር ጠብቋት
አብሮ በመኖርኮ የሚተላለፍ አይደለም። አብሮ መመገብ፡ መጨባበጥና አብሮ መገልገይዎችን በመጠቀምም አይተላለፍም። ይልቁንም በጾታዊ ግንኙነትና በደም፡ በመርፌ ነው ሚተላለፈው
የሷ ደም ኦ ስለሆነ ነው
ያረቢአላህይጠበቀንወላሂበጣምነውየምፈራው
ቆይ ኤች አይቬ በስት አመት ነው እሚስታውቀው ማለቴ የህመም ምልክትም ካላየን
ቫይረስ ያለበት ሰው መድሃኒቱን ካልወሰደ 3 አመት ብቻ ነው የሚቆየው ይሞታል አላችሁአሁን ደሞ ቫይረሱ ምንም ሳይታወቅ 15 አመት ይቆያል አልክ ዶክተር ግልፅ አድርግልን
😂😂😂
አልሀምዱሊላ ከነዚህ ከተጠቀሱት ምልክቶች ነፃ ነኝ 😊
Kemanim ga meleshaleshi atakomim
እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረት የደርግ
እሰኪ ዶክተር እችን ጥያቄ መልሰልኝ ኣሁን ያልካቸወ ምልክቶች ሁሉም ምልክቶች ኣሉኝ ግን ስመረመር የለህም ተባልኩ ሌላ በሽታ እንደዚ ኣይነት ምልክት የምያሳይ ኣለእንዴ ምልስልኝ በሊስ ዶክተር
አላህይጠብቀን ያረብ
አላህ ይጠብቀን
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ! እግዚአብሔር ይጠብቀን ! thank you 💗 DCR !
ሰላም 🙏🙏🙏
@@dr.amanuel- ሰላም ነው ዶክተር thanks 🙏👍 እግዚአብሔር ያክብርክ !አትጥፋ፣
@@dr.amanuel- ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበኝ ከባሌ ቤቴጋር ከተጋባን ዘጠኝ አመት ሆነን ነገር ግን እሱ ኤችአይቪ ነበረበት እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ሲጠብቀኝ አልተያስኩም እና ኢሂ እንዴት ሊሆን ቻለ ?
ዶክተር ምጥረጥራት ሴት ሰውነቱዋ ወፊራምነው ልኖርበት ይችላል
ዶ/ር በስት ግዜ በሚርማራ እተወቀል በስት ሰምንት
Docter enmesgnlen ene yerasi mitati hulu yamegnl mini yihun
ዶክተር ምንም ምልክት ሳይታይበት በምርመራ ይታወቃል ከሶስትወር ወይስ በምርመራም ሳይታወቅ አመታትይቆያልዴ መልስልኝ 😢
ከ 45 - 90 ቀን ተመርምረሽ ከለለብልሽ የልብሽም ማለት ነው ግን ከዚህ በዋላ እራስሽን ጠብቅ 🙏🙏
Doctor genegnute sarge upper back lay yamegnale kayakugn becha new megetatemiya lay yemenkuakut dmst esemalew hiv gar yegenagnale
Besufi betdrgew docter mesmat yetsnachewn selmtekm
ዴክተርየ በፈጠረህ መልስልኝ ለአስር አመት ያህል የኤች አይቪ ኤድስ ክኒን ስጠቀም ኑሬ አሁን ላይ ትቢም አለብሽ ተብየ ሁለቱንም እየወሠድኩ ነው እና ምን ላድርግ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ። ኤች አይቪ ያለባቸው ሰዎች ለ ቲቢ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ናቸው። ማድረግ ያለብሽ መድሃኒቶቹን በመፍፁም እንዳታቋርጪ ። ራስሽን ተንከባከቢ
አላህይጠብቀን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🙏🙏🙏 tmesgen gezih yetebekeg
ምላሤ በጣም ይሰነጣጠቃል
አመሠግናለሁ ዶክተር አረ ወገቤን ልሞት ነው ያላቅሜ አዛወት ወድቃ አንስቼ አሁን በጣም ያመኛል 4ቀን ሆነኝ voltaren እየተጠቀምኩ ነው ምንም አላስታገሰልኝ መደሀኒት ከለህ መላበለኝ
እኔም ልኪ እንዳች
Ere Ene 3amat honagn mafet alagagnawem
ዶክተረ በቤት ውሰጥ የሚመረምረው መሣርያ ሜንድነው
ብዙ ግዜ ትጨነቅ አለች ሁሉ ግዜ ሀኪምትሂድ አለች አለብሽ አነይላትም መድሀኒት እንድትወስድ ምክር አይሰጣትም ማለትነዉ
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ከ 2 አመት በፊት ለመድፈር የታገለኝ ልጅ ነበር በደንብ ግንኙነት ባያደርገኝም ንክኪ ተፈጥሯል አሁን ስደትነኝ ሜዲካል ተመርምሬ ነው የመጣሁ እዛላይ አይታይም ነበረ? አሁን ላይ ግራ የተጋባ በሽታ ይዞኝል ከጥፍሬ እስከ ጭንቅላቴ ይወረኛል በሰውነቴ ውስጥ የሚሄድ ይመስለኛል😢
አትፍሪ ውደ አይዞሸ
ጥረጣሬሺ ነው ምነም አተሆኒም አብሺሪ
@@EeEe-gm8vw እሺ
@@ሰአዳ-በ7ፀ እሺ👏
ayzosh
ዶክተር እኔ ጥፍሬን በጣም ያመኛል እና ጥፍሬ ስር ጥቁር እየሆነብኝ ነው
ዶ/ር እባክን በጣም ጨንቆኛል ቫይረሱ ካላት ልጅ ጋር ለ 30 ሴከንድ ያክል ያለ ኮንዶም ፈጽማለው ግን ምንም ፈሳሽ አልነበረም ልያልፍ ይችላል ወይ?
