ስኬታማ ትዳር | ትዳርዎን ውብ የሚያደርጉ 4 ቁልፍ ነገሮች! Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​--

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 425

  • @titjitube6024
    @titjitube6024 5 หลายเดือนก่อน +43

    በተዋህዶ ቤት ማደግ እንደዚህ ባለማዊም በመንፈሳዊውም እውቀትንና ክብርን ታጎናፅፋለች ላወቀበት❤❤❤

    • @LeulHana
      @LeulHana 5 หลายเดือนก่อน +6

      በተዋህዶ ቤት ውስጥ ማደግ ሳይሆን እደቃሉ መኖር እንጂ
      የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ ትቶ ተረት ተረት ቢያነብ ኖሮ እዚህ ባልደረሰ ነበረ

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 7 หลายเดือนก่อน +159

    ፀግሽ ወንድሜ በአንተ ምክር የ9 አመት ትዳሬን አድኛለሁ ምክርህ ይለያል አላህ ብሎ ሥደት ነኝ ሀገር ሥገባ ከባለቤቴ ጋር በአል ባገኝህ በጣም ደሥ ይለኛል ❤❤❤❤❤

    • @SikoDilo-vv9wl
      @SikoDilo-vv9wl 7 หลายเดือนก่อน +7

      እኔም ችግር ወስጥ ነኝ እህቴ እንደት ተሳካልሽ ስደት ነው ያለሁት

    • @shallommakwakwa
      @shallommakwakwa 7 หลายเดือนก่อน +3

      Tebaraki babizu zamani hiyoti mawuxati magibati yibariki tebaraki ata jagina sew ethiopea lazalalem tinuri xalatochuwa yilaqu yiwudamu 💘 ♥

    • @nahomsolomon9938
      @nahomsolomon9938 7 หลายเดือนก่อน

      .

    • @الكنجالكنج-ت1ل
      @الكنجالكنج-ت1ل 7 หลายเดือนก่อน +2

      በእምነትሺ ለምኝው ፈጣሪሺን

    • @thenahomhelen3333
      @thenahomhelen3333 5 หลายเดือนก่อน

      Mekerh yemtansawe hasaboche teru nachwe bezu geze ektatelhalhu beakal gen lawerahe felge wagachu bemkakelegna gebi laye yalwen yamakel bihone dewye wagawe betame dengetku habetamochen yamkel becha new yehen betasebebet wendem agelgelote zemnhen yebarek

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 7 หลายเดือนก่อน +50

    ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው ❤❤❤❤

  • @hiwetshiferaw1406
    @hiwetshiferaw1406 7 หลายเดือนก่อน +44

    ፀግሽየ አንተ 4 ሰአት ብታስተምር እንኳን አይሰለችም እናመሰግናለን

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን 7 หลายเดือนก่อน +24

    ፀግሽዬ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እና ለፈጣሪ ያለህ አመለካከት ሳይ አሳዘንከኝ እስኪ ቁርአን ባማርኛ አንብብ እመነኝ ብዙ ነገር ታገኝበታለህ አለምላይ የተፃፉ መፅሀፍቶች ታነቡ የ ለ እንዴ

    • @shadahotube
      @shadahotube 7 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ገቢ ሀሳብ ማንያዘዋልና ፀግሺን ቁራን በአማረኛ ቢያነቡ ምኞቴነው

    • @saeedahmaad5906
      @saeedahmaad5906 7 หลายเดือนก่อน +1

      ወይኔ እኔ ራሱ ስንት ደጋጎች ሳይ ቁርአንን ነው እምመኝላቸው አሏሁ አክበር

    • @HizuTube-s5q
      @HizuTube-s5q 7 หลายเดือนก่อน +3

      መጀመሪያ ለራሳችሁ በወቃችሁት እናተ ስላላችሁበት ብቻ ትክክል ይመስላችኋል

    • @nur-hussienibnukesir8551
      @nur-hussienibnukesir8551 7 หลายเดือนก่อน

      ከጰጋ በላይ ይህን ሃሳብ ማስታወስ ከሁሉም ይበልጣል አና ለአስተያየቱ አላህ ለፍሬ ያብቃው። ፀግሽ ደግሞ ኢስላምን አጥና ነፃ ሰዉ ከሆንክ ትለወጥበታለህ!!!

