አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ ያየሁት ነገር

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 191

  • @sentayhuhaile
    @sentayhuhaile 7 หลายเดือนก่อน +38

    በእውነት በቃ ጀግና ነህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን 🙏🙏🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏👏👏👏👏👏👏👏👏##

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 7 หลายเดือนก่อน +19

    አቤልዩ የወይኗ ልጅ ዛሬ ደሞ ዋሽንግተን ዲሲ ሣንሄድ ለቴክኖሎጂ ምስጋና ይግባው እና አየነው እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ አማኑኤል ይስጥልን፡፡ መቼም አቤልዬ እድሜ ለአንተ ያላየነው ሀገር ድንቃ ድንቅ ነገሮችን ዘወትር አዳዲስ ነገሮችን ታቀርብልናለህ ተባረክ፡ተባረክ፡ተባረክ፡፡

  • @Haregi849
    @Haregi849 7 หลายเดือนก่อน +26

    እነሱ መነጋገር ይችላሉ ሌላውን ግን ያባሉታል እናመሰግናለን አቤል

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw 7 หลายเดือนก่อน +20

    Center of Technology.....California
    >> >>Economy........New york
    >> >>Tourism.......miami
    >> >>politics........ DC
    Thank u so much Abela.❤❤❤

  • @WuyeletDiko
    @WuyeletDiko หลายเดือนก่อน +3

    አቤላ ምርጥ ሰው ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ

  • @adisuabraha7992
    @adisuabraha7992 7 หลายเดือนก่อน +6

    Abela ሁሌም አዲስ ነገር ነው የምታቀርበው Thanks bro 🙏

  • @birtukanteklehana8399
    @birtukanteklehana8399 7 หลายเดือนก่อน +8

    የኛ ሀገር አማርኛን አንናገረም እያሉዉ አሜሬካን ደግሞ አማርኛ እንደሁለተኛ ቋንቋዋ ይነገራል ዴሲ የኢትጰያዊን በብዛት እሚኖሩባት አድስ አባባ ማለት ናት ሰላም ይብዛልን ለህዝባችን

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 7 หลายเดือนก่อน +8

    ይመችህ ወዳጄ ጥሩ ነገር ነው ያሳየህን አለም እደዚ ወደፊት ሲድግ የኛኖቹ መሀይሞች በዘር በጎሳ እያጣሉ አገር ለመበተን ይጥራሉ

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም እግዛብሄር አገራችንን ሰላም ይሰጥልን እዚ አማርኛ አንማርም አናወራም ይላሉ እነ ሎሳንጀሎሶች አሜርካ ግን በአማርኛ ተፁፍ ባደባባይ ይንሸራሸራል እግዝዪ ጭንቅላት ይሰጣቹ ላገራችን ባለሰልጣን ነን ለምትሉ አማርኛ ቂንቃ ገና በአለም ይነበባል እርፍ በሉ ለጠሎች😅😅😅

  • @asnakemathewos6472
    @asnakemathewos6472 7 หลายเดือนก่อน +18

    እኛ ሀገርም የዋና ከተማ ጉዳይ መተሰብ አለባት ሁሉ ተናስቶ የኔ ነው የኔ ኬኛ ከማለት ይሸላል❤

    • @birtukanteklehana8399
      @birtukanteklehana8399 7 หลายเดือนก่อน +3

      አድስ አባባ የኦረሞ አይደለም የአማራ ክልል ነዉ የሸዋ መናገሻ ትባል ነበር ዋ ከተማ የሸዋ የነበረች ናት ሰርች ማድረግ ካርታ የጥንቱን ማየት ትችላለህ ግን ክልል መሆን ይችላል አድስ አባንም ኦረሞ የኔ የኔ እሚለዉ ታሬከ ያለ ማወቅ ነዉ በየትኛዉም ካርታላይ ኦረሞ እሚባል የለም 500 አመትም በለዉ 700 አመትም በለዉ

