In The Name Of The Father The Son The Holy Spirit, One LORD God Almighty, Amen 🙏 ❤. Glory B to The Lord, The Messiah ❤!!! Marigetaye Tsige Sitotaw, GOD ALMIGHTY BLESS U MIGHTILY FOR HIS VERY OWN GLORY IN THE NAME OF THE MESSIAH ❤!!!
Sle agelglotachu hulu Fetari ybarkachu. Betena Yitebkachu. Yebelete bzu teketatay endinorachu TH-cam shorts ena Tiktok tetekemu. Ene lemsale, TH-cam shorts lay ye Ketsela Mengstu'n ayche new yemetawt. Ye video'wchunm Title ye belete cachy adrguachew.
1, Sile Mistre Silassie Meri geta Tsge, Meri geta Ketsela yetenagerutin bedneb biyabraru biyastemru melkam new 2, Besrachin Yemanstedik kehone, be Rome 2:6 lay endesrachu wagachu yikefelachuhal lemn tebale? Bezaw kifil lay bego sra kibir ena yemaytefa hiwet endemiyasgegnm yinageral? Genet Derja alew? Siole dereja ale? Kalhone tadya beemnet kehone hulachinm ekul lemn aykefelenm? meknaytum ement wey mamen new wey alemamen new 2 mrcha bcha new yalew? new ke sew sew lileyay michil aydel 3, Methaf Kidus, " ye getachin ye eyesus kirstos Amlak" mn malet new
መሪ ጌታ ጽጌ ዘመንህንና ሕይወትህን፣ አገልግሎትህንና ቤትህን ጌታ ይባርክ። ብርሃንና እውነት የተሞላበት ሰማያዊ ትምህርት ነው።
ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት
ለዚች ቤተ ክርስትያን በደንብ ተጋድሉት
ጌታ በእናንተ ብዙዎችን ከዚህ ስህተት ይታድጓቸዋል
በርቱ መንፈስ ቅዱስ ይርዳችሁ
ታግዷልኮ ስለጰነጠጠ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ታግዷል ያው የሚለፈልፈው ዩቲዩብ ላይ ነው ይመስለኛል ሀሺሽ አጪሶ ነው
ተባረኩ መርጌታ በዚሕ ለጥቅም በሚሮጥባት ዘመን ለወንጌል እዉነት ለትዉልድ እንዲደርስ ትልቅ ዋጋ የከፈሉ አባት ናቸዉ ቀላል የማይባል ግንዛቤ እያገኘን ስለሆነ ክበሩልን ጸጋዉን ያብዛሎት
ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት መሪ ጌታ ጽጌ እኛም እንወደዋለን እናከብሮታለን ዘመኖት በደስታ ይሞላ 🙏❤️🙏
እግዛብሄር እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛልወት መሪ ጌታ በርቱ በእውነቱ እሄንን ግዜ እናፍቀው ነበር እግዛብሄር ለቤቱ ሰውን አያጣም ጌታ ያብዛቺሁ🎉🎉🎉🎉በርቱልን
መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት በእርሶ ትምህርት በጣም እየተባረኩኝ ነው ዘመኖ ይለምልም ፀጋውን ያብዛሎት
ጌታ ኢየሱስ ሑሌ ስለእርሶ እባርከዋለው ለዘላለም ስሙ የተባረከ ይሑን
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት
ትክክል አባታችን ፀጋው ይብዛሎት❤❤❤
መሪጌታ ጽጌ ፀጋውን ያብዛሎት
ብዙ አገልጋዮች ከእርሶ መማር ያስፈልጋቸዋል። ወንጌልን ከመስበክ ይልቅ አላማቸው ሌላ ሆኗል።
እርሶን ግን እግዚአብሔር ይባርኮት!!!!
