Memehir Girma Wondimu በአምልኮት ጊዜ ያልተወለዱ ልጆች እና የቀድሞ ዘመን ተስፋዎች፣ወንጌል ሁል ጊዜ አዲስ ነዉና ትዉልድ ይዳን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አንደበተ ሩቱ ኖት አባታችን ማነው አፍን ከፍቶ እንደኔ እሚያዳምጣቸዉ ቃለሕይወት ያሰማልን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት እድሜዎትን ያርዝሞለት አበቴ❤❤❤

  • @EjigayehuMelese-z7t
    @EjigayehuMelese-z7t 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    yene abat ngigrwot ergo eko new yedingl lij edmena tenan yistot berso kale timrt bizu temreyalehu tebarekulgn

  • @fozi12vcrd
    @fozi12vcrd 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዘመናችን ምርጥ አባት እግዚያብሔር ይስጦት አነቁን

  • @hunachewaynalem
    @hunachewaynalem 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የቅድስት ቤተ ክርስቲያን የዘመናችን ፀሀይ!!!

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    አባታችን እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ተደብቆ ሰዉን የሚያጠቃዉን የ እርኩስ መንፈስን ሚሲጢር ገልጠዉ ሕዝቡን እንዲያስተምሩለት የላኮት እዉነተኛ እንቁ አባት ኖት
    በፀጋዉን ያብዛሎት
    ለዘላለም ኑሩልን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 นาทีที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ከነቤተሰብዎ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የሰማነው የተማርነው በልባችን ያሳድርብን አባ በፀሎት ያአስቡኝ

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ።

  • @HanaMekonn-c4z
    @HanaMekonn-c4z 15 นาทีที่ผ่านมา

    አባታችን እድሜ እና ጤና ጸጋውን ያብዛልዎት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እርስዎን የማገኝበት ቀን ይናፍቀኛል 😢

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ❤❤❤ቃለሒወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ፅጋውን ያብዛሎት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ዘላለም ያኑርልን አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aregusisay-hx5pz
    @aregusisay-hx5pz 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኣባቶቻችን ኣምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋራ ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ አባታችን እውነት ነው 🎉🎉🎉❤

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኛ አባት ሺ አመት ኑሮልኝ

  • @SamrawituSet
    @SamrawituSet 56 นาทีที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤አባታችን እድሜዎት ይርዝዘምልን አንቅተውናል ጠላት በረስዎ ትምህርት ተንበርክዃል

  • @kassahunmangeshabelachew4767
    @kassahunmangeshabelachew4767 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን እባቴ ልኡል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ብዙ ፍሬ ስላፈሩ ደስ ይበልኦት

  • @Almaz-fi4gi
    @Almaz-fi4gi 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችንበፀሎቶያስቡኝሁለተማርያምከነቤተሠቦቸ

  • @እረዴት
    @እረዴት 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን አባታችንቃለህያ ወት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6lu 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን አባታችን ይፍቱን አባቴ 🙏

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ እርሶን ፡ የሰጠን ፡ ስሙ ፡ የተመሰገነ ፡ የወሁን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Abatatene Kale Hiwot yesemalen Keber yestelene Amelake

  • @eihSauaidiKhlid
    @eihSauaidiKhlid 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @seyfumengeste5400
    @seyfumengeste5400 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባትነት እንደርሰዎ እድሜና ጤና ያድልልን የበረከት አባትነወት

  • @Isaias--gk
    @Isaias--gk 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምርምህራችን ለወቀሳ የሚከፈቱ ሰዎች ሰማው እርስዎ የምያስተምሩትም ሰማው እግዚአብሔር ይባርኮት..... እዉነት ቤተ -ክርስትያን ከእርስዎ ኣንፃር መቆምዋ ኣመመኝ..... ☦️❤እኔ ግን ከእርስዎ ጋር ነኝ.... ☦️ፅኑ ኣባት. ✝️

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አባታችን ❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    .መልካም አባታችን እንኳን ደና መጡልን እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ ክብረበአል አባቴ ስደትና መናፍስት ዉጊያ ደከመኝ ሠለቸኝ ሁሌ ከአቅሜ በላይ ሆነ ከዉስጥ አልፎ ከዉጪ በሠዉ ፊት አዋረደኝ በፀሎታችሁ አሶቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ

    • @memhirgirma-np7pv
      @memhirgirma-np7pv 21 นาทีที่ผ่านมา

      አይዞሽ ነገ ሌላ ጊዜ ነው

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @yeshiyeshi5045
    @yeshiyeshi5045 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Rejime edemi yestuti Abata besloti aseboni dekamawni ❤❤❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንደ ወሀ የመትዋለ ልነህ❤ ሮቤል❤ ቃለህዉትን ያስማልን መ ምህር ቃሉን ስመተን። እንደንተገበረ የቅዱስን። አመለክ። የረደን❤❤❤

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ
    @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን ከነ ቤተስቦቼ👏💗

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አባታችን ❤❤❤

  • @ሰያየማርያም
    @ሰያየማርያም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abatachin qalihwet yasemalin begizabher bexelot asibun ghenet from 🇬🇧

  • @ፅጌማርያምየድንግልማርያም
    @ፅጌማርያምየድንግልማርያም 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አምላከ እግዚአብሔር ይታረቀን ከባድ ነው እኔ በጣምምም ሰነፍ ክርስቲያን ነኝ ሞት እረፍት ይመስለኛ ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ቤተሰብ አንድ ቀን እለወጥ ይሆናል🥺🥺🥺

