ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እውቀትዎ ድንቅ ነው
ውይ ገድል ህዝቡን ገደል ከተተው ጌታ ሆይ ለዚህ ህዝብ ድረስለት
አባታችን የዘላለም ህይወት አግኝተዋል ! እንኳን ደስ አለዎት❤❤❤
የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ስለካዱ ማለት ንው?
ይህን አባት ሁሌም ብሰማው አልጠግብም አባቴ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤
መሪጌቶች ፅጌ ኢየሱስ ሲመጣ ብዙ ምስጋና እንደሚሰጥዎ አምናለሁ ።(ብዙ አክሊል )
አድረሻሕን ባገኝ ደስይላኛል
❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት በርቱ ሲኖዲዎስ ተጫወቱብን
ጠያቂው አግዚአብሔር እውነትን እንድትረዳ እና እንድታውቅ ጥሩ እድል ሰቶሀል ተጠቀምበት ። ልብህን እልከኛ ሳታደርግ ያደክበትን ተረት ተረትና በሀይማኖት ስም የተፈበረከውን ሀሰት መሆኑን ከመጽሀፍ ቅዱስ አንብበህ እንድትረዳ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈተው።
እግዚአብሔርን የዚህን ጠያቂ ልብ አንድ ቀን እንደ ሚያበራለት አልጠራጠርም ታሪክን ማወቅ ማስተዋል አይደለም ጌታ ይርዳህ!!ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው ። የሚመካ በጌታና በቃሉ ይመካ አሜን!
ጅል እሱ ራሱ ጴንጤ አኮ ነው ድራማ
@@halefomhadgu5821 ye Metikora lij neh ? 😂😂😂
አቤት ጌታ ያብዛሎት እንዲህ ሊቅ አስተዋይ መሬ ጌታ ጽጌ የበራላቸው የጌታ ክርስቶስ ባርያ ተባረክ።ጠያቂው ታድለሃል ያላነበብከውን ጉድ አሰሙህ ።ምርጫው ያንተ ነው
የእውነትን ወንጌል ለመግለጥ ለካስ የስህተት መንገድን (ዕውቀት)መረዳት ያስፈልጋል።
ተባረክልኝ አባ ለእዉነት ብላችሁ ብትሞትም አይቆጭም የተባረካችሁ ❤
እሳቸው መሮአቸው ነው የወጡት እውነታውን እያወቁት አላስቻላቸውም
እግዚአብሔር ለክብሩና ለትውልድ ይህንን ቆራጥና ከእውነት ጎን የቆመውን አጀልጋይን አባት ስለሰጠን እግ/ር ይመስገን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
ጠያቂው የማዳመጥ ችሎታህ አድንቂያለሁ ።ካንተ ተማርኩ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ወደድንህ❤❤❤ ጨዋ ነህ።
ለእውነት የቆሙ አባት እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🙏🙏
ጠያቂው ወንድማችን, እውነት በሕዝብ ቁጥርና በዘመን ብዛት አይለካም አይወሰንምም:: አዎ ሁሉም ተሳስተው ነበር
ሰባትአመትበሁለትእግር እንደገና ሰባትአመት በአንድእግር ማለት ከያእቆብ ታሪክ የተወሰደ ይመስላል ያእቆብ ሰባትአመት ለልያተገዛ አንደገና ለራሄል ሰባትአመት ተገዛበጠቅላላ አሰራትአመት ተገዛለተባለው ኩረጃ ነው።ትምህርታችሁግን ያረካል!!ተባረኩ❤❤❤
መሪ ጌታ ፅጌ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮዎት ያለዎትን ትጋት እደንቃለሁ
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው መሪ ጌታ ጽጌ
መስማት ዘገነነኝ መጽሐፍ ቅዱስን ወርውረው የአጋንንትን መንገድ እየተከተሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ወደ ሲዖል መንዳት ፣ጌታ ሆይ ማረን።
የአጋንንት መንገድ የምትይው ለዛሬ ጴንጤ evangelical ወዘተ እምነት መሰረት የሆነች እናት ቤክ ነች። በዛን ዘመን ከጣዖት አምልኮ አውጥቶ ክርስትናን ጠብቆ የቆዩ አባቶች ባይኖሩ ክርስትና ኖራ ይህ ሁሉ church ባልኖረ ነበር።
አባት እግዚአብሔር ይባርክዎት! እሚችሉ ከሆነ የጻፏቸውን መጻህፍት በሙሉ ዲጂታላይዝ ቢያደርጓቸው ብዙዎችን ይጠቅማል።
ምድራዊ የአድንት ለህዝብች ለሰማያዉዪ እርስት ወገኖቻችን እ/ር በእርስዎ ስጦታውን ስለሰጠን ክብር ለስሙ::ህዝቤ ሆይ.... በርህን ክፋትና አዳምጥ የህን እማናገኝበት ግዜ የመጣል እና የመዳን ቀን አሁን ነው አሜን።
Thank you Mergeta, I always enjoy your teaching!!🙏🙏
ጠያቂው አድማጭነትህን አደንቃለሁ !እውነትን እግዚአብሔር ለሁላችንም ያብራልን !! የቤተክርስቲያን ተልእኮ ወንጌልን ማስተማር ቢሆን ሁላችንንም ያስማማናል !!!
