እስራኤል በኢትዮጵያ ላይ የሰራችው ሚስጥራዊ አስገራሚ ኦፕሬሽን Abel Birhanu Israel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 247

  • @Haregi849
    @Haregi849 10 หลายเดือนก่อน +12

    እኔ በጣም የሚገርመኝ እስራኤል ለህዝቦቿ ያላት ፍቅር ይለያል ❤

    • @thamban1932
      @thamban1932 หลายเดือนก่อน

      አሜርካ እና እስራኤል ልህዝባችሁ ልዩ ፍቅር አላቸው

  • @Kid-fz8kf6xl5s
    @Kid-fz8kf6xl5s 10 หลายเดือนก่อน +5

    😂😂😂😂ልብ የሚኘካ ታሪክ ውይ ጌታሆይ ለየሩሳሌም ሰላም ይሁን😂😂😂😂😂😊😊😊

  • @fisiha6332
    @fisiha6332 10 หลายเดือนก่อน +15

    Selam le Ethiopia 🇪🇹

  • @user-pf6yx5bf9o
    @user-pf6yx5bf9o 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም ለሀገርችን ኢትዮጵያ 💚💛❤️😢🤲

  • @user-sv5yu9uy3b
    @user-sv5yu9uy3b 10 หลายเดือนก่อน +19

    ለኣለማችን ሰላም አድርግልን 🏳️

  • @Muledoyo
    @Muledoyo 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሰላም ለዓለም

  • @Selemon-hr7mj
    @Selemon-hr7mj 10 หลายเดือนก่อน +2

    አገላለፅህ በጣም ልዩነው ወድሜ በርታ አቤሎ💞💞💞💞💞👍🙏

  • @user-nl9lc9hx2u
    @user-nl9lc9hx2u 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰላም lea ኢትዮጵያ 🇪🇹❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 10 หลายเดือนก่อน +32

    ምን ዋጋ አለው ወስደው ለጦርነት ነው ሚማግዷቸው ኢትዮዽያ ከነድህነትዋ ትሻላቸው ነበር

    • @user-dd8ft1ec1s
      @user-dd8ft1ec1s 10 หลายเดือนก่อน +3

      Ethio የሰላም. ሀገር ነው እያልሽን ነው?

    • @brhanamelaku8684
      @brhanamelaku8684 10 หลายเดือนก่อน +2

      ብታገኝ እራሷ ትመጣ ነበር ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል😂

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@brhanamelaku8684 እኔ እውነቱን ነው የተናገርኩት ስድብ አይደለም ሰው እንደውቀቱ ቃላትን ይተረጉማል ብታገኝ ትመጣ ነበር ላላችሁት ብመጣም የጌታችንን የትውልድ ቦታ ለማየት እንጂ ለአለማዊ ነገር አልመጣም 40 አመት ኖረው ወረቀት ገንዘብ ሳይኖራቸው ወደአኢትዮዽያ የተመለሱ ብዙ ወገኖች አሉን ስራም ብርም የለም ለጥቂት ሰዎች ቢሳካላቸውም እስራአኤል ሀብቷ ገንዘብቧ ለራስዋ ሰዎች ብቻ ነው ለአኢትዮዽያውያን ጠብ አይልም ለአለም ወይም በስጋ ኑሮ አሁን ያለሁበት ሀገር ተመችቶኛል መኖርም መሞትም የምፈልገው ግን እናት ሀገሬ ኢትዮዽያ ውስጥ ነው እግዚአብሔር ይፍቀድልኝና

    • @mekdestesfaye5647
      @mekdestesfaye5647 10 หลายเดือนก่อน +4

      @@user-dd8ft1ec1s እንዲ እንደሆነች አትቀርም ሀገሬ አላት የትንሳአኤ ቀን የኛ ሀጥያት ሞልቶ ፅዋው ፈሶ እንጂ ስንመለስ እግዚአብሔርም ወደኛ ይመለሳል

    • @easypc559
      @easypc559 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mekdestesfaye5647አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @fekadusyoum1007
    @fekadusyoum1007 10 หลายเดือนก่อน +13

    የምትገርም ሀገር❤

  • @seidnuri4434
    @seidnuri4434 10 หลายเดือนก่อน +16

    እንኳንም ከሀገራችን ጥርግርግ ብለው ወጡ በረካ የሌላቸው የድርቆሽ ስብስብ መሃት ግልግል ተገላገልን አልሀምዱሊላህ

    • @beletubayeh8163
      @beletubayeh8163 10 หลายเดือนก่อน

      አንቺ ነሽ በረከት የለለሽ

    • @beletubayeh8163
      @beletubayeh8163 10 หลายเดือนก่อน

      ቅናተኆ

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 10 หลายเดือนก่อน

      Anchi tifi anchi ayzabi ine alewu ke Israel kinkinami

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 10 หลายเดือนก่อน

      እኛ ኢትዮጵያ ሳለን ነበር በረከትና ዝናብ የነበነ በችግርም እንኳ ብንቆይ,እኛ በለቀቅን ጊዜ ኢትዮጵያ ዝናብ አልዘነበም!!እስራኤልም ስንገባ ታይቶ የማይታወቅ ዝናብ ነው የዘነበ አንች ቅማጫም ቅዘና...😂😂

    • @user-be8sz6tx3g
      @user-be8sz6tx3g 10 หลายเดือนก่อน

      ልንገርሽና ስንቶች እስላሞች ናቸው የምትጠይውን ህዝብ ውለዱብን ብለው ተንጠላጥለው የመጡ ሸተታ ዝባሌ🤑🤑

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 10 หลายเดือนก่อน +9

    الله يحمي اهل البلد من شرهم

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 10 หลายเดือนก่อน

      السلام لعالمنا

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 10 หลายเดือนก่อน +8

    NO MORE APARTHEIDE SYSTEM, FREE PALASTINE, FREE AFRICA!

