እናቴን ስፕራይዝ አደረኳት[ወደ ኢትዮጵያ ተመለስኩኝ]

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2024
  • It’s been a fun trip while it lasted😂😂 The past two months has been so much fun and i’m so grateful for everything my sister has done for me. And to bring you all along with me was fun too, created a lot of memories to cherish and i’m glad i get to document them. Until next time NewZealand.
    FOR BUSINESS INQUIRY :- abelachalu1234@gmail.com
    INSTAGRAM / prince_belliti
    TIKTOK vm.tiktok.com/...
    FACEBOOK PAGE / princebelliti1
    TWITTER / prince_belliti
    SNAPCHAT @prince_belliti
    #princebelliti #abyssiniyavine #travel
    ------------------------------
    Track: Your Gentle Touch (feat. Syiphorous) - Artificial.Music [Audio Library Release]
    Music provided by Audio Library Plus
    Watch: • Your Gentle Touch (feat. Syiphorous) ...
    Free Download / Stream: alplus.io/your...
    ------------------------------
    Music from #Uppbeat (free for Creators!):
    uppbeat.io/t/b...
    License code: EJS70YELQFINZXCE
    ------------------------------
    Music: Marvin's Dance - Silent Partner • Marvin's Dance - Silent Partner (No C...
    ------------------------------
    ------------------------------
    Music: Action Hero - Jingle Punks • Action Hero - Jingle Punks (No Copyri...
    ------------------------------

ความคิดเห็น • 352

  • @semixaligaz959
    @semixaligaz959 29 วันที่ผ่านมา +122

    It's clear you come from a humble and kind-hearted family. You will do great things in life.

    • @4babyo
      @4babyo 29 วันที่ผ่านมา +2

      Betam man

    • @ChrisTad-cl9xc
      @ChrisTad-cl9xc 26 วันที่ผ่านมา +1

      Yeah !❤

    • @kalebdaniel-ok9nv
      @kalebdaniel-ok9nv 15 วันที่ผ่านมา

      ቪፒኤን ሣያበሩ ማየት በልቶ ካለመክፈል አይተናነስም ። እና ማብራት እንዳትረሱ ።

  • @user-ko7ye8sx6q
    @user-ko7ye8sx6q 25 วันที่ผ่านมา +19

    ጨምላቃ እናትና አባትህን በደንብ እቅፍ አድርገህ አትስምም የምን መጨማለቅ ነዉ እንደገና በደንብ አድርገህ ስትስማቸዉ ማየት አለብን

  • @MenbereTesfaye-cs8je
    @MenbereTesfaye-cs8je 29 วันที่ผ่านมา +94

    አባቶች ልባቸዉም ቢሰበር ተንካራ ለመሆን ይሞክራሉ አባቴን አንተ አባት ውስጥ አየዉት የዛሬ 7 አመት ከሀገር ስወጣ እንደዚ ልቡ ስብር እንዳለ ያስታዉቅ ነበር ግን ልክ እንዳባትክ ደስተኛ ለመሆን ሲሞክር ያስታዉቃል ለቤተሰቦቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤

    • @user-yu5je7ri1y
      @user-yu5je7ri1y 27 วันที่ผ่านมา

      Yes Yes🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 27 วันที่ผ่านมา

      ናፍቀውት ነበር ❤

  • @Yeabtsega3
    @Yeabtsega3 29 วันที่ผ่านมา +47

    'እናትህ ውሻ በላታ!' 😢😢 እውይ የኔ እናት .. ስንትም ልጅ ቢሆራት ግን እናት ያው ናት ❤

  • @bezawitkasa5336
    @bezawitkasa5336 29 วันที่ผ่านมา +78

    እናት እና አባት በጣም ነው ደስ የሚሉት እድሜ እና ጤና ይስጥልህ

  • @Edina-l5e
    @Edina-l5e 27 วันที่ผ่านมา +17

    ያላቀፋቸው እኮ ሳይናፍቅ ቀርቶ አይደለም 😢
    ከባህሪ እሚጨንቀን ኢሞሽናል በጣም እምንሆን ሰዎች አለን ለዛ ነው

  • @juzekmato
    @juzekmato 29 วันที่ผ่านมา +47

    እንኩዋን በሰላም ወደ ሀገርህ ተመለስክ ::

