ቀለበት አሰረልኝ❤ አስጠነቀቃቸው😱

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.1K

  • @EndalkTube
    @EndalkTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +362

    ይጣፍጥላቹው😎

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +50

      አንፈልገውም ከንተ ጋር ነው ድምቀቷ❤❤❤

    • @astuastu9903
      @astuastu9903 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@EndalkTube እየሄድክ

    • @helutube
      @helutube  2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +66

      እናመሰግናለን😂

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ኧረ ወድያ

    • @AdilAsho
      @AdilAsho 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

      እኛም ብለናል መርቃቸው እዳልክ ግን መቸነው የሚያበቃው

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +178

    እንድኔ በጉጉት ሲጠብቃቸው የዋለ እጅ ውደላይ 👍👍
    😂😂
    እንዳልክ ፎንቃ ገብቶለታል ምትሉ 👍🤣🤣🤣

    • @HanaMaryam-o6w
      @HanaMaryam-o6w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እዳ ልክ እዳፈቀግካት በደብ ያስታውቃል

    • @DfyFty-un3ho
      @DfyFty-un3ho ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔወላሒ 😂😂😂

    • @Neima-d6d
      @Neima-d6d ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ☝☝☝

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@HanaMaryam-o6w❤❤❤❤

  • @MesiMesi-d4m
    @MesiMesi-d4m ชั่วโมงที่ผ่านมา +87

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን

    • @FhgdFhh
      @FhgdFhh 42 นาทีที่ผ่านมา

      ግን በዛ😂

  • @kiya1514
    @kiya1514 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +147

    የአመቱ ምርጥ ተከታታይ ድርማ ተመችቶኛል የምር ሄሉ ግን እውድሻለው ❤😂😂😂

    • @beteMamuyi
      @beteMamuyi ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

    • @አያል
      @አያል ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በትክክል 😂😂😂😂😂😂

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔማ ዝብየ ሳላየውነው እምስቀው

    • @halikahalika
      @halikahalika ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎ ምርጥ ታወናይ😅

    • @Alam-gm3pm
      @Alam-gm3pm ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰሩልን እኮ 😂😂😂
      አይ

  • @yetariksewyetariksew6709
    @yetariksewyetariksew6709 ชั่วโมงที่ผ่านมา +45

    ወይ እንዳልክ በሳቅ ገደለኝ ቀለበት እንኳን አንተ እነም አላደረኩም አላለም አንተኮ ምንም አያገባሽም ኖርማል ጓደኛዬ ነሽ ያልክ ጀግና ነህ በእህትክ ሁላ ያስደበደብክ ጀግና ድራማችሁ ደግሞ ያበዴ ነው

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    አይ እዳልክ እንኳን አተ እኔም አላረኩላት አላልሞ የት ነበርክ ሄሉ ይምችሽ❤❤❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ሴት ልጅ ሲከፋት አልወድም የምትሉ በላይክ

  • @debubfiker
    @debubfiker 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +64

    ክክክክ እንዳልክን ለማስቀናት ነው ሄሉ ይመችሽ ፈታ እያረጋቹኝ ነወ🎉🎉🎉

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +132

    መቼም አታቆምም እንዳልክዬ እንደምትወዳት ማንም ከእኔ ውጭ እንዳይነካሽ ካላልካት አታቆምም ምትሉ 👉👍

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo be tkekel helu yene jgena❤

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ereeee match emayadergu lijoch nachew eko

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤

    • @ውብዬግሬሰ
      @ውብዬግሬሰ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አንቺ አትይያትም😂😂😂😂

    • @BeletuSahile
      @BeletuSahile ชั่วโมงที่ผ่านมา

  • @Hana-ts3zt
    @Hana-ts3zt ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ተከታታይ ድራማ ደስ ይላል ነገ ደሞ በዳልክ ቤት እጠብቃለን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የኔ ወንድም ተባረክ ሔሉን ስላስደሰትካት እንወድሀለን ደግሞ ሔሉን በማግኘትህ እድለኛ ነህ ከገኛ ንጥል አድርገህ ስለወሰድካት ለእንዳልክ ሞት ለሔሉና ለአባዬ ትንሳኤ ደስታ ይሁንላቸዉ

  • @BeltechBogale
    @BeltechBogale 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +94

