አይ ሰው የሌለው ሰው !!! አንቺስ የሚያስብልሽ ማን ነው? dr. wodajeneh meharene | fikr yebelta l

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 217

  • @meseretlemma8090
    @meseretlemma8090 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛአብሔር ዘመንህን ይባርክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እናመሰግናለን የኔ ሊቅ !!!

  • @hibaEssa-v9w
    @hibaEssa-v9w 11 หลายเดือนก่อน +10

    ሁሌም ለምትመግቡኝ የአዕምሮ ምግብ እጅግ በጣም ነውእማመሰግን አላህ ረዥም እድሜ ይስጣችሁ

  • @SuperFine-n5w
    @SuperFine-n5w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተርዬእና ፍቅርዬ የኔ ህይወት ዝብርቅርቅ ያለ ነው ነገር ግን የናንተን ድምፅ በሰማሁ ጊዜ መንፈሴ ሃሴትን ታደርጋለች አገልግሎታችሁን የእስራዔል አምላክ ይባርክላችሁ

  • @almazeWeldmical
    @almazeWeldmical 2 หลายเดือนก่อน +1

    ደ/ር ወዳጄነህና ፍቅር የህይወት ምግብ የሚሆን ትምህርት ነው የሰጣችሁን እረጅም ዕድሜከጤና ጋር ይሰጣችሁ አናመሰግናለን

  • @tigistwondafrash1348
    @tigistwondafrash1348 ปีที่แล้ว +18

    ዶክተር ወዳጄነህ ላንተ ቃል የለኝም ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏

  • @Hiwww2323
    @Hiwww2323 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሔርን ስለማምነው ሰው ባይኖረኝም ከእዚአብሔር ጋር ሁሉን አልፌዋለሁ ምን ግዜም ከጎኔ ነው አግዚአብሔር ይመሥገን

  • @KemilaMuhamed
    @KemilaMuhamed ปีที่แล้ว +1

    እኔም በሰዉ ሀገር ታምሜ የማላዉቃቸዉ የተለያዩ ሀገር ሰወች ነበሩ የረዱኝ አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለፈ

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว +2

    አረ ልንገራችሁ በእግዚአብሔር ኸዝብ እንዴት መንታ ይሆናል አሜሪካ ያለዉ ኢትዮጵያዊ በፍፁም ሰዉ ሰዉ አይሸቱም በርግጥ በቁጥር የሆኑ አሉ ብዙሀኑ ግን ሰላም ብትለዉ መንገድ አግኝተኸዉ ገላምጦኸ ይሔዳል ሴቱም ወንዱም አንድ እንግዳ ሆኜ በሔድኩበት ጊዜ አልቅሼ ነበር ከኔነዉ ወይ ችሩ እደዉም የቀረብኳቸዉ ሰዎች የዋኸ ነሽ ይሉኛል 15 አመት ሆነኝ ብቸኝነቱንም በስራ ቦታ ክፋታቸዉንም ለመድኩት ተመስገን ያሳለፍኩት ጊዜ ከባድ ነበር 😢😢😢😢😢

  • @lydiashkor7472
    @lydiashkor7472 ปีที่แล้ว +10

    በጣም በጣምምምምምም የምወደውና የማከብረው የማይሰለቸኝ ሰው አንተ ነህ :: የምትናገረው ሁሉ በውስጣችን ያለ ነው """"እናመሰግናለን"""""

  • @1587-fazr
    @1587-fazr ปีที่แล้ว +3

    ቀና ነኸ ተባረክ🙏🙏🙏 ተባረኩ

  • @alexdonat2765
    @alexdonat2765 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍ ስለኔ ያወራቹ እስኪመስለኝ ደግሜ በድምፅ አየሰማዋቹ ነው ፮

  • @HanasisayeHana-lx9jh
    @HanasisayeHana-lx9jh ปีที่แล้ว +3

    አቤት የእግዝአብሄር ስራ መልካም ነው ጌታ ስሙ ይባረክ ከምንም በላይ የእግዚአብሄር እረሄራሄ ጣልቃ ገብነት ይበልጣል

  • @EphremGashawu-zd2om
    @EphremGashawu-zd2om ปีที่แล้ว +11

    ቃላት የለኝም ፀጋውን ያብዛልህ አመሰግናለሁ!!!

