- 76
- 951 770
ከሣቴ ብርሃን ተሐድሶ KESSATE BIRHAN TEHADESO
United States
เข้าร่วมเมื่อ 26 ก.ย. 2018
ለእግዚአብሔር ክብር ፣ ለህዝባችን መዳንና ለቤተክርስቲያናችን ተሐድሶ አናገለግላለን!
አዲስ ፕሮግራም - አንድ ጥያቄ አለኝ
አዲስ የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም - በከሣቴ ብርሃን ተሐደሶ ሚድያ - አንድ ጥያቄ አለኝ ፕሮግራማችን - እናንተ አድማጭ ተመልካቾቻችን ያሏችሁን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ፣ ኦርቶዶክሳዊ ፣ ተሐድሷዊና ተያያዥ ጥያቄዎች በቀጥታ እያቀረባችሁ - በቀጥታ ስርጭት ከተጋባዥ መምህራን መልስ የምታገኙበት አዲስ ፕሮግራማችን ነው!
ማናቸውንም ያሏችሁን ጥያቄዎች ሁሉ ይዛችሁ በቀጥታ ስርጭት ጊዜው በመግባት መጠየቅና መልስ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ ለአንድ ጥያቄ መልስ ለመስጠት 3 ደቂቃ ስለሚሰጥ በቂና ሰፊ ማብራሪያ ለበርካታ ጥያቄዎች ማግኘት እንችላለን፡፡ ዘመድ ወዳጆችዎን - ጓደኛ ቤተሰብዎን በመጋበዝ በቀጥታ ስርጭቱ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ ሰዓቱንና ቀኑን እንዳይረሱ፡፡ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዘወትር ቅዳሜ ምሽት ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከ 12፡30 ድረስ፡፡
በየሳምንቱ ጥያቄዎች የሚነሳባቸው ርዕሶች የተለያዩ ስለሚሆኑ ፤ የሳምንቱን ርዕስ አስቀድሞ ማወቅና ጥያቄ ማዘጋጀትም ይቻላል፡፡
ጥያቄዎቻችሁን በቀጥታ ስርጭቱ ሰዓት በመልዕክት መጻፊያው በኩል በግልጽነትና በነጻነት ማቅረብ ትችላላችሁ!
ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን - ለኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ተሐድሶ!
ከሣቴ ብርሃን ሚድያ

มุมมอง: 558
วีดีโอ
በላ ልበልሃ || “የሲኖዶስ ተሐድሶ ያስፈልገናል ወይ?” || ከመምህር ጌታቸው ምትኩ ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን © 2017 ዓ.ም
มุมมอง 8K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - “ወንጌል ብቻ እንስበክ!”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 4K14 วันที่ผ่านมา
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ- ከመምህር ዓባይነህ ታዴ ጋር - ”የት እንስበክ?”- ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 7K14 วันที่ผ่านมา
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
ፍጡር አያድንም // ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 10K21 วันที่ผ่านมา
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 10Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
የዘላለም ሕይወት በኢየሱስ ወይስ...// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 11Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
ታሪክ ወይስ ተረት// ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር/ / #ትዝብታችን ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 16Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
"መስቀሉን ወይስ የተሰቀለውን" #ትዝብታችን - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
"ኦርቶዶክሳዊነቴና መጠጥ አፍቃሪነቴ ተጣልተውብኝ ላስታርቅ ቁጭ ብዬ አላውቅም" - ትዝብታችን - ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 7Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
መጠጡን የሚያስተው ሳይሆን ጠርሙሱን የሚያሰብር - #ትዝብታችን - ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 15Kหลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
มุมมอง 8K2 หลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ብዙ ጥያቄ ፤ አንድ መልስ! - ጾመ ፍልሰታ ክፍል 4 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 14K2 หลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ትንሣኤዋ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 16K2 หลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 2 - ''ውዳሴ ማርያም'' ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 18K3 หลายเดือนก่อน