በጣም የሚገርመው ጴንጤ እውነተኛ አስተማሪ እንደሌላቸው ነው የምረዳው ምክኒያቱም ከኦርቶዶክስ ወደ ጴንጤ ሲገቡ ከነባሮቹ የተሻሉ ሆነው ይገኛሉ ለምሳሌ በጋሻው ትዝታው ዘርፌን እና እኚህንም አባት ማየት ይቻላል እነዚህ ከመምጣታቸው በፊት ማን ነበር ሲያስተምር የነበረው??
@TensayTemesgen-ws8bt ዳዊት ፋሲልም በጣም ጎበዝ መምህር ነው። ከ Protestant በጣም ስርአት ያለው እና በሳል አስተማሪ ያየሁት እሱን ነው። 😊
በእውነት እግዚአብሔርን ይባርኳ!!!
የወንጌል አርበኛ ማለት እንዲህ ነው ። ጸጋ ይብዛሎት አባታችን ። ተባረኩ።
መርጌታ እንኳን ደህና መጡ❤❤❤
ትክክል ትክክል ትክክል መርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክዎት
እግዚአብሄር ይባርኮት መሪ ጌታ የክርሰቶሰ እርበና በርቱ ጌታ እደሜ ጤና የሰጦት አሜን አሜን 🙏🙏💕
ጌታ ይባርክ መርጌታ
God Bless Your Ministry
ልኡልእግዚአብሔር ይባርኮት።
ጌታ እርጅም እድሜ ይስጣቹ
Wel come Meri geta
ጀግና አባት ለዘላለም ይባረኩ
መሪ ጌታ እየሱስ ይባርኮት
መሪጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክዎት ፀጋውንም ያብዛልዎት
🎉🎉🎉🎉🎉ጌታ ይባርኮት
ጌታ እርጅም እድሜ ይስጣቹ 13:03
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️
የዘመናችን ጳዉሎስ
Amen Amen Amen EYSUS ❤❤❤
Meri geta GOD bless you
የተባረኩ መርጌታ: ዘመንዎ የተባረከ ይሁን::
እናመሰግናለን። እዉነቱን እንዲህ አጋልጡ
እውነት ነው አባ,,, እግዚአብሔር ምሕረቱን ያብዛልዎት!!! ለተቀረፀ ምስል የሚሰግድ የተረገመ ይሁን!!! ቃሉ
!!!!!
ረጅምና ጤና ሰላም
ለእርሶ
እንደ ኤልያስ ለእግዛብሔር የምቀና እንደ እርሶ ያሉት ያስፈልጋል ለኢትዮጵያ አብያታ ክርስትያን
አባታችን ተባረኩ ሁሌ ነው የምከታተሎት በራሴም በቤተሰቤም ላይ ትልቅ ሀይማኖታዊ አስተሳሰብ ለውጥ እያመጣሁ ነው እግዚአብሔር እርሶንም ሚዲያውንም ይባርክ
ሮሜ..1:2/ እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዲት መጠን እግዚአብሄሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ፠ መፀሀፍ አንብቡ ወገን ሮሜ 1:፪፪ ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ ፠፠፠፠
እኛ እኮ ግራ ገባን አዱ በዚ አዱ በዛ እየተናገሩ ነው ግን እነሱ ዝም ብለው እየኖሩ ነው መንፈስ ቅዱስ እሱ መቶ ጣወታቸውን ካልገለበጠው ምእመኑ ዝም ብለዋል ደሞ እኮ አውደ ምረት ላይ የፈለጉትን ነው ሚያወሩት አቤት እዝጎ ብቻ መሪ ጌታ ጌታ እየሱስ ይባርኮት ❤
very interesting session always educational keep going abatachin God bless you.
ጌታ ሆይ እንዳው በቤተህ ጢቆ ቢጢቆ ቀለድ አስኪመስል ድረስ። እውነት የበራላቸው እኚህ ሰዎች የዛሬ ለኛ የጥንቶቹ የጌታ ሐዋሪያት ናቸው ገድል እንዲያስቀጥሉ ጸጋህ አብዛልና።አሜን!!