  • @Aha_from_Bible
    @Aha_from_Bible 29 วันที่ผ่านมา +24

    Men this is so genuine video. Pendulum of emotions, family love, father being father and comforting the family, mom being mom, sisters being sisters, ... I really loved and enjoyed watching this video.
    Your storytelling and editing skill is another level ትችላለህ.👏👏👏
    Welcome back home, lets continue እርጥብ vlogs.😂

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 29 วันที่ผ่านมา +17

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰

  • @tsihaile7088
    @tsihaile7088 29 วันที่ผ่านมา +51

    ለምንድነው አባትና እናትህን በደምብ አቅፈህ ሰላም ማትላቸው😢

    • @tukulielemo1056
      @tukulielemo1056 29 วันที่ผ่านมา

      enem gira yegebagn esu adel......

    • @MARIAM_1983
      @MARIAM_1983 28 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው😢

    • @ናዝሬትኢትዮጵያ
      @ናዝሬትኢትዮጵያ 27 วันที่ผ่านมา

      I know 😢I notice that makes me so sad

    • @NabihaMohammed-vx6vv
      @NabihaMohammed-vx6vv 26 วันที่ผ่านมา

      ለምን ግን በስረአት አላቀፍክም አባትና እናትህን

    • @alemayeh
      @alemayeh 26 วันที่ผ่านมา

  • @YeababaT
    @YeababaT 28 วันที่ผ่านมา +10

    በጣም ስርአት ያለህ ልጅ ነህ Ethiopia vacation መጥተን እያለ ሀዋሳ ስንሄድም ስንመለስም በአንድ plane ነበርን በHaile Resort Shuttle ውስጥ ሆነን ሰላም ብለከን ተቀመጥክ፧ የመልካም አስተዳደግ ውጤት!!

  • @user-zr3fv6sb6q
    @user-zr3fv6sb6q 24 วันที่ผ่านมา +5

    ታድለህ እኛ በሰው አገር 13አመት አስቆጠርን እናትና አባታችንንበስልክ እያወራን የወድሞቻችንን ሞት በስልክ እየሰማን አተን ሳይ እባዬ አልታገድ አለኝ ፈጣሪ ለናትና ላባቶቻችን እድሜ ይስጥልን ብቻ😢😢😢😢

  • @hayatmohammed9524
    @hayatmohammed9524 28 วันที่ผ่านมา +37

    አቤላ አንድ ምክር ልምከርህ ህይወትን ሙሉ የምትደሰትበትን እና የምትረካበትን ባለህ አቅም የቤተሰቦችህን ቤት ከ እህትና ወንድሞችህ ጋር በ መሆን አድሳችሁ ሰርፕራይዝ አድርጓቸው ከዛ ያለውን ስሜት ታየዋለህ እርግጠኛ ነኝ እነሱም ሆነ አንተ ትደሰቱበታላችሁ እመነኝ ከራሴ ልምድ ነው የማካፍልህ ፈጣሪ ያግዝህ ደግሞ

    • @Lore9072
      @Lore9072 27 วันที่ผ่านมา +6

      የግድ አይደለም። የራሱን ህይወት ከቀየረ በቂ ነው።

    • @tesstefera6334
      @tesstefera6334 26 วันที่ผ่านมา +1

      Yeged nw enji

    • @biruk8736
      @biruk8736 26 วันที่ผ่านมา +4

      መጀመሪያ በሆለት እግሮ ይቆም የማያስብ ይመስልሻል😮 ራሱን ነው መቀየር ያለበት

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 29 วันที่ผ่านมา +10

    የኔ አባት ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው እንኳን በደህና መጣህ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 22 วันที่ผ่านมา +11