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน +13

    ታሪካችን ስላቀርብክልን ከልብ እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰እስራኤል የተስፍይቱ ምድር ሰብሳቢያችን መከበሪያችን ለዘላለም ትኑር 🥰🥰🥰🥰

    • @user-gp9zx1ry5y
      @user-gp9zx1ry5y 10 หลายเดือนก่อน +2

      Lemehonu haymanotachihu mndnw ahun anchi ayhud negn wys kiristiyan negn nw meteyiw tesfayitu meder anchi ayhud kalhonsh slemen tesfa nw metaweriy endet endemiteyefush betawki Israel blesh smua balterash neber aemeroachihun aseru guys

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-gp9zx1ry5y ውዴ በመጀመሪያ ሰላም አይሁድ ነኝ በዘሬም እንደዛው ስለምን ተስፍ ላልሽው ቤተሰቦቸ አያቶቸ ስለተስፍይቱ ምድር ሁሌ ይነግርን ነበር የተስፍይቱ ምድር የምንላትም የወደፍት የምትሰበስበው እሷ እንደሆነች ያውቁ ነበር ለዛ ነው ቃል ወደተገባችልን ወደ ተስፍይቱ ምድር ማርና ወተት ወደምታፈልቀው እያልን የምንጠራት እንዴት እንደሚጠሉሽ ላልሽው እንግዲህ እየኖሩክ ነው ጥላቻ አላየሁም ህግ ያለበት ሰው በሰውነቱ የሚከበርበት ሀገር ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን እስራኤል ብየ ገና ብዙ ግዜ እጠራታለሁ ከውልደቴ ጀምሮ የሰማሁት ስም ከአያቶች የሰማኋት ስም ገና ብዙ ግዜ እጠራታለሁ እስራኤል ለዘላለም ትኑር 🥰
      ለአንች የምመክርሽ እከሌ ይጠላሻል ከማለት እኔ እወደዋለሁ ወይ በይ ይሄ ውድውድና ነው አንዱን ለአንዱ መናገር እውቀት ከመሰልሽ ቀጥይበት አንች የምትወጃቸው ሀገሮችስ አንችን ይወዱሻል አንችስ ሌላውን ሀይማኖት ተከታይ ትወጃለሽ🤔🤔

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-gp9zx1ry5yIsrael እኮ ለእኛ ለክርስቲያኖችም የተስፋ ምድር ናት

  • @Leji_fuadMahmud
    @Leji_fuadMahmud 10 หลายเดือนก่อน +31

    Palestine 🇵🇸

    • @x87u12
      @x87u12 10 หลายเดือนก่อน

      Arabs don't like black or brown people 🙄 They're rasist if you don't know🤣

    • @ahmedbeshir1821
      @ahmedbeshir1821 10 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 10 หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ማይገባኝ ከ ስንት ሺ አመት ብዎላ እስራኤላዎ መሆናቸው እንዴት አወቁ

    • @unkn5033
      @unkn5033 10 หลายเดือนก่อน

      ወሬኛ በያቸው 😂😂😂

    • @eyeab7657
      @eyeab7657 10 หลายเดือนก่อน

      ከመጀመሪያ ጀምሮ ነው ሚያውቁት ሀይማኖታቸው ኢትዬጰያ ውስጥ ካለ ሀይማኖት የተለየ ነው ጁሽ ይባላል ሀይማኖታቸው

  • @taibah5903
    @taibah5903 10 หลายเดือนก่อน +12

    ሰላምለኢትይጵናለፍልስጤም

  • @raddanitube
    @raddanitube 10 หลายเดือนก่อน +5

    .አሪፍ መረጃ ነው አቤሎ ይህንን ኮመንት ላነበባቹ የማያልቅ ቁርስ ይስጣቹ❤❤❤❤አሜን እያላቹ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 10 หลายเดือนก่อน

      አሜንን🎉🎉🎉❤❤❤

  • @aman8862-d9s
    @aman8862-d9s 10 หลายเดือนก่อน +5

    የምን አይሁድ ነው የአማራ ስደት ነው እንጂ😂😂

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      ሀ ስትባሉ ለ 😂😂😂😂እባካቹሁ ስሙ

  • @habtamuachenef9231
    @habtamuachenef9231 10 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen yhe lyu tarikachin new.beye ametum besrael hager lay yizekeral knu tasbo ywulal.

  • @mayatube1107
    @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንደዛ ከጭንቅ አፈፍ አድርገው ላወጡን ለእስራኤሎች ልጆች ይባረኩ

    • @sadaahmed2576
      @sadaahmed2576 10 หลายเดือนก่อน

      ጭንቅ ላይ ነበራችሁዴ ኢትዮጲያ ውስጥ?

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      @@sadaahmed2576 ልጅ የተናገረው አልሰማሀውም ሙሉሙን አዳምጠው በሱዳን በመሰደድ ላይ የነበሩ ብዞወችን አትርፈዋል ሌላው መንግስቱ ሀይለማርያም ጥሩ አልነበረም ለኛ ሌላም ልጨምርልህ እችላለሁ ስለጭንቁ

    • @ErmiyasBaye
      @ErmiyasBaye 29 วันที่ผ่านมา

      አዎ ! ብዙዎች እምነታችሁን ወደክርስትና ካልቀየራችሁ እየተባሉ ተገድለዋል​@@sadaahmed2576

  • @Kid-fz8kf6xl5s
    @Kid-fz8kf6xl5s 10 หลายเดือนก่อน

    ውይ 😂😂😂😂😂አጀትየ ተላወሰ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy 10 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ያደርጋል እንደ ባሪያ ነው የሚጠቀሙኣቸው ስላም ለኢትዮጵያ

    • @waliyadailynews
      @waliyadailynews 10 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ሆኖ ፈላሻ ቡዳ እየተባሉ አንገታቸዉን ደፍቶ ከመኖር እስራኤል ዉስጥ ባሪያ መሆን በስንት ጣዕሙ

    • @ErmiyasBaye
      @ErmiyasBaye 29 วันที่ผ่านมา

      የት አየሽ ?! ወሬኛ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 10 หลายเดือนก่อน +4

    ኢትዮጵያ ከጠነከረች የአፍሪካን ሕዝቦችን አስተባብራ እኛ ባሪያ እናጣለን!(ምዕራባዊያን)

  • @kidudire1611
    @kidudire1611 9 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @user-lb6vs1oj5v
    @user-lb6vs1oj5v 10 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሳዝናል አገሬ ኢትዮጵያ ለችግር ጊዜ መጠግያ በሳዋ ክፉ ቀን ቢመጣ እንካን ባዳው ልጁ አደርስላት አገሬ አንድ ቀን እውነተኛ ልጅሽ እትቡቶን የቀበረቡሽ ለችግሮቹ መንግሥቱ አማሮ ወገን ጎረቤቶን አመካኝቶ ከተወለደበት የማሸሸው እውነተኛው ልጅሽ ትንሳኤሽን ያበስራል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Abarosamedia
    @Abarosamedia 10 หลายเดือนก่อน

    wiii betam desyilal endante ayinet zagab mahon feligalew

  • @wudnshkocito7616
    @wudnshkocito7616 10 หลายเดือนก่อน

    Thanks Abel

  • @user-us5dn7uw7o
    @user-us5dn7uw7o 10 หลายเดือนก่อน +3

    እንኳንም ወጡ

    • @amisherif4589
      @amisherif4589 10 หลายเดือนก่อน

      Enkwanm terg aluu

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@amisherif4589😂😂😂😂

  • @user-hv2ge5zk4d
    @user-hv2ge5zk4d 9 หลายเดือนก่อน

    Endi tesgabgbo mhad mne asgejlachew emnatachewn yezaw hagerache laye biqamtu mne yhonu naber maferiya