    • @አደይ-ተ7ዀ
      @አደይ-ተ7ዀ 6 หลายเดือนก่อน +2

      በሽተኛ

  • @AyeluMekonen
    @AyeluMekonen 7 หลายเดือนก่อน +48

    የአሳ አጥማጁ እውቀት ከተጠማጁ አሳ መብለጥ አለበት አንድ ወንድ ቤቱን ለመማምራት ከሴቷ በተለየ ትዳር የመምራት እውቀት ሊኖረው ይገባል ግሩም ።

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 7 หลายเดือนก่อน +29

    ፀጋው ያብዛልክ ምንም አይሰለችም ትምህርትህ እንዳው ሁሌ እንደዛ ብታደርግልን
    አረ ተው ይሄ ቻናል እናሳድግ ቤተሰባችን ሀገራችን እንጥቀም ሚገርም ትምህርት ነው በዚ ድርጅት የምትሰሩ ሁላቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @hayathayat-sb4os
    @hayathayat-sb4os 7 หลายเดือนก่อน +14

    አንዳንድ ባሎች ሁሉም ነገር በጉልበትና እኔ ወንድነኝ እኔ ብቻ ልደመጥ የሚሉ ባሎች አሉ ሥራ ቦታ የሚያሣዩት ጉልበት እቤት ገብተውም በዛ ጉልበት ሚሥቱን መምራት ይፈልጋሉ ሥራ ቦታ እራሡ የቻለ ባሀሪነው እቤት ሢገባ ሚሥቱን የሚያወራበት መንገድ አለ እኔም ትዳሬን የፈረሠው በዚሁ ባሀሪው ነው

  • @EmuyeEmu-pj7jv
    @EmuyeEmu-pj7jv 6 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው ፀሎትና ትዕግሥት የማይቀይረው የለም ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-rv4no
    @Tube-rv4no 4 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር አምላክ በአንተ አድሮ ብዙ የኃጢአት መንገዶች ይጠባሉ በርታልን በጣም ለዘመኑ ትውልድ አስፈላጊ ነህ❤

  • @feyessaderessa6372
    @feyessaderessa6372 2 หลายเดือนก่อน +1

    በህይወት ዘመነ ስመኘው የነበረውን ትምህርት ዛሬ አስተምህረኛል አመሰግናለሁ,,,,ሰላምህ ይብዛልኝ!!

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 6 หลายเดือนก่อน +4

    ግን ደና ነገር እሚተላለፍበት ብዙ ሰብስክራይ የለውም የማንም ዱርየ ግን እየሰደበን 200 300 እናስገባለን

  • @ArsemaEnate-1219
    @ArsemaEnate-1219 7 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤❤❤

  • @KidistTesfaye-t5e
    @KidistTesfaye-t5e 22 วันที่ผ่านมา

    አንተ,,ጥሩ,,እድሆን,,አድረግህኛል,,,ተባረክ,,

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 7 หลายเดือนก่อน +10

    ዋወ በጣም የስተዋይ የተሞላበት ንግግር በትክክል. በተለይ ሰዎች የልባቸወን ይናገሩና እኔኮ ልቤ ንፁ ነወ ከልቤ ማስቀመጥ አልችልም. ይላሉ ዝምተኛ ደግሞ በልብሽ ይዘሽ ቂመኛ ይላሉ ታዲያ የአንተ ንግግር በጣም የተመቸኝ በርታልን ከእወቀት ጋር የተመሰረተ ንግግር

