የኦርቶዶክሱ መምህር ከባድ ምስጢር አወጣ Pastor Tizitaw Samuel

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2024
  • የኦርቶዶክሱ መምህር ከባድ ምስጢር አወጣ Pastor Tizitaw Samuel #Eternal_Life_Ministry
    @support_this_ministry
    1000369555007 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
    Zelle - Tizitaw Kassa +14083269924
    www.paypal.me/... or tizitawsamuel@gmail.com
    / tizitawpage
    ...
    t.me/Yezelalem...
    / pastortizitaw
    / tizitawsamuel
    / @tizitawsamuel
    www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 98

  • @Tinesaya
    @Tinesaya หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ኢየሱስ እንዲሁ በነፃ ያዳነኝ የወደደኝ ስሙ ለዘላለም ይባረክ

  • @mengeshatsion7802
    @mengeshatsion7802 2 หลายเดือนก่อน +12

    ኢየሱስ ይድረስላቸው

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 หลายเดือนก่อน +2

    ትዜ ተባረክ በዚ ጉዳይ ላይ እንድትሰራ ጥያቄ ነበር ተባረክ ህዝቡ ዛሬም አይሰማም መርዛማ ከመሆኑ የተነሳ ለአትክልት እንኳን አለመሆኑ ልክ በቃ ሰውን ለማዳን የተፈጠረ አርገው ነው ራሳቸውን የሚሸውዱት በነካ እጅህ ደሞ የ,ሆነ አልጌ የሰራ ውሀ ጉርጓድ ውስጥ በሁለት ገመድ ታስሮ ስለሚወረወረው ም ስራልን ባክህ ይሄ ሁሉ ጣኦታቸው እውነተኛ ወንጌልን ሸፍነውባቸዋል

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 หลายเดือนก่อน +5

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @FikiruIrana
    @FikiruIrana 2 หลายเดือนก่อน +3

    ፓስተር ትዝታው ጌታ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚ አብሄር ጣልቃ ይግባልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 2 หลายเดือนก่อน

    ትዜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ 🙌🙌🙌

  • @abyya2271
    @abyya2271 2 หลายเดือนก่อน

    Ere geta hoy eyesus yadinal tebarek tiziye❤❤❤

  • @woinshetfufa
    @woinshetfufa 2 หลายเดือนก่อน

    Yadanegn getaye EYESUS yibarek

  • @abebutolawako6457
    @abebutolawako6457 2 หลายเดือนก่อน +2

    Tebark

  • @almazmamo7305
    @almazmamo7305 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @sabatekle1992
    @sabatekle1992 2 หลายเดือนก่อน

    GLORY TO GOD.GBU

  • @ariam8984
    @ariam8984 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amennn ❤🙏🙏🙏

  • @SelamSelam-t8s
    @SelamSelam-t8s หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ጌታ ይበርክህ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa 2 หลายเดือนก่อน +1

    God bless you

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 2 หลายเดือนก่อน +8

    ወይ ይኸ ጊዮርጊስ የሚባል: ባዕድ የሃገሬን ልጆች ተጫወተባቸው:!

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 2 หลายเดือนก่อน +1

    Shalom

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls 2 หลายเดือนก่อน

    Pastor God bless you
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YakMms
    @YakMms 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር ተባረክ አባታችን🎉🎉 ፀጋ ይብዛለህ

  • @wutsihftwodajo9298
    @wutsihftwodajo9298 2 หลายเดือนก่อน

    ሠላም ወንድምና ፓስተር ትዜ ከዝክሩ ባለፈ የአሥክሬን ምርመራም እንዳይደረግም ጭምር ነው፡፡ ለህዝቡ ጌታ ይድረሥለት፡፡

  • @seblewongeltefera1617
    @seblewongeltefera1617 2 หลายเดือนก่อน

    Bebizu tebarek Trze❤❤❤

  • @hannaseyoum384
    @hannaseyoum384 2 หลายเดือนก่อน +19

    ኦርቶዶክሰ አማኞች ይህን ቪዲዮ የምታዩ የምጠይቃችሁ የኢየሱስ ስም አልበቃ ብሏችሁ ነው ??? ሞቶላችኋል ለዛውም ብዙ ተዋርዶ ተሰቃይቶ በመስቀል ተንጠልጥሎ እስኪ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቡ በከንቱ ዘመናችሁን አትጨርሱ እባካችሁ !!!
    ❤ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ጌታ አምለክ ነው ❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 หลายเดือนก่อน