    ገና ሳይሽ የምስቀው ነገርስ 😅😅😅😅

    • @wubalem.birhanu3133
      @wubalem.birhanu3133 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣me to 🤣🤣

    • @emuabe6654
      @emuabe6654 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ እራሱ ጅል ሆንኩኝ እኮ

    • @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ
      @ሀዩነኝ-ሰ6ቈ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @AmenatAmenat-n6e
      @AmenatAmenat-n6e ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔ ገነሳላየ በሳቅገደለችኝ

    • @MG-hz4ef
      @MG-hz4ef ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Me to

  • @Leena-lu3db
    @Leena-lu3db 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +37

    ድምፁ በጣም በጣም ያምራል ቆንጆ ድምፅ ከቆንጆ ልጅ የምር ተመችቶኛል የምር 💐💐💐💑

    • @Mulu-vh1nu
      @Mulu-vh1nu 41 นาทีที่ผ่านมา

      በጣም ማርያምን❤❤❤❤

  • @EdltiBerihu
    @EdltiBerihu ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ልጁ እኮ የእንዳልክ ጋደኛ ነው እሄንን ታውቃላቹ 😂😂😂😂እና በምትወዱት ይሁንባቹ ደምሩኝ❤❤

    • @mhsenailmhsenail2098
      @mhsenailmhsenail2098 16 นาทีที่ผ่านมา

      እረ እውነትሽን ነው?

    • @bezayetube
      @bezayetube 16 นาทีที่ผ่านมา

      ነውንዴ?

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 6 นาทีที่ผ่านมา

      አይቀርምድራማነው

  • @ሀስቢአላ
    @ሀስቢአላ ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሄሉ ተጫወተችምን እኮ አቦ ይመችሽ

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    እንዳልክየ የመችህ አበባውን ስለወረወርከው ተመቸኝ ሂሉሻ ድምቀትሽ እንዳልክ ነው የምትሉ በላይክ❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +104

    የሄሉ ትወና የተመቸው ላይክ❤🎉❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +62

    ጉድ 😁😁ሄሉዬ ብቻ አንች ይመችሽ😁ስታለቅሽ ብቻ እንዳናይ ሁሌም ሳቂልን❤😂🎉

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Awo,helu yene jgna

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @rakjulan3226 ❤😍

  • @FentuBazezew
    @FentuBazezew ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ሄሉዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ የኔ ፈንድሻ ፈታ ባይልን ሁሌም ሳቂልን ጎበዝ መልቀስ የለምምምምምምምም

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 29 นาทีที่ผ่านมา +4

    ሄሉ ሄሉሻ ምርጥ ድራማ ይዋጣልሻል እንዳልክ መልካም መቃጠል😂😂😂😂😂ጀግና ናት ሄሉ የምለው በምክናያት ነው አቤት ትወና የሆነች ቀጫጫ❤❤❤❤

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr นาทีที่ผ่านมา

      ደምሪኝ❤

  • @Sameera-o8w
    @Sameera-o8w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +94

    የዳልክ ጨጎራ ደህንነቱን ማረጋገጥ ይጠበቅበታል 😂😂😂

    • @BezaBelete-j6q
      @BezaBelete-j6q ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @medinamedinatube6509
      @medinamedinatube6509 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን ማረጋገጥ ያስፈልጋል ብለሽ ነዉ ሢጨሥ እያየሽዉ😂😂😂😂😂😂

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂 ዱለት ሆንዋል 😂😂😂

    • @emdatemdat8657
      @emdatemdat8657 36 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @DD-lj5zb
      @DD-lj5zb 6 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂temechey

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +44

    ወቼ ጉድህ 😂😂ሄልሄ የኛ ድምቀት እንዳልክዬ ሰጠብቃቹ ነበር ❤

    • @GdfHbv
      @GdfHbv ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ❤❤❤❤❤❤😂ስንተኛ ክፍል ነው😂😂😂😂
    ቀለበት እንኳን አንተ እኔም አላደረኩላትም አላለም እንዳልኬ❤❤❤😂😂😂

    • @hethamheitham3143
      @hethamheitham3143 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣

    • @TregeoCell-k5z
      @TregeoCell-k5z ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤣🤣🤣