ፈሳሽ አልነበረም አይባልም። ከስፐርም በፊት የሚወጣ ፈሳሽ አለ ።
@dr.amanuel- ዶክተር በጣም አመሰግናለው ብቻ ፈጣሪ ያለው ይሁን በጣም ፈርቻለዉ ሀኪም ቤት ሄጄ እንዳልመረመርም በማይቸኝ ቦታ ለይ ነኝ ያለውት
selam doctor ene tegalachinet nberebgni ena ken kotre be 90 ken erasu lay temerre netsa tebyalew ena kezi buhala meregagat echlalew
ካለበት ሰው ጋ ነበርሽ
ከባድነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን
የኔም ምላስ አሁን እደዚህ እየሆነነው ግን ይጠፋና ይመጣል አድቦታ ግን የለብኝም ዝብሎ ይመጣልደ ሆሆሆ
Sekam nw
Selam nw
ፈንገስ ነዉ
ተክንድ የሚወሰደዉ ደም ኢቻይቢን አይገልፀምማለትነዉ?መልስልኝ የኔወንድም ተጨንቄነዉ
ይገልፀዋል
@@Shortlife-m5xማማዬ አይገልፀውም ይላሉ ደጉተሮቺ መልሺልኝ እስቲ የተጨነቀቺ ነፍስ እኔ ልጂቷን የተዋውኳት ፀበል ቦታ ነው አብርን 5 ውር ቆይተናል ነግር ግን እሶ የዚህ የበሺታው ተጠቂነቼ እና መጨረሻ ላይ ነገርቼኝ ጥንቃቂም እዳላረግ ደብቃኝ ልንላያይ ሲሆን የነገረቺ ትራፊዋን እጣለሁ ምንም ተላይተን አናቅም ሲቆስልባት ዳብሺኝ ትለኛለቺ ሸንኮር ልጣ ትሰጠኛለቺ አሁን ግን ሲመኝ ጥርጣሬ አደረብኝ የተጨነቀቺ ነፍስ 4 ደም ሰጥቻለሁ ነገር ግን ምንም እዴለለብኝ ነው እሚነግሩኝ እና ደጉተሮቺን ስጠይቅ ኤቻይቢ ምርመራ ለብቻው ነው እዛ ላይ አይውጣም አሉኝ እደሱ እምፈራው በሺታ የለም አመላኬ ሆይ አደራህን በቻ ከባድ ነው😢😢😢
ዶክተር እባክህ ይህንን ካነበብከው መልስልኝ ታስፈልገኛለክ እባክህ
ሰላም ዶክተር እኔ ራሴን ቸክ ማድረግ ፈልጌ ነገር ግን ጣት ላይ የምትወጋዉ ናሙና መዉሰጃ መርፌ ታስፈራኛለች በተፈጥሮዬ መርፌ አሎድም ።ሌላ የተሻለ እና አስተማማኝ መመርመሪያ መሳሪያ ካለ ጠቁመኝ ዶክተርዬ
እናት መመርመርያውን የት ይገያል ፋርማሲ ነው
እናመሰግናለን
ዶክተር አድድ ጥያቄ የማይተላለፍባቸዉ ሠዉች አሉ እኔ በቅርብ የማዉቃቸዉ ባለቤቷ አለበት እሣ የለባትም ግን ተጋብተዉ ሁለት ልጆች ወልደዋል እሡም መድሃኔት አይወሥድም እና ከተጋቡ አ17 አመታቸዉ አሁንም እሣ የለባትም አሁን ለሥራ ወጭ አገር ነች እንደትእደዚህ ሊሆን ቻለ በፈጠርህ መልሥ ሥጠኝ
ከሷ ግን ወደ ሌላ ይተላለፋል ብለዋል ተጠንቀቁ
እኔ እምሰራባቸው ሰወች ሁሉም ካንሰር በሺታ አለባቸው ይተላለፋል ወይ መልሰ በጭንቀት ልሞት ነው
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
የሤት አለባት ወንዱ የለበትም በምን ምክንያትነዉ
በጣም እናመሰግናለን
D r andand mliktochu eyayehu new le memermer gn betam ferchalehu
Ende milktochu eyetayu endezima aybalm ❗️❗️mirmera ye gid new
ጌታ ሆይ እንቴ ጠብቅኝ ከዚህ በሽታ 🙏
በአንድ ኮንደም ሁሉት ግዜ አርኩ ሴት አዳሪ ናት ሳልጨርስ አወጥትው ደግሜ አርኩ 8ወረ ሞለዉ ምንም አይነት አላየሁም
ኧረ እባካችሁ በህይወታችሁ አትቀልዱ
ዶክተርዬ ይውልክ ምላሤ ነጭ ነው ያመኛል አዳዴ ትኩሥ ነገር አልጠጣም አዳዴ ደሞ ቀይ ይሆንና ያመኛል በዛላይ ጥቁር ጥቁር ነገር አለበት ግራ ገባኝ ያለሁት አረባገር እሰው ቤት ነኝ
የምላስ መሰንጠቅ የቫይታሚን እጥረት በተለይ ቫይታሚን ቢ እንዲሁም አይረን እጥረት ሊሆን ይችላል። የአፍ ውስጥ ኢንፌክሽን ፣ የምግብም እጥረት ሊሆን ይችላል።ኤች አይቪ ሲሆን ነጭ ነገር ልክ ፀጉር የሚመስል ቅርፅ ያለው ነጭ ነገር ምላስ ላይ ይፈጠራል። ሁሌ ግን ኤች አይቪ ነው ማለት አይደለም። የአፍ ንፅህና መጠበቅ እና ቫይታሚን መመገብ ጠቃሚ ነው። ለውጥ ካልሰጠሽ ምርመራ አድርግተ
@@dr.amanuel-ዶክተር በፈጠረህ መልሰልኝ የምኖረው አረብ ሀገር ነው እኔ ህግወጥነኝ ሀኪም መሄደ አልችልም እና የቁላየ ፍሬው 3ነው እና አንዱ አልፎ አልፎ ያመኛል ኦፕረሸን ያስፈልገኝ ይሆን
ዶክተር በኮንዶም ሳረግ ሁሌ ይፈነዳል ሲፈዳ ቶሎ አውጥቸ እቀይረዋለሁ እንዴት ነው
ማን,,,,ግቡበት አለችህ አድባችሁ አትቀመጡም😒😒😒😒
... እኔ Hiv ካላት ልጅ ጋር በተደጋጋሚ ግንኙነት አድርጌ አውቃለሁ አሁን እሷ ጋር ግንኙነት ማድረግ ካቆምኩኝ ሁለት ዓመት ከ ስድስት ወር ሞላኝ ግን አልተመረመርኩም እና ምን አይነት ምልክትም አልታየብኝም ነገር ግን ሁሌ እሰቀቃለሁ ምን ትለኛለህ ዶክተርዬ
ጨክኖ መመርመሩ ይሻላል ከመሰቃየት
@@Dega-sh5vi 🤣🤣ምንም አይነት ህመምና መሰቃየት አይታይብኝም እኮ እንዳውም ክብደት ከ 60ኪሎ ወደ 71ኪሎ ገብቸአለሁ እና ሙሉ ጤነኛ ነኝ ግን እንዳው አንዳንዴ ከፖሰትቭ ሰውጋር ግኑኘት ማድረጌ ሳስበው ይገርመኛል እንጅ ምንም አየነት ምልክት የለኝም
@@Yonas-s5k ያው እኮ በመጠራጠር ውስጥ ከመሆን ለማለት ነው ቆይ ነገ ማግባትህ ይቀራል እንዴት ነው በዚህ ሁለት ሀሳብ ውስጥ ሆነ ዝም የምትለው ለማንኛውም ለራስህም ቢሆን ማወቁ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ
ቫይረሱ እያለባችሁ ከ10_15 አመት ያለምንም ምልክት ልትቆዩ ትችላላችሁ አለኮ. ተመርመርና ካለብህም ክትትል ጀምር.
ከስንት ግዜ በዋላ ነው ሚታይ?
አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ❤
ሠላም ዶክተርየ ምንም ጥያቄ ጠይቄህ አላቅም ዛሬ ልጠይቅህ ማንስትሬሽን ከመጣ ቆየ10 ወር ሆነኝ ምን ይሻለኛን እደዚህም ሆነ ሲመጣ በደብ አይፈሰኝም😢😢 ሆዴንም ይነፋኛን ይሄን አይተን እደማታልፈኝ ተስፋ አረጋለሁ ኮሜታተሮችም ካወቃችሁ ንገሩኝ በማሪያም pls😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ገታ ወይ ይሪዳና ከዚ ሂማም❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀኝ
ቀጥልበት❤❤❤።
በሽታውኮ ካልደረሡበት አይደርስም ስሜታችሁን አትከተሉ ራሳችሁን ጠብቁ ኧሯ ምድረ ልክስክስ ኤጭ
አትሳሳች መተላለፊያቸዉ ድሮ እንደተማርነዉ በደም ንክኪ ብቻ አይደለም በዝቅተኛ ደረጃም ቢሆን በላብ ሁሉ ይተላለፋል
ዶክተር እባክህ ታምሜ ባለፎ ሆስፒታል ሄጄ ነበር እና የሽንት እና ደም ከክንዴ ለይ ወስዶ መርምሮ ባክቴሪያ ነው አለ የኤችአይቪ ምርመራ ከዚ የተለየ ነው እንዴ እባክህ
የለውም የደም ምርመራ ነው የሚደረገው
@@dr.amanuel- እኮ ደክተርዬ ከእጄ ለይ ደም ተወስዶ ምርመራ ተደርጓል ግን ከጣት ለይ አደለም
@@birhan-h2c😂😂😂🤣🤣🤣እጅህ ላይ ያለው ያንተ ደሞ አይደለም እንዴ ክንድ ላይ የወሰዱት ሙሉ ምርመራ እያደረጉልህ ነው ጣት ላይ ብቻ ከሆነ ደሞ ኤችአይቪ ምርመራ ብቻ ነው
ሰላም ብያለሁ ዶክተር ከዛሬ 8እና 9 አመት አካባቢ የሆነ ልጅ ጋር ግንኙነት ነበረኝ ከዛ ተለያየን እሱም የሆነች በበሽታዉ የተያዘች ሴት አግብቶ ወለደ ከዛ ሁላቸዉም አለባቸዉ ይባላን እና ምናልባት ከኔ በፊት በስርቆት አግቷት ቢሆንስ ብየ ፈራሁ አሁን እኔ ምላሴ ነጭ ነዉ ሳፀዳዉ ይለቃን ከዛ ይተካን ሌላኛዉ ደሞ ከወደላይ ከወደትናጌ የደረቀ አጎል እየዘጋ ያስቸግረኛን የጉሮሮየ የጀመረኝ ኩርሆ እሚባል ካወከዉ ደምና መግል የተቀላቀለ በሽታ ኩሮሮየን ዘግቶኝ ሀኪቤት ህጀ ከፈረጠልኝ ቡሀላ ነዉ ቢያስ 3,4አመት ይሆነዋን እና ኤች አይቪ ሊሆን ይችላንዴ😢😢😢😢😢
እህቴ አንች ሂጅና ምርመራ አድርጊ እራስሽን አረጋግተሽ እራስሽን እወቂ
ተመርመሪ ዝም አትበይ በጊዜ እወቂ
እና ደሞ በቅርቡ ስወልድ ደምና ሽት ሰጥቸ ነበር ጥሩ ነዉ ነዉ ያሉኝ ቢኖር አይለይም ነበር🤔
አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን ባልየው ተይዞ ሚስትየዋ አልተያዘችም መልስልኝ
እረ ዶ/ር እኔ ሰውነቴን በሙሉ ደረቅ እከክ ያሳክከኛል ሳከው ይላጥና ይደማል የሱ ምንክት ነው እንዴ ሌላው ምልክት የለብኝም ???????????????? መልስልኝኝኝኝ እንዳታልፈኝ
ላይሆን ይችላል። በአንድ ነገር ብቻ እሱ ነው ማለት አይቻልም። በምርመራ ነው የሚረጋገጠው።
ሳንባ ምች አለብኝ ቆይቶ ቆይቶ በሳል አሳቦ ይመጣልኛል እና አለብኝ ማለት ነው😳😳
እንዲዚ ከሆነ በኣለም ያለዉ ህዘባቸን hiv virus ኣለዉ ማለት ነዉ።ኤሀ proffesinal ደ/ር ኣደለም ኣደለም
ብልቴን ያሢከኛል እና ኤርሥ ነዉእደ
ዉዴ አትፍሪ የሚያሳክሽ እራሱ በሽታነዉ ሀኪም ሂጅ በተረፈ ንፅህናሽን ጠብቂ ሽንትቤቱን በደንብ ዉሀ ድፊበት ❤❤❤
doctor be mulu dem mirmera yitawekal inde be natih ibakih
Awo
Inameseginalen
ግን ዶክቶር ለሁሉም ምርመራ ማድረግ አለበት እዴ😢😢
ዶክተር ምራቄ ይበዛብኛል ሞንአይነትበሸታ ይሆን መልሰልኝ
ዶክተር አንደ ጥያቄ ልጠይቅህ ባል እና ሚሰት ሆነው ባል አለበት ተባለ ሚሰት ደሞ የላትም ተባለ አብረው ነው የሚኖሩት ልጀ እየወለዱው ነው ልጆች የለባቸውም እንዴት ነው ማመን አቃተኝ
ወልደዋል ወይስ ምን ማለት ነው እየወለዱ ነው ማለት እናትየው ነፍሰጡር ነች ?
@@dr.amanuel- ልጆች 3ልጆች አላቸው በሸታ አለበት ከተባለ ብሀላ እሷ ግን የለባትም ማለቴ ሚሰቱ
እኔ ጎረቤትም አሉ 3 ወልደዋል ባልየዉ አለበት ሚስትና ልጆች ነፃናቸዉ
10Q Dr❤️❤️❤️
የዘሮል እንዴ አዞሮ የመጠል በህሪ አለው
Thanks
Be mesams dr ?
አሁንአንድስውግንኝነትባርገ21ቀኑአርብአገርምርመርውስዳነጣነውካሊግንምንምአይስጋመልስልኝ
አናመሰግናለን
🙏🙏🙏
እኔ ኢትዮጲያ ሙሉ ምርመራ አድርጌ የለብሽም ብለውኝ አልፌ አረብ ሀገር መጣሁ ከዚህም ኢጋማ ለማውጣት ሙሉ ምርመራ አረኩኝ ምንም የለብኝም ግን በጣም ነው የምፈራው 😢
እኔም😢😢😢
ጥንቃቄ አድርጊ እንጂ አትፍሪ። እዛ ያሉትን እንዳታምኚ ከእነሱ ራስሽኝ ጠብቂ መፍራት አያስፈልግም
አጎቴ የሞተው በኤች አይ ቪ ነው ያሥያዘችውም ሚሥቱ ቫይረሡ ካለበት ተከራይ ጋር ሥትማግጥ ነው እሧ መድኃኒት እየወሠደች እሥካሁ አልሞተችም 24 ቀበሌ ውሥጥ ብዙ ሠዎች ከቫይረሡ ጋር አብረው ይኖራሉ
ሰላም ደኩተር እኔ ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ናችግር ገጥሞኛል ተደፍሬ ነው በሰው እንደ ሰማሁት ከሆነ ኤች ኣይቪ እንዳለት ነው ና እባክህ ምን እንደማደርግ ምክር ስጠኝ😭😭
በጣም ያሳዝናል እህት። ቫይረሱ ከነበረበት አስተላልፎብሻል ማለት ነው። ኤች አይቪ መች በምክር ይሆንና ለማንኛውም በቶሎ ምርመራ ማድረግ ነው የሚሻልሽ። በጣም ከባድ ነገር ነው የገጠመሽ።
@@dr.amanuel-እሺ በደም ምርመራ ብቻ ይታወቃል ምን ኣይነት ምርመራ ነው ማደርገው? በስንት ቀን ይታወቃል እኔ ችግሩ የደረሰብኝ 21ቀን ሁኖኛል😢😢
እኔም እንዳንች አጋጥሞኛል እና በጭንቀት ልፈነዳ ነው😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