ኦርቶዶክሳውያን መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡ አንብቡ ያኔ ወንጌል ይበራላችኋል
መሪ ጌታ ፀጋ በክርስቶስ ይብዛሎት
መርጌታ እንኳን በሰላም መጡ አንጀት አሩሲ አበት ኖት❤❤❤
ምን አይነት ተረት ነው ስንከትል የኖርነው
እግዚአብሔር ይመስገን በከንቱ እንዳንጠፋ ልጁን እንድናውቅ አእምሮችን ከፈተ 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
Amen 👏
Tebarek
ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት ያገባናል ይመለከተናል። የክህደት ትምህርትን እንቃወማለን እናፈርሳለን።
ኧረ መሪጌታ በጣም ትውልድን የሚገድል ትምህርት ነው ሰውዬው የሚያሰተምረው በጭፍንና በድፍረት የሚናገረውን አያሰተውልም አይኔ ቢበራ የማሪያምን ሰእል ማዬት ነው የምፈልገው ያለ ሰውዬ እኮ ነው እኔ አይንህ ሳይሆን ልብህ እንዲበራልህ እፀልያለሁ ትውልዱን ይዘህ እዬሞትክ ሰለሆነ አእምሮ ያለው ሰው አይኔ ቢያይ ሰእል ማዬት እፈልጋለሁ ካለ የመጬረሻ ከዚህ በላይ መንፈሳዊ ውድቀትየለም ያው በማሪያም ሰም የገባው አጋንንት መንፈሰ ሰእል ሰእል ነው የሚያሰብለው ።መሪጌታ ጌታ ይባርክዎት ፀጋውን ይጬምርለዎት አሁን የወንጌል ጊዜ ነው በሰእልና በጣኦት እቃቃ መጫወት በፍጡር ሰም ማላዘንከበሮ መደለቅ አብቅቷል ብዙ ሰውፍጡር የማያዋጣው መሆኑን ሲያውቅ እያመለጠ ነው ጌታ ይባረክ ኢየሱስጌታ ነው ሀሌሉያ🙏❤
ግርዶሽ
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል
Bless you meregeta tesge
ጠያቂው ናፈቀኝ
ተባረኩ መርጌታ ፅጌ
ትውልድ ገዳይ ጣኦት መሸከም የግብፅና የአክሱምን የቅርፃቅርፅ አምላክ አምላካችን እግዚአብሄር የሠጠን መፅሀፍ ቅዱስ ነው እውነት ምንጊዜም አይወደድም እስከመቼ እሳቸውን ልናመሠግን ይገባል ትውልድ ገዳይ አጥፊ እያየናቸው ለጣኦት አግዘው የቀራኒዎ ንጉስን የሚያሥክዱ የክርስቶስ ጠላቶች ናቸው ሁሉም ሲያውቀው ይተዋል መሪጌታን እናመሠግንዎታለን አስተምሩን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ERE GETA YBARKWOT.ASTWAY LBAM.AYNOT TEKEFTWAL.❤🎉❤🎉
Well come
Well come ❤❤
God bless you more 🙏 ❤
Tebareku meri getaye❤❤
Tebareku merigeta
In The Name Of The Father The Son The Holy Spirit, One LORD God Almighty, Amen 🙏 ❤. Glory B to The Lord, The Messiah ❤!!! Marigetaye Tsige Sitotaw, GOD ALMIGHTY BLESS U MIGHTILY FOR HIS VERY OWN GLORY IN THE NAME OF THE MESSIAH ❤!!!
Meregeta tsige we love you
Brek belulgn abatachen Mergeta Tsegie 🙏🙏
Sle agelglotachu hulu Fetari ybarkachu. Betena Yitebkachu. Yebelete bzu teketatay endinorachu TH-cam shorts ena Tiktok tetekemu. Ene lemsale, TH-cam shorts lay ye Ketsela Mengstu'n ayche new yemetawt. Ye video'wchunm Title ye belete cachy adrguachew.
❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉
ብሩክ ነህ
ኦቶዶክስ በሁለት የተከለች ነች!
1 ኛ እያወቁ ኑሮ እያሳሰባቸው ጌታን የሚያታልሉ!
