ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ 🙏 መልካም ጤና
ላለመጨናነቅ እሞክራለሁ ግን አሁን ያለንበት ጊዜ ሳንፈልግ ያስጨንቃል ስለ መልካም ትምህርትህ አመሠግናለሁ
እውነት ነው ጭንቀት በሁሉም ዘንድ አለ። ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ባይቻልም መቀነስ ግን ይቻላል
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
እናመሰግናለን የኔወዲም
ይሄ ሁሉ ነገር እኔ ላይ አለ ህክምና አደረኩ ልቤንታየሁ ሁሉንም የአካል ክፍሌን ተመረመርኩ ጭቀት ሚባለውን ግን ማሥወገድ አልቻልኩም
ዶክተር እኔ ግን ያጋጠመኝ በጣም ከባድ የሆነ የሆድ ድርቀት ,አልፎ አልፎ እራስ ምታት,ቶሎ ቶሎ ይርበኛል,እና ደግሞ በጣም ከሳሁ ይሄ ነገር እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው እባክህ መልስልኝ
የሆድ ድርቀት በጣም ትልቅ ችግር ነው። ችላ ከተባለ የሚፈጥረውም መዘዝ አለ። ስለዚህ የሆድ ድርቀት መፍትሄው አመጋገብን ማስተካከል ነው። አመጋገብ ሲባል ፋይበር የሆኑ ምግቦችን መመገብ ፈሳሽ በደንብ መውሰድ ማለት ነው። ፋይበር ሲባል ለምሳሌ አትክልት ፣ ፍራፍሬ ፣ አጃ ፣ ተልባ ያሉ የእህል ዘሮች ናቸው። እነዚሀን አዘውትረሽ ተመገቢ ውሃ ጠጪ ፣ የሚስተካከል ችግር ነው።
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር🙏🙏🙏
ጭንቀት አለብኝ ለማለት ይሄ ሁሉ ምልክት መታየት አለበት
እኔ በጣም ያጨናንቀኛል ግን ምን ማርግ አለብኚ
Jegna sew ❤❤❤❤ neh
😍💖💖💖
Dr telefon nummer?
ላይክ እና ሼር በማድረግ ሌሎችንም አስተምሩ 🙏
መልካም ጤና
ላለመጨናነቅ እሞክራለሁ ግን አሁን ያለንበት ጊዜ ሳንፈልግ ያስጨንቃል ስለ መልካም ትምህርትህ አመሠግናለሁ
እውነት ነው ጭንቀት በሁሉም ዘንድ አለ። ሙሉ ለሙሉ ማጥፋት ባይቻልም መቀነስ ግን ይቻላል
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏
እናመሰግናለን የኔወዲም
ይሄ ሁሉ ነገር እኔ ላይ አለ ህክምና አደረኩ ልቤንታየሁ ሁሉንም የአካል ክፍሌን ተመረመርኩ ጭቀት ሚባለውን ግን ማሥወገድ አልቻልኩም
ዶክተር እኔ ግን ያጋጠመኝ በጣም ከባድ የሆነ የሆድ ድርቀት ,አልፎ አልፎ እራስ ምታት,ቶሎ ቶሎ ይርበኛል,እና ደግሞ በጣም ከሳሁ ይሄ ነገር እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው እባክህ መልስልኝ
የሆድ ድርቀት በጣም ትልቅ ችግር ነው። ችላ ከተባለ የሚፈጥረውም መዘዝ አለ። ስለዚህ የሆድ ድርቀት መፍትሄው አመጋገብን ማስተካከል ነው። አመጋገብ ሲባል ፋይበር የሆኑ ምግቦችን መመገብ ፈሳሽ በደንብ መውሰድ ማለት ነው።
ፋይበር ሲባል ለምሳሌ አትክልት ፣ ፍራፍሬ ፣ አጃ ፣ ተልባ ያሉ የእህል ዘሮች ናቸው። እነዚሀን አዘውትረሽ ተመገቢ ውሃ ጠጪ ፣ የሚስተካከል ችግር ነው።
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር🙏🙏🙏
ጭንቀት አለብኝ ለማለት ይሄ ሁሉ ምልክት መታየት አለበት
እኔ በጣም ያጨናንቀኛል ግን ምን ማርግ አለብኚ
Jegna sew ❤❤❤❤ neh
😍💖💖💖
Dr telefon nummer?