ዶሮዎች እንቁላል እንዳይጥሉ የሚያደርጉ 10 ምክንያቶች ከነመፍትሄዎቸው / week 2 : antuta fam : kuku luku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 95

  • @HikaKejela
    @HikaKejela ปีที่แล้ว +3

    ሕዝብ እያገለገልክ ነው። ኑርልን❤

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው

  • @TigistSemano
    @TigistSemano 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጀማሪ ነበረኩ ግን ጥሩ ነገረ ነገረከኝ ሰለ መብራት አላበራሞ ነበረ አሁን አበራለው ተባረክ

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 ปีที่แล้ว +4

    ወንድም አለም አመሠግናለሁ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ክበረልኝ 🙏

  • @wendayehubefekadu4055
    @wendayehubefekadu4055 2 ปีที่แล้ว +3

    አመሰግናለሁ ።

  • @abezuchala5291
    @abezuchala5291 2 ปีที่แล้ว +3

    በናትክ ደሰስል ይላሉ ቀጥልበት

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ወዳጄ

  • @RobelSetegn
    @RobelSetegn 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዶሮወቼ 5ወር ሆኖቸዋል ግን ኩክኒም አልበቀለባቸውም ጎመን አበላቸዋለው እሱ ይሆን

  • @AbrehamWorku-o3r
    @AbrehamWorku-o3r ปีที่แล้ว +1

    Bexam arif mikr new anmsagnaln

  • @amankeder3516
    @amankeder3516 2 ปีที่แล้ว +3

    የምነግርክ ነገር ቢኖር ተመልካች እንዲበዛልክ የምትለቃቸዉን ነገሮች ወጥ አርጋቸዉ ወይ ስለዶሮ ብቻ ወይም ማህበራዊ ህይወት ጋር የተያያዘ ብቻ ወይም ለሁለቱም የተለያዩ ቻናሎችን ክፍት ከዛ ዉጤቱን ታየዋለክ ። ዶሮ ማየት ብቻ ፈልጎ የሚገባ ሰዉ ሌላ ነገር ስትለቅ ማየት ያቆማል ስራህ ወጥ አርገዉ ሌላ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ የአቀራረፅ ሲስተምህንም ለዉጠዉ ሁሌ አንድ አይነት ዘዴዎች አትጠቀም ። በተረፈ ለምትሰጠን ትምህርቶች እናመሰግናለን

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አመሰግናለው

  • @danielhabtamuhilemichael6298
    @danielhabtamuhilemichael6298 9 หลายเดือนก่อน +2

    እጅግ በጣም አመሠግናለሁ ወንድሜ! እኔ በባትሪ ኬጅ ሲስተም ጥቂት ሌየሮች አሉኝ መጣል በጀመሩ በወር አካባቢ ፔክ እና እንቁላል የመስበር ሁኔታ ሳይባቸው 1/3 ቢክ ዲቤክ አደረግኳቸው በሚገርም ሁኔታ ከ50-70% ፕሮዳክሽን ቀነሱ ይሄውም የእንቁላሉ መጠንም ብዛቱም ነው የቀነሰው ለዚህ እንደ ነጭ ሽንኩርት እርድ ዝንጅብል ሞሪንጋ ሬት እና የመሳሰሉት ኸርባልስ ይረዱኝ ይሆን? አመሠግናለሁ

    • @antuta
      @antuta  9 หลายเดือนก่อน +1

      አፋቸው ሲቆረጥ ስለሚቆስል እናም ስለሚደነግጡ ምግብ ይቀንሳሉ ስለዚህ እስከሚያገግሙ መጠበቅ እና በቫይታሙንም መርዳት ነው

  • @KalkidanTsegaye-l4j
    @KalkidanTsegaye-l4j หลายเดือนก่อน

    ጀማሪ ነበርኩ እና ስልክ ቁጥርህን ባገኝ መረጃ ለመጠየቅ

  • @fitsumfitsefitse
    @fitsumfitsefitse 11 หลายเดือนก่อน +2

    የጣሉትን እንቁላል ሲበሉ አስኮል ሲጠጡ በምን ላስቁማቸው

    • @antuta
      @antuta  11 หลายเดือนก่อน

      የሚጥሉበት ቦታ ጨለማ ቢሆን አይተው እንዳይበሉት የተሻለ ነው

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354 2 ปีที่แล้ว +3

    You Did it!!