    ከሁሉ በላይ ያናደደኝ ለእናቱና አባቱን ያቀፋቸው አስተቃቀፍ እና ሰላምታው ነው 😏

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 19 วันที่ผ่านมา

      እስኪ ለየውና እፈርዳለሁ

  • @mintelab
    @mintelab 29 วันที่ผ่านมา +19

    ኤረ በናትክ ለምን ተመለስክ 😭😭
    ካንተ እሄን አልጠብቅም... ፈታ እያደረከን ነበርኮ... በል አሁን ተመለስና ዓለምን አዙረን 😉

  • @geniyemahritlij6710
    @geniyemahritlij6710 26 วันที่ผ่านมา +3

    ካነበቦከው እሄን ኮሜንት ልንገርህ ባገኘከው ሁሉ አጋጣሚ እናትህን እና አባትህን እቀፍ ልክ ጓደኖችህን እንዳቀፍከው እንዳይቆጭህ የሆነ ዘመን ላይ እሄን ቪዲዮ ደግመክ ስታይ ይቆጭሃል ምነው ባቀፍኩቻው ትላለህ እናም ተቆጭተናል ፈጣሪ ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ

    • @FevenVibes
      @FevenVibes 26 วันที่ผ่านมา

      He is actually protecting them from Covid. Incases you don’t know still covid ale . Ena tilik sew akefo mesam yikebdal

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 19 วันที่ผ่านมา

      ተባረኪ

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 29 วันที่ผ่านมา +6

    Maraymn ስለመጣህ ደስ ነው ያለኝ የሰው ሀገር የሰው ነው ጌታን ማን ederas ከነ ችግራችን ሀገራችን እዛ ltnor መስሎኝ ደብሮኝ ነበር እኩዋንም መጣህ ጥሩ ቤተሰብ አለህ እዚ ኑር ♥️

  • @HayatHassan-y9b
    @HayatHassan-y9b 28 วันที่ผ่านมา +9

    እናትና አባትህን በደንብ አቅፈህ ሰላም በላቸው ጓደኞችህን ሰላም የምትለውን ያህልኳ አታቅፋቸውምዴ

  • @naneymeharebe6858
    @naneymeharebe6858 29 วันที่ผ่านมา +56

    Back to reality 😂😂😂😂

  • @birukgetachew293
    @birukgetachew293 29 วันที่ผ่านมา +24

    There is no way you ignored that dog😢he was so excited to see you back

  • @nunu461
    @nunu461 29 วันที่ผ่านมา +4

    Hey I am so happy to see your sister.I know your sister when she was working as liberarian at Ethio-parent high school.Such beautiful person ❤️ 💖

  • @fetihaaa
    @fetihaaa 29 วันที่ผ่านมา +4

    So much respect for you for protecting your family’s intimate moments & privacy!👏🏽

  • @hanagetachew9017
    @hanagetachew9017 29 วันที่ผ่านมา +8

    awww, your parents are exactly like my parents, love them! beautiful fam! love all your contents and everything about you, your
    awesome, keep it up dear❤

  • @bma-sieresmovies
    @bma-sieresmovies 26 วันที่ผ่านมา +5

    ለእናት ና አባትህ ክብር ያለህ አትመስልም አደለም 4 አመት 4ቀን እንኳ የተለየሀቸዉ አትመስልም ሲበዛ በጣም ትንሽ ሰዉ ነህ ለማንኛውም ግን ለወላጆችህ ሲባል እንኳን በሰላም ገባህ

    • @PUBGHOMEBUILDER
      @PUBGHOMEBUILDER 25 วันที่ผ่านมา

      Bro 2 month eko new yekeoyew

  • @Lore9072
    @Lore9072 27 วันที่ผ่านมา +3

    እንኳን ተመለስክ። በጣም አከበርኩህ። ስደት አንተንም ጥቢጥቢ ሊጫወትብም መስሎኝ ነበር። ብልህ ነህ።

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu 21 วันที่ผ่านมา

    your mothers reaction... reminds me of my mom.....all ethiopian moms long live and God bless you more....I was in tears....

