አለምን ጉድ ያስባለው የፕራንክ ቪዲዮ ፈፅሞ ያልተጠበቀ መጨረሻው Abel Birhanu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 153

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 ปีที่แล้ว +30

    ሰቶቹ በእጃቸው ከቀቡት እንደት ኣልተመረዙም🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @Ggg-b4p3m
      @Ggg-b4p3m ปีที่แล้ว +4

      ትክክል አላሰብኩትም ነበር አታለለን

    • @hayatemohammede8723
      @hayatemohammede8723 ปีที่แล้ว

      Tekekele

    • @Han.2431
      @Han.2431 ปีที่แล้ว +1

      ትክክለኛ ጥያቄ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 ปีที่แล้ว +109

    😢😢😢😢እኔ ግብረ ሶዶማዊነትን በጣም አጠብቄ እቃወማለዉ😢😢😢😢ወገኔ እናተስ???

    • @danayttsegay9822
      @danayttsegay9822 ปีที่แล้ว +3

      እኔም አጥብቅ እቃወማለው

    • @HundaolTegenu
      @HundaolTegenu ปีที่แล้ว +8

      አዎ መቃወም ብቻ ሳይሆን ማጥፋትም አለብን

    • @gemechisbekele6171
      @gemechisbekele6171 ปีที่แล้ว +1

      Me too

    • @በቀለቱርማንቱር
      @በቀለቱርማንቱር ปีที่แล้ว +2

      🙅‍♀️🙅‍♀️🙅‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙅‍♂️🙅‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️ me toooo

    • @arsemaasrat74
      @arsemaasrat74 ปีที่แล้ว

      Enam atbke ekawemalew behalachnm mannetachnm aydelem metfatm alebet😢

  • @الحمدللهعلىكلحال-م3د
    @الحمدللهعلىكلحال-م3د ปีที่แล้ว +5

    አቤል ይመችህ ለኛም በትንሽ መነሻ ከትልቅ መድረሻ እድሉን ይስጠን አላህ ከክፊ ነገር ያርቀን ኸይሩን ነገር ይወፍቀን

  • @makilove6390
    @makilove6390 ปีที่แล้ว +74

    ኣቤል ለምንድነዉ ገብረሶዶምን የማትቃወም ኣዳስ ኣበባ ሆቴል ሊከፈት ነዉ እየተባለ ነዉ በጦርነት ብናልቅ ይሻለናል ከዚ ክፉ መንፈስ ኣቤቱ የሰራዊት ጌታ😭😭😭😭😭

    • @kingwe37
      @kingwe37 ปีที่แล้ว +2

      👍

    • @ፍቅርከወሎልጅ-ዘ5ከ
      @ፍቅርከወሎልጅ-ዘ5ከ ปีที่แล้ว +1

      ትክክል😥😥😥

    • @bbdone7805
      @bbdone7805 ปีที่แล้ว +2

      በሰዉ ቂጥ ምን አገባዉ 😂😂

    • @qafarbeen5655
      @qafarbeen5655 ปีที่แล้ว +1

      Ewunt new

    • @JuneJune-g6z
      @JuneJune-g6z ปีที่แล้ว

      ራሱ የሰይጣን አምላኪ የሰይጣን ምግብ በላ እኮ ነው ስለዚህ ግብረ ሶዶም መቃወም አይፈልግም ራሱ ያው ነውና

  • @konjit1628
    @konjit1628 ปีที่แล้ว +14

    Abelo best TH-camr Dess yilegnal hule sadamitih

  • @AhlamTaju
    @AhlamTaju ปีที่แล้ว +2

    አቤል የኛ ምርጥ

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ይገርማል
    እናመሰግናለን አቤላ

  • @raddanitube
    @raddanitube ปีที่แล้ว +3

    በጣም አረመኔነት ነው የገዛ ወንድሙን😮😮😮😮😮😢😢😢😢

  • @tarikuabekele4986
    @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว +32