የጌታ አገልጋይ መሪጌታ ፅጌ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ወዳጅ ሆይ፤ ነፍስህ በመልካም ሁኔታ ላይ እንዳለች ሁሉ መልካም ጤንነት እንዲኖርህና በነገር ሁሉ እንዲሳካልህ እጸልያለሁ። ለእውነት ታማኝ እንደሆንህና የምትመላለሰውም በእውነት እንደሆነ አንዳንድ ወንድሞች መጥተው ስለ አንተ ሲመሰክሩልኝ እጅግ ደስ አለኝ። ልጆቼ በእውነት የሚመላለሱ መሆናቸውን ከመስማት የሚበልጥ ደስታ የለኝም።3 ዮሐንስ 1:2-4
ጠያቂው ሳላደንቀው አላልፍም ይቀበለውም አይቀበለውም በደንብ እየተረዳ ነው ያለው ጌታ ደግሞ የልብ አይኖችህን እንዲያበራልህ እውነትን እንድታውቅ የርዳህ ተባረክ
teyi Yene teretun Sinegrewko Lik egna ye egzabher kal sisebk endemiseman menfesu haseet eyarege nw
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል…..። ታሪክን ከመሰረቱ ያወቁትን እንደ መሪ ጌታ ያሉትን ያስነሳልን ፈጣሪ ይባረክ:: መሪ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት:: ይህንን የዘመናት መርገምት ከምድሪቷ ይሰበር ዘንድ በብርሀን እየገለጡት ስላለ ፀጋዉን ያብዛሎት…❤
God bless you mergeta,Thank you for sacrify your self for us and next generation.you stand for truth.
👐
መሪ ጌታ ፅጌ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!!
መሪ ጌታ ፅጌ እውነቱን ግልጥልጥ አድርገህ በመናገርህ ጌታ ኢየሱስበአንተ እንዴት እንደሚደስት ግልጽ ነው ተባረክ።
እርሶ አባት ከእግዚአብሄ ጋር ወግነሁ ቤተክርስቲያኑትን ከስህተ ት ለማውጣት ያሎትን ቅንአት እግዚአብሄር ከእስር ጋር ይሁን ይርዳዎት
እንዲህ መነጋገር ጥሩ ነው።በርቱ❤❤
በእግዚአብሔር እውነት ላይ የሚነሳውን የሰውን ሀሳብ ማፍረስ እንደቃሉ መልካም ነዉ ቀጥሉበት!
እባክህን ጠያቂው እድልህን አታባክን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንጂ ድርሳንና ገድል በማንበብ አይደለም ተረዳ አባ ጽጌ ጸጋው ይብዛሎት
MEREGETA you’re opening many people’s eyes. God bless you.
ይህ ውይይት ለብዙዎቻችን እውነትን በስማ በለው ሳይሆን በማንበብ እራሳችንን አሁን ካለን አስተሳሰብ ጋር እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንቃኝ ያደርገናል በጣም ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መርጌታ ጽጌ ጠያቂውም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት እውነትን በፍቅር መግለጥ ቀጥሉ!
ጠያቂውን በጣም እያመሰገንኩ ነገርግን ልሞግቶት አይደለም እያልከ በጣም ትሞግታለህ
ወንድሜ ሆይ ቃለ መጠይቅ ውስጥ ብዙ ነገሮችን,ሰማን የሰማነዉንም ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ በልቦናችን ያፍራ መሬ ጌታ ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏ወንድሜ ሆይ መንፈስ ቅዱስ የሚልክ አግዚአብሄር አምላክ ነዉና የተሸፈነዉን እሱ ይግለጥልህ አሜን
ተባረኩልኝ አባቴ።
እንደ እባ ያሉትን እውነት የበራላቸውን ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ያብዛልን እባ ዘመንዎት ይባራክ እርጅናዎ ይለምልም ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል የእርስዎ ዋጋ በስማያት ትልቅ ነው ጸጋ ይጨመርቦት አሜን።
ማነው ኦርቶዶክስ ያደረገው መናፍቅ🤔🤔🤔
ይሄ የአባ ካባ ከመርካቶ ገዝቶ ደረበ እንጂ አባ ሳይሆን የሳጥናኤል ትንሽ ወንድም ነው።ደጋፊዎቸም አጽራረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናቸው እነ ምክር ዘበነ የትናችሁ?