  • @haadhahamdi9895
    @haadhahamdi9895 10 หลายเดือนก่อน +18

    Palestine 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 🇵🇸 fitih le Islam ☪️ ♥ free for Palestine 🇵🇸

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 10 หลายเดือนก่อน

    አቤል የወይኗ ልጅ ❤

  • @ethio640
    @ethio640 10 หลายเดือนก่อน +16

    ፋልስትጤን ♥️♥️♥️🇵🇸

    • @yared2112
      @yared2112 10 หลายเดือนก่อน +4

      መጀመሪያ ስማቸውን እወቀው 😮

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 10 หลายเดือนก่อน +3

      መጀመሪያ ት/ቤት ገብተሽ ፌደል ተማሪ

    • @phonetastic5392
      @phonetastic5392 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂ፊሊስጤን ምናመጣው እዚህ😂😂😂

  • @asherkeybek
    @asherkeybek 10 หลายเดือนก่อน +1

    🇵🇸❤🇪🇹

  • @laveleable
    @laveleable 10 หลายเดือนก่อน

    Interesting 🤔

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 10 หลายเดือนก่อน +12

    ቀራ እንጥፍጣፌ ካለም ያስወጡ ይውሰድልን የተረገሙ

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 10 หลายเดือนก่อน +1

      ኧረ የቀሩትንም ወደ ሀገራቸዉ ይዉሰዱልን ሁለተኛ ሀገራቸዉ አርገዉ ሰለ ምመለከቷት ነዉ የምበጠብጡን ዉይ መቼ ይሆን ጨርሶ ወደ ሀገራቸዉ የምገቡት ??

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mariammariam1007ቤተ እስራኤል ምን አድርጎ በጠበጠሽ እራሳቹሁ አልቻቻል ብላቹሁ በዘር እየተጋደላቹሁ በቤተ እስራኤል አማሀኝ ሁለቱ ሀገር ለኔ እስራኤል በአያቶቸ ከመወለዴ ጀምራ የተነገረችን የተስፍይቱ ምድር እንሰበሰባለን ተብላ የተነገረችኝ አሁንም የተናገሩት እውነት ሁኖ የሰበሰበችኝ ሀገሬ ናት ኢትዮጵያ ያደኩባት የተወለድኩባት ሀገሬ ናት በሁለቱም እጠራለሁ አይደለም እኔ ልጀ እንድትጠራበት እፈልጋለሁ አይሆንም እንጅ አንች ያለሽ መብት በሙሉ አለኝ ምንም አታመጭም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน +1

      አንወጣም ከፈለግነዎ ነው የምንኖረው

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 10 หลายเดือนก่อน

      @@mayatube1107 አይሁዶችን እኮ ነው አች አይሁድ ነሽ እንዴ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-ur3cm7uu2p አወ ነኝ ምነው

  • @user-no4wb3iq5h
    @user-no4wb3iq5h 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @user-ur3cm7uu2p
    @user-ur3cm7uu2p 10 หลายเดือนก่อน

    አለህ

  • @production3969
    @production3969 10 หลายเดือนก่อน +5

    እዉነት እስራኤል አምላኮ እግዚያብሄር ነዉ 🇮🇱❤🇪🇹

    • @emannmagasti
      @emannmagasti 10 หลายเดือนก่อน

      አይሁዶች እግዛብሔርን ያውቃሉ

  • @desta9900
    @desta9900 10 หลายเดือนก่อน +11

    የተስፋይቱ ምድር እስራኤል ከአለም ሁሉ የተመረጠች ቅድስት ሀገር እግዛብሔር እስራኤልን እና ህዝቦቻን ይጠብቅ❤❤❤

    • @badoribrahim8148
      @badoribrahim8148 10 หลายเดือนก่อน +6

      በቅንነት ጥያቄን መልስልኝ 🙏 እስራኤል እየሱስን ጌታ አይደለም አጭበርባሪ ነው ብላ ገደልኩት አለች ቅድስት ድንግል ማርያም ሸርሙጣ ነው ኢያሱስን የወለደች ብለው ይጠይፋታል ክብርም የላቸውም እስራኤል የሁዶች ብቻ ናት ብለው ሲያምኑ የናንተ በዚህ ልክ ማጋነን የኛ ናት ማለቱ ሁሌ ግራ ይገባኛል እኔም የ ምለው እስራኤል የ ሁዶች ናት

    • @user-rk7bu3se8l
      @user-rk7bu3se8l 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@badoribrahim8148Awo getaa iyesusin ayikebelum negeri gin yetelakewu lenesuu new ye ayudi nigusi kirstosi new yimetali bedigami be ayudi yinegsali Inga Israeln yeminidegifati le ayudi bileni sayoni bekaa bezi midiri befetari yetemeretechi yetewededechi hageri silehonechi egizabiher silemiwedachewu new be Bible indalewu Israel 🇮🇱 yetekeberechi nati yezi alemi huluu getaa ye Israel amlaki kidus egizabiher new getaa yewededewuni Inga antelami yetesfachini midir Israel 🇮🇱🇮🇱🥰 egizabiher yirdati 😢yetingawumi Christian Israeln aytelami kelibuu new miwedewu kanjetuu ❤

    • @sikosilo754
      @sikosilo754 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@badoribrahim8148ምኑን ያቁጣል ጥላቻ ስላላቸው ብቻነው እስልምናን የጭፍን ጥላቻ እውርነት ምንቢባሉአይገባቸውም

    • @desta9900
      @desta9900 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@badoribrahim8148 የሁሉም መልስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አለ አንብብ ወይ ከመፅሀፍ አስተማሪወች ተማር የአይሁድ ህዝብ ለእኛ ለአህዛቦች በረከት ናቸው እግዛብሔርም ያለው እስራኤልን የባረከ ይባረካል የረገመ ይረገማል ምክንያቱም የኪዳን ህዝብ ናቸው

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q 10 หลายเดือนก่อน +1

      😴🤔😷👊👊

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ለመላ አለም ሀገር

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 10 หลายเดือนก่อน +8

    ሂትለር መሞቱ የቆጨኝ ሁሉም ሲገባኝ ነው ሳነብ ታሪክ ሳገላብጥ

    • @tigisttesfaye-f5f
      @tigisttesfaye-f5f 10 หลายเดือนก่อน +4

      ተከተለው ምን ትጠብቃለህ።

    • @zelalemdesta499
      @zelalemdesta499 10 หลายเดือนก่อน

      @@tigisttesfaye-f5f ጅል ምን ለማለት እንደፉለኩ ይግባሽ እዛው ተደፊ ኣንች

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน +3

      ለምን ተከትለህ ሂደህ አጠይቀውም😅😅

    • @sikosilo754
      @sikosilo754 10 หลายเดือนก่อน +2

      እውነትህን ነው ለምልክትብሎ አስቀርቶ ጉድ ሰራን ለአለም የማይበጁናቸው ብሎነበር ለታሪክ ይቀመጡብሎ ይሄውተራብተው ሚስኪኒን ባገራቸው ጨረሳቸው ወይኒክ ሂትለው ናጨርስልን

