ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በርታ ወንድሜ
antuta fam you tube ላይ ከምወዳቸው አስተማሪ program አንዱ ነው በርታ ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ 🙏🙏🙏
አመሰግናለው እበረታለው
@@antuta በምን ላግኝህ ከቻልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ
0910633773
@@antuta አመሰግናለሁ ወስጃለሁ ማጥፋት ትችላለህ ወድሜ
ጎበዝ ዝሓውይ ኣጆካ በርትዕ
ዶሮዋች ለምን ያህል ግዜ እንቁላል ይጥላሉ? የሚያቆሙትስ?ሌላው እንቁላል የሚጥሉና የማይጥሉ እንዴት እንለያለን?
ፀጉርህን ተስተካከል beterfe gobeZ nehe
Ameseginalew
❤❤❤
ሁሌም ለዶሮ እርባታ ትምህርት ተማሪ ነኝ
ሰላም ለቤትህ አዲስ ነኝ ። ጥያቄዬን መልስ 🐓🐔🐓ዶሮ እርባታ መስራት ፍላጎት አለኝ ገጠር ውስጥ የእህል ወፍጮ አለኝ ጎን ላይ ቤት ሰርቼ ለመስራት ፈለኩኝ ግን መሰረተ ልማት የለም ለምሳሌ መብራት 💡የለም / መኪና 🚌 የሚገኘው 1: 30 ሰአት ርቀት አለው ቢታመሙ በቅርብ ዶክተር 👨⚕️ የለም በአጠቃላይ ከተማው 🏙️ ይርቃል ። እንዴት ነው ምን ትመክረኛለህ ያዋጣኛል ልጀምር ወይስ ይቅርብኝ ?
ይቅርታ ወንድሜ ይሄን እራስህ ነህ መወሰን የምትችለው
👍
አንዷ ዷሮዬ እንደ ሀበሻ ዶሮ ጭር አለች ቀን ሙሉ ተኝታ ለምግብ ብቻ ነው ምትነሳው ምን ይሻላል
መቀመጧን እድታቆም ከቦታው ለይቶ ለተወሰነ ቀን ማስቀመጥ እንድትረሳው ያደርጋታል
መልስልኛ?
መለስኩ እኮ
ግን እንደዚ አይነት ባህሪ ያመጣሉ ሁሉም ማለት ነው
አይ አንዳንዴ ነው የሚፈጠረው እኔም አጋጥሞኝ ያውቃልበሰፍው ደሞ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለው
barta
ዶሮ ካልተ ዳቀለ እንቁላሉ ይፈለፈላል
አውራ ስለሌለው ለዘር አይሆንም
ሰሞኑን ዶሮዎቼ አለቁብኝ በሽታ ተከስቷል እንዴ?
መረጃው የለኝም
ወይ በናትህ ዶሮቼ ቅቅን ያዘብኝ ምን ላርግላቸው
ከእርጥበት ነው የሚመጣው እርጥበት ማጥፋት ጥሩ ነው
4 ወር ከ 14 ቀን ሆነዋል እንቁላል ምንም የለም ወይስ እድሜ ገና ነው ??
እድሜ ደርሷል እስቲ ባለሙያ አማክሪ ቫይታሚን መስጠትም ጥሩ ነው
@@antuta ምን አይነት ቫይታሚን ልስጣቸው?
እንቁላል እንዲወልዱ ማነቃቂያ ስጫቸውቪድዮም ስለሰራው እሱን ብታይው ይረዳሻልth-cam.com/video/-PLeNWUtU0Q/w-d-xo.html
በተፈጥሮ እድገታቸውን ቢያደርጉ
antuta fam አንቱታ በኦሮምኛ አይጥ ነው አንተ ምን ለማለት ፈልገህ ነው?
አውቃለውአንቱታ በአማርኛ አክብሮት ፣ ከበሬታ ማለት ነውበስራው አንቱታን ያተረፉ ሲባል ሰምተህ ምታውቅ ከሆነ እንደዛ ማለቴ ነውበሌላ ቋንቋ ደግሞ ሌላ ትርጉም ይኖረዋልአይጥም ብትለው የመድሃኒት መሞከሪያ ናት እኔም ለመልካም ሀሳቦች መሞከሪያ ሆኜ ቀርቤአለውስለጠየከኝ አመሰግናለው
ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን ጥያቄየ ደግሞ ገጠር ቦታ ነው መሬቴ እና እዛ በሰፌ ማርባት እችላለሁ ወይ ?? ምሳሌ መብራት የለም ለመኪናም ትንሽ ይርቃል
ይቻላልለመብራቱ ሶላር መጠቀምለመንገዱ በአህያ የሚቻል ከሆነ ይቻላል
Tegarmi texqamale?
Awo
ለተከታዮችህ ምክር አትሰጥም ምቀኛ ነህ
ይቅርታ አልገባኝም መቼ መቼ ነው?
