Dear Abel. This evil man is one amongst many of his kind. What about our compatriots with their evil witchcrafts? Many are the cursed children of Satan in our day to day life, as neighbors, colleagues, friends. Pray! Whosoever calls upon the name of the Lord will be safe!
የኛሀገር መተተኞችንም ፈጣሪ እንዲህ ያጋልጥልን
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ማንም ሣይሞት እግዚአብሄር እውነቱን ያወጣላቸው አማኑኤል ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ የዛች የህፃን የመላኳ ምንም የማታውቀዋ አምላክ አዳናቸው ሣስበው ሰውየው ሌላም የሰው ደም ይኖረዋል በዚህ አምላክ አጋልጦት ነው የሰው ደም ስለሚያቅበዘብዝ እረበሻችሁኝ ምናምን ሲል ነው ችግር እንዳለበት የተረዳሁት ፍርድም የማይጓደል አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባሕ፡፡ አቤል የወይኗ ልጅ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን፡ትልቅ ትምህርት ሰጪ የሚገርም ድንቃ ድንቅ የማይታሰብ ኘሮግራም በማቅረብሕ ተበረክ፡፡
የሰው ልጅ የክፋትና የምቀኝነት ጥግ የበታችነት ስሜት እኮ ከባድ ነው 😢እንደው ይሄ ካሜራ እኮ ኡፍፍፍፍፍ ጥቅሙ እልፍ ነው አላህ ድዳውን ፉጡሩን ይታደጋል ይሄ የሰው ከይሲ
አለህ ይጠብቀን ከክፉ ጎረቤት ያራቢ
Amen Amen Amen
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ምናለ ይህንን እውቀቱን ለመልካም ነገር ቢጠቀምበትቱ
ይሰውረን ኣሜን❤
ወንድሜ አቤል ሁልጊዜ የምታቀርባቸው እውቀትን የተሞሉ ናቸው። በርታ ጌታ ይባርክህ
ከከፉ ጎረቤት አላህ ይጠብቀን
አቤሎ ስለ ሀከሮች ስራልን please
አቤሎ ስለ ሀከሮች ስራልን please
አቤሎ ስለ ሀከሮች ስራልን please
Awo yseraln 🙏🙏🙏
Hacked medereg kefelegsh alhulish habib
የሰው ልጅ ሞት ሲያንሰው ነው።አቤሎ አሪፍ ነው ቀጥልበት በርታ ወንድሜ❤❤❤❤❤
ወይ ጉድ እዚህ መተት እዛ ኬሚካል አይ የሰው ልጅ ይገርማል አቤላ
🤣🤣🤣
Amen Yeseweren Besmab Weweld Yesew leje kefatu
እረ የሀበሻ ጎረቤት ይሻላል ግፋ ቢል አሽሙር ነው
😂😂😂😂😂😂 OMG you make me smile thanks more ❤
አበሻም ከዚ የባሰ ነው እንቁላሉን አስደግማበት አምጥታ በራችን ላይ ስትቀብር ይጃት አንገቶን አነቅሆት ከዛ ጮህች ስጮህ ባለቤቶ ዱላ ይዞ መጣ አጋጣሚ የኔ ቤተሰቦች ተኝተው ነበር ጫጫታውን ሰምተው ሲወጡ ተላልቀን ነበር ነጭ ሰምዜ ላይ ደም ትደፋብኝ ነበር ምክንያቱም በኔ ትቀናለች ደሞኮ ምን እንደሚያስቀናት መናጢ ድሀ ነበርነ ያውም ተከራይተን ከናቴ ጋር ነው የነበርነው ያኔ እድሜዬ 16 ነበርሁ እነሱ ደሞ ቤት አላቸው የተሻለ ኑሮ ነው ሚኖሩት አስቡት እንግዲ ያን ሁሉ ችግርና ፈተና አልፌ አሁን ላይ ያኔ የዛሬ 10 አመት የጀመረችውን ጥንቁልና ለማጠናቀቅ ከኔ ግቢ ቤት እንዳከራያት ትፈልጋለች አለማፈሮ
አሜን በእውነት ከባደ ነው
አሜን ይሰውረን አቤሎ
በኢየሱስም አቤት የሠው ክፈት😢
😢😢😢😢ፈጣሪ ከደዙ አይነት ጎረቤት ይጠብቀን😢😢😢
BertaWendmachn
👏
ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ያለ ተንኮል ይመስለኝ ይነበር ሰወዬ ኢትዮጵያ ኖሮ ያወቅ ይሆን
😀😂🤣 እኔም እንደዚህ አሰብኩ ጠዋት በር ስንከፍት ብዙ እንቁላልና አምስት ብር በጥቁር ላስቲክ አስቀምጠው አገኘን የአበሻ ክፍአት መጨረሻ የለውም ።