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      @@sikosilo754 ሂጅና ንገሪው😂😂😂😂😂😂

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek5413 10 หลายเดือนก่อน

    mdre fellasha enkan kehagerachn wetu ykerutm ynkelachew

  • @fzad7909
    @fzad7909 10 หลายเดือนก่อน

    Kezeh enkwan terdu ye sew hager endekamachu

  • @yakobyehuda9887
    @yakobyehuda9887 10 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪካችንን ስላቀረብክ እናመሰግናለን ነገር ግን አቤል ሁሉም አልወጡም በአሁን ሰአት በቀጨኔ 70,000የሚበልጡ አይሁዳዊ አሉ በላምበረት ደሞ እስከ3500የሚደርሱ አሉ

    • @Bethh948
      @Bethh948 10 หลายเดือนก่อน

      Ere alu mndnew mtaweraw ?

  • @official_simion
    @official_simion 10 หลายเดือนก่อน +7

    የሞሳድ ኦፕሬሽን በኢራን የኒውክሌር ሳይንቲስቶች የገደሉበትን ኦፕሬሽን ሥራልን! ወይንም በጀርመን የኦሎምፒክ ውድድር ላይ እስራኤላዊያን የሞቱበት እና በቀጣይ ጊዜያት ሞሳድ"የእግዚአብሔር ቁጣ ኦፕሬሽን" በምል የጀመረውን እና ገዳዮችን የገደለበትን ኦፕሬሽን በክፍል ሁለት ብትሰራልን ጥሩ ነው።

  • @user-xt2bt9si3v
    @user-xt2bt9si3v 10 หลายเดือนก่อน +8

    አሁንም ቢሆን ወደ ተስፋችን ምድር መግባት እንፈልጋለን መንገድ ይከፈትልን

    • @user-qu8ro7dt9g
      @user-qu8ro7dt9g 10 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል❤

    • @user-kp2vl5fc3c
      @user-kp2vl5fc3c 10 หลายเดือนก่อน

      ማለት የት ነው የተስፍ አግር?

    • @demaktarik11
      @demaktarik11 10 หลายเดือนก่อน

      ተስፋችን ፍጣሪ ነው

    • @emannmagasti
      @emannmagasti 10 หลายเดือนก่อน

      ውጡ

    • @emannmagasti
      @emannmagasti 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-kp2vl5fc3c😅😅የአይሁዶቹ ሀገር

  • @AnsarNuradin-ky6xr
    @AnsarNuradin-ky6xr 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sijamar Hulum Amhara ayhudawiyan nabaru only Muslim is the right religion

  • @miraftefera7886
    @miraftefera7886 10 หลายเดือนก่อน +1

    እርፍ ነው እብል ። ግን እባክህ ስለxxxtentacionስራልን ። እባክህ ።🙏🏾🙌🥺🥺🥺😭😭😭😭😭

    • @miraftefera7886
      @miraftefera7886 10 หลายเดือนก่อน

      እርፍ አቤል

  • @user-mg3xo3vm7c
    @user-mg3xo3vm7c 10 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ

  • @Tikvah_ethio
    @Tikvah_ethio 10 หลายเดือนก่อน

    Yihe tarik dertogada lay newe yalewe

  • @RahmetYimer
    @RahmetYimer 10 หลายเดือนก่อน +2

    ለካ ኦርቶ አማራወች አይሁድ ናቸዉ ለዛ ነዉ ሙስሊሞቹን የሚጠሉት አሁን በደንብ ገባኝ

  • @Ridwanfiraol
    @Ridwanfiraol 6 หลายเดือนก่อน

    Free palastine

  • @mihiretelectronic
    @mihiretelectronic 10 หลายเดือนก่อน +2

    እስራኤል የምደመምባት ነገር ቢኖር ለዜጎቿ ያላትን ክብር እና ፍቅር
    የአፍሪካ መሪዎች ቢሆኑ 🦵 ትበላለህ 😅

  • @abu-cg7vc
    @abu-cg7vc 10 หลายเดือนก่อน

    Justice for Ethiopian Israel kemabat zone

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @UmuTehaBintNurbenur
    @UmuTehaBintNurbenur 10 หลายเดือนก่อน

    ye allh ergmanna kuta be israel lay yhu

  • @monegoncco
    @monegoncco 26 วันที่ผ่านมา

    🇪🇹🇪🇹💚💚💚❤️❤️👏👏👏💚💚❤️❤️❤️❤️

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 10 หลายเดือนก่อน +1

    In this documentary I see the side of chain⛓️ between🇺🇸🇮🇱🇪🇹

  • @user-tx5mq8ti111
    @user-tx5mq8ti111 10 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ አገራችን ላይ አይኡዶች አይቼ አላቅም የት ነው ያሉት

    • @Mahammde34
      @Mahammde34 10 หลายเดือนก่อน

      ጎንዶሬዎች ነቻዉ

  • @daniuniqueentertemnt7710
    @daniuniqueentertemnt7710 10 หลายเดือนก่อน +1

    iphon gift efelgalew teyk ystehal tebyalw

  • @daniuniqueentertemnt7710
    @daniuniqueentertemnt7710 10 หลายเดือนก่อน

    yemejemerya

  • @woinshetgebremariam7394
    @woinshetgebremariam7394 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ!! ትዝ ይለኞ ይሀዲግ የገባ ሠሞን በጣም ልጆች ነበርን ጉረቤቶቻችን አብረውን የሚጫወቱ ልጆች ከመንደሩ ስውር አሉ ከዛ ከቀናትች በዋላ እስራኤል ሄደው ነው እያሉ ሲያወሩ ትዝ ይለኞል እንደዚህ ነው ለካ የወጡት ይገርማል ብቻ!!

  • @EphremGelase
    @EphremGelase 10 หลายเดือนก่อน

    👀👀👀

  • @Ethel608
    @Ethel608 10 หลายเดือนก่อน

    4:05

  • @user-mr1bn6mn3e
    @user-mr1bn6mn3e 10 หลายเดือนก่อน

    😮😮

  • @neimasultan41
    @neimasultan41 10 หลายเดือนก่อน +20

    አላህ ኢስራኢሎችን ያጥፋልን

    • @AHFamily-lv4ig
      @AHFamily-lv4ig 10 หลายเดือนก่อน +6

      Rikash ye rikash lij lesew kifu yemitimegn

    • @AHFamily-lv4ig
      @AHFamily-lv4ig 10 หลายเดือนก่อน

      Alahin firi

    • @emebetmekuriyaw9392
      @emebetmekuriyaw9392 10 หลายเดือนก่อน

      የእዉነተኔአማኒየሠዉንመጥፍትአይመኒም ይህከሀይማኖት ዉጭነዉ

    • @HanaShiferaw-yb8zf
      @HanaShiferaw-yb8zf 10 หลายเดือนก่อน +2

      አላህ ምን አቅም አለው😂 እስራኤል ታጠፋለች እንጂ አትጠፋም

    • @desta9900
      @desta9900 10 หลายเดือนก่อน

      ማነው አላህ ?