    OMG!!!! የዛሬው ይለያል!!! የነ ሲቲ አይሻ እጅ ግን እንዴት ሆነ????? አይ ፖለቲካ የገዛ ወንድሙን አስገደለው??? አቤል እና ቃየል

    • @afrahafrah6647
      @afrahafrah6647 ปีที่แล้ว +1

      Seltan aydelm wendmun yasgdelw ywendmu kahdi nt nw lmot yabkaw

    • @regassayonas2640
      @regassayonas2640 ปีที่แล้ว

      እሰከ መጨረሻው ሰማ 😅😅

    • @tarikuabekele4986
      @tarikuabekele4986 ปีที่แล้ว

      @@afrahafrah6647 ሁለቱም ለስልጣን ካላቸው ጥም ነው አንዱን ገዳይ አንዱን ደግሞ ከሀዲ ያደረገው

  • @ALMAZ964
    @ALMAZ964 ปีที่แล้ว +4

    አቤላየ የኔ ባለ ማህተብ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰💪😊

  • @NejibHassen-en7bd
    @NejibHassen-en7bd ปีที่แล้ว +5

    አንድ ስህተት ሴቶቹ በሰውየው ፊት ላህ ልክ እንደ ሺቶ የሚረጭ ነገር ነው የረጩበት እንጂ በእጃቸው ላህ ተቀብቶ የምለው ስህተት ነው በወቁቱ የተባለውም እንደዛ ነው ደግሞም እንደዚህ አደገኛ ነገር በእጃቸው ላህ እንዴት ልቀቡ ይችላሉ

  • @azizaebraahim4431
    @azizaebraahim4431 ปีที่แล้ว +8

    አቤሎ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው አመሰግንሀለሁ አድናቂህም ነኝ❤

  • @melakugizaw6379
    @melakugizaw6379 ปีที่แล้ว +5

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው👍👍👍

  • @umumedinatube7097
    @umumedinatube7097 ปีที่แล้ว +7

    አቤል ስራዎችህ ከነ አቀራረብህ በሙሉ በጣም ስለሚመስጡኝ እና ስለሚጥሙኝ ኣሉኝ ከምላቸውነገሮች በሙሉ እና ከነብሴም በላይ የምወደውን እስላም ሆነህ እድትሞት ተመኘሁልህ

  • @SleshiababewAylew
    @SleshiababewAylew ปีที่แล้ว

    አቤል በጣም ትመቸኛለህ አድናቂነኝ

  • @እውነተኛሰላምያለውከ-ተ7ለ
    @እውነተኛሰላምያለውከ-ተ7ለ ปีที่แล้ว +1

    በመጀመሪያ መራዦቹ እንዴት እነሱ ሊተርፉ ቻሉ እነሱ እንዴት አልሞቱም

  • @meharigrmay5348
    @meharigrmay5348 ปีที่แล้ว +1

    ኣስተማሪ ቪድዮ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @NgatwaTamrat-cu6jd
    @NgatwaTamrat-cu6jd ปีที่แล้ว +1

    ይህ ፕራንክ የምባል ነገር ወንጀልን ያስፋፌል

  • @beyesethio5024
    @beyesethio5024 ปีที่แล้ว +3

    የመረጃ ወይም የአቀራረብ ክፍተት አለ መርዙ ለወንድ ብቻ ነው ወይስ እነሱ ለምን አልሞቱም አቶ አቤል ??

  • @bintnejashi74
    @bintnejashi74 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም እብል ወንድማችን እኔ ፕራንክ በጣም ነው የምጠላው በተለይ ለእኛ አገር አይመጥንም በሀይማኖትም ሰውን ማስደንገጥ ኩነኔ ነው ያሳዝናል ለስልጣን ጥማት ሰው ወንድሙን ሲያስገድል ዘላለም ይኖር ይመስል ያ አላህ ጥበቃህ አይለየን ፡፡