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ ปีที่แล้ว +2

    የተከበራችሁ ዶክተር ወዳጀነህ እና ፍቅር ይበልጣ የምታቀረቡት ድንቅ ትምህርት ለትዉልዱ ወሳኝነዉ እናመሰግናለን
    እግዚአብሔር እማ አለ እኔምስክር ነኝ የወደቁትን የማነሳ ስለ እኔ ከእኔ በላይ የማስብልኝ አለ ግን የሚሰራዉ በእኛ ጊዜ ሳይሆን በእራሱ ፈቃድነዉ,

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 ปีที่แล้ว +3

    የስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ ጨምሮ እውቀቱንና ጥበቡን ይስጣችሁ።እንደኔ ያላችሁ ደግሞ ተመፅዋቾች የሰማነውን በልቦናችን እግዛብሄር አምላክ ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ወደጄ በጣም ብዙ ነገሮችን ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይባርክ በጣም አድረጌ አመሰግናለሁ 🙏 big respect

  • @nigistbirgu6887
    @nigistbirgu6887 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር በጣም የአንተ ትምህርቶችን እከታተለሁ በጣም ለሕይወቴም ጠቅሞኛል እሱ እንዳለ ሆኖ ሰለ ካቶሊክ እምነት ያለህ ቀና አስተሳብስ አመሰግናለሁ፡፡

  • @urud8496
    @urud8496 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአቤሔር ረጅም እድሜና ይስጥኸ ዘመንኸ ይባረክ አምላካችን እግዚአቤሔር ይመስገን ፍቅር ያንቺም ዘመን ይባረክ

  • @tigistamare540
    @tigistamare540 ปีที่แล้ว +5

    በእዉነት አግዚአብሔር ይባርካችሁ በአንተ ትምህርት ሁሌ እንደተፅናናሁ ነዉ የዛሪዉ ደግሞ የተለየ ሆነብኝ የመጨረሻ በብዙ ነገር ተስፋ ቆርጬ. በማልቀስ ላይ ሆኜ. በአጋጣሚ ይህን ትምህርት አዳመጥኩኝ. !!ይህ ለእኔ የመጀመርያዬ አይደለም ስፅናና እድሜና ጤና ይስጥህ የእኔ ሀኪም ነህ❤❤❤❤

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 ปีที่แล้ว +79

    ዶክተር ወዳጄ ልእልት ፍቅር እንኩአን በስላም መጣችሁልን ዛሬ ከኔ ጋር ብየምታወሩ ስለመስለኝ ትንሽ ላጫውታችሁ የመጀመሪያ ልጅ ስሆን 6 ታንሽ አሉኝ 18 እመት በፊት ትልቅ ነገር ተፈጠረ ከዛ ችግር ለመውጣ ሁሉም ተረባረበ እኔ ግን 4 ልጆች ስለእሉኝ ጫናው ከባድ ነበር የልጄን የትምርትቤት እካውንት መስበር ነበረብኝ እሱ ስትደርስ እሱ ይቃል ብዬ ደረስች አቅሙን ስጠን ተማረች የሚቀጥለው ገባ 2 ተኛ እመት ሆነ ሶስተኛዋ ደረስች ያአ ያመንኩት እምላክ ቃል ኪዳኑ ሊገለፅ 2021 አባታቸው covid. ነጠቀን እነዛ ቤተስቦቼ ዞረው .....ሆኑ ቃልኪዳኑን እሳየን ሁለቱ Full ride scholarship 🙏 ትልቁዋ መስመር ይዛለች 2 እንድ ሴምስተር ይመረቃል 3 ኛዋ 2 ሴሚስተር ትጨርሳለች 4ኛዋ 2 አመት ጨረስች እንግዲ ከዚህ በላይ ምን ያረግልኛ ክብሩን እሱን ይውስድ በተጨማሪ 2019 ጀምሬ ታምሜ 6 ወሬ ነው ትንሽ ቀና ካልኩ ምስጉነው የተስገነ ሁሉን በቸርነቱ የሚአሳልፍ እምላክ እሱን የያዘ መቼም ብቸኛ እይደለም 🙏🙏🙏

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

    • @iloveyouethiopian3936
      @iloveyouethiopian3936 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ በርቺ

    • @tarikuaengida1131
      @tarikuaengida1131 ปีที่แล้ว +3

      ጀግና ነሽ ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን አልፋለው ብለሻል እና አልፈሽዋል

    • @Heavennebiyu
      @Heavennebiyu ปีที่แล้ว +1

      You’re a hero to your family and children and God bless you and your family ❤❤❤
      God is Good !!!🙏❤️

    • @hanaworku6871
      @hanaworku6871 ปีที่แล้ว

      endat alfeshew kebadu eko mengedu new gemitalifibet

  • @BereketLegese
    @BereketLegese ปีที่แล้ว +1

    አንተ አለምን የምታስተምር አቅም አለህ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye ปีที่แล้ว +12

    ፈጣሪ ስው ያዘጋጃል እና አጥብቀን ከአምላክ ጋር መገናኘት መፀለይ ልብን ማንፃት ነው ዋናው !!!