  • @user-um2sd3kq1x
    @user-um2sd3kq1x 10 หลายเดือนก่อน +10

    አይ እንግዴ እስራኤል እስራኤል አበዛቹ ወደዳቹም ጠላቹም እስራኤል መቼም አትረታም እንደዚ ስል ደሞ ፊልስጤሞች ይልቁ አላልኩም ግን አረቦች እንድትጠፋ ይፈልጋሉ ግን መቼም አትጠፋም ለምን መጀመሪያ ይነኳታሉ ከነኳት ወደኃላ አትመለስም ግን የኛ አገር አጨብጫቢ ትገርሙኛላቹ እስራኤል ትወደም ከምትሉ ለምን ለሁለቱ ሃገራት ሰላም አምጣ ፈጣሪ አትሉም እናንተ ፊልሲጠም ውስጥ ያለቁትን በቪዲዮ አያቹ እስራኤልያዊያን ያለቁት ብዙ ናቸው እነሱ በቪዲዮ ስላልተለቀቀ ነው እንጂ

    • @aymana1552
      @aymana1552 10 หลายเดือนก่อน +2

      ጥየቄ አሁን አንችን ወይም ኢኔን
      በረሴ ሀገር በርየ ነሽ ቢሉኝ ወይም
      ቢሉሽ ትቀበየለሽ ወይ ሀቅ የሸንፈል
      ለረሰችን ሚንወደዉን ለሰዎች
      ኢንዉደድ።75 አመተት ስገደሉ
      ስፈነቀሉ ነዉ የኖሩት ቢቻ አሏህ
      ለሁልም መፍቴ አለዉ የኘንም
      ኢመን ለመፈተን ይሆነል ዱአ
      ኢነድርግ

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 10 หลายเดือนก่อน +1

      Mot leisrael INA lanchim lezerochshm

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 10 หลายเดือนก่อน

      አንተ አይ*ሁ*ድ የነቢያቶች ጠ*ላ*ት የሰው ልጆች ፀ*ር

    • @AHFamily-lv4ig
      @AHFamily-lv4ig 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@eduedu5758oromo woyim silte mehon alebish

  • @abelgirma3135
    @abelgirma3135 10 หลายเดือนก่อน +5

    አምላኬ እግዚአብሔር እስረኤልን ያስባት

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 10 หลายเดือนก่อน

      Mot leisrael

    • @beyabeyachen3856
      @beyabeyachen3856 10 หลายเดือนก่อน

      ለነቢያቶች ፈ*ተ*ና የሆኑትን ?

    • @user-gy1eg8ej3z
      @user-gy1eg8ej3z 10 หลายเดือนก่อน

      ተሳስተህ መሖን አለበት

    • @hermanos7255
      @hermanos7255 10 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጣሪ አይሁድን ከአለም ለይቶ ያስባታል የምትሉ ሰዎች ግን ዘረኝነታቹ አድጎ ፈጣሪንም ፍትሀዊ አደለም አይሁድ ከነመጥፎ ስራው አይሁድ ስለሆነ ይደግፈዋል እስከማለት ደረሳቹህ? አይ እኛ ኢትዮጲያውያን በእውቀት ከመጓዝ ይልቅ በአሉ መነዳት እንደው ልቦና ይስጠን!!!

    • @waliyadailynews
      @waliyadailynews 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@hermanos7255ምክኒያቱም እግዚአብሔር የእስራኤልን ህዝብ መቼም እንደማይጥለዉና ለአባቶቹ ለአብርሃም የገባዉን ቃል እንደሚያስብ በመፅሀፍ ቅዱስ ተፅፏል ! እስራኤልን የሚረግም የተረገመ ይሁን የሚባርክ የተባረከ ይሁን ብሏል ፈጣሪ ! ይሄን ለማወቅ መፅሀፍ ቅዱስን ማንበብና ማወቅ ይጠበቅብሃል !

  • @user-be8sz6tx3g
    @user-be8sz6tx3g 10 หลายเดือนก่อน

    26,500 ነው 36 በራ ነው

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 10 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @aymana1552
    @aymana1552 10 หลายเดือนก่อน +7

    ኢንከንም ለቀቁን አሏህ አሁንም
    የጥፈቸዉ

    • @ethiolovefiqr3338
      @ethiolovefiqr3338 10 หลายเดือนก่อน +2

      ሰው ሀገር በእንግድነት ገብተህ እስካሁን ተጣብቀህ ቀርተህ አን አፍ አለህ 😅😅😅

    • @tina..5325
      @tina..5325 10 หลายเดือนก่อน +1

      የቱ አለህ

    • @user-kq2jl6xk9l
      @user-kq2jl6xk9l 10 หลายเดือนก่อน +1

      አሁን እነዚህ ህዝቦች ከጦርነቱ የሉበት አላህ ያጥፋቸው የምትሉ ትንሽ አታፍሩም ? የእናንተ አለህ ሰይጣን ነው እንዴ ስታስጡ በጌታ ቆሻሾች እናንተን አንገት የምትቆርጡት ብትጠፉ አይሻልም ?

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      በመሰደድ እንኳን እንበልጣቹሀለን የአንች ሀይማኖት ከመምጣቱ በፊት ቤተ እስራኤል በኢትዮጵያ ነበረ አርፍቹሁ ተቀመጡ ከአንች እኩል መብት አለኝ

    • @aymana1552
      @aymana1552 10 หลายเดือนก่อน

      @@mayatube1107 የኔ ሀይመኖት
      አድስ አይደለም የሰዉልጅ ስፈጠር
      የነበረ አሁንም የለ ነዉ በነቢዩ ሙሀማድ
      የተጀመረ መስሎሽ ከሆነ ተሰስተሸል።
      ኢነም ከመከ ሲየሰቀየቸዉ ወዳ
      ኢቶፕያ ተሰዶ ነበር ነገር ግኒ ሁሉም
      ተመልሶወል የሞቱት ስቀሩ ጂግሩ
      ስፈታ ሀቅ የበለይ ስሆን ጠኦት
      አምለክዎች ስሸነፉ ኢነም አይሁዶች
      የሙሳ ተከይ ነን ይለሉ ክርስተኖች
      ደሞ የኢየሱስ ተከተይነን ይለሉ
      ኢኘ ሙስልሞች ግኒ በሁልም
      ኢነምነለን ሁሉም ነብይ ነቸዉ ፈጠሪ
      ሙስልም አርጎ ከፈጠረን በሀላ
      ሌላ ኢምነት አልፈለግንም በሱም
      ይግደለን አምይን ።አንችም ተመረመሪ
      ተቀበይነት የለዉ 1 ቢቻ ነዉ ሌላዉ
      ሁሉም ዉሸት ነዉ

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከአፍሪቃ ለማውጣት ነው ኦፕሬሺን የሚባል ጉቦ መስጠት ነው አለቀ. , , , በሱዳን ገዳርፍ የሚባል 4 ሺ እንደሞቱ ነው የሞታወቅ እንዴት ይህ ነገር እላመጣህም በዚህ ቪድዮ

  • @abdifarit209
    @abdifarit209 10 หลายเดือนก่อน

    Ethiopia is colonisation state and all Africans now that.