  • @RahilAkillu
    @RahilAkillu 7 หลายเดือนก่อน +8

    ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ እናመሰግናለን

  • @ሰላም-ለ6ረ
    @ሰላም-ለ6ረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    የልቤን ተናገርህልኝ በምላሳቸው ሰባብረው ከጣሉን በኃላ ልቤንጹህ ነው ይላሉ😢😢😢😢😢😢

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ትምህርትህ በጣም ነው የምወደው አላህ ከዚህም በላይ እውቀት ይጨምርልህ

  • @YaleletAseradew
    @YaleletAseradew 6 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም የሚሥተምር ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይሥጥልን በእውነት በአንዴ ምክርኸኀ ረካኹ።

  • @lulsegedgirma3294
    @lulsegedgirma3294 7 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን አደረሰህ Brother ፀጋዬ እና የኢትዬጵያ ህዝብ በሙሉ!!! አመት በአል ምን መምሰል አለበት ያለህን አሥተያየት አንድ በለን! የዘመናችን ጀግና ነህ በርታ!!!❤❤❤

  • @fethyiaawel1196
    @fethyiaawel1196 7 หลายเดือนก่อน +2

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ እኔም ምክር እፈልጋለሁ በቀጥታ መጥቼ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  7 หลายเดือนก่อน +2

      ደስ ይለናል ውድ ቤተሰባችን ለበለጠ መረጃ 0970704050 ላይ ይደውሉልን!

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 5 หลายเดือนก่อน

    ጤና.እድሜ.ይሥጥ.ወድሜ.❤እኔ.ባለቤቴ.በጣም.ተናጋርእና.አይለኝ.ነው.ግን.አይቶ.እዳላየ.ሠምቶ.እዳልሠማ.አልፋለው.

  • @samerakassa2340
    @samerakassa2340 4 หลายเดือนก่อน

    ምክርህን ወድጄልሀለሁ ነገር ግን ብዙ ግዜ ምክርህ የሀብታም ሰዎችን የአኖኖር ሁኔታን የተመለከተ ነዉ አገራችን በአብዛኛ በዝቅተኛ ኑሮ ዉስጥ ስለምንኖር አገላለጽህ ወደዝቅተኛዉ የኑሮ ዘዴ ወረድ ብለህ አስተምር።