  • @asterworku5374
    @asterworku5374 ปีที่แล้ว +5

    ዶክተር ወዳጀነህና ፍቅር የምታቀርቧቸዉ ኘረግራሞቸ ለሰዉ ልጅ ፈዉስነዉ ጌታ ይባርካችሁ አኔ ግነ ን መጠየቅ የምፈልገዉ ዉጭ ላለነዉ አንድ ስአት ኖሮህ ስልክህን ሰጥተህን በንጠይቀህ ደስ ይለናል🙏

  • @KenanLand-mb2xh
    @KenanLand-mb2xh ปีที่แล้ว +12

    May God Grace Increase up 💙🔥💙On you Both Dr.Wedajeneh & Fiker
    የምድሪቷ በረከት ናቸው!!

  • @fikrtealemayew6755
    @fikrtealemayew6755 ปีที่แล้ว +17

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ለኔ ብሎ ይህንን ትምህርት ያዘጋጀው እድሜ ከጤና ጋር ለሁለታችሁም ይስጥልኝ!!!!

  • @messya7125
    @messya7125 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤

  • @sisay2138
    @sisay2138 ปีที่แล้ว +1

    ምን አይነት ትምርት ነው dr. እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያኑርህ በብዙ እያስተማርከን ነው
    ፍቅር አንቺም ተባረኪ ዶክተርን እደምተኪ ተስፋ አለኝ ደሞ ጣልቃ ሳትገቢ ዝም ብለሽ ምትሰሚዉን አድንቄ ልሻለው...

  • @yemisrachababula6599
    @yemisrachababula6599 ปีที่แล้ว +27

    ዳክተር ወዳጄነህን እና ፍቅርን ላይክ ማድረግ በነጻ ያገኘነውን ፍቅራችንን thank you መግልጫ ነው

  • @bluecandy6164
    @bluecandy6164 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ነው ለዚ የብዙዎችን ህይወት ለሚቀይር ነገር ያበረታችሁ ተባረኩልን

  • @fawazealoubo8350
    @fawazealoubo8350 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ተመስጨ ነዉ ያዳመጥኩት የተገባር ሠዉ ያድርገን

  • @alemtsehaykibret9368
    @alemtsehaykibret9368 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አመሰግናለሁ ፍቅር እና ዶክተር ተባረኩ

  • @ethiogeta1923
    @ethiogeta1923 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም የልቤን ነው የምትወያዩት ዶክተር በጣም አመሰግንሃለሁ:: ባንተ እኔን ነቴ አግኝቻለሁ እና እድሜ ይስጥህ

  • @zinashhailu7750
    @zinashhailu7750 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወዳጄነህ እና ፍቅርዩ ሰላም ለእናተ ይሁን የምታነሷቼዉ እርሶቺ በጣም ደስ ይላሉ ከእግዚሐብሄር ጋር አንድ ቀንበአካል ባገኛችሁ በጣም ደስ ይለኛል እና አሁን የምታወሩት እርስ እኔ ፈጣሪዬን እጅግ የማመሰግንበት ጉዳይ ነዉ በዙራዬ እጅግ መልካም ሰዎቺ አሉኝ እጅግ ደስተኛ ነኝ የስጋ ዘመድ እንዳይመስላችሁ እኔ የሚያዉቀኝ ሰዉ ሁሉ በቃ ቤተሰብ ይሆናል ስለዚህ ሁሉንም አመስግኑልኝ ሁላችሁንም እወዳቺሀለሁእግዚሐብሄር ብድራችሁን ይክፈላችሁ❤❤❤

  • @SmilingLibrary-bb5pp
    @SmilingLibrary-bb5pp 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም እሚገርም ሰው አስተምህሮቱ አንደበት ጌታ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን ዶክተር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ተባረክ

  • @AyshaAESHAHMED
    @AyshaAESHAHMED 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you very much❤❤❤

  • @אלןאדיס
    @אלןאדיס 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም የማከብርህ የምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጠኝ አመሰግናለሁ ሁል ጊዜ ብሰማህ አይሰለኝም ክበሩልኝ ባገኝህ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ፈጣሪ ቢፈቅድ ፍቅር አሪፍ ልጅ ናት ጎበዛ ቀጥሉልን

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Dr for your helpful and heartwarming words which you are giving us. Your words make me strong and hopeful again .