    Amen 🙏🙏🙏🙏

  • @AmanAman-wn6ip
    @AmanAman-wn6ip 2 หลายเดือนก่อน +9

    እየሱስ ያድናል

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም መንግስት እንዴት ዝም ይላል ሰዎች እየሞቱ ሸሽተው እንዳይወጡ በገመድ እየታሰሩ ወይኔ ወገኖቼ እግዚአብሔር አይምሮአችሁን ያብራ
    “ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።”
    - 2ኛ ቆሮ 4፥4

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @eleni311
    @eleni311 2 หลายเดือนก่อน +16

    የምንወድህ ወንድማችን ትዜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏❤ የኢትዮጵያ ህዝብ ራሱ probleme ነው ከአራት ቀን በፊት አባ ገብሬ የሚባሉት የኦርቶዶክሰ መምህር ይሄን በርሜል የሚባል ፀበል ሲቃወሙ በኮሜንት እንዴት እደንዳረጉዋችው ሰለዚህ ህዝቡ በራሱ ችግር ፈጣሪ ነው አይሰማም ተው የምትለውን ነገር በእልህ ያደርጋል ይሄ አመፅ ነው እግዚአብሄርን አለመታዘዝ ከዚሁ ይጄምራል ፀበል እና አመድ ካልጠጣ የኦርቶዶክሰ ህዝብ መኖር አይችልም አሁንማ አመዱን እራሱ ወጥ ላይ መጬመር ጄምረዋል በጌታ በኢየሱስ ሰም ወጋሁ ይሄን የአመድ በላ መንፈሰ

  • @meazakidane72
    @meazakidane72 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ሌላ ምን ቃል አለ በእየሱስ ስም ጸጋው ን ያብዛልህ

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 2 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ስለ ትጋትህ ጌታን እናመሰግናለን ወንድም ፓስተር ትዝታው ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏

  • @wincell9735
    @wincell9735 2 หลายเดือนก่อน +2

    Jesus is Lord ❤❤❤

  • @WutsftAlmayhu
    @WutsftAlmayhu 2 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen!!! Egziabher Yibarkh!!!

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክልም ሥራው የጌታ ነው! እርሱ ደግሞ አይደክምምና ሥራው ይቀጥላል!

  • @abebaasefa3785
    @abebaasefa3785 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ጌታ የልቦናቸውን አይን እንዲያበራላቸው እንፀልያለን

  • @martaerdado9083
    @martaerdado9083 2 หลายเดือนก่อน

    Eyesuse yadinalli

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 2 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayDebele-g8u
    @TsehayDebele-g8u 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @Wangelamagn
    @Wangelamagn 2 หลายเดือนก่อน

    Pastor Tize እባክህን የወንድማገኝ መርሀግብርን አንድቀን ስራልን please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Netenal-p8z
    @Netenal-p8z หลายเดือนก่อน

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኙ ያልተቀበለ ማንኛውም ሰው የትም ይቀበር የትም የዘላለም ህይወት የለውም ። ደግሞም እዚህ ቦታ ብትቀበሩ ምህረት ታገኛላችሁ ብሎ እግዚአብሔር የገባው ኪዳን የለም ይሄ ኢ መፅሐፍ ቅዱሳዊ የሆነ ሐሳብ ነው።“በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።”
    - ዮሐንስ 3፥18

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር ን ፍርድ ግን አይፈሩም ማስታወቂያ የማሰሩት ደግሞ አርቲቶች ናቸው አስከሬን የማይሰጡት ሊመራመሩበት ነው ዘመኑ ከፍቷል ምህረት ያደርግላችኋል