@@dr.amanuel-ዳክተር ምልክቶች አያመኝም ግን ባሌ ከብዙ ሤቶች ጋ ግንኙነት ነበረዉ አሁነ ተለያይተናል ከተለያየን በወሩ ወደስደት ስመጣ ተመርምሪ ነፃ ነሽ ተብያለሁ የግድ 3ወር ከዛም በላይ መሆን አለበት ለማወቅ ፀጉሬ ብቻ ይነቃቀላል ሌላ አይሰማኝም አሁን ከተለየሁ አመት ሆነኝ
እበከቹ በፈጠረቹ መልስሉኝ እኔ ውጭ ሀገር ለመምጠት ሙሉ ምርመረ አደረኩኝነ ነፅ ነሽ ተብዬ አለፍኩኝ ነገር ግን ዝም የመኘል የፍቴ አንደኘው ጎን ይቆስለል ብኖርብኝ የሰልፉኝ ነበር እንዴ
እንደዛ ቢሆንማ ኖሮ አታልፊም። ይሄ ምክንያቱ ሌላ ሊሆን ይችላል። dermatologist አማክሪ።
@@dr.amanuel- እሽ አመሰግነለው
@@dr.amanuel- ዶክተር እባክህ መልስልኝ ሙሉ ምርመራ አድርጌለሁ ምንም የለኝም ደም መርመራ ላይ አይገኝም እንደ የራሱ የሆነ ሌላ ህክምና ያስፈልጋል በፈጣሪ መልስልኝ
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም እጠራጠራለሁ ከመጠራ ጠርም. ነው እያልኩ ነው እኔ ግን ወደውጭ ልመጣ ሰውነቴን ስጠዳዳ በስተት ባላወኩት መላጫ ሰውነቴን. አፅዳሁ የኔ መስሎ በሌላ ሰው አሁን ያመኛል. ልቤም. በጣም ይመታል ትካሻየንም ውስጡን ያቃጥለኛል ደረቅ ሳኦልም አለኝ ጉሮሮየንም ያመኛል. ሰውነቴ ደግሞ ሽፍታ አይደለም ዝም ብሎ ቀይ ቀይ ሆኗል እርግጠኛ እሱ ነው እያልኩ ነው ምን ይሻለኛል አሁን ያለሁት እውን ነው
@@ሀይከልየለሚዋ😢😢😢😢😢😢😢 በይት ለገኝሸ
Your nice
ደረጃዎቹ እኮ 3ቱ ኣንድ ናቸዉ ምን ኣይነት ት/ት ነው
I check my self twice in different time after i had unprotected sex but i have symptoms
ሰላም ዶክተር እኔ ኤች አይ ቪ ካለባት ልጅ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር በኮንዶም እና ከሷ ደም ፈሶ ከብልቴ ውጭ ማለትም ኮንዶም ስለተተቀምኩ ብልቴን ደሙ አልነካኝም ግን የብልቴን ፍሬ ማለት ቆዳየን ነክቶኝ ወዲያውኑ አልኮል ረጭቼ በሳሙና ታጠብኩኝ እና ሊይዘኝ ይችላልዴ?
የዘር ፈሳሽህን ካልነካው አይተላለፍም። በፈሳሽ ነው የሚተላለፈው። እና የነካክ ቆዳ ላይ ቁስለት ወይም መላጥ ካለ ግን ተጋላጭ ነህ። ለማንኛውም ምርመራ ማድረግህን አትርሳ።
ተመሳሳይ ነገር ኣጋጥሞኛል እና ምርመራ ኣድርገህ እንዴት ነው??
🤣🤣🤣ቢይየዘህ ጥሩ ነው ለምን ብትል ዝሙተኛ ሰው አይመችኝም አላህ ይህን ህመም ያመጣው ዝሙተኛ ነው ልክክሰ ሰው ነው ይህ በሸታ የሚይዘው
ትመሬመሬ
እ
ምለሴ:በጠም:ይሰነጣጠቀብኘል
ዶክተር የ hiv ምልክቶች ሁሉም ላይታዩብን ይቺላሉ እንዴ?ዶክተር አባክህ መልስልኝ 🙏🙏
ስለ መረጃው እናሠግናለን ዶክተር ግን ጥያቄዬ የጡት ካንሰር ይተላለፋል ወይ😢
አይተላለፍም
Yemin beshita milket lihon yichilal
Dr ke setya adri gar bzu gize sex aregalew gn hulunm becondom nw yarekut. Chgre alew weye
Condom በትክክል ከተጠቀምነው ከ 90% በላይ ኤች አይ ቪን ጨምሮ የአባላዘር በሽታዎችን ይከላከላል።
Getaye antew tebken
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ደኩተር እርዳኝ በርድ በርድ ይለኛል በጣም የቃጠልኛል
ክክክክ
ሳለ መድሀኒያለም
ስለ ትቢ በሽታ እና መደሀኒት ብትነግረን ዶክተርየ
እናትዬ ቲቢ የመጀመርያ ከሆነ መድሀኒትሽን ተከታተይ እኔ አሁን ድኛለው
@@ayelech5009 ለእኔ ንገርኝ ውድ
@@ayelech5009 በምን ሆንታ ትውሽ
@@gjfhjf-ws8bm እኔ ስደት ነበርኩኝ ዱባይ በጣም ታመምኩኝ መተንፈስ እስቂያቅተኝ ድረስ ከዛ ሀኪም ሄድኩ የግል ሆስፒታል ወረቀት አላሰሩልኝም ነበር መታከሚያ ከዛ ስመረመር ተጉድታለች ክትትል ያስፈልጋታል ብለው ወደ መንግስት ሆስፒታል ተፃፈልኝ ከዛ ሁለት ወር ከአስራ አምስት ቀን ተኛው በቃ መድሀኒት በሰአቱ መውሰድ የተሰጠንን ምግብ ጨርሰን መመገብ ከዛ ነጌቲቭ ነሽ ተባልኩኝ ግን መድሀኒቱ በሽታው አዲስ ከሆነ ከዚህ በፊት ስላልነበረብኝ ለስድስት ወር ነው የወሰድኩት ከሆስፒታል እንደወጣው ወረቀት ተፅፎልኝ በየ አስራ አምስት ቀኑ ነው እየሄድኩ እማመጣው በዛም ቼክ እየተደረግሁ በቃ ብቻ ፀሎቴም ሰምሮልኝ ድኜ ድጋሚ ስመረመር ምንም ጠባሳም የለብኝ በሽታም የለብኝ ነፃ ሆንኩኝ ክብር ምስጋና ይግባው ለመድሀኒ አለም በተለይ ከመድሀኒቱጋር በድንብ ምግብ ያስፈልጋል እንቁላል ወተት ግድ ነው
ኤችአይቪ ኤድስ መድሀኒት አለው ወይስ የለውም
የሚያድን መድሃኒት እስከአሁን አልተገኘለትም። ነገር ግይ የቫይረሱን መጠን የሚቀንስ ወይንም በሽታ የመከላከል አቅምን ከፍተኛ የሚያደርግ መድሃኒት አለው። በአጭሩ እድሜ የሚያራዝም መድሃኒት አለው።የሚያድን መድሃኒት ግይ የለውም።
እናመሰግናለን 🙏🙏
ወላሂ በሄወቴ የምፈራው በሽታ ቢኖር ቫይረስ እና ካሰር እና ኩላሊት ስኳር በሽታ በጣም ነው የምፈራው አሏህ ይጠብቀን ያረብ
ሓቢብቲ አሏህ ይጠብቀን
ሁሌ አያቱል ኩርሲ እና ዚክሪ ሏህ ደሞ ላ ሓውለ ወላ ቁውተ ኢላ ቢላሂ አልዓሊዩል ዓዚም ማለት አብዢ ሰበብ ይሆንሻል
ብዙ አዝካሮች አሉ ከነሱ መካከል አንድ የላኩልሽ ነው
አሏሁመ አሚን
እኔምአላህይጠብቀኝ😢😢
አሚንንንንንንንንን
አሚን
አጎቴም በደሙ ቫይረስ እንዳለዉ ሳያዉቅ ምንም አይነት ምልክት ሳይታይበት ወደ 3 ደረጃ ሲደርስ ነዉ ያወቀዉ ፈጣሪ ይመስገን ባለቤቱ ግን አልተያዘችም 3ሊጆችም ወልደዋል እናመሰግናለን ዶ/ር
እንደት አልተያዘችም ደማቸው አንዳይነት ስላልሆነ ነው
3 ደረጃ ምን ለማለት ነው😢
