Sheger Mekoya - ስሟ እና ታሪኳ በቅዱስ መፅሐፍ እንዲመዘገብ ያደረገው ተግባርዋ!Esther በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ค. 2024
- #Mekoya #EsheteAssefa #Esther
youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
TH-cam: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz - บันเทิง
አንድ ቀን አምላክ ለዚህች ህዝቦችዋ የግፍ ፅዋ እየተጋቱ ለሚኖሩባት የቃልኪዳን ሀገር ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ሲፈፀም በማን ፣ እንዴትና መቼ የሚለውን ገድልና ተዓምር በዚሁ አንደበት ርዕቱ የህዝቡን የግፍ ፅዋ ወደደም ጠላም እየተጋ የሚያገለግለው ጋዜጠኛ አቶ እሸቴ አሰፋ የሚቀርብበት ጊዜ እሩቅ እንደማይሆን ቅንጣት ጥርጣሬ የለንም የንፁሃንም ደም በከንቱ ፈስሶ አይቀርም ።ለሞቱት ነፍስ ይማር ! በህይወት ላለነው አምለክ መፅናናትን እና ትዕግሱቱን አብዝቶ ይስጠን ።
እሸቴ አሰፋ እና ሸገርን በጣም እናመሰግናለን ! ሸገር መቆያ በጣም ምርጥ 1ኛ ፕሮግራም ነው፡፡
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እሼቴ 🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን እሸቴ አስፋ እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና በከበረ ሰላምታ ይድረስልኝ🙏
እኛም እናመሰግናለን፠
ድንቅ ዘመናችንን የዋጀ መልዕክት!!!
ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸዉ የአማራን ህዝብ ማዳን ነበረባት
አማራ ተስፋው አንዲት አለሌ ጭን ውስጥ አይደለም እግዚአብሔር ነው የአማራ ህዝብ ተስፋ አብይ ማለት ትንሽ ነው ምንም
I like it,
Aune agera yalew tareke yehe new
❤
ለምንድንነው የምትደጋግሙት
አቤት የእስራኤሎቺ ጥበብ ከ5 ክፈለ ዘመን ይጀምራል❤❤