    • @Burtokal-ud3dy
      @Burtokal-ud3dy ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

    • @AdisDayne-nx7cl
      @AdisDayne-nx7cl ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂እውነቱ ነው

    • @saganeshlebanon
      @saganeshlebanon ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂

  • @muluneshzewude300
    @muluneshzewude300 17 นาทีที่ผ่านมา +4

    ፈታ በይ ሄሉዬ ለማንኛውም ደራማው ደስ ይላል

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 9 นาทีที่ผ่านมา +1

    እንዳልክ ጎበዝ እንዳልክ እንዳልክ ያዝ ጨብጠያ ዜና ትላንት ልጅ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች የምሰጣት ጌታ ምስክሬ ነው

  • @Meretekaledee
    @Meretekaledee 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +102

    ቆይ ሄሉ ቆንጅ ቆንጆ ዎንደ ከት ነው መታኙ 😂😂😂😂 በየ ቃኑ ሌላ 😂😂

    • @rrrtt6sd5lg9k
      @rrrtt6sd5lg9k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂እኮ

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው😁

    • @Leena-lu3db
      @Leena-lu3db 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Eko alat meselegn mesabiya😂😂😂😂😂

    • @JemilaKader
      @JemilaKader 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ineem xiyaqe honobingal😅

    • @AileenJoyPorras
      @AileenJoyPorras 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ክክክ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    እረ ማሪያምን ከዩቱብሮች የማልሰለቻት ሂሉን ነው በፍቅር እኳ ነው የማያት❤❤❤❤ይመችሽ የኔ ውድ. ህታለሜ ሳቂልኝ ሁሌም ውድድድ ነው የማረግሽ እማማየ❤❤❤

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Enem betam helu eko tlyalec❤❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አኔ ❤❤

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    የእንዳልክ መናደድ ጥያቄ የፈጠረባችሁ❤
    ተከታታ ድራማ ነው ታዳ ስያሜ ስጡታ😂😂😂

  • @ማሬ
    @ማሬ ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    አቦ ይመችሺ ሄሉ ❤❤❤እዳልክ ይሄን ኮሜት እምታየው ከሆነ ልገርህ ለምን
    እውነቱን አትናገርም ምን ማለትነው፣
    እንኳን አተ እኔም አላደረኩላት ማለት
    ፣አተ እኮ ዝብርቅርቅ ያለ ነገርነው
    እምታወራው ፈቅረኛሞች አይዴለንም
    ብለሀል ያቺ ከንቱ አንፈልግሺም
    ቤቱን መልሺ አለች ፣እና ምንጠብቀህ
    ነበር በቃ ተዋት እሷ ትኑርበት።
    እፍ ፡ወይ ንገራትና በግልፅ
    ነገራችሁን አስተካክላችሁ ኑራ🎉🎉🎉

    • @ابلونمنخعا
      @ابلونمنخعا ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አቦ ይመችስ

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Awo tkekel sis

    • @MinotSichalo
      @MinotSichalo 16 นาทีที่ผ่านมา

      በትክክል ዋዉ ትኑርበት❤❤❤❤🎉🎉👍👍👍🌺🌺

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ወይኔ ጥሌ በሳቅ አጠናግራት አጠናግራት እያለኝ ነውአላለም 😂😂

  • @lovelyntabanao
    @lovelyntabanao 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ሄሉን፡የሚወድ፡በላይክአደያ፡ነይ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meronhabite8406
    @meronhabite8406 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +33

    የእንዳልክ አስተያየት የተመቸው 😂😂😂😂😂

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +30

    አይይ ሄሉሻ ያንች ጉድ አያልቅም እኮ 😂😂😂 ዛሬ. ጠለፋ የለም አይደል 😂😂😂.