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 ปีที่แล้ว

    ዶክተር የተናገርከው ነገር ሁሉም እዉነት ነው የብዙዎቻችን ሕይወት ነው ሰው እየመረጥን ወዳጅ የለንም የምንል ሰው በሰውነቱ ሳይሆን ባለው ነገር እየመረጥን ነው የልብ ሰው ያጣነው በአጠቃላይ የዛሬው የተወያያችሁበት ነገር እራሳችንን እንደንፈትሽ ያደርጋል
    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mintearaya3853
    @mintearaya3853 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሔር እንደአንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ዶክተር አንተ ኦኮ ልዩነህ የምታስተምረኝ ትምህርት ውስጤን ቀይሮታል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb ปีที่แล้ว +29

    እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
    ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ 🇪🇹👈

  • @mitikuatadesse6311
    @mitikuatadesse6311 3 หลายเดือนก่อน

    አዎ ብጣም ብዙዎቻችን የሚለከት ነው በተለይ ለኢቶዮጵያውያን አግርቤትጎረቤት አካባቢህ በሙሉ ዙመድህ ነው!!!

  • @birtukanfetene67
    @birtukanfetene67 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅርና ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ 🥰🥰🥰🙏🙏

  • @BereketLegese
    @BereketLegese ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የማከብርህ ማስተማርህን ብትቀጥል አርፍ ነው

  • @emebetamdetsion5092
    @emebetamdetsion5092 ปีที่แล้ว +1

    እናተ ሁለታችሁ የአይምሮ ምግብ የሆናችሁ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ይስጣችሁ ብዙ ሰው የሌላሰው ጉዳይ ሳይሆን ወደ እራሱ ውስጡንእዲመለከት ታደርጋላችሁ❤❤

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ወዳጄነህ እጅግ የማደንቅህ ሰው ነህ።

  • @Tiru110
    @Tiru110 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ ትልቅ ምክርና ትምህርት ሰጭ ነው🙏
    "T.Y"

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 ปีที่แล้ว +3

    Dr. Long live for you , you are important for this generation .

  • @RahmaRama-y7i
    @RahmaRama-y7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks baba ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditewuob
    @yoditewuob ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ሚስጥር ያልከው ሳስበው መሰረት መብራቴ አርግዛ ይሆን?

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 ปีที่แล้ว +11

    Love love love your program, ፍቅር። ስወድሽ! ❤❤❤❤ Dr. Wedaje you are an inspirational to many. Very humble, love your advice your teaching , God bless you and your family ❤❤❤

  • @abatechshifrin3048
    @abatechshifrin3048 ปีที่แล้ว

    አምላክ ሁለችንም ይሰማ ። በጣም ጥሩ ፕሮግርም ነው ❤

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዋህና ቀና ነበርኩ አሁን ያለብኝ ችግር ሰዎችን ማየት ቂም መያዝ ሆነብኝ

  • @MekedelawetMolla
    @MekedelawetMolla 10 หลายเดือนก่อน

    እውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው በጣም ደስ ይላል❤ #የእግዚአብሔር #ቃል ውስጥን ያረሰርሳል #ያሳርፍል #እግዚአብሔር #ይመስገን❤
    ተባረኩ ተወዳጆች

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      Egiziabher Yemsgen Egiziabher Yebarkachu 🙏🙏🙏

  • @TgTezera-yv7iu
    @TgTezera-yv7iu ปีที่แล้ว +1

    amezing ዶክተር ወዳጄነህ❤🙏

  • @fkfnfkhji3292
    @fkfnfkhji3292 ปีที่แล้ว

    ዶ ር ጌታ ይባርክህ

  • @yetimw9961
    @yetimw9961 ปีที่แล้ว

    ወረቅ ወይም ዳይመንድ ኖሮን ብዙ አንጠቀመውም በተለይ አገራችን ሌባም እንፈራለን ካልተጠቀምነው ዝም ብሎ ነው የሚቀመጠው እኔ ግን ፍቅርን አደንቃለሁ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነን አስተውላ ወደ እኛ ወርቃማ ሀሳቦችን በነፃ እንዲያካፍለን እንድንማርበት ስላደረግሽ እናመሰግናለን🙏 ዶክተርንም በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ አብዝቶ ይባርክህ🙏❤❤❤