  • @ሰዉሁን-ለ1ገ
    @ሰዉሁን-ለ1ገ หลายเดือนก่อน

    ያሳዝናል ለዚ ነዉ እኮ ክርስቶስን ሚጠሉት

  • @wincell9735
    @wincell9735 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ያድናል ።

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh 2 หลายเดือนก่อน

    ትዜ ስላንተ ጌታን አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @DerejeTeklu-ip8hh
    @DerejeTeklu-ip8hh 2 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት የመሰከርከው ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ።የሰው ሞት ጉዳይ serious ነው።
    ምናልባት ግን ቦታው ላይ የነዳጅ የኬሚካል ምርመራ ቢደረግ ጥሩ የተፈጥሮ ሀብት ሊኖር ይችላል።
    መዳን ግን በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኝ የእግዚአብሔር ልጅነትን መቀበል ይህንንኑም መመስከር ነው።አሜን

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 หลายเดือนก่อน +21

    ለምን መንግስት ጣልቃ አይገባም - የሰው ህይወት እየጠፋ??? ሌላ አለም ላይ እንዲህ አይነት ነገር ቢከሰት (እንኩዋን ሞት የቆሰለ ሰው እንኩዋን ቢገኝ) ወዲያው ስፍራው ይዘጋል ይህንንም የሚያደርጉትንም ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል!!! እረ እባካች ሁ ይህንን ምስኪን ህዝብ አድኑልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigiBetw
    @TigiBetw 2 หลายเดือนก่อน

    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻

  • @yotu.kefiyalew-Mengesha
    @yotu.kefiyalew-Mengesha 2 หลายเดือนก่อน +1

  • @MODEL123-M1T
    @MODEL123-M1T 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ልብ ይስጣቸው

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 หลายเดือนก่อน

    ፓስተር ትዜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ !!በጣም ያሳዝናል ጌታ እየሱስ ይድረስላቸው!!!

  • @Ronaldothegoat1234football
    @Ronaldothegoat1234football หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @freefree7895
    @freefree7895 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት እንዲ ይገለጥ ተባረክ ወንድማችን ትዜ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 2 หลายเดือนก่อน +1

    እሱንነገር ዝማሬውን ምን እየሰራህልን ነው ምነው የረሳነው መስሎህ ነው ዝማሬህን እየጠበቅን ነው ::

  • @kifledamite4577
    @kifledamite4577 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ዘርህ/ሽ ይቅርና እራስህም እሆነ ቦታ ብትቀበር ጌታን ኢየሱስን የግል አዳኝህ /ሽ ካልተቀበልህ/ሽ አትድንም::

  • @tadetade-jp2zp
    @tadetade-jp2zp หลายเดือนก่อน

    በህይወት ዘመኔ እንደዚ አይነት ፀበል አላሁም ኦርቶዶክስ ነኝ ገናየፀበል ቦታውን ስሰማ ታአስሮ ነው የሚጠመቀው ሲባል ገዳይ መሆናቸውን አውቂያለው

  • @blessed3075
    @blessed3075 2 หลายเดือนก่อน

    ቦታውን ግለጹልኝ

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 2 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 2 หลายเดือนก่อน

    እሺ

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ገታ ይተብከን ጉድ ነዉምሠማዉ ዘንድሮ

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 2 หลายเดือนก่อน +1

    Paster ስለትውልዱ ያሳዝናል ጌታ ኢየሱስ ጥልቃ ይግባላቸው

  • @ManeWo
    @ManeWo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ከሁለት ዓመት በፊት ፋሲል የሚባል ሀይገር ባስ የነበረው ጓደኛችን የአያት ነዋሪ ከሁለት ዓመት በፊት ወንድሙን አስጠምቃለሁ ብሎ ሄዶ እንኳን ወንድሙን አስጠምቆ ሊያድን እራሱ ሊጠመቅ ገብቶ እንደታሰረ ውሀው አፍኖት ምን የመሰለ ወጣት ሞተ ። አስከሬኑንም አንሰጥም ብለው በስንት መከራ ቤተሰቦቹ ጎንደር አካባቢ ስለሆኑ ተወስዶ ተቀበረ ። ግን እነዚህ ከከተማ እጅግ ርቀው የመሸጉ ወንበዴ ነፍሰ ገዳዮች መንግስት መቼ ኘው በቁጥጥር ስር የሚያውላቸው ?????????