ዶክተርዬ ከጤናጋር ተያይዞ ስለምሰጠን ምክርን ና አስታዬት እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግንሀለን አመሰግንሀለው❤❤
😭ይህን በሸታ በጣም ነው የምፈራው ያያዘው ሰው ለራሱ መቅረብ እፈራለሁ
ለምን ተፍሪያላሸ ነብሰሸ እኾ በፍጣሪ እጅ ነች😮
ለምን ትፈሪአለሽ አየሽ ማግለል የሚባለው ይህ ነው ደሞ የበሽታ ደህና የለውም አሁን ህዝባችን እያለቀ ያለው በኩላሊት በሽታ እና ኤፕ ታይሰስ የሚባል በንኪኪ የሚተላለፍ አለ ፈጣሪ ይጠብቀን🙏
ጂል😢😢
ዶክተርዬ በጣም እናመሠግናለን
እናመሰግናለን ዶክተር ሰለ መረጃዎ👍
የረብ አቴ ጠብቀን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እናመሠግናለን ዶ/ር❤❤
ዶክተር ተባረክ አሁን አሁንማ ወሬውም ስለሌለ የጠፋ እየመሰለ እየበዛ ያለ በሽታ ነው።
ዶክተሮዬ#ቃል የለኝም ለምትሰጠን መረጃ ት.ህ ትምርትህ#ጥራቱን የጠበቀ እጁግ ድቅ አስፈላጊ ነዉ። እናመሰግናለን ከልብ ወድምዬ😍
አመሠግናለሁ መሲ🙏
ደኩትር መልስልኝ አብረዉ እየኖሩ ሰዉየዉ ሞተ አለበት ግን ሴትየዋ መርመራ ስታደርግ የለብሽም ተባለች እዉነትነዉ መልስልኝ
እግዚአብሔር ጠብቋት
አብሮ በመኖርኮ የሚተላለፍ አይደለም። አብሮ መመገብ፡ መጨባበጥና አብሮ መገልገይዎችን በመጠቀምም አይተላለፍም። ይልቁንም በጾታዊ ግንኙነትና በደም፡ በመርፌ ነው ሚተላለፈው
የሷ ደም ኦ ስለሆነ ነው
ያረቢአላህይጠበቀንወላሂበጣምነውየምፈራው
ቆይ ኤች አይቬ በስት አመት ነው እሚስታውቀው ማለቴ የህመም ምልክትም ካላየን
ቫይረስ ያለበት ሰው መድሃኒቱን ካልወሰደ 3 አመት ብቻ ነው የሚቆየው ይሞታል አላችሁ
አሁን ደሞ ቫይረሱ ምንም ሳይታወቅ 15 አመት ይቆያል አልክ ዶክተር ግልፅ አድርግልን
😂😂😂
😂😂😂
አልሀምዱሊላ ከነዚህ ከተጠቀሱት ምልክቶች ነፃ ነኝ 😊
Kemanim ga meleshaleshi atakomim
እናመሰግናለን ዶክተር ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ምህረት የደርግ
እሰኪ ዶክተር እችን ጥያቄ መልሰልኝ ኣሁን ያልካቸወ ምልክቶች ሁሉም ምልክቶች ኣሉኝ ግን ስመረመር የለህም ተባልኩ ሌላ በሽታ እንደዚ ኣይነት ምልክት የምያሳይ ኣለእንዴ ምልስልኝ በሊስ ዶክተር
አላህይጠብቀን ያረብ
አላህ ይጠብቀን
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ! እግዚአብሔር ይጠብቀን ! thank you 💗 DCR !
ሰላም 🙏🙏🙏
@@dr.amanuel- ሰላም ነው ዶክተር thanks 🙏👍 እግዚአብሔር ያክብርክ !አትጥፋ፣
@@dr.amanuel- ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበኝ ከባሌ ቤቴጋር ከተጋባን ዘጠኝ አመት ሆነን ነገር ግን እሱ ኤችአይቪ ነበረበት እኔ ደግሞ እግዚአብሔር ሲጠብቀኝ አልተያስኩም እና ኢሂ እንዴት ሊሆን ቻለ ?
ዶክተር ምጥረጥራት ሴት ሰውነቱዋ ወፊራምነው ልኖርበት ይችላል
ዶ/ር በስት ግዜ በሚርማራ እተወቀል በስት ሰምንት
Docter enmesgnlen ene yerasi mitati hulu yamegnl mini yihun
ዶክተር ምንም ምልክት ሳይታይበት በምርመራ ይታወቃል ከሶስትወር ወይስ በምርመራም ሳይታወቅ አመታትይቆያልዴ መልስልኝ 😢
ከ 45 - 90 ቀን ተመርምረሽ ከለለብልሽ የልብሽም ማለት ነው ግን ከዚህ በዋላ እራስሽን ጠብቅ 🙏🙏
Doctor genegnute sarge upper back lay yamegnale kayakugn becha new megetatemiya lay yemenkuakut dmst esemalew hiv gar yegenagnale
Besufi betdrgew docter mesmat yetsnachewn selmtekm
ዴክተርየ በፈጠረህ መልስልኝ ለአስር አመት ያህል የኤች አይቪ ኤድስ ክኒን ስጠቀም ኑሬ አሁን ላይ ትቢም አለብሽ ተብየ ሁለቱንም እየወሠድኩ ነው እና ምን ላድርግ በጣም ጭንቅ ላይ ነኝ😢😢😢
በጣም ከባድ ነው ። ኤች አይቪ ያለባቸው ሰዎች ለ ቲቢ በሽታ በከፍተኛ ሁኔታ ተጋላጭ ናቸው። ማድረግ ያለብሽ መድሃኒቶቹን በመፍፁም እንዳታቋርጪ ።
ራስሽን ተንከባከቢ
አላህይጠብቀን ያረብ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
🙏🙏🙏 tmesgen gezih yetebekeg
ምላሤ በጣም ይሰነጣጠቃል
አመሠግናለሁ ዶክተር አረ ወገቤን ልሞት ነው ያላቅሜ አዛወት ወድቃ አንስቼ አሁን በጣም ያመኛል 4ቀን ሆነኝ voltaren እየተጠቀምኩ ነው ምንም አላስታገሰልኝ መደሀኒት ከለህ መላበለኝ
እኔም ልኪ እንዳች
Ere Ene 3amat honagn mafet alagagnawem
ዶክተረ በቤት ውሰጥ የሚመረምረው መሣርያ ሜንድነው
ብዙ ግዜ ትጨነቅ አለች ሁሉ ግዜ ሀኪምትሂድ አለች አለብሽ አነይላትም መድሀኒት እንድትወስድ ምክር አይሰጣትም ማለትነዉ
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ከ 2 አመት በፊት ለመድፈር የታገለኝ ልጅ ነበር በደንብ ግንኙነት ባያደርገኝም ንክኪ ተፈጥሯል አሁን ስደትነኝ ሜዲካል ተመርምሬ ነው የመጣሁ እዛላይ አይታይም ነበረ? አሁን ላይ ግራ የተጋባ በሽታ ይዞኝል
ከጥፍሬ እስከ ጭንቅላቴ ይወረኛል በሰውነቴ ውስጥ የሚሄድ ይመስለኛል😢
አትፍሪ ውደ አይዞሸ
ጥረጣሬሺ ነው ምነም አተሆኒም አብሺሪ
@@EeEe-gm8vw እሺ
@@ሰአዳ-በ7ፀ እሺ👏
ayzosh
ዶክተር እኔ ጥፍሬን በጣም ያመኛል እና ጥፍሬ ስር ጥቁር እየሆነብኝ ነው
ዶ/ር እባክን በጣም ጨንቆኛል ቫይረሱ ካላት ልጅ ጋር ለ 30 ሴከንድ ያክል ያለ ኮንዶም ፈጽማለው ግን ምንም ፈሳሽ አልነበረም ልያልፍ ይችላል ወይ?