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 ปีที่แล้ว +1

    ሁለታችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።ብዙዎችን በብዙ እያበረታችሁን ነዉ።🙏🙏

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 ปีที่แล้ว

    ፍቅር መሃተብ ስታደርጊ እኮ ስያምርብሽ አጀብ ነው! በርቱ ዶክተር

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwraris ปีที่แล้ว

    ዶክተር እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +4

    ሁለት ምርጦች ተባረኩልኝ ❤❤❤ አባቴ ሞቶ ከተከራየሁ 6 ወር ያልሞላኝ ቤት አየሁ የሠውን ጥቅም!!!❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 በርግጥ እኔ "ሠው መሆን ይቅደም!!❤" የምል ነኝ!!!!!!! በቃ ክርስቶስ የመጣው ለሠው ከሆነ ለሠው ቦታ ይኑረን!!!!!!!

  • @hqqseybahiru4341
    @hqqseybahiru4341 ปีที่แล้ว +6

    I am ready for my blessing Thank you so much.

  • @kahsayaregay9856
    @kahsayaregay9856 ปีที่แล้ว +5

    እናቴ ታማ ሆስፒታል ገብታ ነው ያረፈችው:: እውነት ነው :: ግን እናቴ የገደላት ብቸኝነት እና የሰው ርሀብ ነው::

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ሁንልኝ መልካም ሰወሰች

  • @addisgirma8211
    @addisgirma8211 7 หลายเดือนก่อน +1

    ህይወቴን ሙሉ ብቸኛ ነኝ ኢትዮጵያ ምመጣበት ምክንያት አጣው ማንም የለኝም አፈጣሪዬ ውጭ በሱ ግን ሁሌ እንደከበርኩ እኖራለው
    ሰው ግን አገሩ ቤተሰቡ ጋር ሲህኡድ እቀናለው

    • @MerryHills-to1ob
      @MerryHills-to1ob 7 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢😢😢ayzoshi

  • @mimonaa8939
    @mimonaa8939 ปีที่แล้ว +1

    Doctor and Fikir we are privileged to have you. Thank you

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 ปีที่แล้ว +5

    Blessings to you all Ethiopians all over the world.👍

  • @Merhert
    @Merhert ปีที่แล้ว

    Amen amen amen God bless you tegich efeligalehu

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 ปีที่แล้ว +1

    😮😮😮😮😮 ምሳሌው መጠረግ አለበት❤❤❤❤❤👉👉👉👉 እንጥረግ

  • @mihrethabtimariamtekle1684
    @mihrethabtimariamtekle1684 ปีที่แล้ว +2

    Shalom Doctor wedajeneh and Fiker!!! You don't have adi how i love both of you ❤. Stay blessed

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግንአለን መምህሮቼ 🙏

  • @bahliawabezahbe6004
    @bahliawabezahbe6004 ปีที่แล้ว

    ከማግባትህ በፊት ነው ወይስ ካገባህ በኃላ ነው የፀሎት መልስ መጠበቅ የጀመርከው ? በምታስተምራቸው ትምህርቶች ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለሁኝም ተፀጽቸበታሁም በጣም የተማርክና አዋቂ ነህ እግዝያብሔር ይባርክህ።

  • @kidistgenene3429
    @kidistgenene3429 ปีที่แล้ว +1

    you are very lucky bc of working with doctor!!!

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 ปีที่แล้ว

    The most valuable person for 🇪🇹 God bless you more!!