2ኛው በየዋህነት እንደውርስ ከቤየሰብ የወረሰው እምነት የምትጠፋ እየመሰለው በቅናት የተቃጠለው!!
መርጌታ ቀስ እያሉ ያንብቡላቸው አይፍጠኑ መልካሙን ግዜ ይባርኩሎት!!
ትክክል እኔ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ ግን አስተምሮቱ በጣም ያሳስበኛል እልህ አንጅ እምነት የለም ምን ይሻለኛል 😢
Well said the best lesson. Far from teret teret. Open your heart and listen.
አባቴ እግዚአብሔር ይባርክዎት።እኔ ከዚህ በፊት እንዳልኮ አሁንም ልድገም።
1/የነበርንበትን ቤተ ክርስቲያን የሀሰት ትምህርት ሰቅሰው እያወጡ ማስተማርዎን በጉጉት ጠብቀን የምንማርበት ነው።
2/የቤተክርስቲያኒቱ ጉዳይ ይሻሻላል ይለወጣል ብለው ግን አያስቡ፤እንዲያው ጌታ እስኪመጣም አይለወጡም ።
ስለዚህ መፍትሄው በዚህም በውጪም ከሚመስሎዎት ጋር ወንጌልን ሰብከው ማለፍ ብቻ ነው።
ፈርሳዊያን እንኳ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ኃጢያትን የሚያስተሰሪይ ማነዉ አሉ እንደት ከፈርሳዊያን ያንሳሉ?
መሪ የጌታ አገልጋይ ? አለኝ
እኔ ክርስቲያን ነኝ ባንድም ሶስትም የማምን ክርስቲያን ነኝ
ካልኩኝ አይበቃም
ታድያ ለምንድነው
ሌላ እምንጨምረው
የእምነትና የሀይማኖት ምንድነው ልዩነቱ ና
አንድነቱ ምኑላይ ነው ይፍቱት እባኮትእርሶ የጨረሱ የተባረኩ ኖት
🕊️⚖️💙🏃🏿♂️
በሉ የሚያገባዎት ከሆነ ኑና ሞክሩን
❤❤❤❤❤❤
ልክነው ፍጡር ለፈጣረ ነው መገዛት ያለበት ኢየሱሰም ፍጡር ነው
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጡር ነው ለማለት የሚያስችል አንዳች ምንባብ ከመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ እስካሁን አላገኘንም!
(ይህንን መልስ ባንሰጥ ፤ የእርስዎን አስተያየት የተቀበልን እንዳይመስል ብቻ ነው ፤ መልስ የጻፍነው!)
ጸጋና ምኅረት ሰላምም ለእርስዎ ይሁን! በወዳጅነት እንሰንብት! ስለሚከታተሉንም እጅግ ደስ ይለናል!
ሰላም ኣባ ከሳቴ ብርሃን ከጴንጤዎች ምንድነው የሚለያቹ ብታብራሩልኝ ደስይለኛል ?
በኣስተምሮት በጣም ደስይለኛል ተባረኩ
በመሰረቱ ‹‹ጴንጤ›› የሚባለው ጎራ ራሱ አንድና ተመሳሳይ አይደለም ፤ ስለዚህ ከየትኛው በምን እንደምንለይ ለመግለጥ ዝርዝርና ሰፊ ጉዳይ ውስጥ ይከተናል፡፡ ዋናው ቁም ነገር ግን ፤ መጽሐፍ ቅዱስ የማይከለስ ፣ የማይሻርና የማይሻሻል የእግዚአብሔር ቃል ነው ብለን በማመን ፤ በመጽሐፉ እንደተጻፈ ለመኖር የምንተጋ ፤ ሰዎችም ይህንን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት እንዲያውቁ የምንሻ ክርስቲያኖች ነን፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እየኖርን ስለሆንን ፤ ሥርዓተ አምልኮዋን ፣ ባህሏን እና ወጓን ሁሉ በእግዚአብሔር ቃል እየመዘንን ተቀብለን እንኖራለን፡፡ በዚህ ከ‹‹ጴንጤ›› የምንለይ ይመስለናል!
