እንቁላል ቶሎ እንዲጥሉ ለማድረግ እና ምርት ለመጨመር ይህን አድርጉ/secret of making more egg for layer and pullet chicken/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 60

  • @hawa1234hawa
    @hawa1234hawa 7 หลายเดือนก่อน +5

    ጎበዝ በርታ ወላሂ ብዙ ትምህርት ከአንተ ተምሬላሁ ሀገር ስገባ ወዴ ዶሮ ስራ ነው የምሰራው ኢንሻ አላህ☝

  • @teferiwoldegiorgis2941
    @teferiwoldegiorgis2941 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ!

  • @Mussie-q9o
    @Mussie-q9o หลายเดือนก่อน

    Selam ...teyake nebregn
    ??4tegna werachew lay afachewn askoretkugn yan ken neber enkulale metal yejhemerut...so.meno awsasdachew mewazhek...&enkulal mert edget meknes ale....men madreg albegn

  • @moreshakebede395
    @moreshakebede395 7 หลายเดือนก่อน +5

    እባክህ አጠቃቀሙን ንገረን ። በምግብ መልክ ወይ በፈሣሽ ?

  • @sarahabach2121
    @sarahabach2121 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ የኔም ሀሳብ ነው አገር ስገባ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ

  • @RanjiCruz
    @RanjiCruz 7 หลายเดือนก่อน +4

    እኔማ ስመጣ እጀምራለሁ ብየ አስቤለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ ስደት ስልችት ምርርርርር ብሎኛል

  • @emuTsegaye-xw1ku
    @emuTsegaye-xw1ku 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጀግና ነህ ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @DavidSiyuma
    @DavidSiyuma 6 หลายเดือนก่อน

    ዎውው. በጣም ጡሩ ነው 😔ግን በጣም ካባድ ነው

    • @frehtad9441
      @frehtad9441 6 หลายเดือนก่อน

      Laziness

  • @SumayaAhmed-bd9zl
    @SumayaAhmed-bd9zl 5 หลายเดือนก่อน

    Adama tadersalek?ke sint doro jamiro newu yemitasrekibewu? Ye inkulal doro newu yemifeligewu lemazegajet yasebkut degmo zemenawi tenkesakash yedoro bet newu ina please mereja siteny❤

  • @Amsalu-y2q
    @Amsalu-y2q หลายเดือนก่อน

    ሰነካከሱ ምን ይደረጋል

  • @Yafetnegussie
    @Yafetnegussie 7 หลายเดือนก่อน

    አናመሰግናለን ብሮ

  • @avidorzewde9182
    @avidorzewde9182 7 หลายเดือนก่อน +5

    የስራህ አድናቂ ነኝ ።አብዛኛውን ጊዜ የራስህን እርባታ ብቻ ነው የምታሳየን ወጣ ብለህ ከአንተ ዶሮዎችን ወስደው ስለሚያረቡ ሰዎች የተለያዩ ፕሮግራሞችን ብትሰራ ለሌሎች ጥሩ ማበረታች ይሆናል ።

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 6 หลายเดือนก่อน +1

      Haaluu

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 6 หลายเดือนก่อน +1

      Selama

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 6 หลายเดือนก่อน +1

      Quxirakina lakiilinya

    • @AlamAlamajman
      @AlamAlamajman 6 หลายเดือนก่อน +1

      Maxa qama ifaligalaw

  • @FitsumBasha
    @FitsumBasha 7 หลายเดือนก่อน +2

    እንቁላል መጣል ላይ ላሉ ዶሮዎች ጠዋት የምንሰጣቸው ውሃ ስር ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል በተጨማሪ አነስተኛ ጨው ብንጠቀም የበለጠ የተሻለ ይሆናል ። እኔም ተጠቅሜያቸው የሚገርም ለወጥ አይቼበታለሁ ።
    በቀናነት ለምታስተላልፋቸው መረጃዎች በጣም ክብረ ይስጥልኝ !!!