  • @Ethio--Birr
    @Ethio--Birr ปีที่แล้ว +1

    Tleyaleh

  • @meronyigzaw1088
    @meronyigzaw1088 ปีที่แล้ว +14

    ከዛሬ ጀምሮ ፕራንክ ነው ብሎ አንደ ሰው ቢነካኝ ወረድ ከራሴ

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o ปีที่แล้ว

    እጂግ በጣም ያሳዝናልልልል

  • @TrsitSeife-qs2hb
    @TrsitSeife-qs2hb ปีที่แล้ว +1

    Wow abelo thanks

  • @oneworld3823
    @oneworld3823 ปีที่แล้ว +3

    ገራሚ የሆነ የስለላ ሴራ ነው ኪም ተመችቶኛል ሰውየው አስማት ነው 👌👌👌👌

    • @mekuanent8744
      @mekuanent8744 ปีที่แล้ว

      የፖሊስ ካቴና ገባበት

  • @GalilaRout
    @GalilaRout ปีที่แล้ว +2

    አቤሎ ይሄ ዝግጅትክ
    በጣም ነው እምወደው
    👩‍💻

  • @yosefasfawe3407
    @yosefasfawe3407 ปีที่แล้ว +1

    ጥያቄ አንድ እንዴት መርዙን የነኩት ሁለቱ ሴቶች በህይወት ተረፋ ???

  • @alazar6022
    @alazar6022 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያስገርማል

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 ปีที่แล้ว +5

    በሕይወት የምይሰጠላኘፕሬክ ነወ ወይዘንድሮ በጣም ይገርማል የወይኗ ልጅ እናመሰግናለን የገዛ ወንድም የመግደር ብሎ 🙋😭

  • @ISSABUBA-s3u
    @ISSABUBA-s3u ปีที่แล้ว +1

    Thank you Abel for your very very essential information

  • @workukassaw2880
    @workukassaw2880 ปีที่แล้ว +3

    ያልገባኝ ነገር አለ ለምን እጇላይ የተቀባችው አልሞተችም ምክንያቱም ሁለቱም ቆዳቸውን አግኝቷቸዋል ይነገረኝ😊

  • @m.t2022
    @m.t2022 ปีที่แล้ว +1

    ሴቶቹ እንዴት አልተመረዙም ?????
    If you have more information regarding this? Thank you.

  • @harounmd701
    @harounmd701 ปีที่แล้ว

    አቤሎ ከሌሎች ትለያለህ እናመሠግናለን

  • @lubanjagetahun3036
    @lubanjagetahun3036 ปีที่แล้ว

    Esuwa endete alteberezhyme egwa keneka memote neberebat yemymesle were awura abel

  • @SenayetSusu
    @SenayetSusu ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ይግርማል አብል

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 ปีที่แล้ว +1

    ዛሬ መልካም ቀን ነው!!!

  • @Nazmi-w1x
    @Nazmi-w1x ปีที่แล้ว

    እወድካለሑ ግን ብዙም አላደንቅህም አቤሎ.

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 ปีที่แล้ว +1

    አቤል መርማሪው ልዩነው

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o ปีที่แล้ว

    ወይይይኔኔኔኔኔኔ😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ

  • @RiVomedia2030
    @RiVomedia2030 ปีที่แล้ว +2

    ወንድመችን አቤለ በጠም እናመሰግነለን ምርጥ ትምርት ወስጄበተለው❤❤❤🇪🇹

  • @Ggg-b4p3m
    @Ggg-b4p3m ปีที่แล้ว

    የሚገርም የሚደቅ ማንም ሊስበዉ የማይችል የግድያ ጥበብ ነበር ግን ምንም የማያቁ ንፁሀን ሴቶችን በዚህ የግድያ እቅድ ማካተታቸዉ በጣም ስተት ነበር በራሳቸዉ ሰወች ማድረግ ይችሉ ነበር እነዚህ ልጆች በማያቁት ህልማቸዉ ሁሉ ተበላሸ ኪም አደገኛ ሰዉ ናቸዉ