  • @FedilaAbrar-h9k
    @FedilaAbrar-h9k 24 นาทีที่ผ่านมา +2

    ከሚለቀሰው ከበፊት ድራማ የአሁኑ ድራማ በጣም ያስቃል😂😂😂😂በትግስት እንጠብቃችዋለን የነገ ሰው ይበለን 😂

  • @felekhiel
    @felekhiel ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ወይ 😃😃እንዳልክ በሳቅ ገደለኝ ቀለበት እንኳን አንተ እነም አላደረኩም አላለም😅😅😅

  • @genetmesfin4299
    @genetmesfin4299 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    የሄሉዬ ተከታታይ ድራማ ተመቸቶኛል ትለያለሽ ሄሉዬ ስወድሽ

  • @SahEhto
    @SahEhto 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ደሞዝምብለሽ አባቴ አትበይ በሁለት ቀን የምታቂውን ሰውአባሄ የሚለው ቃል ክብር አለው ስታስጠላ🤭👍

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ስጠብቃት ነበር ይችን ቃውጢ ሄሉዬ የኔ ጥንቅሽ😂😂

  • @EyerusAgechewu
    @EyerusAgechewu ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    😂😂😂ጉድ በል ጎደር አይ እዳልክ በጅ የያዙት ወርቅ እንደ መዳብ ይቀጠራል አሉ

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሂሉሻ ከዳልክ ጋርነዉ በጣምየምታምሪዉ❤❤❤❤❤❤ እዳልክእኔም አላሰርካላት አላለም❤❤❤❤

  • @alemituloriso3484
    @alemituloriso3484 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    ፍራንክ ቢሆንም ዋው ደስ ስል እንዳልክኮ ተቃጠለ ለምን አሰፈለገ ይህ ሁሉ ሄሉ ስወድሽ😂😂😂😂

    • @SalamGii
      @SalamGii 24 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    እንዳልክ ለ ፎሎ ነው ከ ሄሉ ጋር ብዙ folloow የገኛል ለዚ ነው እጅ ሄሉን ፈልጎዉ አይድልም😅😅😅😅😅

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ወሬኛ በፎሎዎ ከሷ ይበልጣል ዝም ብለሽ አትቀባጥሪ ልቡ ሳታቂ

    • @idhdudga7544
      @idhdudga7544 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጠም አዉተ 😂

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የቀና ብዙ ያወራል ኮተታም ነገር

    • @Hawwiiadam1814
      @Hawwiiadam1814 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው በትክክል

  • @KedijaAli-lt9kf
    @KedijaAli-lt9kf ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    አይ እዳልክ እንኳን አተ እኔም አላረኩላት አላልክም የት ነበርክ😂😂😂😂 ተበላህህህህ ምርጥ ድራማ🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @واجه
    @واجه ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኤሬ ልጁ ድምፁ ሲያምር 😢😢😢😢😢😢

  • @safiya3794
    @safiya3794 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    እዳልክና ጥሌ ሚስኪን እኮን አተ እኔም አላረኩላት አለ እዳልክ አይዞህ

  • @ንግስቷyutube21-r2g
    @ንግስቷyutube21-r2g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ዎይኔ በሣቅ😂😂አቦ ይመችሽ ሄሉ❤😂

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ጥሌ በጣም ነው የሚያስቀኝ😂😂😂😂❤❤

  • @AyniyeAynamaAynama
    @AyniyeAynamaAynama 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይመችሽ ሄሉ በጣም እወዳታለሁ

  • @AlemazeMaya
    @AlemazeMaya 46 นาทีที่ผ่านมา +3

    😮ሄሉ አባየ ስትል እኔ በስቀቀን ሞትኩኝ ጭራሽ አባየ አላለችም እረ ቀስ ሆ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 9 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሄሉየ የኔ ቆጆ ስወድሽ የዩትብ ብሬስዳት አቺነሽኮ አቺ ከለለሽ ቅዝቅዝ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እብዲ እብዴትሽን ስወድልሽ የኔ ጀግና❤❤❤

  • @Molinech
    @Molinech ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    🤣🤣🤣የሄሉ ነገር ነዉ ያሳቀኝ😂😂ነገሩ ድራማ ነዉ ውዶች😂

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ሄሉየ የኔ ፍልቅልቅ ትለያለሽ ❤ ኤሬ ትወና ገብርኤልን ተመቼሽኝ

  • @zinashtadese1184
    @zinashtadese1184 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እንደዚ እንደዚያ እያለ ቀጥሏል ሄሉዬ የኔ አቃጣይ እንዳልኬ ግን ሲናደድ ደስ ይላል እወዳቸዋለሁ ❤❤❤❤

  • @fahedali632
    @fahedali632 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ሂሉ እኮ በራሷመተማመኗን ስወደው❤❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሴቶችዬ እንደ ሄሎሻ ጀግና ሁኑ የምር❤❤❤

