አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.ย. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

ความคิดเห็น • 183

  • @Mame.dire_1st
    @Mame.dire_1st ปีที่แล้ว +40

    ትክክለኛ ዩቱበር ነህ ። ኑ የክሌርን በተመለከተ ጃፓኖችን አድናቂ ነኝ : ምክኒያቱም የደረሰባቸውን ከባድ ጉዳት እንዳለፈ ታሪክ ቆጥረው ለእድገት ብቻ መሰራታቸውና ለበቀል ቦታ አለመስጠታቸው ሁሌም ያስደንቀኛል ።

    • @3ymedia143
      @3ymedia143 ปีที่แล้ว +1

      የእኛዎቹ ግን ባልተረጋገጠ ታሪክ በቀል ላይ ነን

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm 10 หลายเดือนก่อน

      ተበቅለዋል ግን ዝምታነዉ ድፍን የኣሜሪካን ዜጋ ግብረሠዶም ሡሠኛ እና፩የተበላሸትዉል ሠሩባቸዉ ከዛለእሥራላዊያን ኣይሁድች ባለሀብት ሸጡዋቸዉ ጃፓን ዜጎጃ የሥነምግባርና በኢኮኖሚ የታነፁ ናቸዉ በቀላቸዉ የረቀቀነዉ እኔ ደቡብኮሪያነዉ፠የምኖረዉ እና ሥለጃፓን ብዙኣዉቃለሁ

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว +49

    TH-cam አጠቃቀም የገባህ ብልህ ኢትዮጵያዊ ነህ ይራግልህ

    • @moyatube519
      @moyatube519 ปีที่แล้ว +1

      ጀግናው አቤል የእውቀት መምሕር ይሄፕሮግራምህ እፁብድንቅ ነው። አይሰለችም 💚💛❤️👍👍

    • @buraktube8217
      @buraktube8217 ปีที่แล้ว

      በጣም የምር ይመቸው

  • @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
    @መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ ปีที่แล้ว +6

    አቤሎ በርታ በዚህ ቻናልህ በጣም ነው የምዝናናው ብዙ አለም ላይ ያሉ ብዙ የማናውቃቼውን ነገሮች አሳይተህናል 😍😍

  • @ertugrulfilm6140
    @ertugrulfilm6140 ปีที่แล้ว +2

    ስራህን በጣም ነው የምወድልህ በርታ

  • @mimilove321
    @mimilove321 ปีที่แล้ว +2

    ግን የምር በጣም ጎበዝ ነህ ❤ ይገርማል በርታልን 🎉

  • @metialex7800
    @metialex7800 ปีที่แล้ว +2

    አቤላ ይመችሽ ብራዘር እናመሰግናለን

  • @habtehamara9357
    @habtehamara9357 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much ❤

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 ปีที่แล้ว +1

    የፈለሰፉት ነፈሳቸው ይማርየሆን ሞት እንደሆነ አይቀሬ ነው አቤቱ ያነተ ያለህ

  • @የትምወርቅከተማ
    @የትምወርቅከተማ ปีที่แล้ว +4

    ይሄሁሉ የሰዉን ልጅ ለማጥፍትነዉ😢😢😢😢

  • @Solohaile
    @Solohaile ปีที่แล้ว

    በርታ መንድማችን አቤሎ አሪፍ አቀራረብ ነዉ

  • @yonitomtom
    @yonitomtom 10 หลายเดือนก่อน

    U r special and underrated worldwide youtuber❤

  • @FikaduMulat-n4o
    @FikaduMulat-n4o ปีที่แล้ว

    WOW brother betam betam gobez neh God bless you bro

  • @HusenShifa-s7j
    @HusenShifa-s7j ปีที่แล้ว

    Thanks my brother

  • @mekdesbelay9084
    @mekdesbelay9084 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ምርጥ አቅራቢነክ የበለጠ በርታ❤❤❤