  • @aziቲ
    @aziቲ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን! 🥰😊

  • @AynalemTeferi-zc7je
    @AynalemTeferi-zc7je 5 หลายเดือนก่อน

    Abeeeett yehen program lik ende ergo chilit adrge tetchem endegena begugut etebkalehu Leoul egziabher abzto ybarkachu ❤❤❤

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 ปีที่แล้ว

    ሀገር አየሰራችሁ ነውና እድለኞች ናችሁ በርቱልን

  • @rahwa138
    @rahwa138 ปีที่แล้ว +7

    ብቸኝነትን እንደኔ የቀመሳት ነው የሚያውቀው፥ ከሁለት ኣመት በፊት ታመምኩና እቤት ዋልኩኝ፥ ጉዋደኛ ቤተሰብ ብዪ ላልኩዋቸው ሰዎች ደውዬ ተናገርኩ ማንም ቼክ ያረገኝ ሰው የለም፥ የሆነ ጊዜ ሃኪም ቤት ሰው ካላመጣሽ ህክምናውን ኣናደርግም ኣሉኝ እና ደውዬ ጉዋደኛ ቤተሰብ ለምላቸው ተናገርኩ መልስ ግን የለም በሁዋላ ቀጠሮይን ካንስል ኣርጌ ወደ ቤት ስመለስ ጉዋደኞቸ ዘመዶችሽ ኣሉልሽ ብልን ነው ዘመዶቼ ደግሞ ኣይ ጉዋደኛ ብዙ ኣለሽ ኣንዳችው ያግዙሻል ብለን ነው ነበር ያሉኝ፥። ሌላ ዜጋ ያላት ጉዋደኛዬ ከስራ ቀርታ በሌላ ቀጠሮ ሆስፒታል ኣብራኝ ሄደች፥ ብቻ ሁሉም ኣለፈ፥ መዳኒት ከፋርማሲ የሚያመጤልኝ ኣጥቼ 1 ወር ከግማሽ ያለቀስኩበትን ጊዜ ገንዘብ ሳላጣ ኣስቤዛ የሚገዛልኝ ኣጥቼ በባዶ ሩዝ ሆዴ የቆሰለበት ኢመርጀንሲ ተጠሪ ከሌልሽ ተብዬ ከሆስፒታል የተመልስኩበት ቀን ኧረ ስንቱ ሁሉን ቢያወሩት ሆደ ባዶ የቀራል፥ ዘመድ ጉዋደኛ ነን እያሉ ብቸኝነት እንዲሰማቹ ከሚያደርጉዋቹ ሰዎች የእውነት ብቸኛ መሆን ይሻላል፥ብቻዬን ስሆን ለራሴ ጊዜ ኣገኘው፣ ከኣምላክ ጋር ተገናኘው፥ ቦታ ያልሰጠዋቸው ሰዎች ለኔ የሚያሰቡ ሰዎች መሆናቸውን ኣወኩ፥ ኣሞኛል ካልኩዋችው ጀምሮ እየደወሉ የሚያጽናኑኝ እነሱ ሆኑ፥ ጉልበቴን.. ገንዘቤን ጊዜዬን በማይሆኑ ሰዎች አንዳባከንኩ። በሁላ ኣምርሬ በቃኝ ብዬ ራሴን ማራቅ ስጀምር ያገኘሁት መልስ፥፡
    1. እነደዚህ የባሰብሽ ኣልመሰለንም
    2. ቤተሽ እሩቅ ነው፨ 45ደቂቃ - 1 ሰኣት እና
    3. ጠንካራ ስለሆንሽ ምንም ኣትሆኝም ብለን ነው ነበር
    ማንም ሰው ሰው ይፈልጋል፥ መስሎን ነው ከማለት ..ከመገመት ደውሎ መጠየቅ ለኔ መልካም ሆነልኝ ጥፋቴ ገባኝ expectation ከማንም እንዳይኖረኝ boundry ማለት ምን ማለት እንደሆን ገባኝ
    እና ቀላል ባይሆንም ከቴራፒ ጋር ለውጥ እያየው ነው:: ቀኑን ሙሉ ስዘምር እመቤቴን እና ልጇን ሳመሰግን የምውለው :ፈፅሞ ሌላ ሰው ነው የሆንኩት:: መታመሜ ለመልካም ሆነልኝ ግን ሁሉም ሰው እንደኔ ሪስፖንድ ኣያደርግም በተለይ በስደት ያውም በህመም ስለዚ ደግ ሁኑ፣ ሰው ኣትጠብቁ ደውላቹ ቴክስት ኣርጋቹ ሰው ጠይቁ:: ከናንተ ብቻ ይውጣ ምንም ኣይጎልባቹም፥ ሌላውን ፈጣሪ ያቃል

    • @MekleetAbu
      @MekleetAbu ปีที่แล้ว

      Wow God wants you then he knocked to wake you up by this sickness God is Great

    • @rahwa138
      @rahwa138 ปีที่แล้ว +2

      @Mekleet Abu Yes, my dear, everything happens for a reason. more than my illness, it was the friends reaction that hurt me the most, but it is what it is. You will only realise who truly cares for you in your difficult times. It was my lowest time in my life, but I am ok now so I am trying to move on. Praying helps tremendously

  • @lemlemwondwosen3516
    @lemlemwondwosen3516 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @abebe7532
    @abebe7532 3 หลายเดือนก่อน

    Tebarek🙏
    Edme Tena yestih
    Amen.