  • @jamaleazzi4138
    @jamaleazzi4138 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ኧረ ግን ብድሩዋኔ እየመለሰች መሆን አለበት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Dagi-m2p4v
      @Dagi-m2p4v 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Eko yemir isumko betam betam new yegodati

  • @EskedarlegesseEske
    @EskedarlegesseEske 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እንዳልክን እቅፍ እንደምታረገው ልጅን ራሱ አታቅፍም እኮ 😁❤ ከእንዳልክ ጋር ሰትተቃቀፍ ያለው ስሜት ራሱ እኛ በvido ምናየው እንመሰጣለን ዋው እኮ ነው ❤

    • @YutYutt-x8f
      @YutYutt-x8f ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የገባሽ እኔም ኮምቻለሁ

  • @SenayetAyenew
    @SenayetAyenew ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ወይኔ ድምፅ ሲያምር❤❤😂😂😂😅

  • @SosunaKasa
    @SosunaKasa 40 นาทีที่ผ่านมา +2

    ኸረ ሄሎ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይመችሽ ምርጥልጂ እንዲ ቀብረር በይ

  • @ውብዬግሬሰ
    @ውብዬግሬሰ ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ጥሊዬ እውነቱም ትዕግሰቱን ሰጣቺ ፈጣሪ እኔ ብሆን አገጫቼውን ነው የሚበትነው😂😂😂😂

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ቀለበት እንኳን አንተ እኔም አላረኩላትም አላለም አይይይ እንዳልክ ፎንቃ ገብቶልሀል ለካ አትናገርም እንዴ ታድያ በፊት😂😂😂😂

    • @NTTSUHWALE
      @NTTSUHWALE ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂😂

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ሠባሃነ አላህ
    አልሃምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @aoaososo4639
      @aoaososo4639 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      سبحان الله
      الحمد الله
      الله اكبر

  • @Channel-qe9mn
    @Channel-qe9mn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ገባ ገባ በሉ ውዶቼ እያለቀ ነው😂
    ሄሉ ግን ይመችስ ሁሉ ነገር ትችያለሽ ማለቴ እንደዛ👉💑😢😂😮😌😱😜

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 41 นาทีที่ผ่านมา +2

    ድራማው ተመችቶነል ወላሂ ፈታ ነው የረገቹኝ😅😅😅

  • @MuWly
    @MuWly ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ሄሉዬ ጀግና ሁሌም ሳቂልኝ

  • @Leylatube-lw1sd
    @Leylatube-lw1sd ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    Naamni afana kana dhagesanu piilisi faamiili naafaa taa❤🎉

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 12 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 11 นาทีที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MedeJimmaa
    @MedeJimmaa 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሄለን እንዳልግን ታፈቅረዋለሽ አትጃጃ አሁን የምታደርጊው ነገር ደስ አይልም እሱ እንኳን ቢፈቅርሽ ግን አንቺ አሁን የምታደርጊው ነገር እንዲቀርብሽ ሳይሆን እንዲረቅሽ እያረክሽ ነው አቁሜ አስቀናለሁ ምትሆን አንቺ የምታምሪው ከሱ ጋ ስትቶኝ ነው

  • @ግሬስ-ሠ5ለ
    @ግሬስ-ሠ5ለ ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ካገት በላይ መውደድ ልብ ያንቀጠቅጣል ኣሉ 😂😂 እንዳልክ ያሸንፋል❤

  • @Menbulala
    @Menbulala ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሄሉዬ ከእንዳልክ ውጪ ወደ ውጭ አንተ ሰው በመጣህበት ተመለስ እነሱ ይዋደዳሉ አረ የምትተቃቀፋት ናፈቀኝ አረ በቃችሁ ስወድሽ ሄሉዬ ከእንዳልክ ጋር ነው የሚያምርብሽ እሱም ካንቺ ውጭ አያምርበትም ይበቃል በእናንተ እንደዚህ መሆን ደስ አይልም ስወዳችሁ በፍቅር ኑልን ሄሉዬ በቃ ስወድሽ እንዳልክዬ ሄሉን ያንተ ናት ውድድ አይለያችሁ ❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-wv8on
    @SaraSara-wv8on ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እኳን አተ እኔም አላረኩላትም😂😂😂እዳልክ ተገለበጠበት😅😅😅