  • @TsehayAsefe
    @TsehayAsefe 6 หลายเดือนก่อน +2

    ወንድም አለም የምትናገራቸው ቃላት እጅግ ለሰው ልጅ አስፈላጊ ናቸው እግዚአብሔር አምላክ ይጨምርልህ❤❤❤
    ምክሮችህን እሰሚለሁ ትዳሬን ለመጠበቅ ብዙ ነገር ጣርኩኝ በስተመጨረሻም አልሆነም😢😢💔💔💔
    አንደኛ እኔ ሃገር ቤት እያለሁ ስደት ሳስብ ባለቤቴን ልጅ ልውለድና ልሒድ ብለው እንቢ አለኝ ውስጤ እየፈለገ ሳልፈልግ ተሰደድኩ😢😢
    ከተሰደድኩ በኋላ በሁለት አመቴ ቦታ ልገዛ ስል ቤተሰቦቸን አቅርብልኝ ብለው እንቢ አለ
    እንቢ ሲለኝ ለምን ስለው ያንች ቤተሰቦች ስለኛ አያገባቸውም ያለዛ ከእኔ ጋር አብረን አንቀጥልም ሲለኝ
    እሽ የእኔ ማለት የአንተ ነው የአንተ የእኔ ነው ስራ ብዬ ዝም😢
    በሶስት አመቴ ቤቱን ጭርስ ሲያደርግ በተሰቦቸን በሙሉ ጠላቸው አልይያቸው አልስማቸው አለ😢😢
    እኔንም ሲናገር ጥርግ አድርጎ እስከ ዝር ማዝሬ ይናገረኛል💔💔😢😢
    እኔም ስደት ብዙ መንፈሳዊ ነገሮችን አስተምሮኛል ትግስትን አስተምሮኛል
    ከዛ በመቀጥል ምን ትፈልጋለህ ስለው አይነግረኝም ስራ አይሰራም
    በአባቶች አስመከርኩኝ መንፈሳዊ ትምህርት አደስ አበባ ናቦሎና ቤት ልከራይልህ ተማር ብለው እንቢ
    አለማዊ 12ኛ ክፍል ድረስ ተምሮ ውጤት ቀርቶበት ነበር
    ከፍዬ ላስተምርህ እንቢ
    መንፈሳዊይ አባቶችህ ወንድሞች ሳገናኘው እየተሳደበ ያልፋል እንጅ እሽ አልለኝ አለ
    ፀበል ሒድ ፀሎት አድርግ ከቤተ ክርስቲያን አትለይ ንሰሐ ግባ ስጋወ ደሙ ተቀበል ስለው ስለ እኔ ምን አገባሽ እያወ መምጣብ😢😢💔💔💔
    በስራም ለወደፊት የምንሰራውን ዛሬ እንማከ እና እንደ ነገ ያፈርስብኛል አላማህ ምንድን ነው ብለውም አይናገርም
    በስተ መጨረሻ ስድስት አመት በስደት ለፋሁኝ ታገስኩኝ
    ከቤተሰቦቸም ተራራቅሁ እርሱም ከእኔ ሌላ ሚስት የለኝም እያለ ይዞ አገኘሁት
    ልቤ ተሰብሮ ተስፋ ቆርጨ ተውኩት😢😢😢💔💔💔💔💔
    ወንዶች የሚያስብላቸውን ሰው አይወዱም😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  6 หลายเดือนก่อน +1

      ልናማክርሽ ዝግጁ ነን በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

    • @TsehayAsefe
      @TsehayAsefe 6 หลายเดือนก่อน

      @@MelhkMediaOfficial እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

    • @fentayismaw1591
      @fentayismaw1591 6 หลายเดือนก่อน

      ቤተሰብ የሚጠላ ሰው አይዛሺ ብቻ አንች መልካም ሆኝ እህቴ እሱ የሰራውን ያገኝል ፀሎት አደረጊ እግዚአብሔር ይመራሻል እህቴ ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ግን ሁሉም ይቻለዋል በእምነትሺ በርች

  • @tadeluasegedew2208
    @tadeluasegedew2208 5 หลายเดือนก่อน +1

    ታድለሕ ፈጣሪ እንዴት ይደሰትብሕ በርታ ሰፊ ዘመን ረጅም እድሜ ይስጥሕ ይስጣችሁ
    ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @zinetmohammed-y2d
    @zinetmohammed-y2d 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ይህ ንግግር ፕርፌክት ነው ባላዬ ማለፉ ከሌሎች ጋር መኖር እችላለሁ ባለቤቴ ጋር ግን እንደምክርም ቢሆን እነግረዋለሁ አላልፉም ግን እልህ አለችበት ምን ይሻላል ደሞ ውደታችን ነው የሚበዛው ግን ሰይጣን ነው እላለሁ ሳስበው♥👍

  • @SenayitMitiku-e3n
    @SenayitMitiku-e3n 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋውን ያብዛልህ ምክርህ አይጠገብም ደሥብሎኝ ነው ማዳምጥህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Virtues162
    @Virtues162 7 หลายเดือนก่อน +5

    በኔ እይታ ኢትዮጵያዋን ስለ ትዳር ከማውራታቸው በፌት ሰው ስለመሆን ተግተው መስራት አለባቸው ባይ ነኝ ___ በማሙሽ እኮ ነው የሚገዙት _ በዚያ ላይ መርህ አልባ ናቸው _ መርሃቸው ጥቅም ወደሚገኝበት ማጎብደድ ነው ።