በጌታ በኢየሱስ ስም ጸጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልን!
እግዛብሕረ.ዘመኖትን.ይባረከው
መሪ ጌታ ይባርኮት አንጠግቦትም ግን እኔ ይሔሁሉ ውሸት እደንናተ አይነት ሰው ባይኖር መገለጡ ጥያቄ ያስነሳብኛል ኢትዮጲያውስጥ ትልቅ ሰው መዋሸት ተፈቅዶለታል ብዬ አምናለው አይ ዳቦና ጠላ ስንቱን ገደልከተተው
😢ደፍሮ መናገር ተፈራርቶ ነው እንጂ ጉዳዮ ስር ሰዷል። መተራረምን የማያውቅ👁 በእምነት አባት ስም የማይረባ ነገር በተቀደሰው ስፍራ በዝቷል። የድርሻዎን ይወጡ🙏
ጌታ ይባርክዎት መራጌታ.. ተምሬ መጠመቅ እፈልግ ነበር መሪጌታ እንዴት ነው የማገኝዎት ወይስ የት ነው መሄድ ያለብኝ
ለትምህርትና ለጋራ ጸሎት ፤ በስልክ ቁጥር 0912021106 ወይም 0911344917 ይደውሉልን! ጸጋና ምኅረት ሰላምም ይብዛልን!
ሐሌሉያሕ 🎉 የሱስ 🎉
ዮሐንስ 14÷6 ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ። በእኔ በኩል ካልሆነ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
❤❤❤❤❤❤❤
የት ታመልካላችሁ እንዴት ነው ህብረት የማረገው ከናንተ ጋ ?????
የሚኖሩበትን አካባቢ ቢያሳውቁን የሚቀርብዎትን ስፍራ ለመጠቆም ይቀለናል ፤ ሆኖም አዲስ አበባ ከሆኑ መገናኛ ከቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ዋና ጽ/ቤት ጀርባ - ግሬት ኮሚሽን ህንጻ 3ኛ ወለል ላይ ዘወትር እሑድ ከ8፡30 ጀምሮ በየሣምንቱ የጋራ የጸሎት ፣ የመዝሙር ፣ የትምህርትና የህብረት ጊዜ አለን!
ለተጨማሪ መረጃ +251 91 202 1106 / +251 91 107 5477 / +251 91 163 9664 መደወል ይችላሉ፡፡
በጌታ በኢየሱስ ስም የጸጋ ሁሉ አምላክ እግዚብሔር ይባርከን!
1, Sile Mistre Silassie Meri geta Tsge, Meri geta Ketsela yetenagerutin bedneb biyabraru biyastemru melkam new 2, Besrachin Yemanstedik kehone, be Rome 2:6 lay endesrachu wagachu yikefelachuhal lemn tebale? Bezaw kifil lay bego sra kibir ena yemaytefa hiwet endemiyasgegnm yinageral? Genet Derja alew? Siole dereja ale? Kalhone tadya beemnet kehone hulachinm ekul lemn aykefelenm? meknaytum ement wey mamen new wey alemamen new 2 mrcha bcha new yalew? new ke sew sew lileyay michil aydel 3, Methaf Kidus, " ye getachin ye eyesus kirstos Amlak" mn malet new
የኦርቶዶክስ ቄሶች የፍርድ ቀን አያውቁም ኦርቶዶክስ ከመስመር ወጥተናል መስመር ፈልገን እንግባ
😂😂😂😂እንጀ ፋቅርሲዝም የራሶን ሀይማኖት የፋጠሩ 😂😂😂እረ ዛሬ በሰቅ ገደሉኝ
Man of God
yihinin bekit nigigirihin tew. Melekusewan yet talkat?