  • @user-pw2bq6ms8v
    @user-pw2bq6ms8v 29 วันที่ผ่านมา +22

    Bro i wish i can give you a million views and likes

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 29 วันที่ผ่านมา

      እኔ ደሞ ለቅንነትህ ♥️

  • @trezanegazi5801
    @trezanegazi5801 29 วันที่ผ่านมา +16

    He’s so lovely father but what you laughing please give hug and kiss your family

  • @hannamelkamu3369
    @hannamelkamu3369 29 วันที่ผ่านมา +12

    ur mom is so sweet, gin eko they need your hug bro , ብታቅፋቸው ምን ይልሃል? give them some hug, please bedenb

  • @naolTadesse-ip8te
    @naolTadesse-ip8te 29 วันที่ผ่านมา +22

    ቤተሰቦችህ ደስ ይላሉ

  • @uaez-wr1mg
    @uaez-wr1mg 27 วันที่ผ่านมา +7

    እናትክን እና አባትክን እዴት ነው ሰላም የምትለው ደሞ ቤቱን ጊቢውን ማስተካከል ነው ለናታቹም ሚያግዛት ሰው መቅጠር ነው

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 29 วันที่ผ่านมา +3

    Big Respect bro for coming back!

  • @QubaTube
    @QubaTube 29 วันที่ผ่านมา +3

    ግልጸኝነትህን ወድጄዋለው ማሻአሏህ welcome back ,
    ከኔዘርላንድም ሆኔ ከየትም ሀገር የተሻለ life endigetmih እመኝልሃልለው እዚሁ ከቤተሰብህ ጋር❤

  • @melatamare7118
    @melatamare7118 29 วันที่ผ่านมา +3

    You are honest,free and funny guy🥰 I wish you the all the best ❤

  • @Galeri720
    @Galeri720 26 วันที่ผ่านมา +7

    Don’t play with your parents you should hug them back 😢 that’s rude

  • @user-zt5gf3cm4e
    @user-zt5gf3cm4e 29 วันที่ผ่านมา +3

    The way I love Abel’s content ❤

  • @Feker-getachew
    @Feker-getachew 27 วันที่ผ่านมา +3

    እናትና አባትክን እንዲት ነው ሰላም የምትላቸው በናት ዥልጥ

  • @cocoaberaham627
    @cocoaberaham627 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ነዉ ስሜታዊ የሚያረገዉ ሺር ስላረከን thank you

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 28 วันที่ผ่านมา +7

    እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት የኔ ቆንጆ ግን ለእናትህ እና ለአባትህ የጓደኞችህን ያህል አቅፈህ ስመህ ብታሳየን ደስ ይለን ነበር። እናትህ አቅፋ ልታሸትህ ፈልጋ አንተ ግን እንድታቅፍህ እንኳ አልሆንህላትም ተው ትልቅ ሰው ሁን ዝቅ ብለህ እቀፋቸው ሳማቸው አደራ 😢❤

  • @Yayeshe
    @Yayeshe 29 วันที่ผ่านมา +3

    የኒዉዝላንዱን ቪዲዮ አይቼዋለሁ ጥሩ አርገህ አሥጎበኘሀን የሚያምር አገር ግን ሙሉ ደሥታ ያለዉ አይመሥልም አንድ የጎደለነገር አለዉ የጎደለዉንም ኢትዮጵያ ሥትመጣ ነዉ የምታገኘዉ ማን እንዳገር እናት አባት ቤተሠብ ጓደኝነት ነፃነትህ ምግብህ ሁሉነገር ሙሉ ሆኖ ነዉ የሚታየዉ እንክዋን ሠላም መጣህ ንፅፅር እያረክ መኖርነዉ

  • @nejatgizaw9506
    @nejatgizaw9506 29 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ ማልቀስ 😢አባትህ ❤