@@afeworkkoster2981 በትክክል
ከመርካቶ ቆብና ቀሚስ ገዝቶ የለበሰዉ ሁሉ የኦርቶዶክስ አባት ከይባልም
@@afeworkkoster2981h g ggghh jvvgggkbhbhjgfhglghhgfc tb
እግዝያብሔር ሰላም ያርግህ አባቴ
የወንጌሉን ሩጫ እንደሚገባዎት እየተወጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ፍፃሜዎት ያማረ ይሁን
ኦርቶዶክስ ስታስተምረን የነበረችው ስለጣኦት ነበር ማለት ነው በጣም ያሳዝናል ከእናቶቻችን መቀነት ከአባቶቻችን ኪስ እየመዘበሩ የነፍስ አባት እያሉ አስፈራርተውን ኖረናል እስካሁን ግፍን ያየ ፈጣሪ ሐቁን እውነታውን አወጣው ከሰማሪያ እስራኤል ፡፡፡
እግዚአብሔር ይመሰገን
መርጌታ ጸጌ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ተባረኩ
ጋዜጠኛው በርታልን እውነቱን እንድናውቅ እያደረከን ነው❤
ጠያቂው ቅጥረኛ ስለመሆኑ ከአጠያየቁ ያስታውቅበታል ለህሊናህ ኑር ወንድሜ አባታችን አቋማቸው አቋም ነው ተባረኩ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
ዋው ዋው ሰለእርሶ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዉ አለዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤
እግዚአብሔር እግር ቆርጦ በአንድ እግር አቁሞ በማሰቃየት ጸሎት የሚሰማ ጨካኝ አምላክ አይደሐም ።
ሁሌም በቀኑ መሰማት ያለበት
መሪ ጌታ ፀጌ ተባረኩ
An interesting discussion to find the truth. you the interviewer, you are so wonderful and courage. Believe me, you will be the beloved son of God to serve the true Gospel of Jesus. Bless u all.
The time is coming for restoration, wow I am lucky to hear this from the owners of the EOTC.Change is a must!
ጠያቂውን የመስማቱን አቅም አድንቂያለው ጎበዝ
አባእ ግዚያብሔር ሑሌ ውስጤን እንደእሳት እየበለኝ ነበር ዛሬእርሶእየገለጡ ት ነው ጌታ ያለምልሞትፀጋ ይብዛሎት በጣም እንወዶታለን ወንድሜገድሉ የፀደቀ ነው
ጠያቂውም ተባረክ
Tebareku MerigetaYehe hesbachenen bezu tekami temert eyastenaru slehone
በእውነት ንግግሮ እራሱ እንዴት ደስ ይላል አባታችን ❤❤❤❤
መሪ ጌታ ፅጌ ስለ ትንታኔው እናመሰግናለን
ወንድምበላሐ እዚህላይ አኔልጨምር የኔአጎት ጳጳስነበሩ አንድደብተራ ጥሩአድርጎበማይታመልክእ ጽፎአምጥቶሰጥቶአቸውነበርአኔምአነብኩት---።
ሚዛናችን በመፅሃፍ ቅዱስ ይሁን
ቁላ ራስ ..እናንተዉ ባል ..እናንተዉ ሚስት.. እናንተዉ ህግ አፋራሽ አናንተዉ ሰሪ...አሮ..ቡትቶ....ነገር ግን ማንም ለራሱ ያስብ....ጊዜዉ ይህ ነዉ... የአጋንንት ጠበቃ መጣ...አትከራከረዉ ..አንተ አልክ በለዉ..
teretunis leman yitewut
የአቡነ ተክለሃይማኖት ትምህርት እና የዶ/ር ዘበነ ትምህርት አንድ ነው
እግዝብሄር በእርስዎ አድሮ ስለ ገለጠልኝ አመሰግለሁ
የበሠለ ውይይት ጌታ ይባርካችሁ
ፀጋ ያብዛሎት
መንፈስ ቅዱስ ካላበራልን ችግር ነዉ እዉር እዉርን እንዴት ሊመራ ይችላል መሪጌታ ፅጌና እርሳቸቸዉን የመሰሉ አባቶች ጌታ ረድቷቸዉ አምልጠዋል።
መርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ያክብሮ 🙏🙏
እረ እንዴት የምያስደስቱ አባት ናቸው!!!!
ለጠያቅው የምለው ምክር እንዚህ ያለ ምስክርነት የትም አታገኝም ስለዚህ ለንሳሓ ጌታ እድል ሰቶሃል ተጠቀምቤት ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ዓይንህን ያብራልህ
😂😂😂 ለመሆኑ እናንተ ንስሃ ታውቃላችሁ እንዴ??
ብዙ ማንነብና መመርመር ያሰፈልገናል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። 🙏✝️🙏
ለስልጣን ሲባል መፅሀፉን በዚ ደረጃ ማጣመም እንከፋነት የዶሮ እራስ ተበልቶ የሚወረድ መንፈስ ቅድስ የለም እንከባበር እንጂ
Egziabher yebarekewt,mergeta iemirotuw biruh nuw.endih ayinut mumhir yabizalin .