የተሐድሶ አገልግሎታችንን በገንዘብ ለመደገፍና እግዚአብሔርን ለማገልገል ለምትፈልጉ የከሣቴ ብርሃንን የባንክ ቁጥሮች ተጠቀሟቸው። ዳሸን ባንክ 0025007638019 ብርሃን ባንክ 2601790027685
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 24K3 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ጾመ ፍልሰታ - ክፍል 1 - "የማርያም ህይወት" - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 16K3 หลายเดือนก่อน
"ታቦቱ እኛ ነን!" - በላ ልበልሃ - ስለ ታቦት ክፍል 8 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 14K3 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 7 - "የአዲስ ኪዳን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 16K4 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 6 - "እንግዳ ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 5 - "የደብራችን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 17K4 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 5 - "የደብራችን ታቦት" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
"ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የለችም!" በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 17K4 หลายเดือนก่อน
"ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ የለችም!" በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 18K4 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - ስለ ታቦት ክፍል 3 - "ታቦተ ጽዮን በኢትዮጵያ" - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 25K5 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 37K5 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - ጽድቅ ምንድን ነው? ጻድቅስ ማን?-ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 15K5 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ አምላክ ፤ አንድ ታቦት" - ስለ ታቦት ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 24K5 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ጽጌ ሥጦታው ጋር - "አንድ ታቦት ፤ ሁለት ጽላት" ስለ ታቦት ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 7K5 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - “መቀራረብ እንችል ነበር!” ክፍል 2 (የመጨረሻ ክፍል) - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 11K6 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመጋቢ መርዓዊ ንጉሴ ጋር - "በእምነት መኖር!" ክፍል 1 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
มุมมอง 45K6 หลายเดือนก่อน
በላ ልበልሃ - ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት ጋር - "ክህነት ከእምነትና በእምነት ነው!" ክፍል 2 - ከሣቴ ብርሃን ሐዋርያዊት ተሐድሶ ቤተ ክርስቲያን
ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት - "እውነተኛ ክህነት" - #shorts
มุมมอง 2.1K6 หลายเดือนก่อน
ከመሪጌታ ቀጸላ መንግሥት - "እውነተኛ ክህነት" - #shorts
ውንጌሉን ጠጊቦ የበለ ሕዝብ እግ/ይባርክህ እኔን እግ/ በቃል እንዴ እንነቴ ይባርኬኝ ከልብ አማሰጊነለሁ❤
ደጋግሜ ሰማሁት ድንቅ አስተምህሮ ነው
እ/ር ይባርኮት ይጠብቆት። እ/ር እንደናንተ ያሉትን የህይወትን መንገድ የሚያሳዮንን እውኘተኛ ሰዎች ያብዛልን።
እናንተ ትገሏቸው አላቹ ክክክክክክ😂😂😂😂😂
Wow min 45:00-02 meregeta amazing God bless you more
እውነትና ህይወት ስለሆነ
መምህር ፅጌ የኢየሱስን ስም ብቻ ስለምታገን ደስ ብሎኛል ፣፣
ወይ ጉድ ሰይጣንም የብርሐን መልአክ መስሎ ነው የሚመጣው አይ ተሐድሶ እረ ደግሜ እላለው እግዜር ይርዳቹ
ተሐድሶው ተብየው አንድ ቀን በእግዚአብሔርእና በቅድስት ቤተክርስቲያን ፊት ለፍርድ እንደምትቆሙ አቃለው አቤት ከዛ በፊት ግን እግዜር ይመልሳቹ
I am watching this for the 3rd time. Merigeta , i wish i could sit at your feet and learn about my lord and savior Jesus Christ.
