enamsginalen dr tadya melkitu ke 2 samint esk 1 wor mikset kehon lemn 1sew girbsiga ginugninet kareg ke 3 wor behuala new hiv demu wust menoru mitakew mibalew / woyim ke sint gize behuala new hiv memermer yalbin ginugninetu ketefeter behuala ,Dr
Hi dochter editie nehe selame new enye eritrawie ney enye ewuropa new eminero ke ande. Amete sebate worhe sitoch gunyne ariga alewu siarge demo be condome new gene ahune sera yemsero ye gulubet new sewuntey beteme kensku fiteye rasu kenswale eny bekae bemkensye ferche alewu yohone ye dekame melkete yelnime
ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ እባክህ እርዳኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ኣይዞሽ እማ
ከግንኙነት በኋላ በስንት ቀናት ዉስጥ ነዉ ምርመራ መደረግ ያለበት
ከ 3ወር በሁዋላ
ዶክተር እኔ ግራ ጡንቻዬን ህመም ይሰማኛል በፊት የ3 ወሩን የእርግዝና መከላከያ ስለተጠቀምኩኝ ያ እደሆነ ብዬ ነበረ መልስልኝ
መድሀኒቱን የሚወስድ ሰው ያስተላልፋል ወይ
ሠላም ዶክተር ፈልጌህ ነበር እንዴት ላግኝህ፡ ላዋራህ ፈልጌ ነበር፡ አመሰግናለሁ
ዶክቶር ሰለምህ ይብዛ::
አባክህን እንዳታልፈኝ🙏
መጀመሬያ ከፍተኛ ጉንፋን ይዞኝ ብዙም ሳይቆይ 4ቀን ተሻለኝ:: ከዛ ጎሮሮዬ ባአንዱ በኩል በትንሹ አበጠ ግን ምንም አይነት የህመም ስመት የለም ከእደገና እሱ ትንሽ ቀነሰና በሁተኛ በኩለል እብጠት ጅመሬ እሱ ከመጀመሬያው የበለጠ አበጠ ኡሁንም ህመም አይሰማኝም ግን አንገተ አካባብ በትንሹ ትኩሳት ይሰማኝ ነበረ:: ከሳምንት ቦሐላ ሰውነተ የማቃጠል ስመት ይሰማኛል አንደአደ ጀርባየን ታች የእግሬን ጡንቻ አካባብ ህመም ይሰማኝ ጀሜሬ እና ደግሞ የእንገተና የብብት ልፊ ያመኛል ግን አለበጡም::
ዶክተር ኤባክህን ምሬመራ ላማድሬግ ያለሁት ምቹ ቦታ አይደለም ምን ልሆን ይችላል?
ሰለ ምትመልስልኝ አመስግናለሁ🙏
Ebaksh renem neg
3 war tabkh tamermer
የኔም ጥያቄ
ሰላምዶክተር ግንኙነት ያረኩኝ በኮንዶምነበረ ነገርግን ስጨርስ እራሴነኝ ያወለኩት ይተላለፋል ወይስአይተላለፍም ቶሎበል መልስ ያስፈልገኛል
❤❤❤
ከሶስት ወር በኋላ በእግጠኝነት በምርመራ ማረጋገጥ ይቻላል ??
አድ ሰዉየ አስገድዶ ስሞኝ ቆየ ከፈሬን አሁን ሴመኝ ይኖርበትዴ ብየ እፈራለሁ ማርያምን ደኩተር በፈጠረህ መልስልኝ በመሳም ይተላለፍንዴ ግን በከፈር ነዉ ግን ሠዉየዉ ይኑርበት አይኑርበት አላቅም ብቻ ጥያቄየን መልስልኝ በማርያም 😢😊
Thanks doctor
docter ena lawukewu alchalhum ahun wuch negni erasen yamegnal wegeben tekshayenm endezawu mlasenm endezawu demm yfesegnal ebakh newun weys adelem betam techenkiyalewu gna memtatenewu areb hager 3 were newu ebakhn mkrhn melshn etebkalewu
እንኳን በደና ጠበቃቹን
ዶክተር አመሰግን አለዉ እኔ 14አመት ሆነኝ ምልክት የለኝም ያወኩት ባለቤቴ ሲታመምነዉ እሱበህይወት ዬለም እኔ እድሜዬ 30ነዉ ግን እደውም ደስተኛ ሁኘ ነዉ እምኖረዉ
ሰላም ነው ዶክተር እስኪ አድ ጥያቄ ልጠይቅህ ጥያቄውንም መልስልኝ
ካድ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ካደረገ ሁለቱም ስሜት ባይገናኝም ይይዛል ወይስ እስኪ በደብ አብራርተህ መልስልኝ ዶክተር በማርያም
Dr.Anten ageneche lamakereh selfelegehu aderashahen negeregn.thank you
Docter ibaki melisilign milikitu le ametatim layitay yichilal bilek nbr ya malet be mirmeram ayitayim malet nw inde
አይደለም በምርመራማ ይታወቃል
@@healtheducation2 eshi Dr ameseginalew btm cenkogn nbr temermiryalew gn wusxe awunim yiferal bezalay argizalew inam demo bizu gize milasen yamegnal ine be cinket yetenesa btm iyvkesaw nw
ሰላም ወንድሜ ወንድ ነኝ 41 አመቴ ነው በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁመልከመልካም ና ወንዳወንድም ነኝ ግን እኔ hiv po ነኝእና እንደኔ poz የሆነች እንስት እፈልግ ነበር እንዴት ማግኘት ይቻላል?