  • @lilicho12
    @lilicho12 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ያልገባኝ ግን እንዴት ፕራንክ ሰርዎቹ ለሰውየው ስቀቡት እንዴት እጃቸው ኣልተቃጠሉም ኣስድ ከሆነ? ጥንቃቄ ኣድርገዋል እንዳንል ኖርማል ዘይት እንደሆነ ነው የምያቁት ብቻ ገራሚ ነው

    • @madi8643
      @madi8643 ปีที่แล้ว

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው

  • @kesstekesste195
    @kesstekesste195 ปีที่แล้ว

    Very interesting thank you abel

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 ปีที่แล้ว +3

    Abelo the best youtuber

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 ปีที่แล้ว

    ወይ አቤል

  • @Curiosity-AI-o2x
    @Curiosity-AI-o2x ปีที่แล้ว +2

    Life እራሱ prank ayedale ende...😂😂😂😂😂 አንዳንድ prankoch ግን እርማት ይፈልጋሉ

  • @EsayasayalewEsa
    @EsayasayalewEsa ปีที่แล้ว

    ለዚህ ነዉ ፕራንክ የማይመቸኝ

  • @chefbuzyeshemlise7917
    @chefbuzyeshemlise7917 ปีที่แล้ว

    Ablo berta jewnw wendmachen

  • @shiferawasrat
    @shiferawasrat ปีที่แล้ว

    ለምትዘግበው አመኔታ እንዲረዳኝ ምላሽ የሚሻ ጥያቄ አለኝ። እሱም እንደሚከተለው ይሆናል
    ለመሆኑ ይህች ፖራንክ ፈጻሚዋ አክተር ያንን የሕጻን ቅባት መሰል አደገኛ ቅባት በእጇ ነክታ ሌላን ሰው ስትቀባ እሷን እንዴት ሳይጎዳት ወይም ሳይገላት ቀረ?

  • @Beemenet
    @Beemenet ปีที่แล้ว

    በጌታ ስም

  • @ahlu-l8o
    @ahlu-l8o ปีที่แล้ว +5

    በጣም ነው የሚደነቀው የለተወራ እንጅ ያልተደረገ የለም ይላል አቤሉ 😮😮እኔኮ ለዚህ ነው ፕራንክ የሚባል ነገር የምጠላው

  • @berbere4478
    @berbere4478 ปีที่แล้ว

    ይህ ነገር መቸ ነው የተካሄደው

  • @mesertkiya-hn1pf
    @mesertkiya-hn1pf ปีที่แล้ว

    አይይይ 😢😢

  • @darickabera9573
    @darickabera9573 ปีที่แล้ว

    Wow amazing also I didn't expect that

  • @Sarah-et2vy
    @Sarah-et2vy ปีที่แล้ว +3

    መርዙ እንዲት እጇን ኣላቃጠላትም?በጣም ይገርማል

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 ปีที่แล้ว +1

      ጒንት አድርጋ ይሆን?

    • @charbule
      @charbule ปีที่แล้ว +1

      plastic 🧤 ena ye ejan Koda ke fitashn gar and aydlam

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו ปีที่แล้ว +1

    ልጇ እንዴት አልሞተችም

  • @mengsteabteklit-lm3xm
    @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว +3

    ኣለም መፍራት ያለባት ሠሜንኮሪያን እሥራኤል ሩሢያንነዉ

  • @BefkerTedrose
    @BefkerTedrose ปีที่แล้ว

    Abel Serbian Dancing lady sera detail nw mnfelgew 🙏

  • @adonaydawit9824
    @adonaydawit9824 ปีที่แล้ว +2

    በእጇ ከሆነ የቀባችው እሷ እንዴት ተረፈች?

  • @SaeedSaeed-tu3tt
    @SaeedSaeed-tu3tt ปีที่แล้ว

    ሚሥጥራዊ ሢአይኤ

  • @Selam23115
    @Selam23115 ปีที่แล้ว +1

    👇አድናቂዎች

  • @BreyGmedhn
    @BreyGmedhn 7 หลายเดือนก่อน

    Gn eswa endet almotechm???????