  • @netsanetabagissa1464
    @netsanetabagissa1464 7 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን አባታትን ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክ በርታልን ያንተን ምክር ብዙ ጊዜ ይከታተላለውኝ ተጠቅማለውኝ ክበርልን አላገባውም ከ5 ወር በኋላ ላገባ ነው እንደት ትዳርን በእውቀት በጥበብ መምራት እንዳለብኝ አስተምረከናል ከልብ እናመሰግናለን ቪዲዮዎችክን ለእጮኛየ ዳውሎድ አርገ ነው ምልከው እኔን በጣም ጠቅሞኛል በተግባር እኖርበታለው አብረን እግዚአብሔር ያክብርን መልሕቆች ተባረኩ ሁላቹም ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፀግሽዬ አረዘመብንም ቀን ሙሉ ራሱ ብትመክረን አንሰለችም ለሰዓቱ አትሳቀቅ አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤🎁🎁🎁🎁🙏🙏🙏🙏

  • @israelfekadu9253
    @israelfekadu9253 6 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት በፀግሽ ውስጥ እግዚያብሔር ለወንዱም ለሴቷም እየተናገረ ነው የሰማ ይጠቀማል ላላገባንም ፈጣሪ የሚሆነን ይስጠን

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም አስተማሪ ነህ

  • @GetamelkamnewTsiyegetaliji
    @GetamelkamnewTsiyegetaliji 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ በብዙ ፀጋ ይባረክክ በእውነት ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ❤❤

  • @MlashKashsay-om7dc
    @MlashKashsay-om7dc 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዝአብሄር ይባርክህ እሸቱ መለሰ ብትጋብዝልን

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ተባረክ።

  • @AlemLidu-h7u
    @AlemLidu-h7u 7 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ወንድሜ ምክርህ በጣም ግሩም ነው ተባረክ እድሜ ጤና ያድልልን

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 7 หลายเดือนก่อน +1

    በtik tok ላይ እከታተልሃለሁ ተለውጨበታለሁ በነገረችን ላይ የመትለውን ሰወድልህ😮😮

  • @DemreBushu
    @DemreBushu 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አረፍ ነው

  • @Meseret-ny6fo
    @Meseret-ny6fo 5 หลายเดือนก่อน

    ከልብ አመሰግናለሁ መምህር እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 7 หลายเดือนก่อน +2

    የእውነት ሁሌም ነው በጉጉት የምጠብቀው ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር በራሴ ላይ ቀይሬላሁ እናመሰግናለን❤

  • @MekdesMolla-ws4ru
    @MekdesMolla-ws4ru 4 หลายเดือนก่อน

    ምክሮችህ ልብ የሚያርሰረሱ ናቸው።እናመሰግናለን
    የኔ የትዳር ችግር ግን ስራ ማጣት ነው። የተጋባን ት/ት እንደጨረስኩ ስራ ትይዛለሽ አግዝሻለሁ በማለት ተስማምትን ነበር የተጋባን አሁን ግን እንኳንሊረዳኝ ባህሪው ፀባይ ሊገባኝ አልቻለም። ምን ማድረግ አለብኝ?

  • @ganetkebede4898
    @ganetkebede4898 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ጥሩ ዕውቀት አትርፈናል

  • @gutu7477
    @gutu7477 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የሚገርም ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @GebreHerego
    @GebreHerego 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wonderful knowledge and advise for those who want to build real marriage and blessed life . Thanks !!!