ወዳጃችን! በተለያዩ ጊዜ የጻፏቸው አስተያየቶች ስድብ አዘል ስለሆኑ እርስዎን ከአስተያየት መስጫው ላይ ለማገድ እንገደዳለን፡፡ ይህንን ከምናደርግ ግን ቢያንስ በወደፊት አስተያየትዎ ክርስቲያናዊና ሰብዓዊ ጨዋነትን እንዲጠብቁ እናስታውስዎታለን፡፡ ከተጋባዥ ግለሰቦች ጋር በግል መጨዋወት ወይም መነጋገር ሲፈልጉ ደግሞ ስክሪኑ ላይ በሚቀመጠው አድራሻቸው በማግኘት ማነጋገር ይችላሉ!
በጌታ በኢየሱስ ስም ጸጋና ምህረት ሰላምም ይብዛልን!
ያልጅ በቀደም የተከራከረወት ይሰማል ግን 😅😅😅😅😅
ገና ገና እንደዚ እውነቱን የሚናገሩ የእየሱስ አርበኞች ይነሳሉ መሪ ጌታ በሰማይ አክሊሎት እራሱ እየሱስ ነው እና ወደፊት
1ኛ ቆሮንቶስ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³-⁴ እኔ ምንም እንኳ በሥጋ ከእናንተ ጋር ባልሆን፥ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ነኝ፥ ከእናንተም ጋር እንዳለሁ ሆኜ ይህን እንደዚህ በሠራው ላይ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሁን ፈርጄበታለሁ፤ እናንተና መንፈሴም ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ኃይል ጋር ተሰብስበን፥
⁵ መንፈሱ በጌታ በኢየሱስ ቀን ትድን ዘንድ እንደዚህ ያለው ለሥጋው ጥፋት ለሰይጣን እንዲሰጥ ፍርዴ ነው
ስለቤተክርስቲያን ምንም አያገባዎትም አባ ያለስልጣኖ አይፎክሩ
ማነው አምለክ ናት ብሎ የሰበከው ተሀድሶ መናፍቆች ናቹሕኮ እናውቃለን
አቤት ውሸት ትልቅ ሰው ሲዋሽ በጣም ያሳፍራል እኛ ማሪያም ታማልደናለች አልን እንጂ አምላክ ናት አላልንም ከፈለግንም ማለት እርሶ አይከለክሉንም
እኔ የሚገርመኝ ከመጠምጠም መማር ይቅደም ከሚለው ቃል በፊት መነኩሴዋን የት ጣልካት፡፡ ዋሴራው- ኮት የመነኩሴ ቆብ ሸሚዝ ክራባት፡- ምን አጨናነቀህ ጽጌ- ሞት!!¡ ደግሞ እኮ እኔ ስለእናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለም ያለውን ምን ትለዋለህ፡፡
I think Merigeta, you are on the pathetic of true finding, so why no considering the Quran
ቅሌታሙ ቤተክርስቲያን ማርያምን አምልኩ አትልም አንተ የትልቅ ትንሽ
ሰው እንደዚህ ይደድባል ምን አገባህ ወተህ የለ ከቤተክርስትያን
መጋኛ ይጋርድህ አንተ መናፍቅ የመናፍቅ መፈልፈያ
ጌታ እርጅም እድሜ ይስጣቹ
እኔ የሚገርመኝ ከመጠምጠም መማር ይቅደም ከሚለው ቃል በፊት መነኩሴዋን የት ጣልካት፡፡ ዋሴራው- ኮት የመነኩሴ ቆብ ሸሚዝ ክራባት፡- ምን አጨናነቀህ ጽጌ- ሞት!!¡ ደግሞ እኮ እኔ ስለእናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለም ያለውን ምን ትለዋለህ፡፡
እኔ የሚገርመኝ ከመጠምጠም መማር ይቅደም ከሚለው ቃል በፊት መነኩሴዋን የት ጣልካት፡፡ ዋሴራው- ኮት የመነኩሴ ቆብ ሸሚዝ ክራባት፡- ምን አጨናነቀህ ጽጌ- ሞት!!¡ ደግሞ እኮ እኔ ስለእናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለም ያለውን ምን ትለዋለህ፡፡