ፈሳሽ አልነበረም አይባልም። ከስፐርም በፊት የሚወጣ ፈሳሽ አለ ።
@dr.amanuel- ዶክተር በጣም አመሰግናለው ብቻ ፈጣሪ ያለው ይሁን በጣም ፈርቻለዉ ሀኪም ቤት ሄጄ እንዳልመረመርም በማይቸኝ ቦታ ለይ ነኝ ያለውት
selam doctor ene tegalachinet nberebgni ena ken kotre be 90 ken erasu lay temerre netsa tebyalew ena kezi buhala meregagat echlalew
ካለበት ሰው ጋ ነበርሽ
ከባድነው ወላሂ አላህ ይጠብቀን
የኔም ምላስ አሁን እደዚህ እየሆነነው ግን ይጠፋና ይመጣል አድቦታ ግን የለብኝም ዝብሎ ይመጣልደ ሆሆሆ
Sekam nw
Selam nw
ፈንገስ ነዉ
ተክንድ የሚወሰደዉ ደም ኢቻይቢን አይገልፀምማለትነዉ?መልስልኝ የኔወንድም ተጨንቄነዉ
ይገልፀዋል
@@Shortlife-m5xማማዬ አይገልፀውም ይላሉ ደጉተሮቺ መልሺልኝ እስቲ የተጨነቀቺ ነፍስ እኔ ልጂቷን የተዋውኳት ፀበል ቦታ ነው አብርን 5 ውር ቆይተናል ነግር ግን እሶ የዚህ የበሺታው ተጠቂነቼ እና መጨረሻ ላይ ነገርቼኝ ጥንቃቂም እዳላረግ ደብቃኝ ልንላያይ ሲሆን የነገረቺ ትራፊዋን እጣለሁ ምንም ተላይተን አናቅም ሲቆስልባት ዳብሺኝ ትለኛለቺ ሸንኮር ልጣ ትሰጠኛለቺ አሁን ግን ሲመኝ ጥርጣሬ አደረብኝ የተጨነቀቺ ነፍስ 4 ደም ሰጥቻለሁ ነገር ግን ምንም እዴለለብኝ ነው እሚነግሩኝ እና ደጉተሮቺን ስጠይቅ ኤቻይቢ ምርመራ ለብቻው ነው እዛ ላይ አይውጣም አሉኝ እደሱ እምፈራው በሺታ የለም አመላኬ ሆይ አደራህን በቻ ከባድ ነው😢😢😢
ዶክተር እባክህ ይህንን ካነበብከው መልስልኝ ታስፈልገኛለክ እባክህ
ሰላም ዶክተር እኔ ራሴን ቸክ ማድረግ ፈልጌ ነገር ግን ጣት ላይ የምትወጋዉ ናሙና መዉሰጃ መርፌ ታስፈራኛለች በተፈጥሮዬ መርፌ አሎድም ።ሌላ የተሻለ እና አስተማማኝ መመርመሪያ መሳሪያ ካለ ጠቁመኝ ዶክተርዬ
እናት መመርመርያውን የት ይገያል ፋርማሲ ነው
እናመሰግናለን
ዶክተር አድድ ጥያቄ የማይተላለፍባቸዉ ሠዉች አሉ እኔ በቅርብ የማዉቃቸዉ ባለቤቷ አለበት እሣ የለባትም ግን ተጋብተዉ ሁለት ልጆች ወልደዋል እሡም መድሃኔት አይወሥድም እና ከተጋቡ አ17 አመታቸዉ አሁንም እሣ የለባትም አሁን ለሥራ ወጭ አገር ነች እንደትእደዚህ ሊሆን ቻለ በፈጠርህ መልሥ ሥጠኝ
ከሷ ግን ወደ ሌላ ይተላለፋል ብለዋል ተጠንቀቁ
እኔ እምሰራባቸው ሰወች ሁሉም ካንሰር በሺታ አለባቸው ይተላለፋል ወይ መልሰ በጭንቀት ልሞት ነው
እናመሠግናለን🙏🙏🙏
የሤት አለባት ወንዱ የለበትም በምን ምክንያትነዉ
በጣም እናመሰግናለን
D r andand mliktochu eyayehu new le memermer gn betam ferchalehu
Ende milktochu eyetayu endezima aybalm ❗️❗️mirmera ye gid new
ጌታ ሆይ እንቴ ጠብቅኝ ከዚህ በሽታ 🙏
በአንድ ኮንደም ሁሉት ግዜ አርኩ ሴት አዳሪ ናት ሳልጨርስ አወጥትው ደግሜ አርኩ 8ወረ ሞለዉ ምንም አይነት አላየሁም
ኧረ እባካችሁ በህይወታችሁ አትቀልዱ
ዶክተርዬ ይውልክ ምላሤ ነጭ ነው ያመኛል አዳዴ ትኩሥ ነገር አልጠጣም አዳዴ ደሞ ቀይ ይሆንና ያመኛል በዛላይ ጥቁር ጥቁር ነገር አለበት ግራ ገባኝ ያለሁት አረባገር እሰው ቤት ነኝ
የምላስ መሰንጠቅ የቫይታሚን እጥረት በተለይ ቫይታሚን ቢ እንዲሁም አይረን እጥረት ሊሆን ይችላል። የአፍ ውስጥ ኢንፌክሽን ፣ የምግብም እጥረት ሊሆን ይችላል።
ኤች አይቪ ሲሆን ነጭ ነገር ልክ ፀጉር የሚመስል ቅርፅ ያለው ነጭ ነገር ምላስ ላይ ይፈጠራል። ሁሌ ግን ኤች አይቪ ነው ማለት አይደለም። የአፍ ንፅህና መጠበቅ እና ቫይታሚን መመገብ ጠቃሚ ነው። ለውጥ ካልሰጠሽ ምርመራ አድርግተ
@@dr.amanuel-ዶክተር በፈጠረህ መልሰልኝ የምኖረው አረብ ሀገር ነው እኔ ህግወጥነኝ ሀኪም መሄደ አልችልም እና የቁላየ ፍሬው 3ነው እና አንዱ አልፎ አልፎ ያመኛል ኦፕረሸን ያስፈልገኝ ይሆን
ዶክተር በኮንዶም ሳረግ ሁሌ ይፈነዳል ሲፈዳ ቶሎ አውጥቸ እቀይረዋለሁ እንዴት ነው
ማን,,,,ግቡበት አለችህ አድባችሁ አትቀመጡም😒😒😒😒
... እኔ Hiv ካላት ልጅ ጋር በተደጋጋሚ ግንኙነት አድርጌ አውቃለሁ
አሁን እሷ ጋር ግንኙነት ማድረግ ካቆምኩኝ ሁለት ዓመት ከ ስድስት ወር ሞላኝ ግን አልተመረመርኩም
እና ምን አይነት ምልክትም አልታየብኝም ነገር ግን ሁሌ እሰቀቃለሁ
ምን ትለኛለህ ዶክተርዬ
ጨክኖ መመርመሩ ይሻላል ከመሰቃየት
@@Dega-sh5vi 🤣🤣ምንም አይነት ህመምና መሰቃየት አይታይብኝም እኮ
እንዳውም ክብደት ከ 60ኪሎ ወደ 71ኪሎ ገብቸአለሁ
እና ሙሉ ጤነኛ ነኝ ግን እንዳው አንዳንዴ ከፖሰትቭ ሰውጋር ግኑኘት ማድረጌ ሳስበው ይገርመኛል እንጅ ምንም አየነት ምልክት የለኝም
@@Yonas-s5k ያው እኮ በመጠራጠር ውስጥ ከመሆን ለማለት ነው ቆይ ነገ ማግባትህ ይቀራል እንዴት ነው በዚህ ሁለት ሀሳብ ውስጥ ሆነ ዝም የምትለው ለማንኛውም ለራስህም ቢሆን ማወቁ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ
ቫይረሱ እያለባችሁ ከ10_15 አመት ያለምንም ምልክት ልትቆዩ ትችላላችሁ አለኮ. ተመርመርና ካለብህም ክትትል ጀምር.