  • @marthalove2995
    @marthalove2995 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍ ትምርህትህ አጭር ባይሆን ብዬ ተመኘሁ ❤ ❤

  • @FrezermekonnenMekonnen-gw7lp
    @FrezermekonnenMekonnen-gw7lp 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ፀሎት አለማረጋችን ትዳሬን አጥቻለሁ

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 7 หลายเดือนก่อน +7

    ወድሜ እኔ ልቤ እራሴ አውቃለው ተኮል የለብኘም ግን ያየውትን አላ ልፍ ውሸት አልወድም ምትለኝለህ

    • @comcell3831
      @comcell3831 6 หลายเดือนก่อน

      የተዋህዶ አማኝ ከሆኑ ንሰሐ ግቡ ጸበል ተጠመቀለ 😢

  • @MekonenMekonen-z1h
    @MekonenMekonen-z1h 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ መቸም አይሰለችም ትምርትህ ልብን ሰርፆ የመግባት ሀይል አለዉ ሁሌም አዲስ ነዉ 👏👏❤❤

  • @KetyGutema-mr3bi
    @KetyGutema-mr3bi 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የታበረከ ትዳር ይስጠን

  • @BuziyeABECH
    @BuziyeABECH 7 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ግሩም ትምርት ነው

  • @konjiteshetu2219
    @konjiteshetu2219 5 หลายเดือนก่อน

    Point starts @16 minute
    1. ፀሎት
    2. በትዳር ላይ ያለንን ዕውቀትና ጥበብን ሁሌ ማሳደግ
    3. የባለቤትህን ሥነልቦና ማወቅ
    4. ትዕግሥትና ፅናት

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 7 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤ቀጥሉበት

  • @zebalkhomari277
    @zebalkhomari277 7 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋው ያብዛልክ እግዚአብሔር ፀግሽ እና አመሰግናለን

  • @SksAreda
    @SksAreda 5 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን እጅግ በጣም ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፉልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @aminatahmed2109
    @aminatahmed2109 6 หลายเดือนก่อน

    መልካም ይግጠምህ ንግግርህ ሁሉ ቁምነገር አለው

  • @Zahra-የናትዋልጅ
    @Zahra-የናትዋልጅ 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም በትክክል ወንድሜ ለየትኛውም ነገር ድዋ አስፈላጊነው አላህ ጥሩነገር ይወፍቀን በርታ ወንድሜ ምክርህ ይመቻል

  • @hhghgt-oc2zp
    @hhghgt-oc2zp 5 หลายเดือนก่อน

    ፀጋየወንድሜ ተባርክልኝበትክክል❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአሽሔር ጸጋውን ያብዛልህ ጸግሽ. ትለያለህ. መጺሀፍን የት ነው የማገኘሁ ስለ ትዳር መጸሀፍ አለ ብለሀል

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 5 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልን እናመሰግናለን በነፃ ምክር አገልግሎት

  • @نصرهاحمد-ذ2ق
    @نصرهاحمد-ذ2ق 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድማች. በጣም. እናመሰግናለን. የእወቀት ያላቸወ ናቸወ ለሰወ ማካሪ ለሰወ ቅን አሳቢዎች. እደእናንተ አይነት አላህ ያብዛልን. በአሁኑ ሰአት መህይሙ በሰወ ነት የወጡ ሞልተዋል. ለዚያ ነወ ሀገር ሰላም ሰላም ያጣን. በርታልን. ወንድማችን.

  • @MuluTeshome-o3m
    @MuluTeshome-o3m 6 หลายเดือนก่อน

    ትምህርቱ በጣም ጥሩና የሚለውጥ ነው ወንድሜ ጌታ ይባርክ

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ 4 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ሳልሰለቸው የምከታተለው ቲዩብ ቢኖረ ያንተን ነው ባለህ እወቀት ላይ ይጨምርልህ አቦቦቦ

  • @destaTesfaye-x6d
    @destaTesfaye-x6d 6 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ፈጣሪ የጨመረልህ በቻልከዉ አቅም አሰተምረልን ለወንዶቹ