    • @asnakemathewos6472
      @asnakemathewos6472 7 หลายเดือนก่อน

      @@birtukanteklehana8399 እኔ መቼ አድስ አበባ የኦርሞ ናት ወይም መቼ የሌላ ብሔር ናት አልኩ ከክልሎች ነፃ የሆነ ዋና ከተማ ያስፈልጋል ነው ያልኩት

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@birtukanteklehana8399የወሎ ኖሯሪወች ራሱ አዲስ አባ ሲሉ ሸዋ ነዉ የሚሉት

  • @likinawadamu
    @likinawadamu 7 หลายเดือนก่อน +2

    abel the challenger thank you for your visit sharing

  • @Nejatekolla
    @Nejatekolla 7 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን አቤል አፍ አስጎበኘኸን

  • @martaabate1486
    @martaabate1486 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you Abel, በimage የተደገፈ information ስለሰጠኽን ሁልግዜ ደግሞ ትክክለኛ መረጃ ነው የምታሳውቀን ተባረክ በብዙ።

  • @abiy-kg6gn
    @abiy-kg6gn 7 หลายเดือนก่อน +2

    to be honest my favorite canal !!

  • @BnTecks
    @BnTecks 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤላ ምርጥ የሆክ ልጅ ዘላለም ኑርልን በምትሄድበት ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን

  • @HawiDestroyedme
    @HawiDestroyedme 7 หลายเดือนก่อน +2

    አቤላ እንኳን በሰላም ከእስራኤል ተመልሰህ አሜሪካን ገባህ ደሞ ከአሜሪካን ሌላም ካለ ገና ትሄዳለህ በርትተህ ከሰራህ ምን የማይደረስበት ነገር አለ ብለህ ነው በርታ ጀግና ይሄ መጀመሪያ ነው ዋናው ሳይታክቱ መልፋት ነው ከዛ እግዚብሄር ይጨመርበታል በሰላም ተመለስ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank You Abel ❤❤❤

  • @Gebre_K
    @Gebre_K 7 หลายเดือนก่อน +19

    አማርኛ 💙

  • @meseretbahiru5380
    @meseretbahiru5380 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረ እንኳን ደስ ያለህ የወይና ልጅ👋

  • @henokyayle110
    @henokyayle110 7 หลายเดือนก่อน +5

    Great Job, Abelo!!

  • @dambalmedia
    @dambalmedia 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Abela. 🎉🎉

  • @EthioFeta24
    @EthioFeta24 7 หลายเดือนก่อน +2

    Abela good job

  • @haderahazkias5673
    @haderahazkias5673 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you dear.

  • @BiniyamDersewu
    @BiniyamDersewu 7 หลายเดือนก่อน +3

    አቤሎ ይመችህ እር እኔንም ጋብዝኝ ባክህ 👍👍👍❣️❣️

  • @beleyuworku
    @beleyuworku 5 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ መረጃ ነው አቤል
    ሬገን international airport ሳይሆን
    ሬገን national airport ነው
    Thanks for visiting

  • @abebemegra3580
    @abebemegra3580 6 หลายเดือนก่อน

    Thanks liyu neh berta.

  • @mediikiif8452
    @mediikiif8452 7 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you abel❤

  • @EmmanuelKebeda
    @EmmanuelKebeda 7 หลายเดือนก่อน +2

    Sins I knew you I, be never found the point you are all most prefect.

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 หลายเดือนก่อน +4

    ውይይይ... ልጄ ምነው ቅርብ በሆንኩኝ ቡና አፍልቼ እንኳን ደህና መጣህ ሳንልህ 😳 …

  • @Selam-ps1td
    @Selam-ps1td หลายเดือนก่อน

    God bless you Abel.

  • @zulfanesruz
    @zulfanesruz 7 หลายเดือนก่อน +18

    እነሱ ተወያየትው ችግራቸው ይፈታሉ ።ሌላውን ሀገር ተወያይቶ የፈታውን ችግሮችን ለጥቅማቸው ሲሉ ጥልቅ ብለው መልሰው ያስሩታል።

    • @SearsanBanata
      @SearsanBanata 6 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ነዉ!