Hi selam new?
@@NaniHewote አለሁ ፈጣሪ ይመስገን ሰላም ነው?
Silawekuh desi bilognli
ማን ልበል ከየት ነው
selam doctor ene tegalachinet nberebgni ena ken kotre be 90 ken erasu lay temerre netsa tebyalew ena kezi buhala meregagat echlalew
ዶክተር እባክህን ያለበት ሰው ሰውነቱ ይወፍራል ንገረኝ
በጣም፡አሪፋ፡መረጃ፡ነዉ፡አዳዲሰ፡መረጃ፡እዲለቀቅ፡ድጋፋ፡እናረጋለን
ዶክተር እኔ ምንም ጥንቃቄ የጎደለው ግንኙነት አላደረኩም ግን ከምኖርበት በበሽታው የተጠቃ አለ እና እኔ ተጠራጠርኩ አንደኛ እራሴን በተደጋጋሚ ያመኛል ትኩሳት ብርድ ብርድ ይለኛል ጉረሮዬን ይቆስላል ድክመት ይሰማናል የምግብ ፍላጎት የለኝም እናም ኪሎዬ እየቀነሰ ነው ። እንዳታልፈኝ
ህክምና ማድረግ ብቸኛው መፍትሄ ነው! ግዴታ ደግሞ HIV ነው ማለት አይደለም!
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ ዶክተር ....በበሽታው የተጠቃ ሰው ለጤናማው ሰው በፈሳሽ ነገር ውስጥ ደም ቀላቅሎ ቢሰጠው ለምሳሌ ለስላሳ ነገር ሊተላለፍበት ይችላልን??
ከአፉ ላይ ቁስለት ካለበት ሊተላለፍ ይችላል ካለዛ ግን አይተላለፍም ብላለች የሆነች ዶክተር@@WerkeTasuw-zk6cd
ok
enamsginalen dr tadya melkitu ke 2 samint esk 1 wor mikset kehon lemn 1sew girbsiga ginugninet kareg ke 3 wor behuala new hiv demu wust menoru mitakew mibalew / woyim ke sint gize behuala new hiv memermer yalbin ginugninetu ketefeter behuala ,Dr
ዶ/ር በስን ግዜ መመርመር አለብን
Hi doctor be HIV yetelekefe sew medebegna sra mesrat ychlal wey?
አዎ በሚገባ ይችላል የተለየ ነገር እኮ የለውም ባግባቡ መድሀኒቱን መውሰድ ነው!
ዶክተር HIV ያለበት ሰው ከባድ ስራ መሥራት ይችላል
Aderasha felege new lagegneh selfeleku
Selam
doctor ine tasasiche nabara kaza 3wor ka 1samint wisit tamarimire yelam alugn ina min tilalek binoragn ayitawokim pls malislign
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ ድንግል ነኝ እና ሴክስ አረኩኝ ግን ሙሉ አልገባም ቶሎ አስቆምኩት አሁን በ አራተኛው ቀን አያሳለኝ ነው እና የሱ ምልክት ነው አባክህ መልስልኝ 🙏
አይታወቅም በዚህ ፍጥነት ምልክትን አያሳይሽም አታስቢ ተጨማሪ ሌሎች ለውጦች ካሉ ምርመራ አድርጊ ከ 3 ወር ቡሀላ
Thanks doctor
እባክህን ዶክቶር መልስልኝ በስካር ምክንያት ካለ ኮንድም ግኑኝነት አደረኩኝ 7 ቀን ሆነኝ እናም ጐሮሮየ ውስጥ ስውጥ ያመኛል እባክህን ዶክቶር መልስልኝ😢😢
ሰላም ዶክተር አስቸኳይ መልስ ፈሳሽ ካልወጣ ይተላለፋል??
