100 ዶሮዎች በቀን ስንት እንቁላል ይጥላሉ? : Antuta fam : kuku luku

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 38

  • @allaplication6447
    @allaplication6447 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ከልብህነው የምትነግረን ወድማችን አመሰግናለሁ በርታልን

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      እኔም በጣም አመሰግናለው

  • @mashilawyoutube1327
    @mashilawyoutube1327 2 ปีที่แล้ว +1

    ይመችህ ብሮ አሪፍ ትምህርት ነው

  • @fehabesha2307
    @fehabesha2307 3 ปีที่แล้ว +2

    Thanks 🙏 betam des yilal agelalesih berta 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SolomonTefera-n2z
    @SolomonTefera-n2z หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ አብዘኛዋቹ ዶሮ ከላይ ላባቼዉን ያራግፋሉ እርስበርስም ይበላላሉ የምን ችግር? ነዉ መፍተዉሳ?

  • @aynalemtesfaye3002
    @aynalemtesfaye3002 หลายเดือนก่อน

    ስለ ቨታሚን ብትነግረን መቼ መቼ ነው የሚሰጣቸው

  • @ሀዋሰይድ-ደ3ጀ
    @ሀዋሰይድ-ደ3ጀ 3 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በርታ

  • @baroview9158
    @baroview9158 5 หลายเดือนก่อน

    Yebiloket bet wist mesrat yichalal? yemikeray bet wist menoriy?

  • @hayleyesustesema6536
    @hayleyesustesema6536 ปีที่แล้ว +1

    ዶሮዎቹን ስትገዛ የስንት ቀን ነበሩ? የአንድ ወር ከሀያ ቀን ነበሩ ወይስ እሱ ላይ ሁለት ወር እንጨምር?

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว +1

      2 ወር ከ15 ቀን

  • @matiyastesfaye4361
    @matiyastesfaye4361 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ወንድሜ የምታቀርብልን ትምህርት ደስ ይላል በርታ! ቄብ ዶሮ ፣መኖ፣ቫይታሚንኖች ከየት ልናገኝ እንችላለን አንተ የምታውቃቸውን ብትጠቁመን ?

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      የት ነው የሰለኸው?

  • @yohanneskastro5286
    @yohanneskastro5286 8 หลายเดือนก่อน +1

    100 doro bet west besira shetaw yerbeshal gibi?

    • @antuta
      @antuta  8 หลายเดือนก่อน

      ካልተፀዳ የትኛውም ቢሆን ይሸታል

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን ደህና ቆያቹኝ

  • @GirmaBeyecha-q4i
    @GirmaBeyecha-q4i 8 หลายเดือนก่อน +1

    ግርማ

  • @mekonneseyuom186
    @mekonneseyuom186 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሰላምነው ሰራ ጤና ሁሉ ሰላምነው አንድ ነገር ብታሰረዳኝ በኬጅ ለመሰራት ምን ያህል ጥሩነው አንተሰ ለምን አልተጠቀምክም?ብታሰረዳን አመሰግናለሁ።

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ኬጅ በሰፊው ለመረዳት የሰራሁት ቪድዮ ስላለ ይቺን ሊንክ ተጨን ወንድሜ th-cam.com/video/52l1BMiYxzs/w-d-xo.html

  • @football4848
    @football4848 2 ปีที่แล้ว +1

    enkulal manekakiyawen beken beken bensetachew cheger alw?

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว +1

      ወረቀቱ ላይ የሚያሳየው እንደ ሁኔታው ከ3 እስከ 5 ቀን ይሰጥ ይላል

  • @getutekle7647
    @getutekle7647 3 ปีที่แล้ว +1

    ke adisochu yemotebeh yelem

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      አለ እስካሁ ተመስገን ነው 3 ሞተዋል

  • @nardos8908
    @nardos8908 ปีที่แล้ว +1

    🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @natyteferi9341
    @natyteferi9341 ปีที่แล้ว

    እባክህን ስልክክን ላክልኝ

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      0910633773

  • @abelgetachew69
    @abelgetachew69 2 ปีที่แล้ว +1

    Sitigezachew sint ken neberu?

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว +1

      የሁለት ወር ነው ብለው ነው የሸጡልኝ

    • @abelgetachew69
      @abelgetachew69 2 ปีที่แล้ว

      @@antuta silezih...3 wer ke 22 ken honachew malet nwa

  • @TadeleDefaru
    @TadeleDefaru ปีที่แล้ว +1

    እኔ 172 ዶሮ አለኝ 169 እንቁላል አነሳለው አነሰ ከተባለ 165አነሳለው

    • @antuta
      @antuta  11 หลายเดือนก่อน

      95% አከባቢ ነው በጣም ጥሩ ነው

  • @arhibutube1840
    @arhibutube1840 3 ปีที่แล้ว +1

    መኖ ስንት ነው በአሁን ሰአት ዋጋው

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      ዋጋውን እየተናገርኩ እራሱ ሊጨምር ስለሚችል የዋጋ ነገሮች ብዙም ጊዜ በቪድዮ አላወራም እንደ ምርቶቹም ስለሚለያይም ያልኩትን ዋጋ እንደየቦታውም ልዩነት ሊለያይ ስለሚችል የተሳሳተ መረጃ እንዳይሆንብኝ በማለት ነው

  • @mareemwodh3815
    @mareemwodh3815 ปีที่แล้ว

    Minew tefah

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      አለው

  • @mahammedhayat9820
    @mahammedhayat9820 3 ปีที่แล้ว +2

    ጠፍተሃል

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      አረ አለው

  • @SolomonTefera-n2z
    @SolomonTefera-n2z หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አስተማሪ ነዉ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ አብዘኛዋቹ ዶሮ ከላይ ላባቼዉን ያራግፋሉ እርስበርስም ይበላላሉ የምን ችግር? ነዉ መፍተዉሳ?