  • @mabajifar3748
    @mabajifar3748 10 หลายเดือนก่อน +2

    ETHIOPIA IS YOUR MOTHER LAND, BANDAS & KAHADI !

  • @haadhahamdi9895
    @haadhahamdi9895 10 หลายเดือนก่อน +1

    Tixfa 🇮🇱 Israel ye mitiluut guy's 😂 gahanm tigba boo Israel 🇮🇱 🤧🤮🤢🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @user-ns7ow8rk1v
    @user-ns7ow8rk1v 10 หลายเดือนก่อน

    እንካን ሄዱልን የቀሩም አሉ ምናለ ቢሄዱልን በተለይ ጎደር ውስጥ ነው በብዛት ያሉት የሁዶች😅

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 10 หลายเดือนก่อน

      ምንአገባሽ ስለ ጎንደር

  • @mameseid6704
    @mameseid6704 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሞት ለፅዮናዊቷ እስራኤል ድል ለእውነተኞቹ ፍልስጤማውያን

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @ednagenetgodo6947
    @ednagenetgodo6947 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🙏

  • @alem5097
    @alem5097 10 หลายเดือนก่อน

    አቤልዬ. በጅምላ. ሲወሰዱ. ዲንኤ. መች. ተሰራ. የባሪያ. ሽያጭ. በለው. እንጂ. ግንደር. የተወለደ. ሁሉ. እሰራኤላዊ. ነው?

    • @waliyadailynews
      @waliyadailynews 10 หลายเดือนก่อน

      አዎ አብዛኛዉ የጎንደርና የአማራ ህዝብ የቤተ እስራኤል ዘር ነዉ ! ይሄም በቅርቡ በዲኤኔኤ ተረጋግጧል ! እኛ ኢትዮጵያዉያን ባርነት አናዉቅም ! ራስሽን እንደ ባርያ አትመልከቺ

  • @eduyaabby566
    @eduyaabby566 10 หลายเดือนก่อน +2

    የዚን ዶክመንተሪ አይቸዋለው ነጮቹም ሆነ የኢትዮጵያ አይሁዶች ኢትዮጵያን በጣም እንደበደሏቸው በጣም እንደሚጠሉ እንደነበር ኢትዮጵያ የሌላትንስም የሰጠ ስለነበር እየተናደድኩ ነበር ያየውት እውነት የኢትዮያ አይሁዶች እዚ ውስጥ ካላችው ለተወለዳቹበት አገር እንደዚ ጥላቻ አላችው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ ቤተ እስራኤል ነኝ ለኢትዮጵያ ጥላቻ የለኝም ፍቅር እንጅ ለሰው ግን ጥላቻ አለኝ ለዛውም ለሁሉም ሳይሆን ለትንሾቹ በዘረኝነት ለታጠሩት ቤተ እስራኤል አንች ስላልገፍሽው አልተገፍም ማለት አትችይም ብዙ ግፍ አሳልፈዋል በተለይ የእርሻ መሬት አይሰጣቸውም መቀበሪያም እንደዛው ይሄ ሁሉ የመጣባቸው በሀይማኖታቸው የተነሳ ነው ይሄንም ተቋቁመው ሽመና ይሰሩ ነበር ድስት ምጣድ ብረት መቀጥቀጥ ይሄም ስድብ ሆነባቸው ገበሬ ስላልሆኑ ብቻ አፈር ስለፈጩ ቡዳ ተባሉ ልብስ ሰርተው ገንዘቡን አይሰጡም ነበር መቸም ትንሽ ህሊና ያለው የፈለገውን ቆርጦ አስቀርቶ ይሰጣል ብረቱን በሰንበት እሳት አናንድም ቢሉም ያሰሯቸው ነበር ሌላው በሁሉም ሁኔታ ይገለሉ ነበር ከብታቸው ሲሰርቅ ማንም የሚያዳምጠው የለም በሁሉንም ነገር የሚታሰቡት እንደተራ ነበር ይሄ አፈ ታሪክ አይደለም የተደረገ እንጅ አሁን እንኳን ተሻሽሏል በተባለበት ሰዓት ይሄ አለ ቤተሰቦቹ ሲያወሩ በጣም ከባድ ሂወት ንረዋል ያየሽው የተናገሩት ያውም ትንሹ እንጅ እውነት ነው 😢የአሁኑ ትውልድ በቃ አለማወቅ ነው ብሎ ትቶት እነሱም ትተውት ስለኢትዮ እንጨነቃለን ግን ግፉ አልተፈፀመም ማለት አይቻልም ሁኗል በእኔ ዘመን እራሱ ያየሁት አንዴ ከሰው ጋር በውሀ ተራ ተጣልቸ አፈር የለሽ ሸማኔ አለች😢😢ድሮ ሲጋቡ ከሌላው ጋር አይቀላቀሉም ምከንያቱም ንፁሁ ነው ብሎ የሚያስበው ሰው አይፈልጉም እኩል ነን ብለው አያስቡም ነበር አሁን ግን እስራኤል ለመሄድ ሁሉም መጋባት ይፈልጋል ምን ልልሽ ነው ያስከበረችን እስራኤል ናት እስራኤል ባትኖርና ባታነሳን በዛው ሂደት እንቀጥል ነበር አሁን ቢያንስ እኩል እንደሆንን ባያስቡም ገንዘቤችን ስለምፈልጉ ይፈልጉናል ወደ እስራኤል ሲለቅ አንድም ነው ያፈራውን ንብረት አይሸጥም ነበር ከሸጠው ከመንገድ ይዘረፉታል ወይ ከመጀመሪያው አስፈራርተው ምንም ሳይዝ ያስወጡታል የተፈፀመባቸውን ግፍ ዛሬም በሂወት ንሮው የሚመሰክሩት ነው ለመስማት ይዘግንናል ከፈለግሽ ጠይቄ በድምፅ የሚሉትን አስማሻል 😢😢😢😢

    • @nuneshnunesh3986
      @nuneshnunesh3986 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@mayatube1107እህቴ ልክ ነሽ በተለይ በአማራ ክልል እኮ ጴንጤ ን እንኳን ያገላሉ

    • @waliyadailynews
      @waliyadailynews 10 หลายเดือนก่อน

      ፈላሻ ቡዳ እየተባለ የኖረዉ እና እየኖረ ያለ ቤተ እስራኤል እንደሆነ አታዉቂም ??