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc 2 หลายเดือนก่อน

    ሀይማኖት ከአለማዊነት የሚበልጥ አለማዊነት ነው ለዚህ ነው ሽፋን እየሆነ ሰዎችን ከእውነት መንገድ ከኢየሱስ ፈቀቅ የሚያደርገው ሀይማኖተኞችን ነበር ጌታ ጋለሞቶች ወደ እግዚአብሔር መንግስት ይቀድሟችኀል ያላቸው

  • @pastorethiopiaayele3685
    @pastorethiopiaayele3685 2 หลายเดือนก่อน

    ይህ ጉዳይ ለመንግስት ማሳወቅ ያስፈልጋል ሕዝብ መሞት የለበት የሆነ አገር እንደሱ አይነት መርዛማ ጋዝ ያለበት ውሃ ወጥቶ ያካባቢውን ሕዝብ ሁሉ ጨረሳቸው ቶሎ ቁጥጥር ስር መዋል አለበት::

  • @Dechasa-ለሰላም
    @Dechasa-ለሰላም หลายเดือนก่อน

    መንግሥት ዝም የሚለው በሃይማኖት ጠልቃ ገባ ብለዉ የሚነሡ አደገኛ ሰዎች ስላሉ ነው። ህዝብ በሰላማዊ ሰልፉ ይጠይቅ ::

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 2 หลายเดือนก่อน

    Tinkola newu

  • @woinshetfufa
    @woinshetfufa 2 หลายเดือนก่อน

    Medan yalew be EYESUS bicha new❤

  • @AberaAysa-c5r
    @AberaAysa-c5r 28 วันที่ผ่านมา

    IYESUS YADINAL ORTHODOX YIKRE YIBELACHU

  • @Dechasa-ለሰላም
    @Dechasa-ለሰላም หลายเดือนก่อน

    curse እርግማን ማለት ነው :: በግዕዝ የሚታወቀው ' ከርስ =ሆድ' ማለት አይደለም

  • @SitotawTufa-q4v
    @SitotawTufa-q4v 2 หลายเดือนก่อน

    ምንግስት ለምን ቦታው ላይ ሄዶ አያይም በሚስጥር ያለውን ነገር ለሕዝብ ግልጽ አያደርግም

  • @rutht9104
    @rutht9104 2 หลายเดือนก่อน

    እሳተ ጎሞራ ወቶ ሃውልት አርጎ እንዳያስቀራቸው ኧረ ጥናት ቢደረግበት ግን ጥሩ ነው

  • @teshome7693
    @teshome7693 2 หลายเดือนก่อน

    ሕዝባችን የመንደር ጎረምሳ መጫወቻ ሆነ የቢዝነስ ነው ያደረጉት ምን አይነት ጨካኝ ጉዶች ናቸው ለሕዝቡ ማስተዋል ይስጥ እግዚአብሔር

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 2 หลายเดือนก่อน

    አስክ ውጭ አገር ድረስ በኮሚሽን የሚሰራው ማፍያ ቡድን አላቸው

  • @777generation..3
    @777generation..3 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፓስተር እንድትሆን የተጠራህ ወንድማችን ትዝታው ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @ObseGose-jq2dg
    @ObseGose-jq2dg 2 หลายเดือนก่อน +2

    አንከራታች መንፈስ ገደል ለገደል ጫካ ለጫካ የሚያዞር መንፈስ ከህዝባችን ላይ በእየሱስ ስም የወደቀ ይሁን

  • @arsemadinku5618
    @arsemadinku5618 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጉድ እኮ ነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 หลายเดือนก่อน

    HG SLEMAYSERA yEFELEGUTN YADERGALU EGZABHER YBEQELACHEW !