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    አባየ. አላለችም. አባቴጋ ማንም አይወዳደርም

  • @maheletayalew
    @maheletayalew ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ጥሌ በጣም ነው የሚያዝናናው

  • @StopGo-uv4of
    @StopGo-uv4of 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ወይኔ፣እንዳልክየ፣ትግስቱን፣ይስጥህ

  • @KongetGetachew
    @KongetGetachew 57 นาทีที่ผ่านมา +2

    ሄሉ የሳቅሽን ዜማ ስወድልሽ ደግ አረግሽለት ፈላጊ እንዳለሽ አሳየሽው ከአዲሱ ጋር ሰላም እና ፉቅር ብቻ ደስ ይላል።

  • @tegisasers9867
    @tegisasers9867 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዋው ድምፅ ትችላለህ በተረፈ ድራማው ተመችቶናል 😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @agegnagegn4350
    @agegnagegn4350 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    አቤት ጽምጽጽ እረረረ ይመችህ አባቴ ❤❤❤❤ዋው ዋው ዋው

  • @GalHayelom
    @GalHayelom 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    እንኳን ደስስስ ኣለሽ ሄሉ😂😂😂

  • @YezinaA
    @YezinaA ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እዳልክየ መርቃችሁ ሽኟት 😂😂😂እዉነት አንተአዲሱልጅ ድምፅክ ያምራል

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 46 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂ልጀነጂኝው ነው

  • @ShawuuFayee
    @ShawuuFayee 14 นาทีที่ผ่านมา +1

    Endalk fiqire qabaa amaa baree heluu jabadhuu qabaa congratulations 🎉🎉🎉❤❤❤😂😂😂😂

  • @zinatmohammed6067
    @zinatmohammed6067 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሄሉ እኮ ትወና አደኛ ነች እረ በሳቅ ልትገለኝ ነው ጉዴ😂😂😂😂😂😂

  • @tigilove-fl4ok
    @tigilove-fl4ok 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    ፕራክ. ነው 😅😅😅

  • @طيبه-ح5ن
    @طيبه-ح5ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    ወይ መቃጠል ሂሎየ ይመቺሽ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @xpk5509
    @xpk5509 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    አይ ሄሉ ሳያት ገና ሳቄ የሚመጣው ነገር ደሞ ልጁ ሲያምር❤😂😂😂

  • @elsabetahita5783
    @elsabetahita5783 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የዛሬው ደግሞ ያበደ ነዉ አይ ሄሉ አያልቅብሽ
    አንቺ ማታመጪው የለም

  • @Martagetahunማርታእናጌታሁን
    @Martagetahunማርታእናጌታሁን ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    የኔ ድብርቶች ፈታኮነው ምታደርጉኝ በተለይ የሄሉ አክት 🤣🤣🤣ይመቻችሁ ምርጥ ፈልም❤️❤️❤️

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ሄሉ አፋጀሻቸው ይመችሽ የምትሉ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ጉድ በል ጎንደር😮

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እባክሽ ሄሉ ልጁን ጀባ በይኝ ለኔ 😘🤣🤣ላንቺ ደሞ የኔ ጠበሌላ እንዳልክዬን ብየሻለው 😂😂🎉🎉🎉

  • @user-seadi
    @user-seadi ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    የአፍ ወለምታ ይልካል አባቴ እንኳን አንተ እኔም አላደረኩላትም ❤ መጨረሻውን ለማዬት ጓጉቻለው ፓስታ ይመችሽ

  • @FufuHuss
    @FufuHuss ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    የምንዝናናበት ምርጥ ተከታታይ ድራማ😂

    • @Selamkassa-iv7vj
      @Selamkassa-iv7vj 3 นาทีที่ผ่านมา

      እኮ እነሱባይኖሮ ምንይዉጠን ነበር😂😂😂

  • @ላኮመንዛ-ቸ6ነ
    @ላኮመንዛ-ቸ6ነ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እንደዛሬ ስቄ አላውቅም🤪🤪🤪🤪🤪

  • @OlanaaYouTube
    @OlanaaYouTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    Wly akka haaraati kolfee hin beekkuu dhugaa 😂😂😂😂 like mee