Tebareku hulachum geta Tsegawn yabzalachu betam naw mewodachu beritu qexilu ❤❤❤
በእዉነት ጥሩ አድርገህ ገልፀሃቸዋል ቴዲ አና አምለሰት እንወዳችሁለን አምለሰት ከቴደ በሁላ ማስረሻ ትጋብዝልን እንላለን 🙏🙏👏👏👏
ምንኑን።ያዛቸው።ተያዘ።እንጁ
Enante sewoch ymechachu ewnet❤❤❤
እግ/ር ይባርኮት: ይጠብቆት።
እርማት መሪጌታ ጽጌ ስጦታው የሚያስተምሩትን ትምህርት እከታተላለሁ። ነገርግን በዚህ ቪድዮ 28 ደቂቃ ከ30 ሰኮንድ ላይ በቁርዓን ላይ ፦አትለፈው ፃፈው አታንብበው እለፈው የሚል አለ ላሉት አንድም ቦታ ላይ ሊያገኙ አይችሉም። እንደው አንብብ አስተንትን ተብሎ ነው የተጠቀሰው። ካለም ልክ እንደ መፅሃፋችሁ አንቀፅ ቢጠቅሱ የተሻለ ነው።
እግዚአብሔር ይባርካችሁ! ... ትልቅ ትምህርት እየሰጣችሁን ነው ። መምህር ጊታቸው ፣ መሪጊታ ጽጌ ስጦታው እና መሪጌታ ቀጻላ መንግሥት እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
ፓውሎስ በሙክራብ ይሰብክ የለም ወይ በአርዮስ ፋጎስ ሰብኮ የለም ወይ ወንገል የሰው ልጂ መስማት ስላለበት በሁሉም ቦታ ይሰበካል
ጠያቂው እስኪ ራስህን ኦርቶዶክስ እንደሆንክ ለማስመሰል እየሞከርክ ስለሆነ (እንዳልሆንክ ብናውቀውም ቅሉ። ) አንድ ቻሌንጅ ላቅርብልህ፣ በውስጥ ጻፍልኝ፣ ከዛ ቤተክርስቲያን መጥተህ ከወንድሞች ጋር የምትወያይበትን ጥሩ እድል ላመቻችልህ። እንዳትረሳ አንተ አሁንም ኦርቶዶክስ ስለሆንክ እምቢ ማለት አይጠበቅብህም😁
ምንድን ነው ውስጥ? በአደባባይ አይደለም እንዴ ንግግር የጀመርነው! መረጃውንም ማስረጃውንም እዚሁ በማቅረብ እንወያይ እንጂ! ነው ወይስ ብዙዎችን አፍናችሁና ደብድባችሁ ባስቀራችሁበት መንገድ እኔንም ልታገለግሉኝ ነው? ለሱ ጊዜዬ አልደረሰም ፤ አንተ ሰው ካንተ ጋር ምን አለኝ? በዚሁ በታዛቢዎች ፊት ውይይታችንን እንቀጥል! ኦርቶዶክስ ስለሆንሁ እምቢ አልልዎትም! ሞኝም ስላልሆንሁ እሺ አልልዎትም! እዚሁ እንቀጥል! 😇
@@Teyakiw ኧረ😂😂😂 ደብድበውኝ?😂😂😂 አንቺ የምር ቁምነገረኛ ተጫዋሽ ነሽ😂😂😂 ሰይጣን ራሱ ማስታወሻ እየያዘ የሚከታተልሽ ይመስለኛል። ግን የምር ጭስ ነሽ፣ በይ በቃ ይመችሽ ተደበቂ። እኔም ፋራ ሆንኩ የማርያም መንገድ ይገባሽ ነበረ ሰገጥኩብሽ! " ማርያም መንገድ የላትም ፍጡር ናትኮ" እንዳትዩኝ ደግሞ😂😂 የተመታሽ። በነገራችን ላይ ፎርማል ባልሆነ መንገድ የማናግርህ ሆን ብዬ ነው። የሚረዳ ይረዳዋል።
እዉነት ጌታ ኢየሱስ ፀጋዉን ያብዛልህ ወድሜ ተባረክ።
ጌችዬ ብርክ በልልኝ።ጠያቂው ሆይ መልክህን እና ማንነትህን መደበቅህ ተመችቶኛል።ምክንያቱም 1)ከታወቅህ ከእግዚአብሔር ያልተወለዱ እውነትን የሚቃወሙ በስም ኦርቶዶክስ ነን የሚሉ ወገኖች አካላዊ ጉዳት ሊያደርሱብህ ይችላሉ። 2)ጉዳት ከደረሰብህ በተዘዋዋሪ መንገድ ወንጌል እንዳይሰበክ እና ወገኖች ወደ እውነት የሚያደርጉት ጉዞ እንዲስተጓጎል ያደርጋል። 3) በዚህ ዘዴ አንተም ሆንክ ሌሎች የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መምህራን ከነዚህ እንደነ መምህር ጌታቸው ፣ መሪጌታ ፅጌ ስጦታ ፣መሪጌታ ቀጸላ መንግስቱ የመሳሰሉት ውድ እና ዕንቁ የሆኑ መምህራንን ተጠግተው ከነሱ መማር ስለማይችሉ ያላቸው ዕድል በዚህ መንገድ ብቻ ስለሆነ ነው። 4) ዋናው ነገር በጭለማ ውስጥ ያለው ምዕመን እውነቱን እንዲያውቅ እና ወደ ጌታ እንዲቀርብና የዘላለም ህይወትን እንዲያገኝ በር ይከፍታል።
eshi enamesgnalew
የኢትዮጵያ ነቀርሣ ኦርቶዶክሥ ውሥጥ የተጠቀጠቀ ጠንቅዋይ መተተኞች ደብተራዎች ናቸው የአገራችን ትልቅ ነቀርሣ ዋናው የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ደሞ ቆሎ ትምሕርት ቤት ነው አገሪቱዋም ሠላም ያጣቺው በነዚሕ ጠንቁዋዮች መተተኞች ደብተራዎች ተወሮ ነው እውነቱ ይሔ ነው ።
eshi Enamseginalen
My God bless you thank you Jesus of Nazareth is winner
Ere tiyake miteyikim hone mimelsut gash mergeta tebarekulign endet nw miyamrw tebareku❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኩ መርጌታ ጽጌ
በሉ የሚያገባዎት ከሆነ ኑና ሞክሩን
ስለቤተክርስቲያን ምንም አያገባዎትም አባ ያለስልጣኖ አይፎክሩ
አቤት ውሸት ትልቅ ሰው ሲዋሽ በጣም ያሳፍራል እኛ ማሪያም ታማልደናለች አልን እንጂ አምላክ ናት አላልንም ከፈለግንም ማለት እርሶ አይከለክሉንም
ከዝ ልጅ ጋር ባገለግል .?....