  • @tilayebekele5881
    @tilayebekele5881 7 หลายเดือนก่อน +6

    በርታ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 7 หลายเดือนก่อน +4

    በለው ዛሬ😍😍አቤላ

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 7 หลายเดือนก่อน +3

    ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuUrgie
    @AlemayehuUrgie หลายเดือนก่อน

    Really You Are A Great Man

  • @mulumassa9214
    @mulumassa9214 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Abely betam teru temherten gubegnt abernh eydergn selhone ketelbet endh aynt gazetgnoche ybezuln

  • @agumasyenew1220
    @agumasyenew1220 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማደንቅህ አቤል

  • @AnwarMan-c5s
    @AnwarMan-c5s 28 วันที่ผ่านมา

    👏👏👏👏ጀግና ሰው ነህ

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r 7 หลายเดือนก่อน

    አቤሎ እናመሰግናለን በርታ

  • @Hiwot-b8v
    @Hiwot-b8v 7 หลายเดือนก่อน +2

    ታድለህ👍 አቤሎ

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 6 หลายเดือนก่อน

    የአንተን ፕሮግራም አይቶ የማይማር የማይደመም የለም አቢሌ❤❤❤🎉

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኛም በአሁኑ ምክክር አ.አ.አዱ ገነት የመላዉ ኢትዮጵያ ቋሟ መቀመጫ:የማይናወጥ የማይለዋወጥ: የእገሌ የእገሌ ሣንል ወስነን አገራችንን ከግጭትና ከችግር ማዉጣት ይገባናል።አሥቡበት።!!!

  • @NunuHailu
    @NunuHailu 2 หลายเดือนก่อน

    Abel Geta ybarkeh bebezu tebarek

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 29 วันที่ผ่านมา

    በጣም ገርሞኛል ትልቅ ግዛት ትመስለኝ ነበር:::ጥሩ ምልከታ ነዉ በርታ::የገባው ችግሮችን እንደዚ በንግግር ይፈታል::እንደኛ አይነቱ አጁዛ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚዘልቅ ጦር ይማዘዛል::እልፍ ይሞታል ንብረት ይወድማል ችግሩም ባለቤት ይቀጥላል::የሃሳብ እንጂ የጉልበት አሸናፊ የለም::ጭንቅላት የተሰጠን እንድናስብበት እንጂ እንደ ቅል ተሸክመን እንዲንዞር አልነበረም::አሁንማ ወደ ድንጋይነት ተቀይሮ አንዱ ሌላውን እያፈረስ ይገኛል::ፈጣሪ ብቻ ያስበን እንጂ ሌላ ምን ይባላል!?

  • @MisrakeMisraqe
    @MisrakeMisraqe 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abel rejim edime yisitih!!

  • @andinetadane2031
    @andinetadane2031 7 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ይገርማል

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 2 หลายเดือนก่อน

    Thank-you abelo

  • @AssefaKinde
    @AssefaKinde 3 หลายเดือนก่อน

    አቤላ በርታ አይዞህ ትለያለህ

  • @mulualemtefera958
    @mulualemtefera958 6 หลายเดือนก่อน

    Be strong !
    we love you !

  • @HassenAdem-x9h
    @HassenAdem-x9h 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነህ።በዚሁ ቀጥል

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 7 หลายเดือนก่อน +1

    Abalo..ante.eko..yematasayen...hager..yelem.enamesegnalen

  • @NeimaGetachew
    @NeimaGetachew หลายเดือนก่อน

    Good job brother ❤

  • @yonizeru9413
    @yonizeru9413 7 หลายเดือนก่อน +1

    Please part 2

  • @BiniyamNigussie-f5e
    @BiniyamNigussie-f5e 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ቀለል : ደስ በሚል መልኩ ነው ያቀርብከው አመሰግናለው ተምሬበታለው !!!

  • @abebaayele165
    @abebaayele165 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!