  • @leylaleyla4352
    @leylaleyla4352 7 หลายเดือนก่อน +6

    ፀጊሽ ፈጣር ይጠብቅህ ❤🙏

  • @Afiinifo
    @Afiinifo 7 หลายเดือนก่อน

    እግዝአብሄር ይባርክህ ስለ ትዳር መፀለይ የምትል ቃል በእውነት ነው❤❤❤❤❤❤

  • @MmKk-i3g
    @MmKk-i3g 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @TSEDEYTAMIRU-d5s
    @TSEDEYTAMIRU-d5s 7 หลายเดือนก่อน +2

    tsegish betam ameseginalehu betimhrth betam telewuchalehu ene gar bizu tsihitetoch neberu eyastekakelku new ❤❤❤❤

  • @Gorg-zs5yp
    @Gorg-zs5yp 5 หลายเดือนก่อน

    fetariy ybarkeh twudaje mker nwu .ftari tgahna abzto yemolaleh❤❤

  • @yosiefmamay3430
    @yosiefmamay3430 7 หลายเดือนก่อน

    ጥሩ ትምህርት ነው ውንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ። ነገር ግን ምህረትን ብትጨምርበት ደግሞ ጥሩ ነው። ምክንያቱም ምህረት አለ ማድርግ በተልን መቁጠር የባለትዳሮች አንዱ ችግር ስለሆነ። በተረፈ ጌታ ዘመንህ ይባርከው።

    • @yosiefmamay3430
      @yosiefmamay3430 7 หลายเดือนก่อน

      ማለት በደልን መቁጠር ማለቴ ነው።

  • @hannatsehaye5097
    @hannatsehaye5097 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይሚል ምክር በመሆኑ ትምህርት ስጪ ነው ብዙ ግዜ ለትዳር ክቡርና ጤናማነት ምን ማድረግ እንዳለን በግሊ ብዙ ግዜ እያብስለስልኩ እያለሁ ይህን ዝግጅታችሁን በመስማቴ ደስ ብሎኛልሁሉም ልክ ነው በርታልን ውንድሜ እእግዛብሔር ይርዳህ

  • @mulukenbogale2553
    @mulukenbogale2553 6 หลายเดือนก่อน

    እኔ ብዙ ተምርያለሁ እግዚአብሄር ይባርክህ

  • @Mekedesmesele
    @Mekedesmesele 6 หลายเดือนก่อน

    አቦ ምርጥ ነህ ቃል የለኝም በርታ ድካምህ ውጤት አለው❤

  • @אורקהטראקה
    @אורקהטראקה 5 หลายเดือนก่อน

    መምሕር ፀጋየ ምክርህ ተመችቶኛል ❤❤❤❤❤

  • @ברכהמנגסטו
    @ברכהמנגסטו 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚሰገርም ምክር ነዉ ❤❤❤

  • @EyobHirpa
    @EyobHirpa 6 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You for your service! God Bless You!

  • @zemzemzemzem1897
    @zemzemzemzem1897 7 หลายเดือนก่อน

    ሰምተን የምንተገብር ያድርገን

  • @Fafi-yq4wn
    @Fafi-yq4wn 5 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @MamoGoa
    @MamoGoa 7 หลายเดือนก่อน

    መልካም ትምህርት ነዉ፣ ተባረክ፣ ጥያቄዬ ፣ በሃይማኖት ልዩነት ምክንያት ከመፋታት አንጻር ያለህን አስተያዬት ቢታካፍል?

  • @BayushLema
    @BayushLema 6 หลายเดือนก่อน +1

    betam enamesegnalen ewnet new hulachnm erasachnn kekeyern yegize guday enji tdarachn wb yihonal

  • @beshirhassen
    @beshirhassen 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ከሁሉም በፊት በፀሎት አምናለሁ አብሮህ ያለሰው ሴትም ወንድም በፀሎት የማያምን ከሆነ ከባድ ነው

  • @samrawitweldegiorgis6614
    @samrawitweldegiorgis6614 6 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnalen!Mestet mn malet neow bemn aynet melku neow mesetatet yalebn bttenetneow Tru neber

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነው መንፈሳዊ ነው ደሞ

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 7 หลายเดือนก่อน +3

    ስለ ፀሎት የተናገርከው እውነት ነው

  • @TiruyeMule
    @TiruyeMule 6 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @redetadugna1392
    @redetadugna1392 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @NetsanetDebebe-if7nn
    @NetsanetDebebe-if7nn 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ የምልህ ትምህርት ነዉ እኔ የትደር ችግር አለብኝ እንዴት ለግኝህ?