  • @adiniguse4615
    @adiniguse4615 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ዉድ አባት መቼ ነዉ በጆት የምባረከዉ በጣም ነዉ ምወዶት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WorkneshMagule
    @WorkneshMagule 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMen abatachin inkwani beselam metachu berketach yiderbn❤❤❤❤AMen howite binate timeri teqeryeku❤

  • @HhdFvgd
    @HhdFvgd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን እኮን ደህና መጡልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤. ለመከሩን ለገፅፁን ቃለ ህይውትን ያስማልን

  • @Tigist-o1y
    @Tigist-o1y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጠዎት አባታችን❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @KookeetDebebe
    @KookeetDebebe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Sagaleen jireenyaa isani haa dhagesisuu umri tajaajila keessaan waqqayyoo isanif haa dheeresuu iccitti dhokotaa waqqayyoo isaanif haa ibsuuf kanumaa caala🥰😍

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አባታችንእንኳንደህናመጡልን

  • @DjsvdFkxvx
    @DjsvdFkxvx 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኳን ደህናመጡ አባታችን

  • @MercymymotherMostHighGod
    @MercymymotherMostHighGod 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ababa ❤ Ewodewotalehu betam ❤❤❤❤❤ Hewote newot I love you so much Abab ❤❤❤❤❤

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen

  • @AbelMekonen-j6i
    @AbelMekonen-j6i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሜን❤❤❤

  • @אברהםגבריאל-צ6ת
    @אברהםגבריאל-צ6ת 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Qale hiwet yasemaln abatachn

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋውን ያብዛለወ አባየ❤❤❤❤

  • @kelemuwabebe8329
    @kelemuwabebe8329 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ክብሩይስፊ ❤❤❤

  • @nuhaminbirhanualem2222
    @nuhaminbirhanualem2222 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatachin enkuwan denha metulen ❤❤❤❤❤

  • @TeklayMeresa-k4g
    @TeklayMeresa-k4g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kale hiwet yasemalin abatachin ❤❤❤

  • @avarespectem474
    @avarespectem474 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    AMEN

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen3

  • @BetelhemBeti-y7c
    @BetelhemBeti-y7c 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kal hiwot yasmaln abatachn.

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Edme yestote.

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatachin nurulen ❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaAdugna-rd1el
    @MulugetaAdugna-rd1el 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    tsolelachiw ayileyen❤❤❤

  • @wehazitwehazit8401
    @wehazitwehazit8401 49 นาทีที่ผ่านมา

    aba shuker 💗

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatachn Bereketachew Yderbn 😍💕🥰😇❤️❤️❤️🥹🙏🏾✝️✝️✝️

  • @BfBs-om4iu
    @BfBs-om4iu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @noelbekele8193
    @noelbekele8193 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሎሩሀማ ትውልድ እንዳንሆን ንስሀ ገብተን ተግተን እንጸልይ እንዲሁም እንስገድ

  • @zamedkeraan4859
    @zamedkeraan4859 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekebelMelesa
    @MekebelMelesa 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MulugetaAdugna-rd1el
    @MulugetaAdugna-rd1el 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Abatachi enkuan dena metachiw

  • @TigistBahiru-z6c
    @TigistBahiru-z6c 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    ይህ ቦታ አ/አ የት ቤተ ክርስቲያን ነው?እባካችሁ በእግዚአብሔር ንገሩኝ ።

  • @hachebbaa7707
    @hachebbaa7707 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MirtuTesgaye
    @MirtuTesgaye 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    abatahen enkan den metu egen aba ersn bakl ekan bayun bselk enkan bagyte des bal aby erjem edem kmulu ennt yadlt aba kkefu ulu yetbkut

  • @TigistHunde-j1i
    @TigistHunde-j1i 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Amen
    abachin charcuterie madalam hinxabiqachu kufuu idanakaachu imate hin xabiqachu baxam hamsagiloo hunt banat Qaliyoot asamalenAMEN✝️🤲🤲🤲😢😢😢😢 hunt noo abachin koo haqani izaberi miratuu hinbizani iji mooting ye izaberi zaganoo abachin wdaloo akaabaloo nulen ite wadime👂 irasachi ale sxatachinoo Sheri Laki adara✝️🤲🤲🤲💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️💒💒💒💒🤲🤲🤲😍😍😍😍❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @samerash2668
    @samerash2668 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DdBb-fo4fy
    @DdBb-fo4fy 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abbaa keenya keena waaqayoo nufi jeedhe
    Humuri keecha yaa
    Dherhchu waaqayoo
    Aabbani Huda danda.a
    Ani gaalata maramini
    Faayatani jiira baarumsa
    Kechani lubu kootinsi
    Fona Kiyanisi faayatani
    Jira xhghaa kechani
    Olii olii olii yaa jedhuuu

  • @MilonBd-o9o
    @MilonBd-o9o 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 51 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NardosBogale-r1q
    @NardosBogale-r1q 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባካችሁ የት ነው የምናገኛቸው ብትነግሩን

    • @seyfumengeste5400
      @seyfumengeste5400 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በ28-29ሀያት ፍኑኤል ቤተክስስቲያን ይገኛሉ

  • @DinaFikadu-g4r
    @DinaFikadu-g4r ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልካቸው ያላችሁ ላኩልኝ

  • @balayeshhailu
    @balayeshhailu 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fregaltgray9663
    @fregaltgray9663 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @izaanakizaanak9104
    @izaanakizaanak9104 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MercymymotherMostHighGod
    @MercymymotherMostHighGod 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @playdoh4768
    @playdoh4768 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @promobile83
    @promobile83 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SB-zk5su
    @SB-zk5su ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @FiraolMekonnen-r2n
    @FiraolMekonnen-r2n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @SamrawituSet
    @SamrawituSet 56 นาทีที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