  • @asmi_yus
    @asmi_yus 29 วันที่ผ่านมา +2

    The best family video! i enjoy every single second 😭❤❤
    Welcome back abela

  • @jonathankassahun3700
    @jonathankassahun3700 29 วันที่ผ่านมา +12

    bro, welcome to the ኮሪደር ልማት😂

  • @solomebihon2218
    @solomebihon2218 12 วันที่ผ่านมา

    betam netsheu sew nek ur like my little brother God bless u abundantly ur so kind and humble

  • @meronworku1009
    @meronworku1009 29 วันที่ผ่านมา +5

    Be careful when u surprise ur parents. Sudden excitement is not good sometimes

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 27 วันที่ผ่านมา

      Exactly i was thinking that too even his parents are elders don't do that next time stay safe about the old house my parent's house build long time ago when i returned Ethiopia after 18 years i don't see any renovation🤔🤔only painting reason instead of our parent house my sebeling was renovating & building there own house i didn't say noting because that was very dangerous for me but righ now i will rebuild my parent's house even my parent's are in heaven still i would like to keep there name but i don't know about my 3 sebeling what are going to say ?? i will pray to God to help me out you never know freinds this younger generation's are not good very selfish

  • @user-ro1wx8nd2e
    @user-ro1wx8nd2e 29 วันที่ผ่านมา +6

    ኤኔም መቼ ይሆን ሀገሬ የምሄደው 😢i miss my family

  • @eyutg8178
    @eyutg8178 28 วันที่ผ่านมา +4

    You are Smart Abelo now you are going to try to the USA 🇺🇸 good luck 🫶🏽

  • @nadiyanadi6461
    @nadiyanadi6461 29 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome back abela
    Ezim tolo tolo video endetlek entebkalen anything you do slemtchel❤❤

  • @Selam-s6h
    @Selam-s6h 14 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 27 วันที่ผ่านมา +4

    ልጅ ከናት አባቱ ጋር ሲገናኝ እንዲህ ነው እንዴ የሚተቃቀፈው ሆይ

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 27 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ለህፃን ፌቨን በ7 አመቷ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው!!!!

  • @ETHIONICSPORT
    @ETHIONICSPORT 29 วันที่ผ่านมา +9

    What le ጉብኝት new ende yehedikew😮

  • @NobelHadush
    @NobelHadush 29 วันที่ผ่านมา +10

    Bro you know better than me but I feel like you should apply for an American or Canadian visa and move there. Since you have a good travel history including a New Zealand visa which is one of the hardest visas to get you will 100% be granted.

  • @Melaku-77
    @Melaku-77 22 วันที่ผ่านมา +1

    ምን እርድና ነው እናትህንና አባትህን እንዴት ነው ሰላም የምትላቸው? ትንሽም ክብራቸው የጠበቀ ቢሆን አሪፍ ይመስለኛል። ጓደኞችሂ
    ህ ላይ እንደስቲከር ተለጥፈህ ሰላም ስትል ሳይ ደሞ በሰጨኝ 🤔 የጉርምስና ሙድህን እኩዮችህ ላይ አንፀባርቅ

  • @LoCoCreative
    @LoCoCreative 29 วันที่ผ่านมา +2

    Welcome back brother🙏

  • @biruk8736
    @biruk8736 26 วันที่ผ่านมา +1

    አቤላዬ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቡችክ ይባርክክ ወንድሜ😮

  • @Sel_man_
    @Sel_man_ 29 วันที่ผ่านมา +9

    እናትህን በስነስርአት ልታቅፋት ይገባ ነበር እሷ ጓጉታ ልታቅፍህ ፊትክን ታዞራለህ 😕

    • @esayasfaris76
      @esayasfaris76 27 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ የምልሽ እናቱ ነች እኮ እንዴት ጀጅ ታደርገዋለህ በናቱ ቀሽም