  • @tsigeredazenebe25
    @tsigeredazenebe25 2 ปีที่แล้ว +2

    sew malet endih new negerochin kelel adirgo yemiyayina ydmiyasay fetari abzito yibarkih

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው

  • @ethiopiandreams1354
    @ethiopiandreams1354 2 ปีที่แล้ว +2

    Wow Really Amazing Ante.

  • @Entertainment-pl4bd
    @Entertainment-pl4bd 3 ปีที่แล้ว +3

    betam amsgenalewu wondem temlesolgnal egezabeher yakeberln

  • @YosefAlemu-cg5kp
    @YosefAlemu-cg5kp ปีที่แล้ว +2

    የቄብ ዶሮ በቀን ምን ያህል መኖ ትመገባለች
    ቫይታሚን አሰጣጥስ

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      እንደ እድሜአቸው ይለያያል የሰራሁት ቪድየ አለ

  • @AzrarAsret
    @AzrarAsret 3 หลายเดือนก่อน

    Selam ye Doro bet endet lesra 20 doro legeza neber

  • @BereketPetros-ds3nn
    @BereketPetros-ds3nn 8 หลายเดือนก่อน +2

    የአንድ ወር ለ15 ቀን ዶሮ እንዴት መመገብ ይቻላል ምን ምን መጠቀም አለብን የእነርሱ ዋና ምግብ ልሆን የሚችሎ ምንድነው

    • @antuta
      @antuta  8 หลายเดือนก่อน

      መኖ መግባቸው

  • @fisshamusa-ui5wo
    @fisshamusa-ui5wo ปีที่แล้ว +2

    በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ለምትሰጠው ማብራሪያ። የዶሮ መዳንት አሰጣጥ እባክህ ንገረን?

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለው
      እንደየ መድሃኒቱ እና እንደየ ህመማቸው ስለሚለያይ የህክምና ባለሙያ ማማከር የተሻለ ነው

  • @AshebereAshebere
    @AshebereAshebere 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareke

  • @SamiZesolomon
    @SamiZesolomon 7 หลายเดือนก่อน

    sami nwgn kehawasa በየቀኑ ለምንድነው የማይጥሉት

  • @alemshetmitiku1062
    @alemshetmitiku1062 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ

  • @BettY-o7g
    @BettY-o7g 3 หลายเดือนก่อน

    Yene sitlu neber ena be ande hulum akomubign ye himem milkit yelem wuham alachew edmiyachewm gena nw

  • @TigestyeshalemEnattehuen
    @TigestyeshalemEnattehuen ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 6ወር ሞልቷቸዋል ግን ምንም መጣል አልጁመሩም ምንነው ችግሩ ?ዝርያ ሳሶ ናቸው

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      አርብ የምለቀው ቪድዮ አለ እሱ ላይ በደንብ አብራርቼዋለው

  • @mekonnenseyulm7676
    @mekonnenseyulm7676 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማችን ሰላምነው እንኳን አደረሰህ መልካም አዲሰ ዘመን የሰኬት ዘመን እመኝልሀለው እባክህን ሰለኪጂ አጠቃቀም የምታውቀው ነገር ካለህ በታካፍለን አንተሰ ለምን አልተጠቀምክም? አክብሮትባለበት ትህትና እጠይቃለሁ አመሰግናለሁ።

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮ አደረሰን ወዳጄ ስለአስተያየትህ አመሰግናለው
      እሺ ወንድሜ በሰፊው ቪድዮ እሰራለው

  • @AbitiGetachew
    @AbitiGetachew 8 หลายเดือนก่อน +1

    Kesel benasgeba weyi esat benteqem chiger alew

    • @antuta
      @antuta  8 หลายเดือนก่อน

      እንዳያቃጥላቸው በመጠንቀቅ ይቻላል

  • @atseatsbha4109
    @atseatsbha4109 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 2 ปีที่แล้ว +3