ከስንት ግዜ በዋላ ነው ሚታይ?
አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀኝ❤
ሠላም ዶክተርየ ምንም ጥያቄ ጠይቄህ አላቅም ዛሬ ልጠይቅህ ማንስትሬሽን ከመጣ ቆየ10 ወር ሆነኝ ምን ይሻለኛን እደዚህም ሆነ ሲመጣ በደብ አይፈሰኝም😢😢 ሆዴንም ይነፋኛን ይሄን አይተን እደማታልፈኝ ተስፋ አረጋለሁ ኮሜታተሮችም ካወቃችሁ ንገሩኝ በማሪያም pls😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
ገታ ወይ ይሪዳና ከዚ ሂማም❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ብቻ ይጠብቀኝ
ቀጥልበት❤❤❤።
በሽታውኮ ካልደረሡበት አይደርስም ስሜታችሁን አትከተሉ ራሳችሁን ጠብቁ ኧሯ ምድረ ልክስክስ ኤጭ
አትሳሳች መተላለፊያቸዉ ድሮ እንደተማርነዉ በደም ንክኪ ብቻ አይደለም በዝቅተኛ ደረጃም ቢሆን በላብ ሁሉ ይተላለፋል
ዶክተር እባክህ ታምሜ ባለፎ ሆስፒታል ሄጄ ነበር እና የሽንት እና ደም ከክንዴ ለይ ወስዶ መርምሮ ባክቴሪያ ነው አለ የኤችአይቪ ምርመራ ከዚ የተለየ ነው እንዴ እባክህ
የለውም የደም ምርመራ ነው የሚደረገው
@@dr.amanuel- እኮ ደክተርዬ ከእጄ ለይ ደም ተወስዶ ምርመራ ተደርጓል ግን ከጣት ለይ አደለም
@@birhan-h2c😂😂😂🤣🤣🤣እጅህ ላይ ያለው ያንተ ደሞ አይደለም እንዴ ክንድ ላይ የወሰዱት ሙሉ ምርመራ እያደረጉልህ ነው ጣት ላይ ብቻ ከሆነ ደሞ ኤችአይቪ ምርመራ ብቻ ነው
ሰላም ብያለሁ ዶክተር ከዛሬ 8እና 9 አመት አካባቢ የሆነ ልጅ ጋር ግንኙነት ነበረኝ ከዛ ተለያየን እሱም የሆነች በበሽታዉ የተያዘች ሴት አግብቶ ወለደ ከዛ ሁላቸዉም አለባቸዉ ይባላን እና ምናልባት ከኔ በፊት በስርቆት አግቷት ቢሆንስ ብየ ፈራሁ አሁን እኔ ምላሴ ነጭ ነዉ ሳፀዳዉ ይለቃን ከዛ ይተካን ሌላኛዉ ደሞ ከወደላይ ከወደትናጌ የደረቀ አጎል እየዘጋ ያስቸግረኛን የጉሮሮየ የጀመረኝ ኩርሆ እሚባል ካወከዉ ደምና መግል የተቀላቀለ በሽታ ኩሮሮየን ዘግቶኝ ሀኪቤት ህጀ ከፈረጠልኝ ቡሀላ ነዉ ቢያስ 3,4አመት ይሆነዋን እና ኤች አይቪ ሊሆን ይችላንዴ😢😢😢😢😢
እህቴ አንች ሂጅና ምርመራ አድርጊ እራስሽን አረጋግተሽ እራስሽን እወቂ
ተመርመሪ ዝም አትበይ በጊዜ እወቂ
እና ደሞ በቅርቡ ስወልድ ደምና ሽት ሰጥቸ ነበር ጥሩ ነዉ ነዉ ያሉኝ ቢኖር አይለይም ነበር🤔
አምላኬ ሆይ አንተ ጠብቀን
እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን ባልየው ተይዞ ሚስትየዋ አልተያዘችም መልስልኝ
እረ ዶ/ር እኔ ሰውነቴን በሙሉ ደረቅ እከክ ያሳክከኛል ሳከው ይላጥና ይደማል የሱ ምንክት ነው እንዴ ሌላው ምልክት የለብኝም ???????????????? መልስልኝኝኝኝ እንዳታልፈኝ
ላይሆን ይችላል። በአንድ ነገር ብቻ እሱ ነው ማለት አይቻልም። በምርመራ ነው የሚረጋገጠው።
ሳንባ ምች አለብኝ ቆይቶ ቆይቶ በሳል አሳቦ ይመጣልኛል እና አለብኝ ማለት ነው😳😳
እንዲዚ ከሆነ በኣለም ያለዉ ህዘባቸን hiv virus ኣለዉ ማለት ነዉ።ኤሀ proffesinal ደ/ር ኣደለም ኣደለም
ብልቴን ያሢከኛል እና ኤርሥ ነዉእደ
ዉዴ አትፍሪ የሚያሳክሽ እራሱ በሽታነዉ ሀኪም ሂጅ በተረፈ ንፅህናሽን ጠብቂ ሽንትቤቱን በደንብ ዉሀ ድፊበት ❤❤❤
doctor be mulu dem mirmera yitawekal inde be natih ibakih
Awo
Inameseginalen
ግን ዶክቶር ለሁሉም ምርመራ ማድረግ አለበት እዴ😢😢
ዶክተር ምራቄ ይበዛብኛል ሞንአይነትበሸታ ይሆን መልሰልኝ
ዶክተር አንደ ጥያቄ ልጠይቅህ ባል እና ሚሰት ሆነው ባል አለበት ተባለ ሚሰት ደሞ የላትም ተባለ አብረው ነው የሚኖሩት ልጀ እየወለዱው ነው ልጆች የለባቸውም እንዴት ነው ማመን አቃተኝ
ወልደዋል ወይስ ምን ማለት ነው እየወለዱ ነው ማለት እናትየው ነፍሰጡር ነች ?