  • @hbeba8561
    @hbeba8561 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የመጀመሪያ ኮማቺነኝ ሄሉዴሞ አባዬ ስትይ አታፍሪም😂😂

    • @ማትቤክብሬነው
      @ማትቤክብሬነው 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኢቱበሮች ብርአስክራችው

    • @ZewudneshBobas
      @ZewudneshBobas ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አው እሱ ባርት ትንሽ ይደብራል

    • @hbeba8561
      @hbeba8561 44 นาทีที่ผ่านมา

      @@ማትቤክብሬነው በጣም የምር አስጠሉኝ አሁንስ

    • @hbeba8561
      @hbeba8561 43 นาทีที่ผ่านมา

      @@ZewudneshBobas እኮ በትንሺግዜ የተዋወቀቺውን ወንዲ አባዬ ይዴብራል

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    የኔ አያልቅብሽ በጣም ተመችቶኛል የዛሬው ያበደነው ❤❤❤❤❤❤❤❤ ዘፈን ባልወድም የልጁ ድምጽ ግን ተመችቶኛል መረዋ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ እንዳልኬ ወንድሜ ሳታስበው ብዝ ነገር እያመለጡህ ነው እኛም አውቀናል ጉድጓድ ምሰናል አሉ አቶች😂😂😂😂😂😂😂ጥሌ ተረጋጋ የኔ ወንድም ደናሰው አልበርክም እንዴ ሄሉን አታውቋትም ማለት ነው በጣም ከዚህ በላይ ቀንድ ታስበቅላለች እሷን አለመነካከት ነው ከነኳት ደሞ ሳታደማ አትመለስም በጣም ትችላለች ፕራንክም ድራማም😂😂😂😂😂😂😂 ቻሉት እዳልኬና ጥሌ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @MenbereMamo-p5u
    @MenbereMamo-p5u 56 นาทีที่ผ่านมา +1

    እውነት ለመናገር ከሄሉ ጀግንነትን ተምሬአለሁ ብዙ ግዜ ይሄ ትሬንድ በአገራችን ላይ አልተለመደም ሴት ስንባል ነገሮችን በማስተዋል ማለፍ መቻል እየተጎዳን አልቅሰን እራሳችንን ከሰው ማግለልና መጉዳት ሲበድሉን ገበናቸውን መሸፈን ነበር አሁን ግን ሄሉ ምርጥ ጠንካራ ሆና እንደዚህም እራስን መቀየር እንደሚቻል እያሳየችን ነው እኛ ደማ ጥሩ ጎኑን መውሰድ ያልሆነውን መተው ነው። እንዳልክ ግን ብዙውን ጊዜ የሰጠው ለሰዎች ነበር አሁን ግን ለራሱ አልቻለም ሄሉ ምርጥ ልጅ ነት አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል ሄሉ አውቃ ነው የሚመስለኝ ልታስቀናህ እንጂ በአንተ ትጨክናለች ብዬ አላስብም

    • @rakjulan3226
      @rakjulan3226 12 นาทีที่ผ่านมา

      Wow tkekel sis helu aref tmeret new helu yene jgena❤

  • @CaltuJituu
    @CaltuJituu ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    helu cubbuu Endalk keesa hin batu ishii dhifama gafadhuu debi'ii💔

  • @Narditub1802
    @Narditub1802 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    Maatii naaf ta'aamee 🙏
    isaan fiilmi hojetuum indaalk miskina😢

    • @AbabuTube
      @AbabuTube ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Eshii atisi nafatayii

    • @Narditub1802
      @Narditub1802 57 นาทีที่ผ่านมา

      @AbabuTube siif ta'era🥰

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    የሄሉ ወዳጆች የት ናችሁበላይክ

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 15 นาทีที่ผ่านมา

    ወይ በፈጣሩ የንዚ መቀለጆ ሆነን። እንዶልክም ብሎ ነበር። ነገ በጥፉ ሰትልክ ተቀየራለክ። ድራማ መቼ ነው የሚየለቀው 😂😂😂😂❤❤👍👍👍

  • @HappyBoatLake-nr1xf
    @HappyBoatLake-nr1xf ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Ere helu bekashi betam abezashiw dirama endehone enakalen