    ሳሶ የሚባሉትን ዝርያ ባካባቢዬ እግንቼ ነበር ክትባታቸውን አልጨረሱም ከወር ምናምን በዋላ መተሸ ውሰጂ ይቆዩ ስላለች ተውኩት የሳሶ ዝርያ እንቁላል ይጥላሉ አደለ ? ያንተ አዲስ የገቡት ያምራሉ ሳሶ ናቸው ወይስ ቮውማንስ የሚባለው ዝርያቸው ምንድነው

  • @eyerusalemgebremedhine1040
    @eyerusalemgebremedhine1040 3 ปีที่แล้ว +2

    Betam tekami info. New txs.but Meno makelakel yalkew algebagagnm k 1 kuntal endate makelakel yichalal

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว +2

      በቅድሚያ ለአስተያየቱ አመሰግናለው
      ጥያቄሽ ከገባኝ እንዴት መኖ እናቀነባብራለን ይመስለኛል ከሆነ
      በመጀመሪያ ደረጃ መኖ ማቀነባበር ራሱን የቻለ ሳይንስ ነው ይህንንም የሚሰሩት በዘርፉ እውቀት እና ልምድ ያላቸው ናቸው
      በየ አምራች ድርጅቶች አሰራር ልዩነት ቢኖርም ግን የራሱ የሆነ ቀመር ያለውና ብዙ ጊዜ ድብቅ ስለሆነ እኔ በበኩሌ ማግኘት አልቻልኩም
      ነገር ግን እነሱም ሲሰሩ ስህተት ሊፈጠር ስለሚችም በቫይታሚን እንደግፈዋለን
      ጥያቄሽን ያገኘሁት ይመስለኛል ካልተሳሳትኩ

  • @arefathissien5373
    @arefathissien5373 3 ปีที่แล้ว +2

    enzhe doroche enkulale tlawe secharsu men enargachewaln

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      እንዴት ያረጁ ዶሮቼን በአዲስ ልቀይር የሚለውን ቪድዮ እየው
      th-cam.com/video/DAT8Gk15cLk/w-d-xo.html

  • @MilionAsefa-s4r
    @MilionAsefa-s4r 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶሮቼ 5 ወር ምላቸው ግን መዉልድ አልጀመሩም ምን ትመክረኛለክ

    • @antuta
      @antuta  9 หลายเดือนก่อน

      የጎደለባቸው ነገር ካለ አጣራ

  • @derejetirfe1525
    @derejetirfe1525 ปีที่แล้ว +2

    ስልክ ቁጥርክን ፃፍልን

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      0910633773

  • @rahmahh2690
    @rahmahh2690 3 ปีที่แล้ว +2

    Please kutrhin stegn yemadam bet asteltognal

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      @antatsega ላይ በቴሌግራም ማውራት እንችላለን
      ይቅርታ ለጊዜው ስልክ እዚህ ላይ ስለማልፅፍ ነው ለጊዜው

  • @GoldflowerAbate
    @GoldflowerAbate 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጫጩቶች ገዝቼነበር ግን ዝም ብለው ባልታወቀ ምክንያት አገኛቸዋለሁ መፍዘዝ ያሣዩናል ምን ላርግ

    • @antuta
      @antuta  9 หลายเดือนก่อน

      የህክምና ባለሙያ አማክር

  • @eceshort5793
    @eceshort5793 3 ปีที่แล้ว +2

    Best

  • @MeronYawan
    @MeronYawan ปีที่แล้ว +1

    ሙሉለሊት መብራት ቢበራስ

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว +1

      ብርሃን ከበዛ ጭንቀት ይይዛቸዋል

  • @GenyAlemu
    @GenyAlemu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ከገቡ 4 ወር አልፏቸዋል ነገር ግን እስከ አሁን መጣል አልጀመሩም ምክንያት ይኖር ይሆን?