  • @EyuelYegebawal
    @EyuelYegebawal 7 หลายเดือนก่อน +3

    አሜሪካ የሔድኩኝ ያክል ነው የተሰማኝ ብሮ

  • @TAS27483
    @TAS27483 7 หลายเดือนก่อน +4

    አቤሎ ክፉአይንካህ

  • @AssefaKinde
    @AssefaKinde 3 หลายเดือนก่อน

    አይዞህ ትለያለህ ዋጋህን እግዚያብሔር ይከፍልሀል

  • @wachisomoges-oq9qw
    @wachisomoges-oq9qw 7 หลายเดือนก่อน

    የምንጊዜም ምርጥ ዩቲዩበር!!!!!!!!!!

  • @ayubziyad-gy5no
    @ayubziyad-gy5no 6 หลายเดือนก่อน

    abela go one miliyen❤❤

  • @hailewordofa2696
    @hailewordofa2696 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 7 หลายเดือนก่อน +3

    እውቀት ለአቤል ማውራት የራስን አላዋቂነት መግለፅ ይሆናል

  • @AmbasselAmba
    @AmbasselAmba 6 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ አቤሎ እናመሰግናለን ። ግን በቴሌግራም ብታወራኝ ደስ ይለኛል ። ማለቴ ምንም አልጠይቅህም ግን ችግር ገጥሞኝ ነው የገንዘብ አይደለም ሌላ

  • @almaztarekey3286
    @almaztarekey3286 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @tigistfantahuntegegn3467
    @tigistfantahuntegegn3467 2 หลายเดือนก่อน +1

    Welcome ❤

  • @Tsegereda-qo3iy
    @Tsegereda-qo3iy หลายเดือนก่อน

    በምን ቃል ልግለፅህ አቤሎ ኢትዮጵያ ቁጭ ብዬ ዓለም ባንተ አያለሁ

  • @DestaYzengaw
    @DestaYzengaw 2 หลายเดือนก่อน

    ነባ በርታ

  • @AbrehamBayisa-sw8fr
    @AbrehamBayisa-sw8fr 7 หลายเดือนก่อน +2

    Wow

  • @Hilm.Ethiol
    @Hilm.Ethiol 7 หลายเดือนก่อน

    ወአው ደስ ሢል

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 หลายเดือนก่อน +1

    አማርኛ❤❤❤

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to 7 หลายเดือนก่อน +1

    Nice

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ 6 หลายเดือนก่อน

    ታድለህ 🥰

  • @selamuyosef4359
    @selamuyosef4359 2 หลายเดือนก่อน

    tebarak abate

  • @Befike_React
    @Befike_React 7 หลายเดือนก่อน +36

    ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤

    • @addismedia38
      @addismedia38 7 หลายเดือนก่อน +4

      Me to bro

    • @Yitbanazehabesha
      @Yitbanazehabesha 7 หลายเดือนก่อน +3

      Me too bro❤❤❤❤

    • @uminTube-1
      @uminTube-1 7 หลายเดือนก่อน +3

      Pic

    • @Wereqatales
      @Wereqatales 7 หลายเดือนก่อน +3

      Me too

    • @embetukonjo
      @embetukonjo 7 หลายเดือนก่อน +3

      😊❤❤❤🎉🎉

  • @AminahKader
    @AminahKader 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thankyou❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 7 หลายเดือนก่อน +7

    ኢትዮጲያዊያን በየትኛውም አለም ከፍ ይበሉልን😊😊😊

  • @AlemAdugna-s2k
    @AlemAdugna-s2k หลายเดือนก่อน +1

    10Q abel

  • @hanakebede-x2c
    @hanakebede-x2c 5 หลายเดือนก่อน

    wow wow

  • @BerukFelaw
    @BerukFelaw 6 หลายเดือนก่อน +1

    Amharic❤❤

  • @daallll5961
    @daallll5961 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @AlemuBaynesagn
    @AlemuBaynesagn 7 หลายเดือนก่อน +1

    wow amuzing

  • @eleni311
    @eleni311 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም ሴራ ብትጠነሰሰ ወይ ንቅንቅ ከኢየሱስ ኢየሱስን ሰትቀበል ለእንቶ ፈንቶ ወሬ ሳይሆን ለሰይፍ ቆርጠህ ነው ከሳሻችን ተጥሏል ኢየሱስ በምድር በሰማይ የከበረ ሰም አለ ኢየሱስ በምድር በሰማይ የተቀባ ሰም አለለለለለለለ ሰይጣን አጸፈረ ኢየሱስ ከበረ ሀሌሉሉሉሉሉሉያ 🙏❤