ገላትያ 1:8፤ ነገር ግን እኛ ብንሆን ወይም ከሰማይ መልአክ፥ ከሰበክንላችሁ ወንጌል የሚለይ ወንጌልን ቢሰብክላችሁ፥ የተረገመ ይሁን።
ደግሞ መጣህ አልልም እንኳን ደና መጣህ ግን ኦርቶዶክስ ነኝ ትላለህ ጨዋነትን ከጴንጤ መማር አለብህ የምታወራው ኢትዮጲያውስጥ አሉከሚባሉ መምህር ከአንዱ ጋር ነው እንኳን እኛ አንተ እንኳን ማዳመጥ የምትፈልገው ሰው ብትባል መ/ር ጌታቸው እንደምትል እርግጠኛ ነኝ አክብሮት ይታይብህ መሳይ ባሌ
ከጫፍ:ጫፍ:የምጾም:ህዝብ:የለም:ይህ:ያንተ:አስተሳስብ:ነው የኔ:ወንድም::
በጣም:አዝናለው:ጠያቂው:ሁሉ በመጽሐፍ:ይፃፍል:ወይ:ብሎ የጠየቀው: ወንድሜ: ያልተፀፈው:ተርት:ተርት:መርጌታ:ሕዝቡን:እውነተኛው:ወንግል:ያስተምሩ::
አንተ:ጠያቂው:የነፈስ:አባታችን:ሕወቱን:ለኛ:አሳልፎ:የስጠው:ገታ:እየሱስ:ብቻ:ነው:አራት ነጥብ::
መሪጌታ:በጣም:ይግርማል:ይህን:አመት:ስኖር:የይውዳን:ታርክ:ዛሬ:ስለስማው:በጣም:ያሳዝና:መር:የተባሉት:በህዝቡ:ላይ:እያፉዙ:ነው:እግዝአብሔር:ይገፀፃቸው::
ይህን:ፕሮግራም:ሙሉውን:ሁልግዜ:እከታተላለው:በጣም:የምገርም:ትምህርት:ነው:መሪጌታ:የእውነት:አርቤኛ:ነዎት:በጨለማ:ስኖር የነበርው:ሕዝብ:ወደ ብርሃን: በጌታ የሱስ:አምነው:ይድናሉ:ሌሎች:አማልክት:በፉት:አይኑሩ:ይላል:ወንገል::
❤❤❤❤❤
ጠያቂውን እምትናግሩ ወገኖች አስተውሉ በደንብ አስተውሉ እሱ እውነት የገባው ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርከው ደሞ ፀልይለት ባርኩት ሌላ ትርፍ ነገር አታውሩ ወንድም መምህር ጌታቸው እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
Memher GOD bless you and your family ❤❤❤
Memher Getachew GOD bless you and your family 🙏❤❤❤
ጠያቂው ጥሩ አፏጋሪ ነህ ባክህ! ነፈዝ ባረጀ ባፈጀ አካሄድ የዘመኑን ኦርቶዶክሳዊ ወጣት የምትሸውዱ ከመሰላችሁ በጣም ሞኞች ናችሁ።
የዘመኑ ወጣትማ ቃሉን የሚያነብ የሚመራመርም ነው ሁሉን በእግዚአብሔር ቃል መፈተንና መመዘን መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው! ቃሉን መርምረው የተቀበሉት "ልበ ሰፊ" መባላቸውን አንዘነጋም! (የሐዋ ስራ ምዕራፍ 17 ቁጥር 11)
ስድብዎትና የተጠቀሙት የፕሮፋይል ምስል ተደጋጋፊ ናቸው። ባረጀና ባፈጀ ከንቱ ትምህርት ወደገደል የሚነዳውን ህዝብ ለመታደግ ከዚህም በላይ ማድረግ ካለብኝ የምችለውን ሁሉ አደርጋለሁ! ስለ ስድብዎት እግዚአብሔር ይባርክዎት!