  • @KokoKoko-dc4bm
    @KokoKoko-dc4bm 7 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ወድም በጣም እናመሰግናለን ምክርህ ደስ ይላን ግን እባክህ የማማክርህ ነገር አለኝ እና በየት ላግኝህ በፈጣሪ ስም እለምንህ አለሁ እባክህ እርዳኝ

    • @RahilAkillu
      @RahilAkillu 7 หลายเดือนก่อน +1

      ስልኩ አለ ውዴ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  7 หลายเดือนก่อน

      በ 0970704050 ይደውሉልን። እናመሰግናለን!

  • @AgumasAynalem
    @AgumasAynalem 6 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልህ,!!!

  • @eyerus954
    @eyerus954 7 หลายเดือนก่อน

    ስላም ጸግየ ክበርልን ዘመንህ ይባርክ ትምህርትህ በጣም ፍዋሺነው እግዜርን ተባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AmarawAme
    @AmarawAme 6 หลายเดือนก่อน

    Abate mikirik migb honoyignal yibelt iwuket kante ishalaw

  • @ebiieb7129
    @ebiieb7129 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን ወድሞች❤❤❤❤

  • @LoveTecno-cz6ko
    @LoveTecno-cz6ko 7 หลายเดือนก่อน

    ፀግሽ በላጅነት አግብቼ ነበረ ግን ወደ አስራ አራት አመቴ ነው ከፈታ ትዳር መባል ያስፈራኛል ምን ማድረግ አለብኝ ወድሜ

  • @menberetadesse6468
    @menberetadesse6468 5 หลายเดือนก่อน

    እኔ ግን ሁሌም ሚገርመኝ በራሴ የገጠመኝ ነው እኔም ባሌም እንፀልይ ነበር ግን አንድ ላይ አደለም ለየ ብቻ የሱማ ይለያል ተንበርክኮ ነው ሁሌ ሚፀልየው ግን በጣም ሚገርመው ተለያይተናል።አምላኬን በጣም ለምኜው ነበር እንዳንለያይ ግን አልሆነም ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @cheramilakFikira
    @cheramilakFikira 5 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው ማመሰግነው❤

  • @IsraelGa-fz2jq
    @IsraelGa-fz2jq 7 หลายเดือนก่อน

    በጠም ደስ የምል ና አስተማሪ የሆነው ነገር ነው በትዳር ወስጥ ምተማክር ነገር አለህና አባክህ ስልክ ላክ

  • @Emuuser-cz7qs7pv3v
    @Emuuser-cz7qs7pv3v 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ገራሚ ምክር ነው

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 7 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ተባረክ ተባረክ የፍሬ ሠው ይበለን❤❤❤❤

  • @ዜድ-ሸ3ዠ
    @ዜድ-ሸ3ዠ 5 หลายเดือนก่อน

    እን በጣም ህልክኛነኝ እደትነው መተየምችለው ይሄን ባህሪየን በጣምነው የምጠላው ግን እደት ብየልተው ግራገብቶኛል

  • @MadinaMohammed-q3i
    @MadinaMohammed-q3i 7 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላማቹህ ይብዛሁላቹሁም

  • @WeseneDemese
    @WeseneDemese 5 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ለማንም አታደላም ልብ ላለው ህይወቱን ይመራበታል

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 7 หลายเดือนก่อน

    እነካን ድህና መጣህ ጸገሺ እናመሠገን አለን