    • @MeleseBalcha-fd4iv
      @MeleseBalcha-fd4iv 7 หลายเดือนก่อน +2

      የምንሰጠውን መጠን ብታሳውቀኝ ጥሩ ነው ለምሳሌ በ10ለትር ውሃ ምን የህል ሽንኩርትና ዝንጅብል የሚለው ቢታወቅ ጥሩ ነው አመሠግናለሁ ።

    • @KalbaUae-qc9lc
      @KalbaUae-qc9lc 5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም

  • @HawaHussen-nq8rf
    @HawaHussen-nq8rf 6 หลายเดือนก่อน

    Moring bewuha new way Bueno new yeminstachew? Isk gilse argew

  • @AbateAbaba
    @AbateAbaba 5 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ነው ስልጠናውን ማግኘት የምችለው ባታ አስቀምጥልን አዲስ አበባ ውይም አቃቂ ለይ አለክ ቦታ

  • @WondiyeFilate
    @WondiyeFilate 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፈጣን ለዉጥ ምያመጣ መተድ ነዉ ። ሞክሮ አይቻለሁ በርታ ጎበዚ ። ስልጠናዎችን መዉሰድ እፈልግ ነበር ከፍለ ሀገር ነኝ ። ብትችሉ ወደ ክልል ከተሞች ወርዳች ብትሰጡ ። ለላዉ ስልክህን ሞክሬ ነበር ሴት ናት ምታ ነሳዉ ። ግን ያልገባኝ ምን ያህል በዶሮ እንደምሰጥና ለምን ያክል ቀን እንደምሰጥ ብታሳዉቅ

  • @EyerusDagu-xp6cw
    @EyerusDagu-xp6cw 13 วันที่ผ่านมา

    ዳኛቸውእባላለሁከድሬደዋ እኔ150ዶሮችእያረባሁእገኛለሁእንቁላልመጣልጀምረውበመሀልለአንድወርያክልአቋርጠውብኛልያልስጠኋቸውየመኖአይነትየለምቫይታሚንምስጠሁ አሁን5ዶሮችመጣልጀመሩምንድነውችግሩ

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 6 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝበርታእኔምሀገርሰገባ❤👍እቅድአለኝ
    ግንየሽቀንመድህኔትካለዉቭሰራልን👍❤

  • @FikaduFikadu-v4c
    @FikaduFikadu-v4c 3 หลายเดือนก่อน

    maxchacho lmin qayi hone

  • @yemedangirma3097
    @yemedangirma3097 7 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ በስራው ላይ ነኝ ግን አሁላይ አርቢ በዛ እንቁላል በጣም ቀነሰ ከወጪው ጋር አብሮ አይሄድም እና ስራውን ላቁም ልቀጥል ምን ትመክረኛለክ

  • @YsatochEnat734
    @YsatochEnat734 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን በጣም ምርጥ መረጃ እያደረስከን ነው ግን ሀገራችን ሰላም ሆና በሀገሬ ይከን ስራ ብሰራ ምኞቴነው 😢😢😢😢

  • @tameshibru2649
    @tameshibru2649 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን የምትለውን ሁሉ ቢሮ መተን ያንተን መልካምነት በተግባር አይተናል በርታልን ።ከቡራዩ 1500 በ ኬጂ

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 6 หลายเดือนก่อน

    ለወተት ላሞች ዩሪያ እንዴት ነው መሰጠት ያለበት ?

  • @yemedangirma3097
    @yemedangirma3097 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ያሉኝን ዶሮች መስከረም ላይ እሸጣለሁ ለመተካት ስለምፈልግ አንተ ጋር ማግኘት እችላለሁ ?ወረፋ መያዝስ ይኖርብኛል?