God bless you. Wede libona yimelisachew
ተባረኩ
egziabiher yibarekot memhir
Just praise God the one and the only 🙏
መምሕረ መረጌታ ጽጌ ጌታየሱስ ይባርክሕ አድረሻሕን ደስ ይለኝ ነበር
ሲበራ እንዲህ ነው ጌታ ሲረዳ !!!!!!!!!!!!
ምን ያላሉን ያላስተማሩን አለ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው
Waaaw bless you..!
መሪጌታ ፅጌ እንባዬ ጠብ እሰከሚል ው ያሱቁኝ ፃድቁ አቢታችን ፃድቁ አባታችን አንተ በል ሲሉ በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣🤣🤣 በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሁሌ ደሰ ይበልዎት እውነት ነው እግዚአብሄር ወደ ልጁ እቅፍ ሲጠራ ሌላውን አርቲቡርቲ ትፀዬፋለህ ወንጌል እንዲህ ነው የሚያደርገው ኢየስ ጌታ ነው 🙏❤
Perfect,..!
God bless you mergeta
አጋንንቶች ከምሽቱ አንድ ሰአት እግዚአብሔርን ስለሚያመልኩ በዚያ ሰአት ክፉ ነገር አያደርጉም የሚለው የዋልድባ ገዳም ተረት ተኩስ አቁም መሆኑ ነውን ?
ምርጥ ጥያቄ ነው ። ሰውየው የዛር ውላጅ የሚጫወትበት ባዶ መና ነው።
ጠያቂው ራሱ ተሀድሶ የተመረጠ መልሱን ያዘጋጁትን ነው የሚጠይቀው። ይሄ ብቻ ሀሰተኛ እንደሆኑ በቂ ማሳያ ነው።
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እርሶ መስቀሉን ይዘው ልብሰ ተክህኖትን ለብሰው እንዲህ የሚቀባጥሩት የሚያስለፈልፎት የጤንነት አይደለም ከዚህ በፊት እንደዛ ሲቀባጥሩ እግዚአብሔርም ጅራፉን አንስቶ ስገርፋቶ ባለቤቴ ታማለች በነፍስ ድረሱልኝ ብዙ ስህተት ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ እዬዬዬዬዬ ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና ነገሮች እንዴት እንደሆነ ባላውቅም መለስ ብለው ነበር አሁን ደግሞ ያስቀባጥሮታል እንግዲህ "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ እይተውም እንደሚባለው " እግዚአብሔር አምላክ የእርሶንም መጨረሻ ያሳየን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት አባት ፍርዱን አይንሳዎት ይቺን የለፈለፈች ምላስ ምነው ምነው ይቅር በለኝ የሚሉትን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ☝🏼☝🏼☝🏼
ትክክል ያባታችን የተክለሀይማኖት ምልጃና በረከት አይለየን 😊😊😊😊❤❤❤
ጠያቂው ራሱ ማን የኦርቶዶክስ ጠበቂ አረገው ሰዎችን ለማሳት የሚጠቀሙበት የተሰወረ ጥበብ
🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናአባትኖትተባረኮ
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት!!እውቀትና ጥበብ የሞላቦት አባት ነዎት ለቤተክርስቲያኒቱ ፈውስና በረከት ሆነው የተላኩ የክርስቶስ መልክተኛ ነዎት ጆሮ ያለው ይስማ ::: ቤተክርስቲያኒቷ የእርስዎን ምክር ብተሰማ ጥሩ ነበር በአገሩ ላይ የጠፋው መደማመጥ ነው:: ሁሉ ስለምን እንደሚናገር ሳያውቅ ይናገራል:: ከዚህ እብደት ፈጣሪ አገሩን ይፈውስልን!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤
ወይ ጉድ ቅዱሳንን የሚሰደቡ የቤቱ መርገምቶች ብቅ ብቅ አሉ።ራሱ መስራት ሲቅተው መንፈስ ነው ይል ጀመር።
ጌታ ይባርክዎት አባ
I am so shocked what kind of belief is that? Teret
Mergeta Tsige egziabher tsegahun yabzalot.....gena betam yesehetet tmhrt ena metsehafin yaremalu....hizbe hoy be geta sim mnm aynet metsehaf ke Bible gar kaltesmama atekebelehu...be wushet dirst lay letetsafe metsehaf lela wushet eyetenagerin anemuwaget...ke Bible antser eneyehu tkkl kalhone tikkl aydelem enebel .....wengel wengel wengel yisebek....
መሪጌታ ብሩክ ኖት🙏♥️
ጠያቂዉ ፃዲቁ አባታችን የምትለዉን አባባል ተዉ ይቀፋል
አጋንንት ሙስሊሞችም እግዚአብሔርን ያመልካሉ ይላሉ
እኚህ ሰውዬ ትምሕርታቸው አይጠገብም ። በቋሚነት በሳምንት አንድ ወይም ሁለት ቀን ቢያስተምሩን ???????
Fetari hoy tigistun sitegn, mn gud nw msemew!!
መሪጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እውቀትዎ ድንቅ ነው
ውይ ገድል ህዝቡን ገደል ከተተው ጌታ ሆይ ለዚህ ህዝብ ድረስለት
አባታችን የዘላለም ህይወት አግኝተዋል ! እንኳን ደስ አለዎት❤❤❤
የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ስለካዱ ማለት ንው?
ይህን አባት ሁሌም ብሰማው አልጠግብም አባቴ ኢየሱስ ይባርካቹ ❤
መሪጌቶች ፅጌ ኢየሱስ ሲመጣ ብዙ ምስጋና እንደሚሰጥዎ አምናለሁ ።(ብዙ አክሊል )
አድረሻሕን ባገኝ ደስይላኛል
❤❤❤❤❤❤❤ጀግና አባት በርቱ ሲኖዲዎስ ተጫወቱብን
ጠያቂው አግዚአብሔር እውነትን እንድትረዳ እና እንድታውቅ ጥሩ እድል ሰቶሀል ተጠቀምበት ። ልብህን እልከኛ ሳታደርግ ያደክበትን ተረት ተረትና በሀይማኖት ስም የተፈበረከውን ሀሰት መሆኑን ከመጽሀፍ ቅዱስ አንብበህ እንድትረዳ እግዚአብሔር ልቦናህን ይክፈተው።
እግዚአብሔርን የዚህን ጠያቂ ልብ አንድ ቀን እንደ ሚያበራለት አልጠራጠርም ታሪክን ማወቅ ማስተዋል አይደለም ጌታ ይርዳህ!!
ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻውን በቂ ነው ። የሚመካ በጌታና በቃሉ ይመካ አሜን!
ጅል እሱ ራሱ ጴንጤ አኮ ነው ድራማ
@@halefomhadgu5821 ye Metikora lij neh ? 😂😂😂
አቤት ጌታ ያብዛሎት እንዲህ ሊቅ አስተዋይ መሬ ጌታ ጽጌ የበራላቸው የጌታ ክርስቶስ ባርያ ተባረክ።ጠያቂው ታድለሃል ያላነበብከውን ጉድ አሰሙህ ።ምርጫው ያንተ ነው
የእውነትን ወንጌል ለመግለጥ ለካስ የስህተት መንገድን (ዕውቀት)መረዳት ያስፈልጋል።
ተባረክልኝ አባ ለእዉነት ብላችሁ ብትሞትም አይቆጭም የተባረካችሁ ❤
እሳቸው መሮአቸው ነው የወጡት እውነታውን እያወቁት አላስቻላቸውም
እግዚአብሔር ለክብሩና ለትውልድ ይህንን ቆራጥና ከእውነት ጎን የቆመውን አጀልጋይን አባት ስለሰጠን እግ/ር ይመስገን 🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏
ጠያቂው የማዳመጥ ችሎታህ አድንቂያለሁ ።ካንተ ተማርኩ ጌታ እብዝቶ ይባርክህ ወደድንህ❤❤❤ ጨዋ ነህ።
ለእውነት የቆሙ አባት እግዚአብሔር ይባርኮት🙏🙏🙏
ጠያቂው ወንድማችን, እውነት በሕዝብ ቁጥርና በዘመን ብዛት አይለካም አይወሰንምም:: አዎ ሁሉም ተሳስተው ነበር
ሰባትአመትበሁለትእግር እንደገና ሰባትአመት በአንድእግር ማለት ከያእቆብ ታሪክ የተወሰደ ይመስላል ያእቆብ ሰባትአመት ለልያተገዛ አንደገና ለራሄል ሰባትአመት ተገዛበጠቅላላ አሰራትአመት ተገዛለተባለው ኩረጃ ነው።ትምህርታችሁግን ያረካል!!ተባረኩ❤❤❤
መሪ ጌታ ፅጌ በእውነት እግዚአብሔር ይባርኮዎት ያለዎትን ትጋት እደንቃለሁ
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው መሪ ጌታ ጽጌ
መስማት ዘገነነኝ መጽሐፍ ቅዱስን ወርውረው የአጋንንትን መንገድ እየተከተሉ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ሕዝብ ወደ ሲዖል መንዳት ፣ጌታ ሆይ ማረን።
የአጋንንት መንገድ የምትይው ለዛሬ ጴንጤ evangelical ወዘተ እምነት መሰረት የሆነች እናት ቤክ ነች። በዛን ዘመን ከጣዖት አምልኮ አውጥቶ ክርስትናን ጠብቆ የቆዩ አባቶች ባይኖሩ ክርስትና ኖራ ይህ ሁሉ church ባልኖረ ነበር።
አባት እግዚአብሔር ይባርክዎት! እሚችሉ ከሆነ የጻፏቸውን መጻህፍት በሙሉ ዲጂታላይዝ ቢያደርጓቸው ብዙዎችን ይጠቅማል።
ምድራዊ የአድንት ለህዝብች ለሰማያዉዪ እርስት ወገኖቻችን እ/ር በእርስዎ ስጦታውን ስለሰጠን ክብር ለስሙ::
ህዝቤ ሆይ.... በርህን ክፋትና አዳምጥ የህን እማናገኝበት ግዜ የመጣል እና የመዳን ቀን አሁን ነው አሜን።
Thank you Mergeta, I always enjoy your teaching!!🙏🙏
ጠያቂው አድማጭነትህን አደንቃለሁ !