  • @BeleteAragaw-x5p
    @BeleteAragaw-x5p หลายเดือนก่อน

    በክልል ፋንታ ክፍለ ሐገር ብትል ጥሩ ነበር ልጅ እብኤል

  • @Henrik.d
    @Henrik.d 7 หลายเดือนก่อน +2

    አርሊንግተን ካውንቲ ነው ሮናልድ ሬገን ኤርፖርት የሚገኘው አሌክሳንድሪያ አይደለም

  • @EmebetKumsa
    @EmebetKumsa 2 หลายเดือนก่อน

    Abela des yilal tebarek

  • @tigi886
    @tigi886 7 หลายเดือนก่อน +2

    አዲስ አበባ ያየኋት ግዜ በህዝብ ታፍናለች መሆን ያለበት ግን ሁሉም በየክልሉ ከተማ ቢፈጥር ጥሩ ነበር።

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 หลายเดือนก่อน +1

      አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማነች ለሁሉም ኢትዮጵያ ነው

  • @Abtube21799
    @Abtube21799 7 หลายเดือนก่อน

    adiss gemari negne aberetatugne🔋🔋😮‍💨😮‍💨😮‍💨😮‍💨

  • @TekalignAbdisa
    @TekalignAbdisa 6 หลายเดือนก่อน

    bless

  • @temuotome
    @temuotome 7 หลายเดือนก่อน +1

    goodlakl

  • @YoniYo-sv1tz
    @YoniYo-sv1tz 6 หลายเดือนก่อน

    Wow😮

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 หลายเดือนก่อน

    የዛሬው ምርጥ ነበር።

  • @Tsegereda-qo3iy
    @Tsegereda-qo3iy หลายเดือนก่อน

    TADELEH ALEMEN TEZORALEH ANTE

  • @khedijashafi9371
    @khedijashafi9371 หลายเดือนก่อน

    Abel welcome to WDC

  • @Beri_Tube
    @Beri_Tube 7 หลายเดือนก่อน +2

    አበረታታኝ🎉

  • @MAMIRCT
    @MAMIRCT 6 หลายเดือนก่อน

    I ski indeed gazexegnaw asib ,USA hedachut amarigna, igna finfinnee maretachin play sinichegar metro smart honowal.

  • @mubarekakmel6110
    @mubarekakmel6110 7 หลายเดือนก่อน

    Abela 25k newu yekerewu le 1m ligeba

  • @-sf8ex
    @-sf8ex 7 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ትንሽ ግር አለኝ ባሱ በኤሌትሪክ የሚንቀሳቀስ ነው እንዴ?

  • @yamali1018
    @yamali1018 หลายเดือนก่อน

    Basically, Reagan Airport is not an international but national airport. Second, it is not found in Alexandria but in Arlington County, VA. So please have full and reliable information.

  • @AbebaDabessa123
    @AbebaDabessa123 2 หลายเดือนก่อน

    .ይገርማል

  • @melakuadane-r8j
    @melakuadane-r8j 4 หลายเดือนก่อน

    abela i love you

  • @sarabeza
    @sarabeza 2 หลายเดือนก่อน

    It’s true that Washington, D.C., has an interesting history with its boundaries. The land originally came from both Maryland and Virginia when it was established as the nation's capital in 1790. However, in 1846, the land that Virginia had ceded, including areas like Arlington and Alexandria, was returned to Virginia through a process called "retrocession." This happened partly due to economic and political issues, including concerns over the management and governance of the area.
    Now, the remaining part of Washington, D.C., is all land that originally belonged to Maryland. While some of the key government and military facilities like the Pentagon and Reagan National Airport are close to D.C., they are in Virginia rather than the District itself.