  • @Shetay231
    @Shetay231 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባረካቹ

  • @alganeshbahre8598
    @alganeshbahre8598 6 หลายเดือนก่อน

    Very nice teaching

  • @betty42991
    @betty42991 ปีที่แล้ว

    No words how much I love you both.God bless

  • @raheedraheed4825
    @raheedraheed4825 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን❤

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 ปีที่แล้ว

    ሁሉንም አዳመጥኩት ዶክተር እኔ ሰው አልመርጥም የተዋወኳቸውን በስራም በሌላም አጋጣሚ ያወኳቸውን እየደወልኩኝ እጠይቃለሁኝ አመት በአል ሲደርስም እንኳን አደረሳችሁ እላለሁኝ ሲጠፉም አስታውሳቸዋለሁኝ ግን እኔ ካልደወልኩኝ ማናቸውም አይፈልጉኝም ስላልፈለጉኝ ግን ብቸኛ ነኝ አልልም ተስፋ ሳልቆርጥ ሳስታውሳቸው እንደ ድሮም ባይሆን እደውላለሁኝ ወይም እፅፍላቸዋለሁኝ ጭራሽ ስራ ፈትም ይላሉ ሰው የሚደውለው ስራ ስለፈታ ይመስላቸዋል እና ይሄንን ምን ይሉታል? ልጆች ስላሉኝ ጏደኞቼ እነሱ ናቸው:: አንዳንዱ ብቸኛ ነኝ የሚለው በዚህ ምክንያት ይመስለኛ:: ከሁሉም በላይ ፈጣሪና እናቱ ስላሉኝ ብቸኝነት አይሰማኝም እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @KalabBekele-w8e
    @KalabBekele-w8e ปีที่แล้ว

    betam amseginalew tesfa bekortkubet sat nw yedrsklegn SEW K HONKU HIWOTEN L MEKYER YIHE TIMER BEKI NW EGZABEHER YIRDAGN 10Q both of you

  • @KidistYeshialem
    @KidistYeshialem ปีที่แล้ว

    You guys are taking about my situation... We are blessed to have you❤❤❤

  • @meseretg.sellasie7524
    @meseretg.sellasie7524 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ የለም የሚሉማ መከራ ሲገጥማቸው ወደ አልክሆል እና ድራግ ነው የሚሄዱት።

  • @habiibjacam-of4vg
    @habiibjacam-of4vg ปีที่แล้ว

    Wowo betham nw yemmsegnwi d ri wodjanhi fetari edema ene tana ysthk 🙏🙏

  • @FilmonWoldesilase
    @FilmonWoldesilase ปีที่แล้ว

    You guys are best

  • @meheretgebreselassie836
    @meheretgebreselassie836 ปีที่แล้ว

    Tebareku.Biruk Hunu.

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ዉዶች በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ

  • @mekdelawit1837
    @mekdelawit1837 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much!

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 ปีที่แล้ว +1

    አሁንስ ምን ተመኘሁ መሰለሽ ፍቅር ?።ልጁ ሆኜ እግሩ ስር ቁጭ ብዬ መመከርን። እግዚያብሔር ጤና ከእድሜጋ ይስጥህ።

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy ปีที่แล้ว

    Thanks alot egzeyabher keze belaye tsgakn yabzawe

  • @Kidanmhirt
    @Kidanmhirt ปีที่แล้ว

    Selam feker ebakeshin silikshin betam lagegnish eflegalhu erdatash yaseflgegnal

  • @astertesfai3340
    @astertesfai3340 ปีที่แล้ว

    I cant sleep if i dont fellow ur advice THANKS

  • @SerkalemDemeke
    @SerkalemDemeke ปีที่แล้ว

    Tebareku yene mesenawoche nachehu❤❤❤

  • @firehiwotb
    @firehiwotb ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለ እናንተ ይሁን🙏