ነቢይ መኮንን እና አይረሴ ለዛና ቁምነገሮቹ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 9

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 20 วันที่ผ่านมา +4

    ምርጥ ደራሲና ፀሐፊ ነበር ።ነፍስ ይማር ።

  • @NuruAhmed465
    @NuruAhmed465 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም እናመሰግናለን እንዳለጌታ
    ነብይ መኮነን ምርጥ ደራሴ...ጨዋታው የማይጠገብ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 20 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም የሚቆጨኝ ጋሼ ነብዩ አለማግኘቴ አባባን ሲያነሳው እንዴት ደስ እንዳለኝ። እንዴት አስቀመጥከው ይቅርታም አይሉም። አብሶማ በህይወት ከሌለህ ይጫወቱበታል የኛ እያሉ ስማቸውን ያስቀምጣሉ። አልሞትክም!! ዶ/ር እንዳለ ቃል የለኝም ይህንን። የሀገር ዳይመንድ!! ሰው ጋብዝ ስላየሁት ሁሌም ግዜ ሳገኝ ብሰማው የማልጠግበው! 🙏🙏

  • @tutumoges
    @tutumoges 20 วันที่ผ่านมา +3

    ነፍስ ይማር ጋሽ ነብይ። ስትደክም ኖረሀልና አምላከ ቅዱሳን እረፍት ይስጥህ።

  • @tsedenyagetahun7493
    @tsedenyagetahun7493 12 วันที่ผ่านมา +2

    ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት ቆቅ
    አፋፍ ላፋፍ ስታሽሟቅቅ😂😂😂😂

  • @tigistwoubalem4867
    @tigistwoubalem4867 20 วันที่ผ่านมา +6

    በአገር ሰላም የምሰስተው ልቤ የሚፈራለት ሰው ነበር ነብይ መኮንን !!

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 20 วันที่ผ่านมา +1

    ነብይ መኮንን ሁለ በብዙዎች ❤ትኖራለህ 🎉🎉🎉

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 20 วันที่ผ่านมา +1

    bertuuuu

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 19 วันที่ผ่านมา

    ፕሮግሪሞችን አዳዲስ እንደማቅረብ ፤ አዳዲሰ ስንጠብቅ አንተ ቀደም ያሉትን እንዳሉ ጥቂትም ሳይቀየሩ በድጋሚ Recycle ማድረግህ ምን ይፈይዳል? በእርግጥ መብትህ ቢሆንም።