  • @kelilmohammed5342
    @kelilmohammed5342 ปีที่แล้ว +7

    Prank ነው ብላቹ ተጠጉኝና እንተያያታለን

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว

      Endi asetenkekekachew kemetu endatelkachew😂😂😂😂😂

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp 10 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ እኔ ለራሱ አንደ ሰው ፖራንክ ቢደረገኝ አጥፊየ ነው የምመለሰው የምን መጃጃል ነው ባአሁኑ ሰአት ማንም ሰው እንደነካኝ አልፈልግም 😥

  • @marlindawid2176
    @marlindawid2176 ปีที่แล้ว

    Ene ekawemalewu

  • @habtamunigussie
    @habtamunigussie ปีที่แล้ว +2

    አካሄድ፤ እነሱ በእጃቸው ከቀቡት እነሱስ እንዴት አልሞቱም?

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 ปีที่แล้ว +1

      በትንፋሽ ነው የሚገባው አሉ እኮ

    • @habtamunigussie
      @habtamunigussie ปีที่แล้ว

      @@mediatube3914 አሸተተችው እኮ አላለም ቀባቺው ነው የተባለው

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      በሽታነዉ የሚተላለፈዉ በዛላይ የቆዳቀለም የሚመሥል ጓቶች ኣሉ

    • @habtamunigussie
      @habtamunigussie ปีที่แล้ว

      @@mengsteabteklit-lm3xm ወንድሜ በሽታ አይደለም የተጠቀሙት(የቀቡት) የኬሚካል መሳሪያ ነው ብሏል።

  • @CECObhur
    @CECObhur ปีที่แล้ว

    Koy koy mote ways almotem?

  • @Tesfaye-y5i
    @Tesfaye-y5i 29 วันที่ผ่านมา

    Please tell us about Area 51

  • @AdlaTafesse
    @AdlaTafesse ปีที่แล้ว +1

    ሚጋሪም ነዉ

  • @mesekeremabkem
    @mesekeremabkem ปีที่แล้ว +2

    ቅባቱ ከተመረዘ ልጆቹ እዴት አልተጎዱም

  • @tegegnbekele5492
    @tegegnbekele5492 ปีที่แล้ว +3

    መርዙን በእጃ በመንካታ እሳ ላይ ምንም ነገር አላመጣም?

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 ปีที่แล้ว

      Yenim teyaki new gen men albatem merzu yemiseraw kekoyeta bewala yehonaln

  • @mindset6513
    @mindset6513 ปีที่แล้ว +3

    Ejuan merz kebita endet satgoda kerech???

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +6

      በመተንፈሻ አካል ገብቶ የሚገድል እንጂ ቆዳ የሚያቃጥል አይደለም

  • @medinahusain5930
    @medinahusain5930 ปีที่แล้ว

    ምንማለትአልችልም.አዲናቂህነኝ😅

  • @abrsh7484
    @abrsh7484 ปีที่แล้ว +1

    🙃ገንዘብ ማግኛ ቀደዳ አሪፍ ነው!😂😂ሴቶቹ እጃቸው ላይ አፍሥሰው የቀቡት ቅባት ገዳይ ከሆነ ለምን ሴቶቹ አልተጎዱም ወይ አልሞቱም?😀🙄