@@Teyakiw ራስህን መግለጽህ ጥሩ ነው።
@@KaleTsidk236 እንዴ ራስን መግለጥ እኮ እንዲህ አይደለም! ገና ምን አይተው? አንጀቴን እያሳረረው የምተወውን ጉድ ሁሉ በአደባባይ ለማራቆት የሚያስችለኝን ጸጋ ታጥቄ ስወጣ ምን ሊሉ ነው? በተሳዳቢነትዎ ተጸጽተው ይቅርታ እንደመጠየቅ ፤ የጌታን ምስል ሽፋን በለጠፈ ማንነት ተደብቀው መሳደብን የመረጡት - ድብቁ ሰውማ እርስዎ ነዎት እኮ!
@Teyakiw አንተ ያረጀ ነው የምትለው ትምህርት ፣ የቅዱሳን የሐዋርያት፣ የሐዋርያነ አበው ትምህርት ነው። ምናልባት አንተ አትረዳው ይሆናል እንጂ፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው እምነት ጥንታዊ ትምህርት ነው። እርጅና ለእግዚአብሔር ቃል ስለማይስማማ ሁሌም አዲስ ነው። ምናልባት ያረጀ ካልከኝ እርጅና ያለው በሠው ሠራሽ ትምህርት ስለሆነ፣ አንተ አድስበታለው የምትለው ከንቱ ትምህርት ፣ ያ ነው ያረጀው። በዘመን ሲታይ የቅርብ ቢሆንም፣ ብልየት ያገኘው ትምህርት ያንተ ነው። እስኪ ወንድ ከሆነክ፣መሠረታዊ በሆኑ አስተምህሮዎች ብቅ በል፣ ስለ ምሥጢረ ሥላሴ አንድም ኦርቶዶክሳዊ ሶርስ ሳትጠቀም፣ በ solo scriptura ብቻ አስረዳ። (በርግጥ ላይገባህ ይችላል 😁) ምሥጢራተ ቤተክርስቲያን ላይ ያለህን አረዳድ ወዲህ በለው ። የዛኔ ማን መታደስ እንዳለበት ሕዝቡ ያስተውላል ። የምትጋብዛቸውን the so called መምህራን ፣ ቲክቶክ ላይ ለውይይት ጋብዝልን፣ እንደው ውለታ ዋልልን እባክህ። ቤት ዘግቶ ማናፋት ለሁሉ ቀላል ነው።
ቤተተስብ የሌለው ጳጳስ ለትውልዱም ለአገሩም አይጠነቀቅም ባለፈው አየናቸው የአዘን ሸማ ለብሳቹ ውጡና ተቃወሙብለው አዘው እነሱ ይደበቃሉ
ወይ ጉድ ስንት ሚስጥርነው ያወጣቹት
የስ የሚገለጥልኝ ነገው እደቃሉ ካልተመዘነህ ያጠፋናል
መምህርእኮ ጎበዝ የቃሉ መረዳትነው ያለበት አደነኩት 🎉❤
ሲኖዶሱ እደቃሉእና እንደመንፈስቅዱስ ትዕዛዝ አትሰራም ይህ እውነትነው
እቺ ቤተክርስቲያን ከየት መጣች መፃፍቅዱስ በአለምአቀፍ ጉባዬ ተጠንቶ ያለፈውን መቀበል አለብን እደኒቂያ ጉባዬዎች
ጠያቂው አውቆ የተኛ ሰውነው ስለመንንፈሳዊ ተቃም ስረአት እውቀት የለውም ሰውዬው የሚናገረው እውነቱንነው የእኔም ጥያቄነው