የዶሮ መመገቢያ እና በቀን የሚመገቡት የምግብ መጠን : ኩኩ ሉኩ : አንቱታ ፋም // feeding tools & food size per day in poultry

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @saud.teddyafro3808
    @saud.teddyafro3808 3 ปีที่แล้ว +2

    አሪፉ ነዉ በርታ እስታይል ህ ይመቻል

  • @hanawaregay875
    @hanawaregay875 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደምን አለህ ወንድሜ ቪዲዮውን አየሁት በጣም ቆንጆ ነው እኔ ገና አዲስ ለመጀመር አስቤ ስለሆነ የብዙ ሰዎችን ቪዲዮ አይቻለሁ ግን ድፋረት አጥቻለሁ እና ከቻልክ ስልክህን ብትነግረንና ልምድ መለዋወጥ ቢቻል

  • @HafReda-j6q
    @HafReda-j6q 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ ለሁሉም ምታቀርቦው አመሰግናለሁ በመቀጠል የእንቁላል ደሮ ጎመን አትክልቶች መመገብ ይቻላል ዎይ።

  • @Amdatsion
    @Amdatsion 3 ปีที่แล้ว +1

    Er btam arif mereja nw bertaln wendime wedfitm kante bzu video entbkaln bertaln anamsginaln

  • @yasinrida710
    @yasinrida710 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ትንታኔ ነው ያቀሰብከልን እናመሰግናለን ግን እኔም መጀመር እፈልጋለው ስልክህን ብታስቀምጥልኝ ለመጀመር መድፈር አልቻልኩም ከሰራው ብብዙ ብር መጀመር ነው የምፈልገው

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      0910633773

  • @markanjel8258
    @markanjel8258 2 ปีที่แล้ว +1

    Meno ebat West asfchetn mestet yechalale?

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      እንሚሸጠው ውጤታማ ላይሆን ይችላል ምክንያቱም ብዙ አይነት ነገር ስለሚገባበት እኛ ደሞ ገበያ ላይ ላናገኛቸው እንችላለን እንጂ ሁሉም ከተገኘ ይቻላል

  • @wendalove8438
    @wendalove8438 3 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ መልስልኝ ዶሮዎችን ያለ መኖ በራሳችን መንገድ መመገብ እንችላለን ወንድሜ

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      አዎ እንችላለን ግን ምን? እንዴት?
      ማለቴ የሚያስፈልጋቸውን ነገር በምን ያህል መጠን እንደሆነ ካወቅን ይቻላል
      እንደውም ወጪው ይቀንሳል ብዬ አስባለው

  • @HolisticMedia4342
    @HolisticMedia4342 3 ปีที่แล้ว +1

    Selam wondim enem tinish dorowoch alugn 125 gm/day migib seteche bande yicheresutal asetate chgir alew woyis leketelebet

    • @antuta
      @antuta  3 ปีที่แล้ว

      ቁርስ 50% ምሳ 25% እራት 25% ነው እየሰጠህ ያለኸው?
      እኔ እንደዛ ነው የምጠቀመው
      አሁን ባለንበት የሳይንስ የእውቀት ደረጃ 125 ግራም ድንገት ቢደፋፋ እንዳያንሳቸው ነው እንጂ ለአንድ ዶሮ 120 ግራን በቀን በቂ ነው

    • @HolisticMedia4342
      @HolisticMedia4342 3 ปีที่แล้ว +1

      @@antuta አዎ ግን ሁሌ ወድያው ነው የሚጨርሱት

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

    እስአድራሻህን ንገረኝ ስሞትልህ

  • @mekdeszeleke9890
    @mekdeszeleke9890 ปีที่แล้ว

    የኔ ጥያቄ ደሞ እነዚህ ዶሮዎች እስከ ስንት ወር እንቁላል የምትሉት ወይም ከስንት ወር በሁዋላ ነው እንቁላል መጣል የሚያቆሙት???

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      1 አመት ከ 8 ወር አከባቢ

  • @AbdinurYesin
    @AbdinurYesin ปีที่แล้ว

    ሥልክህን ለክልን

    • @antuta
      @antuta  ปีที่แล้ว

      0910633773

  • @Momo-lt9jv
    @Momo-lt9jv 2 ปีที่แล้ว

    መኖ አንድኪሎ ስንት ነዉ

  • @hkeesam4008
    @hkeesam4008 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍

  • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
    @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወይም ስልክህን ሹክ በለኝ በማርያም

    • @antuta
      @antuta  2 ปีที่แล้ว

      ስልክ መስጠት አልችልም በቴሌግራም @antetsega ላይ የፈለግሽውን መጠየቅ ይቻላል እኔም የአቅሜን ለመርዳት እሞክራለው

    • @አፀደማርያም-ቀ2ኘ
      @አፀደማርያም-ቀ2ኘ 2 ปีที่แล้ว

      እሺ ሊኩን አስቀምጥልን

  • @HafReda-j6q
    @HafReda-j6q 4 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ ለሁሉም ምታቀርቦው አመሰግናለሁ በመቀጠል የእንቁላል ደሮ ጎመን አትክልቶች መመገብ ይቻላል ዎይ።