    • @yedegualij9542
      @yedegualij9542 10 หลายเดือนก่อน

      Er yenam Gera agabtognal ye 2 wer gezaw ene gar 3 wer honuachewal zm belew yashkakalu enji aytelum

    • @antuta
      @antuta  10 หลายเดือนก่อน

      የአመጋገብ ችግር ከሆነ አረጋግጥ

    • @yedegualij9542
      @yedegualij9542 10 หลายเดือนก่อน

      @@antuta mesetachew meno bicha ñw yalut 30 dorowochi nachew beken 3,30 nw memegbachew

  • @GoldflowerAbate
    @GoldflowerAbate 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ወንድሜ ዶሮዎቼ 5ወር ሆናቸው ግን እንቁላል አልጣሉም ቪታሚንና አሁን ደግሞ የእንቁላል ማስጣያ መኖ ከተለያዩ ምግቦች ጋር ቀላቅዬ ሰጠሓቸው ግን ምንም የለም ያሽካካሉ አሁን ግን ቀንሰዋል ሁል ጊዜግራ ገባኝ ምን ላድርግ ባክህ አርዳኝ ወንድሜ አክባሪህ ነኝ

    • @antuta
      @antuta  10 หลายเดือนก่อน

      የእንቁላል ጣይ መኖ መቀየር የሰለብህ ካሉት ውስጥ 5% መጣል ሲጀምሩ ነው
      በተረፈ መኖው የተሟላ ነገር ስላለው ሌላ ነገር መጨመር ምነሰልባት ወደ መስባት እንዳይወስዳቸው ተጠንቀቅ

  • @yoobsantarree3337
    @yoobsantarree3337 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ዶሮ" 5 ወር ሞሉ እስከ ኦሁን እንቁላል መጣል አልጀመሩምችግሩ ምንድነው??

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      ምግብ አሰጣጥ ዝርያ የአየር ሁኔታ ሊሆን ይችላል ባለሙያ ወይም ዶክተር ማማከር ተገቢ ነው።

  • @soccerhighlights4765
    @soccerhighlights4765 3 ปีที่แล้ว +1

    Wendm silkihn endet new maggnet yemichalew

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ላይ በ @Antetsega ብለህ አግኘኝ

  • @burtaburta3464
    @burtaburta3464 2 ปีที่แล้ว +5

    ለ እድገት የጠቅማሉ የልካቸውን vitamins ስሙን ንገርን ዶሮዎቼ የ 74 ቀን ናቸው ። $

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว +1

      Fortivity ስጣቸው

    • @burtaburta3464
      @burtaburta3464 2 ปีที่แล้ว

      @@antuta Amsgnalw wendma bxam

    • @burtaburta3464
      @burtaburta3464 2 ปีที่แล้ว

      @@antuta እስከ ስንት ቀን ነው የምሰጣቸው ወይስ እስከ ምየልቅ ድርስ ነው ?

  • @degefteka1154
    @degefteka1154 2 ปีที่แล้ว +1

    የሀበሻ ይሻላል ወይስየፈረንጅ

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      ለእንቁላል ከሆነ የፈረንጅ
      ለማራባት ከሆነ የሀበሻ ይሻላል

  • @mekdikiya3035
    @mekdikiya3035 ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም መረጃክ አመሰግናለዉ መጀመር ፈልጌ ነበር ቤቱን አዘጋጅቻለዉ እስከ 50 የደረሱ ዶሮችን የት ማግኘት እችላለዉ በይበልጥ ባካል መጥቼ ሃሳቦችን መወያየት እችላለዉ

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      በ 0910633773 ደውይልኝ መርዳት የምችለውን ለመርዳት ዝገጁ ነኝ

  • @Entertainment-pl4bd
    @Entertainment-pl4bd 3 ปีที่แล้ว +2

    ግን ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቄብ ደሮዎች አሉኝ እንቂላል ጀምረዋል ግን 2 ቀን በቻ ጥለው አቆሙ ምነው መፍትሄው ወይስ የተለመደ ነው ስሜ ሮቤል ይባላል አመሰግናለው

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ ሮቤል አመሰግናለው
      ካቆሙ ስንት ቀን ሆነ?