Hahhah y.echik kezi yekefa metet a ede Sprecher minorew
@@neimamusa557 የት ነው የምትኖሪው ? 😀 አይነበብም
Thanks Abelo fetari kekwfu gorebet ena kekefu guadegnana sewochi fetari yetebeken
አቤት የሰው ልጅ ክፋት ግን ለምንድነው ክፋታችን እንድ የበዛዋ ያረብ አንተ ትግስተኛ እኛ ብንሆን እኮ ሰው ከምድር ላይ ጠርገን እናጠፋ ነበር
እግዛብሄር ጠብቅን ጨካኝ ስውረን
አቤሎ ስለ ሀከሮች ስራልን please
እግዚአብሔር ይስራዉን ይስጠዉ የሀበሻ ይበልጣል አቤል
የሀበሻ ቢበልጥም ያለጎረቤት ደሞ አይኖርም
ሡበሀን አላህምንጉድነው
Amen Amen Amen yisewiren Abela ❤❤❤❤❤
Egziyabeher ke kifu gorobeti yitebiqi 🤲
Sewn qebro new moments fearing kekifu yetebiqn🤲
ሰላም ሰላም አቤልብርሀኑ የወይኖልጅ ነኝ የሚለውለምንተውክ
እንዳለ ቁጠሪው
😆😅😆
የብርሀኑ ልጅ እኮ ነው
ለምን ፈለግከው/ሽው
ሰላም ያንቺ ስም ስለሆነ
እንደው ምን ጉድ ነው ሰው ሆኖ በሰው ላይ ጭካኔ ፈጣሪ እኮ አልቀጣንም
የቤንጅእናት
የሰው ግፍ ውይ
አንደኛ
ሀገራችን መተተኛ መታች ውጭ ኬሚካል እረ ሰው ከፋ
ይገርማል በሰማም😢
አቤላ
😢aye sew kefatu
አለመሞታቸው ተመስገን ሰው ክፍቱ
ለሰው ሞት አነሰው ማለት ይሄ ነው
አሜን
Amen 🙏
ኣቤሎ ያተዘገባሁሌም እዉነትነዉ ኣመሠግናለሁ😘😘😘😘😘
ጠላት ከሩቅ አይመጣም ሚባለው ተረት ልክ ነው አንዳንዴ
አቤል ካርድ ሙላልኝ
የመብራት ነው
የውሃ እዳይሆን 😅😅😅
Yesnt new mtfelgew
Yamen cared abaye ena emolalihalehu
አላህያጋልጠው
ክፉ ነው
የሰው ግፍ !!!
ስለ ኒውክለር ስራልን
Egas hager moltew yele
ሻሀዳ ያዙ የመጨረሻው ቀን ቂያማ ደርሳል😊😊😊😊😊😊😊😊
ግን ይህ እዉነትኝ ታሪክ ነው አረቦች ዘግበውታል ቨደው አለው ነበር ለምን አልመጠከውም እዚጋ
የተጠቀመውን ኬሚካል ምን ምን እንደሆነ ባትናገር ይሻል ነበር
ጥሩ ሰራሁ እያላችሁ ለክፉ ሰዎች መረጃ ትሰጣላችሁ
አለም ላይ ያለ ሰው ሁሉ ሰምቶቷል ከማን ይደበቃል?
👍👍👍
Ye veronican tarik abraralin
አቤት የሰው ተንኮል
Sela antoni seralegni
💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
Yegermal
😭😭🤔
Woy zandero ghud ysamal Ableya endet ytamanal saw😢😢😢😢😢😢
ልጅ አቤል የሚለው ፊስቡክ የወይኗ ልጅ ነው አይደል
ሰላም ከቤላ🙏🙏🤔🤔
Abela new weyis kebela🤣
🤔🤔🤔🤔🤔አይ የሰው ክፉት😭
😮
😢😢😢😢😢😢
Ferst
Dear Abel. This evil man is one amongst many of his kind.
What about our compatriots with their evil witchcrafts?
Many are the cursed children of Satan in our day to day life, as neighbors, colleagues, friends.
Pray! Whosoever calls upon the name of the Lord will be safe!
Abel temhertu melkam new gen kemicalun batnager Teri yemeslgnal yegele astvayet newe yekrta
ስራ ለሰሪው እሾክ ላጣሪው አለ የወንዜ ሰው
Sew kefu new beftary sem setan
አወእኔምጉሬቤቴ
ሴርአረገብኝ
አክሰቴሴርአረጉብኝ
እዴህአይነትሁሊምጨቀት
ጥፈትሠጡኝእድማቸውያሳጥራቸው
ምቀኝአያድግአያሳድ😢😢😢😢
Bro we saw it on tik tok find something new