  • @Desale-vc4hd
    @Desale-vc4hd 6 หลายเดือนก่อน

    ጀግና ነህ

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ ጋዜጠኛ አይዞ በርታ ከጎን ነን

  • @zbestisyetcome1
    @zbestisyetcome1 10 หลายเดือนก่อน

    U r kind brother

  • @brook6776
    @brook6776 ปีที่แล้ว

    please abelo endezik bezu vlog selralen 😍😍😍

  • @eyobapapi1947
    @eyobapapi1947 ปีที่แล้ว

    wow amazing details 👌👌

  • @andytubemeet7057
    @andytubemeet7057 ปีที่แล้ว

    Bro its so nice program

  • @Mamtv11
    @Mamtv11 ปีที่แล้ว

    አቤሎ አመሰግናለሁ የኔ አስተማሪ

  • @awaditube6357
    @awaditube6357 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @tameaga
    @tameaga ปีที่แล้ว

    Betam temechegnalek bro Bertalen Yemr Ke Dire New

  • @ezanateferi9497
    @ezanateferi9497 ปีที่แล้ว

    Keep it up bro good job

  • @TesfayDangewDangew
    @TesfayDangewDangew 4 หลายเดือนก่อน

    እኔኮ ሚገርመኝ እሔን ሁሉ ለመጎብኘት ለማስጎብኘት ፈቃዱን ከየት ነው ምታገኘው አቤሎ ወርቅ

  • @mekiaslegese8098
    @mekiaslegese8098 ปีที่แล้ว

    Nice Abelo ,keep it up bro

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 ปีที่แล้ว

    ሴይጣን ስራውን ሰርቶባቸወል አላህዬ ከዚህ ጠብቀን ቨዲዮን በማየቴ ብቻ ድንጋጤዬን ልነግርህ አልችልም ራስ ምታቱን ፔን ኪለር አይመልሰውመ ደጉን ይሰጥህ ወገኔ ሁሌም የምታመጣው ነገር ነው ቢያስምመኝም ቅሉ የሚቀጥለው ምን ይሆን? ተባረክ

  • @endalemerani-zr4ts
    @endalemerani-zr4ts ปีที่แล้ว

    ሚገርም ነዉ

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th หลายเดือนก่อน

    እየተመቱ ያሉ ሰዎች ኣላሳዘኑሁም ገናበዚ የሚመቱ ማንነታቸዉ ያላወካቸዉ ሰዎች ኣሳዘኑህ?

  • @kidusfootball5676
    @kidusfootball5676 ปีที่แล้ว

    Berta bro❤❤

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ሰላም ላንተ ይሁን ዛሬደሞ ምን የማታሳየን ጉአለ ይገርማል ይመችህ በርታ

    • @AbCd-lf2df
      @AbCd-lf2df ปีที่แล้ว

      😮😮😮😮😮😢😢

  • @rozateka7327
    @rozateka7327 ปีที่แล้ว +3

    እኔን የገረመኝ የሰው ልጅ እንዴት ከሰይጣን የበለጠ ሰይጣን መሆኑን ነው

  • @meharumekkore3236
    @meharumekkore3236 ปีที่แล้ว

    ትላያለክ Ab!

  • @zemenunigussie9807
    @zemenunigussie9807 หลายเดือนก่อน

    የት ነው

  • @workuaddisu
    @workuaddisu หลายเดือนก่อน

    እኔ ምልህ ግን እንዴት አድርገዉ ያስገቡሀልግን

  • @sebleteshome929
    @sebleteshome929 ปีที่แล้ว

    Gud job

  • @ይበቃል16
    @ይበቃል16 ปีที่แล้ว

    የት ነበርክ ልበልህ መልካም ብለሀል ዬትበሮች ስግብግቦች ክፎዎች። ተማሩ መአት የምታወሩት ለዚህ መሳሪያ ነው ክፉ ነገር ስታልሙ ለገንዘብ ብላችሁ እንቅልፍ የምትነሱን ።እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን

  • @3ymedia143
    @3ymedia143 ปีที่แล้ว

    ታርጌቱን እንዴት ነው የሚለየው የት እንደሚያርፍ ማወቅ ይችላሉ እንዴት?