@@dr.amanuel- ልጆች 3ልጆች አላቸው በሸታ አለበት ከተባለ ብሀላ እሷ ግን የለባትም ማለቴ ሚሰቱ
እኔ ጎረቤትም አሉ 3 ወልደዋል ባልየዉ አለበት ሚስትና ልጆች ነፃናቸዉ
10Q Dr❤️❤️❤️
የዘሮል እንዴ አዞሮ የመጠል በህሪ አለው
Thanks
Be mesams dr ?
አሁንአንድስውግንኝነትባርገ21ቀኑአርብአገርምርመርውስዳነጣነውካሊግንምንምአይስጋመልስልኝ
አናመሰግናለን
🙏🙏🙏
እኔ ኢትዮጲያ ሙሉ ምርመራ አድርጌ የለብሽም ብለውኝ አልፌ አረብ ሀገር መጣሁ ከዚህም ኢጋማ ለማውጣት ሙሉ ምርመራ አረኩኝ ምንም የለብኝም ግን በጣም ነው የምፈራው 😢
እኔም😢😢😢
ጥንቃቄ አድርጊ እንጂ አትፍሪ። እዛ ያሉትን እንዳታምኚ ከእነሱ ራስሽኝ ጠብቂ መፍራት አያስፈልግም
አጎቴ የሞተው በኤች አይ ቪ ነው ያሥያዘችውም ሚሥቱ ቫይረሡ ካለበት ተከራይ ጋር ሥትማግጥ ነው እሧ መድኃኒት እየወሠደች እሥካሁ አልሞተችም 24 ቀበሌ ውሥጥ ብዙ ሠዎች ከቫይረሡ ጋር አብረው ይኖራሉ
ሰላም ደኩተር እኔ ስደት ላይ ነኝ ያለሁት ናችግር ገጥሞኛል ተደፍሬ ነው በሰው እንደ ሰማሁት ከሆነ ኤች ኣይቪ እንዳለት ነው ና እባክህ ምን እንደማደርግ ምክር ስጠኝ😭😭
በጣም ያሳዝናል እህት። ቫይረሱ ከነበረበት አስተላልፎብሻል ማለት ነው። ኤች አይቪ መች በምክር ይሆንና ለማንኛውም በቶሎ ምርመራ ማድረግ ነው የሚሻልሽ። በጣም ከባድ ነገር ነው የገጠመሽ።
@@dr.amanuel-እሺ በደም ምርመራ ብቻ ይታወቃል ምን ኣይነት ምርመራ ነው ማደርገው? በስንት ቀን ይታወቃል እኔ ችግሩ የደረሰብኝ 21ቀን ሁኖኛል😢😢
እኔም እንዳንች አጋጥሞኛል እና በጭንቀት ልፈነዳ ነው😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢
@@dr.amanuel-ዳክተር ምልክቶች አያመኝም ግን ባሌ ከብዙ ሤቶች ጋ ግንኙነት ነበረዉ አሁነ ተለያይተናል ከተለያየን በወሩ ወደስደት ስመጣ ተመርምሪ ነፃ ነሽ ተብያለሁ የግድ 3ወር ከዛም በላይ መሆን አለበት ለማወቅ ፀጉሬ ብቻ ይነቃቀላል ሌላ አይሰማኝም አሁን ከተለየሁ አመት ሆነኝ
እበከቹ በፈጠረቹ መልስሉኝ እኔ ውጭ ሀገር ለመምጠት ሙሉ ምርመረ አደረኩኝነ ነፅ ነሽ ተብዬ አለፍኩኝ ነገር ግን ዝም የመኘል የፍቴ አንደኘው ጎን ይቆስለል ብኖርብኝ የሰልፉኝ ነበር እንዴ
እንደዛ ቢሆንማ ኖሮ አታልፊም። ይሄ ምክንያቱ ሌላ ሊሆን ይችላል። dermatologist አማክሪ።
@@dr.amanuel- እሽ አመሰግነለው
@@dr.amanuel- ዶክተር እባክህ መልስልኝ ሙሉ ምርመራ አድርጌለሁ ምንም የለኝም ደም መርመራ ላይ አይገኝም እንደ የራሱ የሆነ ሌላ ህክምና ያስፈልጋል በፈጣሪ መልስልኝ
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም እጠራጠራለሁ ከመጠራ ጠርም. ነው እያልኩ ነው እኔ ግን ወደውጭ ልመጣ ሰውነቴን ስጠዳዳ በስተት ባላወኩት መላጫ ሰውነቴን. አፅዳሁ የኔ መስሎ በሌላ ሰው አሁን ያመኛል. ልቤም. በጣም ይመታል ትካሻየንም ውስጡን ያቃጥለኛል ደረቅ ሳኦልም አለኝ ጉሮሮየንም ያመኛል. ሰውነቴ ደግሞ ሽፍታ አይደለም ዝም ብሎ ቀይ ቀይ ሆኗል እርግጠኛ እሱ ነው እያልኩ ነው ምን ይሻለኛል አሁን ያለሁት እውን ነው
@@ሀይከልየለሚዋ😢😢😢😢😢😢😢 በይት ለገኝሸ
Your nice
ደረጃዎቹ እኮ 3ቱ ኣንድ ናቸዉ ምን ኣይነት ት/ት ነው
I check my self twice in different time after i had unprotected sex but i have symptoms
ሰላም ዶክተር እኔ ኤች አይ ቪ ካለባት ልጅ ጋር ግንኙነት አድርጌ ነበር በኮንዶም እና ከሷ ደም ፈሶ ከብልቴ ውጭ ማለትም ኮንዶም ስለተተቀምኩ ብልቴን ደሙ አልነካኝም ግን የብልቴን ፍሬ ማለት ቆዳየን ነክቶኝ ወዲያውኑ አልኮል ረጭቼ በሳሙና ታጠብኩኝ እና ሊይዘኝ ይችላልዴ?
የዘር ፈሳሽህን ካልነካው አይተላለፍም። በፈሳሽ ነው የሚተላለፈው። እና የነካክ ቆዳ ላይ ቁስለት ወይም መላጥ ካለ ግን ተጋላጭ ነህ።
ለማንኛውም ምርመራ ማድረግህን አትርሳ።
ተመሳሳይ ነገር ኣጋጥሞኛል እና ምርመራ ኣድርገህ እንዴት ነው??
🤣🤣🤣ቢይየዘህ ጥሩ ነው ለምን ብትል ዝሙተኛ ሰው አይመችኝም አላህ ይህን ህመም ያመጣው ዝሙተኛ ነው ልክክሰ ሰው ነው ይህ በሸታ የሚይዘው
ትመሬመሬ
እ
ምለሴ:በጠም:ይሰነጣጠቀብኘል
ዶክተር የ hiv ምልክቶች ሁሉም ላይታዩብን ይቺላሉ እንዴ?
ዶክተር አባክህ መልስልኝ 🙏🙏