  • @meazayeserah3566
    @meazayeserah3566 7 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ግን ነጭ ሽንኩርትና ዝንጅብል አጠቃቀሙን ብትነግረን

  • @MeleseBalcha-fd4iv
    @MeleseBalcha-fd4iv 7 หลายเดือนก่อน +2

    አይንሸት ፋርም ለምትሰጠው ትምህርት ጥያቄዎች መልስ አትሰጥም በያንስ ለምታሰተምረውን መጨረሻ ጠቅለል አድረገህ ብትሰጥ ጥሩ ነው አንድም ቀን አይቼ ስለማላውቅ ነው አመሠግናለሁ ።

  • @seidabdela1165
    @seidabdela1165 7 หลายเดือนก่อน

    ማሾ እንደ መኔ መጠቀም እንችላለን?

  • @FeredeTsegayeLegesse-xg5oj
    @FeredeTsegayeLegesse-xg5oj 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድማችን
    እንቁላል ጣይ ድሮ ፈልግ ነበር

  • @TigistSemano
    @TigistSemano 4 หลายเดือนก่อน

    እውነት አንዷ እኔ ነኝ የተበሳጨው ዶሮዎቼ እንቁላል ቀነሱብኝ በጣም

  • @Mise.Ethiopia
    @Mise.Ethiopia 5 หลายเดือนก่อน

    ስልክህ አስቀምጥልን

  • @marsimoii
    @marsimoii 7 หลายเดือนก่อน

    Yet new mit gegnu wendime

  • @meazayeserah3566
    @meazayeserah3566 7 หลายเดือนก่อน

    እድሜስ ከስንት ወር ጀምሮ ነው የሚሰጣቸው እባክህን ብትነግረን

  • @HikmetUseman-mr8xc
    @HikmetUseman-mr8xc 7 หลายเดือนก่อน +1

    አር ቅንቅን በዛብኝ ምን ልጣቀም

  • @Kukukusha967
    @Kukukusha967 7 หลายเดือนก่อน

    Beritaleni enamesegenaleni ethio segebaa yehenii new miseraa unetii

    • @tameshibru2649
      @tameshibru2649 7 หลายเดือนก่อน

      Fetari lehagerih yabkaki

  • @YohanesYoni-js1sp
    @YohanesYoni-js1sp 7 หลายเดือนก่อน

    ሽሮማ ኩስ ምንድነው

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ 6 หลายเดือนก่อน

    የስልጠና አድራሻችሁ የት ነዉ???😊

  • @Simeraadnan
    @Simeraadnan 3 หลายเดือนก่อน

    ግን ቀድሞ የመጣው ዶሮ ነው እቁላል 😮

  • @tasirutesfayeshokane2434
    @tasirutesfayeshokane2434 5 หลายเดือนก่อน

    Arfi me berta

  • @DianaHabtamu
    @DianaHabtamu 6 หลายเดือนก่อน

    Silk yelachum

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 7 หลายเดือนก่อน

    በውነቱየወተትላሞች ልምዳቸውንአይለቁም መታለቢያሠአታቸው ማለፍምመቅደምም አይፈልጉም ጥጆቻቸውላይ እራሡይቀየራሉ ማያውቋቸው ከብቶችካለፏቸው ሰወች ይቀየራሉ እናቴ ወተቷንሸሸገችኝ እናንተስትንጫጩትለንነበረ ሲታለቡ ሲበሉ መቀየርአይፈልጉምልክነህ

  • @bahtakenefe9314
    @bahtakenefe9314 5 หลายเดือนก่อน

    አንተ ራስህ እኮ ለጠቅምህ ስትል ጨመረህ እያወራህ ነው።

  • @MekdesMaki-zn4ig
    @MekdesMaki-zn4ig 4 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቪዶ የምትሰራው ለምን እንደሆነ ፈጣሪ ይወቅ መኖ እጥጥፍ ሆኖዋል አንተ እና መሰሎችህ ግን ሰዎችን ወደ ኪሰራ ትዳርጋላቹ

  • @GoldflowerAbate
    @GoldflowerAbate 7 หลายเดือนก่อน

    10 Q

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 7 หลายเดือนก่อน

    እስኪቅርንጫፍወደወሎደሤኑልን