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 10 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ እነዚህ አወቆ ጠፍ አይሁዶችን ሁለየ እድረገሙ አድርጎቸዋል ለማንም ሀይማኖት የማይጠቅሙ የጥፋይ አጀዳ ፈፄሚወች ሀያቲቸው ሁሉ ሽር ተንኮል የአሜሪካ የሽብር አስፈፃሚ ናቸው ከሀድወች ፍልስጤኖች ባስጠጎቸው ቀን ሲወጣላቸው ይሄው ገፎቸው ባጎረሱ ነከሶቸው ለ75አመት የስንቱን የፋስጤን ህፃናት ሴቶችን ንፁሀኖችን ደም ጠጡ

    • @tina..5325
      @tina..5325 10 หลายเดือนก่อน +1

      ጋና ይበዘሉ እንጅ አይጠፉም

    • @user-yt5gp3bq6x
      @user-yt5gp3bq6x 10 หลายเดือนก่อน +1

      Antem eko xigagnanak eslam mexe

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      ገነ እንበዛለን በአለም ያለውን ህዝባችን ይሰበሰባል ታላቅ ህዝብና ሀገር እንሆናለን

    • @mameseid6704
      @mameseid6704 10 หลายเดือนก่อน

      @@mayatube1107 ተው እንጅ ሙጅሪም በክት በሊታ

    • @mameseid6704
      @mameseid6704 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-yt5gp3bq6x መጨረሻችሁ መራር ውርደት ነው ጠብቆ ደናቁርት

  • @laveleable
    @laveleable 10 หลายเดือนก่อน

    Wow😱🫣👍

  • @brhanamelaku8684
    @brhanamelaku8684 10 หลายเดือนก่อน +24

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ቅድስት ሀገር እስራኤል ይጠብቃት❤

    • @haadhahamdi9895
      @haadhahamdi9895 10 หลายเดือนก่อน +3

      Tixfa boo Israel 🇮🇱 😡🤧🤧🤧

    • @mohammedseid9121
      @mohammedseid9121 10 หลายเดือนก่อน +6

      ምኗ ነው ቅድስት ሐገር በየሱስና በሜርያም የካዱ ናቸው የተረገሙ ተንኮለኞች

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 10 หลายเดือนก่อน +4

      እርጎሙች እኔ የክርስትና ሀገር ትመስለኝ ነበር ለካ የአይሁድ ናቸው እረ ፈጣራ ያጥፋችው

    • @brhanamelaku8684
      @brhanamelaku8684 10 หลายเดือนก่อน +1

      @@mohammedseid9121 ምን አገባህ እየሱስ ክርስቶስን የት ታውቀዋለህ እዛው መሀመድህን አጥብቅ 😂😂😂

    • @brhanamelaku8684
      @brhanamelaku8684 10 หลายเดือนก่อน

      @@user-ur3cm7uu2p ምድሪቶን የረገመ እስራኤልን የረገመ የተረገመ ይሁን እየሱስ ክርስቶስ የተወለደባት ምድር ነው እውነት ክርስቲያን ከሆንክ ይህን ማወቅ ነበረብህ የስም ክርስትያን

  • @beyabeyachen3856
    @beyabeyachen3856 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንደው አሁን የመንግስቱን መሸሽ ቀድሞ ሞሳድ እስራኤል ሳታውቅ ቀርታ ነው ? የማይሆን ነገር አትቀላቅል

    • @gtime6773
      @gtime6773 10 หลายเดือนก่อน +1

      አደለ እኳን ለች ለጌታሽ አልተመለሡምነበረ ምን ጊድናችሁ ጌታብለሽ የምጠሪዉን እደበግ ጨትላይ በቢሥማር የቸነከለዉ አይሁድ ብለሽ አደልደ የምታምኑት ወራዶች😂😂😂

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@gtime6773እናንተ አልተሰቀለም ብላቹሁ አይደል የምታምኑት ምን አገባሽ😊😊

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 10 หลายเดือนก่อน

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱✝️✝️🥰🥰

  • @Abadailyonebs
    @Abadailyonebs 10 หลายเดือนก่อน

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @hiruthseyoum5969
    @hiruthseyoum5969 10 หลายเดือนก่อน

    ጥቁር: አይሁዳዊያን?? ምን: ማለት: ነው?? “Copy paste” ዜና: ሊሆን: አይችልም:: ኢትዮጵያውያን:ከእየሱስ: እና: ነብዩ: መሃመድ: በፊት: ለ4000 ሺ: ዓመት: በሕገ:ኦሪት: ትተዳደር: ነበር::የሐገሪቱም: የቆዳ: ስፋት: መካከለኛውን: ምስራቅ: እስከ: ሕንድ: ነበር::

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo 10 หลายเดือนก่อน

    በመጨረሻው በረኻ ባለስልጣናትም አብረው እንደሸሹ መናገሩ ምነው ዘለልከው ሌላ ፕሮግራም ልትሰራበት አስበህ ባልሆነ

  • @HxyxFxhcy-zl6ob
    @HxyxFxhcy-zl6ob 10 หลายเดือนก่อน +4

    አምላክ እግዚአብሔር ብያስባት ኑሮ አምስት ሚሊዮን እስራኤላዊ በናዚ ጒዜ ባልተጨፈጨፉ ነበር
    እነዚ የእየሱስ ክርስቶስን ሰቅለው ከቀበሩ በኋላ ሥራውን ከቀብር አውጥተው ልበሉ አስበው ቀብር ቦታ ሲሄዱ ሲሄዱ አላገኙትም
    ሥጋውን ስላልቻሉ ዛሬም ድረስ እየቆቸው ነው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      እስራኤል የተበተየነችው ከእግዚአብሔር ስላፈነገጠች ነው ቃልም ገብቶልናል በእሱ ስር ከኖርን ከአህዛብ እንደሚጠብቀን ከእሱ ካፈነገጥን ግን ለአህዛብ አሳልፎ እንደሚሰጠን መልሰን መልሰን ፈጣሪን ካሰብን ከአለም እንደሚሰበስበን ያነ ነው የሆነው ተበተንን ለአህዛብ አሳልፎ ሰጠን የመከራን ልክ አዩ መልሰው ስለሃይማኖት ታገሉ ሞቱ ተጨፈጨፉ መልሰው ተሰበሰቡ ሁሉም የሚፈራት ገናና የሆነችው በሰው ጥበብ አይደለሞ እግዚአብሔር ሀይሉን ስላሳረፈባት እንጅ