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 20 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ እናት እና አባቱን እዴት እደምወዳቸውውውውውው በተለይ እናትየዋ ወተት ናቸው እቅፍ አርጌ ብስማቸው❤❤❤❤

  • @tsisami9841
    @tsisami9841 26 วันที่ผ่านมา +1

    Wey meskin enat lezelalem tenur😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-db2el3hp5t
    @user-db2el3hp5t 29 วันที่ผ่านมา +9

    😢😢😢ኡፍ ማሚዬ

  • @SintayehuDemise12F-os5nx
    @SintayehuDemise12F-os5nx 15 วันที่ผ่านมา +1

    አንድ በጣም የደበረኝ ና በጣም ያናደደኝ ነገር ቢኖር ግን ለእናትክ ያለክ ቦታ : Disrespect ና ፍቅር ግን የተመታ ነው ይስተካከል እንደ እሷ ሆነክ Treat ልታደርጋት ይገባል 😢🙄😒

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 25 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @user-zt5gf3cm4e
    @user-zt5gf3cm4e 29 วันที่ผ่านมา +2

    Your content worth my time ❤

  • @FG-lq3ut
    @FG-lq3ut 25 วันที่ผ่านมา

    what an amazing real and authentic video. I loved it. Welcome home. Very nice family, mom and dad

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 28 วันที่ผ่านมา

    I like how you’re respectful of your family

  • @hiluya
    @hiluya 24 วันที่ผ่านมา

    You’re setting a great example for the younger generation by showing that living abroad isn’t the only path to success. We've often been told that the best life is found elsewhere, but the truth is, we should strive to make our country a place where we can truly thrive.
    Moreover, you have a loving and supportive family, and that is priceless. I’m confident that in a few years, you’ll look back with pride on your decision. You’ve made the right choice, and I’m proud of you, brother!"

  • @habtamumanemeketotkifle3829
    @habtamumanemeketotkifle3829 29 วันที่ผ่านมา +2

    Home sweet home welcome to th really life happy fo u ቡቡዬ

  • @DrkingTefera
    @DrkingTefera 29 วันที่ผ่านมา +6

    Ur next goal will be usa from now it will be simple to go to usa u have a good destination history

  • @SemiraSure
    @SemiraSure 29 วันที่ผ่านมา +3

    እናት እኮ❤

  • @hayaatedrs402
    @hayaatedrs402 16 วันที่ผ่านมา

    አተምድነዉ እናትናባትህን ሰላም ስትል በተለይ እናትህ ጎበስ ብለዉ ሲያቅፍህ ጎበስ ብለህ ብታቅፍቸዉ ምንአለ

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh 29 วันที่ผ่านมา +1

    እዴ ወይኔ ተመለስክ😢 ለማዘር ስትል እኳንም ተመለስክ

  • @beka_baba
    @beka_baba 29 วันที่ผ่านมา +2

    አረ ማርያምን እንዴት ቻልከዉ የምር በጣም ነዉ የተሰማኝ የኔ እናት ለኔ እያለችኝ ያህል ነዉ I felt በቃ🥹🥹
    ቤተሰቦችህን ይጠብቅልህ🙏❤️ They are amazing families🫡❤️

  • @Drinkwater_123
    @Drinkwater_123 29 วันที่ผ่านมา +2

    FINALLY HE'S BACKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK

    • @NATIE_XO2
      @NATIE_XO2 29 วันที่ผ่านมา +2

      K keyboard zare nw eshi yalek ende😂😂😂just kidding🙂🤝

    • @Drinkwater_123
      @Drinkwater_123 28 วันที่ผ่านมา

      @@NATIE_XO2 hhh i just wanna know how long it is on my phone

  • @yodithilemariya6370
    @yodithilemariya6370 28 วันที่ผ่านมา +3

    Ante father ena Mathern endi new selam yemitelew setasetela

  • @Lidie89
    @Lidie89 29 วันที่ผ่านมา +2

    I don't know why im crying with your family, i don't why im happy. You really share your emotions through my screen. May the protection of God be with you and your family.