እውነትን እግዚአብሔር ለሁላችንም ያብራልን !! የቤተክርስቲያን ተልእኮ ወንጌልን ማስተማር ቢሆን ሁላችንንም ያስማማናል !!!
የጌታ አገልጋይ መሪጌታ ፅጌ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወዳጅ ሆይ፤ ነፍስህ በመልካም ሁኔታ ላይ እንዳለች ሁሉ መልካም ጤንነት እንዲኖርህና በነገር ሁሉ እንዲሳካልህ እጸልያለሁ። ለእውነት ታማኝ እንደሆንህና የምትመላለሰውም በእውነት እንደሆነ አንዳንድ ወንድሞች መጥተው ስለ አንተ ሲመሰክሩልኝ እጅግ ደስ አለኝ። ልጆቼ በእውነት የሚመላለሱ መሆናቸውን ከመስማት የሚበልጥ ደስታ የለኝም።
3 ዮሐንስ 1:2-4
ጠያቂው ሳላደንቀው አላልፍም ይቀበለውም አይቀበለውም በደንብ እየተረዳ ነው ያለው ጌታ ደግሞ የልብ አይኖችህን እንዲያበራልህ እውነትን እንድታውቅ የርዳህ ተባረክ
teyi Yene teretun Sinegrewko Lik egna ye egzabher kal sisebk endemiseman menfesu haseet eyarege nw
እዉነትና ንጋት እያደር ይጠራል…..። ታሪክን ከመሰረቱ ያወቁትን እንደ መሪ ጌታ ያሉትን ያስነሳልን ፈጣሪ ይባረክ:: መሪ ጌታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት:: ይህንን የዘመናት መርገምት ከምድሪቷ ይሰበር ዘንድ በብርሀን እየገለጡት ስላለ ፀጋዉን ያብዛሎት…❤
God bless you mergeta,Thank you for sacrify your self for us and next generation.you stand for truth.
👐
መሪ ጌታ ፅጌ የወንጌል አርበኛ ፀጋ ይብዛልህ እየሱስ ጌታ ነው!!!
መሪ ጌታ ፅጌ እውነቱን ግልጥልጥ አድርገህ በመናገርህ ጌታ ኢየሱስበአንተ እንዴት እንደሚደስት ግልጽ ነው ተባረክ።
እርሶ አባት ከእግዚአብሄ ጋር ወግነሁ ቤተክርስቲያኑትን ከስህተ ት ለማውጣት ያሎትን ቅንአት እግዚአብሄር ከእስር ጋር ይሁን ይርዳዎት
እንዲህ መነጋገር ጥሩ ነው።በርቱ❤❤
በእግዚአብሔር እውነት ላይ የሚነሳውን የሰውን ሀሳብ ማፍረስ እንደቃሉ መልካም ነዉ ቀጥሉበት!
እባክህን ጠያቂው እድልህን አታባክን የመዳን ቀን ዛሬ ነው እንጂ ድርሳንና ገድል በማንበብ አይደለም ተረዳ አባ ጽጌ ጸጋው ይብዛሎት
MEREGETA you’re opening many people’s eyes. God bless you.
ይህ ውይይት ለብዙዎቻችን እውነትን በስማ በለው ሳይሆን በማንበብ እራሳችንን አሁን ካለን አስተሳሰብ ጋር እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንቃኝ ያደርገናል በጣም ተባርኪያለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መርጌታ ጽጌ ጠያቂውም ጎበዝ ነህ ቀጥልበት እውነትን በፍቅር መግለጥ ቀጥሉ!
ጠያቂውን በጣም እያመሰገንኩ ነገርግን ልሞግቶት አይደለም እያልከ በጣም ትሞግታለህ
ወንድሜ ሆይ ቃለ መጠይቅ ውስጥ ብዙ ነገሮችን,ሰማን የሰማነዉንም ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ በልቦናችን ያፍራ መሬ ጌታ ዘመኖት ይባረክ 🙏🙏
ወንድሜ ሆይ መንፈስ ቅዱስ የሚልክ አግዚአብሄር አምላክ ነዉና የተሸፈነዉን እሱ ይግለጥልህ አሜን
ተባረኩልኝ አባቴ።
እንደ እባ ያሉትን እውነት የበራላቸውን ኦርቶዶክሶች እግዚአብሔር ያብዛልን እባ ዘመንዎት ይባራክ እርጅናዎ ይለምልም ወንጌል ዋጋ ያስከፍላል የእርስዎ ዋጋ በስማያት ትልቅ ነው ጸጋ ይጨመርቦት አሜን።
ማነው ኦርቶዶክስ ያደረገው መናፍቅ🤔🤔🤔
ይሄ የአባ ካባ ከመርካቶ ገዝቶ ደረበ እንጂ አባ ሳይሆን የሳጥናኤል ትንሽ ወንድም ነው።ደጋፊዎቸም አጽራረ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ናቸው እነ ምክር ዘበነ የትናችሁ?