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ላልሽው ቃብሩን ያዩት እየሱስን የሚወዱት ሰወች ናቸው ሽቶ ሊቀቡት ለዛም ክርስቲያኖችን ጠይቂ ይመልሱልሻል ሌላው እየሱስ ማርያም የዳዊት ዘር ናቸው ይሁዲ ናቸው ያስተማሩት ይሁዲወች ናቸው ሌላው ክርስቲና ብሉይ ኪዳንን(ኦሪትን)ይቀበላል ያምናል ሁለቱን መነጠል አትችይም ለክርስቲያን መነሻ መሰረቱ ኦሪት ነው ስለእየሱስ የነገራቸው እኮ የይሁዲ ሀይማኖት ነው ብዙ የጥላቻ ቃላት ትናገሪያለሽ እኔ አንድ ጥያቄ ልጠይቀሽ አንች እየሱስን አልተሰቀለም ነው የምትሉት አላህ ወደሰማይ አሳረገው ነው የምትሉት አይደል ሌላው ከምንም በላይ የክርስትና ጠላት እናንተ አይደላቹሁ በኢራን ሰሞኑን ብቻ ሙሽሮችን በሀይማኖታቸው በሰርግ ላይ በእሳት ያቃጠለ ማን ሆነና የእውነት ክርስቲያን እንደእናንተ አይደለም ፍቅርን ይሰብካል የሌላም ሀይማኖት አይጠላም እንጅ እንደእናንተ ሌላ ጠላት አለው እናንተ ብዙ ብትሆኑ ክርስቲያን ታስኖሩ ነበር

    • @HxyxFxhcy-zl6ob
      @HxyxFxhcy-zl6ob 10 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@mayatube1107እስራኤል ዛሬም በክርስቶስ አታምንም ወንጌልን አንብባም አታውቅም ከኦሪት ሌላ ሀይማኖት አትቀበልም ከሶዶማዊያ በስተቀር
      ፍልስጠሞቾ ግን 26/100 ክርስቲያኖች ናቸው
      እስራኤል ከ7 ቀን በፊት ጋዛ ውስጥ ከ200 መቶ አመት በላይ ያስቆጠረውን ቤተክርስትያን ውስጡ ከነበሩ አማኞች ጭምር ነው በቦንብ ያጋየችው
      ሀማስ የሚታገለው ለመላው ፍልሲጤም እንጂ ለሙስልም ወይም ለክርሲትያን አይደለም
      ሀማስ እየታገለ ያለው ፍልስጤምን ነፃ ለማውጣት ነው ልክ እንደ ንሴል ማንዴላ
      የደቡብ አፍሪካ ህዝብ ከዛ ሁሉ ስቃይና መከራ ነፃነቱን ያወጀው በንሴል ማንዴላ ትግል ነው
      እንደዚሁም የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ አንድ ቀን ፍልስጤሞች ነፃነታቸውን ያገኙ ይሆናል እውነት ይቆያል እንጂ አይቀርም

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      @@HxyxFxhcy-zl6ob አወ አታምንም አብዛኛው ህዝቧ የኦሪት ተከታይ የይሁዲ ሀይማኖት ነው ግብረሰዶም ላልሽው አሉ ግን በእስራኤል መጋባት አይችሉም ክልክል ነው የሚጋቡት አሜሪካ ሂደው ነው ይኖራሉ ይሁዲወች በዚሂ ጉዳይ ብዙ ይከራከራሉ ድሞክራሲ ሀገር ስለሆነች ምንም ማድረግ አልቻሉም ልጆቻቸውን ለመጠበቅ ይታገላሉ ያስተምራሉ ሌላውን አትቀበልም ላልሽው ሁለት ሚሊዮን ሙስሊም 187,000ሺ ክርስቲያን እየኖረባት መስሎኝ ለአንች እእንዲመችሽ መረጃውን መካድ አይቻልም በፍልስጤም ክርስቲያኖች ላልሽው በፍልስጤም 47,000አለ በእስራኤል 187,000ክርስቲያን አለ በፐርሰንት ሳይሆን በቁጥር ገብተሽ እየው በፐርሰንትም 26አይደሉም ያውም የሚበዙት የሚኖሩት በዌስት ባንክ ነው 26ስለመሆናቸዎ መረጃ ካለሽ አምጭ 2ሚሊዮንና 10ሚሊዮን አንድ አይደለም በፐርሰንት ለማስላት ሌላው የምጠይቅሽ በኢትዮጵያ ግብረሰዶም አለ አይደል ሆቴልስ ተከፈተላቸው አይደል 666በገሀድ ኑ ተመዝገቡ እያሉ እየገበሩለት አይደል ወይስ በአደባባይ ነን ብለው ስላልወጡ ነው ያነን ለማድረግ በሀገሩቱ ነፃነት ስለለ ነው እንጅ በርግጠኝነት ከእስራኤል ከሚኖሩት የበለጠ በኢትዮጵያ አሉ ለደህነት ስለፈሩ እነሱ የሌሉበት ሀገር የለም ይልቅ ጣት መቀሰሩን ተይና ትውልድሽን አድኚ በየቴሌቪዥኑ ሀበሻ ሁነው የቀየሩ እያየን አይደል

    • @haadhahamdi9895
      @haadhahamdi9895 10 หลายเดือนก่อน

      Wiyyy😂😂😂😂😂😂😂 waregnoch iyasus Al motam al tesaqelemim negr gin temeslobachu new enan te hoooyy gibu weda tikikelegna mengad

  • @20AA766
    @20AA766 10 หลายเดือนก่อน +2

    አቤት ውሸት መንግስቱ ወርዶ ነበር አለ መንግስቱ ጠርጎ በ24 ሰዓት ሀገሪቱን ለቃችሁ ውጡ ከሀገሬ ብሎ ነው ያባረራቸው እኔን ግርም ሚለኝ ታሪክን ሳታዛቡና ውሸት ሳትቀላቅሉ ለአድማጭ ማቅረብ ይከብዳችዋል ትዝብት 😗😗

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂ማነው ያላቸው

    • @mayatube1107
      @mayatube1107 10 หลายเดือนก่อน

      መንግስቱ እንዲወጡ አይፈልግም ነበር ምክንያቱም የገንዘብ የብር መቀበያ ሊያደርጋቸው ሀሳብ ነበረው ከእናንተ በላይ እኮ ዛሬም ስለሁኔታው እንዴት እንደወጡ የሚመሰክሩ ሰወች አሉ 😊😊😊

  • @amenkonjo9037
    @amenkonjo9037 10 หลายเดือนก่อน +7

    ልብ የሚነካ ታሪክ💔💔😢😢😢🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹

    • @emannmagasti
      @emannmagasti 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂

    • @amenkonjo9037
      @amenkonjo9037 10 หลายเดือนก่อน

      @@emannmagasti 🐖🐖🐖🤮🤮🗑