  • @kidisttamerat2964
    @kidisttamerat2964 ปีที่แล้ว

    ታድለህ የማትጎመኘው ሀገር የለም

  • @Danatube721
    @Danatube721 ปีที่แล้ว

    ይገርማል ዕርስ በርስ ሰውን ለማጥፋት ይሄ ሁሉ ሀሳብና ጥረት ግን ያሳዝናል አንድ መንግስትን ለማስፈራራት እና ለመጣል ንፁሀንን ሀገርን ለማጥፋት ማሰብ

  • @ShikurMuhammed-c3y
    @ShikurMuhammed-c3y ปีที่แล้ว

    Besu ababal esmamalehu gin yehone gize ketejemere hulum metfatu aykerm

  • @EdomiyasHagos-um5ql
    @EdomiyasHagos-um5ql ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢😮 Ere tew abela atasferaran pls😢😢😢😢😢

  • @abupease7875
    @abupease7875 ปีที่แล้ว

    አቡ ያንተን ፕሮግራም ተመስጬ እያየሁኝ ካርዴ አለቀ አላለም😢😢😢

  • @AmahaAklilu
    @AmahaAklilu หลายเดือนก่อน

    አረ ሙሉ እውቀት ይስጥህ አባት! እኛንም ተረድተናል

  • @Wello_tube
    @Wello_tube ปีที่แล้ว +1

    ጭራሸ ኒውክለር ይዘህብን መጣህ
    🙆🙆🙆🏃💨

  • @fanosfanos2990
    @fanosfanos2990 ปีที่แล้ว

    ኧረ አቤላ አንዳንዴ በህልሜ ነወ በወኔ ያሰኘኛል

  • @kadirnura1705
    @kadirnura1705 ปีที่แล้ว

    Hunat new tayahizu maxifat new

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh ปีที่แล้ว

    You're amazing Abela Thank you✨

  • @Umufulan
    @Umufulan ปีที่แล้ว

    የሚገርም ነው
    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @Worku-w6r
    @Worku-w6r 4 หลายเดือนก่อน

    ኒኩሊር ምንም ሰላማዊ ስራ የለዉም የመብራት አግልግሎቱም ከስልሳ አመት በላይ አይሄድም የአየር ብክለትን ጨምሮ ከአርባ አመት በላይ ለአገሩ ስጋት ሰለሚሆን ይዘጋል ለምሳሌ ጀሮመን ሃከን አካባቢ አላት ለመብራት ብቻ የምትጠቀመዉ ግን አሁን ዘግታዋለች የመብራት ክፍያ ከዜጎች ላይ ተጨመረ እና ተዘጋ

  • @Bele.BelinaDaba
    @Bele.BelinaDaba หลายเดือนก่อน

    አቤሎ ያራዳ ልጅ

  • @tesemateshome2226
    @tesemateshome2226 ปีที่แล้ว

    hullem Timechegnalek Abela

  • @SCOTT_MIKI
    @SCOTT_MIKI 5 หลายเดือนก่อน

  • @ebawelteji9639
    @ebawelteji9639 ปีที่แล้ว

    እኔምልህ አቤልዮ ማር የሆንክ እንዴት ገበህ እዝህ

  • @ashrqamuhammad227
    @ashrqamuhammad227 ปีที่แล้ว

    OMG 😮

  • @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ
    @ጊዜለኩሉ-ፐ2ተ ปีที่แล้ว +1

    በየሱስ ስም

  • @ካሳሁንከበደ
    @ካሳሁንከበደ ปีที่แล้ว

    Astamarenew edimasteke

  • @kadirnura1705
    @kadirnura1705 ปีที่แล้ว

    Baxam asigaram nagar new

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 10 หลายเดือนก่อน

    አርማጌዶን መግባቱ አይቀሬ ነው የፍልስጤም ጦርነት ካልቆመ ይሕም ሖነ ማለት የዚሕ ሑሉ መሳሪያ መጨረሻው ነው ማለት ነው ፈጣሪ ያጥፋው