😂የተመታ ጥያቄ
ዶክተር ያለበት ሰው ሰውነቱ ይወፊራል ተሎንገረኝ በናትክ
Wow
ዶክተር ሰላም ላተ ይሁን እኔ ልጁ ይጠርጠራል ግን እኔ ምንም አይነት ሲሚስ የለኝም ፈጣሪ ይመስገን ብቻ አላቅም ምን እደሚሆን ግን ምንም አያመኝም
Hi dochter editie nehe selame new enye eritrawie ney enye ewuropa new eminero ke ande. Amete sebate worhe sitoch gunyne ariga alewu siarge demo be condome new gene ahune sera yemsero ye gulubet new sewuntey beteme kensku fiteye rasu kenswale eny bekae bemkensye ferche alewu yohone ye dekame melkete yelnime
Ebakhen melselngn sex ketderge behowala ke 3 were befet anete yezerezerekew melketou yetayale wey ? Etbekalho do
Good work
Selam doctor be condoms ytalalefal ende
Ene be varesu tateke negn gen agbeche mawuled faligalew edeme 28 new. Madaniten be agbabu. Wosdalew.. Muslim bal falegalew. Agezugn
Ayezosh endanchi ayenet sewech bezu alu
Selkshn asqmichiya
ሰላም!!!
እንዴት ላግኝሽ
Allah yistish yne eht
Docter ebakh eredagh
ቫይረሱ ያለበት ሰው ምልክቶች
ዶክተር እኔ ተጠራጥሬ ልጀን እንድመረመር አድርጌ ነጻ ነው እኔ ውጭ ነው ያለሁት እና እኔም ነጻ እሆናለሁ ወይስ የወለድኩት ያለ ሀኪም ነው ያለምንም ክትትል ለተወሰነም ጡቴን አጥብቸዋለሁ አይተህ እንዳታልፈኝ አደራ መልስልኝ
አንች ኤች አይቨ አልብሺ። ብዙ ግዜ ልጆች ላይ አይተላልፈም
በልብስ ላይ ደም ቢፈስ እስከ ስንት ቀን ያህል ይቆያል
ሠላም ዶክተር፡
ለምሳሌ ከስንት አመት በሓላ
ዶ/ር ከተጠርጣሪ ጋ ግንኙነት ከፈፀመ በኋላ ወዲያወኑ ከሌላ ሰዉ ጋ ግንኙነት ቢያደርግ ያስተላልፋል
አዎ ይተላለፋል
ዶ/ር ከ3ወር በፊት ብመርመር ማወቅ እችላለሁ ከቻልክ ስልክህን ላክልኝ እሜማክርህ አለኝ
ተክክለኛ በቫይረሱ የተያዘ ሰዉ ሁሉንም ምልክቶች ያያል
Selekin lamakeri felgalewe
ዶከክተረ በውስጥ አናግረኝ
😢😢😢😢😢
እዚህ ጋ ጥያቄ አለኝ በአፍ ወሲብ ኤች አይ ቪ ይተላለፋል!?
አዎ ይተላለፋል!
ቀጥርህን ላክልኝ ዶክተር
@@healtheducation2
ዶክተር ለ20 secondቢሆንም ይተላላፋል ማለት ነው
@@etho1198 አወ ይተላልፋል በጣሞ
@@healtheducation2 ኤቺአይቪ የያዘ ሰዉየሰዉነቱከለርይቀየራልደ
#ቫይረሱ ያለበት ሰው ነጌቲቭ ነው ፖዘቲቭ ነው ሚባለው???