    • @Entertainment-pl4bd
      @Entertainment-pl4bd 3 ปีที่แล้ว

      1 ሳምንታቸው ነው ብታብራራልኝ ደስ ይለኛል ከትልቅ አክብሮት ጋር

    • @frealemu5841
      @frealemu5841 3 ปีที่แล้ว

      Bzatachew snt nw endegena degmo yetadagi meno qeyreh ye enqulal tay staderg yemaqom bahri alachew

  • @demekeenawgaw7376
    @demekeenawgaw7376 ปีที่แล้ว

    ኩኩሉ እንዴት ነክ ደመቀ እባላለሁ የኔ ዶሮዎች እንቁላል ጣይ ናቸው እና 100 ናቸው ግን የሚጥሉት,50 ነው እና ምን ላድርጋቸው

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      ምን ያህል ጊዜ ሆናቸው መጣል ከጀመሩ?

  • @mesudmeku7976
    @mesudmeku7976 3 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ምለው የቄብ እንቁላል በስንት ሳምታቸው ነው ሚያወፋሩት ከጀመሩበት ሳምንት ጀምሮ ማለት ነው

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว +3

      ይሄ እንደ አመጋገባቸው እና እንደ ጤንነታቸው ይወሰና
      ጥሩ ሁኔታ ላይ ከሆኑ ለመጀመሪያ ቀን ከጣሉ በኋላ በሚቀጥለው መጠኑ እያደገ ነው የሚመጣው
      ዞሮ ዞሮ እስካሁን እንዳጋጠመኝ እንቁላል መጣል እኩል አይጀምሩም የመጀመሪያውን እንቁላል ካገኘን በኋላ እስከ 1 ወር ድረስ መጠኑም ብዛቱም እየተስተካከለ ይመጣል

  • @yesheakelelu6107
    @yesheakelelu6107 2 ปีที่แล้ว +1

    በትንሹ በትልቁ ዶሮዎች ይረበሹብኛል ምን ላድርግ?

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      የህክምና ባለሙያ አማክረሽ ለጭንቀት መከላከያ ቫይታሚን ስጫቸው
      በተረፈ የሚረብሻቸውን ነገር ማስወገድ ነው

  • @Aserat-di3fd
    @Aserat-di3fd 8 หลายเดือนก่อน

    እረ እንቁላል በጣም ወረ ግን እንደ ጉንፍን ነገር ይዞቸው ነበር ለዛ ይሆን ብዬ ነበር ግን ቆዩ አስራአምስት ቀን ሆናቸው ቫይታሚንም ሰጠው ለውጥ ብዙም የለም እንቁላሉም ነጭ ነው

  • @ميميهاجيكي-غ9ن
    @ميميهاجيكي-غ9ن 3 ปีที่แล้ว +2

    ህልውናና ሶ

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      አልገባኝም

  • @abezuchala5291
    @abezuchala5291 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ቀንሶብ ኛል

  • @yirgagirma
    @yirgagirma 4 หลายเดือนก่อน

    ዶሮዋች እንቁላል አልጀምር አሉኝ

  • @tigistutesema5609
    @tigistutesema5609 11 หลายเดือนก่อน

    100 ዶሮዎች አሉኝ እንቁላል መጣል አልጀመሩም ከመጡት 5 ወራት ናቸው

    • @antuta
      @antuta  11 หลายเดือนก่อน

      በአከባቢህ ካሉ የህክምና ባለሞያዎች ጋር በመማከር ቫይታሚኖችን በመስጠት ተከታተላች

  • @WubitWubita
    @WubitWubita 11 หลายเดือนก่อน

    200ዶሮች አሉኝ 5 ወራቸው ነው እንቁላል መጣል። ጀምረዋልግን ከጀመሩ 15 ቀንሆነቸዋል እስካሁን90 ደርሰዋል ምን ትመክረኛለህ

    • @antuta
      @antuta  11 หลายเดือนก่อน

      እንቁላል እንዲጥሉ አበረታች ቫይታሚኖችን መስጥት ጥሩ ነው

  • @degefteka1154
    @degefteka1154 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድ ዶሮ የለህም

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      የለኝም

  • @alemshetmitiku1062
    @alemshetmitiku1062 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