በርታ ወንድሜ
antuta fam you tube ላይ ከምወዳቸው አስተማሪ program አንዱ ነው በርታ ወንድሜ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ 🙏🙏🙏
አመሰግናለው እበረታለው
@@antuta በምን ላግኝህ ከቻልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልኝ
0910633773
@@antuta አመሰግናለሁ ወስጃለሁ ማጥፋት ትችላለህ ወድሜ
ጎበዝ ዝሓውይ ኣጆካ በርትዕ
ዶሮዋች ለምን ያህል ግዜ እንቁላል ይጥላሉ? የሚያቆሙትስ?
ሌላው እንቁላል የሚጥሉና የማይጥሉ እንዴት እንለያለን?
ፀጉርህን ተስተካከል beterfe gobeZ nehe
Ameseginalew
❤❤❤
ሁሌም ለዶሮ እርባታ ትምህርት ተማሪ ነኝ
ሰላም ለቤትህ አዲስ ነኝ ። ጥያቄዬን መልስ 🐓🐔🐓ዶሮ እርባታ መስራት ፍላጎት አለኝ ገጠር ውስጥ የእህል ወፍጮ አለኝ ጎን ላይ ቤት ሰርቼ ለመስራት ፈለኩኝ ግን መሰረተ ልማት የለም ለምሳሌ መብራት 💡የለም / መኪና 🚌 የሚገኘው 1: 30 ሰአት ርቀት አለው ቢታመሙ በቅርብ ዶክተር 👨⚕️ የለም በአጠቃላይ ከተማው 🏙️ ይርቃል ። እንዴት ነው ምን ትመክረኛለህ ያዋጣኛል ልጀምር ወይስ ይቅርብኝ ?
ይቅርታ ወንድሜ ይሄን እራስህ ነህ መወሰን የምትችለው
👍
አንዷ ዷሮዬ እንደ ሀበሻ ዶሮ ጭር አለች ቀን ሙሉ ተኝታ ለምግብ ብቻ ነው ምትነሳው ምን ይሻላል
መቀመጧን እድታቆም ከቦታው ለይቶ ለተወሰነ ቀን ማስቀመጥ እንድትረሳው ያደርጋታል
መልስልኛ?
መለስኩ እኮ
ግን እንደዚ አይነት ባህሪ ያመጣሉ ሁሉም ማለት ነው
አይ አንዳንዴ ነው የሚፈጠረው እኔም አጋጥሞኝ ያውቃል
በሰፍው ደሞ ቪድዮ ለመስራት እሞክራለው
barta
ዶሮ ካልተ ዳቀለ እንቁላሉ ይፈለፈላል
አውራ ስለሌለው ለዘር አይሆንም
ሰሞኑን ዶሮዎቼ አለቁብኝ በሽታ ተከስቷል እንዴ?
መረጃው የለኝም
ወይ በናትህ ዶሮቼ ቅቅን ያዘብኝ ምን ላርግላቸው
ከእርጥበት ነው የሚመጣው እርጥበት ማጥፋት ጥሩ ነው
4 ወር ከ 14 ቀን ሆነዋል እንቁላል ምንም የለም ወይስ እድሜ ገና ነው ??
እድሜ ደርሷል እስቲ ባለሙያ አማክሪ ቫይታሚን መስጠትም ጥሩ ነው
@@antuta ምን አይነት ቫይታሚን ልስጣቸው?
እንቁላል እንዲወልዱ ማነቃቂያ ስጫቸው
ቪድዮም ስለሰራው እሱን ብታይው ይረዳሻል
th-cam.com/video/-PLeNWUtU0Q/w-d-xo.html
በተፈጥሮ እድገታቸውን ቢያደርጉ
antuta fam አንቱታ በኦሮምኛ አይጥ ነው አንተ ምን ለማለት ፈልገህ ነው?
አውቃለው
አንቱታ በአማርኛ አክብሮት ፣ ከበሬታ ማለት ነው
በስራው አንቱታን ያተረፉ ሲባል ሰምተህ ምታውቅ ከሆነ እንደዛ ማለቴ ነው
በሌላ ቋንቋ ደግሞ ሌላ ትርጉም ይኖረዋል
አይጥም ብትለው የመድሃኒት መሞከሪያ ናት እኔም ለመልካም ሀሳቦች መሞከሪያ ሆኜ ቀርቤአለው
ስለጠየከኝ አመሰግናለው
ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን ጥያቄየ ደግሞ ገጠር ቦታ ነው መሬቴ እና እዛ በሰፌ ማርባት እችላለሁ ወይ ?? ምሳሌ መብራት የለም ለመኪናም ትንሽ ይርቃል
ይቻላል
ለመብራቱ ሶላር መጠቀም
ለመንገዱ በአህያ የሚቻል ከሆነ ይቻላል
Tegarmi texqamale?
Awo
ለተከታዮችህ ምክር አትሰጥም ምቀኛ ነህ
ይቅርታ አልገባኝም መቼ መቼ ነው?