@@afeworkkoster2981
በትክክል
ከመርካቶ ቆብና ቀሚስ ገዝቶ የለበሰዉ ሁሉ የኦርቶዶክስ አባት ከይባልም
@@afeworkkoster2981h g ggghh jvvgggkbhbhjgfhglghhgfc tb
እግዝያብሔር ሰላም ያርግህ አባቴ
የወንጌሉን ሩጫ እንደሚገባዎት እየተወጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ፍፃሜዎት ያማረ ይሁን
ኦርቶዶክስ ስታስተምረን የነበረችው ስለጣኦት ነበር ማለት ነው በጣም ያሳዝናል ከእናቶቻችን መቀነት ከአባቶቻችን ኪስ እየመዘበሩ የነፍስ አባት እያሉ አስፈራርተውን ኖረናል እስካሁን ግፍን ያየ ፈጣሪ ሐቁን እውነታውን አወጣው ከሰማሪያ እስራኤል ፡፡፡
እግዚአብሔር ይመሰገን
መርጌታ ጸጌ የዘመኑ የወንጌል አርበኛ ተባረኩ
ጋዜጠኛው በርታልን
እውነቱን እንድናውቅ እያደረከን ነው❤
ጠያቂው ቅጥረኛ ስለመሆኑ ከአጠያየቁ ያስታውቅበታል ለህሊናህ ኑር ወንድሜ አባታችን አቋማቸው አቋም ነው ተባረኩ አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
ዋው ዋው ሰለእርሶ እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር በየዘመናቱ ሰዉ አለዉ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን❤❤
እግዚአብሔር እግር ቆርጦ በአንድ እግር አቁሞ በማሰቃየት ጸሎት የሚሰማ ጨካኝ አምላክ አይደሐም ።
ሁሌም በቀኑ መሰማት ያለበት
መሪ ጌታ ፀጌ ተባረኩ
An interesting discussion to find the truth. you the interviewer, you are so wonderful and courage. Believe me, you will be the beloved son of God to serve the true Gospel of Jesus. Bless u all.
The time is coming for restoration, wow I am lucky to hear this from the owners of the EOTC.
Change is a must!
ጠያቂውን የመስማቱን አቅም አድንቂያለው ጎበዝ
አባእ ግዚያብሔር ሑሌ ውስጤን እንደእሳት እየበለኝ ነበር ዛሬእርሶእየገለጡ ት ነው ጌታ ያለምልሞትፀጋ ይብዛሎት በጣም እንወዶታለን ወንድሜገድሉ የፀደቀ ነው
ጠያቂውም ተባረክ
Tebareku Merigeta
Yehe hesbachenen bezu tekami temert eyastenaru slehone
በእውነት ንግግሮ እራሱ እንዴት ደስ ይላል አባታችን ❤❤❤❤
መሪ ጌታ ፅጌ ስለ ትንታኔው እናመሰግናለን
ወንድምበላሐ እዚህላይ አኔልጨምር የኔአጎት ጳጳስነበሩ አንድደብተራ ጥሩአድርጎበማይታመልክእ ጽፎአምጥቶሰጥቶአቸውነበርአኔምአነብኩት---።
ሚዛናችን በመፅሃፍ ቅዱስ ይሁን
ቁላ ራስ ..እናንተዉ ባል ..እናንተዉ ሚስት.. እናንተዉ ህግ አፋራሽ አናንተዉ ሰሪ...አሮ..ቡትቶ....
ነገር ግን ማንም ለራሱ ያስብ....ጊዜዉ ይህ ነዉ... የአጋንንት ጠበቃ መጣ...
አትከራከረዉ ..አንተ አልክ በለዉ..
teretunis leman yitewut
የአቡነ ተክለሃይማኖት ትምህርት እና የዶ/ር ዘበነ ትምህርት አንድ ነው
እግዝብሄር በእርስዎ አድሮ ስለ ገለጠልኝ አመሰግለሁ
የበሠለ ውይይት ጌታ ይባርካችሁ
ፀጋ ያብዛሎት
መንፈስ ቅዱስ ካላበራልን ችግር ነዉ እዉር እዉርን እንዴት ሊመራ ይችላል መሪጌታ ፅጌና እርሳቸቸዉን የመሰሉ አባቶች ጌታ ረድቷቸዉ አምልጠዋል።
መርጌታ ፅጌ ጌታ ኢየሱስ ያክብሮ 🙏🙏
እረ እንዴት የምያስደስቱ አባት ናቸው!!!!