positive
በጠፋር መቁረጫ ይተሊለፋል
ደኩተር መልስሌኝ ሥለተጠቀምኩ በትነው
አኦ ይተላለል@@SamiraSaid-v1b
በጣም እንጂ
6:25
Virus kalebet sew gar 1 gize bicha bicha bidereg liyaz echilalew... Ene awo teyizalew biye amigne kuch biyalew
አዎ ይተላለፋል
ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ ካአመት በፊት ግንኙነት እደርጌ ነበር አሁን ሥሠማ ሠውየው በበሽታው ታማሚ ነው አሉኝ እኔ ግን እሥካሁን ምንም አይነት ሥሜት አይሠማኝም በጣም ፈራሁ ምልክቱ ሣይታይ የመጨረሻ ሥት አመት ይቆያል በፈጣሪ እዳታልፈኝ
እስከ 10 አመት ምልክቱ ሳይታይ የመቆየት አቅም አለው
@@susuyoutube8348 የራሱ ኤቻይቺ ብለሽ ነው
@@foziyayoutube5912 ተመረመርኩ ውዴ አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ
@@healtheducation2alew atwash
@@healtheducation2 እኔጥያቄየ ስንመረመር ኔጌቲቭ ነበርኩ ተግንኙነትበኋላ ከሶስቶር በኋላም ነን ሪጂት አለኝ ከሰባቶርበኋላ ነን እሪአክቲቭ አለኝ ጥያቄየ የደምርመራውጤት ኔጌቲቭና ፖዜቲቭቀረዴ
ዳክተር እኔ ይደክመኛል
አሉ ነው ግን አላቅም
ዝብለሽ አትሦጪ አስመርምሪ
@@husuhabeshawi7574 🤣🤣🤣🤣🤣😋😃
ሰላም ዶክተር የኤች አይቢ መዳኒት አቋርጦ መኖር ይቻላል አይቻልም መልስልኝ እዳታልፈኝ
አይቻልም መድሀኒቱ ከቆመ ነጭ የደም ሴሎች ይዳከማሉ ሌሎች በሽታ የመቋቋም አቅም አይኖርም ማለት ነው። በአጭር ግዜ ውስጥ የሰውነት መቁሰል እናም ለሞት ይዳርጋል
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ ተስፋየለም እምወደው ፍቅረኛየ ይህው ዛሬ እዳለበት ነገረኝ በስደት እፍፍፍ መዳኒት ካቆመ አራት አመቱ 😭😭😭😭😭😭😭የስልክ ፍቅር በኔ ይብቃ
@@healtheducation2 መዳሀኒት ሳይጠቀሙ ስንትአመትመቆየት ይቻላል
#ሰዓዳ ምልክቶቹ መታየት ከጀመሩ ያለ መድሀኒት ከ 3 አመት በላይ መቆየት አይቻልም
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ
ጥያቄ አለኘ አንድ ሰው ኤች አይ በቪ ከተያዘ መዳይኔት ከወሰደ ለሌላ ያስለላልፍል ወይ አያስተላልፍም
ይተላለፋል! መድሀኒቱ የሚያገለግለው ሌሎች በሽታ የመከላከል አቅም እንዳይጎዳ ነው!
@@healtheducation2 ካላወኩ አላቅም በል antiretroviral therapy or ART ይህንን መዳኒት የሚወስድ ሰው የvirus የማስተላለፍ እድል 0% ነው ወይም አያስተላልፍም በደሙ ውስጥ ያለው የvirus መጠን ይወስነዋል።
@@ethioabel9119 ለታማሚው የድሜየ ማረዘሚያ ነው መዳኒት ቢወስድም ያስተላልፋል
ቨረ ዶክተር መልስልኝ
Ok.Dr manger.felgelaw
ኧረዶክተር በምን ላግኝህ እኔ ጨቆኛል እራሴን ሳላጠፋ ላግኝህ ሰውነቴ ከቀን ቀን ይቀንሳል ፀጉሬ በራሡ ጊዜ ሙሉ እረገፈ እዳታልፈኝ ከሰውአገርነኝመልስልኝ
@@yekebargondareatse4795 ሲጀመር ህይወት ያለው ሰማይ ቤት ነው።እዚ 70 አመት ቆይተህ ትሄዳለህ።ከዛች 70 አመት ውጭ ሌላው ጊዜ ከ ክርስቶስ ጋ ነህ።ሰው ግን ሌላ ታሪክ ውስጥ ነው ዶክተሮች ሳይቀሩ በሽተኛ ያደርጋሉ ተስፍ አይሰጡም።ስለዚህ 70 አመት ለመኖር አንጓጓ ይልቁን የተሰቀለውን እንይ።
ዶክተር እልብስ ላይ ደም ቢኖር 10/ቀን ባጥበዉ ይተላለፍል በፈጠረህ መልስልኝ
Hi
ሰላም እንዴት ነሽ ብናወራ ደስ ይለኛል!!!
hi sofi