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 ปีที่แล้ว

    Tikikil neculer ke kifat tebikinole

  • @mdetopia4212
    @mdetopia4212 ปีที่แล้ว

    Ante yeseytan menged teragi

  • @sebleteshome929
    @sebleteshome929 ปีที่แล้ว

    😮😮

  • @KiyaQalu
    @KiyaQalu ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aragaw172
    @aragaw172 ปีที่แล้ว

    ሽማግሌ መሪወች መሞቻቸው ሲደርስ ይተኩሱታል

  • @meletube6252
    @meletube6252 ปีที่แล้ว

    ራሽያ አልሰረቀችም
    ፈጠረችው የራሷን እንጅ

  • @fikirbeyene7832
    @fikirbeyene7832 ปีที่แล้ว

    አቤሎ እስኪ አዋራኝ

  • @datyasrat
    @datyasrat 9 หลายเดือนก่อน

    bemefrat

  • @emanetyounis6836
    @emanetyounis6836 ปีที่แล้ว

    ሸረኞች ኡፍፍፍፎፍፍ

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 11 หลายเดือนก่อน

    አይቀራም መተኩሱው

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta ปีที่แล้ว

    3ኛ የአለም ጦርነት ተነሳ ማለት ግን ከባድ ነው🤦‍♂️ ይነሳል የሚል ተስፋ ባይኖረኝም!

  • @kiruyabu7483
    @kiruyabu7483 ปีที่แล้ว

    ሰውየው በለው ነገር እስማማለሁ ኒውክለር በመኖሩ የ ሀያላን ሀገራትን ጦርነት አስቀርቷል ግን አለምን አጥፍተን እንጥፋ ቢሉ የሚግዳቸው ነገር የለም

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub ปีที่แล้ว

    እውቀትህን አደንቃለሁ😊

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว

    ሐቤሎ ታምረኛ ነህ ብለህ ብለህ የምፈራዉን ነገር ታሳየኛለህ

  • @ambaseasefa6978
    @ambaseasefa6978 ปีที่แล้ว

    አቤላ አንተ በጣም ትለያለህ ምንም ነገር ትችላለህ

  • @seidfekadu972
    @seidfekadu972 ปีที่แล้ว

    አንዱን ይሞክሩት በኛ ላይ

  • @sofiamedhane7996
    @sofiamedhane7996 ปีที่แล้ว +11

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ጎበዝ ነህ ❤

  • @Enkuzema1
    @Enkuzema1 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም እና ፍቅር ለውዷ ሀገራችን ይሁን ሁላችንንም ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን

  • @samimahder8033
    @samimahder8033 ปีที่แล้ว +7

    ስንቱን አሣየኸን አቤላ ኑርልን

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ተጠቀቅ እኛም እያየነህ በፍንጣሪው እንዳታጋየን ሆሆ ቅድሚያ ጥንቃቄ አቤሎ ጀግናው በርታ

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 ปีที่แล้ว +1

    እኔ እማደንቀው የኒዮክሌርን ማምከኛ ወይም ማክሸፍያ እሚሰሩትን ነው

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ቻናል የምንግዜየም ምርጫ ነው አቤላ !👍

  • @ተዉኝበቃ
    @ተዉኝበቃ ปีที่แล้ว +1

    ሐቤሎ ታምረኛ ነህ ብለህ ብለህ የምፈራዉን ነገር ታሳየኛለህ

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 ปีที่แล้ว +1

    😮ወይ አቤቱ ይሄን ሁሉ ነገር የሰሩት የሰው ዘር እንዳይኖር ነው እንዴ😢

  • @oceansound123
    @oceansound123 ปีที่แล้ว

    Nice,,education, new,,egnama,kuchi.bilen,yaniten,,tshirt,below,enkomekumalen,,gobez,,,,tkklegna,sew