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 23 วันที่ผ่านมา

    እንኳን በሰላም ገባህ ወንድማችን🥰

  • @user-kt9ds5tp4r
    @user-kt9ds5tp4r 29 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome 😊 big fan

  • @mayatube5745
    @mayatube5745 28 วันที่ผ่านมา +1

    Your mom ❤ n your Dad.

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste776 26 วันที่ผ่านมา +2

    በጣምነው ይምትደበርው ይናትህና አባትህ አቀፍህ በደብ አልሳምክም ሁለተኛ ቤትህ ምንአይድብርም አተነህ ይምትደብር አሚርካ ምን ብርቅ አርክው

  • @ኢትዮጵያዊን
    @ኢትዮጵያዊን 29 วันที่ผ่านมา

    ወንድም መልካሙን ሁሉ በሃገርህ ይግጠምህ ይመችህ❤ !!!

  • @mame642
    @mame642 28 วันที่ผ่านมา +2

    Yemer gin endazhi surprised tero aydalem ena endeza adrega enata motabeg nebar bedengata

  • @DawitAraya-q1k
    @DawitAraya-q1k 29 วันที่ผ่านมา

    Atadergewm abel; but i'm happy for ur mom!

  • @teddybest02
    @teddybest02 29 วันที่ผ่านมา +5

    Your families are real

  • @yayehenok
    @yayehenok 29 วันที่ผ่านมา +1

    Welcome to Enat Hagereh

  • @kneegrow-yf5oy
    @kneegrow-yf5oy 29 วันที่ผ่านมา +2

    pops was like "meta demo"😂😂❤❤

  • @Elaa_hab
    @Elaa_hab 14 วันที่ผ่านมา

    አላህ አይለያቹ 🥰🥰🥰🥲🥲🥲

  • @MahletBoyd
    @MahletBoyd 28 วันที่ผ่านมา +1

    Love your mom

  • @aygamerethio3806
    @aygamerethio3806 23 วันที่ผ่านมา

    Great vlog bro ❤❤

  • @suminbaki
    @suminbaki 29 วันที่ผ่านมา +1

    Enat eko❤❤❤

  • @ethiocelebrities23
    @ethiocelebrities23 29 วันที่ผ่านมา

    Welcome back 🥰

  • @Smurrx
    @Smurrx 29 วันที่ผ่านมา

    welcome back

  • @Habeshwit
    @Habeshwit 28 วันที่ผ่านมา

    Enqan wed enat hagerhna enath bet temlsklin bdena man ende hagerna enat ohhhhhh!!!!❤❤❤❤

  • @user-cr6cf2in8p
    @user-cr6cf2in8p 29 วันที่ผ่านมา +2

    ምን ይደረግ አገሬ ዙሬ መግቢየ😂😂

  • @fitsummathewos9315
    @fitsummathewos9315 29 วันที่ผ่านมา +2

    ተመለስ ere

  • @Heniabi-d
    @Heniabi-d 28 วันที่ผ่านมา

    Wellcome home Ma Brother

  • @yeneneshmamo3711
    @yeneneshmamo3711 27 วันที่ผ่านมา

    ማሚ እንኳን ደስ አሎት

  • @saet454
    @saet454 25 วันที่ผ่านมา

    Oww how much I love your parents long live ❤❤❤

  • @Neju-w7k
    @Neju-w7k 27 วันที่ผ่านมา +1

    ለናትህና ላባተህ ሰላም አባባልህ በጣም የወረደ ነው ክብር ይኑርህ::

    • @YonasTeklu-t6h
      @YonasTeklu-t6h 27 วันที่ผ่านมา

      አይ ሀበሻ ቦርጨቅ ማለት ሲወድ😅

  • @EDILAg-g6y
    @EDILAg-g6y 27 วันที่ผ่านมา

    Lebtesb yalhen negr gen saladenk alalefem kebr alengi wendmu 💜