ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጎበዝ በደንብ ነው የምታብራራው በዚሁ ቀጥል
Welcome back bro You really inspired me a lot pls atitfa
አናመሰግናለን ወንድሜ በኬጀ የሚረቡ ዶሮዎች ቅንቅን እንዳያሥቸግራቸው ምን ላድርግ፡፡
እርጥነት አስወግድ
Well come
እንኳን በሰላም መጣህ ምርጥ የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም ቆያቹኝ አመሰግናለው
❤❤❤❤❤
አንደኛዋ ዶሮ የአንዷን ላባ እየነቀለች ትዉተዋለች ለምንድነው?
ሠላም ወንድሜ ዶሮዎቼ 5 ወር አለፋቸው ግን ምንም የለም የእንቁላል ና የስጋ ዶሮ በምን ይለያል እንቁላል እንዲጥሉ አረ ምን ላድርግ
የእንቁላል ዶሮዎች ከሆኑ አመጋገባቸው የተመጠነ እና የተሰፈረ መሆን አለበት
በጣም አመሰግናለሁ ቫይታሚን እና ኤግ እሰቲሙላንት በስንት ጊዜ ልዩነት መስጠት አለብኝ
ሲያስፈልጋቸው
አዲስ አርቢ ነኝ ብታብራራልኝ አመሰግናለሁ
ጀማሪ ስለሆንኩኝ ብታብራራልን@@antuta
የት ጠፍተኸ ነዉ 😊ዠ
አለው ለመምጥት እየሞከርኩ ነው
እኔ ከገዛኋቸው 6 ወር ይሆናቸዋል የስንዴ ገለባ(ፉርስካ)ነው ሚበሉት ተመችቷቸው ግብዳ ሁነዋል እንቁላል ግን ወፍ የለም ኣሁን እነሱን ሽጬ ሌላ ለመግዛት ኣስብያለው
እባክህ ወንድሜ አዲስ ዶሮ አርቢ ነኝ አንድ ቦታ ተሰብስበው እያደሩ ቦታው በጣም ጭቃ ሆነ መፍትሄ ካለህ እባክህ
እስከሚያድጉ ነው የሚጨቀየውን ቦታ ለግዜው ማፅዳት ነውትንሽ ጊዜ ነው ሲያድጉ ይቀንሳል
ዶሮዎች የስጋ ናቸው ወይስ የእንቁላል ብለን በምን አናውቃለን
በዝርያቸው
የዕንቁላል ብዬ ነው የገዛሁት
Dem yekelakele kus nw mitelut chigeru mendenw
ህመም ሊሆን ስለሚችል የህክምና ባለሙያ ማማከር ይበጃል
እናመሠግናለናየኔጥያቄውስጥእግራቸውላየሚያብጠውበሽታበምንየወገዳል
ዶሮዎቼ አሁን ላይ 4 ወር ከ 15 ቀን ሆናቸው መጣል አልጀመሩም ግን ግራ የገባኝ ነገር 4 ወር ከሞላቸው በኋላ ውሃ በጣም እየተጠቀሙ ነው እና ኩሳቸው ደረቅ አይደለም ውሃ ነው ቤቱም በጣም ጨቀየ ለዚህ ነገር የሚሰጥ መድሀኒት ካለ ወይም ማድረግ ያለብኝ ነገር ካለ እንድትነግረኝ ብዬ ነው እባክህ በጣም ተቸገርኩ ወንድሜ
የህክምና ባለሙያ ብታማክር ጥሩ ነው
ዛሬ አማክሬ በዉሃ የሚሰጥ መድሀኒትጨ
ሰጡኝ በጣም አመሠግናለው
አንተ በጣም ምርጥ ሰው ነህ በርታ
እንዳተበሀሁኑ ሰአት ገጥሞኛል ለሰጠህኝምክር አመሰግናለው
ኬጅ የምትፈልጉ እስኪ አውሩኝ የ 30 ዶሮ

እስከሚያድጉ ነው የሚጨቀየውን ቦታ ለግዜው ማፅዳት ነው
ትንሽ ጊዜ ነው ሲያድጉ ይቀንሳል