  • @melakugenet2246
    @melakugenet2246 ปีที่แล้ว +3

    You’re special 👍🏾 thank you for sharing your experience 🙏🏾👌🏾
    Really I enjoyed it and it’s gives lessons 👍🏾💚💛❤️🇪🇹❤️❤️

  • @dagimtila7760
    @dagimtila7760 5 วันที่ผ่านมา

    አቤሎ አድናቂህ ነኝ መልካም ሰው እግዚያቤር ይጠብቅህ። እባክህ ስለ ዩንቨርስ በተለይ ስለ ብላክሆል ስራልን አብራርተህ

  • @NemaMehmed-rd4ly
    @NemaMehmed-rd4ly 10 หลายเดือนก่อน

    ይህ።መሳሪያ።ባለስልጣንን።ሳይሆን።የሚያጠፉው።ሚስኪንን።ነው።እጅ።ጥጋበኞች።እማ።አይሞትን።የፈረደብን።ሚስኪኖች።ነን።የምንነደው።ሀስቡን።አላህ።።አይ።ይች።አዱኔያ

  • @AbdulhakimAli-y9n
    @AbdulhakimAli-y9n หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ጀግና ነህ በርታ

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮጵያ አትጣጠቅም

  • @AbdusmedMohammed
    @AbdusmedMohammed ปีที่แล้ว

    አይ አቤሎ አንተ ምታወራው በአስቸጋሪ ሁኔታ ጊዜ ተተኩሶ ስለሚያወድሙ ፈንጂዎችን ነው።እኛ በሀገራችን በሰላም ወጥቶ መግባት ከሚሳኤል ፈንጂ በላይ ሆኖብናል።እስቲ ኢት/ያኖችን ላይ የተጠመደብንን የብልግና ኒኩሌርን አሳየን

  • @getahunbogale5334
    @getahunbogale5334 หลายเดือนก่อน

    በጣም እድለኛ ነህ ካንተም አልፈህ ለኛም ተርፈሀል ወንድሜ ሌላ ሌላም እንደዚሁ ያየኸውን አካፍለን

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካኖቹ ደግሞ እንደ ደህና ነገር ይህንን በሙዚየም ሰንደው ማስቀመጣቸው በጣም ያሳዝናል በእውነት::

  • @رضون-ض2ت
    @رضون-ض2ت 5 หลายเดือนก่อน

    አቤል ስንት እውቀት አካፍልከን እናመሰግናለን ❤❤❤ ግን እትዮጵያ አለት ወይ ምን ቢያንስ ከኢትዮ ወደ ሱደን

  • @sunyaali2072
    @sunyaali2072 10 หลายเดือนก่อน

    ይሕ ሑሉ ይጠፋል የድሮው ሰይፍና ወስፈጠራችን ይመለሳል እንቅረብ

  • @jsvshjdhdiys969
    @jsvshjdhdiys969 10 หลายเดือนก่อน

    አላህ የፈጠረው ፍጡር ለማጥፋት ይሄን ያክል ሰልጣኔ ቢቀርስ

  • @amirnesru5
    @amirnesru5 ปีที่แล้ว

    Fat man and little boy ማየት እፈልግ ነበር thank you Abelo

  • @AbiduShefasuraje
    @AbiduShefasuraje 15 วันที่ผ่านมา

    ግን አቤላ ፍቃድ ተሰቶክ ነው እንድት ቀርጺ እንድተስተለልፍ

  • @andenetmengistu5700
    @andenetmengistu5700 ปีที่แล้ว +1

    አቤላ በጣም እናመሰግናለን ገራሚና አስተማሪ ነበር

  • @nahommiki12
    @nahommiki12 ปีที่แล้ว

    ብዙ ጊዜ እጠይቀሀለዉ የ nasa ዉን ቪዲዮህን
    ልቀቅልን እንጅ

  • @Meketafasel
    @Meketafasel 5 หลายเดือนก่อน

    አዲስ ነገር ነው ግን ለመቅረጽ ይቻላል?