  • @ሰዉሁን-ለ1ገ
    @ሰዉሁን-ለ1ገ หลายเดือนก่อน

    አዎ ሰምቻለሁ በርካታ ሰዉ እየተጎዳ እንደሆነ ግን የክልሉ መንግስትም የገቢ ምንጩ ሰለሆነ አሳልፎ አይሰጥም ሚስጥሩንም አያወጣም

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 2 หลายเดือนก่อน +1

    Probably volcanic area.that's the reason for the poisonous gases..

  • @Dechasa-ለሰላም
    @Dechasa-ለሰላም หลายเดือนก่อน

    Cult ምንፍቅና ማለት ነው

  • @jigssagudeta9693
    @jigssagudeta9693 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጌታ ኢየሱስ የሕዝቡን የልቦና ዓይኑን ይገልጥ ዘንድ አየጸለይኩ የሚመለከተው የመንግስት አካል ግን የሰዎችን ደህንነት ለመጠበቅ ሲል አስፈላጊውን ነገር ሊያደርግ ይገባል። ካልሆነ ግን በኬኒያ የሰማነው ለጽድቅ ብለው በተሳሳተ አስተምሮት በመቶዎች ለሚቆጠሩ የሰዎች እልቂት አስደንጋጭ ዜና አኛም አገር ላለመከሰቱ ምንም ዋስትና የለንምና መንግስት ይፈጥን ዘንድ እጮሃለሁ። ይህ መንግስት ህዝቡን ለመታደግ ትልቅ ማስረጃ ነው።

  • @balkewkaltilahun-fy1ez
    @balkewkaltilahun-fy1ez หลายเดือนก่อน

    Mulun lismaw mn layi new magegnew memihiru semu man yibalal

  • @emmausjourney1371
    @emmausjourney1371 2 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ያሳዝናል የደብተራዎች መጫወቻ መሆኑ::

  • @genetmohemmdemohemde7703
    @genetmohemmdemohemde7703 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኦ ኤረትዜ ገደልከኝ 😅😅

  • @Dechasa-ለሰላም
    @Dechasa-ለሰላም หลายเดือนก่อน

    ቦታው ሰሜን ጎንደር ቋራ ወረዳ ነው የሚገኘው ።

  • @UaeUae-t1y
    @UaeUae-t1y 2 หลายเดือนก่อน

    Egziabher bteamratu asdengto ygeltbachew bemeriwochulay😂😂😂😂😂😂

  • @sweetman5249
    @sweetman5249 2 หลายเดือนก่อน +1

    Addis aydelem yetelemede ye Orthodox tinkola new 😂😂😂. Sew eyemote wonjel eyetefetseme silehone police atimaki nen yemilutin sewoch be kutitir sir liyawul yiggebal. Ye tinkola mecheresha yihew new 😂😂😂

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 2 หลายเดือนก่อน

    😅😂😂😂😂ወይ ዘንድሮ

  • @belenmeba3144
    @belenmeba3144 2 หลายเดือนก่อน +1

    አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 2 หลายเดือนก่อน

    Fth BERMEL GIORGIS HEDEW HIWETACHEWUN LATU SEWOCH😫😅

  • @belyubalcha2871
    @belyubalcha2871 2 หลายเดือนก่อน

    Astbabarewocho degmo ykeflachwal alegne 😂

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 หลายเดือนก่อน +1

    ይሄንንም ውሸት ነው ሊሉ ይችላሉ!😢

  • @belyubalcha2871
    @belyubalcha2871 2 หลายเดือนก่อน

    Yemen wondem endethe adrgwot wotat selhon wota eso endalwo eresa gebr new yemyadrgot eresawn ewnton new 😂

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 2 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን መንግስት ጣልቃ አይገባም - የሰው ህይወት እየጠፋ??? ሌላ አለም ላይ እንዲህ አይነት ነገር ቢከሰት (እንኩዋን ሞት የቆሰለ ሰው እንኩዋን ቢገኝ) ወዲያው ስፍራው ይዘጋል ይህንንም የሚያደርጉትንም ህጋዊ እርምጃ ይወስዳል!!! እረ እባካች ሁ ይህንን ምስኪን ህዝብ አድኑልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