  • @selamzemen1730
    @selamzemen1730 ปีที่แล้ว

    Ere enquwan benetsa telekeku wey diha yemiyagebgew

  • @dammanqogedeo8681
    @dammanqogedeo8681 ปีที่แล้ว +1

    Abeliye Nurilgh

  • @mintesnotmoges3877
    @mintesnotmoges3877 ปีที่แล้ว

    በኢትዮጲያ ኔትዎርክ ረዝመቱ

  • @AbinetDaniel-gs5fn
    @AbinetDaniel-gs5fn ปีที่แล้ว

    Gin yaligabagn esua lamin atimarezim ijuan sinaka marzu

  • @user-hana365
    @user-hana365 ปีที่แล้ว

    እኔ እኮ እምለዉ እስቲ ተንኮል ምን ይጠቅማል ብሎነዉ ፈጣሪ ተንኮለኞችን የፈጠራቸዉ 🤦

    • @mengsteabteklit-lm3xm
      @mengsteabteklit-lm3xm ปีที่แล้ว

      😄😄😄😄😄

    • @TsgeredaSeyfu
      @TsgeredaSeyfu 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ውሃ እና ሳት ፈጠረ እንጂ ተንኮለኛ ሁኑ አላለም ጥፋቱ የ እግዚአብሔር ሳይሆን የሰው ልጅ እሳት መርጦ ነው ገደል የገባው.... ስለዚህ እግዚአብሔር ፍፁም ትክክል ነው ❤❤❤

  • @alfa2803
    @alfa2803 ปีที่แล้ว

    Oh my God 😢😢😢

  • @BestTelegoom
    @BestTelegoom ปีที่แล้ว

    😢😢😢

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 ปีที่แล้ว

    አይሻ እጇ ላይ ግላብ አድርጋ ነበር?

  • @NaziKing-ci1jr
    @NaziKing-ci1jr ปีที่แล้ว

    Abel batam naw yemiodi gin you tube lay dimts yasfaral

  • @heraankokoo9740
    @heraankokoo9740 ปีที่แล้ว

    😢😢😢😢❤

  • @Rahma-td6er
    @Rahma-td6er 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @Abdulla-j9h
    @Abdulla-j9h 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @yaredAyalew23
    @yaredAyalew23 10 หลายเดือนก่อน

    እነሱ በእጃቸው ከነኩት ለምን አልሞቱም የምታቀው ነገር ካለህ

  • @henokkiros8196
    @henokkiros8196 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @dubaisatwa4019
    @dubaisatwa4019 ปีที่แล้ว

    አታጣልፈን ነው

  • @macktsega1426
    @macktsega1426 ปีที่แล้ว

    ከዛሬ በሃላ አንድ ሰው ፕራንክ ብሎ እንካን መንካት አጥረ ገጤ ይድረስ ውርድ ከራሴ ተናግራለው ለፕራንክ ባዮች ንገርልኝ ወንድሜ።

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 ปีที่แล้ว

    ወንድም ግብረሰዶምን ተቃወም እንደ አንድ ክርስቲያንና ኢትዮጲያዊ

  • @layetyaliku
    @layetyaliku ปีที่แล้ว

    eswen endat aligedaltmm

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar ปีที่แล้ว

    ዜናውን ስታቆለጳጵስ ያለሆነ ነገር አትዘግብ።ወንሙ እንጂ ይርናት አባቱ ወንድም አይደለም።

  • @nskids123
    @nskids123 ปีที่แล้ว

    sele prank bleh gn yakerebkew sel kim gong un new reshn satk

  • @abdurhmanhassan378
    @abdurhmanhassan378 ปีที่แล้ว +1

    እሺ ቅባቱ እነሱን እንደት ልጓዳ አልቻለም ??

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 ปีที่แล้ว

    🙋‍♀️ጥያቄ አለኝ።
    How come she was not affected if the lotion has the chemical that damages the skin or the nerves?? አቤል አልገባኝም she still had contact with the lotion on her hand. ወይንስ ግላቭስ አድርጋ ነበር??

    • @abelbirhanu1
      @abelbirhanu1  ปีที่แล้ว +3

      በመተንፈሻ አካል ወይም በአይን ቀዳዳ ገብቶ የሚገድል እንጂ ቆዳ ስለነካው የሚገድል አደለም ለዛ ነው ፊቱን መቀባት ያስፈለገው የቅባቱ ሽታ እንዲገባ

  • @AbduregannaZeed
    @AbduregannaZeed 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว

    🤔🤔

  • @solomonmiheretu5117
    @solomonmiheretu5117 ปีที่แล้ว

    መርዝ ቀቢዎቹስ አልሞቱም ቂቂቂቂቂ ቀልደኛ