ለጠያቅው የምለው ምክር እንዚህ ያለ ምስክርነት የትም አታገኝም ስለዚህ ለንሳሓ
ጌታ እድል ሰቶሃል ተጠቀምቤት ወንድሜ መንፈስ ቅዱስ ዓይንህን ያብራልህ
😂😂😂 ለመሆኑ እናንተ ንስሃ ታውቃላችሁ እንዴ??
ብዙ ማንነብና መመርመር ያሰፈልገናል መንፈስ ቅዱስ ይርዳን። 🙏✝️🙏
ለስልጣን ሲባል መፅሀፉን በዚ ደረጃ ማጣመም እንከፋነት የዶሮ እራስ ተበልቶ የሚወረድ መንፈስ ቅድስ የለም እንከባበር እንጂ
Egziabher yebarekewt,mergeta iemirotuw biruh nuw.endih ayinut mumhir yabizalin .
God bless you. Wede libona yimelisachew
ተባረኩ
egziabiher yibarekot memhir
Just praise God the one and the only 🙏
መምሕረ መረጌታ ጽጌ ጌታየሱስ ይባርክሕ አድረሻሕን ደስ ይለኝ ነበር
ሲበራ እንዲህ ነው ጌታ ሲረዳ !!!!!!!!!!!!
ምን ያላሉን ያላስተማሩን አለ እግዚአብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው
Waaaw bless you..!
መሪጌታ ፅጌ እንባዬ ጠብ እሰከሚል ው ያሱቁኝ ፃድቁ አቢታችን ፃድቁ አባታችን አንተ በል ሲሉ በጣም ነው የሳኩት 🤣🤣🤣🤣🤣 በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶሰ ሁሌ ደሰ ይበልዎት እውነት ነው እግዚአብሄር ወደ ልጁ እቅፍ ሲጠራ ሌላውን አርቲቡርቲ ትፀዬፋለህ ወንጌል እንዲህ ነው የሚያደርገው ኢየስ ጌታ ነው 🙏❤
Perfect,..!
God bless you mergeta
አጋንንቶች ከምሽቱ አንድ ሰአት እግዚአብሔርን ስለሚያመልኩ በዚያ ሰአት ክፉ ነገር አያደርጉም የሚለው የዋልድባ ገዳም ተረት ተኩስ አቁም መሆኑ ነውን ?
ምርጥ ጥያቄ ነው ። ሰውየው የዛር ውላጅ የሚጫወትበት ባዶ መና ነው።
ጠያቂው ራሱ ተሀድሶ የተመረጠ መልሱን ያዘጋጁትን ነው የሚጠይቀው። ይሄ ብቻ ሀሰተኛ እንደሆኑ በቂ ማሳያ ነው።
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እርሶ መስቀሉን ይዘው ልብሰ ተክህኖትን ለብሰው እንዲህ የሚቀባጥሩት የሚያስለፈልፎት የጤንነት አይደለም ከዚህ በፊት እንደዛ ሲቀባጥሩ እግዚአብሔርም ጅራፉን አንስቶ ስገርፋቶ ባለቤቴ ታማለች በነፍስ ድረሱልኝ ብዙ ስህተት ተሳስቻለሁ ይቅር በሉኝ እዬዬዬዬዬ ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነውና ነገሮች እንዴት እንደሆነ ባላውቅም መለስ ብለው ነበር አሁን ደግሞ ያስቀባጥሮታል እንግዲህ "ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስስ እይተውም እንደሚባለው " እግዚአብሔር አምላክ የእርሶንም መጨረሻ ያሳየን የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት አባት ፍርዱን አይንሳዎት ይቺን የለፈለፈች ምላስ ምነው ምነው ይቅር በለኝ የሚሉትን ቀን በጉጉት እጠብቃለሁ ☝🏼☝🏼☝🏼
ትክክል ያባታችን የተክለሀይማኖት ምልጃና በረከት አይለየን 😊😊😊😊❤❤❤
ጠያቂው ራሱ ማን የኦርቶዶክስ ጠበቂ አረገው ሰዎችን ለማሳት የሚጠቀሙበት የተሰወረ ጥበብ
🎉🎉🎉🎉🎉ጀግናአባትኖትተባረኮ
መሪጌታ እግዚአብሔር ይባርክዎት!!
እውቀትና ጥበብ የሞላቦት አባት ነዎት ለቤተክርስቲያኒቱ ፈውስና በረከት ሆነው የተላኩ የክርስቶስ መልክተኛ ነዎት ጆሮ ያለው ይስማ ::: ቤተክርስቲያኒቷ የእርስዎን ምክር ብተሰማ ጥሩ ነበር በአገሩ ላይ የጠፋው መደማመጥ ነው:: ሁሉ ስለምን እንደሚናገር ሳያውቅ ይናገራል:: ከዚህ እብደት ፈጣሪ አገሩን ይፈውስልን!!